ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አለመታመን ሲተነትን ግሩም ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ናብሊሶች እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤
ይህን የምታነቡ ሰላማቹ ይብዛ🙏🙏🙏🙏
Thanks a lot ❤👏 👏 👏
ናብሊሶች በጣም አስተማሪ ነዉ የምታቀርቡት በርቱ።
እናመሰግናለን❤
How can I get the contact number for nablis
እናመሰግናለን
ዝግጅታችሁ ሕይወት ማዳኛ ነውና ያስመሠግናችኋል። ፍሬው ከገለባ የተለየበትን ዝግጅት ማድመጥ የፈለጋችሁ ለእገሌም ብላችሁ አጋሩ። ቁም ነገርን እንዲህ እየናፈቅን የምናገኘው ቢሆንም እስቲ ሌሎችም ተምረውበት፣ ትውልድ ገንቢ ዝግጅት ለማቅረብ ያብቃቸው፣ ከኮፒ ፔስት ይለያቸው። በእጅ የያዙት ወርቅ እንዳይሆንባችሁ ነቃ በሉ ተመልካቾች፣ ኧረ አድማጮችም።
Egziabher ystln bebzu anktachhugnal!🙏
selam lenate yehun betam enamesginaln addrashachun bemen magignet echelalehu
ምንም ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይስጣችሁ::
👏😍
አሪፍ ፕሮግራም 🙏 ሰዉየው ፕ.መለስ ይመስላል 😂
እናመሰግናለን በግል የስነ ልቡና አገልግሎት ለማግኘት እንዴት እንደምትገኙ እባካችሁን እንዴትስ ላገኝ ላውቅ እችላለሁ? አንደኛችሁ በዚህ አገልግሎት ላይ እንዳላችሁ በኢትዮጵያ ወይንም በማህበረ ቅዱሳን ቴሌቭዥን ፕሮግራም ላይ ያየሁ ስለመሰልኝ ነው እና እባካችሁን?
konjo wuyiyit