ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ልጅትዋ ድብቅነት አለባት የተወሰነውን ታሪክ የደበቀች ይመስለኛል
አወ 👌👍
Tikkli
ይቅርታ አርጉልኝና እህቶቼ እኔም ሴት ነኝ ግን ልጅቷ ሻፍዳ ደፈረኝ ትላለች እሽ ደፈራት መጀመሪያ ከዛ ደግማ ደጋግማ መተኛት ምን ይሉታል ውሻ ነገር ነች ብቻ ልህፃኑ ሲል ፈጣሪ ልቡን ያራራለት ከባድ ነው የኛ የሴቶች ጉድ ልቦናችንን ይስጠን ፈጣሪ
Endmamer
@@mlove4025 endmamar bekenenet ehita
ሰዉን ሁሌ ከልብ አለማመኔ ስህተት ይመስለኝ ነበር ለካ አልተሳሳትኩም
Azi hulum sew eko ande aydelem
Sewen mamen kebiro now
ኣነ ጋገሮ ግልጽ ኣይደልም የሆነ የደበቀችው ነገረ ኣለብየ ኣምናለሁ
እኔ አለሁ የለበስኩትን ልብስ አንኳን አላምንም
ጎበዝ ወደፊት ድንግልና ተቆፍሮ የማይገኝ ነዳጅ ነው ስለዚህ ማንንም አትመኚ ከፈለገ በራሱ ግዜ ጥርግ ይበል የታባቱ
እኔ ግራ ሚገበኝ ብዙ ሴቶች የፍቅር ግንኙነት ከጀመራችሁ በአላ ስተት ሲሰሩ እንካን አታቆሙም በተለይ አንቺ ወንድምሽ አታግቢ እንዳለሽ አለማግባ ት ነበረብሽ።እኔ በዛም የሚያሳዝነኝ በናተ ስተት ልጆች መሰቃየታቸዉ ነዉ በተለይ በዚህ ብሮግራም ያንቺን አይነት ታሪክ ከዚህ በፊት ብዙ ቀርባል የሚቀርቡት ሁላችንም እንድንማር ነዉ።እባካችሁ እህቶቼ እንደዚህ አይነት ታሪክ ሰምታችሁ ተግባር ላይ አዉሉት
Ok^
ጠያቂው ግን ዋው 👌👌ምንም አይነት ነገር አያሳልፍም በዛ ላይ ከልቡ ነው የሚሰማው
ከጋብቻ በፊት የሚደረጉ ግንኙነት ዝሙት ነው ምን አለ እራሳችንን ለመግዛት ጥንቃቄ ለማድረግ ብንሞክር ምን ያስቸኩላል የእግዚአብሔርንስ ትዕዛዝ ባንጥስ ብቻ ለሁላችንም ልብ ይስጠን
የመዳም ቅመሞች መቸም ስንቱን የወንዶችታሪክ ሰማን መቸም ይሄንን ጉድ ሰምተን ባፈቀላጤ ወንዶችና ከጋብቻ በፊት አልጋላይ ከሚሮጡ ወንዶች እንዳንሸወድ
Ewunti konjoo
እውነት ነው ጌታ ይርዳን ውዴ
@@hannaalam7354 endmamar bekenenet ehita
@@gogogogo742 endmamar
ልጅት ፍፁሞ መረጋጋት አልቻለችም ግር ያላት ወይንም የደበቀችው ነገር ያለ ይመስላል ግን በጣም ታሳዝናለች እግዛብሄር ይርዳች ልጅሽንም ይባርክልሽ እይዞሽ እህት
ምንድን ነው የደበቀችው አትፍረድ
አነጋገሯ ግራ ያጋባል ብዙ የተምታታ ነገር አለው
Gazetegaw nw police yemineslew
Stone head
@@simegndibaba4862 me?
ልጂቷ አልገባትም እንጂ ልጂ በሕግዊ እንዴማይገበት በለትድር መሆኑ በግልጽ ነግራታዋል ::
የራስዋ ጠፋት ነው ሲጀመር አያፈቅራትም ደሞ የወንድምዋን ምክር ብትሰማስ 😒🤔🤔🤔
ልጅቷ መጀመሪያ መባነን ነበረባት አልፈራረምም ሲላት ።
ትክክል ወሬዋ ግን ያበሽቃል😀
አልፈርምም ማለት መልስ ነው ልጅታ በጣም ድብቅ ናት ከበስተጀርባዋ ብዙ ድብቅ ነገር አለ አንዳንድ ሴቶች በራሳቸውመንገድ ራሳቸውን መቻል አይፈልጉም በልጅ ወንድን መያዝ ይፈልጋሉ
እልም ያለ ች ውሸታም ናት ስትናጭ ከርማ ደፈረኝ ትላለች 😂😂
ፓስተር ቸሬ ሁሌ የሚናገረው ነገር መኮረኔ ለመቀቀል ወንድ ቤት አትሂዱ ነው
Ewnatshni nawo❤👍
@@mazamaza1770 endmamar
ይቅርታ አርጉልኝ ሴቶች እህቶቼ ሳታቁት በደንብ ሳትግባቡ ሮጣቹ አልጋላይ ተው ተመከሩ በዛላይ ማርገዝ ልጅን ማሰቃየት እናንተም ማልቀስ እኛንም ማስለቀስ 😭
You are right, minim andu ye andun tarik bemesimat tmhirt ayiwesidum biyans medanit metekem alebachew. Berasachin sihtet Egziyabheren mamarer mindinew??
@@chaltunegwe788 ትክክል :ማሰብ አለባቸው እኔም ሴት ነኝ ፍቅርም አቃለው የወደድኩትን እጮዬን ትቼ ሌላ አገባው ምክንያቱም የማይሆን ስር ስንሮጥ የማይሆን ቦታ እንወድቃለን ፍቅርን ብቻ ሳይሆን ክብርም ያስፈልገናል ሌላ በማግባቴ ደስተኛ ነኝ 🤲መምከርም ግዴታችን ነው
ende enantem teregaguwa egnan bcha new
እውነት ነውየቅልብልብ አማት ሶስት ብትር አላትአይ ሴቴች አይ ወንዶች ያለ ፕላን እየወለዱ ህፃን እየፈጠሩ በልጅነት እራሳቸውን ልጆቻቸውን ያንገላታሉ ልጆቹም ካደጉ በኃላ የተረበቩ ሰወች ይሆናሉ
በጣም ጉበዝ ነክ ጋዜጠኝ ነው ብዙ ሰው ነው ምታስተምርበት ሰዎችም በጣም ጨንቆአቸው ለሚያወሩት ሌረዳቸው የሚችል ሰው ስያጡ አተጋ መተው ስተነፍስቱ ይቀላቸዋል ጥሩ ነው የምታደርገው
ልጅቷን በጣም አስጨነካት ትክክለኛ ጥያቄ አይደለም በጣም ትቸኩላለህ
እሱ እኮ ስራው መጠየቅ ነው መጠየቅ አለበት💐
እሱ እኮ ስራው መጠየቅ ነው መጠየቅ አለበትበጣም ጎበዝ ጠያቂ ነው💯🥇🏆🏅በደንብ ስለማትገልጽ ሊጠይቃት ይገባል።
ሴቶች በማንኛውም ሁኔታ ፈልጋቹምሆነ ሳትፈልጉ ወሲብስት ፈፅሙ ከጥንቃቄ ገር ይሁን እህታችን አይዞሽ ምንም አትሆኚም ሁሉም የልፋል ወዶች ደግሞ እባካቹ ለምታደርጉት ነገር ሃላፊነት ውሰዱ እህቶቻችንን አታስለቅስ ነገ በሴት ልጆቻችሁ ሚደርሰውን አታውቁም አላህን ፍሩ
አይ እንዳልክ ጨቅጭቆ ጨቅጭቆ ጣፍጦኝ ነዉ የሄድኩ አስባላት😂😂😂😂
Yitafitala 🤣🤣🤣🤣🤣
ኪኪኪኪኪ
Hhhhh gud newko
🙉🙉🙈😃😃😃😃
ወደው አይሰቁ አለ 😂😂😂 ብቸኝነት ወደድኩት የወንድ ግፍ ተነግሩ አያልቅም
ስንቱን እንስማው ዘንድሮ? 😢ጆሮ ለምን አታድግም ቢሉት ይሄን ሁሉ ጉድ እየሰማሁ እንዴት ልደግ? አለ አሉ 😢አይ የወንዶች ጉድ 🥺የብቸኝነት ኑሮ ተመችቶኝ እየኖርኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🙏🏿
ደምሩኝ
ይመችህብቸኝነትን የሚለምዱ ጠንካሮች ናቸውውሻ ግን ይኑርህ/ይኑርሽ
@@habashatube6461 endmamar
@@ferehiwottaye9062 endmamar
ጋዜጠኛውን ምትተቹ ሰወች ግን ጤነኛ ናችሁ?ጋዜጠኛ መሆኑንም ረሳችሁ? 🤭😳😳የፈለገውን መጠየቅ መብቱ ነው ☹️🚶♀️
ትክክል ለወሬ ስለሚቸኩሉ እኮነው
👍
ትክክል
ምድረ ፋራ ብቻ ተሰብስቦ ነዋ ተማሩ መጀመሪያ በይልኝ ጋዜጠኛ መሆኑን ዘነጉዋ
መጀመሪያ የወንድምሽን ምክር ብትሰሚ ዛሬ እንዲህ ባልሆነ ነበር : ሌላው ሽማግሌ ሳይልክ እዚህ ሁሉ ውስጥ መግባት አልነበረብሽም : ሌላው ቢቀር ቤት ሄደሽ ከደፈረሽ በህዋላ እንኳን እሱን መክሰስ እና ከሱ መራቅ ሲገባሽ አንቺ ጭራሽ ተስማምቶሽ ቀጠልሽ እንዴት አይንቅሽ ታዲያ ??? ይባስ ብለሽ ሱስ አለበት አልሽ 🤔 ብቻ እሱንም መቶ ብንሰማው ጥሩ ነበር ምክንያቱም ብዙ ነገር ላይ ግልፅ አትመስይም : ለማንኛውም ጌታ ይርዳሽ ግን እግዚአብሔርን አታማሪ በራስሽ ጥፋት
Betekekl
Atefred yefredbhal
@@Ahayel endmamar
@@elsemk4249 endmamar
አብዛኛው ያበሻ ወንድ ግን የዚህ ሰውዬ ልብ ነው ያለው :: እንዴት ለልጁ እንኳን እርህራሄ አይኖረውም
Lik nesh fasika,ena selam nesh wey?
@@mgag7178 endmamar bekenenet ehita
Endmamer ehita bekenenet
wdsh ktgadmesh bergtush aykfash
አይ ሴቶች አምሮአቹ ገራሚ ነው !! በተአምር እንደ ነገ ልታገቢው ዛሬ እሴቱ መሄድ አልነበረብሽም!!!እንሰሳ እንኳን ከባለፈው ይማረራል !!! በርግጠኝነት ሌሎች ሴቶች ይህንን እየሰማቹ ይህንን ትደግሙታላቹ ይበላቹ ፡፡ እ/ር ምን ያርግሽ ወደሽ የገባሽበት፡፡
የዞረብሽ ነሽ ከመጀመሪያው በህጋዊ አላገባም ማለቱ እንደማይሆንሽ ምልክት ነው አንዳንዴ ሲዞርብን አይጣል ነው ወንድምሽን መስማት ነበረብሽ አሁን መፍረዱ ቀላል ነው አለፈ ብዙ ሴቶች እንማርበታለን
አንተ ምርጥ ቃለ መጠይቅ ሰው ነህ ።አጠያየቅህ በጣም ጥሩ ነውብዙ ጊዜ ተጠያቂዎቹ በደምብ በትክክል አይገልጹም።💯🥇🏆from London
ጠያቂው የጅል ጥያቄ በተደጋጋሚ የሚጠይቅ ቅል እራስ ነው እንዳንቺ
እርቅ ማአዶች አላህ ይጠብቃቹ እድሜያቹ ይርዘም የስንቱ እንባ አበሣችሁት
Tebarkie hulume yerasachewene sayaweku sete honewe sete lege laye yeferdalu ❤❤🙏🙏🙏🙏
ጠያቂዉ እንዳታወራ አድርጓታል
አይ ወንድ ልጅ ግፊህ !! በእውነት እግዚአብሄር እኮ ቅን ፊርድ ይፈርደል አንድ ቀን ያማል አይዞሽ እህት !
እረ ወድ ጠላው ወይኔ በጅ በግር በለው እየገቡ የወታችን አመሰቃቀሉብን ከስራ ገበታ አፈናቅሎ የሱ ለማኝ ማረግ እግዝአብሔር ይፈረድብክ ጠጋብክን ያተፍስልክ እኔ ምለው እናታቹ ስት አደለች ለምን የምታስለቅሱን የስል ጠሩወቹን አይመለከትም
ምን አይነት ጭካኔ ነው በጌታ::ከጋብቻ በፊት ወሲብ መዘዙ::እግዚአብሄር ሆይ ከጋብቻ በፊት ወሲብ አንት የምትጠላው ሀጢያትምመሆኑን ተምሬ ያደኩበት ቤተክርስትያን ና ቤተተብ ስለሰጠኸኝ አመሰግንሀለሁ::በርትተሽ ልጅሽን አስድጊእናንተም ተባረኩ
አይ የኢትዮጵያ ሴት መከራ የሴትን ህይወት የምታመሰቃቅሉ ወንዶች ድፍት ያርጋቹ
setoch ende aynet wend nw ymemchachu kber aywedlachum
አንቺ ደግሞ እራሱ ድንግልናን ባፍጢሙ ትክል ያርገው እሱን ፍለጋ እምንከራተተው ምን ቦጣን በሊላ እንዳይተሮገም ታገኘነው ወደቦታው እንመልሳለን
ከኤርትራ ነኝ ፕሮግራማቹ በጣም ነው የምከታተለው,አስተማሪ ነው ቀጥሉበት:
ኤርትራ እወዳችኃለሁ
@@የልጄአፍቃሪ 🇪🇷🙏🇪🇹
አህለን
Endmamer bekenenet wendma
@@የልጄአፍቃሪ Endmamer bekenenet
ምጠይቃት ጥያቄ እራስህን perfect እያደረክ ነው:: ልጅትዋ ታሪኳን እያወራች ነው plus ስለ ፍቅር ነው እዚ ጋር እያወራች ያለችው አንዳንድ ግዜ ምንም አይነት ስህተት ቢኖር ያንን ሰው ላለማጣት ይደረጋል እና already mistake ሰርታ ነው የመጣችው try to understand her without letting her feel guilty…. Be professional
የተፋቀረሰው ሁሉ አይሞሸርምካልተፃፈ ከላይትዳሩም አይሰምርምፍቅር መለት ሰቶ መቀበልን የሚሻ ሲሆንትደር በሁለት ሰዎ
እኛሴቶች ጊዜዊ ፍቅርን ነው ምናየው ወዶች አብሳኝቹ ለወሲብ ብቻነው የሚፈልጉት እባካቹ ተጠቀቁ ፈጣሬም ይጠብቀን በሚያልፍ ፍቅር አትሸወዱ ፈጣሬ ይርዳሽ
የፈለገውን ስጠሽውእንዴት ስርግ ያምረዋል🧐የማን ባለስልጣን ሹፎር ይሆን ግን? ይህ ስይጣን ሴስኛ🥱
የመለስ😂
እረሱ ጥፋት የለበትም ምልሰራ ቤቱ ሄደች
@@የሳሪስልጅ endmamar
@@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ endmamar bekenenet ehita
ከዚህ ፕሮግራም የተማርኩት ግን ሴቶች በጣም የዋህ ፣ውንድ ልጅ እናምናለን ሴቶች እረ በእግዚአብሔር ብልጥ ሁኑ
እኔ እኮ ሴቶች አንድ አይነት መሆናችን ይገርመኛል
@@sofiad2612 Endmamer
እናቴ እድሜሽ ይርዘም እወድሻለሁ የመኖሬ ሚስጥር የደስታዬ ምንጭ አች ነሽ አቺ ስላለሽልኝ ልጆ ባቺ ጥዬ የማንም እጅ ሳላይ ሰርቼ ልጄን እዳሳድግ የረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን አሁንም እድሜሽ ይርዘም ክፉ እይካሽ እማ💕💕💕💕💕💕💕
Aches edilgn nsh edm yisitit lintsh ene ente motim abiti ylignim likistenw y sitiwiti dubiy nign 6wire kimitiw❤❤
እናቱ ጥፋቱ ያቺ ነው ምነካችኩ እዴ ወዶች ብቻ ጥፋተኛ ማለቱ ይከብዳል እነሱ ዘራቸውን መዝራት ይወዳሉ
እኔ ይቅርታና ሴትነኝ ግን በወንዶች አልፈርድም
ወንድ ልጅ በወድም አላምንም እግዚአብሔር ይመስገን
እውነትሽ ነው ዘው ብለው ገብተው መውጫ ማጣት ይዘግንናል
ለምን ጊዜ አትሰጥም እራሷንእንድትገልጽ። ንግግሯን እንድትጨርስብዙ ታቋርጣታለህ
እዉነቱን አዉሪ እናት ወዶቺ ግን ወሾቺ ናቸዉ
አይዞሽ እህቴ ጠንከር በይ ሴትልጅ በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ የችግሩ ተጋፋጭ ነን ፈጣሪ ካንቺጋር ይሁን
Endmamer bekenenet ehita
1/ በድህነት ውስጥ እየተንፈራፈርኩ ፍቅር ምናም አያስፈልግም2/ ከእሱ ሀብት ፈልገሽ ከሆነ የሄድሽው ቢያንስ ነርስነትሽን መጠቀም ነበረብሽ3/ ወንድምሽ እውቀት አለው ባህሪውን በስልክ አውርቶ ገምግሞ ተይ ሲልሽ ተደፈርኩ እያልሽ ትመላለሻለሽየወደድሽው ሰው ግፈኛ ነው ልጁ አድጎ ዋጋውን ይሰጠዋል አንችን የምመክርሽ ከእንቅልፍሽ ንቂ በዚህ መራራ ዘመን እሱ እነሱ የሚባል ሰበብ የለም ሁሉም ችግር አለበት በመሆኑም በርትተሽ ከወጣሽበት ሀዲድ እንደገና ለመመለስ ማልቀስ ሳይሆን እልክ ውስጥ ግቢ ነገ የተሻለ ይሆናል ልጅሽ እየተሰቃየም ቢሆን ያድጋል ሌላ ሰው ወደድኩ ምናምን ወደደኝ ብለሽ ስህተት ብትሰሪ የአይምሮ ሀኪም ቀጠሮ ያዥ ትልቅ እርዳታ ያደርጉልሻል
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ እርግጥ ግልፅ ያልሆነ ነገር አለው እንደው ወንዶቹም እንካችሁ ጨካኝ አትሁኑ
ጋዜጠኛው እጀት አርስ የሆንክ ጥያቄህ ለኔም ጥያቄ ነበር እናመሰግናለን
ቄሬታዬ ለምን ትጠይቃታለህ ሳይሆን አንድን ሳትመልስ ሌላ ጥያቄ እንደገና ሌላ ጥያቄ ምንም ማውራቱ አልቻለችም ማስፈራራት መሰለ መጠየቁ እንዳለ ሆነ አንድ በቂ ነው እስክትመልስ 😐
እንዳልክ እኮ ሲጠይቅ አንጀት አርስ ነህ እውነታዋን በደንብ አጥብቀህ ለመረዳት !!!!
ጋዜጠኛዉ እድል ለምን አይሰጥም በጣም ይፈጥናል
Endmamer bekenenet endmamar
እደ ጋዜጠኛው ምርጥ ነው ጥያቄ መጠየቅ ግድ ነው
Enitinw bitim yifititil❤❤❤
እግዚአብሔር ይርዳሽ። ሰው እንዴት አስገድዶ ደፋሪው ጋር ተመልሶ ይሄዳል። የስነ ልቦና ህክምና ያስፈልግሻል። ባልሽ የመጀመሪያዋን በደል ብቻ ነው የበደለሽ ከዛ በሁዋላ ያለውን ነገር በራስሽ ፈቃድ ነው ያደረግሽው። የቤተሰብን ምክር አለመስማት የት እንደሚያደርስ ተመልከቱ። መበደልን እየተለማመዱ ለተሻለ ቀን ተስፋ እራስን መሸጥ ይባላል ይሄ። እመብርሀን ትደግፍሽ።
የገፀር ወደ ከተማ መጥተው እንደዚህ ለሚያጋጥማቸው አይ ከዋህ ሆነው አምነው እንላለን፣ ያልተማሩትን ስላልተማሩ አላገናዘቡም ወደህግም ሂዶ ለማወቅ አልተገነዘቡም ይባላል፣ ከውጭ ለሞመጡ ካላቸው የትዳር ፍላጎት ብሎም ከሀገር ርቀው የሚኖሩ የዋህነት ያጠቃቸዋል እንላለን፣ዘመድ አዝማድ እህት ወንድም የሌላቸውን አይ ከጎናቸው ሁኖ የሚያማክራቸው ባለመኖሩ ምን ያድርጉ እንላለን ፣ አንቺ ተምረሽ ተመርቀሽ ፍርማሲስት ሁነሽ እንዴት ነው የማታገናዝቢው እንዴ ወንድም ማለት አባትን የሚተካ አባት በሌለበት ፈቅዶ እህቱን የሚድር ነው ።ሺህ ጊዜ ፍቅር ቢአቃጥልሽ መስማት ነበረብሽ ። ፍቅረኛ ተብየው ሽማግሌ እልካለሁ እፈርማለሁ ቢል አይ ቤተሰብ ጣልቃ እየገባ ነው ይባላል ።ይሄ ደግሞ ግልፅ አሁን ልጅሽንም ብትጠይቂው የሚመልስልሽ ነው አንድ ወንድ አልፈርምም ግን ቤቴ መጠሽ ግቢ ካለሽ ላንች ያለውን ንቀት ፣ለቤተሰብሽም ያለውን ንቀት ያሳያል ክብር እንደሌለሽ እየነገረሽ ነው። ልክ እንደዛ ሲልሽ አይኑ ማየት ማቆም ነበረብሽ ይሄ ፍቅር ምናምን አይገባኝም ፍቅር ካለ ክብር ባዶ ነው። አንዴ አይሆንም ካለሽ ደጋግመሽ እየተገናኝሽ መጨቅጨቁ እራስሽን እያስናቅሽ እያዋረድሽ ነው። እሺ ይሁን በዚህ ሁኔታ እያላችሁ ለምን ቤቱ ሄድሽ ቤቱ ሂደሽም "ደፈረኝ " እረ በህግ አምላክ ገና ጠጋ ጠጋ ሲጀምር ምክንያት ሰጠሽ መሄድ ትችይ ነበር። መከላከል የማይቻለው ሳናስበው እንደ አውሬ መጥተው የሚደፍሩትን ነው የእናንተ ግን ፍቅር ነው። ከዛም ከአቦል እስከ ቶና ደጋገምሽው ። ግፍ አታናግሩኝ (ምን አቃጠለኝ ግብግብ ብያለሁ ብታዬኝ ) ጭራሽም ሲደበድብሽ ዝም አልሽ ቆይ መውለድ ማለት በሽታ አይደለም መቼም ልትወልጂ ስትይ ከስራሽ ፈቃድ ይሰጥሻል ወዲያው ቀልጠፍ ብለሽ ለልጅሽ ሰራተኛ ቀጥረሽ አትሰሪም ነበር?ስንት እናቶች አራት አምስት ልጅ አረቂ ጠላ እየሸጡ ገበያ እየዋሉ፣ ጫማ እየጠረጉ ልጅ ያሳድጋሉ ።በአንድ ልጅ "ቀን የጨለመባት እርዱአት" ሲባል ገረመኝ እኛስ ግዴታችን ነው ከምናገኝው ላይ ለነደያን የምናወጣው ነው ለነፍሳችን ስንል ግን ብዙ እናቶች በሽተኛ ልጆችን ይዘው መስራት አቅቶአቸው የሚቸገሩ አሉ ።እና ቶሎ ተስፋ ባንቆርጥ ግራ ቀኝ አማራጭ ብንፈልግ እላለሁ በባላችን ላይ ጥገኛ ለመሆን አናስብ ሴቶችዬ ሁሌም በራሳችን መቆም አለብን እንዲህ ትቶ ሲሄድ ግራ አይገባንም እንጠክር በርቺ እህቴ ።አንተ ባል ተብየው እግዚአብሔርን ፍራ ለልጅህ ጥሩ ነገር የማድረግ ግዴታ አለብህ እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ 👏ሣሚ፣ እንዳልክ እናመሰግናለን
እረኔንም ቅጥል ነዉ ያረገችኝ ሁሉንም ፈልጋ ነዉ ያደረገችው በልጅ ማሰር ፈልጋም ይመስለኛል
@@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ እግዚአብሔር ይወቀው የኔ ውድ የሆነ የደበቀችው ነገር አለ ትክክል ነሽ እንደዛም ሊሆን ይችላል
ምርጥ አሰተያየት ነው ሀኒ።እኔ እንደዚህ አይነት ሴቶች መርዳት እራሱ እግዚአብሔር እሚቀበለው አይመሰለኝም።ምክኒያቱም አታድርጉ ከተባል ነው ከአሰርቱ ታዛዝ አንዱ ዝሙት ነው ።ከትዳር በፊት መውለድም ሆነ መተኛት ዝሙት ነው ።የዘመኑ ሴቶች ደንዝዘው ትውልድ እያመከኑ ነው።
@@selammesganaw3899 ሠላምዬ እኔምኮ የሚገርመኝ ይህ ነው ሰውም እግዚአብሔርም ያላወቀው ትዳር ዝሙት ነው እንዴውም ጭራሽ ለፈተና እንዳትዳረጉ በደንብ አትጠጋጉ ፣ሠው በሌለበት አትገናኙ ብሎም በእንድ ክፍል አትሁኑ ነው የሚል የእምነታችን ትምህርት ግን ዘመናዊነት ይመስላችዋል እየሄዱ መነከር አልፎም ሲአረግዙ ቡጉር ይመስል ልጃቸውን መግደል ውይይይይይይ እህቴ እረ ስንቱ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
እንዳልከው ምርጣቺን እንኳን ደህና መጣህ በእኔ በኩል መፍርድህ አይደለም ትክክለኛ ጥያቄ ነው የጠየካት ችግሩ ሳይፈጠር በፊት አንድም ወንድሟ ነግሯታል በተጨማሪም ሰውዬው ትዳር እንደማይፈልግ በግልፅ ነግሯት ጥፋቱ የእሷ እንጂ የማንም አይደለም አናዳጅ ናት እሺ ወንድ ያልቃል የተባለች ይመስል ይሄን ያህል እራስን አዋርዶ መገኘት በጣም ያናዳል ደግሞ ብዙ ነገሯ ግራ ያጋባል እየዋሸች ይመስለኛል
ፈልገሽ ነው ያደረግሽው፡ አትዋሽ ፡ ሴቶች ብዙ ጊዜ ከከሰራችሁ በኋላ እየየ አትበሉ ፡በስሜት አትነዱ የናንተ ወሲባዊ ጥማት ብዙ ጣጣ ያመጣል።
አይ ሴቶች ሹፌር ፡ ወታደር ፡አስተማሪ ለትደር አይሆንም ከስንት አንድ ነው ጥሩ የሚገኘው!!!
ዶክተርስ😉😉😉😂😂😂😂😂😳😳
የስልክ. ቁጥሯ ግን ለምን. አታሳውቁም እሷን ለማግኘት. እንዴት. ይቻላል
አንድ ቀን ታሪኬን እንዲህ እተርከው ይሆናል ሴቶችዬ ብልህ ሁኑ ወንድን ማመን እስከምን ድረስ ነው
በእውነት ግን ለወንዶች ያለኝ አመለካክት በጣም የወረደ ነው ቆይ እኛም ሴቶች ብንሆን መጠንቀቅኮ አለብን ለምን እንዴ ሁሌም ልቅሶ እስከ መቸ ነው
በአሁን ሰአት ከወንድ ይልቅ 90% ጥፋተኛ ሴቶችነን።ከትዳር በፊት ምን አጋደመን🤔
@@selammesganaw3899 እውነት እኔስ አናደዱኝ እንዴት የሰው ልጅ ከብዙ እህቶቻችን አይማሩም የመጨረሻ ደነዝ ናቸው
ስህተት አንዴ ነው ሶስት ግዜ በፍላጎት ሄደሽ ኡኡ አትበይ ታላቅ ወንድምሽን ምክር መስማት ነበረብሽ ወንድምሽን ይቅርታ ጠይቂው ነገሮች ካለፉ አለፉ ነው አይታፈስም
ይሄን የሬዲዮ ጣቢያ ላይክ አድርጉ የብዙ ወገኖችን እንባ የማብስ ነው ❤
Eshi
ጠያቂው አትቸኩል
ልጂትዋ የምታወራው ነገር ዝበርቅርቅ ያለ ንግግር ነው አንዴ ያለ ፈላጎቴ ደፍረኝ ከዛ ቀጠለችና ወሲቡ የመጀመራዬ ስለሆነ ጣእም ነገር ነበረውና ቀጠልኩበት በፈቃዴ ብላ እርፈ ብቻ ዝብርቅርቅ ያለ ንግግር ነው?🤔🙄🙈
አንዴ ደፈራት ለካ እንዲህም አለ ብላ አጣጣመችው ምን ይገርማል 😅
ሰላም ለሀገራችን በጣም አሳሳቢ የሆነብኝ የሀገሬ የወገኔ ስቃይ ነው 🥺🥺🥺💔💔💔🇪🇹
ትክክል የኔ ከፈረ ማር ይሳምልሺ
ትክክል ነሽ እህቴ አገራችንን ሰላም ያደርግልን🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@@asressetegn9050 አንች ደግሞ አንደኛ ሚዜ ትሆኛለሽ ፏንቃ ይዞኛል ከሷ አስተባበይልኝ
እኔ ግን ሚገርመኝ የድሮ እናቶች በስንት ችግር እንጨት እትየተሸከሙ ልብስ እያጠቡ ስንት ልጆች ያሳድጋሉ : አሁን ግን እንዲህ እየተጨማለቁ በጥፋታቸው ይወልዱና እዚህ መተው እርዱን እያሉ ያለቃቅሳሉ : አንቺ እጅ እግር አለሽ ስሪ : አቅራቢዎችም ስንት ሜዳ ላይ ሆነው ውጪ እያደሩ በርሀብ እየተጠበሱ ያሉትን እነሱን እንድንረዳ ለምን አታረጉም ?? ጥጋበኛ እያመጣቹ ጆሮአችንን ምታደነቁሩት ?? ይሄ ታሪክ አሁን ምኑ ነው ሚያሳዝነው ?? ብዙ ኢትዮጵያዊ የሚያልፍበት መንገድ ነውበዛ ላይ የመጀመሪያው የጠየቀሽን እንቢ ያልሽው ብር ስለሌለው ይሆናል ምክንያቱም ይሄኛው የባለስልጣን ሹፌር ነው አልሽ ቤት አለው አልሽ : ብቻ ዘመናዊ ልመና ነው የተያዘው TH-cam ላይ
Tezekezekie weyeme tezekezeke serachene merdate engie sewe laye meferde adelme bekete asama hula ematazenuna ematerdu kehone atedametu ekekame hula
ምነው አንተም ሴት ላይ ግፍ ሳትፈፅም አትቀርም? 😕🤔ብዙ ቀባጠርክ 🥴ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ👊🏿👊🏿
መሀይም
እንደሚመስለኝ የሁለቱንም ሀሳብ ማቅርብ ይሻላል እሄ ሰውዬ መካድ ቢፈልግ ቤቱ አያስባትም ነበር ያብቻ ሳይሆን አልፎ እናቱ ቤትም አይልካትም ነበረ ብቻ የሆነ ነገር አለ መጀመሪያ ህጋዊ ጋብቻ የፈራው ሀብት ስላለው ፈርቶ ነው ወይ ደግሞ የዛኔ ነበረ ማቆም የነበረብሽ ብቻ ፈጣሪ የልጅሽ አምላክ ይርዳሽ ሴቶች አለመቀደም ነው ፍቅር ምን አባቱ ጥንቅር ይበል መጨረሻ ላይ ለማኝ የሚያደርግ ከሆነ
ነገሩ የተበላሽው መጀመርያ ለይ ወንድምሽ ተይ ሲልሽ መተው ነበረብሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ አንዳንድ ሰዎች ከጋዜጠኛው እኛ እናውቃለን አትበሉ እሱ እኮ ነገሩን ግልጽ ለማድረግ ነው ከዚህ ፕሮ ግራም ብዙዎች እንማራለን!
እኔኮ ግርም ሚሉኝ በፊት ከወንድ ቀብዲ ሳይቀበሉ ሄደው ይጋደማሉ ከዛ ይነፋረቃሉ ሴቶች ፍቅር እያላቹ እራሳቹን አታቦሳቅሉ ወንድ ማለት ሴጣን ነው ስሜታቸው ሲናሳ ልሙትልሸ ልሰቀልልሽ ነው ለዚህ እራሳቹን ሳትችሉ ከወንድ አትጋደሙ ። ከተጋደማቹ እራሳቹን ጠብቁ pls እናተ ምታለቅሱት ደም ነው ሴቶች pls ጀግና ሁኑ ። በፍፁም ወንድ አያታላቹ እኔ ታጭቼለው ግን እጮኛዬ ማንነቱን አይቼ የልጄ አባት መሆን ማይችል ከሆነ አላገባውም በዛላይ እራሴን ሳልችል ቢያን ሽሮና በርበሬ ሸንኩርት ያራሴን ኮስሞቲኮች ማሟላት ሳልችል አልወልድም አላገባም pls ሰው ሁኑ ለወንድ ብላቹ አትቦሳቀሉ እሱ እራሱነ አርክቶ ዞር ይላል ።
Egiziyabhir yirdashi ehite hulum alafi new berchi
ልጅቶ ስተት አለባት አደ አስገድዶ ሳረግ እደት ሁለተኛ አመነችው በፈጣሪ እኔ የሆነ የራሴን ታሪክ ልነግራችሁ ነበር ግን ተውኩት ኮሜቶች እዳይገሸልጡኝ ደሞ 😄 እና ሲቀጥል እኔ አደ ያታለለኝን ወድ ሁለተኛ እዳታልለኝ እድል አልሰጠውም ወይ ወዶች ለናተ ሲባል ሴት ልጅ እዳለቀሰች
ደምሪኚ
በእነትሽ ታሪክሽን ለእኔ ብቻ ነገረኝ ዘሀራቾ place 😀
@@Amdo.m 🤣🤣🤭😳😳
Ayzosh akafayn
@@Amdo.m endmamar
ግልፅነት ይጎልሻል እህቴ ወይም መናገር አልፈለግሽም
ኡፉ እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ከባድ ነው 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
En ko ktarku belay journalist betam des ylugnal beljnete yemwede muya still wste yal new ....bertu ... Kezi belay entebkalen ke Eritrea....
ሙሉ ጥፋተኛ እሷ ነች አላስገደዳትም ባለጌ ችግርሽ ለልጅሽ ተረፈ አርፈሽ ሰው ቤትም ተቀጥረሽ ቢሆን ልጅሽን አሳድጊ እሱ ባለትዳር ነው።
Betkikkikl
መፈርድ ይከብዳል ግን ድብቅ ትመሥኛለሽ አልተርጋጋሽም ብቻ ወዶች በአናታች ተተከሉ ሁሉም ንም አይደሉም ግን እደኔ ጠሰያቄ የሀነበት ይሄን ጉድ እየሠማን እደት ነዉ ትዳር የምንይዘዉ😒
Bekenenet endmamar ehita
@@hannatube3952 አርጌሻለሁsb
አቤት ግፍ እናት ሆነው እዴት በልጃቸው ልጅና በልጃቸው ትዳር ይጨክናሉ ይሄ ሁሉ የሴት እንባ ኢትዮ እዳያጥለቀልቃት ግፈኛና ግፍ በዛ አይዞሽ እህቴ ያልፋል እሱ ግን የስራውን አይንሣው
ሃሳብሽ መልካም ነው እምነትና ፍቅር ስላለብሽ ነው ሁሉን የሆንሽው በርቺ ሌላውም ይስማ ይህን ታሪክ
አር ስንት አይነት ጉድ አለ አይዞሽ በጣም ያሳዝናል አመነሽ ወደሽ ይሄ ሲፈጠርበጣም የስነ ልቦና ይከሰታል ።
የሚያሳድጎት እኮ ግዴታቸውን ተወተዋል አነሱን መውቀስ የለብሽም!!!
እንዴት ነው ልጅዋን የምትሰጠው እንዳልክ ደግሞ አንዳንዴ እምትጠይቀው ነገር ያናድደኛል ልጅ እቃ አይደለም አይሰጥም ዝም ተብሎ
እዳልኬ.ትክክልነክ.ጥያቄክ.በጣምጥሩነው.በዛላይ.አተንያየችታውራ
አንቺ የጤና ባለሞያ ሖነሽ እግርሽን ሰቅለሽ ለሰጠሽው እግዛብሔርን ለምን ታማሪራለች አይ እኛ ሴቶች ሑሌም የማይገባን
ሰረሀ ምንም ለደነዚህ አይነት ሴቶች አላዝንም🙄ምድን ነው ሰለው አልጋ ላይ የሚወጡት በራሷ ጦስ ነው ቸችግሯን ያመጣችው ።
Teyake metyek aychelm ....
Ejege betam yasazenal! Fetari degafeshen fetari yabezaleshe gene yale gebane amaregna Benor Yehe eyedegagemeche yalewune neger yemetelewu gude.gene mene malete newu yalewune neger malet 🤨🤨🤨
የነቶልቶሎ ቤት ግድግዳው ሰበሌጥ ነው ነገሩ ግን በምሀል ልጁ ያሳዝናል በኛ ስህተት ልጆቻችን የመከራ ገፈት ቀማሺ መሆናቸው ይጎዳል
Endmamer ehita bekenenet ehita
ትክክለኛ ነገር ምትናገር አትመስልም ልጅቷ ከጅማሬው ስህተቱ ራሷ ጋር ነው የሰውን ማንነት በደንብ ሳናጣራ ግንኙነት ምን ሉታል ከዛ እሪ በከንቱ
ነገሩን፡ቤተሰብ፡ይወቅልኝ፡ብለሺ፡ነገርሺ፡ቤተሰብ፡ላች፡አይሆንም፡ያለሺን፡እሱም፡አልፈርምም፡ስልሺ፡ለምን፡ማለት፡ነበረብሺ፡ጥፋቱ፡ያችው፡ነው፡ፈጣሪ፡ይደግፊሺ
I am always watching the program I liked
እንኳን ነፍሽ አልጫ
ሲጀመር ፍቅረኛው ተብየው ነገሩ ሁሉ ጠማማ ነው እንደዛም ሆኖ ስለምትወጅውና ልታጪው ስለማትፈልጊ ብቻ አብረሽው ቀጠልሽ ታድያ ጥፋቱ የማነው? ወደሽ ገብተሽበት አሁን እየየ ማለቱ አስፈላጊ እይደለም ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ::
ከሁሉ የሚገርመው ፧ አዳሜ የፈለገችውን ታደርግና እግዚአብሄር እንዲህ አረገብኝ🤕። እግዚአብሔር ለምን እሷን ህይወቷን ያበላሻል ምን የሚሉት ብልግና ነው ? የሔ እኮ ፈጣሪን ስድብ ነው።
የእነሱ ግንኙነት እንዴትም ተጀምሮ እንዴትም ይለቅ ግን የተወለደው ልጅ በስርአት ማደግ ከአባቱም ከእናቱም ማግኘት ያለበትን ማግኘት አለበት ለምን በእኛ ክፋት ህፃናትን እናሳቃያለን እባካችሁ ከወለድን በህዋላ ቆም ረጋ እንበልና እናሰብ
3 ጊዜ ተደፈርሁ ትያለሺ እዴ የመጀመሪያ ትምህርት አይህንሺም እዴ
እረ ሴቶችዬ ምነው ምነው ብልሆች ብንሆን ወንድምሽ አይሆንሽም ያለሽ ቀን ነበር ማቆም ያለብሽ
ጠያቂዉ የመስማት ፍላጎቴን ዘጋዉ
Pls do.nt stop her when she tolk
I feel so sorry it's going to be fine
Just donated my part! God bless!
Ar kis bilk tiykit ayiyizosh ehite❤❤❤
ሴት እህቶቼ በናንተ ስሜታዊነት ምንም የማያውቁ ህፃናት መከራውን ይቀበላሉ። ስሜታችሁ ከበለጠባችሁ ቢያንስ እርግጠኛ እስክትሆኑ ጥንቃቄ አድርጉ ሴት ልጅ ጠንካራ ከሆነች ወንዱን ማስተካከል ከባድ አይደለም ሴቶች የአገር መሠረት ፣የትውልድ ምንጭ ናችሁ።ንቁ ራሳችሁን የማንም ጊዜ ማሳለፊያ አታድርጉ፡ የብዙ ችግር ምንጭ ነገን ሳይሆን ዛሬን ብቻ ማሰባችሁ ነው።
ማሠብ፡መጀመሪያ፡ነበር፡የዛኔ፡እያገሣሽአሁን፡ማልቀሥ፡ዋጋ፡የለዉም፡አልፈርምም፡ያለ፡ጊዜነዉ፡ነገሩ፡የተበላሽ፡
ከተነፍሽ በሀላ ወጦ ማልቀስ ምንድነው ከሰጠሽው እሱ ጥፍተኛ አይመስለኝም
ልጅትዋ ድብቅነት አለባት የተወሰነውን ታሪክ የደበቀች ይመስለኛል
አወ 👌👍
Tikkli
ይቅርታ አርጉልኝና እህቶቼ እኔም ሴት ነኝ ግን ልጅቷ ሻፍዳ ደፈረኝ ትላለች እሽ ደፈራት መጀመሪያ ከዛ ደግማ ደጋግማ መተኛት ምን ይሉታል ውሻ ነገር ነች ብቻ ልህፃኑ ሲል ፈጣሪ ልቡን ያራራለት ከባድ ነው የኛ የሴቶች ጉድ ልቦናችንን ይስጠን ፈጣሪ
Endmamer
@@mlove4025 endmamar bekenenet ehita
ሰዉን ሁሌ ከልብ አለማመኔ ስህተት ይመስለኝ ነበር ለካ አልተሳሳትኩም
Azi hulum sew eko ande aydelem
Sewen mamen kebiro now
ኣነ ጋገሮ ግልጽ ኣይደልም የሆነ የደበቀችው ነገረ ኣለብየ ኣምናለሁ
እኔ አለሁ የለበስኩትን ልብስ አንኳን አላምንም
ጎበዝ ወደፊት ድንግልና ተቆፍሮ የማይገኝ ነዳጅ ነው ስለዚህ ማንንም አትመኚ ከፈለገ በራሱ ግዜ ጥርግ ይበል የታባቱ
እኔ ግራ ሚገበኝ ብዙ ሴቶች የፍቅር ግንኙነት ከጀመራችሁ በአላ ስተት ሲሰሩ እንካን አታቆሙም በተለይ አንቺ ወንድምሽ አታግቢ እንዳለሽ አለማግባ ት ነበረብሽ።እኔ በዛም የሚያሳዝነኝ በናተ ስተት ልጆች መሰቃየታቸዉ ነዉ በተለይ በዚህ ብሮግራም ያንቺን አይነት ታሪክ ከዚህ በፊት ብዙ ቀርባል የሚቀርቡት ሁላችንም እንድንማር ነዉ።እባካችሁ እህቶቼ እንደዚህ አይነት ታሪክ ሰምታችሁ ተግባር ላይ አዉሉት
Ok^
ጠያቂው ግን ዋው 👌👌ምንም አይነት ነገር አያሳልፍም በዛ ላይ ከልቡ ነው የሚሰማው
ከጋብቻ በፊት የሚደረጉ ግንኙነት ዝሙት ነው ምን አለ እራሳችንን ለመግዛት ጥንቃቄ ለማድረግ ብንሞክር ምን ያስቸኩላል የእግዚአብሔርንስ ትዕዛዝ ባንጥስ ብቻ ለሁላችንም ልብ ይስጠን
የመዳም ቅመሞች መቸም ስንቱን የወንዶች
ታሪክ ሰማን መቸም ይሄንን ጉድ ሰምተን
ባፈቀላጤ ወንዶችና ከጋብቻ በፊት አልጋላይ ከሚሮጡ ወንዶች እንዳንሸወድ
Ewunti konjoo
እውነት ነው ጌታ ይርዳን ውዴ
@@hannaalam7354 endmamar bekenenet ehita
@@gogogogo742 endmamar
Endmamer
ልጅት ፍፁሞ መረጋጋት አልቻለችም ግር ያላት ወይንም የደበቀችው ነገር ያለ ይመስላል ግን በጣም ታሳዝናለች እግዛብሄር ይርዳች ልጅሽንም ይባርክልሽ እይዞሽ እህት
ምንድን ነው የደበቀችው አትፍረድ
አነጋገሯ ግራ ያጋባል ብዙ የተምታታ ነገር አለው
Gazetegaw nw police yemineslew
Stone head
@@simegndibaba4862 me?
ልጂቷ አልገባትም እንጂ ልጂ በሕግዊ እንዴማይገበት በለትድር መሆኑ በግልጽ ነግራታዋል ::
የራስዋ ጠፋት ነው ሲጀመር አያፈቅራትም ደሞ የወንድምዋን ምክር ብትሰማስ 😒🤔🤔🤔
ልጅቷ መጀመሪያ መባነን ነበረባት አልፈራረምም ሲላት ።
ትክክል ወሬዋ ግን ያበሽቃል😀
አልፈርምም ማለት መልስ ነው ልጅታ በጣም ድብቅ ናት ከበስተጀርባዋ ብዙ ድብቅ ነገር አለ አንዳንድ ሴቶች በራሳቸውመንገድ ራሳቸውን መቻል አይፈልጉም በልጅ ወንድን መያዝ ይፈልጋሉ
እልም ያለ ች ውሸታም ናት ስትናጭ ከርማ ደፈረኝ ትላለች 😂😂
ፓስተር ቸሬ ሁሌ የሚናገረው ነገር መኮረኔ ለመቀቀል ወንድ ቤት አትሂዱ ነው
Ewnatshni nawo❤👍
Endmamer
@@mazamaza1770 endmamar
ይቅርታ አርጉልኝ ሴቶች እህቶቼ ሳታቁት በደንብ ሳትግባቡ ሮጣቹ አልጋላይ ተው ተመከሩ በዛላይ ማርገዝ ልጅን ማሰቃየት እናንተም ማልቀስ እኛንም ማስለቀስ 😭
You are right, minim andu ye andun tarik bemesimat tmhirt ayiwesidum biyans medanit metekem alebachew. Berasachin sihtet Egziyabheren mamarer mindinew??
@@chaltunegwe788 ትክክል :ማሰብ አለባቸው እኔም ሴት ነኝ ፍቅርም አቃለው የወደድኩትን እጮዬን ትቼ ሌላ አገባው ምክንያቱም የማይሆን ስር ስንሮጥ የማይሆን ቦታ እንወድቃለን ፍቅርን ብቻ ሳይሆን ክብርም ያስፈልገናል ሌላ በማግባቴ ደስተኛ ነኝ 🤲መምከርም ግዴታችን ነው
ende enantem teregaguwa egnan bcha new
ende enantem teregaguwa egnan bcha new
እውነት ነው
የቅልብልብ አማት ሶስት ብትር አላት
አይ ሴቴች አይ ወንዶች ያለ ፕላን እየወለዱ ህፃን እየፈጠሩ በልጅነት እራሳቸውን ልጆቻቸውን ያንገላታሉ ልጆቹም ካደጉ በኃላ የተረበቩ ሰወች ይሆናሉ
በጣም ጉበዝ ነክ ጋዜጠኝ ነው ብዙ ሰው ነው ምታስተምርበት ሰዎችም በጣም ጨንቆአቸው ለሚያወሩት ሌረዳቸው የሚችል ሰው ስያጡ አተጋ መተው ስተነፍስቱ ይቀላቸዋል ጥሩ ነው የምታደርገው
ልጅቷን በጣም አስጨነካት
ትክክለኛ ጥያቄ አይደለም
በጣም ትቸኩላለህ
Endmamer
እሱ እኮ ስራው መጠየቅ ነው መጠየቅ አለበት💐
እሱ እኮ ስራው መጠየቅ ነው መጠየቅ አለበት
በጣም ጎበዝ ጠያቂ ነው💯🥇🏆🏅
በደንብ ስለማትገልጽ ሊጠይቃት ይገባል።
ሴቶች በማንኛውም ሁኔታ ፈልጋቹምሆነ ሳትፈልጉ ወሲብስት ፈፅሙ ከጥንቃቄ ገር ይሁን እህታችን አይዞሽ ምንም አትሆኚም ሁሉም የልፋል ወዶች ደግሞ እባካቹ ለምታደርጉት ነገር ሃላፊነት ውሰዱ እህቶቻችንን አታስለቅስ ነገ በሴት ልጆቻችሁ ሚደርሰውን አታውቁም አላህን ፍሩ
Endmamer
አይ እንዳልክ ጨቅጭቆ ጨቅጭቆ ጣፍጦኝ ነዉ የሄድኩ አስባላት😂😂😂😂
Yitafitala 🤣🤣🤣🤣🤣
ኪኪኪኪኪ
Hhhhh gud newko
🙉🙉🙈😃😃😃😃
ወደው አይሰቁ አለ 😂😂😂 ብቸኝነት ወደድኩት የወንድ ግፍ ተነግሩ አያልቅም
ስንቱን እንስማው ዘንድሮ? 😢
ጆሮ ለምን አታድግም ቢሉት ይሄን ሁሉ ጉድ እየሰማሁ እንዴት ልደግ? አለ አሉ 😢አይ የወንዶች ጉድ 🥺የብቸኝነት ኑሮ ተመችቶኝ እየኖርኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🙏🏿
ደምሩኝ
ይመችህ
ብቸኝነትን የሚለምዱ ጠንካሮች ናቸው
ውሻ ግን ይኑርህ/ይኑርሽ
Endmamer
@@habashatube6461 endmamar
@@ferehiwottaye9062 endmamar
ጋዜጠኛውን ምትተቹ ሰወች ግን ጤነኛ ናችሁ?
ጋዜጠኛ መሆኑንም ረሳችሁ? 🤭😳😳የፈለገውን መጠየቅ መብቱ ነው ☹️🚶♀️
ትክክል ለወሬ ስለሚቸኩሉ እኮነው
👍
ትክክል
ትክክል
ምድረ ፋራ ብቻ ተሰብስቦ ነዋ ተማሩ መጀመሪያ በይልኝ ጋዜጠኛ መሆኑን ዘነጉዋ
መጀመሪያ የወንድምሽን ምክር ብትሰሚ ዛሬ እንዲህ ባልሆነ ነበር : ሌላው ሽማግሌ ሳይልክ እዚህ ሁሉ ውስጥ መግባት አልነበረብሽም : ሌላው ቢቀር ቤት ሄደሽ ከደፈረሽ በህዋላ እንኳን እሱን መክሰስ እና ከሱ መራቅ ሲገባሽ አንቺ ጭራሽ ተስማምቶሽ ቀጠልሽ እንዴት አይንቅሽ ታዲያ ??? ይባስ ብለሽ ሱስ አለበት አልሽ 🤔 ብቻ እሱንም መቶ ብንሰማው ጥሩ ነበር ምክንያቱም ብዙ ነገር ላይ ግልፅ አትመስይም : ለማንኛውም ጌታ ይርዳሽ ግን እግዚአብሔርን አታማሪ በራስሽ ጥፋት
Betekekl
Atefred yefredbhal
Endmamer
@@Ahayel endmamar
@@elsemk4249 endmamar
አብዛኛው ያበሻ ወንድ ግን የዚህ ሰውዬ ልብ ነው ያለው :: እንዴት ለልጁ እንኳን እርህራሄ አይኖረውም
Lik nesh fasika,ena selam nesh wey?
@@mgag7178 endmamar bekenenet ehita
Endmamer ehita bekenenet
wdsh ktgadmesh bergtush aykfash
አይ ሴቶች አምሮአቹ ገራሚ ነው !! በተአምር እንደ ነገ ልታገቢው ዛሬ እሴቱ መሄድ አልነበረብሽም!!!እንሰሳ እንኳን ከባለፈው ይማረራል !!! በርግጠኝነት ሌሎች ሴቶች ይህንን እየሰማቹ ይህንን ትደግሙታላቹ ይበላቹ ፡፡ እ/ር ምን ያርግሽ ወደሽ የገባሽበት፡፡
የዞረብሽ ነሽ ከመጀመሪያው በህጋዊ አላገባም ማለቱ እንደማይሆንሽ ምልክት ነው አንዳንዴ ሲዞርብን አይጣል ነው ወንድምሽን መስማት ነበረብሽ አሁን መፍረዱ ቀላል ነው አለፈ ብዙ ሴቶች እንማርበታለን
Endmamer
አንተ ምርጥ ቃለ መጠይቅ ሰው ነህ ።
አጠያየቅህ በጣም ጥሩ ነው
ብዙ ጊዜ ተጠያቂዎቹ በደምብ በትክክል አይገልጹም።💯🥇🏆from London
ጠያቂው የጅል ጥያቄ በተደጋጋሚ የሚጠይቅ ቅል እራስ ነው እንዳንቺ
እርቅ ማአዶች አላህ ይጠብቃቹ እድሜያቹ ይርዘም የስንቱ እንባ አበሣችሁት
Tebarkie hulume yerasachewene sayaweku sete honewe sete lege laye yeferdalu ❤❤🙏🙏🙏🙏
ጠያቂዉ እንዳታወራ አድርጓታል
አይ ወንድ ልጅ ግፊህ !! በእውነት እግዚአብሄር እኮ ቅን ፊርድ ይፈርደል አንድ ቀን ያማል አይዞሽ እህት !
Endmamer ehita bekenenet
እረ ወድ ጠላው ወይኔ በጅ በግር በለው እየገቡ የወታችን አመሰቃቀሉብን ከስራ ገበታ አፈናቅሎ የሱ ለማኝ ማረግ እግዝአብሔር ይፈረድብክ ጠጋብክን ያተፍስልክ እኔ ምለው እናታቹ ስት አደለች ለምን የምታስለቅሱን የስል ጠሩወቹን አይመለከትም
ምን አይነት ጭካኔ ነው በጌታ::
ከጋብቻ በፊት ወሲብ መዘዙ::
እግዚአብሄር ሆይ ከጋብቻ በፊት ወሲብ አንት የምትጠላው ሀጢያትምመሆኑን ተምሬ ያደኩበት ቤተክርስትያን ና ቤተተብ ስለሰጠኸኝ አመሰግንሀለሁ::
በርትተሽ ልጅሽን አስድጊ
እናንተም ተባረኩ
አይ የኢትዮጵያ ሴት መከራ የሴትን ህይወት የምታመሰቃቅሉ ወንዶች ድፍት ያርጋቹ
setoch ende aynet wend nw ymemchachu kber aywedlachum
አንቺ ደግሞ እራሱ ድንግልናን ባፍጢሙ ትክል ያርገው እሱን ፍለጋ እምንከራተተው ምን ቦጣን በሊላ እንዳይተሮገም ታገኘነው ወደቦታው እንመልሳለን
ከኤርትራ ነኝ ፕሮግራማቹ በጣም ነው የምከታተለው,አስተማሪ ነው ቀጥሉበት:
ኤርትራ እወዳችኃለሁ
@@የልጄአፍቃሪ 🇪🇷🙏🇪🇹
አህለን
Endmamer bekenenet wendma
@@የልጄአፍቃሪ Endmamer bekenenet
ምጠይቃት ጥያቄ እራስህን perfect እያደረክ ነው:: ልጅትዋ ታሪኳን እያወራች ነው plus ስለ ፍቅር ነው እዚ ጋር እያወራች ያለችው አንዳንድ ግዜ ምንም አይነት ስህተት ቢኖር ያንን ሰው ላለማጣት ይደረጋል እና already mistake ሰርታ ነው የመጣችው try to understand her without letting her feel guilty…. Be professional
Endmamer
የተፋቀረሰው ሁሉ
አይሞሸርም
ካልተፃፈ ከላይ
ትዳሩም አይሰምርም
ፍቅር መለት ሰቶ መቀበልን የሚሻ ሲሆን
ትደር በሁለት ሰዎ
እኛሴቶች ጊዜዊ ፍቅርን ነው ምናየው ወዶች አብሳኝቹ ለወሲብ ብቻነው የሚፈልጉት እባካቹ ተጠቀቁ ፈጣሬም ይጠብቀን በሚያልፍ ፍቅር አትሸወዱ ፈጣሬ ይርዳሽ
የፈለገውን ስጠሽው
እንዴት ስርግ ያምረዋል🧐
የማን ባለስልጣን ሹፎር ይሆን ግን? ይህ ስይጣን ሴስኛ🥱
የመለስ😂
እረሱ ጥፋት የለበትም ምልሰራ ቤቱ ሄደች
@@የሳሪስልጅ endmamar
@@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ endmamar bekenenet ehita
Endmamer ehita bekenenet
ከዚህ ፕሮግራም የተማርኩት ግን ሴቶች በጣም የዋህ ፣ውንድ ልጅ እናምናለን ሴቶች እረ በእግዚአብሔር ብልጥ ሁኑ
እኔ እኮ ሴቶች አንድ አይነት መሆናችን ይገርመኛል
@@sofiad2612 Endmamer
Endmamer bekenenet wendma
እናቴ እድሜሽ ይርዘም እወድሻለሁ የመኖሬ ሚስጥር የደስታዬ ምንጭ አች ነሽ አቺ ስላለሽልኝ ልጆ ባቺ ጥዬ የማንም እጅ ሳላይ ሰርቼ ልጄን እዳሳድግ የረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን አሁንም እድሜሽ ይርዘም ክፉ እይካሽ እማ💕💕💕💕💕💕💕
Aches edilgn nsh edm yisitit lintsh ene ente motim abiti ylignim likistenw y sitiwiti dubiy nign 6wire kimitiw❤❤
እናቱ ጥፋቱ ያቺ ነው ምነካችኩ እዴ ወዶች ብቻ ጥፋተኛ ማለቱ ይከብዳል እነሱ ዘራቸውን መዝራት ይወዳሉ
Endmamer ehita bekenenet
እኔ ይቅርታና ሴትነኝ ግን በወንዶች አልፈርድም
ወንድ ልጅ በወድም አላምንም እግዚአብሔር ይመስገን
እውነትሽ ነው ዘው ብለው ገብተው መውጫ ማጣት ይዘግንናል
@@ferehiwottaye9062 endmamar
Endmamer
ለምን ጊዜ አትሰጥም እራሷን
እንድትገልጽ። ንግግሯን እንድትጨርስ
ብዙ ታቋርጣታለህ
Endmamer ehita bekenenet
እዉነቱን አዉሪ እናት ወዶቺ ግን ወሾቺ ናቸዉ
አይዞሽ እህቴ ጠንከር በይ ሴትልጅ በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ የችግሩ ተጋፋጭ ነን ፈጣሪ ካንቺጋር ይሁን
Endmamer bekenenet ehita
1/ በድህነት ውስጥ እየተንፈራፈርኩ ፍቅር ምናም አያስፈልግም
2/ ከእሱ ሀብት ፈልገሽ ከሆነ የሄድሽው ቢያንስ ነርስነትሽን መጠቀም ነበረብሽ
3/ ወንድምሽ እውቀት አለው ባህሪውን በስልክ አውርቶ ገምግሞ ተይ ሲልሽ ተደፈርኩ እያልሽ ትመላለሻለሽ
የወደድሽው ሰው ግፈኛ ነው ልጁ አድጎ ዋጋውን ይሰጠዋል አንችን የምመክርሽ ከእንቅልፍሽ ንቂ በዚህ መራራ ዘመን እሱ እነሱ የሚባል ሰበብ የለም ሁሉም ችግር አለበት በመሆኑም በርትተሽ ከወጣሽበት ሀዲድ እንደገና ለመመለስ ማልቀስ ሳይሆን እልክ ውስጥ ግቢ ነገ የተሻለ ይሆናል ልጅሽ እየተሰቃየም ቢሆን ያድጋል ሌላ ሰው ወደድኩ ምናምን ወደደኝ ብለሽ ስህተት ብትሰሪ የአይምሮ ሀኪም ቀጠሮ ያዥ ትልቅ እርዳታ ያደርጉልሻል
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ እርግጥ ግልፅ ያልሆነ ነገር አለው እንደው ወንዶቹም እንካችሁ ጨካኝ አትሁኑ
setoch ende aynet wend nw ymemchachu kber aywedlachum
ጋዜጠኛው እጀት አርስ የሆንክ ጥያቄህ ለኔም ጥያቄ ነበር እናመሰግናለን
Endmamer bekenenet ehita
ቄሬታዬ ለምን ትጠይቃታለህ ሳይሆን አንድን ሳትመልስ ሌላ ጥያቄ እንደገና ሌላ ጥያቄ ምንም ማውራቱ አልቻለችም ማስፈራራት መሰለ መጠየቁ እንዳለ ሆነ አንድ በቂ ነው እስክትመልስ 😐
እንዳልክ እኮ ሲጠይቅ አንጀት አርስ ነህ እውነታዋን በደንብ አጥብቀህ ለመረዳት !!!!
Endmamer bekenenet ehita
ጋዜጠኛዉ እድል ለምን አይሰጥም በጣም ይፈጥናል
Endmamer bekenenet endmamar
እደ ጋዜጠኛው ምርጥ ነው ጥያቄ መጠየቅ ግድ ነው
Enitinw bitim yifititil❤❤❤
እግዚአብሔር ይርዳሽ። ሰው እንዴት አስገድዶ ደፋሪው ጋር ተመልሶ ይሄዳል። የስነ ልቦና ህክምና ያስፈልግሻል። ባልሽ የመጀመሪያዋን በደል ብቻ ነው የበደለሽ ከዛ በሁዋላ ያለውን ነገር በራስሽ ፈቃድ ነው ያደረግሽው። የቤተሰብን ምክር አለመስማት የት እንደሚያደርስ ተመልከቱ። መበደልን እየተለማመዱ ለተሻለ ቀን ተስፋ እራስን መሸጥ ይባላል ይሄ። እመብርሀን ትደግፍሽ።
የገፀር ወደ ከተማ መጥተው እንደዚህ ለሚያጋጥማቸው አይ ከዋህ ሆነው አምነው እንላለን፣ ያልተማሩትን ስላልተማሩ አላገናዘቡም ወደህግም ሂዶ ለማወቅ አልተገነዘቡም ይባላል፣ ከውጭ ለሞመጡ ካላቸው የትዳር ፍላጎት ብሎም ከሀገር ርቀው የሚኖሩ የዋህነት ያጠቃቸዋል እንላለን፣ዘመድ አዝማድ እህት ወንድም የሌላቸውን አይ ከጎናቸው ሁኖ የሚያማክራቸው ባለመኖሩ ምን ያድርጉ እንላለን ፣ አንቺ ተምረሽ ተመርቀሽ ፍርማሲስት ሁነሽ እንዴት ነው የማታገናዝቢው እንዴ ወንድም ማለት አባትን የሚተካ አባት በሌለበት ፈቅዶ እህቱን የሚድር ነው ።ሺህ ጊዜ ፍቅር ቢአቃጥልሽ መስማት ነበረብሽ ። ፍቅረኛ ተብየው ሽማግሌ እልካለሁ እፈርማለሁ ቢል አይ ቤተሰብ ጣልቃ እየገባ ነው ይባላል ።ይሄ ደግሞ ግልፅ አሁን ልጅሽንም ብትጠይቂው የሚመልስልሽ ነው አንድ ወንድ አልፈርምም ግን ቤቴ መጠሽ ግቢ ካለሽ ላንች ያለውን ንቀት ፣ለቤተሰብሽም ያለውን ንቀት ያሳያል ክብር እንደሌለሽ እየነገረሽ ነው። ልክ እንደዛ ሲልሽ አይኑ ማየት ማቆም ነበረብሽ ይሄ ፍቅር ምናምን አይገባኝም ፍቅር ካለ ክብር ባዶ ነው። አንዴ አይሆንም ካለሽ ደጋግመሽ እየተገናኝሽ መጨቅጨቁ እራስሽን እያስናቅሽ እያዋረድሽ ነው። እሺ ይሁን በዚህ ሁኔታ እያላችሁ ለምን ቤቱ ሄድሽ ቤቱ ሂደሽም "ደፈረኝ " እረ በህግ አምላክ ገና ጠጋ ጠጋ ሲጀምር ምክንያት ሰጠሽ መሄድ ትችይ ነበር። መከላከል የማይቻለው ሳናስበው እንደ አውሬ መጥተው የሚደፍሩትን ነው የእናንተ ግን ፍቅር ነው። ከዛም ከአቦል እስከ ቶና ደጋገምሽው ። ግፍ አታናግሩኝ (ምን አቃጠለኝ ግብግብ ብያለሁ ብታዬኝ )
ጭራሽም ሲደበድብሽ ዝም አልሽ ቆይ መውለድ ማለት በሽታ አይደለም መቼም ልትወልጂ ስትይ ከስራሽ ፈቃድ ይሰጥሻል ወዲያው ቀልጠፍ ብለሽ ለልጅሽ ሰራተኛ ቀጥረሽ አትሰሪም ነበር?ስንት እናቶች አራት አምስት ልጅ አረቂ ጠላ እየሸጡ ገበያ እየዋሉ፣ ጫማ እየጠረጉ ልጅ ያሳድጋሉ ።በአንድ ልጅ "ቀን የጨለመባት እርዱአት" ሲባል ገረመኝ እኛስ ግዴታችን ነው ከምናገኝው ላይ ለነደያን የምናወጣው ነው ለነፍሳችን ስንል ግን ብዙ እናቶች በሽተኛ ልጆችን ይዘው መስራት አቅቶአቸው የሚቸገሩ አሉ ።እና ቶሎ ተስፋ ባንቆርጥ ግራ ቀኝ አማራጭ ብንፈልግ እላለሁ በባላችን ላይ ጥገኛ ለመሆን አናስብ ሴቶችዬ ሁሌም በራሳችን መቆም አለብን እንዲህ ትቶ ሲሄድ ግራ አይገባንም እንጠክር በርቺ እህቴ ።
አንተ ባል ተብየው እግዚአብሔርን ፍራ ለልጅህ ጥሩ ነገር የማድረግ ግዴታ አለብህ እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ 👏
ሣሚ፣ እንዳልክ እናመሰግናለን
እረኔንም ቅጥል ነዉ ያረገችኝ ሁሉንም ፈልጋ ነዉ ያደረገችው በልጅ ማሰር ፈልጋም ይመስለኛል
@@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
እግዚአብሔር ይወቀው የኔ ውድ የሆነ የደበቀችው ነገር አለ ትክክል ነሽ እንደዛም ሊሆን ይችላል
ምርጥ አሰተያየት ነው ሀኒ።እኔ እንደዚህ አይነት ሴቶች መርዳት እራሱ እግዚአብሔር እሚቀበለው አይመሰለኝም።ምክኒያቱም አታድርጉ ከተባል ነው ከአሰርቱ ታዛዝ አንዱ ዝሙት ነው ።ከትዳር በፊት መውለድም ሆነ መተኛት ዝሙት ነው ።የዘመኑ ሴቶች ደንዝዘው ትውልድ እያመከኑ ነው።
@@selammesganaw3899
ሠላምዬ እኔምኮ የሚገርመኝ ይህ ነው ሰውም እግዚአብሔርም ያላወቀው ትዳር ዝሙት ነው እንዴውም ጭራሽ ለፈተና እንዳትዳረጉ በደንብ አትጠጋጉ ፣ሠው በሌለበት አትገናኙ ብሎም በእንድ ክፍል አትሁኑ ነው የሚል የእምነታችን ትምህርት ግን ዘመናዊነት ይመስላችዋል እየሄዱ መነከር አልፎም ሲአረግዙ ቡጉር ይመስል ልጃቸውን መግደል ውይይይይይይ እህቴ እረ ስንቱ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
Endmamer
እንዳልከው ምርጣቺን እንኳን ደህና መጣህ በእኔ በኩል መፍርድህ አይደለም ትክክለኛ ጥያቄ ነው የጠየካት ችግሩ ሳይፈጠር በፊት አንድም ወንድሟ ነግሯታል በተጨማሪም ሰውዬው ትዳር እንደማይፈልግ በግልፅ ነግሯት ጥፋቱ የእሷ እንጂ የማንም አይደለም አናዳጅ ናት እሺ ወንድ ያልቃል የተባለች ይመስል ይሄን ያህል እራስን አዋርዶ መገኘት በጣም ያናዳል ደግሞ ብዙ ነገሯ ግራ ያጋባል እየዋሸች ይመስለኛል
ፈልገሽ ነው ያደረግሽው፡ አትዋሽ ፡ ሴቶች ብዙ ጊዜ ከከሰራችሁ በኋላ እየየ አትበሉ ፡በስሜት አትነዱ የናንተ ወሲባዊ ጥማት ብዙ ጣጣ ያመጣል።
አይ ሴቶች ሹፌር ፡ ወታደር ፡አስተማሪ ለትደር አይሆንም ከስንት አንድ ነው ጥሩ የሚገኘው!!!
ዶክተርስ😉😉😉😂😂😂😂😂😳😳
የስልክ. ቁጥሯ ግን ለምን. አታሳውቁም እሷን ለማግኘት. እንዴት. ይቻላል
Endmamer ehita bekenenet
አንድ ቀን ታሪኬን እንዲህ እተርከው ይሆናል ሴቶችዬ ብልህ ሁኑ ወንድን ማመን እስከምን ድረስ ነው
Endmamer ehita bekenenet
በእውነት ግን ለወንዶች ያለኝ አመለካክት በጣም የወረደ ነው ቆይ እኛም ሴቶች ብንሆን መጠንቀቅኮ አለብን ለምን እንዴ ሁሌም ልቅሶ እስከ መቸ ነው
በአሁን ሰአት ከወንድ ይልቅ 90% ጥፋተኛ ሴቶችነን።ከትዳር በፊት ምን አጋደመን🤔
@@selammesganaw3899 እውነት እኔስ አናደዱኝ እንዴት የሰው ልጅ ከብዙ እህቶቻችን አይማሩም የመጨረሻ ደነዝ ናቸው
ስህተት አንዴ ነው ሶስት ግዜ በፍላጎት ሄደሽ ኡኡ አትበይ ታላቅ ወንድምሽን ምክር መስማት ነበረብሽ ወንድምሽን ይቅርታ ጠይቂው ነገሮች ካለፉ አለፉ ነው አይታፈስም
ይሄን የሬዲዮ ጣቢያ ላይክ አድርጉ የብዙ ወገኖችን እንባ የማብስ ነው ❤
Eshi
ጠያቂው አትቸኩል
ልጂትዋ የምታወራው ነገር ዝበርቅርቅ ያለ ንግግር ነው አንዴ ያለ ፈላጎቴ ደፍረኝ ከዛ ቀጠለችና ወሲቡ የመጀመራዬ ስለሆነ ጣእም ነገር ነበረውና ቀጠልኩበት በፈቃዴ ብላ እርፈ ብቻ ዝብርቅርቅ ያለ ንግግር ነው?🤔🙄🙈
አንዴ ደፈራት ለካ እንዲህም አለ ብላ አጣጣመችው ምን ይገርማል 😅
ሰላም ለሀገራችን በጣም አሳሳቢ የሆነብኝ የሀገሬ የወገኔ ስቃይ ነው 🥺🥺🥺💔💔💔🇪🇹
ትክክል የኔ ከፈረ ማር ይሳምልሺ
ትክክል ነሽ እህቴ አገራችንን ሰላም ያደርግልን🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@@asressetegn9050 አንች ደግሞ አንደኛ ሚዜ ትሆኛለሽ ፏንቃ ይዞኛል ከሷ አስተባበይልኝ
እኔ ግን ሚገርመኝ የድሮ እናቶች በስንት ችግር እንጨት እትየተሸከሙ ልብስ እያጠቡ ስንት ልጆች ያሳድጋሉ : አሁን ግን እንዲህ እየተጨማለቁ በጥፋታቸው ይወልዱና እዚህ መተው እርዱን እያሉ ያለቃቅሳሉ : አንቺ እጅ እግር አለሽ ስሪ : አቅራቢዎችም ስንት ሜዳ ላይ ሆነው ውጪ እያደሩ በርሀብ እየተጠበሱ ያሉትን እነሱን እንድንረዳ ለምን አታረጉም ?? ጥጋበኛ እያመጣቹ ጆሮአችንን ምታደነቁሩት ?? ይሄ ታሪክ አሁን ምኑ ነው ሚያሳዝነው ?? ብዙ ኢትዮጵያዊ የሚያልፍበት መንገድ ነው
በዛ ላይ የመጀመሪያው የጠየቀሽን እንቢ ያልሽው ብር ስለሌለው ይሆናል ምክንያቱም ይሄኛው የባለስልጣን ሹፌር ነው አልሽ ቤት አለው አልሽ : ብቻ ዘመናዊ ልመና ነው የተያዘው TH-cam ላይ
Tezekezekie weyeme tezekezeke serachene merdate engie sewe laye meferde adelme bekete asama hula ematazenuna ematerdu kehone atedametu ekekame hula
ምነው አንተም ሴት ላይ ግፍ ሳትፈፅም አትቀርም? 😕🤔ብዙ ቀባጠርክ 🥴
ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ👊🏿👊🏿
መሀይም
እንደሚመስለኝ የሁለቱንም ሀሳብ ማቅርብ ይሻላል እሄ ሰውዬ መካድ ቢፈልግ ቤቱ አያስባትም ነበር ያብቻ ሳይሆን አልፎ እናቱ ቤትም አይልካትም ነበረ ብቻ የሆነ ነገር አለ መጀመሪያ ህጋዊ ጋብቻ የፈራው ሀብት ስላለው ፈርቶ ነው ወይ ደግሞ የዛኔ ነበረ ማቆም የነበረብሽ ብቻ ፈጣሪ የልጅሽ አምላክ ይርዳሽ ሴቶች አለመቀደም ነው ፍቅር ምን አባቱ ጥንቅር ይበል መጨረሻ ላይ ለማኝ የሚያደርግ ከሆነ
Endmamer
ነገሩ የተበላሽው መጀመርያ ለይ ወንድምሽ ተይ ሲልሽ መተው ነበረብሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ አንዳንድ ሰዎች ከጋዜጠኛው እኛ እናውቃለን አትበሉ እሱ እኮ ነገሩን ግልጽ ለማድረግ ነው ከዚህ ፕሮ ግራም ብዙዎች እንማራለን!
እኔኮ ግርም ሚሉኝ በፊት ከወንድ ቀብዲ ሳይቀበሉ ሄደው ይጋደማሉ ከዛ ይነፋረቃሉ ሴቶች ፍቅር እያላቹ እራሳቹን አታቦሳቅሉ ወንድ ማለት ሴጣን ነው ስሜታቸው ሲናሳ ልሙትልሸ ልሰቀልልሽ ነው ለዚህ እራሳቹን ሳትችሉ ከወንድ አትጋደሙ ። ከተጋደማቹ እራሳቹን ጠብቁ pls እናተ ምታለቅሱት ደም ነው ሴቶች pls ጀግና ሁኑ ። በፍፁም ወንድ አያታላቹ እኔ ታጭቼለው ግን እጮኛዬ ማንነቱን አይቼ የልጄ አባት መሆን ማይችል ከሆነ አላገባውም በዛላይ እራሴን ሳልችል ቢያን ሽሮና በርበሬ ሸንኩርት ያራሴን ኮስሞቲኮች ማሟላት ሳልችል አልወልድም አላገባም pls ሰው ሁኑ ለወንድ ብላቹ አትቦሳቀሉ እሱ እራሱነ አርክቶ ዞር ይላል ።
Endmamer
Egiziyabhir yirdashi ehite hulum alafi new berchi
ልጅቶ ስተት አለባት አደ አስገድዶ ሳረግ እደት ሁለተኛ አመነችው በፈጣሪ እኔ የሆነ የራሴን ታሪክ ልነግራችሁ ነበር ግን ተውኩት ኮሜቶች እዳይገሸልጡኝ ደሞ 😄 እና ሲቀጥል እኔ አደ ያታለለኝን ወድ ሁለተኛ እዳታልለኝ እድል አልሰጠውም ወይ ወዶች ለናተ ሲባል ሴት ልጅ እዳለቀሰች
ደምሪኚ
በእነትሽ ታሪክሽን ለእኔ ብቻ ነገረኝ ዘሀራቾ place 😀
@@Amdo.m 🤣🤣🤭😳😳
Ayzosh akafayn
@@Amdo.m endmamar
ግልፅነት ይጎልሻል እህቴ ወይም መናገር አልፈለግሽም
Endmamer ehita bekenenet
ኡፉ እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ከባድ ነው 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
Endmamer
En ko ktarku belay journalist betam des ylugnal beljnete yemwede muya still wste yal new ....bertu ... Kezi belay entebkalen ke Eritrea....
ሙሉ ጥፋተኛ እሷ ነች አላስገደዳትም ባለጌ ችግርሽ ለልጅሽ ተረፈ አርፈሽ ሰው ቤትም ተቀጥረሽ ቢሆን ልጅሽን አሳድጊ እሱ ባለትዳር ነው።
Betkikkikl
መፈርድ ይከብዳል ግን ድብቅ ትመሥኛለሽ አልተርጋጋሽም ብቻ ወዶች በአናታች ተተከሉ ሁሉም ንም አይደሉም ግን እደኔ ጠሰያቄ የሀነበት ይሄን ጉድ እየሠማን እደት ነዉ ትዳር የምንይዘዉ😒
Bekenenet endmamar ehita
@@hannatube3952 አርጌሻለሁsb
አቤት ግፍ እናት ሆነው እዴት በልጃቸው ልጅና በልጃቸው ትዳር ይጨክናሉ ይሄ ሁሉ የሴት እንባ ኢትዮ እዳያጥለቀልቃት ግፈኛና ግፍ በዛ አይዞሽ እህቴ ያልፋል እሱ ግን የስራውን አይንሣው
Endmamer ehita bekenenet
ሃሳብሽ መልካም ነው እምነትና ፍቅር ስላለብሽ ነው ሁሉን የሆንሽው በርቺ ሌላውም ይስማ ይህን ታሪክ
አር ስንት አይነት ጉድ አለ አይዞሽ በጣም ያሳዝናል አመነሽ ወደሽ ይሄ ሲፈጠር
በጣም የስነ ልቦና ይከሰታል ።