የሚገርም ችሎታ ከዳዊት ፅጌ ታናሽ ወንድም ጉግል ላይ ሠንበሌጥን ሰርች አድርገዉ| ጉራማይሌ (Game Show)- @abbay-tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024
  • ጉራማይሌ
    ዘወትር እሁድ ከ ቀኑ 7:00 ጀምሮ በዓባይ ቲቪ ይጠብቁን።
    Every Sunday at 7:00 (LT) Afternoon on Abbay Tv.
    ተወዳዳሪዎች ፊደላትን እና ሰዕሎችን በማገጣጠም መልሶችን ለመመለስ የሚያደርጉት አዝናንኝ ጌም ሾው ሰዕሎች ለመግባቢያነት ያላቸው ጥቅም የሚያሳይ ልዩ ፕሮግራም።
    ዓባይ ቲቪ የመጀመሪያው በሁለት ቋንቋ የሚያቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ያተኮረ የቲቪ ቻናል ሲሆን ፕሮግራሞቻችን በአማረኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀርባል።
    የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ቲቪ ፕሮግራሞችን ለመመልከት በ ኢትዮ ሳት፣ በ Canal + እንዲሁም በ ዩትዩብ ገጻችንን ዓባይ ቲቪ ይከታተሉ።
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
    A fun game show that encourages players to swiftly and actively use their brains by connecting letters and images to get answers helps viewers understand the usefulness of graphics for communication beyond their looks.
    Abbay TV- the first TV channel to broadcast in two languages, is an entertainment channel specializing in entertainment programs.
    To guarantee that our programs are as relevant as possible, we broadcast in Amharic and Oromiffa languages.
    Subscribe & watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows on Ethio sat, Canal + & Abbay Tv TH-cam channels.
    TH-cam: / @abbay-tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: ...
    TikTok: www.tiktok.com...
    Telegram t.me/Abbay_Tv
    Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
    #abbaytv #guramayle #gameshow #fungames #puzzlechallenge #EthiopianGameShow #ethiopianculture #Habeshanculture #ethiopianmusic #interactive #criticalthinking #infotainment

ความคิดเห็น • 27

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 ปีที่แล้ว +6

    ማየት ጀሚሬ ነበር ግን በደረትዋ ያለው ተራራ ስለከለለኝ መከታተል አልቻልኩም ተውኩት ግን በሚድያ ደህና ልብስ ቢለብሱ ይሻላል ባይ ነኝ

  • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
    @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y ปีที่แล้ว +1

    መገርሳን አይቸ ነው የመጣሁት የኔ ነው መድረኩ ከዚህ ቡሓላ

  • @tinbiteethiopia4141
    @tinbiteethiopia4141 ปีที่แล้ว

    ወግ በአይን ይገባል

  • @belaynehg8528
    @belaynehg8528 ปีที่แล้ว +2

    ደረትሽን ብትሽፍኝ ጥሩ ነበር ለተጠያቂዎች በጣም ከባድ ነው please

  • @DagimAseb
    @DagimAseb 5 หลายเดือนก่อน +1

    Zola🥰🥰

  • @Tube-vt5se
    @Tube-vt5se ปีที่แล้ว

    ጨበርበርቱ 😁😁😁 መገርሳ

  • @SofeyaMaru
    @SofeyaMaru ปีที่แล้ว +2

    የአባይ Tv ጭብጨባ ይርብሻል

  • @shemeleskebede5028
    @shemeleskebede5028 ปีที่แล้ว

    ነገር በምሳሌ ጠጅ በብርሌ ነው

  • @haregashine7998
    @haregashine7998 ปีที่แล้ว

    በቀ ያሉት ድምፃቸው በደንብ አልተሰማም

  • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
    @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y ปีที่แล้ว +2

    ልብስሺን ከደረትሺ ብታስተካክይ??

  • @selamselamsalam7853
    @selamselamsalam7853 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂❤

  • @mesiyegetaliji9573
    @mesiyegetaliji9573 ปีที่แล้ว

    Welllcome

  • @ቤተል19
    @ቤተል19 ปีที่แล้ว

    Habibiii megerasaa well come 🤌💐😂

  • @tinbiteethiopia4141
    @tinbiteethiopia4141 ปีที่แล้ว

    እንዴ

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኞች ለሚዲያ የማይጠቅም አለባበስ ባትለብሱ ንግግራችሁ ግራ አንደ ?????????????????????????????????????

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 ปีที่แล้ว +2

    አንቺ ምን መሆንሸነዉ ጡትሸን ገልብጠሸ የመጣሸዉ ኤጭ አረ ሴትች ተከበሩ

  • @hayme4396
    @hayme4396 ปีที่แล้ว

    ሆድያባውን ብቅል ያወጣዋል

  • @farihat8265
    @farihat8265 ปีที่แล้ว

    መገርሳ😂😊

  • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
    @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y ปีที่แล้ว +1

    መገርሳ ስሙ የሙስሊም እሱ በየሱስ ስም ብሎ አርፍ ከፍረህ መሆን አለበት አላህ ይመልስክ

    • @Abc-mf8xj
      @Abc-mf8xj ปีที่แล้ว

      መገርሳ እናተ ሰፈር ያለው ሰልሞ ይሆናል 😁😁😁

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y ปีที่แล้ว

      @@rekikaweke5791 ሙጃሂድ አህመድ አለ እኮ

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y ปีที่แล้ว

      @@Abc-mf8xj ሙጃሂድ አህመድ ነው ስሜ ሲል አልሰማሺም

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 ปีที่แล้ว

      አረ የኦሮሞ ነው ማነዉ የሙስሊም ያደረገዉ ዋቄፈታ ካወጡለት ሊሆን ይችላል

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 ปีที่แล้ว

    ጡትሽን እያዩ እንዴት ይመለሱ 😂😂😂😂 ፈጦ እያዩት ሼ ይዟቸዋል አትምጭ ያለሽ ፈርቶ ነው ኪዩ

  • @tinbiteethiopia4141
    @tinbiteethiopia4141 ปีที่แล้ว

    ጫማ የለኝም ብለህ አታጉረምርም እግር የለለው አለ እና።

  • @LubabaAshenafi-od3ns
    @LubabaAshenafi-od3ns ปีที่แล้ว +1

    አለባበሥሽን አሥተካካይ እራሥሽን ጠይቂው በጣም ይደብራል ልብሡ
    ጥያቄው ሀሪፍነው

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂 መገርሳ