4 አመታችን በ 2ኛ ልጅ ተቀበልነው ❤️❤️❤️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 870

  • @mariyamawit
    @mariyamawit 2 ปีที่แล้ว +80

    ለእናቴ እምገዛው ያልከው ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ...ስንቱ እናቱን ትቶ አገባታለው ብሎ ለማያስባት ሴት ስጦታ ሚያንጋጋ ወንድ አለና ...የተባረክ ልጅ ነህ እረዥም እድሜ ከጤና ከደስታ ጋ ፈጣር ይስጥልህ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋው

    • @wendewoldeabi1789
      @wendewoldeabi1789 ปีที่แล้ว

      የኛ ሠፈር ልጅ ነው ሁላችንንም ቅዱስ ያሬድ የባረከን ልጆች ነን እናመሠግናለን

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 2 ปีที่แล้ว +195

    5ኛ አመታቹሁን ደሞ የፊሎ ወንድም ታቅፎ ለማክበር ያብቃቹ ሳምሪዬ እመብርሃን ትቅረብሽ የኔ ፍልቅልቅ በፍቅር ነፍፍፍ አመት ኑሩልን ተወዳጆች 🥰🥰

    • @haydermadoorbabumanjeri812
      @haydermadoorbabumanjeri812 2 ปีที่แล้ว +1

      ሳምርዬ ስወድሺ እማ እመቤቴ በሰላም ልጅሺን ታሳቅፍሺ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @astertigistu6426
      @astertigistu6426 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@haydermadoorbabumanjeri812 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

    • @sarasara6031
      @sarasara6031 2 ปีที่แล้ว

      የኔቆንጆ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@haydermadoorbabumanjeri812 ደምሪኝውዴዋው

  • @tesfshwegayehu3089
    @tesfshwegayehu3089 2 ปีที่แล้ว +103

    የዓለም ነገር ይገርማል ሰዎች በሰው ሀገር እንደዚህ አየተደላቀቁ ይኖራሉ እኛ እኛ ግን በሀገራችን እየተመርጥን በማንነታችን እንገደላለን

    • @sebleaseffa6259
      @sebleaseffa6259 2 ปีที่แล้ว +3

      ማያልፍ ነገር የለም ወንድሜ አይዞን ለሁሉም ጊዜ አለው

    • @haniproxi6876
      @haniproxi6876 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @hayatem.d2249
      @hayatem.d2249 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @ሙሉአጣዬ
      @ሙሉአጣዬ 2 ปีที่แล้ว

      ደሀ የሆነ ሀገር ሁሌ ቁልቁል መውረድ ሆነ ስራችን የኛውስ በጣም ያሳዝናል የሚወስደን መንግስት ብናገኝ እራሱ እሄድነበር ምርርርር ነው ያለኝ ሁሌ ጦርነት

    • @seadatube3541
      @seadatube3541 2 ปีที่แล้ว +1

      ምን ታደርገዋለህ አለመታደላችን

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 2 ปีที่แล้ว +28

    የሴት ጠንካራ ሳምርየ ፋኒም ምርጥ ባል እንደዘመኑ ወጣቶች ሱስ ጓደኛ ብዙ ነገር ያላታለለህ ብቻ ምን ልበላችሁ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ 👌ገና ስጀምሩ ከመጀመርያ እስከአሁን ያለፈኝ የለም ቢዲኦ ብቻ ለኛ ለሴቶች ትምህርት ቤት ነሽ ሳምሪ ጠንካራ💪 ምንም ነገር ያላገደሽ አሁንም ፍቅራችሁን ያብዛልን አይለያችሁ ፊሎ በሰላም ትደግ አዲሱ ልጃችንም በሰላም ምምጣልን የአጥር ወፍ አትስማሽ እንኳን ደስ ያላችሁ በድጋሜ፡፡💋💋💋💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @user-dz7ox7rb4g
    @user-dz7ox7rb4g 2 ปีที่แล้ว +26

    ማነው እደኔ 4 አመት ሙሉ እነሳምሪን ሲከታተል የነበረ ማዳም ኩሽና ቁጭ ብሎ

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@tig-dm8pb በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

    • @user-sd8ww2eo6l
      @user-sd8ww2eo6l ปีที่แล้ว

      ,ene 3

  • @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ
    @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ 2 ปีที่แล้ว +90

    እውነተኛ ፍቅርን ማየው በእናንተ እና በፊልም ነው ምርጦቼ ብዙ አመት በፍቅር ያኑራችሁ❤❤🙏

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว +3

      ደምሩኝ💓💝💝💝

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 ปีที่แล้ว +2

      😍ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት 💕💚 #ሰብስክራይብ አርጉኝ።።

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@officailethio6154 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 ปีที่แล้ว

      @@TubeTube-vf4yb እሽ

    • @amaathh4061
      @amaathh4061 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም

  • @nejuwollotube8520
    @nejuwollotube8520 2 ปีที่แล้ว +21

    እኔ እራሱ ስደት ከመጣሁ 4አመቴ ወላሂ እደመጣሁ ይቱብ የምከታተለው እናተን ነበር እናተ ልጅ ወለዳችሁ እኔ ይሄው አለሁ ከመዳብ ኩሽና ሳልወጣ አይ ያልፋል ኢሻአላህ ይሄም😥የመዳብ ቅመሞች ለኛም አላህ ይወፍቀን እደዚህ ያለ ፍቅር👍

    • @ledea1236
      @ledea1236 2 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

    • @vxdgougf1707
      @vxdgougf1707 2 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @user-tt7cw5me8i
      @user-tt7cw5me8i 2 ปีที่แล้ว

      እኔ 9 አመቴ 😥 በ14 አመቴ ተሰድጅ ይሄ ወጣትነቴን ልጨርስ ነው ላይሞላ ኑረ

    • @tigistamare5002
      @tigistamare5002 2 ปีที่แล้ว

      @@user-tt7cw5me8i እኔም 11 አመቴ ድካም ብቻ ልጅነቴን ሳልስቅበት😭😭😭😭

    • @user-tt7cw5me8i
      @user-tt7cw5me8i 2 ปีที่แล้ว

      @@tigistamare5002 እኔም ነኝ 😢😢😢😢ስደት እድሜ ይጨርሳል መቼም እንደሚለቀኝ አላውቅም

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A 2 ปีที่แล้ว +18

    እደዚህ በሰው ሀገር ተከብረን የፈለግነውን እናደርጋለን ሀገራችን ደሞ ምሣ በልተው እራት ሣይደግሙ ለሚኖሩት በማንናታችው ይታረዳሉ መርጠው ባልተወለዱበት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እማ አላህ በሠላም ይገላግልሺ

  • @seadaborenatube1189
    @seadaborenatube1189 2 ปีที่แล้ว +7

    " ደልቶሻል አትበሉኝ "
    ........በእኔ ቦታ ሁነው ኑሮዬን ሳይኖሩት
    ሲባል ውጭ ሀገር ነውበምቾት ስለውት
    ....አንችማደልቶሽ ነዉ
    ብዙ አመት የኖርሽው ብለው የሚያወሩት
    ...ባያውቁት እኮ ነው
    ደስታ እና ፈገግታ ከላዬ ላይ ጠፍተው
    እንቅልፍ እና እረፍት~~ከእኔ ዘንድ እረቀው
    በይሆናል ተስፋ አካሌን አፅንቼ
    ልቤን በሙሉ እምነትበተስፋ ሞልቼ
    ናፍቆት ባይገታ ጉልበቴን ታቅፌ
    በእንባ ጠብታ ልቤን አሸንፌ
    አንዱ ሞላልኝ ስል አንዱ እየጎደለ
    ነገ ወይ ዛሬ ስል ልቤ ሁለት ቦታ እንደ ተከፈለ
    ......እስከዛሬ ድረስ ሳይፈታ ህልሜ
    በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ተስፋን ተሸክሜ
    ለነገ እንደምኖር ለዛሬ ደክሜ
    እናም ወዳጆቼ
    የጥርሴን ፈገግታ ከውጭ እያያችሁ
    የልቤ ኡኡታ ፍፁም ሳይገባችሁ
    ደልቶሻል አትበሉተውኝ እባካችሁ
    ፖሮፋይሌን በመጫን ሠብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት ቅንነት ለራስ ነው ወገኖች አትለፊኝ አሳድጉኝ ስደተኛዋ እህታችሁ ነኝ

  • @maryamaisa8198
    @maryamaisa8198 2 ปีที่แล้ว +23

    ፍቅራችሁን ይጨምርላችው ፍፁም ኢትዮጵያዊነታችሁ ደስ ነው የሚለኝ በተለይ ሳምር ኢትዮጵያን ከሚጠላ በተሴብ ተፈጥራ ግን በኢትዮጵያዊነቷየማትደራደር ጀግናና ምስት ናት ፋን ባትንከባከባት ነበር የሚገርመን አቦ ይመቻችሁ😘

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 ปีที่แล้ว

      @@yefkrbiteseb5534 ማማየ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ🙏🙏

  • @ssgg879
    @ssgg879 2 ปีที่แล้ว +93

    እናተ ሰው ያሰባል አትሉም እዴ😢ወላሂ ሁሌም ነው ማሰባቹህ❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 2 ปีที่แล้ว

      ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹ዉዶ

    • @mariarossi6555
      @mariarossi6555 2 ปีที่แล้ว

      👍👌

    • @أممروان-ذ1ي
      @أممروان-ذ1ي 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ምንሆነው እያልኩ ነበር

    • @sofiethiopia9369
      @sofiethiopia9369 2 ปีที่แล้ว

      @@HtymiTuba5335 ነይ እንዛመድ

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 ปีที่แล้ว

      @@sofiethiopia9369 ማማየ እንደማመር

  • @emuzab4781
    @emuzab4781 2 ปีที่แล้ว +15

    ኧረ ማሂና ኪድ የት ገቡ

  • @user-ct4yh9er3e
    @user-ct4yh9er3e 2 ปีที่แล้ว +100

    ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁን ያሳምረው ሳምሪዬ ወላዲተ አምላክ በሰላም ትገላግልሽ

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 2 ปีที่แล้ว +2

      ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹❤

    • @user-ct4yh9er3e
      @user-ct4yh9er3e 2 ปีที่แล้ว +1

      @@HtymiTuba5335 እሽ እናንተም ኑ ቅንነት ለራስ ነው

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว +1

      እንደማመር እህቶቼ

    • @እማማገነቴዩቱብ1
      @እማማገነቴዩቱብ1 2 ปีที่แล้ว

      ሴት9ወንዲ10

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 ปีที่แล้ว

      @@እማማገነቴዩቱብ1 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏

  • @እሙአኗር
    @እሙአኗር 2 ปีที่แล้ว +7

    ሳምሪየ ወንድ ልጅ ከሆነ ቀን ይገፋል በዘጠኝ ወር አጋጣሚ ነዉ የሚወለደዉ 10 ወርም የሚጨርሱ እናቶች አሉ አታስቢ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ❤️❤️🙏

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 ปีที่แล้ว +8

    ፊሎዬ የኔ ጣፋጭ ስላየሁሽ ደስስስ ብሎኛል
    የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ፍቅሩን ይብዛላችሁ ሳምርዬና ፋኒ መልካም ምኞቴ ነው!!! ሳምርዬ የኔ ውድ ስለሚደክምሽ ነው ቀኑ የረዘመብሽ እግዚአብሔር ባለው ቀን ይመጣል

  • @khkhs4097
    @khkhs4097 2 ปีที่แล้ว +48

    ደብሮሻል ሳምሪ በሰላም ነው ውዴ?❤

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 ปีที่แล้ว

      😍ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት 💕💚 #ሰብስክራይብ አርጉኝ።።

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 ปีที่แล้ว

      ህመም አለው ደርሳ የለ

  • @samsungmobilez6563
    @samsungmobilez6563 2 ปีที่แล้ว +6

    የማርያም ልጅ እድሜ ከጤና ጋር ያድላቹ ልጃቹሁን በሞገስ ያሳድግላቹ የሚመጣውንም በሰላም ይገላግልሽ የማርያም ልጅ የኔ ምርጦች አቤት ስወዳቹ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ

    • @khanbhai4707
      @khanbhai4707 2 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 2 ปีที่แล้ว +11

    ሰምሪዬ የኔ ዉድ ድክም ብሎሸል አይዞሽ ዉዴ አላህ የግዝሽ ፍቅሩንም ይጨምርለቹ ብዙ አመት ኑሩ 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኩዋን አደርሳችሁ 🙏🏿💐 ድንግል ማርያም ትቅረብሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ በጣም ነው እማከበራችሁ ❤ባለማተቦች!

  • @tibeletshagos6733
    @tibeletshagos6733 2 ปีที่แล้ว +6

    ሳምሬ እንኳን እመቤቴ ማሬያም በሰላም ገላገለችሽ, እናተ ለብዙ ኢትዮጲያን ሰዎች አስተማሬዋች ናቹ እግዚአብሄር ይጠብቃቹ!!

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

  • @kuletamkuletam967
    @kuletamkuletam967 2 ปีที่แล้ว +4

    ዘጠኝም አስርም አስራሃንድም ይቆያል እንደ እድልሽ ነው ሁለተኛ ልጅ ከሆነ እስከ11 እሚቆይባቸው አሉ ያክስቴ ልጅ በ11 ወሯ ነው የወለድችው ሣምርዬ ምንም አይደል ያለ ነው ግን በብዛት የመጀመርያ ልጅ ሲሆን ነው በዘጠኝ የሚወለደው ይላሉ እኔም 2 ወር ነው ሚቀረኝ እረዝሞብኛል 😆😍

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 2 ปีที่แล้ว +18

    ባለ ማተቦች እንኳን ደህና መጣቹ ሳምሪየ እመብርሃን ትቅረብሽ ,,,ማሂ ኪዲ የት ገቡ ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ አሜን(፫)

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ

  • @user-ct4yh9er3e
    @user-ct4yh9er3e 2 ปีที่แล้ว +10

    አስር ወር ግደታ አይደለም ወንድ ልጅ ዘጠኝ ወር ከ ፭ ቀን ነው ግን ያጋጥማል ስሙ የአብ ስራ ፋኑኤል ቢሆን ደስ ሲል ይመቻችሁ ፊሎዬ መልካም የታላቅ እህት ዘመን ይሁንልሽ 😘

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ

  • @birtukanmengestu5189
    @birtukanmengestu5189 2 ปีที่แล้ว +2

    አንተ አንተ ምን ብዬ ልግለፅህ ያልከው ልጅ ዘመንህን ሙሉ እግዚአብሔር በማስተዋል በጥበብ ይሙላው ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 2 ปีที่แล้ว +4

    ጩጬዋ ቢያዳልጣት ጭንቅላትዋን ይመታታል መሬቱ አለቀላት ነበር:: ላላው ነገር ደግሞ ልጆች እንዲንሳፈፉ የሚያደርገውን ነገር እጆቿ ላይ ለጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል::
    ሳምሪ ፊቷን ካልፈታችው ይደብራል::💔💔

  • @selambakala9979
    @selambakala9979 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ገና ከዚህ በላይ ብዙ አመታችሁን ከልጅልጆቻችሁ ጋር ታከብራላችሁ ፈጣሪ ይመሥገን ውዶቼ ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክልን😍😘

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 ปีที่แล้ว

      😍ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት 💕💚 #ሰብስክራይብ አርጉኝ።።።

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋው

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣም የምወዳችሁ ምርጥ ጥዶች ናችሁ ፈጣሪ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ እመብረሀን ትጠብቃችሁ ይመቻችሁ እኳን ደስ አላችሁ😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቅን እህት ደምሪኛ

  • @fanatube196
    @fanatube196 2 ปีที่แล้ว +26

    ሰላማችሁ ይብዛ ውዶቸ እንኳን አደረሳችሁ ፍቅራችሁን ብዝት ትር ያርግላችሁ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሽ የኔ ፍልቅልቅ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን 💚💛❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 2 ปีที่แล้ว +1

      ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹ፋፊ

    • @fanatube196
      @fanatube196 2 ปีที่แล้ว +1

      @@HtymiTuba5335 እሺ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      @@HtymiTuba5335 ደምሩኝ

  • @ሙሉአጣዬ
    @ሙሉአጣዬ 2 ปีที่แล้ว +16

    ፍቅር ያሸንፋል በፍቅር ጂጂን ማረካችሁ ጎበዞች ሁሌም ደስ ይበላችሁ
    ሳምሪ የወለደች መስሎኝ ጎጉቼነበር አሰቀቃችሁኝ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ

    • @ሙሉአጣዬ
      @ሙሉአጣዬ 2 ปีที่แล้ว

      @@yefkrbiteseb5534 እሽ

    • @ሙሉአጣዬ
      @ሙሉአጣዬ 2 ปีที่แล้ว

      @@yefkrbiteseb5534 ደመርኩሽ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      @@ሙሉአጣዬ አመስግናለሁ የኔ ውድ እህት😍😍

    • @Mamamama-re9od
      @Mamamama-re9od 2 ปีที่แล้ว

      አሥሎሽ ነዉ መጀመሪያም ጂጂ ኣብራቸዉ ነበረች ሥቶወልድም ኣርሣታለች የታረሠራ የታረሠች ሤት ኣትለዩም ጂጂ እነሡን በሷ የፖለቲካ ሁኔታ እዳይጠሉ ነዉያራቀቻቸዉ ከሠዉ ኣፍkkkkkkkkብልጥ ነችእኮ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 ปีที่แล้ว +16

    እኔ የማውቃቹ አዲ መራ በሚለው የያሬድ ነጉ ዘፈን ስትጨፍሩ ነው አስፋልት ጋር ከዛ ጊዜ ጀምሮ ነው ምከታተላቹ ፈጣሪ እስከመጨረሻው በፍቅር ያቆያቹ ፊሎዬም ውድድድ የኛም ልጅ ናት እኮ😂😂💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @adisalemerdado7743
    @adisalemerdado7743 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደራሰቹ ሰሚር እና ፋኒ ሰምርዬ አትጨነናቅ እኔም ሶስት ልጆች አሉኝ ሶስቱንም በ42 ስምንት ነው የወለድኩት ምንም ችግር የለም ሁለተኛው እርግዚና በጣም ከበድ ነው የደረሰ ያቃል ሶስተኛ እንደዚሁ ለምን ብትይ ያለፍሽሁን መንገድ እያሰብሽ እያተጨነናቅሽ ቀን እረሱ እያራዘመ ነው ምሄዶ አትጨነናቅ የኔ ቆንጆ በቸልሹ አቅም እራስሽን ዘና አርግ በሰው ሃገር እርግዚና ከበድ ነው እኔም ስግደት ለይ ነኝ ፈጣሪ በሰላም የጋለግልሽ አይዞኝ እግዚአብሔር ከአንች ጋራ ይሁን

  • @ARITi01
    @ARITi01 2 ปีที่แล้ว +6

    የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ አላህ በሰላም በፍቅር በጤና ከልጆታችሁ ጋር ያኑራችሁ

  • @selamtube958
    @selamtube958 2 ปีที่แล้ว +7

    ሳምሪ ፋኔይ እነ ከማዳም ቤት ሳልወጣ አይኔ እያየ ተጋብታችሁ አራት አመት ሞላችሁ የሁለት ልጆች እናት እና አባት ሆናች ደስ ይላል ይመቻችሁ ነፍ አመት ኑር ውዶቼዬ😍😍😍😍

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ

    • @ዘሪቱቲዩብ
      @ዘሪቱቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

      ምን ታረጌዋለሽ አች ብር በሻጣ ስትይ😂😂ሰላሚና ያችም ቀን አለ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 2 ปีที่แล้ว +6

    እንካን ለዚ አበቃቹ አደረሳቹ ትዳር ፍቅር ካለ ተስማምቶ መኖር ይቻላል አቦ ይመቻቹ 👍👏

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 2 ปีที่แล้ว +2

    ሶፎንያስ በይው ትርጉሙ ደግሞ እግዚአብሔር ሰወረልኝ ማለት ነው እመብረሃን በሰላም ትገላግልሽ ሳምሪዬ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 ปีที่แล้ว +7

    ስወዳቹሕ የኔ ውዶች በሽ አመት በፍቅር ኑሩ ሳምሪየ እመብርሃን በሠላም ሑለት ታድርግሽ 🙏ሰላም ለኢትዮጵያ እረብሻ ጦርነት በቃቹሕ ብሎን ፈጣሪ መጪው አዲስ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን 🙏

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 2 ปีที่แล้ว +4

    ወንድ ልጅ ዘጠኝ ወር ከአምስት ቀን ፣ ሴት ልጅ ደግሞ ዘጠኝ ወር ከአስር ቀን ነው ስሙን ደግሞ " ኤልሮኢ " በሉት ትርጉሙም የሚያየኝን እግዜአብሔር አዬሁት ማለት ነው ።

    • @እሙማሂር-ጸ9ዐ
      @እሙማሂር-ጸ9ዐ 2 ปีที่แล้ว

      ኧረ ተሳስተሻል እህቴ ወንድ ልጅ እጅ ከ9ወር በላይ የሚጨምረቅ ሴት ልጅ አትጨምርም

    • @user-ew6wh8tm3p
      @user-ew6wh8tm3p 2 ปีที่แล้ว

      @@እሙማሂር-ጸ9ዐ ትክክል

  • @zeynebmuhammed5643
    @zeynebmuhammed5643 2 ปีที่แล้ว +1

    የዘይሮ ርግዝና በዘጠኝ ወር አይወለድም ዉዴ አሊህ በእዝነቱ ሁለት ያርግሽ እኔም የወለድኩት 10ወሬነዉ ኖርማልነዉ አታስቢ እና ሳምሪ የርጉዝ ፀሎት መሬት ጠብ አይልም ፀሎት አሪልኝ እባክሽ ሺ አመት ኑሩልን 😘😘😘😘

  • @romanlemaa5558
    @romanlemaa5558 2 ปีที่แล้ว +2

    አኔ ደሞ የናንተን ፍቅር ሳይ የኔ ስጠብቅ 4 ዓመት አስቆተርኩ ግን አልመጣም ረጅም አድሜ አብሮ ያኑራችሁ ዉዶቼ 💔

  • @lailaseid7874
    @lailaseid7874 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳምሪ ግን መውለጃዋ ደረሰ መሰል ትንሽ ያኮረፈች ትመስላለች ደስታሽን ሁሌም ያድርግልሽ ማር

  • @buzasekita2499
    @buzasekita2499 2 ปีที่แล้ว +2

    ሸህ አዓት ኑሩልኝ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ከዚህ በላይ በሰላም በፍቅር በጤና በአንድነት ያኑራችሁ ሳምሪ ውዳችሁዋልው

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደና መጣሽ ሁሌ እገባለሁ ሳስባችሁ ነበር ሰላም ከሆንሽ እሽ ግን ፍትህ ለተመልካች እኛም እንጨነቃለን በትንሽ ደቂቃ አለን ማለት መልካም ነው ሙሉ አስር ወር አይመስለኝም ሁለት ሳምንት ይቀንሳል ውዴ👌👌 በሰላም ተገላገይ

  • @user-ni8os7tp8i
    @user-ni8os7tp8i 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔማር ቅድሚያ እንኩዋን አደርሳችሁ 9ዎሩን ጨርሰሽ ከ10 ዎሩላይ ትንሽ ትጨምሬያለሽ ማለት 5 10 15 ብቻ እግዜር እደፈቀደው ብቻ ዘጠኝ ዎር ከአምስት ቀን አደል የሚባለው ለዚያነው

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳምሪ ምንሁና ነው ሰላም እንኩን አላለችንም ቆዝማለች why she is out of mode I have never see her like this it’s first and hope last to see her with this kind of boring mood
    Anyhow Happy anniversary

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 2 ปีที่แล้ว +10

    Happy 4 years anniversary beautiful family ❤️❤️🎉🥂

  • @tsolomon3993
    @tsolomon3993 2 ปีที่แล้ว +2

    Hi samri.... 40 weeks.... malet 9 months and 1 week malet newe... 13 week melet 3 months, 26 months malet 6 months and 39 weeks melet 9 months melet newe so , no worries it will be till 41 weeks in some cases 42.. no worries..

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ፊሎ እድግበይ ፋኒ ሳምሪ ምርጦቼ ፍቅራችው ይለምልም ሁሌም ተምሳሌቶች 💙💙💙🙏👌👌👌🤲👏👏👏👏ጤና ሰላምፍቅር ይስጣችው እመብረኣን በሠላም ሁለት ታርግሽ የኔውድ ሳምሪዬ 💙

  • @babadadu9938
    @babadadu9938 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ ሳምሪዬ እርግዝና እስከ 42ኛ ሳምንት ይሄዳል አብዛኛውን ከ38_40ኛ ሳምንት ይቆያል እኔ ሁለተኛ ልጄን ስወልድ 40ኛ ሳምንቴን ጨርሼ 41ኛ ሳምንት ስጀምር ነው የወለድኩት እና የተለመደና ያለ ነገር ነው እመቤቴ ትቅረብሽ በሰላም ትገላግልሽ

  • @ayehsamolat3569
    @ayehsamolat3569 ปีที่แล้ว

    በሂወቲ የምመኘው ነገር ቢኖር ምርጥ ባል ምርጥ ሚስት መሆን ግን እደድል ሆኖ አላጋጠመኝም አዳይነት ሂውት አዳይነት አጋጣሚ አልሀምዱሊላህ ብቻ

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 2 ปีที่แล้ว +5

    what's happened Samrie not feeling good Dear and beautiful women......... Fani Merti bal the best husband ever...... ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wendewoldeabi1789
    @wendewoldeabi1789 ปีที่แล้ว

    የሠፈሬን ልጅ ዲሽ የገጠመልንን ልጅ ከብዙ አመት በኋላ አየውት በሡፍቃድ አምሮብሻል 👍👍👍

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 2 ปีที่แล้ว +58

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው ፍቅራችሁን ያብዛው 💐

  • @embilalyoutube3404
    @embilalyoutube3404 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን በሰላም መጣችሁ በሰላም አላህ እሁለት ያድርግሽ እህቴ 9ወር 20ቀን ይሄዳል አይዛሽ

  • @fikrtemamo8721
    @fikrtemamo8721 2 ปีที่แล้ว +8

    ነፍ አመት በፍቅር ኑሩልኝ የኔ ማሮች

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 ปีที่แล้ว +1

      😍ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት 💕💚 #ሰብስክራይብ አርጉኝ።።

  • @menderinalemu3313
    @menderinalemu3313 2 ปีที่แล้ว +1

    ሣምራዬ ሁሌም ሰነስራአትሽ ይገርመኛል
    ባልሽን እንኳን ስትስሚ ጨዋነትሽን ያሣብቃል ብቻ ተባረኩልኝ ❤️❤️❤️

  • @geni581
    @geni581 2 ปีที่แล้ว +7

    ታድላቹ ፈጣሪ ፍፃሚያችሁን ያሳምርላቹ👨‍👩‍👧💙💥
    ሳምሪየ እመ ብርሃን በሰላም ታጋላግልሽ🐣
    በጣም የምወደው ልጅ አለ4ት አመት ሆነን በርቀት እስቲ ፈጣሪ ያጋናኛችሁ በሉኝ🤲🦋

  • @iui44i22
    @iui44i22 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንግል ማርያም መሰላም ትገላግልሽ ሳምሪየ ❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋

  • @mihert7035
    @mihert7035 2 ปีที่แล้ว +5

    እዚህ አልጋላይ ነበር ከአራት አመት በፊት ድንግልናዋን አሥረክባ በኢንሥቲ ግራም ብራባውን ያየነው ወይ ጉድ ግዜው እዴት ይሮጣል ግነ😄😄😄😄😄😄💗💗💗💗💗💗💗

    • @hgyr6297
      @hgyr6297 2 ปีที่แล้ว +1

      🙈🙈 Bemin awekshi

    • @burtearsi6759
      @burtearsi6759 2 ปีที่แล้ว

      Hhhhh tizita alebish malet neway tadya kkkk

  • @user-bo8pu8fs3t
    @user-bo8pu8fs3t 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ዉቦች ሳምርዬ ፋንዬ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣም ናዉ የምዎዳችሁ የማከብራችሁ ፍቅርቹ ለዘላለም ይሁን
    አንድ አንዴ ስክፋኝ የናንተን ቭድኦ ሳይ ደስታ ይስማኛል ተባረኩ 🙏🙏🙏

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 ปีที่แล้ว +1

      😍ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት 💕💚 #ሰብስክራይብ አርጉኝ።።

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@officailethio6154 በቅንነት እመልሳለሁ

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 2 ปีที่แล้ว +7

    እመቤታችን ትቅረብሽ በሰላም ትገላግልሽ

  • @Tig12342
    @Tig12342 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪ ደብራታል ምን ሆና ነዉ ተንከባከባት በደንብ እቺን ቆንጆ ፋኒ እርግዝና በጣም ከባድ ነዉ

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪ አምሮብሻል ስትጠፉ የወለድሽ መስሎኝ ነበር እንኳን ለ4ተኛ አመት የጋብቻ በአል አደረሳችሁ

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j 2 ปีที่แล้ว +5

    ረጅም አመት በፍቅር በሰላም ያኑራቹ

  • @ytbabeawedtube1752
    @ytbabeawedtube1752 2 ปีที่แล้ว +59

    ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን እዬተጫናችም ኢስላማዊይ ፈትዋ ጥያቄ እና መልስ ለመከታተል ባረክ አሏሁ ፊኩም🇪🇹🇪🇹😍😍😍

  • @nosib7890
    @nosib7890 2 ปีที่แล้ว +4

    ያረብ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ልባችንንም አረጋጋልን ቤተሰብ ወዳጅ ዘመዶቻችንም ከመጥፎ ነገር ጠብቅልን እኛንም ጠብቅላቸው በቅንነትና ዳምሩኝ

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት ናችሁ እንኳን አደረሳቹሁ ድምር ደብራታል ለምን?እርግዚና 9ወር አይደለም 9ጨርሰሽ 10ሲገባ ነው 9ከሆናማ 8ጨርሰሽ ወደ 9ገባሽ ማለት ነው የኔ እህት አይዞሽ ሁሉ በግዜው መልካም ይሆናል አትቸኩይ እሺ እማምላክ በሰላም ትገላግልሽ እሺ ታናፍቃቹሁ ነበር እላየናቹሁ ደስ ብሎናል

  • @tigistm2169
    @tigistm2169 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴት ናችሁ ኢትዮጵያ መጣችሁ ሳለ እቤቴ መጋበዝ ፈልጌ(ልጠራችሁ )ግን ቤታችን ጠባብ ስለሆነች ተውኩት ።እውነት ። ደም ሳምሪ መልክሽ፣ አወራርሽ፣ ቅብጥ እምትይው ነገር በቃ ሁሉ ነገርሽ የአጎቴ ልጅ በጣም ይገርማል ። የአጥር ወፍ አትስማሽ ።

  • @rahelcellfie9673
    @rahelcellfie9673 2 ปีที่แล้ว

    ማማየ ምን ምሰልሸ መዳኒት የመትውሰጀ ክነበር ሰታርገጀ ቀን ይዛባል እሺ እኔ ጓድኛየ 11 ውር አርገዛ በጣም ድገጥን ነበር እና እሰዋ ክባልዋጋ ሰትፈፀም መዳኒት ትውጥ ነበር ክዛ ቀን ተዛባበት እሺ ሳምራየ እና አሁን በሰላም ውልድች አንች አታሰቤ ማማየ ሰላም ይርግው እግዚአብሔር ሳምሬየ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ጥዶች ፋቅራችሁ ለዘላለምይሁን በጣምነው የምወዳችሁ ቁምነገር አዘል ስለምታወሩ ጎበዞችናችሁ በርቱ

  • @user-eg7io6ps9q
    @user-eg7io6ps9q 2 ปีที่แล้ว

    ወሩ እስኪያልቅ 9ወር ተብሎ ነው የሚቆጠረው ከ 40ሳምንት በኋላ ግን 2 ሳምንት መጨመር ወይም 44 ሳምንት ድረስ ይጠብቃሉ ከዛ ለማለፍ ግን አይቻልም ።አንድ ሴት 44 ሳምንቷ ላይ ብትወልድ በ10 ወሬ ወለድኩ አትልም 9ወር ከ 2 ሳምንቴ ወለድኩ ነው የምትለው

  • @yetenayethmikael571
    @yetenayethmikael571 2 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ ሣስባችው በጣም ጠፋችው ልጆቼ እንኳን ደህና መጣችው እነኳን ከናትሽ ጋር ታረቅሽ ደስ ብሎኛል እንደ እናት

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ

  • @tube-vr8eg
    @tube-vr8eg 2 ปีที่แล้ว +1

    #ፍጣረ እስኪ ለኛም መልካም ህይወት ን ስጠን

  • @zedorthodoxtube4521
    @zedorthodoxtube4521 2 ปีที่แล้ว +4

    እደው ስወዳቹሁኮ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤጋ ጋር ያድላቹሁ ተባረኩ😍

  • @emujoy7286
    @emujoy7286 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪ በጣም ከፍቱታል በስላም ነው ሳምሪየ ወይስ ምጡን እያሰብሽ ነው አይዙሽ ሳምሪየ ስትስቂ ነው ደስ ምትይው እመቤቴ ድንግል ማርያም በስላም ትፈታሽ የኔ ውድ

  • @tube3507
    @tube3507 2 ปีที่แล้ว +5

    መብሩክ ምርጦችዬ ❤❤ ሺ አመት በፍቅር ኑሩ አይለያችሁ እኔም 4 አመት ሙሉ ኮሜንት እየለቀለኩላችሁ ነው😍😍😍

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ስምተኛ አመቴ አላህምዱሊላህ ያ4 አመት ጎርምሳ አለኝ ትዳራችንን አላህ ይባርክልን ሳምሪዩ ፋኒዩ ፊሎዪ ልጆችንም አላህ ያሳድግልን ለቁም ነገር ያብቃልን እኔም ለካሊድየ እህት አላህ ይስጠኝ😘😘❤❤😘😘😘

  • @bellaganda8145
    @bellaganda8145 2 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ እንደዚህ አትጥፉ😌በፈቅር ያኑራቹ የፍቅር ተምሳሌቶች🥰🥰

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว

    ሳምርዬ ድምፃችሁ በደንብ አይሰማም ደግሞ ደብሮሻል በሰላም ነው አይዞሽ ወንድ ስለሆነ ወደ 10ወር ሊጠጋ ይችላል 9ወር ከሁለት እስከ 3ሳምንት ሊቆይ ይችላል ሁሉ ሰላም ይሆናል አታስቢ

  • @bisankedir6605
    @bisankedir6605 2 ปีที่แล้ว

    እማየን ዛሬ ጠፉ እያልኩ በውስጤ ሳስባችሁ ነበር 🥰ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል የኔ እንቁዎች❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @lisayetsega
    @lisayetsega 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው 9 ወር አባባል ነው ። ጥቂቶች ናቸው 9 ወር ላይ ማለትም በ 38_39 ሳምንት የሚወልዱት። እውነታው ግን 9 ወር ከ2፣ ከ3 ሳምንት ላይ አልያም 10 ወር ላይ ይወለዳል።

  • @aubmohamed9525
    @aubmohamed9525 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪ በጣም ነው የምወዳቹ ሳምሪ11ወርም ይረገዛል ወንድ ልጅ እንዲ ነው እኔ 4ወንዶችን ነው የወለድኩት እናም አውን 8ወር ከኦነሽ ተልባ ቀቅለሽ ውሃውን ጠጪው ምጥሽን ያቀለዋል በጣም ጥሩ ነው እመቤቴ ማርያም ቅዱስ እሩፋኤል ይቅረቡሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም እንኳንደህናመጣችሁ ፍትህ ለሚሰቃዩ ወገኑች ረ አላህ በቃ በለን እና በሰላምየምንኑርአድርገን ከሀገራችን ዘረኝነትንያጥፋልንያረብ 😭😭😭

  • @ዚዚዚዙዙዙ
    @ዚዚዚዙዙዙ 2 ปีที่แล้ว +2

    ማራምን ለምነዉ እምጠፉት ግን እኔ የቡሄን ባአል ስጠብቅ ግን የላችሁም ለምነዉ ቶቶለ እማመጡት

  • @Too495
    @Too495 2 ปีที่แล้ว +2

    ሳምሪ ደስተኛ አይደለችም ምን ሆና ነው?

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪ ዛሬ ድክም ብሎሻል አይዞሽ ውዴ በርታ በይ ስለ እርግዝናው ደግሞ ዘጠኝ ወር ነው ግን አንዳንዴ በአስር ወርም የሚወልዱ አሉ

  • @mamyshatube4090
    @mamyshatube4090 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ንንንን

  • @مريماول-س5و
    @مريماول-س5و 2 ปีที่แล้ว

    ፍቅራቹ ይለምልም በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃቹ እናት የሆናቹ ጥያቄዋን መልሱላትጅ እኔ ግን አልወለድኩም ግን 9 ወር ነው እርግዝና ሲባል እምሰማው

  • @elsiasefa994
    @elsiasefa994 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪና ፋኒ እንዴት ናችሁ ሰላም ነው በጣም ጠፋችሁ እኮ እኔ እናንተን ማየት በጣም ነው ደስ የሚለኝ አትጥፉ በናታችሁ ፊሎም አደገች ደስ ይላል እግዚአብሔር ሁሌም ከናንተ ጋር እሁን በጣም ነው ምወዳችሁ

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ 2 ปีที่แล้ว

    ሳብሬ ከፌሎ ስም የሚቀራረብ አውጪ ቢቻል የመጀመሬያ ፌደል የተመሳሰለ እንዴት ደስ ይላል መሰለሽ ሞክሬ??

  • @elsamengesha701
    @elsamengesha701 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦች ውድድድድድድድ ብቻ በቃ ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብራ ትኑርልን

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪ 10 ኛ ወር ሲገባ ነው የሚወለደው
    አይዞሽ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ
    1 ልኡል
    2 ሄኖክ
    3 ሮቤል
    ከ3 አንዱ መሆን አለበት ስሙ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 ปีที่แล้ว

    ውይ የኔ ውዶች ጠፋችሁ ተናፈቃችሁ አው ሳምሪዬ ወንድ ልጅ 9 ወር ከ10 ቀን ይቆያል ያው 10 ኛው ወር ይገባል የወንድ ልጅ አይዞሽ እመብርሀን አለች ባሁኑ እናትሽም አለችልሽ እመብርሀን በሰላም 2 ታድርግሽ ፊሎዬን ሳሙልኝ

  • @ኩራማላቆ
    @ኩራማላቆ 2 ปีที่แล้ว +1

    የእእግዚአብሔር በረከት እንደ ነዉ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว

    ፋንዬ ሳምርዬ ፍሎዬ ተናፍቃቹ ነበር እውነት እንኩዋን በሰላም መጣችሁ ስወዳቹ ከልቤ ነው እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ሳምርዬ እግዚአብሔር በሰላም ሁለት ያድርግሽ ወልደሽ ለመሳም ለማቀፍ ያብቃችሁ 🥰🥰

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 2 ปีที่แล้ว

    ሳምርዬ ዛሬስ የደከምሽ ትመሲያለሽ ፈዘዝሽ እምዬ በሰላም ሁለት ታርግሽ እወድሻለው ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችን ኢትዮጵያ ተንሳኤሽን ያሳይን ሁላችንም ስለሀገራችን እንጸልይ

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 ปีที่แล้ว

      @Zehabesha Entertainment ማማየ ደምሪኝ🙏🙏

  • @hagertube55
    @hagertube55 2 ปีที่แล้ว

    መታደል ነዉ የልጂ አዋቂ ናቺሁ ሳምሪ እመቤት ትቅረብሺ

  • @lubabahussain7713
    @lubabahussain7713 2 ปีที่แล้ว +16

    ነፍአመት በፍቅር ኑሩ😍❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 2 ปีที่แล้ว

      ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹ሉቤዋ

  • @genetyemareyam6559
    @genetyemareyam6559 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት እንደምወዳችው ሳምሪዬ እመቤቴ በሳላም ትገላግልሽ🥰🥰🥰🥰🥰