በኢትዮጵያ የተፈፀመው ተአምር አለምን ጉድ አስባለ እንዲህም አለ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 232

  • @Haregi849
    @Haregi849 7 หลายเดือนก่อน +92

    የእግዚአብሔር ቸርነት ጥበቃው ድንቅ ነው

  • @jerusaliemasefa466
    @jerusaliemasefa466 7 หลายเดือนก่อน +52

    እውነት ነው ይሄ የእግዚአብሔር ተአምር ነው እንጂ ሌላማ ምን ሊሆን ይችላል እግዚአብሔር እኮየሚሳነው ነገር የለም

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 7 หลายเดือนก่อน +25

    አቤቱ ጌታ ሆይ ቸርነትህ እ ፀ ብ ድንቅ፡ ነው !
    ሰው፡ ከአውሬ ይባስ !

  • @Ethiopiawinet123
    @Ethiopiawinet123 7 หลายเดือนก่อน +26

    አቤቱ አንተ ድንቅ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ክብርብር፡ምስግንግን በልልኝ፡ሁሉ የአንተ ነው ምን ይሳንሀል፡ግን ተአምርህን ስላሳየኸን እናመሰግንሀለን፡❤❤❤

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 7 หลายเดือนก่อน +1

      Egiziabher Yemsgen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @hayimiabera3678
    @hayimiabera3678 7 หลายเดือนก่อน +18

    የእግዚአብሔር ጥበቃ ከሁላችን አይለየን

  • @demaktarik11
    @demaktarik11 7 หลายเดือนก่อน +36

    ሁሌም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ከሆነ ሁሉ ነገር መልካም እንደሆነ የሚያሳይ ድንቅ ታሪክ

  • @techsador
    @techsador 7 หลายเดือนก่อน +57

    እንዲህም አለ፣ የ አለማቸን ተአመር መች ያልቅና፣ እስኪ የአቤል ቤተሰቦች የኔንም ስራዎች ጓብኘት አድርጉልኝ አቤላ በርታልን🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

    • @football-highlights.49
      @football-highlights.49 7 หลายเดือนก่อน +6

      berta

    • @Janat-f9e
      @Janat-f9e 7 หลายเดือนก่อน +1

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Ambachew-n7p
      @Ambachew-n7p หลายเดือนก่อน

      ስለ ማይነገር ስራው እግዚኣብሄር ይመስገን፣ኣሜን!

  • @AlemneshTemesgen
    @AlemneshTemesgen หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ ፈጣሪ አምላክ ድንቅ ስራ አያልቅበትም። አሜን አሜን አሜን ። ደግ አባት አለን።እኮራበታለሁ።

  • @ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ
    @ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ 7 หลายเดือนก่อน +22

    የልኡል እግዚአብሔር ትአምር ቸርነት ነው ልኡል እግዚአብሔር አባቴ ነው የጠበቃት ልኡል እግዚአብሔር ተመስገን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 7 หลายเดือนก่อน +9

    አቤሎ እናመሰግናለን ከሰው ልጅ እንሰሳ የተሻለበት ዘመን እግዚአብሔር ስራው እፁብ ድንቅ ነው አንበሳን የሚያራራ አምላክ እኛንም አራራን

  • @47sh01
    @47sh01 7 หลายเดือนก่อน +6

    ለዳንኤል የአንበሶችን አፍ የዘጋው እግዚአብሔር በዚች ልጅ ላይ ይህ አስገራሚ የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪክ ከብዙ ሺህ አመት በኋላ በመድገም እግዚአብሔር ምህረቱን ያሳየበት ተአምር ነው ምስጋና ለአምላካችን ይሁን!!!

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 7 หลายเดือนก่อน +5

    ይገርማል ይደንቃል ለእግዚአብሔር ለሱ ምን ይሳነዋል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤ምንስ ቃል ይገልፀዋል ህፃኗን ከጠላፊወቹ አትርፎ በተራበ አንበሳ ያዳነ ከነሱም የጠበቃት እኛንም ከአልታሰበ አደጋ ይጠብቀን ይታደገን አሜን

  • @MerhawiTekeste-b5y
    @MerhawiTekeste-b5y 7 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚኣብሔር ጠብቃት ነው የደካሞሽ ኣምላክ

  • @Hirut-teshome
    @Hirut-teshome 7 หลายเดือนก่อน +11

    አቤልዬ በእውነት ብዙ ነገር አስተማርከኝ በተለይ የተለያየ ሃገር ሄደህ ምትሰራው ሁሌም ነው ሚደንቀኝ❤

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 7 หลายเดือนก่อน +7

    ምን እንዳሰብኩኝ በዚህ ታሪክ, ቤተሰቦችዋ አቡዬን ከጌታችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስልጣን ተሰጥቶዎታልና አድኑልን በአንበሳዎት በነብረዎት እያሉ እየፀለዩ ቢሆንስ አንበሶቹ ሊደርሱላት የሔደት???

  • @BeliMar-gy4lp
    @BeliMar-gy4lp 7 หลายเดือนก่อน +6

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው።

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 7 หลายเดือนก่อน +10

    የፈጣሪ ሥራ ድንቅ ነዉ 🙏🙏🙏

  • @Beyene-n5z
    @Beyene-n5z 7 หลายเดือนก่อน +25

    ጤና ይስጥልኝ አቤሎ አድናቂ ነኝ ከደቡብ አፍሪካ በላይክ ደስ ያሰኙኝ ብያለሁ መልካም ዕለተ ሰኞ

  • @genetmulatu7987
    @genetmulatu7987 7 หลายเดือนก่อน +1

    እስይ እንኮን መዳህኒዓለም ሺፍን አደረገሺ ስራህ ብዙ ምን ቼግሮት❤

  • @babyjano6798
    @babyjano6798 7 หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ ድንቅ ነው!
    እንስሳት አያስቡም ይባላል እንጂ፤ ከ እንደነዚህ አይነት የዘቀጠ አስተሳሰብ ያላቸው ጠላፊዎች፣ የሰው ልጅን በስለት ከሚገሉ እና የተለያዩ እህቶቻችን ላይ አሲድ ከሚደፉ መቶ እጥፍ ያስባሉ ባይ ነኝ። እንስሳት ካልተተናኮሏቸው በስተቀር አይነኩም🙏

  • @martasila5996
    @martasila5996 7 หลายเดือนก่อน +1

    Praise God!

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f 7 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚ አብሔር ቅዱስ ይክበር❤

  • @josimedia2
    @josimedia2 7 หลายเดือนก่อน +9

    ቀረ እኮ እሱማ ከጠለፋ ወደ እገታ ተሽጋገርን እኮ ለዛውም በጅምላ ማገት

  • @tesfayecongratsgbremedhin8845
    @tesfayecongratsgbremedhin8845 7 หลายเดือนก่อน +4

    ❤ይገርማል የዕግዚአብሄር ስራ አቤሎ አሁን በምንሁኔታ ላይ ትሆን መጨረሻዋ?

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 2 หลายเดือนก่อน

    EGZABHE YEMESGEN❤❤❤🙏🙏🙏

  • @WeynshetBirhane-v5b
    @WeynshetBirhane-v5b 7 หลายเดือนก่อน +1

    Abet ye egziyabher tbeka ygermal esu eko tebaki new mehari new abet ye gna geta smh ybarek ❤❤❤❤

  • @BettyLala-li5nn
    @BettyLala-li5nn 7 หลายเดือนก่อน +3

    የፈጣሪ ተአምር ነው እንሰሳ ከሰው ተሻለኮ ዘንድሮ ተመስገን ፈጣሪዬ ክብር ለመድሐንያለም❤❤❤

    • @TesfayeTaye-ep4kf
      @TesfayeTaye-ep4kf 7 หลายเดือนก่อน

      ውሽታሞች፡ቀዳዶች፡ከረጅም፡አመታት፡በፊት፡በጋዜጣ፡የቀረበን፡ታሪክ፡ልክ፡አሁን፡እንደተፈፀመ፡አስመስላችሁ፡በትረካ፡መልክ፡ቅርባችሁ፡ታጭበረብሪላችሁ።

  • @Butterfly-lr5sj1pu1v
    @Butterfly-lr5sj1pu1v 7 หลายเดือนก่อน +5

    እኛ ያልሰማነው እንዴት ኣለምን ኣወቀ ?ቢያንስ ለየት ያለ ታሪክ በትንሹ በማህበረሰብ ፍንጭ ይሰማ ነበር🫨

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሳይንስ የፈለገውን ሲነግረን ኖረናል የሰው ልጅ ከ ዝንጀሮ ነው የመጣው ብሎ ያስተማረን አስካሁን ያበሳጨኛል አነሱ ፈጣሪን ማስካድ ንው ዋናው ስራቸው አሄ የ መዳንታቺን የ አየሱስ ክርስቶስ ተአምር ነው አለቀ ክብር ምስጋና ይግባው 🙏🙏🙏

  • @AlemayehuAlex-b7x
    @AlemayehuAlex-b7x 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks to God Amen

  • @sonapanose4822
    @sonapanose4822 7 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል ዳንኤልን ካንበላ አፍ ያዳነ አምላክ ምን ይሳነዋል ምንም ለእግዚሐቤር ምንም አይሳነውም ሁሉን ማረግ እና ሁሉን መስጠት የሚችል አባታቺን እና አምላካቺን ነው ሉኡል እግዛቤር ይመስገን ቸሩ መዲሐኒያለም ይመስገን ይመስገን አባታቺን እየሱስ ክርስቶስ ይመስገንልን ይመስገን

  • @official_simion
    @official_simion 7 หลายเดือนก่อน +3

    ይህ የእግዚአብሔር ስራ ካልሆነ ምን ሊሆን?
    እኔም እደግማለው!
    ይህ ስራ የእግዚአብሔር ስራ ነው፣ ስራውም ድንቅ እና ተአምር ነው።

  • @selamtadesse6438
    @selamtadesse6438 7 หลายเดือนก่อน +2

    መቼም ዳንኤል እንደደቦል ስቅስቅ ብሎ አላለቀሰም አደል ግን አልበሉትም እግዚአብሔር ደግ አባት እና ሁሉም የሚገዛለት ስለሆነ ።

  • @laketchnegatu
    @laketchnegatu 6 หลายเดือนก่อน

    ብዙ በትጠያይቅ ብዙ ታዕምራትን መስማትና ለአለም ማጋራት ትችላለህ ኢትዮጵያ የደጋጎች አገር ናትና።

  • @henok_haile
    @henok_haile 7 หลายเดือนก่อน +1

    የነ አቡነ ገብረ መንፈስቅዱስን እና የነ አባ ሳሙኤል ዘዋልድባን ገድል ስናነብ ስላደግን ብዙም አይገርመንም

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 7 หลายเดือนก่อน +2

    የእግዚአብሔር ተአምር ነው ላለማለት ስቅስቅ ብላ ስታለቅስ አለቃቀስዋ እንደ አንበሳ ጨቅላ መስላቸው ይላል እንዴ ደደን ጠባቂው???? አንበሳኮ አንበሳ ነው እንኩዋንስ የራሱን ልጅ ሁሉን ነገር ጥርት አድርጎ የሚያቅ የዱር ንጉስ ነው፣ የእግዚአብሔር ተአምር ነው በቃ፣ እግዚአብሔር የአቡዬ ፃዲቁን ጠባቂ ላከላት፣ እኔማ ሳስበው ቤተሰቦችዋ አቡዬ ፃዲቁን ከእግዚአብሔር እንዲለምኑላቸው ሲማፀኑ እስቸው አንበሳቸውን ላኩላት ብዬ ነው ያሰብኩት፣❤

  • @Eotcmezmure21
    @Eotcmezmure21 7 หลายเดือนก่อน +2

    የእግዝአቤር ተአምርነዉ የታየዉ❤❤❤❤❤❤

  • @RedwanaliBirega-du4oy
    @RedwanaliBirega-du4oy 7 หลายเดือนก่อน +2

    Allahu akebar 🙌😊

  • @AlmazKebede-yk5pn
    @AlmazKebede-yk5pn 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ቆንጆ❤❤❤❤

  • @hidethaylemariyam1484
    @hidethaylemariyam1484 7 หลายเดือนก่อน +3

    የእግዚአብሔር ጥበቃ ነው

  • @DhrdCdyb
    @DhrdCdyb 7 หลายเดือนก่อน +2

    Allah tebaki lakelat
    Enasgnalen. Abel

  • @tonyhobeika4835
    @tonyhobeika4835 7 หลายเดือนก่อน +1

    OMG yefetary sera yegermal eni bebekuli betam bezu temeretalew etariku asetewybetalwem Thanks

  • @BiniyamDersewu
    @BiniyamDersewu 7 หลายเดือนก่อน +2

    ታምር ነዉ የእ /ር ጥበቃ አቤሎ ይመችህ ፕሮግራምህ በጣም ነዉ ሚጣፍጥ ❤❤❤❤❤

  • @mekidestadese869
    @mekidestadese869 7 หลายเดือนก่อน

    የዳንኤል አምላክ በታምር አዳናት ምንም ሳይንሳዊ ምርምር አያስፈልገዉም ጥበቃወ በዛላት

  • @nardostaddle1904
    @nardostaddle1904 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚያብሄር ታላቅ ነው

  • @GetachewNigatu-v7e
    @GetachewNigatu-v7e 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ውብ ድንቅ ነው።የሰውንም ልብ እንደዚህ ያራራልን።የዘመናችን ጨካኞች አንበሳ የሰውን ልጅ ከጉዳት አውጥቶ እንዲህ ሲንከባከብ ሲያዩት ምን ይሰማቸው ይሆን?

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን ምን ይሳንሐል አንተ ፈጣሪ ❤❤❤

  • @yohannesworkineh1465
    @yohannesworkineh1465 7 หลายเดือนก่อน +5

    የሰማይ አምላክ, የዳንኤል አምላክ ተአምር ነው።

  • @yonyyony4561
    @yonyyony4561 7 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው የእግዚአብሄር ተአምር ነው ድምፁዋ እንደልጆቻቸው ቢመስላቸውም ከበው ሲጠብቁዋት ሰው መሆንዋ አይጠፋቸውም😮

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 7 หลายเดือนก่อน

      ተመራማሪ የሚባሉት እግዚአብሔር ድንቅ ስራ አደረገ ብለው መናገር አይፈልጉም ከዛ ይልቅ ግምት መላ ምት ቢሰጡ ይቀላቸዋል አንድ ተመራማሪ የለም አወ ይሄ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ነው ያለ የለም እስካሁን በተፈጠሩ ተዓምሮች ያውም ሰው ሲያምን ተናደው መላ ምት ይሰጣሉ

    • @yonyyony4561
      @yonyyony4561 7 หลายเดือนก่อน

      @@mayatube1107 ልክ ብለሻል እህቴ ሰው እንዴት ከፈጣሪው ይተብታል ይገርማልኮ

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 6 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ዳንኤልን ከአንበሳ መንጋጋ የጠበቀው እሷንም ባንበሳ አስጠበቃት 🤗እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @finekash561
    @finekash561 7 หลายเดือนก่อน +2

    የእግዚአብሔር ተአምር ነው።

  • @emirufisseha6811
    @emirufisseha6811 7 หลายเดือนก่อน +2

    የእግዚኣብሔር ስራ❤🎉

  • @TsegayeGebrie
    @TsegayeGebrie 6 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ትመቸኛለህ ፈጣሪን

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዘንድሮ ከሰው ዘር እንስሳ ለሰው ልጅ በመራራቱ ይሰውን ልጅ በየአካባቢው በቁጣ እግዝያብሔር እየቀጣ እንሰሳን ከድር እየጠበቀና እያበዛ ነው

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @BihaneMesfin-ej9yw
    @BihaneMesfin-ej9yw 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ወንድማችን እንደምን አለክ. የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ለራሱበሚገባዉመልኩአሏህከ
    @ለራሱበሚገባዉመልኩአሏህከ หลายเดือนก่อน

    ሱብሀን አሏህ አሏህ የጠበቀዉ ምንም አይነካዉም

  • @chrispina1227
    @chrispina1227 7 หลายเดือนก่อน +1

    Yefetary Sera new temesegeni❤❤❤

  • @AnedualemAbera
    @AnedualemAbera 6 หลายเดือนก่อน +1

    የአንበሳ እውነተኛ ታሪክ ማወቅ ከፈለክ አፋር ውስጥ የሚሰሩ ከሰልተኞችን ብትጠይቅ ከዚህ በላይ ለማመን የሚከብዱ ነገሮችን ትሰማለህ ከፈለክ ልረዳህ እችላለው አንዱአለም አበራ እባላለው

  • @samiteshome334
    @samiteshome334 7 หลายเดือนก่อน +1

    አቤላችን እድሜና ጤናን ሁሌም ካንተ አይለይህ ምርጡ ተራኪያችን በውነት ትልቅ ሰው ነህ አንተ አስተማሪዬም ጭምር እንወድሀለን ቀጥልበት

  • @danboy2425
    @danboy2425 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው
    ምንም ኣይሳነውም

  • @MySelf-i6z
    @MySelf-i6z 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን 10:37 10:37

  • @habshawetona2122
    @habshawetona2122 7 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ጠብቋዋት ነዉ ወላሂ❤

  • @Nigi-y2r
    @Nigi-y2r 7 หลายเดือนก่อน +1

    አቤል አንተ እኮ የእውቀታቾን ምንጭ ነክ ኑርልን ባንተ ብርታት ያልስማነው እኮ የለም ❤

  • @MehariTeka-nh5sk
    @MehariTeka-nh5sk 7 หลายเดือนก่อน

    ኣንተ የዳንኤል ኣምላክ ነህ ክበር ተመስገን

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 7 หลายเดือนก่อน +1

    YE FETARI TEAMERE HULEME DENKE NEWENA 🙏🙏🙏

  • @KhanJan-z4j
    @KhanJan-z4j 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ድንቅ አማልክ ነው❤

  • @ZedZ-tk6ce
    @ZedZ-tk6ce 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን ተመስገን ፈጣሪ

  • @emebetgebremariam153
    @emebetgebremariam153 7 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ድንቅ ነው ተመስገን ጌታ

  • @አለምበሪሶ
    @አለምበሪሶ 7 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ፡ነዉ፡ወንድም፡አቤል
    ክብር፡ለጌታ፡ይሁን

  • @tadesseeshetu2966
    @tadesseeshetu2966 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ታላቅ ነወ ክብር ለሱ ይሁን

  • @shimelisbeyene
    @shimelisbeyene 7 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔርን ተዓምር ሰማሁ

  • @abiykebede2067
    @abiykebede2067 7 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ከሰማሁት ቆይቷል

  • @menentadesse
    @menentadesse 7 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር ተአምር ነው ከዚህ ውጭ ምንም የለም!አቤቱ ጌታዬ ሆይ እኔ ሀፂያተኛ ልጅህን ካለሁበት እሳት አውጣኝ😢😢😢

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 7 หลายเดือนก่อน

    ክበርልኝ አምላኬ እጹብ ድንቅ የአንተ ስራ አሜን

  • @yoyk9153
    @yoyk9153 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው

  • @NigusKasahun
    @NigusKasahun 7 หลายเดือนก่อน

    የድንግል ማርያም ልጅ የጌታችንን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ተአምር """""""""""""

  • @ሀሉሜነኝየወሎዋ
    @ሀሉሜነኝየወሎዋ 7 หลายเดือนก่อน

    ሡበሀን አላህ ይገርማል

  • @-jm5273
    @-jm5273 7 หลายเดือนก่อน

    የእግዝአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው😍🙏

  • @የሴቶችምክርቤትTube
    @የሴቶችምክርቤትTube 7 หลายเดือนก่อน

    አየሳይስ መደናቆር ይህ ይል ውል እግዚአብሔር ታምር ነው

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 7 หลายเดือนก่อน

    ፋጠሪ አምለክ ስረው ድንቅ ነው ምን ይሠነወል ያድንግል ማሪያም ልጂ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 7 หลายเดือนก่อน +2

    አንዳንድ ሰው የአግዝያብሄርን ስራ ላለማመን ስታለቅስ እንደትንሽ ደጎል አንበሳ ስለሆነ ነወ ይላሉ እሺ ድምጿስ ይሁን ከንበሳ ልጅንና የሰውን ልጅ መለየት አያቅተውም አመንም አላመንም ይሄ የእግዚአብሔር ጥበቃ ነው

  • @hasbeslife1033
    @hasbeslife1033 7 หลายเดือนก่อน

    የዳንኤል አምላክ ዛሬም ይሰራል ስሙ ይባረክ

  • @QeeAdd-u5c
    @QeeAdd-u5c 7 หลายเดือนก่อน +1

    Temesgen geta hoyi 😢😢😢😢

  • @KebronEfrem
    @KebronEfrem 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow jesus is lord ❤❤❤❤❤

  • @fenetgemechu5275
    @fenetgemechu5275 7 หลายเดือนก่อน

    ውነት ነው ይሄ የእግዚአብሔር ተአምር ነው እንጂ ሌላማ ምን ሊሆን ይችላል እግዚአብሔር እኮየሚሳነው ነገር የለም

  • @MastewalGetnet-f5y
    @MastewalGetnet-f5y 6 หลายเดือนก่อน

    Egzabher hoy temesgen lante menysanhal❤❤😢😢

  • @ዳረምየላትbestman1yahoocom
    @ዳረምየላትbestman1yahoocom 7 หลายเดือนก่อน

    አቤላ በጣም የምገርም የ ፈጣሪ ስራ 👍🙏🙏

  • @RUKIAAHMED-cl2xd
    @RUKIAAHMED-cl2xd 6 หลายเดือนก่อน

    ሱበሀን አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rediettesfaye5807
    @rediettesfaye5807 7 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነው። ቦታውንና ሁኔታውን አውቀዋለሁ ።

  • @tigulibe5558
    @tigulibe5558 7 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ይሄ የእግዚአብሔር ተአምር ነው

  • @mohammedadem6279
    @mohammedadem6279 7 หลายเดือนก่อน

    የተመሰገነ ይሁን
    እርሱን የጠቀሱትን የማይረሳ አምላክ የተመሰገነ ይሁን።
    ለሚጠሩት መልስ የሚሰጥ አምላክ የተመሰገነ ይሁን።
    አላህ የተመሰገነ ይሁን በእርሱ የሚታመን ለማንም አደራ አይሰጥም።
    ቸርነትን በቸርነት የሚከፍል አምላክ የተመሰገነ ይሁን።
    ማዳንን በትዕግስት የሚከፍል አምላክ የተመሰገነ ይሁን። 7:42 7:42

  • @SerkalemAman
    @SerkalemAman 7 หลายเดือนก่อน +1

    Egeziabehere newe yemene sayenese kebere lemedanetaleme yedabeale abate negusachene abatachene egziabehere newe

  • @tigulibe5558
    @tigulibe5558 7 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር ቸርነት

  • @AhmeNegn
    @AhmeNegn 7 หลายเดือนก่อน

    አቤላ በርታልን አውነትን ብቻ የምታሰማንኮ አንተና አንተ ብቻ ነህ

  • @user-hana365
    @user-hana365 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔርን ማንነቱን ያወቀ ብቻ እይደነቅም 👌

  • @tirujember6290
    @tirujember6290 7 หลายเดือนก่อน +2

    It's a Miracle of God!

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib 6 หลายเดือนก่อน

    Ye yefetari sira new temsgen🙏🙏🙏

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thank God. // God is. good

  • @DanielayeleAyele
    @DanielayeleAyele 7 หลายเดือนก่อน

    Igzbhere yimasgen igzbhere iraygachinoo❤❤❤❤