ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በህይወት ዘመኔ ከሰማኋቸዉ እምባ እንደ ጎርፍ የፈሰሰበትእጅግ አሳዛኝ ታሪክ። የ3ቀን ልጇን አስከሬን በጨርቅ ጠቅልላአቅፋዉ ሙሉቀን አዲስ አበባን ስትዞር ዉላ ለምና ብቻዋንየቀበረችዉ ለመናገርም የሚከብድ በ9 ወንዶች ሙሉቀንተራ በተራ ስትደፈር የዋለች የምታስለቅስ ባለታሪክ አስቴር።ሰላም የተከበራችሁ አድማጮች- የዚህን እጅግ አሳዛኝ ሁለተኛ ክፍል የሞተዉን ልጇንምን አደረገችዉ? እሷስ ከዛ በኃላ ምን አጋጠማት?የሚለዉን የአስቴርን በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ በሚቀጥለዉሳምንት ይቀርባል። እስከዛዉ ግን በዚህ በክፍል 1 የቀረበዉንየባለታሪኳን ታሪክ ሰምታችሁ አቅማችሁ የፈቀደዉን ያህል በማገዝየቆሰለ ነፍሷን እንታደጋት? አስቴርን ማገዝ የምትፈልጉበኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካዉንቷ 1000370980121 የተቻለንን ያህል በማገዝ እንታደጋት?መልካም ጊዜ!
እንዴት ነህ ሳሚ እንዴት ነው ከ ኮቢድ አገገማችሁ? ባለቤትህስ?
እኔ መጨረስ አልቻልኩም በጣም ከባድ ነው
Ehen tarik kezi kedem semichalehu antew ga
ታሪኩ ከዚህ በፊት ሰምተነው ነበር ያለችበት ሁኔታ በ ደንብ ብታቀርብልን ይመረጥ ነበር
ያንተወሬ አስጠልቶኝ ወጣው እውነት ሳልጨርስ
እኔ የምለዉ ግን እንደዚህ ዓይነት ወንዶች ምን ዓይነት ስሜት ነዉ ያላቸዉ ነገስ አፍቅርዉ የሚያገቡ ፍጡሮች ናቸዉ ግን የወለዷቸዉን የሚደፍሩ እንደነዚ ዓይነቶቹ ናቸዉ እግዚኦ እህቴ ይሄ ሁሉን ማንም የማይችለዉን ችለሽ በጤና ስላለሽ ክብር ለፈጣሪ ነገ ይሄን ሁሉ እንዳልተፈጠር ቀብርሽ ስቀሽ የተሻለ ህይወት ኖሮሽ ተደስተሽ ድጋሚ የምንገናኝበትን ቀን ያምጣልን
የኔ ምስኪን እኔ ልንከራተት ግን የኢትዮጵያ ወንዶች የተረገሙ እርጉሞች ምን እናድርጋቸው ይሄ ነገር እኮ መቼም አይቆምም ምን ይሻላል እረ እግዚአብሔር አምላክ ድረስልን
ልክ ነሽ እውነት ያስብላል በጣም አሳፋሪ ለሰው የማያዝን ፍጥረት
መደረግ የነበረበት እንዲ ያደረጉትን መሽኛ መቁረጥ ነበር ምን ያደረጋል ህግ የለም እንጂ እህህ
እንዛመድ በቅንነት
@@besufkadgirma6924 ቤተሠብ እንሁን
በጣም ነው የሰቀጠጠኝ ለመስማት እራሱ አልቻልኩም በስመአብ ሰው ግን በጣም ጨክኗል እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ
ማሬ ደምሪኝ
እነዚ እንሳሳ ናቸው በጣም ይሳዝናል እናት አላቸው እህት አላቸዉ የነዚህ ሁሉ ጉፍ ነው አገራቸንን እንዲህ የሚይምስት እግዚአብሄር ፍራድን ይስጥ
በጣም የያሳዝን ነው አንዞሽ እህቴ የማያልፍ የለም ዝብራትን የሚጠግን አምላክ ይጠግንኝና ህይወትሽን ይለውጥልሽ እንደዚህ አይነት የምታደርጉ ወንዶች እግዚአብሔር አናዳች መቅፀፍት ይላክባችሁ
እምለው ነገር አጣሁኮ ፈጣረዬ በቃችሁ በለን እባክህ
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ የእኔ እህት ኡፍፍፍፍፍፍ ለመስማት እንኳን ይዘገንናል ፈጣሪ የእጃቸውን ይስጣቸው እነዚህ አውሬዎች ::
እቤት መድሀኔያለም ከልጅነት የጀመረ የመከራ ህይወት በጣም ልብ የሚነካ ታርክ የስው ልጅ ግን ስንቱን ይችለል ያውም እንድ ፍሬ ልጅ የኔ እህት ቃላትም የጥረኛል ያለፍሽበት መንገድ እግዚአብሔርብርታትሽ ጥንከርሽ ነው
ይህ ሁሉ የቤተሰብ ውጤት ነው እናንተ በድህነታቹ ብታሳድጓት ብትስማሙ እንዲ ባሎነች ያሳዝናል 😭😭🤔
*ኡፍፍ ሴትነቴ አስጠላኝ ሀገሬ አስጠላሺኝኝ የሴት ልጅ ግፍ ሞልቶ የፈሰሰበት ሀገር😭😭*
በጣም ያሳዝናል ግን እንዲህ የሚአደርጉት በጣም መጥፎ ሰዎች ናቸው ታዲያ እግዚአብሄር በብዙመከራ ቢቀጣን ያን ስንል ቁጣው የበዛብን በዚህ ግቦችን ነው
ዝም በሉ አትበሉን 😢😢ዝምታ ወርቅ ነው አትበሉን 😢😢ከትልቅ ሰው ምሀላ አታውሩዝም በሉ አትበሉን 😢😢😢😢 አብዛኛው የኛ ሀገር አስተዳደግ ይህ ነው ዝም በሉ ልጆች አይደላችሁ እያሉ እያሸማቀቁ ነው ነው እሚያሳድጉን ።ይህ ተፅኖ ሰርቶ ነው እግድህ መናገር በሚቻልበትም ቦታ ዝም እያልን የምንጎዳው 😓😓😓😓እባካችሁ ባለሞያዎች ለወላጆችም የሚሆን ትምህርት ስጡ ።
በትክክል የልቤን ነዉ የተናገርሽዉ😢😢😢
እግዝዮ ምሓረና ክርስቶስ ምን አይነት ጨካኔ ነዉ ግን በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ የኔ እናት አሁንም ፈጣሪ ፅናቱ ይስጥሽ
አቤት አምላኬ ሆይይይ ሀጢያተኛ ነን ይቅር በለን እጅግ የሚዘገንንን ነው ::
አነዚህ ሰዎች ሳይሆኑ ከብቶች ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድባችሁ አክስትዮዋ አንች አረመኔ ለዚህ ሁሉ ተጠያቂዋ አንች ነሽ ፍርድን ከእግዚአብሔር ታገኛለሽ ጠብቂ እህቴ እግዚአብሔር የበርታሽ ልቤ ነው የተሰበረው
ለደፈሩሽ የስራቸዉን ይስጣቸዉ ፍርድ ከለይ ነዉ እህቴዊ በምን ልግለጥሽ ጀግና ነሽ አይዞሽ በረች እግዚብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ እመቤቴ ቅድስት ማርያም በመገድሽ ትቅደምልሽ አፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ግን እስከመቸ ዬሴት ልጅ ጥቃት????
እስከመጨረሻው የመስማት አቅም የለኝም ...ወንጀለኞቹ ተፈልገው ለህግ የቅረቡ!!!!!!
በእውነት ሰቀጠጠኝ እኔ ምሞት ነው ሚመስለኝ ፈጣሪ ይፍረድባቹ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙉🙈🙉🙊😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኤሄን ሁሉ ግፍ የሥሩቱን ወንዶች እግዚአብሔር አምላክ የስራችሁን ይስጣችሁ በእውነት
ምን አይነት ፈተና ነዉ እግዚኦ😭😭😭
Weyyy are godddnew men aynet neger new ymale
በጣም ይዘገናል እውነት የመጨረሻው ዘመን መድረሱን በሀገርችን እያየን ነው እረ ይዘግናል ይኔ ፍቅር ምን ልበል እግዚሀብህር ይርዳሽ ጠንክር ከነሱ በልጠሽ በማስይት ነው የምትበቀይቸው ይኔ ጀግና አይዟሽ በርቹ እነሱን እግዚሀብህር ይፍረድባቸው
እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ሁሉ ይካስሽ
Betamm yamal ufffffffff 😓😓😓😓Allah yesrachewn ystachew kesew indaltefeteru yhin yakl chkaneee 😓😓😓😓 ayzon ehte Allah brtatun ystsh🤲
Geta Eyesus Menede new mesamawu Amelake Are Geta Hoyi tolona😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አቤቱ ጌታሆይ ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ የማይሰማ ግፍና በድል የማይሰማ ግፍ የለም አቤቱ ጌታሆይ አንተውታርቅን እንጂ የእኛስ በደል እጅግ ከባድ ነው አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በልን አንተው ፈጠርህን በነዚህ ከብቶችአሳልፍህ አትስጥን ጌታሆይ አንተው ታርቅን ጌታሆይፈጣሪ ያፅናሽ እህቴ ሁላችንም በልጅነታችን የጉልበት ብዝበዛ ደርሶብናል ነገር ግን የአንች ታሪክ ያማል በጣም ብቻ ኢትዮጵያ ውስጥ የማይስራ ግፍ የለም አሁንም ድርስ አለ በየቤቱ ብዙ ግፍ አለ ያልተነገር አሁንም ድርስ ያሳዝናል አይ ሀገሬ ምን አይነት ፍትህናነፃነት ለሴት ልጅ ይኖር ይሆን ናፍቅኝ ፍትህ በጣም ያማል እህቴ ፈጣሪ ያፅናሽ ከባድ ነው ህይወት በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ ከባድ ነው በተለይ ለሴት ልጅ ያማል
ወይኔ እንደዛሬ ፈርቼም አዝኜም አላውቅም እግዚዎ ምን ጉድ ነው የሚሰማው የኔ እናት በጣም ያማል የኢትዮጵያ እናቶች ልጅ ማሳደግ ካልቻልን አንውለድ ከወለድን እራሳችንን እናሳድግ ይቺ ልጅ ቤተሰቦቿ ናቸው የጎዷት ልቤ እንዴት እንደሚመታ
እውነት ነዉ
ውይ ጠያቂው የመስማት ላጎትን ታጠፋለህ ጠያቂም ሆነህ አንተው አውርተህ ጨረከው ይቅርታ ግን ለልጅቷ ግዜ አትሰጣትም
አምላኬ!😭😭😭😭😭😭 አሁን ይች ልጅ ወንድን ብትበቀል ጨካኝ እንላታለን!!! ፈጣሪ የወደፊቱን ያሳምርልሽ!
ፕሮግራማችሁን እከታተላለሁ ግን አንደ አሁኑ ታሪክ አሣዝኖኝ እና አልቅሼ አላዉቅም በጣም ያማል የእርቅ ማእድን በጣም እናበረታታለን
አቤቱ አምላኪ ሆይ እባክህ ይቅር በለን ምን አይነት ጮካኔ ነው ማን ነው እናት ማን ነው እህት የሌለው የሰማይ አምላክ ይቅር ይበላቹሁ እፍፍፍፍ እንዴት ያሳዘናል አይዛሽ እግዚአብሔር አለ
በሰላም አሰድረህ በሰላም ሰላነቃኝ ተመሰገን አገራቸን ሰላም አድረግልን በጣም ልብ የሜሰብር ታሬክ ነው ህህህህህህህ አተጋዜጠኛ አናመሰግናለን መልካም ቀን ወደቻናሌ ጎራበሎ በቅነነት ቡና እንጣጣ
TbjjjioIi
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እንዴት እንደዚህ አይነት ጭካኔ ከሰው አልተፈጠሩም እነኚህ ሰወች በጣም በጣም በጣም ለጆሮ የሚዘገንን ታሪክ ነው እኔ ብረዳት ደስ ይለኛል እንዴት ማግኘት አለብኝ የምኖረዉ ከዉጭ ነው ለዚች እህታችን ስሟ ኤስተር የምትባል በ7 ወንዶች የተደፈረች ዋዉ ከባድ ነው አንጀት የሚቆርጥ ታሪክ አረመኔወች ናቸው
እህቴ ፈጣሪ ከዚህ በኋላ ታሬክሺ በደስታ ይቀየር 🙌
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ
ወይኔ እህቴን ምነው እንዲህ አይነቱ ክፉ በደል ደረሰብሽ ያሳዝናል ምን እንደምል ጠፋኝ መፅናናትን ይስጥሽ እግዚያብሄር
እነዚህ የዳቢሎስ የግብር ልጆች ናቸው
ከገጠር ይማራሉ እያላችሁ ከጎናችሁ ነጥላችሁ የምትሰጡ ወላጆች ምን አይነት ጉደኛ ናችሁእናት ከቤተሰብሸ የምትጎጁዉ ለልጁ ነዉ ካልሽ ለምነሸ ልጁሸን ያዠ ከልጁ በላይ ምን አለ
አቤት ስቃይ እግዚኦ በራሳችን ዜጎች እንዲህ አይነት ዘግናኝ ስቃይ ከደረሰብን በሌላ ሀገር ዜጎች ስቃይ ቢደርስብን ለምን ይገርመናል እንዴት ሰው አውሬ ይሆናል እግዚአብሔር ይፋረዳቹ እንባዋ ይፍረድባቹ😭
ይህ ሁሉ ግፍ በፈጣሪ ይታያል ወይ ሰው ለጊዚያዊ ስሜት እንሰሳነት አሳፋሪዎች ግን ለዘራቸው ለልጆቻቸው ይህ ግፍ አይቀርም ግን እናንተ ፈጣሪ ይደግፋችሁ ትግስትዬ የዋልታንጉስ ፍሬ ነሽ በርቺ አንተም ተባረክ ልጅህን ይጠብቅልህ ወንድሜ አይዞሽ ማሬ በርቺ።
ትንሳኤን በተመለከተ አንድ አጭር መልዕክት መናገር እፈልጋለሁ ፈጣሪ በሞት ያጣናቸውን ሰዎች በሙሉ እንደገና ወደነበሩበት ህይወት ይመልሳቸዋል:: ዮሐንስ.5:28,29 , ብዙ ሰዎች በዚህ ተስፋ ተደስተው ትንሳኤን በጉጉት እየተጠባበቁ ነው:: የሀዋርያት ስራ .24:15,ፈጣሪ ራሱ እንኳን እነዚህ ሰዎች ከሞት ተነስተው እንዲያመሰግኑት ይፈልጋል:: ኢሳያስ.26:19 ለዚህ ግልፅ ማስረጃ የሚሆነን አልአዛር ከሞት ሲነሳ ልክ እንደተገነዘ ሆኖ ከመቃብር እንደወጣ መፅሐፍ ቅዱስ መናገሩ ነው:: ዮሐንስ.11:44 እንዲሁም ሀዋርያቶችም ሆኑ ነቢያት ከሞት ያስነሷቸው ሰዎች በምድር ላይ ይኖሩ እንደነበረ መፅሐፍ ቅዱስ ይናገራል :: በተጨማሪም ትንቢተ ሕዝቅኤል.37:1-10 ላይ በትንሳኤ ጊዜ የሞቱ ሰዎች ከመቃብር ወጥተው በሁለት እግራቸው ይቆማሉ ይለናል:: ታዲያ እኛ እዴት ልናገኛቸው እንችላለን? ብለን እንጠይቅ ይሆናል ሊነሳ የሚገባው ትልቁ ጥያቄ ይሄ ነው:: ምክንያቱም ትንሳኤ የሚሆነው ክፉ ሰዎች ማለትም አምላክን የማይታዘዙ ሰዎች ከጠፉ በሗላ ነው:: ዮሐንስ ራዕይ.7:9-17 ከጥፋት ተርፈው ፈጣሪ ወዳዘጋጀው የዘላለም ህይወት የሚሸጋገሩ ሰዎች እንዳሉ ይናገራል በተጨማሪም ሚልኪያስ.4:1-4 ክፉ ሰዎች እንደሚጠፉ ከተናገረ ብሗላ ስሜን ለምትፈሩ ለእናንተ ግን የፅድቅ ፀሀይ ትወጣላችሗለች በማለት ከጥፋት የሚተርፉ ሰዎች እንዳሉ ያሳያል አሁን ያሉ ክፉ ሰዎች ንሰሀ ለመግባት ፈቃደኛ ስላልሆኑ ልክ እንደ ሰዶም እና ገሞራ በእሳት እንደሚጠፉ ይህም ጥፋት ልክ እንደ ኖህ ዘመን ጥፋት በድንገት ሳያስቡት እንደሚመጣባቸው 2ጴጥሮስ.3:5-7 ላይ ይናገራል ስለዚህ እነዚህ በአምላክ የቁጣ ቀን የሚጠፉ ሰዎች የሞቱ ሰዎች ሲነሱ የማየት አጋጣሚው የላቸውም ማለት ነው ይሄ ደግሞ ከሞት ለሚነሱት ሰዎች ትልቅ ሀዘን ይሆንባቸዋል ሁኔታውን በአይነ ህሊናችን ስናስበው እኔ በቁጣው ቀን ብጠፋ እናቴ እና ሌሎች የሚያውቁኝ ሰዎች ከሞት ሲነሱ እኔን ቢፈልጉኝ አያገኙኝም ማለት ነው::በዚያን ጊዜ እኛን ሲያጡን እነሱ እንደገና ሌላ ሀዘን ይሆንባቸዋል::ስለዚህ ፈጣሪ ባዘጋጀልን ምድራዊ ገነት ለመገናኘት ብቸኛው መፍትሄ እውነተኛውን አንድ አምላክ ብቻ ማምለክ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ማክበር መውደድ እና ለክርስቶስ መንግስት ዜግነት ብቁ የሚያደርጉን ሌሎችም መስፈርቶች ስላሉ እነዛን ለማወቅ መጣር የቀረን ግዜ በጣም አጭር ስለሆነ ቶሎ የዚህ ተስፋ ተካፋዮች ከሆኑት ከይሆዋ ምስክሮች ጋር መፅሐፍ ቅዱስ እንድታጠኑ እናበረታታችሗለን::የምንወርሳት ምድራዊ ገነት ምን እንደምትመስል የሚናገሩት ጥቅሶች መጨረሻ ላይ አስቀምጣቸዋለሁ እባካችሁ አንብቡት ራዕይ.21:3,4 ሞት ይቀራል , ኢሳያስ.33:24 በሽታ ይቀራል, ስራ አጥነት እና የመኖሪያ ቤት ችግር አይኖርም.ኢሳያስ.65:21-25 ንጉሳችን በፅድቅ ይፈርዳል እና እንስሳት ከአራዊት ጋር ይኖራሉ ኢሳያስ.11:1-11 ምድረበዳው የሰው መኖሪያ ይሆናል ኢሳያስ.35:1-10 በአጠቃላይ ምድር ገነት ትሆናለች ኢሳያስ.60:21
እእእእእእእእእእእእህህህህህህህህህ የሰውልጅ መከራው ። እህቴ ሁሉንቻይ ህያውእግዚያብሄር የልብሽን ስብራት ይጠግንልሽ የውስጥሽን ህመም ይሻርልሽ ያላየሽውን መልካሙን ሁሉ ያድርግልሽ ! ሆዴ ተገለባበጠ የኔእናት " እግዚያብሄር ይፍረድባቸው "
አሜንንንን
😭😭😭😭😭😭 ❤️ኡፎፎፎ በጣም ያማል የኔ እናት
ታድያ ለንደዚ ዓይነት ቤተሰብ ያሉባት እንደዚ ዓይነት ዘመድ ያለባት ሃገር እግዛኣብሄር ቢቀጣ እሱ ጻድቅ ፈራጅ ኣይደል
ትክክል
It is really painful to lesson her story I feel you
ለዚህ ሁሉ በደላችን አልቅሰን በአምላካችን ፊት ንስሐ መግባት አለብን የዚች ልጅ እባ ሀገሪቷንስ እደ ሀገር ማቆም አልቻልን በደነዚህ አይነት ባለጌዎች በበደል ተጨማልቃለች ምድሪቷ እህቴ አይዞሽ ለነሱም ፈጣሪ ምህረት ያድርግላቸው ከባድ ነው በእባ ነው የሰማውሽ አልቻልኩም
😭😭😭😭😭😭ቃላት የለኝም በቃ በጣም አመመኝ ሰው መሆኔን ጠላሁት 😭😭😭
ኑ እንዛመድ
እኔጃ ሰዎች አይመስሉኝም እንሰሶች ናቸው አይዞሽ ፈጣሪ የጃቸውን ያገኛሉ አይዞሽ
Ezigoomarenah koristos hunt bexm lebh yenekel😭😭😭😭😭😭😭😭
@@dawisawii9282 ኑ እንዛመድ
ኦህህህህህህህ አስመለሠኝ ፣እራሴን አዞረኝ ፣ሰውነቴ ተንቀጠቀጠ እውይይይይይይ ምን አይነት ስቃይ መከራ ነው ? እሁሁሁሁሁሀ የኔውድ እህት እንዴት ብርቱ ልጅ ነሽ የኔ ውድ አንች ትለያለሽ በርቺ ወደፊት ትልቅ ቦታ እንደምትደርሽ እርግጠኛ ነኝ። ጨካኝ ወንዶች አሉ እሺ ይሁን ግን ሁሉም በዚህ ልክ መሰባሰባቸው እንዴት አይነት ወደ ዘቀጠ መንገድ እየሄድን እንደሆነ ማሳያ ነው። ሁለት ሰዎች ቢኖሩ አንዱ ጠማማ ሀሳብ ቢኖረው አንዱ የተሻለ ይሆናል በዚህ ልክ ከ 5 በላይ ህሊና ቢስ ወንዶች መሰባሰባቸው ግን ከሐይምሮ በላይ ነው እኔ እራሴን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ከማለት ውጭ ምን ሀቅም አለኝ በልጅ ጉልበቱአ ሰርታ በበላች ቀኑን ጨለማ አደረጋችሁባት አዝናለሁ 😭እንዳልክ ፣ሣሚ እናመሰግናለን👏
እንሰሳ ይሻላ ል እግዜር ይፍረድባችው እውነት ሴት እናት አላችው እረባህላችን ጠፋ እጌዞ
እነዚህ ከእናት ይሁን የተፈጠሩት በውነት በጣም ያማል ያማል 😭😭😭😭😭
ምንአይነት.ፍጡር.ሰው.አለ.እኔኮ.የተፈጠርነው.ከሴት.አይደለምን.የሰው.ክፋት.እስከምን.ድረስ.ነው.ያማል.ለምን.ተፈጠርን.ለክፋት.የዚት.ሴት.እባ.እደፈሰሰ.አይቀርም.
😢😢😢😢
አፈር ልብላ የእኔ እናት አልቅሻለሁ አንብቻለሁ አንደኔ ብዙ ፈተና ያሳለፈ ያለ አይመስለኝም ነበር። ያንች ግን ይለያል ሬሳ ተሸክመሽ መዞርሽ እግዚአብሔር ይደርስልሽ የቅዳሴ ድምጽ አሰማሽ😭 አይዞሽ ውዴ ቤተሰብ እንዲህ ለፈተና አሳልፈው ከሚሰጡን ባይወልዱንስ?😭
ኡፉፉፉፉፉወይስቃይእድህአይነትሰምቸምአላዉቅ
Ayezohe lebego new yefetnehe ulu yalefale kerew zemenehene egezabhre yasamerlhe
ወይኔ በፈጣሪ ለሰው ልጅ የማይቻል ስቃይ አደለም ለ7ለአንድም ያለፍላጎት ይከብዳል የኔ እናት ምኑን ቻልሽው እናቴ ድጋሜ ደሞ መደፈር አይ መከራ ለመቻል ብለን ባንፈጠርም ለመኖር ብለን ምንችለው ነገር አለ ወንዶች እናት እህት የላችሁም ምነው አውሬ ሆናችሁ አባትና ወንድም ባይኖረን ወንድ ሁሉ እርኩስ ናቸው እንል ነበር የኔ እናት ልቤን አመመኝ
ፈጣሪዬ ሆይ እንደው ግን ሰው እንዲ አውሬ ይሆናል :: እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ በጣም ታሳዝናለች
እሰኪ አተ ዝም በል እሱዋን እናዳምጣት ወይስ አተ ነህ ባለታሪኩ ሆይ
ወይ ውይ አናቴ ተስካይች መስክን አግዚአብሔር የፍርድባችሁ ዎው
ዊይይይይይይይይ አነዚህንማ በአደባባይ ነበር መስለብ ከዚህ በኋላ ሴት ጋ እንዳይደርሱ
እንደመር
አይይይይይ እንደ ትግረረ ሴት እገሰዛቤሄር ይፈረድ
እረ እኔ አመመኝ😓😓😓😓😓በጌታ ስምምምምም ታመምኩእንዳልክ እረ በጌታ ለእንዲህ አይነት ሰዎች በምክርህ መሃል ወንጌልን ንገርልን
I can not stop cry
ውይ ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭
የሴት ልጅ አምላክ ይፍረድባቸው ሌላ ምን ይባላል እግዝኦኦኦኦኦኦኦ
ዉይ አላህ ምን አይነት ቅስም ስባሪ ታሪክነዉ ቁማ መሔዷ የጉድ ነዉ ስቃይሽን ፈጣሪ ይይና ይካስሽ እህት አለም
Hffffffffffff 😭😭😭😭😭😭😭yamal betam ena beretah baneci eheta ayezoeshi Egzabuer kanecega yehen
Egziabher yabertash
እመብርሀን ድረሺ በጣም ከባድ ነው እረ የሰው ልጅ ምን አይነት ደረጃ ላይ ደርሷል እረ ውይይይይይ
በህይወቴ ሰምቸም አላውቅን ያሳዝናል ፈጣሪ ጤናውን ይስጥሽ አይዞሽ በርችልን ትምህርትነው የተማርሁት አይሰው ያሳዝናል የደረስንበት ጊዜ ፍቅሩን መዋደዱን አብዝቶ ይስጠን 🙏🙏🙏
ኡፍፍፍፍ የሴት ፈተና ና ስቃይ ብዛቱ😭😭😭😭ብች ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በሰዎች ላይ አድሮ ትላንትን አሳልፎ ለዛሬዋ ቀን ያደረሰሽግን እኛን የተባበሩሽ አባት ምስጋና ይገባቸዋል ክርስትና ሳይነሳ ቤተክርስቲያን አይቀበርም ብለው አልመለሱሽም እና አይዞሽ በርቺ
በውነት እባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም የኔ እህት ስቃይሽ አመመኝ 😭😭😭 እኳንም አለፈ ☝️
ጥጥጥጥጥጥጥጥጥረ
ኣብ ኣለም ብዙህ መከራ ኣለን የኔ እህት እግዚአብሔር ሰውን በመፍጠሩ ????ግን ሁሉም ያልፋል እነሱ ከእንስሳ የተለዩ ኣይደሉም በእግዚአብሔር ፊት ይቀርባሉ መከራ ሲበዛ ለበጎ ነው ጊታ እየሱስ ተቀበዬ እግዚአብሔር ፍቅር ነው
ያአላህ ልመስማት እራሱ ይክብዳል ያርብብብ
እስከዛሬ እሰማለሁ እርቅመአድን እንደዛሬው የዘገነነኝ ያሳዘነኝ ልቤንየሰበረው ነገርየለም እንደውእንደዚ የሚያደርጉ አሳፋሪወንዶች ህግየለ ለማንአቤትይባላል
ሰዉ መሆን አስጠላኝ እግዚያብሄር ግን ለምን ጨካኞችን ቶሎ ፍርድ አይሰጥም እንዴት ቻለችዉ አቤቱ ጌታዬሆይ
ለሰው ልጅ ክብር የሌላቸው ወራዶች "ደሀን." የሚበድሉ ሴት ዘመድ የሌላቸው የሚመስሉ አረመኔ ጨካኞች ከሰው ያልተፈጠሩ አውሬዎች 😰😰እግዚአብሔር ይፍረድባቸው
ውይይይይ የአንዳንዳን ሴት ህይወት ለፈተና ብቻ የተፈጠረ ይመስላል አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይክስሻል
በእስማም ወልድ በ መንፈስ ቅዱስ ልል የቻልኩት ይህን ብቻ ነው
ኡፍፍፍፍፍፍፍ በስመ ስላሴ እንዴው ኢትዮጵያ ግን የሰው አውሬ ነው የሞላው በቅዱሳን ወዬውውውውኧረ ኢትዮጵያ እሳት ቢዘንብባት ቢጠራርገን ያንስብናል እንጅ አይበዛም በእውነት!እንዴ ሰው በቃ ከእንስሳም ወርዶ የለ በፈጣሪ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ሰው ፈራሁ!!!
ኡኡኡኡኡ አረ ይሄንንስ ሰምቼ መጨረስ አልችል እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም አረ ምን ጉድነው
የፈጣሪ ያለህ እግዚኦ እኔቃላት የለኝም ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ
ሁሉም ቦታ ወንድ የለም የወንዶች ኮሜንት አይታይም የነሱ ስራ ስለሆነ ወደዚህ ዝር እንኳ አይሉመም አሳፋሪወች
ኑ እንደመር
Besimam mariyeme betam yemitasazinew at feten 😥😥
Ezgeoooo men aynet chekaney new be Egziabeher 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 eremenenet egziabeher yefredachu😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በስመዓም ምንድነው የምንሰማው ወይኔ ልቤ ደማ ቆሰለ እንሰሳ እንኳን እንደዚህ አያደርግም ምን ጉድ ነው እንዴት ተንቀሳቀሰች እንዴትስ ተነሳሽ እንዴት ተራመድሽ ሲጀመር የመጀመሪያ ቀን ድንግልና ሲወሰድ በአንድ ሰው እንኳን ከባድ ነው
እፍፍፍፍ😭😭እሕት አይዞሽ አላሕ ካንችጋርይሑን ወላሒ በጣም ከባድ ነው በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ
ye deferuwat 9 wendochu wusha nachewu,,,ehety betam nw yazaznshegne allah yerdashe
በጣም ያማል
Wey ene selanche enbayene mekotatere akatene yene dhia weye wey yesew leje kefate geta yeredashe 😭😭😭
Endalk plis eydegagemk atakuselat tewat😭😭😭😭😭😭
እናት ማውራቱ ምን ያህል ጠቀሜታ እንዳለው የሚያውቀው ያውቀዋል
እኔ ግን እነዚህን ወንዶች ባደባባይ እያዞሩ እኔን ያየ ይቀጣ እያስባሉ ባደባባይ ያቆሻሻ እቃቸውን ቆራርጦ አይናቸው እያየ በሳት ማቃጠል ነበር ኢትዬጵያ በሳውዲ አረቢያ ሕግ ቤሆን ጥሩ ነበር
ከወዶቹ ሀፌት ለዚ ያበቃቻት አክስት ተብዬዋ ነች መከሰስ አለባት
እኔ ለዚምንም አይነት ቃላት የለኝም መግለፅ አልቻልኩም እህ ህህ ብቻነው መልሴ
በኢየሱስ ስም ጌታ ሆይ እንዴት ይከበደል
ስላም እንዳልክ አይ የሴት ልጅ ፈተናዎ ብዛት ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ አይዞሽ ነገም አዲስ ቀን ነው ህይወት ትቀጥላለች እህት
How to sad you make me cry that's actually very emotional God bless you Jabadhu obbolleti jirenyi lafaa irraa qorimataa baguma Fayyaa kee tatee arigamun amazing namotaa kana hundaan kun sii mudate 😭
እንዳልክ ወሬዋን እያቋረጥካት ወሬ ስትደጋግም በጣም ነው የምናደደው እባክህን ወንድማችን ይሄንን አስተካክልልን
ክፍል ሁለት ልቀቁልን
ወይኔ ፈጣሪዬ እነዛ ቀንበሌዋች እንዲ ካረጎት ወዲ ወንድ አምና ጎደኛዋ ቤት መቀመጥ የለባትም ነበር አይ ከረታታ ነፍስ ምርጫ አተሽ ነዉ በጣም የሚያሳዝን የህይወት ታሪክ ነዉ ኡፍፍ ስታሳዝን።
ምን አይነት ፈተናነው😭😭😭😭😭 እህቴ እ/ር ያበርታሽ!!!
Ethiopia gn yesew ager aydelem egzabher egzabher ylalu yewushet church eyehedu.
አይ ሴትነት እግዚአብሔር ያብርታሽ የኔ እህት አንቺ ጀግና ነሽ ።ወንዶች ግን አስቡበት ለናንተ የ5 ደቂቃ ስሜት የብዙ ስው ሕይውት ያብላሻል እባካችሁ አስተውሉ
በህይወት ዘመኔ ከሰማኋቸዉ እምባ እንደ ጎርፍ የፈሰሰበት
እጅግ አሳዛኝ ታሪክ። የ3ቀን ልጇን አስከሬን በጨርቅ ጠቅልላ
አቅፋዉ ሙሉቀን አዲስ አበባን ስትዞር ዉላ ለምና ብቻዋን
የቀበረችዉ ለመናገርም የሚከብድ በ9 ወንዶች ሙሉቀን
ተራ በተራ ስትደፈር የዋለች የምታስለቅስ ባለታሪክ አስቴር።
ሰላም የተከበራችሁ አድማጮች-
የዚህን እጅግ አሳዛኝ ሁለተኛ ክፍል የሞተዉን ልጇን
ምን አደረገችዉ? እሷስ ከዛ በኃላ ምን አጋጠማት?
የሚለዉን የአስቴርን በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ በሚቀጥለዉ
ሳምንት ይቀርባል። እስከዛዉ ግን በዚህ በክፍል 1 የቀረበዉን
የባለታሪኳን ታሪክ ሰምታችሁ አቅማችሁ የፈቀደዉን ያህል በማገዝ
የቆሰለ ነፍሷን እንታደጋት?
አስቴርን ማገዝ የምትፈልጉ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካዉንቷ 1000370980121
የተቻለንን ያህል በማገዝ እንታደጋት?
መልካም ጊዜ!
እንዴት ነህ ሳሚ እንዴት ነው ከ ኮቢድ አገገማችሁ? ባለቤትህስ?
እኔ መጨረስ አልቻልኩም በጣም ከባድ ነው
Ehen tarik kezi kedem semichalehu antew ga
ታሪኩ ከዚህ በፊት ሰምተነው ነበር ያለችበት ሁኔታ በ ደንብ ብታቀርብልን ይመረጥ ነበር
ያንተወሬ አስጠልቶኝ ወጣው እውነት ሳልጨርስ
እኔ የምለዉ ግን እንደዚህ ዓይነት ወንዶች ምን ዓይነት ስሜት ነዉ ያላቸዉ ነገስ አፍቅርዉ የሚያገቡ ፍጡሮች ናቸዉ ግን የወለዷቸዉን የሚደፍሩ እንደነዚ ዓይነቶቹ ናቸዉ እግዚኦ እህቴ ይሄ ሁሉን ማንም የማይችለዉን ችለሽ በጤና ስላለሽ ክብር ለፈጣሪ ነገ ይሄን ሁሉ እንዳልተፈጠር ቀብርሽ ስቀሽ የተሻለ ህይወት ኖሮሽ ተደስተሽ ድጋሚ የምንገናኝበትን ቀን ያምጣልን
የኔ ምስኪን እኔ ልንከራተት ግን የኢትዮጵያ ወንዶች የተረገሙ እርጉሞች ምን እናድርጋቸው ይሄ ነገር እኮ መቼም አይቆምም ምን ይሻላል እረ እግዚአብሔር አምላክ ድረስልን
ልክ ነሽ እውነት ያስብላል በጣም አሳፋሪ ለሰው የማያዝን ፍጥረት
መደረግ የነበረበት እንዲ ያደረጉትን መሽኛ መቁረጥ ነበር ምን ያደረጋል ህግ የለም እንጂ እህህ
እንዛመድ በቅንነት
@@besufkadgirma6924 ቤተሠብ እንሁን
በጣም ነው የሰቀጠጠኝ ለመስማት እራሱ አልቻልኩም በስመአብ ሰው ግን በጣም ጨክኗል እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ
ማሬ ደምሪኝ
እነዚ እንሳሳ ናቸው በጣም ይሳዝናል እናት አላቸው እህት አላቸዉ የነዚህ ሁሉ ጉፍ ነው አገራቸንን እንዲህ የሚይምስት እግዚአብሄር ፍራድን ይስጥ
በጣም የያሳዝን ነው አንዞሽ እህቴ የማያልፍ የለም ዝብራትን የሚጠግን አምላክ ይጠግንኝና ህይወትሽን ይለውጥልሽ እንደዚህ አይነት የምታደርጉ ወንዶች እግዚአብሔር አናዳች መቅፀፍት ይላክባችሁ
እምለው ነገር አጣሁኮ ፈጣረዬ በቃችሁ በለን እባክህ
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ የእኔ እህት ኡፍፍፍፍፍፍ ለመስማት እንኳን ይዘገንናል ፈጣሪ የእጃቸውን ይስጣቸው እነዚህ አውሬዎች ::
እቤት መድሀኔያለም ከልጅነት የጀመረ የመከራ ህይወት በጣም ልብ የሚነካ ታርክ የስው ልጅ ግን ስንቱን ይችለል ያውም እንድ ፍሬ ልጅ የኔ እህት ቃላትም የጥረኛል ያለፍሽበት መንገድ እግዚአብሔር
ብርታትሽ ጥንከርሽ ነው
ይህ ሁሉ የቤተሰብ ውጤት ነው እናንተ በድህነታቹ ብታሳድጓት ብትስማሙ እንዲ ባሎነች ያሳዝናል 😭😭🤔
*ኡፍፍ ሴትነቴ አስጠላኝ ሀገሬ አስጠላሺኝኝ የሴት ልጅ ግፍ ሞልቶ የፈሰሰበት ሀገር😭😭*
ማሬ ደምሪኝ
በጣም ያሳዝናል ግን እንዲህ የሚአደርጉት በጣም መጥፎ ሰዎች ናቸው ታዲያ እግዚአብሄር በብዙመከራ ቢቀጣን ያን ስንል ቁጣው የበዛብን በዚህ ግቦችን ነው
ዝም በሉ አትበሉን 😢😢ዝምታ ወርቅ ነው አትበሉን 😢😢ከትልቅ ሰው ምሀላ አታውሩዝም በሉ አትበሉን 😢😢😢😢 አብዛኛው የኛ ሀገር አስተዳደግ ይህ ነው ዝም በሉ ልጆች አይደላችሁ እያሉ እያሸማቀቁ ነው ነው እሚያሳድጉን ።ይህ ተፅኖ ሰርቶ ነው እግድህ መናገር በሚቻልበትም ቦታ ዝም እያልን የምንጎዳው 😓😓😓😓እባካችሁ ባለሞያዎች ለወላጆችም የሚሆን ትምህርት ስጡ ።
በትክክል የልቤን ነዉ የተናገርሽዉ😢😢😢
እግዝዮ ምሓረና ክርስቶስ ምን አይነት ጨካኔ ነዉ ግን በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ የኔ እናት አሁንም ፈጣሪ ፅናቱ ይስጥሽ
አቤት አምላኬ ሆይይይ ሀጢያተኛ ነን ይቅር በለን እጅግ የሚዘገንንን ነው ::
አነዚህ ሰዎች ሳይሆኑ ከብቶች ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድባችሁ አክስትዮዋ አንች አረመኔ ለዚህ ሁሉ ተጠያቂዋ አንች ነሽ ፍርድን ከእግዚአብሔር ታገኛለሽ ጠብቂ እህቴ እግዚአብሔር የበርታሽ ልቤ ነው የተሰበረው
ለደፈሩሽ የስራቸዉን ይስጣቸዉ ፍርድ ከለይ ነዉ እህቴዊ በምን ልግለጥሽ ጀግና ነሽ አይዞሽ በረች እግዚብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ እመቤቴ ቅድስት ማርያም በመገድሽ ትቅደምልሽ አፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ግን እስከመቸ ዬሴት ልጅ ጥቃት????
እስከመጨረሻው የመስማት አቅም የለኝም ...
ወንጀለኞቹ ተፈልገው ለህግ የቅረቡ!!!!!!
በእውነት ሰቀጠጠኝ እኔ ምሞት ነው ሚመስለኝ ፈጣሪ ይፍረድባቹ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙉🙈🙉🙊😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኤሄን ሁሉ ግፍ የሥሩቱን ወንዶች እግዚአብሔር አምላክ የስራችሁን ይስጣችሁ በእውነት
ምን አይነት ፈተና ነዉ እግዚኦ😭😭😭
እንዛመድ በቅንነት
Weyyy are godddnew men aynet neger new ymale
በጣም ይዘገናል እውነት የመጨረሻው ዘመን መድረሱን በሀገርችን እያየን ነው እረ ይዘግናል ይኔ ፍቅር ምን ልበል እግዚሀብህር ይርዳሽ ጠንክር ከነሱ በልጠሽ በማስይት ነው የምትበቀይቸው ይኔ ጀግና አይዟሽ በርቹ እነሱን እግዚሀብህር ይፍረድባቸው
እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ሁሉ ይካስሽ
Betamm yamal ufffffffff 😓😓😓😓
Allah yesrachewn ystachew kesew indaltefeteru yhin yakl chkaneee 😓😓😓😓 ayzon ehte Allah brtatun ystsh🤲
Geta Eyesus Menede new mesamawu Amelake Are Geta Hoyi tolona😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አቤቱ ጌታሆይ ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ የማይሰማ ግፍና በድል የማይሰማ ግፍ የለም አቤቱ ጌታሆይ አንተው
ታርቅን እንጂ የእኛስ በደል እጅግ ከባድ ነው አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በልን አንተው ፈጠርህን በነዚህ ከብቶች
አሳልፍህ አትስጥን ጌታሆይ አንተው ታርቅን ጌታሆይ
ፈጣሪ ያፅናሽ እህቴ ሁላችንም በልጅነታችን የጉልበት ብዝበዛ ደርሶብናል ነገር ግን የአንች ታሪክ ያማል በጣም ብቻ ኢትዮጵያ ውስጥ የማይስራ ግፍ የለም አሁንም ድርስ አለ በየቤቱ ብዙ ግፍ አለ ያልተነገር አሁንም ድርስ ያሳዝናል አይ ሀገሬ ምን አይነት ፍትህና
ነፃነት ለሴት ልጅ ይኖር ይሆን ናፍቅኝ ፍትህ በጣም ያማል እህቴ ፈጣሪ ያፅናሽ ከባድ ነው ህይወት በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ ከባድ ነው በተለይ ለሴት ልጅ ያማል
ወይኔ እንደዛሬ ፈርቼም አዝኜም አላውቅም እግዚዎ ምን ጉድ ነው የሚሰማው የኔ እናት በጣም ያማል የኢትዮጵያ እናቶች ልጅ ማሳደግ ካልቻልን አንውለድ ከወለድን እራሳችንን እናሳድግ ይቺ ልጅ ቤተሰቦቿ ናቸው የጎዷት ልቤ እንዴት እንደሚመታ
እውነት ነዉ
ውይ ጠያቂው የመስማት ላጎትን ታጠፋለህ ጠያቂም ሆነህ አንተው አውርተህ ጨረከው ይቅርታ ግን ለልጅቷ ግዜ አትሰጣትም
አምላኬ!😭😭😭😭😭😭 አሁን ይች ልጅ ወንድን ብትበቀል ጨካኝ እንላታለን!!! ፈጣሪ የወደፊቱን ያሳምርልሽ!
ፕሮግራማችሁን እከታተላለሁ ግን አንደ አሁኑ ታሪክ አሣዝኖኝ እና አልቅሼ አላዉቅም በጣም ያማል የእርቅ ማእድን በጣም እናበረታታለን
አቤቱ አምላኪ ሆይ እባክህ ይቅር በለን ምን አይነት ጮካኔ ነው ማን ነው እናት ማን ነው እህት የሌለው የሰማይ አምላክ ይቅር ይበላቹሁ እፍፍፍፍ እንዴት ያሳዘናል አይዛሽ እግዚአብሔር አለ
በሰላም አሰድረህ በሰላም ሰላነቃኝ ተመሰገን አገራቸን ሰላም አድረግልን በጣም ልብ የሜሰብር ታሬክ ነው ህህህህህህህ አተጋዜጠኛ አናመሰግናለን መልካም ቀን ወደቻናሌ ጎራበሎ በቅነነት ቡና እንጣጣ
Tbjjjio
Ii
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እንዴት እንደዚህ አይነት ጭካኔ ከሰው አልተፈጠሩም እነኚህ ሰወች በጣም በጣም በጣም ለጆሮ የሚዘገንን ታሪክ ነው እኔ ብረዳት ደስ ይለኛል እንዴት ማግኘት አለብኝ የምኖረዉ ከዉጭ ነው ለዚች እህታችን ስሟ ኤስተር የምትባል በ7 ወንዶች የተደፈረች ዋዉ ከባድ ነው አንጀት የሚቆርጥ ታሪክ አረመኔወች ናቸው
እህቴ ፈጣሪ ከዚህ በኋላ ታሬክሺ በደስታ ይቀየር 🙌
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ
ወይኔ እህቴን ምነው እንዲህ አይነቱ ክፉ በደል ደረሰብሽ ያሳዝናል ምን እንደምል ጠፋኝ መፅናናትን ይስጥሽ እግዚያብሄር
እነዚህ የዳቢሎስ የግብር ልጆች ናቸው
ከገጠር ይማራሉ እያላችሁ ከጎናችሁ ነጥላችሁ የምትሰጡ ወላጆች ምን አይነት ጉደኛ ናችሁ
እናት ከቤተሰብሸ የምትጎጁዉ ለልጁ ነዉ ካልሽ ለምነሸ ልጁሸን ያዠ ከልጁ በላይ ምን አለ
አቤት ስቃይ እግዚኦ በራሳችን ዜጎች እንዲህ አይነት ዘግናኝ ስቃይ ከደረሰብን በሌላ ሀገር ዜጎች ስቃይ ቢደርስብን ለምን ይገርመናል እንዴት ሰው አውሬ ይሆናል እግዚአብሔር ይፋረዳቹ እንባዋ ይፍረድባቹ😭
ይህ ሁሉ ግፍ በፈጣሪ ይታያል ወይ ሰው ለጊዚያዊ ስሜት እንሰሳነት አሳፋሪዎች ግን ለዘራቸው ለልጆቻቸው ይህ ግፍ አይቀርም ግን እናንተ ፈጣሪ ይደግፋችሁ ትግስትዬ የዋልታንጉስ ፍሬ ነሽ በርቺ አንተም ተባረክ ልጅህን ይጠብቅልህ ወንድሜ አይዞሽ ማሬ በርቺ።
ትንሳኤን በተመለከተ አንድ አጭር መልዕክት መናገር እፈልጋለሁ ፈጣሪ በሞት ያጣናቸውን ሰዎች በሙሉ እንደገና ወደነበሩበት ህይወት ይመልሳቸዋል:: ዮሐንስ.5:28,29 , ብዙ ሰዎች በዚህ ተስፋ ተደስተው ትንሳኤን በጉጉት እየተጠባበቁ ነው:: የሀዋርያት ስራ .24:15,ፈጣሪ ራሱ እንኳን እነዚህ ሰዎች ከሞት ተነስተው እንዲያመሰግኑት ይፈልጋል:: ኢሳያስ.26:19 ለዚህ ግልፅ ማስረጃ የሚሆነን አልአዛር ከሞት ሲነሳ ልክ እንደተገነዘ ሆኖ ከመቃብር እንደወጣ መፅሐፍ ቅዱስ መናገሩ ነው:: ዮሐንስ.11:44 እንዲሁም ሀዋርያቶችም ሆኑ ነቢያት ከሞት ያስነሷቸው ሰዎች በምድር ላይ ይኖሩ እንደነበረ መፅሐፍ ቅዱስ ይናገራል :: በተጨማሪም ትንቢተ ሕዝቅኤል.37:1-10 ላይ በትንሳኤ ጊዜ የሞቱ ሰዎች ከመቃብር ወጥተው በሁለት እግራቸው ይቆማሉ ይለናል:: ታዲያ እኛ እዴት ልናገኛቸው እንችላለን? ብለን እንጠይቅ ይሆናል ሊነሳ የሚገባው ትልቁ ጥያቄ ይሄ ነው:: ምክንያቱም ትንሳኤ የሚሆነው ክፉ ሰዎች ማለትም አምላክን የማይታዘዙ ሰዎች ከጠፉ በሗላ ነው:: ዮሐንስ ራዕይ.7:9-17 ከጥፋት ተርፈው ፈጣሪ ወዳዘጋጀው የዘላለም ህይወት የሚሸጋገሩ ሰዎች እንዳሉ ይናገራል በተጨማሪም ሚልኪያስ.4:1-4 ክፉ ሰዎች እንደሚጠፉ ከተናገረ ብሗላ ስሜን ለምትፈሩ ለእናንተ ግን የፅድቅ ፀሀይ ትወጣላችሗለች በማለት ከጥፋት የሚተርፉ ሰዎች እንዳሉ ያሳያል አሁን ያሉ ክፉ ሰዎች ንሰሀ ለመግባት ፈቃደኛ ስላልሆኑ ልክ እንደ ሰዶም እና ገሞራ በእሳት እንደሚጠፉ ይህም ጥፋት ልክ እንደ ኖህ ዘመን ጥፋት በድንገት ሳያስቡት እንደሚመጣባቸው 2ጴጥሮስ.3:5-7 ላይ ይናገራል ስለዚህ እነዚህ በአምላክ የቁጣ ቀን የሚጠፉ ሰዎች የሞቱ ሰዎች ሲነሱ የማየት አጋጣሚው የላቸውም ማለት ነው ይሄ ደግሞ ከሞት ለሚነሱት ሰዎች ትልቅ ሀዘን ይሆንባቸዋል ሁኔታውን በአይነ ህሊናችን ስናስበው እኔ በቁጣው ቀን ብጠፋ እናቴ እና ሌሎች የሚያውቁኝ ሰዎች ከሞት ሲነሱ እኔን ቢፈልጉኝ አያገኙኝም ማለት ነው::በዚያን ጊዜ እኛን ሲያጡን እነሱ እንደገና ሌላ ሀዘን ይሆንባቸዋል::ስለዚህ ፈጣሪ ባዘጋጀልን ምድራዊ ገነት ለመገናኘት ብቸኛው መፍትሄ እውነተኛውን አንድ አምላክ ብቻ ማምለክ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ማክበር መውደድ እና ለክርስቶስ መንግስት ዜግነት ብቁ የሚያደርጉን ሌሎችም መስፈርቶች ስላሉ እነዛን ለማወቅ መጣር የቀረን ግዜ በጣም አጭር ስለሆነ ቶሎ የዚህ ተስፋ ተካፋዮች ከሆኑት ከይሆዋ ምስክሮች ጋር መፅሐፍ ቅዱስ እንድታጠኑ እናበረታታችሗለን::የምንወርሳት ምድራዊ ገነት ምን እንደምትመስል የሚናገሩት ጥቅሶች መጨረሻ ላይ አስቀምጣቸዋለሁ እባካችሁ አንብቡት ራዕይ.21:3,4 ሞት ይቀራል , ኢሳያስ.33:24 በሽታ ይቀራል, ስራ አጥነት እና የመኖሪያ ቤት ችግር አይኖርም.ኢሳያስ.65:21-25 ንጉሳችን በፅድቅ ይፈርዳል እና እንስሳት ከአራዊት ጋር ይኖራሉ ኢሳያስ.11:1-11 ምድረበዳው የሰው መኖሪያ ይሆናል ኢሳያስ.35:1-10 በአጠቃላይ ምድር ገነት ትሆናለች ኢሳያስ.60:21
እእእእእእእእእእእእህህህህህህህህህ የሰውልጅ መከራው ። እህቴ ሁሉንቻይ ህያውእግዚያብሄር የልብሽን ስብራት ይጠግንልሽ የውስጥሽን ህመም ይሻርልሽ ያላየሽውን መልካሙን ሁሉ ያድርግልሽ !
ሆዴ ተገለባበጠ የኔእናት
" እግዚያብሄር ይፍረድባቸው "
አሜንንንን
😭😭😭😭😭😭 ❤️ኡፎፎፎ በጣም ያማል የኔ እናት
ታድያ ለንደዚ ዓይነት ቤተሰብ ያሉባት እንደዚ ዓይነት ዘመድ ያለባት ሃገር እግዛኣብሄር ቢቀጣ እሱ ጻድቅ ፈራጅ ኣይደል
ትክክል
It is really painful to lesson her story
I feel you
ለዚህ ሁሉ በደላችን አልቅሰን በአምላካችን ፊት ንስሐ መግባት አለብን የዚች ልጅ እባ ሀገሪቷንስ እደ ሀገር ማቆም አልቻልን በደነዚህ አይነት ባለጌዎች በበደል ተጨማልቃለች ምድሪቷ እህቴ አይዞሽ ለነሱም ፈጣሪ ምህረት ያድርግላቸው ከባድ ነው በእባ ነው የሰማውሽ አልቻልኩም
😭😭😭😭😭😭ቃላት የለኝም በቃ በጣም አመመኝ ሰው መሆኔን ጠላሁት 😭😭😭
ኑ እንዛመድ
እኔጃ ሰዎች አይመስሉኝም እንሰሶች ናቸው አይዞሽ ፈጣሪ የጃቸውን ያገኛሉ አይዞሽ
Ezigoomarenah koristos hunt bexm lebh yenekel😭😭😭😭😭😭😭😭
ኑ እንዛመድ
@@dawisawii9282 ኑ እንዛመድ
ኦህህህህህህህ አስመለሠኝ ፣እራሴን አዞረኝ ፣ሰውነቴ ተንቀጠቀጠ እውይይይይይይ ምን አይነት ስቃይ መከራ ነው ? እሁሁሁሁሁሀ የኔውድ እህት እንዴት ብርቱ ልጅ ነሽ የኔ ውድ አንች ትለያለሽ በርቺ ወደፊት ትልቅ ቦታ እንደምትደርሽ እርግጠኛ ነኝ።
ጨካኝ ወንዶች አሉ እሺ ይሁን ግን ሁሉም በዚህ ልክ መሰባሰባቸው እንዴት አይነት ወደ ዘቀጠ መንገድ እየሄድን እንደሆነ ማሳያ ነው። ሁለት ሰዎች ቢኖሩ አንዱ ጠማማ ሀሳብ ቢኖረው አንዱ የተሻለ ይሆናል በዚህ ልክ ከ 5 በላይ ህሊና ቢስ ወንዶች መሰባሰባቸው ግን ከሐይምሮ በላይ ነው እኔ እራሴን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ከማለት ውጭ ምን ሀቅም አለኝ በልጅ ጉልበቱአ ሰርታ በበላች ቀኑን ጨለማ አደረጋችሁባት አዝናለሁ 😭
እንዳልክ ፣ሣሚ እናመሰግናለን👏
እንሰሳ ይሻላ ል እግዜር ይፍረድባችው እውነት ሴት እናት አላችው እረባህላችን ጠፋ እጌዞ
እነዚህ ከእናት ይሁን የተፈጠሩት በውነት በጣም ያማል ያማል 😭😭😭😭😭
ምንአይነት.ፍጡር.ሰው.አለ.እኔኮ.የተፈጠርነው.ከሴት.አይደለምን.የሰው.ክፋት.እስከምን.ድረስ.ነው.ያማል.ለምን.ተፈጠርን.ለክፋት.የዚት.ሴት.እባ.እደፈሰሰ.አይቀርም.
😢😢😢😢
አፈር ልብላ የእኔ እናት አልቅሻለሁ አንብቻለሁ አንደኔ ብዙ ፈተና ያሳለፈ ያለ አይመስለኝም ነበር። ያንች ግን ይለያል ሬሳ ተሸክመሽ መዞርሽ እግዚአብሔር ይደርስልሽ የቅዳሴ ድምጽ አሰማሽ😭 አይዞሽ ውዴ ቤተሰብ እንዲህ ለፈተና አሳልፈው ከሚሰጡን ባይወልዱንስ?😭
ኡፉፉፉፉፉወይስቃይእድህአይነትሰምቸምአላዉቅ
Ayezohe lebego new yefetnehe ulu yalefale kerew zemenehene egezabhre yasamerlhe
ወይኔ በፈጣሪ ለሰው ልጅ የማይቻል ስቃይ አደለም ለ7ለአንድም ያለፍላጎት ይከብዳል የኔ እናት ምኑን ቻልሽው እናቴ ድጋሜ ደሞ መደፈር አይ መከራ ለመቻል ብለን ባንፈጠርም ለመኖር ብለን ምንችለው ነገር አለ ወንዶች እናት እህት የላችሁም ምነው አውሬ ሆናችሁ አባትና ወንድም ባይኖረን ወንድ ሁሉ እርኩስ ናቸው እንል ነበር የኔ እናት ልቤን አመመኝ
ፈጣሪዬ ሆይ እንደው ግን ሰው እንዲ አውሬ ይሆናል :: እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ በጣም ታሳዝናለች
እሰኪ አተ ዝም በል እሱዋን እናዳምጣት ወይስ አተ ነህ ባለታሪኩ ሆይ
ወይ ውይ አናቴ ተስካይች መስክን አግዚአብሔር የፍርድባችሁ ዎው
ዊይይይይይይይይ አነዚህንማ በአደባባይ ነበር መስለብ ከዚህ በኋላ ሴት ጋ እንዳይደርሱ
እንደመር
አይይይይይ እንደ ትግረረ ሴት እገሰዛቤሄር ይፈረድ
እረ እኔ አመመኝ😓😓😓😓😓
በጌታ ስምምምምም ታመምኩ
እንዳልክ እረ በጌታ ለእንዲህ አይነት ሰዎች በምክርህ መሃል ወንጌልን ንገርልን
I can not stop cry
ውይ ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭
የሴት ልጅ አምላክ ይፍረድባቸው ሌላ ምን ይባላል እግዝኦኦኦኦኦኦኦ
ኑ እንዛመድ
ዉይ አላህ ምን አይነት ቅስም ስባሪ ታሪክነዉ ቁማ መሔዷ የጉድ ነዉ ስቃይሽን ፈጣሪ ይይና ይካስሽ እህት አለም
Hffffffffffff 😭😭😭😭😭😭😭yamal betam ena beretah baneci eheta ayezoeshi Egzabuer kanecega yehen
Egziabher yabertash
እመብርሀን ድረሺ በጣም ከባድ ነው እረ የሰው ልጅ ምን አይነት ደረጃ ላይ ደርሷል እረ ውይይይይይ
በህይወቴ ሰምቸም አላውቅን ያሳዝናል ፈጣሪ ጤናውን ይስጥሽ አይዞሽ በርችልን ትምህርትነው የተማርሁት አይሰው ያሳዝናል የደረስንበት ጊዜ ፍቅሩን መዋደዱን አብዝቶ ይስጠን 🙏🙏🙏
ኡፍፍፍፍ የሴት ፈተና ና ስቃይ ብዛቱ😭😭😭😭
ብች ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በሰዎች ላይ አድሮ ትላንትን አሳልፎ ለዛሬዋ ቀን ያደረሰሽ
ግን እኛን የተባበሩሽ አባት ምስጋና ይገባቸዋል ክርስትና ሳይነሳ ቤተክርስቲያን አይቀበርም ብለው አልመለሱሽም እና አይዞሽ በርቺ
በውነት እባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም የኔ እህት ስቃይሽ አመመኝ 😭😭😭 እኳንም አለፈ ☝️
ጥጥጥጥጥጥጥጥጥረ
ኣብ ኣለም ብዙህ መከራ ኣለን የኔ እህት
እግዚአብሔር ሰውን በመፍጠሩ ????
ግን ሁሉም ያልፋል እነሱ ከእንስሳ የተለዩ ኣይደሉም በእግዚአብሔር ፊት ይቀርባሉ መከራ ሲበዛ ለበጎ ነው ጊታ እየሱስ ተቀበዬ እግዚአብሔር ፍቅር ነው
ያአላህ ልመስማት እራሱ ይክብዳል ያርብብብ
እስከዛሬ እሰማለሁ እርቅመአድን እንደዛሬው የዘገነነኝ ያሳዘነኝ ልቤንየሰበረው ነገርየለም እንደውእንደዚ የሚያደርጉ አሳፋሪወንዶች ህግየለ ለማንአቤትይባላል
ሰዉ መሆን አስጠላኝ እግዚያብሄር ግን ለምን ጨካኞችን ቶሎ ፍርድ አይሰጥም እንዴት ቻለችዉ አቤቱ ጌታዬሆይ
ለሰው ልጅ ክብር የሌላቸው ወራዶች
"ደሀን." የሚበድሉ ሴት ዘመድ የሌላቸው የሚመስሉ አረመኔ ጨካኞች ከሰው ያልተፈጠሩ አውሬዎች 😰😰
እግዚአብሔር ይፍረድባቸው
ውይይይይ የአንዳንዳን ሴት ህይወት ለፈተና ብቻ የተፈጠረ ይመስላል አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይክስሻል
በእስማም ወልድ በ መንፈስ ቅዱስ ልል የቻልኩት ይህን ብቻ ነው
ኡፍፍፍፍፍፍፍ በስመ ስላሴ እንዴው ኢትዮጵያ ግን የሰው አውሬ ነው የሞላው በቅዱሳን ወዬውውውው
ኧረ ኢትዮጵያ እሳት ቢዘንብባት ቢጠራርገን ያንስብናል እንጅ አይበዛም በእውነት!እንዴ ሰው በቃ ከእንስሳም ወርዶ የለ በፈጣሪ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ሰው ፈራሁ!!!
ኡኡኡኡኡ አረ ይሄንንስ ሰምቼ መጨረስ አልችል እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም አረ ምን ጉድነው
የፈጣሪ ያለህ እግዚኦ እኔቃላት የለኝም ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ
ሁሉም ቦታ ወንድ የለም የወንዶች ኮሜንት አይታይም የነሱ ስራ ስለሆነ ወደዚህ ዝር እንኳ አይሉመም አሳፋሪወች
ኑ እንደመር
Besimam mariyeme betam yemitasazinew at feten 😥😥
Ezgeoooo men aynet chekaney new be Egziabeher 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 eremenenet egziabeher yefredachu😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በስመዓም ምንድነው የምንሰማው ወይኔ ልቤ ደማ ቆሰለ እንሰሳ እንኳን እንደዚህ አያደርግም ምን ጉድ ነው እንዴት ተንቀሳቀሰች እንዴትስ ተነሳሽ እንዴት ተራመድሽ ሲጀመር የመጀመሪያ ቀን ድንግልና ሲወሰድ በአንድ ሰው እንኳን ከባድ ነው
እፍፍፍፍ😭😭እሕት አይዞሽ አላሕ ካንችጋርይሑን ወላሒ በጣም ከባድ ነው በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ
ye deferuwat 9 wendochu wusha nachewu,,,ehety betam nw yazaznshegne allah yerdashe
በጣም ያማል
Wey ene selanche enbayene mekotatere akatene yene dhia weye wey yesew leje kefate geta yeredashe 😭😭😭
Endalk plis eydegagemk atakuselat tewat😭😭😭😭😭😭
እናት ማውራቱ ምን ያህል ጠቀሜታ እንዳለው የሚያውቀው ያውቀዋል
እኔ ግን እነዚህን ወንዶች ባደባባይ እያዞሩ እኔን ያየ ይቀጣ እያስባሉ ባደባባይ ያቆሻሻ እቃቸውን ቆራርጦ አይናቸው እያየ በሳት ማቃጠል ነበር ኢትዬጵያ በሳውዲ አረቢያ ሕግ ቤሆን ጥሩ ነበር
ከወዶቹ ሀፌት ለዚ ያበቃቻት አክስት ተብዬዋ ነች መከሰስ አለባት
እኔ ለዚምንም አይነት ቃላት የለኝም መግለፅ አልቻልኩም እህ ህህ ብቻነው መልሴ
በኢየሱስ ስም ጌታ ሆይ እንዴት ይከበደል
ስላም እንዳልክ አይ የሴት ልጅ ፈተናዎ ብዛት ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ አይዞሽ ነገም አዲስ ቀን ነው ህይወት ትቀጥላለች እህት
How to sad you make me cry that's actually very emotional God bless you
Jabadhu obbolleti jirenyi lafaa irraa qorimataa baguma Fayyaa kee tatee arigamun amazing namotaa kana hundaan kun sii mudate 😭