እያዩ ፈንገስ - ያልከሰሙ ትዝታዎች እና ጨዋታዎች - 5 |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • ይህ የእያዩ ፈንገስ ስራ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር በ2008 ዓ.ም. እያዩ ፈንገስ ለጀመረበት ሁለተኛ ዓመት የተዘጋጀ ነው፡፡
    Facebook: / ashammediatr. .
    Twitter: / tv_asham
    Telegram፡ t.me/Asham_TV

ความคิดเห็น • 51

  • @woubitwogayehu6400
    @woubitwogayehu6400 5 หลายเดือนก่อน +5

    ሐረር ስንቱን ብቃት ያለውን ወለድሽልን ኳራሁ በሐገሬ ልጆች❤❤

    • @amanuelhaile6732
      @amanuelhaile6732 16 วันที่ผ่านมา

      ከሐረር ነው እንዴ

  • @antenehfaligaz5819
    @antenehfaligaz5819 4 ปีที่แล้ว +23

    በጨለማ ዘመን ጧፍ ሆነህ ፈገግታን ከቁምነገር አዋዝተህ እነሆ ያልከን ድንቅ የጥበብ ሰው

  • @natnaeladdisu8433
    @natnaeladdisu8433 2 ปีที่แล้ว +7

    የማንም ቆራጭ መጥረቢያ ቢስል፣
    እዬዬ አልልም እንጨት ይመስል።

  • @eyobasefa5314
    @eyobasefa5314 7 หลายเดือนก่อน +3

    እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ ፀሀዬ ዩሀንስ

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 4 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ሰው ሚገርም ብቃት

  • @semerebelay9045
    @semerebelay9045 4 ปีที่แล้ว +13

    More respect
    You told us the truth at the moment without fear you're a hero

  • @zekiwedaje3325
    @zekiwedaje3325 4 ปีที่แล้ว +3

    አመዶ ማለቴ በርከት በላይ ና ግሩሜ እድሜ ይስጣቹ

  • @abyssinia5360
    @abyssinia5360 3 ปีที่แล้ว +1

    Man ende enat man ende hager ..... big respect and love

  • @Seya_ebro
    @Seya_ebro 4 ปีที่แล้ว +8

    አይ ግሩሜ ምርጥ ትወና በረከት እናመሰግናለን

  • @NeverGiveup-dx1qq
    @NeverGiveup-dx1qq 4 ปีที่แล้ว +6

    ቃላት ስለሌለኝ ምንም ልል አልችልም ሠላምህን ያብዛልህ

  • @sulaimanali9107
    @sulaimanali9107 4 ปีที่แล้ว +2

    Iyayu fungus you are a wonderful sarcastic ,ironic matured rich in works of arts in short you are a born artist gret mind to show the people's grievances.indeed you are the mouthpiece of ethiopia in showing and exposing the crulity of our greedy rulers

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 9 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ግሩምዬ ስንት ዓመት ላልቅስ ባንተ ትወና እድናቂህ ነኝ

  • @solomonb9458
    @solomonb9458 3 ปีที่แล้ว

    Tsehaye is the best. He is kind, humble and enormously talented. Much respect💌💌💌!!!

  • @ewnetashenafi113
    @ewnetashenafi113 3 ปีที่แล้ว

    Girum Zenebe you are the best.

  • @user-sm9om6yd9f
    @user-sm9om6yd9f 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የበረከትን በረከት ተካፍዬ በግሩም ትወና ተገርሜ 'አጃኢብ' ብያለሁ

  • @mulukenmulatu9328
    @mulukenmulatu9328 4 ปีที่แล้ว +1

    አንደኞች ናቹ ምርጥ ድርሰት ከምርጥ ትወና ጋር ይመቻቹ። 🙏🙏

  • @user-sh4io4ed6s
    @user-sh4io4ed6s ปีที่แล้ว

    the Great man

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 3 ปีที่แล้ว +1

    our Golden Time Ethiopia Addis Ababa. long life Tshey yohanes.

  • @Neba-b
    @Neba-b 3 ปีที่แล้ว

    መድረኩ ሞላ! ብቻህን ! ሳቅም አንባም እኩል ሆኑ !!!! ብዙነህ አንድ ሰው ፡

  • @endlesswave2685
    @endlesswave2685 4 ปีที่แล้ว +1

    Jegna neh!
    Amarigna endezih new!
    Betaaa......m new yemadenkih!
    Ye kiltimu tarik Ena ye Doyo ......betam liben new yeseberew.......!!!

  • @Preachloveunity1990
    @Preachloveunity1990 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow u r 9c hero. thank u.

  • @user-pm7gj5sb6j
    @user-pm7gj5sb6j 3 ปีที่แล้ว

    ግሩሜ ምርጥ❤

  • @yonnastsehaye8277
    @yonnastsehaye8277 10 หลายเดือนก่อน

    ኣየር ምግብ ኢና ዋሃ ነህ ግሩም ክብር ኢና ጠና ም ይስጥህ ከ ኤርትራ 🙏👌👌👌

  • @yohannesdemissie5031
    @yohannesdemissie5031 ปีที่แล้ว

    ይመችህ

  • @abelaleghe5253
    @abelaleghe5253 2 ปีที่แล้ว +1

    ግሩሜ ትችላለህ

  • @user-fv1kd8pi1f
    @user-fv1kd8pi1f 4 ปีที่แล้ว +2

    በፈጣሪ ድንቅ ናቹ አቦ እረጅም እድሜ ከጤናጋ

  • @berhanuseti5731
    @berhanuseti5731 4 ปีที่แล้ว +7

    የት ሄደ ግን በዛ መጥፎ ግዜ ስንት ተጋፍጦ አሁን ሚዲያ ላይ አይታይም

  • @peacetoall3674
    @peacetoall3674 4 ปีที่แล้ว +1

    Creative one Bravo

  • @AD-pt1ed
    @AD-pt1ed 4 ปีที่แล้ว +5

    ያኔ in 2008 ወያኔ ሰምቶ መማር የነበረበት ተውኔት

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 3 ปีที่แล้ว +1

    Yemigerm talent

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @abdellamohe3770
    @abdellamohe3770 4 ปีที่แล้ว +2

    Eyayu ante liyu sew neh tichilaleh abo ymechih

  • @habtamushiferaw1984
    @habtamushiferaw1984 3 ปีที่แล้ว

    Tsehaye hager wedad adnakih negn yzefenih sinignoch silensgew minageru nurlin

  • @user-dc6ol5eo3t
    @user-dc6ol5eo3t ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdinmohammed6171
    @abdinmohammed6171 ปีที่แล้ว

    Wow mn aynet yetwena tig new papapapa Eyayu tleyaleh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @JahAdam
    @JahAdam 3 ปีที่แล้ว +1

    ግሩሜ ጥሩ ተውኔት ነው ግን ምራቅና ለሃጭ ለተውኔቱ ሚጨመረው ነገር አለ? ጥያቄ ነው፤ ለሃጭ ማዝረብረብና በምራቅ መጨማለቅ ዓይናችንንም ልባችንንም ዘግቶ ትልቅ መልእክትህን እንዳናጣጥም ያደርጋል፤ ከአክብሮት ጋር ነው ወዳጄ፤ ግን ትልቅ ስራ ነው በረከት በላይነህና ግሩሜ ብሎም ሁሉም ጓደኞቻችሁ እነ አበባው ከፍ ያላችሁ ናችሁ በአዲስ ስራ እንጠብቃችኋለን! 🙏🙏🙏

  • @belachewshiferaw7136
    @belachewshiferaw7136 4 ปีที่แล้ว

    WaW WaW 👌👌👌👌👏👏👏👏👏

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 3 ปีที่แล้ว +1

    I'm REMBER

  • @yihuda5682
    @yihuda5682 4 ปีที่แล้ว +1

    ከጋዜጠኞች ይልቅ ጋዜጣው የተሻለ ስጋ ይበላል 😂😁😀😂😂😂

  • @AlemayehuMamo6556
    @AlemayehuMamo6556 3 ปีที่แล้ว

    የሚገርመሰ

  • @wondedibaba8404
    @wondedibaba8404 4 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @tesfuetobrane9143
    @tesfuetobrane9143 3 ปีที่แล้ว

    Grumi ygermal

  • @michealteame7248
    @michealteame7248 4 ปีที่แล้ว

    ንዋይን ምን ማለት ፈልጋቹ ነው

  • @awettekelberhan2539
    @awettekelberhan2539 2 ปีที่แล้ว

    iga ebbdocch nen

  • @alemneshfekadu7148
    @alemneshfekadu7148 3 ปีที่แล้ว +1

    አንጀት አርስ ነህ

  • @chachaman512
    @chachaman512 4 ปีที่แล้ว

    Ha ha ha hahahhhh

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 ปีที่แล้ว

    ለመንደር እንኳን የማይመጥን አይ አገላለፅ

  • @arefatyassin2460
    @arefatyassin2460 3 หลายเดือนก่อน

    @ awra ኸረ ሪአክሽን ጀመዐው ሚገርም ጥበብ ነው ይሄ let's go viral with it!!✍️