ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በሆፆንነቱ ከሆነ መስቀል አይታወቅም
“የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥” - 2ኛ ቆሮ 10፥5‟ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ” 2ኛ ጢሞ 4÷3-4
ክርስቶስ ያላስተማረው ትምህርት።
በአዲስ ኪዳን በቅርጸ በምስል አይወከልም የስእል ነጋዴዎቹ ናቸዉ ትዉልዱን እያሣሣቱት ስለሆነ ኦርቴ አትዋሽ ትሠግዳለሕ ታመልካለሕ እናዉቃለን የነበርንበት ስለሆነ ከስሕትት አስተምሕሮ መመለስ ብልሕነት ነዉና ተባረኩ ኤርሚሻ
@@Dtd4Ed3ff በትክክል 👏👏👏👏
Beruk tebarkhe
🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏
ቀላሉ እና ግልፁ የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል "እግዚአብሔር መንፈስ ነው የሚመለከውም በእውነትና በመንፈስ ነው" እያለ የምን ስእልን መወከል ነው።????
በትክክል ❤❤❤❤
Moles tebarkhe
@@AldaKassa ❤❤❤
@@AldaKassa🙏🙏🙏
ዳ/ር ዘበነ እንዲሁም ስንዱ የተባለች ግለሰቦች የሚሰሙት መገለጥ ከአንድ መንፈስ ከጥልቁ ነው።
@@ሳሮንየማነ እንጸልይ ❤❤❤
❤❤❤❤
Dani tebarkhe
@@AldaKassa ❤❤❤❤
እንዱ እውነት ተናገርክ!!!!!!ክርስትና በመገለጥ ነው ጌታ ይግለጥላቸው!!!!!!!!!!!
እውነት ነው
ጥያቄህ ጥሩ ነው የማርያም ትክክለኛው ስእል የትኛው ነው ???
@@ayadawit390 የዛሬ ሁለትሺ አመት በአሪፍ ካሜራ የቅድስት ድንግል ማርያምን ፎቶ ማስቀረት የቻለ የለም። ሁሉም ሀገር ደስ ባለው መንገድ መሳል ይችላል በሚል ኦርቶዶክስ የተስማማች ይመስላል። መሳሉ ይሁን መስገዱ ወደ ስዕል መጸለይ ምን አመጣው ? ዋናው ጥያቄ ይሄ ነው ወንድማለም
ወንድሞች ተባረኩ ።
Amen Tebareki🙏🙏
እሃማ በጣም ያስቃል
በትክክል ❤
ነፕሮቴስታንትና ስዕሎችን ምን አገናኘው ዶክተር ዘበነ ነው ወይስ
ፍትህ ስእል (ምስል ) ለምንሸጥ ግብር ከፋዮች ነን😢😢😢
😂😂😂😂😂😂 እስከዛሬ የሳላችሁትን ስዕል በትውልዱ ልብ ውስጥ ምንም ፋይዳ ስላላመጣ በልብ ላይ መሳል ያለበትን ኢየሱስ አብረን እንስበከው ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
way Orthodox mn nw lemajamariya ya jamarat buna altate yihun?
👍👍👍
በእርግጥ ዶክተር ዘበነ እውነትን በቅንነት ተናግረዋል።በዚህ ልክ መናገራቸው እጅግ ሊያስመሰግናቸው ይገባል።ነገር ግን ወንድሞች እውነትን በፍቅር ማስረዳት አለባችሁ።
በጌታ በኢየሱስ ሰም ምን አይነት የወላለቀ አሰተሳሰብ ነው ያኛው ሰእሎቻችን ነጭ የነበሩት ጥቁር ይሁንልን አለ ይሄ ደሞ ሰእሎቻንን በሚሰማር አትምቱብን እኔ ቆሻሻ ጥዬልሀለሁ አይገርምህም ክብር ለጌታ ይሁን 🙏❤ አይይይይ አለመታደል እናተ እንጄራ ሲስጧችሁ ድንጋይ የምትፈልጉ ህይወት ሲሰጣችሁ ሞትን የምትፈልጉ የሚጠቅማችሁን ኢየሱስን ፈልጉ ሰእል ጣኦት ነው እናተ ከምትቃጠሉ ሰእሉን አቃጥሉ ምነው ጆሯችሁ ተደፈነ ልባችሁ ደነደነ ሰእል ሚሰማር አትምቱ ይሄ የጤና አይደለም እግዚአብሄር ይርዳችሁ 🙏
እግዚአብ፣ሄር ይባርክሽ ድንቅ መልዕክት ነው🙏
አሜን ተባረኩልኝ 🙏❤@@Eftah-Tube
እኛ ኦርቶዶክሳውያን የምናመልከውን እናውቃለን።ኦርቶዶርስ ለዘለዓለም ትኖራለች።ሰይጣንም የእየሱስን ስም ይጠራል።አስመሳዮች
ካ ላ ወ ራ ል ህ ም ን ያ ደ ር ግ ል ሀ ል
ዛሬ የምትስቁ ወየውላችው ነገ ታለቅሳላችው እና ንስሀ ግቡ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ቅድሳን ተባልኩልኝ:: ኦርቶዶክስ ሆይ ንቂ:: ከጥፋት የዘመናት እንቅልፍሽ ንቂ:: እነዘበነ ቢዝነስ እየሰሩብሽ ነውን;:
ነሑሽታን ማለት ምን ነው?
@@HaileyesusAyenalem ነሑሽታን = ነሐስ ብቻ ማለት አይደል ሌላ ትርጉም ካለው አካፍለኝ ሀይልዬ🙏
አይ ዘቤ እስከ ዛሬ ሲሰገዱለት የነበረውን የፈረንጅ ስዕል ነው አልክ አሁን ተመቸህን ደሞ ምን ልታመጣላቸው አሰብክ አይ ዳክተሩ ተው የሚልህ ሰው አጣህ ምነው እነ ነጋሽ አይጠይቁም ይፈሩሃል እንዴ
ዘቤ የማን ስእል ነው እየፈለገ ያለ ኣሁ ዶሞ ኣዲስ ስልት ይዞ መጣ
ሞኝ ሞሆን መልካም ኣይደለም
ጌታው/መምህር እይገባህም በእኔ / ጭራሽ የአነተማ ጉድ ነው።አፓር፣ታይድ ? ሲጁመር የትኛው ቅዱስ/ሰማዕት ነው ጥቁር ? ሁለም ግብፃዋ፣ሶርያዋ፣ህንዳዊ ግሪካዊ እንግሊዛዊ ወዘተ... አይደለም ፣?
ኦርቶዶክስ ተከታዮቹ አንብቡ ሰለ ፈጣሪ ለማወቅ ማንበብ አለባችሁ ፈጣሪ አልተወለደምም አልወለደም ቤተክርስቲያን የተነገራቹሁን ብቻ ነው ምታቁት በተጨማሪ እየሱስ እና ማሪያምን ነጭ አይደሉም አለ እስራኤላውያን መሆናቸውን አያምንም ማለት ነው ማወቅ ያለባቹ ነገር ቢኖር እየሱስ የተላከው ለእስራኤል ልጆች ብቻ ነው መፃፍ ቁዱስን ብቻ በደንብ አንብቡ እውነቱን ማወቅ ከፈለጋችሁ
ተባረክ/ኪ ቆንጆ መልዕክት ነው🙏🙏
በኦርቶዶክስ ወንድሞች አትፍረዱ ።አስተማሪዎቻቸው ጋር ነው ችግሩ።
በትክክል 🙏
አልፈረድንም ከስህተት እራሳቸውን እንዲጠብቁም ነው🙏
አር 😂😂😂😂
ፕ ሮ ቴ ስ ታ ን ት ን ካ ል ጠ ቀ ስ ክ አ ይ ሆ ን ም ማ ለ ት ነው እን ጂ ከ ፕ ሮ ቴ ስ ን ታ ን ት ጋር ም ን ያ ገ ና ኝ ዋ ል
ዶክተር
አይ ኦርቶዶክሥ ውሸት ውሸት ውሸት ብቻ ይልቅ ንሥሓ ግቡ ኦርቶዶክሣውያን ።
በትክክል ኦርቶዶክስ ንሰሐ ነው የሚያስፈልጋት🙏
@@TIBEBUALEMU-d8p yesss🙏
❤❤❤❤❤
በሆፆንነቱ ከሆነ መስቀል አይታወቅም
“የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥” - 2ኛ ቆሮ 10፥5
‟ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ” 2ኛ ጢሞ 4÷3-4