አብዛኞቹ ደንበኞቼ ሴቶች ናቸው | ጉራማይሌ Guramayle (Game Show) -Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ส.ค. 2023
  • "ተወዳዳሪዎች ፊደላትን እና ሰዕሎችን በማገጣጠም መልሶችን ለመመለስ የሚያደርጉት አዝናንኝ ጌም ሾው ሰዕሎች ለመግባቢያነት ያላቸው ጥቅም የሚያሳይ ልዩ ፕሮግራም።
    ዓባይ ቲቪ የመጀመሪያው በሁለት ቋንቋ የሚያቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ያተኮረ የቲቪ ቻናል ሲሆን ፕሮግራሞቻችን በአማረኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀርባል።
    የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ቲቪ ፕሮግራሞችን ለመመልከት በ ኢትዮ ሳት፣ በ Canal + እንዲሁም በ ዩትዩብ ገጻችንን ዓባይ ቲቪ ይከታተሉ።
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
    A fun game show that encourages players to swiftly and actively use their brains by connecting letters and images to get answers helps viewers understand the usefulness of graphics for communication beyond their looks.
    Abbay TV- the first TV channel to broadcast in two languages, is an entertainment channel specializing in entertainment programs.
    To guarantee that our programs are as relevant as possible, we broadcast in Amharic and Oromiffa languages.
    Subscribe & watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows on Ethio sat, Canal + & Abbay Tv TH-cam channels.
    TH-cam: / @abbay-tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: abbay.tv?igshid...
    TikTok: www.tiktok.com/@abbay_tv?_t=8...
    Telegram t.me/Abbay_Tv
    Abbay Tv 'Ethiopia's Best'"
    #abbaytv #guramayle #gameshow #fungames #puzzlechallenge #EthiopianGameShow #ethiopianculture #Habeshanculture #ethiopianmusic #interactive #criticalthinking #infotainment

ความคิดเห็น • 10

  • @salemysambel7507
    @salemysambel7507 11 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ በሳቅ ገደላችህኝ😅😅😅😅😅

  • @samanthaachu3590
    @samanthaachu3590 11 หลายเดือนก่อน

    ቢላል እና አክርሽ እብዶች ስወዳቹ ❤❤❤😂😂😂

  • @ConfusedChateau-el5us
    @ConfusedChateau-el5us หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ጫወታ ነው ጥሩ ትምህርትም አለው

  • @onlyforjenah5972
    @onlyforjenah5972 11 หลายเดือนก่อน

    በርቱ ጥሩ ስራ ነው 🎉

  • @onlyforjenah5972
    @onlyforjenah5972 11 หลายเดือนก่อน

    ጭፈራ ቤት ያላቹት ላይ እሚጨፍሩት ሰዎች የማረቆን የባህል ጭፈራ ነው እሚጨፍሩት ❤

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 11 หลายเดือนก่อน

    😂😂

  • @ekrutekia7491
    @ekrutekia7491 11 หลายเดือนก่อน

    😢😂😂

  • @user-xw2lw9kh9k
    @user-xw2lw9kh9k 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤das years

  • @chuchubezabihtekileyes877
    @chuchubezabihtekileyes877 10 หลายเดือนก่อน

    ዘላቂነት የሌለው show ነው።ምክንያቱም አብዛኛዎቹ ጥያቄዎች ምንም ሊመለሱ የማይችሉና መልሳቸውም አያዝናናም።ይልቅስ አዘጋጇ የጥያቄሽን ሙድ ቀይሪ።

  • @user-mg5mu9vb1p
    @user-mg5mu9vb1p 11 หลายเดือนก่อน

    ጭስ አባይ