🔴LIVE የኦርቶዶክስ የዘመናት ውሸቶች ጉድ ስሙ| ተናገር እውነቱ | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ | faithline | melos | ዳንኤል ይልማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 44

  • @eleni311
    @eleni311 หลายเดือนก่อน +3

    አብረሀም ሶሰት ሰዎችን ያዬው እግዚአብሄርን እና 2 መላእክትን ያዬው ሰእል መሰሎ ያላመለከውን አሁን በአዲሰ ኪዳን ያለች ኦርቶዶክሰ ቤቷ ከመግቢያው ጄምሮ እሰከ ጣሪያ ግድግዳዋ በሰእል የተሞላ ነው ያውም የፍጢር ሰእል የሰው ሰእል የአረቦች ሰእል በጌታ በኢየሱስ ሰም ይሄ ህዝብ እግዚአብሄር ይድረሰለት 🙏❤

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน

      ዘዳግም 4:15፤ እግዚአብሔር በኮሬብ በእሳት ውስጥ ሆኖ በተናገራችሁ ጊዜ መልክ ከቶ አላያችሁምና እጅግ ተጠንቀቁ፤
      ዘዳግም 4:16፤ እንዳትረክሱ፥ የተቀረጸውን ምስል የማናቸውንም ነገር ምሳሌ፥ በወንድ ወይም በሴት መልክ የተሠራውን፥
      ዘዳግም 4:17፤ በምድር ላይ ያለውን የእንስሳን ሁሉ ምሳሌ፥ በሰማይም በታች የሚበርረውን የወፍን ሁሉ ምሳሌ፥
      ዘዳግም 4:18፤ በምድርም ላይ የሚሽከረከረውን ሁሉ ምሳሌ፥ ከምድርም በታች በውኃ ውስጥ የሚኖረውን የዓሣን ሁሉ ምሳሌ እንዳታደርጉ፥
      ዘዳግም 4:19፤ ዓይኖችህን ወደ ሰማይ አንሥተህ አምላክህ እግዚአብሔር ከሰማይ ሁሉ በታች ላሉት አሕዛብ ሁሉ የሰጣቸውን ፀሐይንና ጨረቃን ከዋክብትንና የሰማይን ሠራዊት ሁሉ ባየህ ጊዜ፥ ሰግደህላቸው አምልከሃቸውም እንዳትስት ተጠንቀቅ።

  • @iamfree347
    @iamfree347 หลายเดือนก่อน +2

    የእስራኤል ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ በእናንተ ድካም ስንቱ እየዳነና እውነቱን እያወቀ ነው ተባረኩልኝ ❤❤❤

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน

      @@iamfree347 አሜን ሀባረክ

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 หลายเดือนก่อน +4

    Welcome pastor Ermias . I love your show .

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน

      ❤❤

  • @mengisteargaw4423
    @mengisteargaw4423 หลายเดือนก่อน +2

    1ኛ ዮሐንስ 4:6 " እኛ ከእግዚአብሔር ነን።እግዚአብሔርን የሚያውቅ ይሰማናል። እግዚአብሔርን የማያውቅ አይሰማንም። በዚህ የእውነትና የስህተት መንፈስ በዚህ እናውቃለን።
    ይኸው ነው።
    ሌላው ደግሞ መልካም ፈቃድ ይፈልጋል ጌታ እየሱስን ለማመን። ዮሐንስ 7:17 " ፈቃዱን ሊያደርግ የሚወድ የምናገረው ከእግዚአብሔር ወይ ከእራሴ መሆን ይገነዘበዋል። "ብሏል ጌታ እየሱስ።
    እግዚአብሔርን አውቆ የመታዘዝ ጉዳይ ነው።
    መዝሙር 119:63 " አቤቱ ትእዛዝህን እንደምን ወደድኩት። አንተን የሚፈሩ አይተው ደስ አላቸው። "
    ሰው እግዚአብሔር ሲሰበክ ደስ ሊለው ይገባል።
    እየሱስ ይገለጥላቸው።
    ማቴዎስ 11:27

  • @DeGe-mj7zz
    @DeGe-mj7zz หลายเดือนก่อน +1

    ለንጉሣውያን፣ለመኳንንቱ፣ለመሳፍንቱ ለካህናቱ ለማሰገድ የተጠቀሙበት መንገድ ፍለጋ ነው

  • @GetahunEshete-dg8en
    @GetahunEshete-dg8en หลายเดือนก่อน +1

    መዝ 91 :: 11 በመንገድህ ይጠብቁህ ዘንድ ፈጣሪ መልአክትን ስላተ ወደአንተ ያዝልሀል፣ ዳንኤልም ፈጣሪ መልአኩን ልኮ ከንበሶች መንንጋጋ አወጣኝ አለ፣በሌላም ቦታ 10 :: 11 ላይ መልአኩ ራሱ ዳንኤል ሆይ ከፈጣሪ ተልኬ ወዳንተ መጣሁ አለ። ሐዋርያት ሣራ 12 :: 11 ጴጥሮስም መልአኩን ልኮ ከስርቤት አስወጣኝ አለ፣ ኢየሱም ሚካኤልን ከፈጣሪዬ ምን የዘህልኝ መጣህ ? ? ዕብራ 1 :: 14 ወደ ቅዱሳን ከፈጣሪ የሚላኩ ናቸው ይላል እንጂ ሰው ሰው ሰው ፈፅም አይጠራቸውም 1 እና 1 ።

  • @GetahunEshete-dg8en
    @GetahunEshete-dg8en หลายเดือนก่อน +1

    መዝ ቅነፍ (34) :: 7 መልአክት ፈጣሪን በሚፈሩት ዙሪያ የሰፍራሉ ይሄ ማለት በሚዘሙቱ፣በሚሰክሩና ዳንስምሽት ቡጊ ቡጊ በሚጨፍሩ፣ በሚቅሙ፣በሚያጨሱ፣ ሐሺሽ በሚለኩሱ፣በዘፋኛች ዙሪያ አላለም።።።።።።።።አሜነ።

  • @Techno2025-et
    @Techno2025-et หลายเดือนก่อน +1

    Eremi geta yebarrkeh

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน

      Tebarek ❤❤

  • @BurteShonora
    @BurteShonora 28 วันที่ผ่านมา

    Geta yibarkih ermy

  • @ManeWo
    @ManeWo หลายเดือนก่อน +2

    አንዱን ጣዖታቸውን ማስረዳት ካቃታቸው አርባ አራቱን ለመሸከም አቅም ከየት እንዳገኙ ይገርመኛል ።ገለባ እምነት ።

  • @FreweiniTekie
    @FreweiniTekie หลายเดือนก่อน +1

  • @GetahunEshete-dg8en
    @GetahunEshete-dg8en หลายเดือนก่อน +1

    የወንድሜ ኤርሚ ጩኸቱ የመንፈስ ቅዱሰ ሰካር አንጂ የሱክፋትና ሰድብ አይደለም በሱፈጣሪን አከበርኩት፣በምክር ተመክሮ ተመክሮ ያለተመከረ በመከራና ገፃፄ ይመከራል የኤርሚ ጩኸት ከምክር በዃላ የመጣ ግፃፄ ነው። ሃሌ ሉያ አሜን።

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 หลายเดือนก่อน +3

    Is there " SAINT ARSEMA " is on the Bible ? I couldn't find it .

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน +1

      Bible doesn’t recognize Arsema, Aboye, tekelehaymanot...............

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน +1

      Bible doesn’t recognize Arsema, Aboye, tekelehaymanot...............

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน +1

      Bible doesn’t recognize Arsema, Aboye, tekelehaymanot...............

  • @ashebirabebe407
    @ashebirabebe407 หลายเดือนก่อน

    Abagenan Atihun

  • @mengisteargaw4423
    @mengisteargaw4423 หลายเดือนก่อน +2

    ዘፍጥረት 19 :1 ሁለት መላእክት ብሎ ይጀምርና ቁጥር 10 እና 12 ላይ ሰዎች ይላል።14 ላይ እግዚአብሔር ይቺን ከተማ ያጠፋታል ይላል።24 ላይ "እግዚአብሔርም በሰዶምና በገሞራ ከእግዚአብሔር ዘንድ እሳትና ዲን አዘነበ።" መላእክት አይደሉም ያዘነቡት ። እግዚአብሔር ነው። የተሰገደለትም።

  • @KidistDemsu
    @KidistDemsu หลายเดือนก่อน

    Tbareku

  • @belachew5809
    @belachew5809 หลายเดือนก่อน +1

    እሕቶሙ ለመላእክት) የተባለው ትርክት ቅድስት ማርያምን እንደዋረዷት አልገባቸውም ( የመላእክት ስነፍጥረት የተለየ በመሆኑ ነው) በአግዚአብሔር መልክና ምሳሌ የተፈጠረች የከበረች እናት እንጂ የመላእክትን ስነፍጥረት የተለየ ነው ። የመላእክት በአግዚአብሔር መልክና ምሳሌ አደለም የተፈጠሩም። ስለዚህ ከብርዋን ዝቅ አድርገዋል።

  • @AlemayehuWorknhe
    @AlemayehuWorknhe หลายเดือนก่อน

    ከልም ለምምንደንአውው በሰረአተ ይየምትወያየው

  • @qechaabate4543
    @qechaabate4543 หลายเดือนก่อน +1

    ምንድነዉ የተምታታባችሁ ዉይ ስታሳዝኑ

  • @GetahunEshete-dg8en
    @GetahunEshete-dg8en หลายเดือนก่อน +3

    ላመኑት ለተቀበሉት የግዛቤር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሰልጣን ተሰጥቶችኋል የላል ወንጌል።አባታችን ሆይ የምንለውም አኛ የግዛቤር ልጆች ስለሆንን ነው። ----ተድያ የንጉስ ልጆች ሆነን ሳለ ፣ example የሐይለስላሴ ልጅ ከንጉሱአባቱጋ ለመታረቅ አማላጅ ያስፈልገዋልን ? ? ?ልጅ ከአባቱጋ ለመታረቅ አማላጅ ያስፈልገዋልን ? ? በአዲስ ኪዳን በአመተ ምሕረት አማላጅነት ተቀባይነተ የለውም።

    • @Techno2025-et
      @Techno2025-et หลายเดือนก่อน +1

      Amen❤

    • @mengisteargaw4423
      @mengisteargaw4423 หลายเดือนก่อน

      @@GetahunEshete-dg8en ያልታረቁት ይታረቁ።አንተ ታርቀሀል ራስህ?

    • @GetahunEshete-dg8en
      @GetahunEshete-dg8en หลายเดือนก่อน

      @@mengisteargaw4423 አዎ ንስሐ ገብቼ አምኜ ተቀብዬ ተጠመቄ ድኛለሁ፣አለምን ትቼ ታርቄ መንፈሳዊ ሆኛለሁ።

  • @GetahunEshete-dg8en
    @GetahunEshete-dg8en หลายเดือนก่อน +1

    ገናውና ቅዱሱ ሚካኤል ለፈጣሪ ቅድስና ቀናኢ ከመሆናቸው የተነሳ ቁጡና ምህረት የለሽ ናቸው፣ከዚህም የተነሳ በረከሱና ዝሙትበበዛበት ጭፈራ በበዛበት ጨትና ዘፈን ጭፈራ በበዛበት ሥራ ሰለፈጣሪ ቅስና ሲሉ የቆጣሉ እንጂ አይገኙም።

  • @tirubekele1278
    @tirubekele1278 หลายเดือนก่อน

    Dersane mikal kuran nw ende kuran eko melakit le adam segedewal yebalal

  • @GetahunEshete-dg8en
    @GetahunEshete-dg8en หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ የፀጋ የአክብሮ ስግደት ለምን ይወሳሰባል ፣የድሮ አባቶች ለሚሠጡን ነገሮች፣ምክሮች ሁሉ አጎንብሰን አግር በመሳም ዝቅ ካልን የአክብሮትና የምስጋና ማጎንበስ ሰግደት ቢባል እንካ ለተደረገልንና ለተሰጡን መለልካም ነገር ምላሽ የሆናል ብንል ፊትለፊ ተያይተን ነው፣ታዲያ አርሴን ምንሠታኝ ነው or አድረጋልኝ ነው የማመሰግናት ደግሞ አጠገቤ ፊቴ ባልቆመችበት።

  • @qechaabate4543
    @qechaabate4543 หลายเดือนก่อน +1

    ምደረ ዳፍንተም ሁላ መቼ ይሆን የሚገባችሁ?

  • @milionkurabachewu2866
    @milionkurabachewu2866 หลายเดือนก่อน +1

    ኤጭ አሁን ካንተ ሰው ምን ይማራል ኮተት

  • @ashebirabebe407
    @ashebirabebe407 หลายเดือนก่อน

    ????

  • @SolomonBeyene-y4v
    @SolomonBeyene-y4v 28 วันที่ผ่านมา

    የአቢይ አንጋቾች እንዴት ናችሁ ከአቢይ ደሞዝ የሚከፈሉ ጋጠወጡ ለከተቢሱ ተሳዳቢዉ ኤርምያስ ኤርምያስ ማንም ሰዉ የወደደዉን ማምለክ ይችላል ለማስተማር እንጅ ለድርድር ለማሸነፍ አትሂድ የሚስተምር ሰዉ በጥበብ በማክበር እንጅ እዬዘረጠጡ አይደለም ኤርምያስ ለምን እስላሞችን እስኪ ለማስተማር ሞክር ያኔ ታገኛታለህ ለነገሩ ጌታህ አብይ አህመድ የላከህን ኦርቶዶክስን የማፍረስ ተልኮ ነዉ የምትፈፅመዉ ጌታህ ወገኖችህን ያርዳል ይገድላል በድሮን በጀት በቢኤም በዙ በመድፍ በታንክ ይጨፈጭፋል አንተ ግን አቢይ እራሱን ሲያመዉ የፆም የፀሎት አዋጅ ታዉጃላችሁ አቢብ የድሆችን ቤት በላያቼዉ ላይ እያፈረሰ ሜዳ ላይ ጥሏል አስርቧል አሁን በቅርቡ ለገዳዩ ጌታችሁ ሽልማት ለመስጠት ተሰብስባችሁ ነበር እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ እንደነ ኤርሚያስ ያሉ ጋጠወጦችን አይቼ ተለዬሁ ሰዉ በፍቅር ያስተምራል እንጅ እዬዘረጠጡ አይደልም ስሟቼዉ ፕሮቴስታንትን ጠንቋዮች ናቼዉ ገንዘብ እንሰጣለን የሰዉ ስም ይጠራሉ ቤተሰቦች ስም ይደረድራሉ እዩት ሲታበይ ሲዘረጥጥ በሰዉ ላይ ሲዘጋ ሁሉም ሰዉ ሀጢትን ሰርተዋልና የእግዚአብሔር ክብር ጎድሏቼዋል ነዉ የሚለዉ ቃሉ እናንተ የሚታረደዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ደም በእጃችሁ😢ላይ ነዉ እኔን የሚቀበል እኔ የተቀበልኩትን ይቀበላል ነዉ ወንድሜ ወንጌል የሚጣፍጠዉ በመከራ ዉስጥ ነዉ ክርስትና መስቀል ነዉ እናንተ ግን መሬት የሚሰጣችሁን ገዳዩን አቢይ አህመድን ነዉ የምታመልኩት ኦርቶዶክሶች ለመዋረድ ለመዘርጠጥ ለምን ትመጣላችሁ ክብር ለማጣት ተከብራችሁ ኑሩ ኤርምያ ጋጠወጥ ተሳዳቢ ከአቢይ ደሞዝ እዬተከፈለዉ ነዉ የሚሰራዉ ኤርምያስ አጠገብህ ያለዉን ወንድምህን ሳትወድ እንዴት ያላዬኸዉን እግዚአብሔር እንዴት ልትወድ ትችላለህ ይላል ቃሉ ቃሉን ማወቅ ብቻ ካልኖርክበት ፊደል ይገድላል ነዉ ለአፍህ ለከት አድርግለት እራህን እይ ክርስትና መስተዋልና

  • @tirubekele1278
    @tirubekele1278 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂 ersu new yeshomew

  • @YonasYoni-l4h
    @YonasYoni-l4h หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ወደል እብድ አትጩህ ተረጋጋ

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน +1

      Ayezoh❤

    • @tirubekele1278
      @tirubekele1278 หลายเดือนก่อน

      Ayzoh😂😂😂