ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይህንን ልዩ ውድ እና ድንቅ የጥበብ ስራ ስላቀረባችሁልን ባላገሩ Tv ን እጅግ በጣም እናመሰግናለን
ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲህ ያለ የሚያምር ቲያትር ሳይ አዘጋጆቹንም ተዋናዮቹንም እንወዳችዃለንባላገሩዎች በቤተ ክርስቲያኑ አመስግኜ ሳልጨርስ ደግሞ በዚህ መጣችሁልን እናመሰግናለን💓💓💓አብርሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ ይባርክህ
የሁልጊዜ ጥያቄዬ ለምን ትያትር በቲቪ አይተላለፍም ስል ነበር፡፡ አመሰግናለሁ ባላገሩ ቴሌቪዥን ክብር ይስጥልን፡፡ በርቱ፡፡
ክብር ለጥበብ እና ለጥበብ ባለሞያዎች በእውነት ትለያላችሁ
ይሄን ለየት ያለ ሀሳብ ቲያትር የሰሩት በሙሉ አድናቂያቸው ነኝ
ይህ ከቃላት በላይ ነው አቀራረቡን ፈጠራውን የመፃፍ ችሎታቸው ለማድነቅ ቃላት ያንሰኛል አንጣቹ ሁሌም
እጅግ በጣም የሚገርም ቲያትር ነው እውነት በጣም እናመሰግናለን ለአዲሱ ትውልድ በጣም አሰተማሪ ታሪክ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛💓
አሜን ኢትዮጵያ ለዘላልም ትኑር
Wow 😳 it’s just amazing 😻 love it so much thanks 🙏
ደስ ይላል ወድጄዋለሁ ግን ማስቲካ ማኘኳን አልወደድኩትም
ቀድማ ጥላ መግባት ነበረባት ረስታዉ መሆን አለበት
@@bizuneshmengiste130 ሊሆን ይችላል
Getsebehariwa mastika endemtagnik ko mejemeriya tenegruwal ko
ምርጥ እኮናቹው ምን አል ያሁኑ መሬወች እደ ቀደሞ በሆኑ ለሃገሩ ሴል እደሞተው መይሰው ካሳ
እጅግ ድንቅ ትያትር
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
በጣም ስለወደድኩት ስወስት ግዜ ያየሁት 😃😃😃😂😍😍
Love it ! Endih nw merrakek ! Much admiration!
እንዲህ ታሪካዊይ ትያትርነው አመሰግናለሁ
የኢትዮጵያው የት ሄዶ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
wow wow wow ...manew yezan zemen sew mehon yenafekew eski 👍👍👍
መስከረም አበራ አሉሽ እውነትም ስምን መልአክት ያወጣል
ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ.....
ገብርየ ሞቶበት ሲያለቅስ እኔም አለቀኩኝ
እናመሰግናለን ! 🙏🏾👍🏾
I like all the talented actress
በጣም የማዝነው የሚቆጨኝ ነገር ስው ከሞተ ተራሳ ነው ያለው እውነት ነው ጋሼ ወጋየሁ TH-cam ውስጥ ሲገባ እንኳን ወጋየሁ ንጋቱ ተብሎ ሲፈለግ ምንም ነገር ያለም ጋሼ ወጋየሁን ለማግኘት 👇🏽👇🏽👇🏽ፍቅር እስክ መቃብር ወይም ደበቡ እሽቱ እና ወጋየሁ ንጋቱ ሲባል TH-cam ይገኛል ይህ ይማል ይህንን የመስለ ትልቅ የኢትዮጵያ ልጅ ሌሎችም ለመጭው ትውልድ እውቀት ታሪካቸው እንዳይጠፋ እንዲኖራቸው የተረሱትን ማስነሳት ግድ ነው የባህል ሚንስቴር የጥበብ አካሎች ስሙ ስሙ ስሙ እኔ የምወዳችሁ ታሪክን በአጭሩ እስኪ ላጫውታችሁ ታሪኩ እንደዚህ ነው 👏🏼👇🏽❤️በደንብ ለጋሼ ወጋየሁ ንጋቱን የሚመቸው ዜማው ግጥሙ ይመስላል ፀጋየ ገ/መድህን እና ጋሼ ወጋየሁ ንጋቱ በተለያየ መፅሐፍ ላይ ያሉት ቃል አንድ አይነት ነው ያሉትም ሰወች ሞትን ተሸክመን ከጀርባችን መሄዳችንን እውቀት ቢኖረን በዝች ከንቱ አለም ላይ ስንኖርባት መልካሙን መልካሙን ስርተን ማለፍን ግድ ነበርመልካምነት ለእራስ ነው ለሀገር ክብር ለወገን ስጦታ ለሌላም ፍቅርን መውደድን ስጥቶ ማለፍ መልካም ነው ጋሼ ወጋየሁ ንጋቱ ትልቅ የሚደነቅ ታላንት ያለው ነበር ክብር ለሚገባው ክብር ብዙ ያልተባለበት ትልቅ አስተማሪ ጋሼ ወጋየሁ ንጋቱ በፍቅር የምወድለት ትረካው ፍቅር እስክ መቃብርን ታሪኩን በፍቅር እንዲወደድ አድርጋል ድምፁን ሲለዋወጥ እጅግ መደነቅ አለበት ክብር ሁሌም ደስ የሚል ትረካ ነው 💯💯💯
wegayehu nigatu dimitu fikr esikemekabirn nefis zeritobetal huleyem dimitu kejoroye ale
It's wonderful and new approach. I really loved it
ሙሉአለም እና ሠራዊት ተትኩ 😅😅😅 በጣም ያምራል ጥምረታችሁ❤❤❤
Bewenet betam gerum denk teyater .......denek teewena .....eyesakum eyalekesekum new yayehut ......
God bless you all
What a Play! Strongly Meaningful!
I am proud of Alex and meski
እናመስግናለን ባላሩ ትቢ
እንደኔ ከ ebs ye henok interview yemeta 😍😍
በጣም ምርጥ ቲያትር በጣም ጀግና አርቲስቶች
ልዬ ስራ ነው:: እኔ ኣልቅሻለሁ ስቄኣለሁ ዘመናቶችን በታሪክ ዝብርቅርቅ የት እንዳለን ኣይቻለሁ ክብር ለተወናችሁት ሁሉ👍👍👍ድንቅ ነው በርቱ
ግሩም ስራ!
Ejege betam des yemel sera ena ewnet new 💚💛❤️
የኢትዮጵያ ቲያትር በ100 የት እንደደረሰ የሚያሳይ ሁለት ቲያትር በአንዴ የሚገርም ብቃት ሁሉም በተለይ አለማየሁ ና ፍቃዱ ሚገርም ትወና
የ 2 ሴቶች ተዋንያን አለባበስ ያዉም በ አባ ካሳ ፊት ፤ ለ ፍርድ እንደሚቀርቡ ተስፋ አደርጋለው፤ ማለቴ ኢትዮጵያዊነትን ስለማይገልጥ ብዬ ነው።
Meski you are such an amazing 🤩 keep it up 👍🥰🥰🥰
ምርጥ ፅሁፍ ምርጥ ትወና
What a great new idea I love it x2
ግሩም አቀራረብ ነው ምስጢር ነው:: እናመሰግናቸዋለን::
I love it
መስ አድነቅሽ ነኝ
I have enjoyed the playThank you!
Amazing,I really loved it.bertulin
መስኪዬ እና አሌክስ በጣም ነው የምወዳችሁ። ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ድንቅ 💚💛❤
ማስቲካው የቴጌዪቱ…
Alemayehu tadese never change "philips "Black never crack !!!
ትያትር እንዲህ ሲቀርብ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ምርጦች ቲያትር በጣም ደስይላል
WOW!! Love it
መስከረም አበራ ቤስት አክተር
ምርጥ ቲያትር አንደኛ
Ayachu ahunim film meserat endemichil??? Betachew tedebikew enji artistochachin
Betam betam teru new ❤❤❤❤👍
Waw Betame des ymle teyatre new
ዋዉ 👏❤❤
ኢትዮጵያውያን ለሰላም ለብልፅግናቹህ ስትሉ ቀይ ባህር እንደፈለጋቹህ መጠቀም እየቻላቹህ የእኛ የሚለው በሽታ ግን ወደኃላ እንጂ አንድ እርምጃ ወደፊት አያርምዳችሁም አፄ ቴድሮስ ከፋሲለደስ ግንብ ሳይወጡ ሌላ የኢትዮጵያ ክፍል እንዳለ ሳያውቁ የተሰው ከቀይ ባህር ጋር ማቆራኘት ወደኃላ ያስቀራቹህ በሽታ ነው ቀይ ባህር ለቀይ ባህርተኞቹ ተውት
ማስቲካሽን ብትተይው
On the public stage every individuals must be called by full names....Mr. Anteneh you must correct that on your next/future stages? ....Thank you !
በፈረንጅ ጸጉር የምትመጣ ተዋበች የለችም
ምርጥ ሥራ ከምርrate ሳደርጋቸዉ1. Fikadu Kebede2. Henok Berrihun3. Alex Tadese
Amazing 💚💛❤
👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
የገብርዬ ፖርት ነካው
አዲስ እይታ አዲስ አቀራረብ 👌
nice
ዋው
እጃችሁነ የምዘቀዚቁ ውጡ ከዚህ
Tewodrose the great deal
ትለያላችሁ 🙏
I 😭 when they play the crar
Just wow
Betam azinagn tewinet new,akerarebum tewanyanochum Betam grum adrgew tewinewital
Mastekw gedeta neber?
በጣም ኣሪፍ፡ መስከረም ግን ማስቲካ እያኘከች እንዴት ይሄን የመሰለ ታሪክ ትተውናለች? ትያትሩን ኣበላሸችው።
Getsebehariwa mastika tagnikalech ko
Thank you very much all!!!
ማስቲካው ግን ታስቦበት ነው።
ዋው ነው
የሚገርም ብቃት
be semame Kalate yelgeme fetari yebarkachu
How come meakerem chef a gum Ist delebratly?
📱 ስልክን እንደ ሪሞት በመጠቀም ኮንፒተራችን መቆጣጠር ቪዲዮዎን ይመልከቱ በሰንከዶዎች እና በአጪር ደቂቃዎች ስለ ቴክኖሎጂ ላጋራችሁ ?
ewnetnewyamemaslew,,,,
Yamral ketlubet
ላዱሱ ትዉልዲ ትልቅ ቁምነገረአለዉ
🙏
💚💛❤
👏👏👏👏
💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
አርቲስቱዋ ግን ማስቲካ እያኘከች ስትተውን አዘጋጁ ምን እየሰራ ነው ነው ማስቲካው የትያትሩ አካል ነው??
ማስቲካው የቲአትሩ አካል ነው ሲጀምር ገና በደምብ አልሰማኸውም ይሆናል እንጂ አጫዋቹ ተዋበች ማስቲካ ጠይቀዋል ይላል ወንድሜ ደግመህ እየው
#1
👌❤️❤️❤️❤️
በነገራችን ለይ በጣም ያስጠላል
ዋዉዉዉዉ
minew endezih tesalekachihubin .......... yewedednachihuna yakebernachihu derasian ena tewanyan minew bezih lik weredachihu ... wey ETHIOPIA
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Ye ethiopia bale ye eserale wushema. Alalem
አነቃቂና አስትማሪ የስኬት ቪዲዮ ለማየት ይሄን ቻናል ይዩ..
ይህንን ልዩ ውድ እና ድንቅ የጥበብ ስራ ስላቀረባችሁልን ባላገሩ Tv ን እጅግ በጣም እናመሰግናለን
ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲህ ያለ የሚያምር ቲያትር ሳይ አዘጋጆቹንም ተዋናዮቹንም እንወዳችዃለን
ባላገሩዎች በቤተ ክርስቲያኑ አመስግኜ ሳልጨርስ ደግሞ በዚህ መጣችሁልን እናመሰግናለን💓💓💓አብርሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ ይባርክህ
የሁልጊዜ ጥያቄዬ ለምን ትያትር በቲቪ አይተላለፍም ስል ነበር፡፡ አመሰግናለሁ ባላገሩ ቴሌቪዥን ክብር ይስጥልን፡፡ በርቱ፡፡
ክብር ለጥበብ እና ለጥበብ ባለሞያዎች በእውነት ትለያላችሁ
ይሄን ለየት ያለ ሀሳብ ቲያትር የሰሩት በሙሉ አድናቂያቸው ነኝ
ይህ ከቃላት በላይ ነው አቀራረቡን ፈጠራውን የመፃፍ ችሎታቸው ለማድነቅ ቃላት ያንሰኛል አንጣቹ ሁሌም
እጅግ በጣም የሚገርም ቲያትር ነው እውነት በጣም እናመሰግናለን ለአዲሱ ትውልድ በጣም አሰተማሪ ታሪክ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛💓
አሜን ኢትዮጵያ ለዘላልም ትኑር
Wow 😳 it’s just amazing 😻 love it so much thanks 🙏
ደስ ይላል ወድጄዋለሁ ግን ማስቲካ ማኘኳን አልወደድኩትም
ቀድማ ጥላ መግባት ነበረባት ረስታዉ መሆን አለበት
@@bizuneshmengiste130 ሊሆን ይችላል
Getsebehariwa mastika endemtagnik ko mejemeriya tenegruwal ko
ምርጥ እኮናቹው ምን አል ያሁኑ መሬወች እደ ቀደሞ በሆኑ ለሃገሩ ሴል እደሞተው መይሰው ካሳ
እጅግ ድንቅ ትያትር
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
በጣም ስለወደድኩት ስወስት ግዜ ያየሁት 😃😃😃😂😍😍
Love it ! Endih nw merrakek ! Much admiration!
እንዲህ ታሪካዊይ ትያትርነው አመሰግናለሁ
የኢትዮጵያው የት ሄዶ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
wow wow wow ...manew yezan zemen sew mehon yenafekew eski 👍👍👍
መስከረም አበራ አሉሽ እውነትም ስምን መልአክት ያወጣል
ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ.....
ገብርየ ሞቶበት ሲያለቅስ እኔም አለቀኩኝ
እናመሰግናለን ! 🙏🏾👍🏾
I like all the talented actress
በጣም የማዝነው የሚቆጨኝ ነገር ስው ከሞተ ተራሳ ነው ያለው እውነት ነው ጋሼ ወጋየሁ TH-cam ውስጥ ሲገባ እንኳን
ወጋየሁ ንጋቱ ተብሎ ሲፈለግ ምንም ነገር ያለም ጋሼ ወጋየሁን
ለማግኘት 👇🏽👇🏽👇🏽
ፍቅር እስክ መቃብር
ወይም
ደበቡ እሽቱ እና ወጋየሁ ንጋቱ ሲባል TH-cam ይገኛል
ይህ ይማል
ይህንን የመስለ ትልቅ የኢትዮጵያ ልጅ ሌሎችም
ለመጭው ትውልድ እውቀት ታሪካቸው እንዳይጠፋ እንዲኖራቸው የተረሱትን ማስነሳት ግድ ነው የባህል ሚንስቴር የጥበብ አካሎች
ስሙ ስሙ ስሙ እኔ የምወዳችሁ ታሪክን በአጭሩ እስኪ ላጫውታችሁ ታሪኩ እንደዚህ ነው 👏🏼👇🏽❤️
በደንብ ለጋሼ ወጋየሁ ንጋቱን የሚመቸው ዜማው ግጥሙ ይመስላል
ፀጋየ ገ/መድህን
እና ጋሼ ወጋየሁ ንጋቱ በተለያየ መፅሐፍ ላይ ያሉት ቃል አንድ አይነት ነው ያሉትም
ሰወች ሞትን ተሸክመን ከጀርባችን መሄዳችንን እውቀት ቢኖረን
በዝች ከንቱ አለም ላይ ስንኖርባት መልካሙን መልካሙን ስርተን ማለፍን ግድ ነበር
መልካምነት ለእራስ ነው
ለሀገር ክብር ለወገን ስጦታ ለሌላም ፍቅርን መውደድን ስጥቶ ማለፍ መልካም ነው
ጋሼ ወጋየሁ ንጋቱ ትልቅ የሚደነቅ ታላንት ያለው ነበር ክብር ለሚገባው ክብር ብዙ ያልተባለበት ትልቅ አስተማሪ
ጋሼ ወጋየሁ ንጋቱ በፍቅር የምወድለት ትረካው
ፍቅር እስክ መቃብርን ታሪኩን በፍቅር እንዲወደድ አድርጋል ድምፁን ሲለዋወጥ እጅግ መደነቅ አለበት ክብር ሁሌም
ደስ የሚል ትረካ ነው 💯💯💯
wegayehu nigatu dimitu fikr esikemekabirn nefis zeritobetal huleyem dimitu kejoroye ale
It's wonderful and new approach. I really loved it
ሙሉአለም እና ሠራዊት ተትኩ 😅😅😅 በጣም ያምራል ጥምረታችሁ❤❤❤
Bewenet betam gerum denk teyater .......denek teewena .....eyesakum eyalekesekum new yayehut ......
God bless you all
What a Play! Strongly Meaningful!
I am proud of Alex and meski
እናመስግናለን ባላሩ ትቢ
እንደኔ ከ ebs ye henok interview yemeta 😍😍
በጣም ምርጥ ቲያትር በጣም ጀግና አርቲስቶች
ልዬ ስራ ነው:: እኔ ኣልቅሻለሁ ስቄኣለሁ ዘመናቶችን በታሪክ ዝብርቅርቅ የት እንዳለን ኣይቻለሁ ክብር ለተወናችሁት ሁሉ👍👍👍ድንቅ ነው በርቱ
ግሩም ስራ!
Ejege betam des yemel sera ena ewnet new 💚💛❤️
የኢትዮጵያ ቲያትር በ100 የት እንደደረሰ የሚያሳይ ሁለት ቲያትር በአንዴ የሚገርም ብቃት ሁሉም በተለይ አለማየሁ ና ፍቃዱ ሚገርም ትወና
የ 2 ሴቶች ተዋንያን አለባበስ ያዉም በ አባ ካሳ ፊት ፤ ለ ፍርድ እንደሚቀርቡ ተስፋ አደርጋለው፤ ማለቴ ኢትዮጵያዊነትን ስለማይገልጥ ብዬ ነው።
Meski you are such an amazing 🤩 keep it up 👍🥰🥰🥰
ምርጥ ፅሁፍ ምርጥ ትወና
What a great new idea I love it x2
ግሩም አቀራረብ ነው ምስጢር ነው:: እናመሰግናቸዋለን::
I love it
መስ አድነቅሽ ነኝ
I have enjoyed the play
Thank you!
Amazing,I really loved it.bertulin
መስኪዬ እና አሌክስ በጣም ነው የምወዳችሁ። ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ድንቅ 💚💛❤
ማስቲካው የቴጌዪቱ…
Alemayehu tadese never change "philips "
Black never crack !!!
ትያትር እንዲህ ሲቀርብ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ምርጦች ቲያትር በጣም ደስይላል
WOW!! Love it
መስከረም አበራ ቤስት አክተር
ምርጥ ቲያትር አንደኛ
Ayachu ahunim film meserat endemichil??? Betachew tedebikew enji artistochachin
Betam betam teru new ❤❤❤❤👍
Waw Betame des ymle teyatre new
ዋዉ 👏❤❤
ኢትዮጵያውያን ለሰላም ለብልፅግናቹህ ስትሉ ቀይ ባህር እንደፈለጋቹህ መጠቀም እየቻላቹህ የእኛ የሚለው በሽታ ግን ወደኃላ እንጂ አንድ እርምጃ ወደፊት አያርምዳችሁም አፄ ቴድሮስ ከፋሲለደስ ግንብ ሳይወጡ ሌላ የኢትዮጵያ ክፍል እንዳለ ሳያውቁ የተሰው ከቀይ ባህር ጋር ማቆራኘት ወደኃላ ያስቀራቹህ በሽታ ነው ቀይ ባህር ለቀይ ባህርተኞቹ ተውት
ማስቲካሽን ብትተይው
On the public stage every individuals must be called by full names....Mr. Anteneh you must correct that on your next/future stages? ....Thank you !
በፈረንጅ ጸጉር የምትመጣ ተዋበች የለችም
ምርጥ ሥራ ከምር
rate ሳደርጋቸዉ
1. Fikadu Kebede
2. Henok Berrihun
3. Alex Tadese
Amazing 💚💛❤
👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
የገብርዬ ፖርት ነካው
አዲስ እይታ አዲስ አቀራረብ 👌
nice
ዋው
እጃችሁነ የምዘቀዚቁ ውጡ ከዚህ
Tewodrose the great deal
ትለያላችሁ 🙏
I 😭 when they play the crar
Just wow
Betam azinagn tewinet new,akerarebum tewanyanochum Betam grum adrgew tewinewital
Mastekw gedeta neber?
በጣም ኣሪፍ፡ መስከረም ግን ማስቲካ እያኘከች እንዴት ይሄን የመሰለ ታሪክ ትተውናለች? ትያትሩን ኣበላሸችው።
Getsebehariwa mastika tagnikalech ko
Thank you very much all!!!
ማስቲካው ግን ታስቦበት ነው።
ዋው ነው
የሚገርም ብቃት
be semame Kalate yelgeme fetari yebarkachu
How come meakerem chef a gum
Ist delebratly?
📱 ስልክን እንደ ሪሞት በመጠቀም ኮንፒተራችን መቆጣጠር
ቪዲዮዎን ይመልከቱ በሰንከዶዎች እና በአጪር ደቂቃዎች ስለ ቴክኖሎጂ ላጋራችሁ ?
ewnetnewyamemaslew,,,,
Yamral ketlubet
ላዱሱ ትዉልዲ ትልቅ ቁምነገረ
አለዉ