ገና ከአረብ አገር በመጣሁባት ምሽት የሴትነት ክብሬን በፌስቡክ ላወኩት ሰዉ አስረከብኩት። በሰላም ገበታ። Ethiopia | Sami Studio

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 เม.ย. 2021
  • #Ethiopia #የሰላምገበታ #SamiStudio
    @Sami Studio Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    - parents, children and love partners
    - be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    - Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    - Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፦
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
    ሳሚ ስቱድዮ
  • เพลง

ความคิดเห็น • 198

  • @SamuelWoldetsadik
    @SamuelWoldetsadik  3 ปีที่แล้ว +47

    ሰላም የተከበራችሁ አድማጮች- የእዉነት ለመናገር የዛሬዉን ታሪክ
    በደንብ ከሰማችሁት የታሪኩ አካሄድ በጣም ያጓጓል።
    የዛሬዋ ባለታሪክ በህይወቷ አንድ ሊፈፀምላት ከጫፍ
    የደረሰ እጅግ እጅግ በጣም በጣም አንገብጋቢ ጉዳይ አላት።
    ልጅቷ ታሪኳን ስትነግረን ጨዋነቷ በጣም ያስገርማል።
    ስለዚህ ታሪኩን እስከመጨረሻዉ በደንብ ስሙት እና
    በታሪኩ ልባችሁ ከተነካ አቅማችሁ የፈቀደዉን ያህል
    በማገዝ እምባዋን በማበስ እንተጋገዝ?
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ
    - 1000298911926 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    - +251929121974 በግል አድራሻዋ
    በቀጥታ ማግኘት ትችላላችሁ መልካም ጊዜ!

    • @Jojogeb1
      @Jojogeb1 3 ปีที่แล้ว +2

      እባክህ ያለፈውን ብናገኘው

    • @Jojogeb1
      @Jojogeb1 3 ปีที่แล้ว +1

      ሊንኩን አስቀምጥልን

    • @user-qm7vn1dg2l
      @user-qm7vn1dg2l 3 ปีที่แล้ว +1

      ።፡።።

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 3 ปีที่แล้ว

      Setoch besilk hone FB atgemiru mokmiyatum bejoro yemegeba neger endedigimt yihonal.

    • @user-mo7kt2ky5g
      @user-mo7kt2ky5g 3 ปีที่แล้ว

      እንሻ አላህ
      ይከብዳል ወላሂ ታሪኳ

  • @user-de9hw9ob7i
    @user-de9hw9ob7i 3 ปีที่แล้ว +21

    ወንዶች እባካችሁ የሴት ልጅ እንባ መጨረሻችሁን አያሳምረውም ተው እግዚአብሔር ፍሩ

  • @yeneneshekebede9707
    @yeneneshekebede9707 3 ปีที่แล้ว +26

    እዳልክ በእውነቱ መልካም ሰው ነህ እግዛብሄር ጤናህን ይስጥህ ዋናው የሰውልጅ ጤና ነው ዘርህ ይባረክ

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b 3 ปีที่แล้ว +11

    እንዳልክ ተባረክ ሴቶች እንጠንቀቅ ሳይደርስ በፊት ለራሳቺን ክብር ይኑረን ወንዶች ከሆኑ ወልዶ መካድ እንደ ጀብድ ነው ሚቆጥሩት ችግሩ ለእናት ስለሆነ አስቡበት ለልጁ የወተት ስለሰጠ እግዛብሔር ይስጠው ትያለሽ ግዴታው እኮ ነው

    • @hayatsirag7083
      @hayatsirag7083 3 ปีที่แล้ว +2

      Min tadergi miskin yeney enat silchgerat new betam kebad new keset endaltefetere lib yestew ayzoshi yeney enat

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክነው እንዳልክ እግዚአብሔር ይስጥህ ሰፊ እንጀራ ያድልህ እኔ በበኩሌ $300 ዳላር እልክላታለሁ አሁኑኑ እድውላታለሁ በዌስቴን ዩንየንበኩል ማለቴነው የኢትዮጵያን ባንክ እንዴት እንደሚላክ አላውቀውም ምክንያቱም ኤርትራዊነኝ

  • @yeawarelijochmedia20
    @yeawarelijochmedia20 3 ปีที่แล้ว +22

    እንዴት አንዷ ከ አንዷ አትማርም? የወንዶች ሥራ ደካማ ልብ ያላትን ሤት አጥምዶ መዝረፍ😳😢‼
    ሁሉንም ወንድ ማለቴ አይደለም። ሤቶች እባካችሁ እረ መጀመሪያ በ እግዚአብሔር🙏🙏 ሢቀጥል በራሣችሁ መመካት ያሥፈልጋል።💪💪አትዝለፍለፉ።

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 3 ปีที่แล้ว +2

      Ehite yewondochu were digimit yihonal FB alemegemer new. Lelaw tenkara beteseb lenorat yigebal. Beteseb mamaker, zewbilo wend bet alemegbat.

    • @tadelkumsa6801
      @tadelkumsa6801 2 ปีที่แล้ว

      ወንድሞች ሁሉንም አይደለም ትይለሽ ወንደንቹም ሁሉም ብለሽ ሃሳብ ሰትስጭ ረጋ ብለሽ መሆን አለብሽ

  • @arega3874
    @arega3874 3 ปีที่แล้ว +9

    የኢትዮጵያ ወንዶች ግን የሴት ልጅ እንባ ጎርፍ ሁኖ ይውስዳችሁ

    • @wondimukorjaga5553
      @wondimukorjaga5553 3 ปีที่แล้ว

      ቀድሞ ይውሰድሽ

    • @user-bh7qu5hy3t
      @user-bh7qu5hy3t 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ይወሰጃቸዉ ግን ሌቦችን

    • @arega3874
      @arega3874 3 ปีที่แล้ว +1

      @@wondimukorjaga5553 አንተን ይስድህ በአናትህ ተተክል ካልተዋጠልህ

  • @yeawarelijochmedia20
    @yeawarelijochmedia20 3 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ረድቶሻል እህቴ ተመሥገን🙏🙏🙏🙏 ተወጪው ያለሽ ሠውዬ እንዳይመጣና ሁለተኛ ጊዜ እንዳይገልሽ ተጠንቀቂ አደራ‼ እዚህ ያደረሠሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏🙏🙏🙏 ሁፍፍፍፍፍ

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዳልክዬ የኔ ምርጥ እግዚአብሔር ሁሌም ይጠብቅክ ከክፉ ሁሉ ነገር እኔ እራሱ እናንተን ማግኘት እፈልጋለሁ እኔ ያለሁት አረብ ሃገር ነው

  • @qwqw2105
    @qwqw2105 3 ปีที่แล้ว +21

    እዳልክ ባተ በኩል ላበድራትና በአገኜች ስአት በባክ አካውንቴ ታስገባልኝ በነፃ ልስጣት እዳልል የኔ ሂወት ከሷ አይሻልም::

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 ปีที่แล้ว +8

    እንዳልክ መልካም ሰዉ ቅን ኢትዮጵየዊ
    ለምታረገዉ መልካምስራ አላህ ይስጥህ

  • @user-qt8il8yj1h
    @user-qt8il8yj1h 3 ปีที่แล้ว +10

    እኔ ወላሂ ወንዶች ብዬ ማውራት አልወድም ለምን የእርቅ መአድ ላይ ያሉ መልካም ወንዶችን አስባለው ወንድሞቼን አባቴን አስባለው ስለዚህ በጅምላ መኮነን ይከብደኛል ግን አንድ ነገር እላለው እናንተ ክፉ ወንዶች አረ አደብ ግዙ አረ ጭንቅላት ይኑራቹ ትንሽ እንኳን ሰብአዊነት ይሰማቹ ሴት ልጅን አታስለቅሱ አረ ተው ሴቶችም እባካቹ እናስተውል የትዳር ጉጉት ስላለ ብቻ ያልሆነ ቦታ ላይ ዘለን መግባት ይቅርብን

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 3 ปีที่แล้ว +12

    እንዳልክ እባክህን እኔ በአል ሲደርስ ስፖንሰሮች አሉኝ ብር ሚሰጡኝ እኔ በትክክል የተቸገረ ሰዉ ባገኝም የላኩት ሳንቲም በትክክል ይድረስ አይድረስ እርግጠኛም አይደለሁም ለምን በአል ሲደርስ ለናንተ ተልኮ በትክክል ለተረጂዉ እንዲደርስ አታረግልንም ለምን እኔ ብዙ ሰወች እርዳታ እንሰራለን ከሚሉ እዚሁ ዩቱብ ላይ ፌስ ብክ ላይ አብሬያቸዉ ልሰራ ሞክሬያለሁ ግን አብዛኛዎቹ ማስመሰል እንጂ ከልባቸዉ የተቸገረን ለመርዳት አይደለም የግል ጥቅማቸዉን ሊያጋብቱ ነዉ

    • @user-ni8gb4sx2t
      @user-ni8gb4sx2t 3 ปีที่แล้ว +4

      ሁሌ ሰው መቦጨቅ ትወጂያለሽ😏

    • @RT-hw9lx
      @RT-hw9lx 3 ปีที่แล้ว +2

      ሪታዬ ከነሱ ጋር መስራቱ ጥሩ ነው እውነትኛ ድርጅት ነው . ልክ ነሽ ለማን መስጠት እንዳለብሽ መጠንቀቅ ይኖርብሻል . ስልክ ቁጥራችውን ወስደሽ ደውይላችው . የተባረከ ነገር የሚሰራ ድርጅት ነው

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 3 ปีที่แล้ว +3

      @@user-ni8gb4sx2t እውነቷን ነው ብዙ አስመሳይ አሉ አንች ከነሱ አንዷ ስለሆንሽ ነው እንዲህ ያናደደሽ

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 3 ปีที่แล้ว +2

      ልክ ነሽ ጥሩም ሀሳብ ነው በርች

    • @user-hg5ns3rl6x
      @user-hg5ns3rl6x 3 ปีที่แล้ว +2

      ሪታዬ የኔ መልካም ማሰብሸ ራሱ ትልቅ ሠው ነሸ 💓👍🙏

  • @user-gm8lb9ko8u
    @user-gm8lb9ko8u 3 ปีที่แล้ว +3

    የርቅ ምአዶች እውነት ባጣም ልትመሰገኖ ይገባችኋል. አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @gebeyawagdew121
    @gebeyawagdew121 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት በጣም ታሳዝኛለሽ ድጋሜ ባልሽ እንዳያጭበረብርሽ

  • @mubemuba4263
    @mubemuba4263 3 ปีที่แล้ว +10

    እንዳልክ እኔ አበድራታለሁኝ እስዋ ይሳካላት

  • @ethioyabikonjochannel2278
    @ethioyabikonjochannel2278 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዳልክ የምትወደድ መልካም የእግዚአብሔር ሰው አብዝቶ ተባረክ ! እህቴ ሰው ቢጥልሽ እግዚአብሔር ያነሳሻል ይባርክሻል ከእንግዲህ ላለው ህይወትሽ መጠንቀቅ አለብሽ ያንቺ ፋንታ ነው ። መልካም እድል ይግጠመሽ መልካም ፋሲካ ለሁላችሁ !

  • @aduberhane594
    @aduberhane594 2 ปีที่แล้ว

    የተባረከ ጋዜጢኛ ስወድህ ብሩክ ተባረክ የእርካታህ ልዩ ነህ እግዚያብሔር ከነቤተሰብህ ይባርክህ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ የማዳም ቅመሞች ዩቱብ በተገባ ቁጥር የኛ ታሪክ ነው ሚቀርበው ምን ይሻለናል ጌታ ሆይ ካጭበርባሪች ታደገን

  • @sabazegta3356
    @sabazegta3356 3 ปีที่แล้ว +3

    እኔ መቼም ኢትዮጵያ መጥቼ ታሪኬን እርቅ መአድ ላይ ማቅረብ እፈልጋለው እህቶቼ አባካችው ከሌሎች ተማሩ ቆም ብላችው አሰቡ ከሰው ተማከሩ ይሄ ሬድዬ ብዙ ይጠቅማል ሰትሰሙ ለራሳችው አድርጋችው ሰሙ ለምን እድላችሁን ታበላሻላችው ግዚያችሁን ውበታችሁን ሁሉን ነገር ታጣላችው ባካችው ለራሳችው አሰቡ

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 3 ปีที่แล้ว +3

    እንዳልክ በጣም እኮ ነውሽ ትልቅ ሥራ የምትሰራው።ከልብ እናመሰግናለን። ተባረክ

  • @tirhasdirar1246
    @tirhasdirar1246 3 ปีที่แล้ว +3

    ይሁሉ መከራሺ ያልፋል ግን በልጂሺ አባቲ በዲጋሚ እዳቲታለይ ብር ማግኘቲሺን ሲያቅ ልክ እደተቆጨ መስሎ እዳያታልልሺ ተጠንቀቂ ጎበዚሁኚ ባቺላይ ይሚያስፈራኚ ይሄ ብቻ ነው በዲጋሚ እዳይጎዳሺ

  • @elinaelina7415
    @elinaelina7415 3 ปีที่แล้ว +5

    እዳልክና ባልደረቦችህ የተባረካችሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን👏

  • @selam7006
    @selam7006 3 ปีที่แล้ว +1

    የእርቅመዶች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በበረከት ቤታቹን ይሙላው እኔ ይሄን ፕሮግራም አርፍጄ ዛሬ በ5ተኛ ቀኑ ነው የሰማሁት ልጅቷ እንደተሳካላት ተስፋ አደርጋለሁ 🙏

  • @mamilove5383
    @mamilove5383 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እንዳልክዬ ምርጥ ስራ ነው የምትሰሩት ፈጣሪ ጤናቹን ይስጣቹ ዋናው እሱ ነውና

  • @zeynebmuhdin2570
    @zeynebmuhdin2570 2 ปีที่แล้ว

    የእዉነት ልጅቱዋ በጣም ባለጌ ናት እኔ ዛሬ ነዉ የሰማዉት ታሪኩን እንዴት ሆና ይሁን ተሳካላት ወይ ምንም ባረዳት እንኩዋን አይዞሽ ልበላት ብየ ደወልኩላት የእዉነት እንዴት እንዳመናጨቀችኝ በስርአት ሳወራት ቱግ ቱግ አለች እናም ሰድባኝ ነዉ የዘጋችብኝ በጣም አዝኛለዉ

  • @cecileroukoz6165
    @cecileroukoz6165 3 ปีที่แล้ว +2

    በርቺ እሕት አለም ደሞ የልጅሽ አባት ደሞ እቺን መሬት አይቶ እንዳይጠጋሽ እንዳትሠሚዉ እሺ ለልጁ ፍቅር የመሥጠት የራሡ ጉዳይ ነዉ አንቺ ልጅሽን አንቀባረሽ አሣድጊያት

  • @gebeyawagdew121
    @gebeyawagdew121 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዳልክ በጣም እድለኛ ነህ ይህ ስራ በጣም ህሊናህን የሚያስደስትልህ ስራ ነው።

  • @semirafarisidris
    @semirafarisidris 3 ปีที่แล้ว +11

    ግን ሴቶችም ቡትሆኑ ልጅ ለመውለድ ብቻ ነው የምታስቡት : ግን ማሰብ ያለባችሁ ልጁ ከተወለደ በኃላሥ????

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k 3 ปีที่แล้ว +2

    አንዳንድ ወንዶች ግራ የገባቸው ናቸው ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጣቸው ሆን ብለው ሴትን ማጥመድ ሆኖል ስራቸው

    • @genetayele9059
      @genetayele9059 3 ปีที่แล้ว

      ?

    • @bonnyhailu5247
      @bonnyhailu5247 3 ปีที่แล้ว

      @@genetayele9059 ምን ግራ ይገባቸዋል እርጉሞች ናቸው እንጂ

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 3 ปีที่แล้ว +2

    እንዳልክ ስራችሁ የተባረከ ነው . እግዚአብሔር ይባርካችሁ . እንዳልክ መልካም ሰው

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 3 ปีที่แล้ว

    እንዳልክ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳንተ እና ባልደረባዎችህ በሙሉ በኢትዮጵያ ዊነቴ እኮራለሁ እንወዳችሁዋለን እናከብራችሁለን።

  • @aminabssinya9800
    @aminabssinya9800 3 ปีที่แล้ว +7

    የሀበሻ ሴቶች ለምን ጥንቃቄየጎደለው ወሲብ እንደምታረጉ ነው የማይገባኝ እስቲ ሚመልስኝ አለ ?እባካቹ ሴቶችዬ አስተውሉ😔😔😔😔😔 it's so sad !!!!

    • @ysakoryoutube5008
      @ysakoryoutube5008 3 ปีที่แล้ว +4

      አይባልም ከቻልህ እርዳ ወይንም እርጂ መፍረድ ግን አትችይም ወይንም አትችልም ፍርድ የፈጣሪ ነው

    • @merontaye8723
      @merontaye8723 3 ปีที่แล้ว +4

      @@ysakoryoutube5008 አበዛችሁት ፍርድ ከእግዛብሔር ነው ትላላቹ ለትንሽ ትልቁ ስት ሚረዳ ስው እያለ ፈጣሪም ስግችንንን እንድንጎሽም ዝምት ርዳንሰራ ከጋብቻ በፊት ጥንቃቂ ማድረግ አለብን HiV። ቢኖርበትስ። ክከእሰሳ ምንለይበት አእምሮ ተሰቶናል ከሆነብኝም በጥፍቴ እራሴ እወጣታለሁ እጂ ልክ እደጅብዱ በሚድያ አልዘላዘልም የበፊት መዘላዘለ ይበቃል ይህ ፍርድ አደለም። ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ ጠፍታል ማፈሪያ ልታረግክ ከመሄዳ በፊት ለምን እዳልክን አታማክርም ታሞ ከመማቀቅ አስቅድሞ መጠቀቅ እኔ ጀግናነኝ ሳይሆን ክሆነም ባመጣሁት ጣጣ ፈጣሪን ይቅርብልልኝ ብዬ እወጣዋለሁ እይይይይይይይይ

    • @merontaye8723
      @merontaye8723 3 ปีที่แล้ว +2

      @Haben Amare እኮ ደግሞ ደና ጀብዱ እደሰራ በሚዲያ ሲናገሩ ሊያደርጉ ሲሄዱ ቢያማክሩን መልሱን ያገኙ ነበር ይህ ማበረታታት ነው እጂ መረዳዳት አደለም ስንት ምንረዳው ገድ አለብን ማፈሪያ ሁሉ ሚያሳዝኑት ለስሜት ተብለው ሚመጡ ህፃናት መሰቃየታቸው እኔ በጣም እናደዳለው ወንድ በላን አስረግዙኝ ጥሎኝ ሄደ ምናምን ወንዶች ስረአት አላቸው የኛ የሴቶች ጉድለት ነው።።

    • @countrystayletub
      @countrystayletub 3 ปีที่แล้ว +1

      ወሬኛ ቦርኮ

    • @merontaye8723
      @merontaye8723 3 ปีที่แล้ว +1

      @@countrystayletub ትድድ ዘለዘል

  • @sefineshehabetewelide3879
    @sefineshehabetewelide3879 3 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ እህት ሁሉም ያልፍል ነጌ ሌላ ቀንነው ልጅሽ እግዚአብሄር ያሳድግልሽ

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube 3 ปีที่แล้ว

    የእርቅ ማዕዶች በርቱ እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ከተጎዱት ጎን ነው አይዞሽ

  • @adeneyoel2266
    @adeneyoel2266 3 ปีที่แล้ว

    እንዳልክዬ ተባረክ ዬኔ ጌታ ሰወድህ ከነቤተሰብህ ተባረክ።

  • @adg9112
    @adg9112 2 ปีที่แล้ว +1

    እማምላክ ልብ ትስጠን ለሁላችንም እፍፍፍፍፍ በርች እህታችን ያልፋል ሁሉም

  • @saraa.8672
    @saraa.8672 2 ปีที่แล้ว +1

    Sami god bless you and you team abundantly! I’m delighted to hear one of your successful story and glad to hear the young lady and her child are safe now. 🤗😻

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j 3 ปีที่แล้ว

    እንዳልክ ባልደረቦችህ ሰላማችሁን ያብዛ ቅኖች ናችሁ

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k 3 ปีที่แล้ว +4

    መቼም ይሄ ተጠንቀቁ መባል ከተጀመረ ዘመናቶች አስቆጠረ ታዲያ አንዳንድ ሴቶች ጆሮ ወይስ ልብ ነው ያጣችሁት ያዉም በ1 አመት ግንኙነት ብዙ ነው ትላለች እንዴ ሆይ ስንቱ ሴት ግዜ ለማሳለፊያ ነገ ዛሬ እያሉ 8 9 አመት ስንቱ ወንድ ያጃጅላ ይቺ ጉዲት በአመት ሄዳ በቱ ሆይ ከዛ ለዛላለም የማይጠፋ ሞራል ስብራት
    ችግርም ታሪክም ሊቀየር ይችላል ግን ያ ጠባሳ እንዴት ይጠፋል !??

  • @menengebresilasea3869
    @menengebresilasea3869 3 ปีที่แล้ว +1

    Endalke egziabeher yebarekehe melkam sew nehe

  • @Bethlehem777
    @Bethlehem777 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርከዉ ለጠበቃዉ

  • @teenateena3461
    @teenateena3461 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ያሳድግልሽ የኔ እሽ ሁላችንም ችር የቀመስን ነን 😥

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 3 ปีที่แล้ว +1

    አረ ተው ተው ሴቶች ምን ነካችሁ ግን
    ሁሌ እየተነገራችሁ ለምን አትማሩም
    እባካችሁ እህቶች በተለይ አረብ ሀገር ያላችሁ እህቶች ኢትዮጵያ ያሉ ወዶች እኛን መጠቀሚያ ሊያደርጉን ነው ሚፈልጉ እና ተጠቀቁ እባካችሁ በጣም ብዙ ልጆች በዚ መልኩ ተጎድተዋል እና ተጠቀቁ፣ እህቴ እመቤቴ ትርዳሽ ታሪክሽ ያሳዝናል እግዚአብሔር ቀን አለው ሁሉም ያልፋል አይዞሽ

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 2 ปีที่แล้ว

    አልጨረስኩትም ግን በፌስቡክ ስትል እኔ በድንጋጤ የምሰራውን አቆምኩ የኔ ፍቅርኞኛ በፌስቡክ ነው የተዋወቅነው እኔስ የወደፊት ሂወቴ አልኩ ቤተሰብ አስተዋውቆኛል ለማንኛውም ጨርሼ ልመለስ የፈጣሪ ያለህ

  • @hanieh4374
    @hanieh4374 3 หลายเดือนก่อน

    እህቴ አይዞሸ ታሪክሸ ያሳዝናል ከሰህተትሸም እንደተማርሸበት እረዳለወሐ ግን በfb ሆነ ትዉዉቁ በአካል ሆነ ለዉጥ አያመጣም ዞሮ ዞሮ ቸኩሎ አልጋ ላይ መዉጣቱ ነዉ የማይወጡት እዳ ዉሰጥ የሚከተዉ ለወንዶች እንኳን ሳያገብ አብሮ መተኛት አይደለም ከአገብም በሐላ ቢቀየር ብሎ ማሰብ እና መዉጫ ቀዳዳ አዘጋጅቶ መጠበቅ ግድ ይላል እኔ በአብዛኛዉን የምሰማዉ የማየዉ የወንዶችን ክፈት ጭካኔ እሰከ ጥግ ድረሰ አይቻለዉ ፍቅር ለነሱ ጢባጢቤ ጨዋታ ነዉ እነሱን ያመነ ጉም የዘገነ አንድ ነዉ ሴቶች አንድ ታሪክ ሰትሰሙ ለራሳቹ አሰብ አትጃጃሉ በሐላ ብዙ ዋጋ ያሰከፍላችሐል እያንዳንዳቹ ጋር እሰኪደርሰ አጠብቁ ቂጭ ብሎ አዳምጦ ትምህርት ካልሰጠን በአንድ ጆሮ ሰምቶ በአንድ አፍሰሶ ከንፈር መምጠጥ ዋጋ የለዉም

  • @bonnyhailu5247
    @bonnyhailu5247 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እህት ገንዘብ ታሪክን አይቀይርም እግዚአብሄርን ከፊትሽ አስቀድሚ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሻል።

  • @astertube5406
    @astertube5406 3 ปีที่แล้ว

    የምወደው ፕሮግራም ነው

  • @hannabedlu1328
    @hannabedlu1328 3 ปีที่แล้ว

    Endalik egiziyabiher yebareki 🙌

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ በጀ ሀያ ሺ ብር በጀ አለ አሁን ግን በስደት ነኝ ዱባይ አቡዳቢ ካፕ ውስጥ ነኝ እደፈለኩ መውጣት አልችልም ቢመቸኝ ግን በልክ እዴት አምላኬን አመሰግን ነበር

  • @user-pg3mh6fj3z
    @user-pg3mh6fj3z 3 ปีที่แล้ว

    ብዙዎቻችን በእራሳችን ጥፋት ስውን እንኮሆንናለን እራሳችንን ካአላስክበርን እንዴት ነው ወንዶሆች እንዲያክብሩን የምንለው ክባድ ነው በስልክ ብቻ የምታቂውን ስው እንደተገናኛችው መጋደም ምን የሚሉት ነው አሂደለም በስልክ ብቻ የምናውቀው አሂደለም ባህሪሁን ሁሉን ነገር የምናውቀው ቤተስቦሆቻቸውን የምናቃቸው ስውች እንካን አምነን መግባት በጣም ክባድ ነው ሴቶሆች ለእራሳችው ቦታ ኢኑራችው የሚወዳችው ክሆነ እንደ ማንኛውም ስው ቤተስብ ጋር ሽማግሌ ልኮሆ ያግባችው አለበለዚህያ እግራችውን በፍቃችው ክመስጠት ስብስብ አርጋችው ተቀመጥ ሕግዚያአብኤር ኢሁንሽ አንቺም የአንድ ቀን ስህተት የዘላለም ቁስልና ፀፀት ነው ወንዶሆች እንደሆነ ማስቢያ ጭንቅላት የላቸውም

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e ปีที่แล้ว

    እዳልክ❤❤ምነግርሕአለኝ❤ከስደት፡ሰመለስ❤❤

  • @eyerusalemeyerusalem6150
    @eyerusalemeyerusalem6150 2 ปีที่แล้ว

    Ante malkam sew bebuzu tebareki

  • @choyetube16
    @choyetube16 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ምንሆና ነው አላስወራው አለች እኮ እንዴት ልስማው

  • @user-zr2cp3te1o
    @user-zr2cp3te1o 3 ปีที่แล้ว

    ወዶችን ነፍሴ አጥብቃ ትጠየፋቸው አለች ክፉዎች😓

  • @ysakoryoutube5008
    @ysakoryoutube5008 3 ปีที่แล้ว

    የእውነት ለመናገር ይህን የፕሮግራም ከሳምት በፊት ባየው ብድር ሳይሆን በእግዚአብሔር በረከት እሳተፍ ነበረ ምን ላድርግ ወየው እኔ ኮሜት ለመፃፍ አይደለም በርግጠኝነት የማደርገውን።ነበር የማወራው ግን የሳምት ልዩነት ተላለፍን

  • @mesayasert6703
    @mesayasert6703 3 ปีที่แล้ว +2

    እዳልክ አቤት የዛሬው ምርመራክ ተመችቶኛል ልክድሮ የኔጎደኛ ስንገናኝ አቅፎኝ ነበር የሚጀነጅነኝ ምን የውሸት መአት አይወዶች !!!!!!!!!

  • @user-kq1zg6ct9i
    @user-kq1zg6ct9i 28 วันที่ผ่านมา

    ዉይ በስማም ጋዜጠኛዉግን ሲዘጋ ሀሳፗን እንዴት ትግለፀዉ በስማም እንዴትነዉ የሚለፈልፈዉ

  • @tgethio6945
    @tgethio6945 ปีที่แล้ว

    ተቤርክ

  • @rahelketema1742
    @rahelketema1742 2 ปีที่แล้ว

    እንደው የኢትዮጵያ ወንዶች እናት እህት የላችሁም ይሄ ሁሉ ጭካኔ ምንድን ነዉ ለምን በሴትች ነብስ ለምን ትጫወታላችሁ ውስጣችሁን ስታውቁ ጥንቃቄ ብታረጉ ካለ እቅድ ነብስ አምጥታሁ ባታስቃዩ በጣም ግፋችሁ ከገደብ አለፈ እረ ምን ይሻላል ሴቶችስ ጆሮ የላችሁም ወንዶች በሴቶች ላይ የሚያደርሱትን ግፍ እየስማችሁ ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነዉ ትስማላችሁ ግን አንድ አይነት ስህተት ለምን ይደገማል ንቁ

  • @ggg4198
    @ggg4198 3 ปีที่แล้ว +3

    መልካም መሆን ለራስ ነዉ

    • @samera1233
      @samera1233 3 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭😭😭🥱

  • @haowahaowa7898
    @haowahaowa7898 3 ปีที่แล้ว

    እኔም እንዳች ነበርኩ ግን እኔ አላረገዚኩም እንጅ. ግን በጣም ጎርቶኛል

  • @zofanagergizat5417
    @zofanagergizat5417 3 ปีที่แล้ว

    Bizegeyim Yemikedmew Yelem Egzi Abher Mels Alew Temesgen New Yeljitwa Tarik Biyasazmn Zare gn Kefitwa Tilk Tesfa Ale Hyiwetwan Yemikeyir Tesfa Mechereshaw Betam Des Yilal Sami Betam Akebrhalehu Adnakih negn

  • @j6j6j62
    @j6j6j62 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ፊሰፑክ ያላመጣው ነገር የለም ያሳዝናል

  • @kibrettesfay7379
    @kibrettesfay7379 3 ปีที่แล้ว +1

    Programachu ewedewalew gen Endalk please bmahal eyegebah mitawerat tselechalesh

  • @elsakifle7322
    @elsakifle7322 3 ปีที่แล้ว +2

    Endalk you are a model for this nonsense man, I like the way you talk about situation
    Please bring more social media and relationship. So many women are destroyed

  • @user-hb1cy3cv3l
    @user-hb1cy3cv3l 3 ปีที่แล้ว +3

    እኔም በፊስቡክ የተዋወቅሁት ልጅ ከሶስት አመት በላይ ሆኖናል ጥሩ ነዉ ብዬ አምኘዋለሁ እግዚአብሔር ይጨመርበት ግን ስትመጭ እኔ ነኝ የምቀበልሽ ይለኛል ግን አንዳንድ ታሪክ ስሠማ ግን እፈራለሁ

    • @hiwotm3254
      @hiwotm3254 3 ปีที่แล้ว +7

      ታዲያ ከምትሰሚው ታሪክ ምን ተማርሽ??የሰማሻቸውን ታሪኮች በአንቺም ህይወት እዳይደገም ተጠንቀቂ

    • @user-hb1cy3cv3l
      @user-hb1cy3cv3l 3 ปีที่แล้ว

      እሽ እህቴ

    • @waltenigusaetop3320
      @waltenigusaetop3320 3 ปีที่แล้ว +4

      ብርሽን እንዳይቀበልሽ! ዳቦሽን ቶሎ አትስጭ

    • @user-vf1jn7bi2z
      @user-vf1jn7bi2z 3 ปีที่แล้ว +6

      ለምን እሱ. ይቀበልሻል
      ኧረ ባካችሁ. ለራሳችሁ. ክብር.
      ስጡ
      በfb መተዋወቁ ችግር. የለውም.
      በአካልም ቢታወቅ. ውስጡን ማወቅ. አይቻልም. ፈጣሪ. ብቻ. ከክፉወች. ይጠብቀን
      ግን. እህት ለም.
      እሱ በፍፁም ሊቀበልሽ. አይገባም.
      አንድ. ታሪክ. ልንገርሽ. አንድ. ሳይሆን. ብዙ ነው. ግን. አሁን. በቅርቡ የማውቀውን. ነው.
      እና እህቴ. አንዲት. ልጅ. ኩዊት የምትሰራ ነበረች. ልጁ. ደሞ. የጓደኛየ. የባልዋ. አበልጅ. ነው. በጣም. ቅርበት. አላቻው. እና. ሚስት አለችው. እንደገና. ሌላ. ሴትም. አለች. አስረግዞ. ያኖራት. ሁለተኛ. በየደረሰበት. ልጅ. ሴት. ነው. እና. ያች ልጂ. ኪዊት. ሁና. በfb. ስትመጣ. እሱ ጋር. ሂዳ. አረፈች. በዛ. ቅዝፈት. አረገዘች
      አርግዧለሁ. ስትለው. እሺ. አገባሻለሁ. አላት.
      የጓደኛየ ባለቤት. ለምን እንደዚህ. ታደርጋለህ. ሲለው አሁን አላገባሽም. ባለትዳር. ነኝ. ብላት. ታስወጣዋለች
      አለው. አስበሽዋል. ይች. ልጅ.
      ነገ. ምን. እንደምትሆን
      አንነግራት. አዳራሻዋን. አናውቅም
      ብቻ. አ. አ መሆንዋን. ብቻ. ነው
      አስቢው. ለማስወጣት. ግዜው. ሲያልፍ. ስልኩን. ዘግቶ ይጠራል
      አለቀ. ይች. ልጅ. ገና. ከመምጣትዋ
      እንደዚህ ሂወትዋ. ተበላሸ.
      በእርግጥ. ልጅ. ፀጋ ነው. ግን. ለማሳደግ. ብዙ. ነገር. ያስፈልገዋል
      ከዛ ውጭ. ቤተሰብ. ሰው.
      ምን. እንደሚል.
      እና. እህቴ. እራሳሽን. ጠብቂ. ምንም ጥሩ. ይሁን. ቤተሰብሽ. ይቀበልሽ ገዛ. አግኝው. እራስሽን. ጠብቂ. የለፈሽበትን ገንዘብሽንም
      እናትየ. እሱ ተቀብሎ. የያዝሽውን. ወስዶ የትም ቢጥልሽ. የማን. ያለህ. ትያለሽ

    • @user-hb1cy3cv3l
      @user-hb1cy3cv3l 3 ปีที่แล้ว +1

      @@waltenigusaetop3320 ዳቦዬን ከምሠጠዉ ብሬን ይብላዉ ሠርቸ አገኘዋለሁ ዋናዉ ክብር ይበልጣል ክብራችሁን ጠብቁ ከዚያም ላከበራችሁ ስጡ ሚስት ለባልዋ ባል ለሙስቱ ከዛ ዉጭ ማመንዘር ነዉና በእግዚአብሔር ዘንድ አይፈቀድም ከተጋባን ያኔ ይሆናል እሽ

  • @waliatube9583
    @waliatube9583 3 ปีที่แล้ว +1

    ምናለ እንደዚህ አይነቶችን ወንዶች ለፍርድ እያቀረባችሁ ብታሰሙን እሴት እህቶቻችን ደግሞ ጥንቃቄ አድርጉ በተለይ አረብ ሀገር እና በተለያየ ውጭ ሀገር የምትኖሩ ከእርሳ ህይሆት ብዙ ትምህርት ታገኛላችሁ

  • @seadaloveweloo4779
    @seadaloveweloo4779 ปีที่แล้ว

    ሀይዋን አስረከብኩ ትላለች አደግፍም ፋራ ብርግዲ

  • @hayatmohammed3742
    @hayatmohammed3742 3 ปีที่แล้ว

    Endalke 🙏🙏🙏

  • @fwzm7311
    @fwzm7311 3 ปีที่แล้ว

    amen💚💛❤amen☝☝☝amen

  • @fato7a7bb35
    @fato7a7bb35 3 ปีที่แล้ว +3

    ወዩ ሲሊኬ ተበለሼ ወይሲ ቺጊሩ ከነቴነዊ አሊከፉቲ አለኚ

  • @user-im1zg6wo6u
    @user-im1zg6wo6u 3 ปีที่แล้ว +21

    ሴቶች ሂውማን ሄር ከምገዙ ልብ ግዙ ውይይይይ መቃጠል

  • @user-xd9vz2en6w
    @user-xd9vz2en6w 2 ปีที่แล้ว

    sami👑❤

  • @emuyelove1119
    @emuyelove1119 3 ปีที่แล้ว

    አይ fb ሰለ ሆነ አይደለም ለስሜቱ የሚፈልግሽ ወንድ ሞልቶል ጥንቃቄ መድረግ ግድ ነው አይዞሽ

  • @user-qt8il8yj1h
    @user-qt8il8yj1h 3 ปีที่แล้ว

    እንዳልክዬ የኔ መልካም ወንድም አላህ ሰላምክን ያብዛው

  • @frejoaman9718
    @frejoaman9718 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዳልክ የኔ ጌታ ፈጣሪ መልካም ይስጥክ

  • @alama6248
    @alama6248 3 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍ እንዳልክዬ ቢኖረኝ ስላንተ ስል ባበድፕርካት

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 3 ปีที่แล้ว +1

    ያሳዝናል ሴቶችዬ እራሳችሁን ጠብቁ

  • @BBb-dk1gs
    @BBb-dk1gs ปีที่แล้ว

    እደ በአድ ቀን እንደት አብረሺዉ ለመሖን ደፈርሺ ግን?😥

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 ปีที่แล้ว +2

    መልከም መሆን ለረስ ነዉ

  • @user-oi8bd9zf2h
    @user-oi8bd9zf2h 2 ปีที่แล้ว

    አደራሽ ደግሞ በህይዎትሽ አስገብተሽ ብርሽን እንዳይበላሽ ወንዶች እባቦች ናቸዉ እንዳትዘናጊ አደራ

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 3 ปีที่แล้ว

    ወንዶች ኮሮና ይጨርሳችሁ ኤጭ

  • @SofiaSofia-jp4ku
    @SofiaSofia-jp4ku 3 ปีที่แล้ว

    Ebakeh ensmabet

  • @waliatube9583
    @waliatube9583 2 หลายเดือนก่อน

    የሴቶች ❤ እንደ 🎉 ጡታቸው የተንጠለጠለ ነው

  • @user-lp9di1bo4t
    @user-lp9di1bo4t 3 ปีที่แล้ว

    አይካፍትም ምንድነዉ

  • @AmanYouTube2024
    @AmanYouTube2024 3 ปีที่แล้ว +1

    አቀፋች, ሀግ አረገሽ አንዴ አላለም ጋዜጠኛው እራሱ Romatic ነው😺

  • @menarhlove4968
    @menarhlove4968 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ወልደህ እየው እርግማን ይመስለኝ ነበር የገባኝ ወልጄ ነው ያሎለዳቹ ወልዳቹ እዩት

  • @aminaa8788
    @aminaa8788 2 ปีที่แล้ว

    🥺🥺🥺🥺❤❤❤❤❤🙏

  • @tsenateakebergne5920
    @tsenateakebergne5920 3 ปีที่แล้ว

    ሁል ሁልጊዜ ወንዶች ሤትን እየበደሉ ፊት ማዞር በተለይ ሢረገዝ ፊት ማዞር ያሣዝናል

  • @rawirawi1318
    @rawirawi1318 3 ปีที่แล้ว

    Gena zarea semahut zegeyehu beseteshe des yelegne neber beselekwa edewulalehu eskahun kalagegneche.

  • @maryiammaryiam2277
    @maryiammaryiam2277 3 ปีที่แล้ว +2

    ቤትሺ ከሸጥሺ መልስሺ ቤት ጊዘዠ

  • @hejswhajw2630
    @hejswhajw2630 3 ปีที่แล้ว +1

    ayezosh enem kee gonesh neg quselesh quselen sile nekaw

  • @wondyiradalemayehu5688
    @wondyiradalemayehu5688 3 ปีที่แล้ว +3

    Endalk please give her chance to talk not you !!!!!!

  • @bruktawitmengiste4906
    @bruktawitmengiste4906 3 ปีที่แล้ว

    Ene

  • @gaintmg9430
    @gaintmg9430 3 ปีที่แล้ว +1

    Can you let her talk. The host talkssssss too much

  • @soliyanatubep6104
    @soliyanatubep6104 3 ปีที่แล้ว +1

    Ere wendoch tewu

  • @user-od3kf1ce4c
    @user-od3kf1ce4c 3 ปีที่แล้ว

    እስቲ ልስማ እኔማ ይሄ ፕሮግራም ፈሪ አርጎኛል እስቲ አንዳንዴ ጥሩ ባለትዳሮችን አሰሙን

  • @waltenigusaetop3320
    @waltenigusaetop3320 3 ปีที่แล้ว

    የዘመኑ ችኮችኮ ጥማታቸው እዳ ሆኖናል ! ካቅማችን በላይይይ

    • @user-hg5ns3rl6x
      @user-hg5ns3rl6x 3 ปีที่แล้ว +2

      ክክክ ለወንዶች መድሀኒቱ በልጦ መገኝት ነው እራሱን ማሸነፈ ያቃተው ወንድ ማግባት ወረርሸኝ ነው ተሶቦ ነው ትርፉ መዘዙ

  • @Sd-zb3ce
    @Sd-zb3ce 3 ปีที่แล้ว

    Tinish takbdalhi. Offcource yetgnawum sew lij yezo mesrat endmkbed yegnwal gaztgnaw erashin kef kef atdrgew