ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
th-cam.com/video/6hsFFTUMbIo/w-d-xo.html
እቺን የሚታነቡ በሙሉ አላህ ያሰበቹትን ሁሉ ያሰካለቹ ዉድ ያገሬ ልጆች እንዲዉም ሰለም እና ጤና አዪለያቹ አሚን በሉ
አሚንን
አሜንንን
አሚን
Amen
አሜን
ወይ ደስስትሉ እስኪ አሊክስን እና ፍቄ የምትወዱ 👍በናታቹ ተጫናት
ውዴ ደምሪኝ
አሌክስ ያለህበት ለቅሶ እንኳን ቢሆን ያምራል።
ይደገም ይደገም ይደገም I love ቲያተር
ትያትርን ሀ ብዬ ማየት የጀመርኩት የዛሬ አስራ አንድ አመት ገደማ በብሄራዊ ትያትር በዚህ አሌክስና ፍቄ በሚጠበቡበት ባቢሎን በሣሎን በተባለው የውድነህ ክፍሌ ድርሰት ነበረ። ይሄን ትያትር ያየሁት በራሱ በደራሲው ውድነህ ነበረ። በሳቅ እንክትኮቴን ነበር ያፈረሰኝ 😂😂😂😍👌 ትችላላችሁ በተለይ ፍቄ 👏👏👏
አሌክስ ድሮም በፊልሞቹ ጎበዝ እንደሆነ አውቃለሁ : ትያትር ሲሰራ ደግሞ wooow ... ፍቄም እንደዛው
እረ ይቀጥል የምትሉ
It is so nice
እኔ ውዴ
Q q. Q.
@@ድንግልአማላጄናት-ቀ8ኰ m0
ዘመን የማይሽረው ቲአትር ባቢሎን በሳሎን ዋውውውው አሌክስ ሰርተህዋል ሁሉም
ጥበብ በጥበበኞች ዋው. ተባረኩ አሌክስየ ፋቄ ሁላችሁም ዋው ታስብሉኛላችሁ
አቤት አለማየሁ በጣም ነው እማደቀው ይቀጥል በሳቅ ሞትኩ
ሁሉም የሚያምረው ባለቤቱ ሲሰራው እናንተ የጥበብ ባለቤቷ ናችሁ ❤❤❤አሌክስ ፍቄ ስናፍቅሽ ስወዳችሁ
ትያትር ስባል በሥም ብቻ ነበር የማዉቀዉ ለካ እንድህ ደስ ይላል ዋዉ
አለማስተዋል! የሰዎችን ነውር ነቅሰን ስንወቅስ እንውላለን። ሰዎች ከትችታችን ተነስተው ነፍሳቸውን ያርርቃሉ። ነውራቸውን ያስተካክላሉ።… የነፍሳችንን ነውር ከራሳችን ሳይቀር ለመደበቅ እንጥራለን። ወይ ነፍሳችንን አንመክር። ወይ ወንድም አይመክረን!… ለሌሎች የለገስነው የትችት ብቃታችን እና የማጉያ መነፅራችንን ለምስኪኗ ነፍሳችን ሲሆን ግን ንፉግ ሆንን። በዘመናችን አዋቂነት በሰው ክብር ላይ መረማመድ፤ የሰዎችን ልኬት ማወቅ ሆኗል። ቀደምት ሷሊሕ የተሰዉፍ ሰዎች ዘንድ የነበረው መርህ ግን «ከነፍሱ የሆነን ሁሉ የወደደ አላወቀም። ከነፍሱ የሆነን የጠላ ደግሞ ምንም አልሳተም!» የሚል ነበር። በታላቁ የተሰዉፍ ልሳን በሰይዲ ኢብኑ ዐጧእ እንደተነገረው!: እወቅ! ነፍስን መመርመር! ነፍስን በጥርጣሬ ማየት! የነፍስን ነውር በአትኩሮት ማየት!… የመንገዱ መጀመሪያ ነው!ኡስታዝ ተውፊቅ በህሩth-cam.com/channels/m8_q-6gQEOPKo2PpBVbGog.html
በጣም አሪፍ ኮሜዲ አሌክስማ በሳቅ ነው የሚገለው በጣም ይችላል ለአንድ ደቂቃ ጥርስ የማያስከድን ተወዳዳሪ የሌለው ምርጥ ኮሜዲ ቲያትር
ፍቄስ ምርጥ እኮ ነው
@@hopesolo6233 በጣም እንጂ ግድል ነው ያረገኝ ብቻ ሁሉም ተዋጥቶላቸዋል
በህይወቴ የተደሰትኩት በዚህ ቲያትር ነው ባቢሎን በሳሎን በጣም አሪፍ ችሎታ ያላቸው አለማየሁ ታደሰ ሉሌ አሻግሬ ስናፍቅሽ ሁሉም በአጠቃላይ ሠርተውታል
0
ዋው ምናለ ሙሉውን ብታሳዩን🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
በጣም አስገራሚ ጡጥ 🙄☺☺☺🙄😬😛ማለቴ ቲያትር👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌👉👉👉👉👉
ዎይኔ ረዱዬ እዝም ዎገብሽ እስክቀጠቀጥ ተዉነሸል
አሌክስ አሠ ቀሳቅ ገደልከኝ ምርጥ ቲያትር ነበር አቦ ይመች
ቲያትር ሳይ የመጀመሪያየ ነዉ የእዉነት
እኔም ቤተሰብ እንሁን
Sitasazin😢
በጣም ለማየት የምጓጓለት ቲያትር ደስ ነው ያለኝ ሰላየሁት እንደኔ ደስ ያለው ይለይከኝ😍
እሬዱ እዚህም ጎበዝ ነሽ
በናታችሁ ይቀጥል ዘና ያረጋል ዋው
ምናለ ሁሌም ብትሰሩ እውነት በጣም ደስ ይላል😊💕
ይሠራሉ ሁሌም😂😂
በጠም የምወደው ትየትር በብሎን በሰሎን
Old good times memory. It's never coming back.
ወይን ደስ ሲሉ ቲያትር እኮ የምር ትክክለኛ ጥበብ ነዎ
ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 th-cam.com/video/gV9CYYTPcl0/w-d-xo.html
ቡዙ ጊዜ አይቼዋለሁ ግን እወደዋለሁ አይገልፀዉም ሙሉ ይለቀቅ እባካችው
በጣም ፈታ የሚያደርግ አንደኛ ኮሜዲ ፊልም
እኔ ትያትር አላይም ነበር ግን በጣም ውድድኩት በርቱልን ድስ ይላል አሳቃችሁኝ
😂😂😂😂😂😂😂 አረ ደስስስ ሲል
ወይኔ ሲጣፍጥ እፍፍፍ ለካ አርቲስቶች ቲያትር ነፍሴነው እሚሉት ወደው አደለም አሌክስ ና ፍቄ
ይህን ቲያትር ወድጄዋለሁሁሁአረባክሽ አችችችችችችችችች😂😂😂😂😂😂
እረ በሳቅ ሞትኩ ስንት ጊዜ አዬሁት😂😂😂😂😂😁😁😁😁
ክክክክክክ በጣም ያዝናናል እንዳታቋርጡ👍
Wowwwe Betami Arifi new Demo betami new yemiwodachu 😘😘😘😘😘😘💚💛❤
I love Teatr, tezetaye, beheraw Teatr bet kidame ena Ehud, I love it,
ፍትህ ለጀግናዉ ዘመነ 💪🇪🇹🇪🇹😥😥ዘመነን አትኩት ፋኖን ያደራቸዉ ጥላትን ይምታበት💪🇪🇹 ልጁን አትነካኩት ተዉት ይኑርበት 💪🇪🇹😥አማራን ወገኑን ነፃ ያድርግበት 🇪🇹ፋኖን አትነካኩት ያመናል ሲነካ🇪🇹 ከፈጣሪበታች አማራዉ በሱነዉ ሁሌም የሚመካ🇪🇹💪ዘሜ ምን አጥፍቶ ታሰር አላችሁት 🇪🇹ወንበር ላይ ሁናችሁ ላማራዉ ነፃነት🇪🇹 የሚታገለዉን አስቸገራችሁት 🇪🇹ተዉ ያደራጅበት አትነካኩት ዘሜን 💪🇪🇹ያፍርጠዉ ጥላትን ይመልሰዉ ደሜን 💪🇪🇹ዘሜ ጀግናችነዉ ያሳመነዉ ታናሽ 🇪🇹እስርን አታስቡት አይሆንም በጭራሽ 🇪🇹የትነህ አማራየ ንቃ ና ተነሳ ዘመነን እዳትሰጥ ይሄንን አበሳ 🐅🇪🇹💪በዘመነኮነዉ ፋኖ የዘመነዉ ባንዳዉች ቀንተዋል ምንድን አስበዉ ነዉ አሳመነዉ ሄደ ሳናዉቀዉ ነጠቁን አሁንም ቋምጠዋል ትንሹንወንድሙን ዘመነን ሊነጥቁን ከወንበር ላይ ሁነዉ ወሬኞች በዙና እየቀኑበት ነዉ በዘመነ ዝና የካሳልጅ ዘሜ ሺ ነዉ ለጥላቱ የማይበገር ነዉ ፌሮነዉ ጉልበቱ የማያፍር ኩሩ በአማራነቱ ከፍ ሲል የሚሞት ለኢትዮጵያዉነቱበፍቅር ለመጣ ዘሜጋ ፍቅር አለ ተጫዋች ነዉ ልጁ ዘና ፈታ ያለ በጠብም ከመጡ መስሚያም የለዉ እሱ ጥላት አርበትብቶ ያሸናል ከልብሱ ይሄነዉ ዘመነ ለኛ ጀግናችነዉ ያአማራነታችን አርማ ጌጣችነዉ እባካችሁ ተዉት ስራችሁ ምንድነዉ ፋኖን ባደራጀ እያሰለጠነ ነፃ እንሁን እጅ ምን አለ ዘመነ ሶፋላይ ሁናችሁ ወሬ እያበዛችሁ ያአማራዉ ሞት ስቃይ የማይታያችሁ ወንበር ማሞቅ እንጅ ሰራዉትን ማሞቅ ልምዱ የሌላችሁ ከአልጋላይ እጅ እንደዘሜ ካሳ እጫካ ለማደር የማይችል ጎናችሁ በማርቸሪስ እንጅ ዳገት ቁልቁለቱን እደዘሜ ካሳ በግር የሚራመድ ጉልበት የሌላችሁ ለጥላቶቻችን ማሸርገዱን እንጅ እደፋኖ ግልገል ጥላትን ማሽመድመድ ድፍረት የሌላችሁ ሆቴል ዉስጥ ሁናችሁ ጥብስ እየበላችሁ በቅጦት በድሎት የታሸገ ውሀ እየቸለሳችሁ ፋኖን ማደራጀት እዉቀት ከሌላችሁ እንደሱ በዱሩ መሄድ ካቃታችሁ ለአማራዉ መታገል ልቡ ከሌላችሁ የህዝባችንን ሞት ካልቆረቆራችሁ ጥላትን ፊት ለፊት መግጠም ካቃታችሁ አልሞ መተኮስ ብቃት ከሌላችሁ ዘሜን አትረብሹ ወሬ እያበዛችሁ እሱ ስራላይ ነዉ ተዉት እባካችሁ ካልሆነ ተነሱ ዉጡልን ለቃችሁ ካልጠቀማችሁን ምን ትሰራላችሁ ለአማራዉ ካልሆነ ምድነዉ ስራችሁ ትንሽ አታስቡም ለሚሞት ህዝባችሁየካሳልጅ ዘሜ የሚያድረዉ ቻካነዉ ጥላት የማይፈራ የቁርጥ ቀን ልጅ ነዉ አማራን መታደግ ምንጊዜም ህልሙነዉ እሱ የሚኖረዉ ለአማራ ህዝብ ነዉ ሂወቱን ሊሰጠን ዘሜ ዝህጁነዉ በእናታችሁ ተዉት አትኩት ጀግናዉን የፋኖን አርበኛ አይበገሬዉን ተዉት አትነካኩት ስራዉን ይስራበት ሀገር ነፃ ያዉጣ ጥላትን ይቅጣበት በቃ ተዉት አቦ አስቸገራችሁት በቃ ተዉት አቦ አስቸገራችሁት ያጀመአትል ኸይር ለጀግናዉ ዘሜ ድምፅ እንሁን ሙስሊሙም ክርስቲያኑም በዱአ በፆለት አንርሳዉ ከጀግናችን ጎን መቆም አለብን ንቃ የአማራ ልጅ 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🐅🐅🐅🐅🐆🐆🐆
ክክክክክ 🤣🤣😂😂😂😂አረ በሳቅ ገድላችሁ 😂😂🤣💞💞😘😘❤️❤️❤️❤️አቦ ይመቻችሁ ❤️💞💗
ዋው ሁሌ አቀርቡልን እንሳቅ 😂😂😂ሰላም ለሀገሬ
wow
ዋዉ አሌክሶስወዲህ ቀጥሉበት በጣም ያዝናናል
የማልጠግበው ቴያትር 😀😀😀💞💞
አይይይ አሌክስ እኮ ውስጤ ደሜ ነህ እኮ የኔ ወንድሜ የኪነ ጥበብ አባት
Hhhhhhhhhhhhhhhhhh ወይኔ ድብርቴን አጠፋችሁት እውነት ኑሩልኝ ወይኔ ሆዴ ቆሰለ
Wow very nice entertainment. We need more please. Thanks.
አረ ሙሉውን ልቀቁልን በጣም ያስቃል kkkkkkkkkkk
ዋው ምርጥነው ይቀጥል
አይ አለማየዉ ታደሠ ስወድህ እኮ
ሙሉ ይለቀቅ የምትሉ ላይክ ያርጉ
አረ ይቀጥል 😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅
ስወዳችው ምርጦቼ ስላየኋችው ደስ ብሎኛል 💞😍😍😍😍
Maetyas
እረ ሞኩኝ በሳቅ. ክክክክክክ
በጣም ያሣቀኝ ሥራ ቤኖር ይሔነው ሥራው በቃ ተሠርቷል ወይ ተያተር ብቻ አይገልጸውም
Omg I miss watching theater!! Please upload the whole video.
I love ❤️ those actors so hilarious 🤣🤣🤣🤣I cant stop laughing 🤣🤣🤣
ውይ ትያትር ካየሁ ስንት ግዜዬ ደስ ሲል
የእኔ አስቂዎች ስወዳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በጣም ደስ ይላል
wow wow this is Exclusive.....
አረ ኡኡኡኡፈፈፈፈፈ ዎይኔ እብደት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂
የኢትዮጵያ ድራማ ለቅሶና ችግር እያረጋችሁት ለቀሦና ችግር ብቻ ሆነ።
i like it continue in such a way
አሌክስዬ ትችላለህ አኮ❤❤
በጣምያምራል
Yewededikut mirt Comedy teater.Alex&Fike adnakiyachu negn😍
ዋው ደስ ይላል ተመችቶኛልእኔንም በተሰባቹ አደርጉኝበጋራ እንደግ
ዋውውውው በጣም ደስይላል ቀጥሎበት
I saw this more than 12 times at Beherawi Tyater.
Alemayehu z best Ethiopian actor...ewodehalew
በጣምእምወደውአርታስቶች
በጣም ደሥ ይላል ቀጥሉበት
ወይ እረዱ ለካ በቲያትር ስለምትጮሄነው 9ሽ ላይ እምትጮሄ
Awo
በደንብ ይቀጥል❤❤❤❤
Ale iko wuste neh 😂😂😂😂
ስወዳቸው 😂😂😂😂
ወይ አውጪው ወይ ዋጭው ማስቲካ ለምታኝኩ ሁሉ ነው😂😂😂😂😂😂
ክክክክ ወይይይይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ይመቻችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
I was 16 year's when i saw yekltew mendere théâtre IS the best
_ሳቅበሳቅ ፊልም ተለቀቀ ጀለሶቼ_2013' አዲሱ አመት እርስበርስ የምንዋደድበት ዘመን ይሁንላቹ_ወይጉድ እንዴት እንዴት ግዜውእራሱ የሚያስቅ ግዜ ላይ ደርሰናል_ከኢትዮፒያውስጥ ዘረኝነትና ፖለቲኳነት ይጥፋ_ኮሮናባይረስ ከአለምላይ ይቃጠል።
እረ በሳቅ😀😀😀😀😀😀
ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላየሸ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ ውዶቼ።
Keep up the good work
😂😂😂😂😂😂😂😂እደዛሪ ስቂ አላቅም 😂😂😂😂😂😂😂
እኔም 😅😅😅😅😅😅😅😅
ሥወድክ
ፍቄ ዉድ ጓደኛየ ሁሌም እንዳኮራህኝ ነው እንዲሁ እንካን ታስቃለህ እንካን መድረኩ ላይ ሰላምህ ብዝት ይበል ከነቤተሰብህ
ይሄ ቲያትር ግን ቀጥሏል አልቀጠለም
እረበሣቅሞቱኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
weyne bedgami wede theatre bimeles des ylegnal! let's vote!
የኔ ወዘተረፈ
አ1ኛ
በጣም ሲበዛ አጋነናችሁ እና አስጠልቶባችህሕልበረድ ብላችሁ ስሩ
ስንቴ አየሁት መሰላቹ አይሰለችም እድሜ እና ጤና ለናንተ
Ere ydegem lala part
Huletuum dinq😀😀😀
ዉድድድ ነዉ ማረጋችሁ በዉነት
ዋዉ አሬፍ ቲያትረ ነዉ እመዳሜ ፊት ሳቄን መቁጣጠረ አቃተኝ ሁላችሆንም አለማድነቅ አይቻልም ክበሮልኝ ያገሬ ልጆች🙏😂😂😂
ወላሂ ገና ዛሬ አየሁት ስወዳችሁ በሳቅ ነው ሆደን ያመመኝ
አሌቅስ ሁሉም ስራዉ ይለያል
Woww babilon ba salon ba biherawi tietir be akal ayiche naber betam dass yilal
th-cam.com/video/6hsFFTUMbIo/w-d-xo.html
እቺን የሚታነቡ በሙሉ አላህ ያሰበቹትን ሁሉ ያሰካለቹ ዉድ ያገሬ ልጆች እንዲዉም ሰለም እና ጤና አዪለያቹ አሚን በሉ
አሚንን
አሜንንን
አሚን
Amen
አሜን
ወይ ደስስትሉ እስኪ አሊክስን እና ፍቄ የምትወዱ 👍በናታቹ ተጫናት
ውዴ ደምሪኝ
አሌክስ ያለህበት ለቅሶ እንኳን ቢሆን ያምራል።
ይደገም ይደገም ይደገም
I love ቲያተር
ትያትርን ሀ ብዬ ማየት የጀመርኩት የዛሬ አስራ አንድ አመት ገደማ በብሄራዊ ትያትር በዚህ አሌክስና ፍቄ በሚጠበቡበት ባቢሎን በሣሎን በተባለው የውድነህ ክፍሌ ድርሰት ነበረ። ይሄን ትያትር ያየሁት በራሱ በደራሲው ውድነህ ነበረ። በሳቅ እንክትኮቴን ነበር ያፈረሰኝ 😂😂😂😍👌 ትችላላችሁ በተለይ ፍቄ 👏👏👏
አሌክስ ድሮም በፊልሞቹ ጎበዝ እንደሆነ አውቃለሁ : ትያትር ሲሰራ ደግሞ wooow ... ፍቄም እንደዛው
እረ ይቀጥል የምትሉ
It is so nice
እኔ ውዴ
Q q. Q.
Q q. Q.
@@ድንግልአማላጄናት-ቀ8ኰ m0
ዘመን የማይሽረው ቲአትር ባቢሎን በሳሎን ዋውውውው አሌክስ ሰርተህዋል ሁሉም
ጥበብ በጥበበኞች ዋው. ተባረኩ አሌክስየ ፋቄ ሁላችሁም ዋው ታስብሉኛላችሁ
አቤት አለማየሁ በጣም ነው እማደቀው ይቀጥል በሳቅ ሞትኩ
ሁሉም የሚያምረው ባለቤቱ ሲሰራው እናንተ የጥበብ ባለቤቷ ናችሁ ❤❤❤አሌክስ ፍቄ ስናፍቅሽ ስወዳችሁ
ትያትር ስባል በሥም ብቻ ነበር የማዉቀዉ ለካ እንድህ ደስ ይላል ዋዉ
አለማስተዋል!
የሰዎችን ነውር ነቅሰን ስንወቅስ እንውላለን። ሰዎች ከትችታችን ተነስተው ነፍሳቸውን ያርርቃሉ። ነውራቸውን ያስተካክላሉ።…
የነፍሳችንን ነውር ከራሳችን ሳይቀር ለመደበቅ እንጥራለን። ወይ ነፍሳችንን አንመክር። ወይ ወንድም አይመክረን!…
ለሌሎች የለገስነው የትችት ብቃታችን እና የማጉያ መነፅራችንን ለምስኪኗ ነፍሳችን ሲሆን ግን ንፉግ ሆንን።
በዘመናችን አዋቂነት በሰው ክብር ላይ መረማመድ፤ የሰዎችን ልኬት ማወቅ ሆኗል። ቀደምት ሷሊሕ የተሰዉፍ ሰዎች ዘንድ የነበረው መርህ ግን «ከነፍሱ የሆነን ሁሉ የወደደ አላወቀም። ከነፍሱ የሆነን የጠላ ደግሞ ምንም አልሳተም!» የሚል ነበር። በታላቁ የተሰዉፍ ልሳን በሰይዲ ኢብኑ ዐጧእ እንደተነገረው!
:
እወቅ!
ነፍስን መመርመር! ነፍስን በጥርጣሬ ማየት! የነፍስን ነውር በአትኩሮት ማየት!…
የመንገዱ መጀመሪያ ነው!
ኡስታዝ ተውፊቅ በህሩth-cam.com/channels/m8_q-6gQEOPKo2PpBVbGog.html
በጣም አሪፍ ኮሜዲ አሌክስማ በሳቅ ነው የሚገለው በጣም ይችላል ለአንድ ደቂቃ ጥርስ የማያስከድን ተወዳዳሪ የሌለው ምርጥ ኮሜዲ ቲያትር
ፍቄስ ምርጥ እኮ ነው
@@hopesolo6233 በጣም እንጂ ግድል ነው ያረገኝ ብቻ ሁሉም ተዋጥቶላቸዋል
በህይወቴ የተደሰትኩት በዚህ ቲያትር ነው ባቢሎን በሳሎን በጣም አሪፍ ችሎታ ያላቸው አለማየሁ ታደሰ ሉሌ አሻግሬ ስናፍቅሽ ሁሉም በአጠቃላይ ሠርተውታል
0
ዋው ምናለ ሙሉውን ብታሳዩን🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
በጣም አስገራሚ ጡጥ 🙄☺☺☺🙄😬😛ማለቴ ቲያትር👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌👉👉👉👉👉
ዎይኔ ረዱዬ እዝም ዎገብሽ እስክቀጠቀጥ ተዉነሸል
አሌክስ አሠ ቀሳቅ ገደልከኝ ምርጥ ቲያትር ነበር አቦ ይመች
ቲያትር ሳይ የመጀመሪያየ ነዉ የእዉነት
እኔም ቤተሰብ እንሁን
Sitasazin😢
በጣም ለማየት የምጓጓለት ቲያትር ደስ ነው ያለኝ ሰላየሁት እንደኔ ደስ ያለው ይለይከኝ😍
እሬዱ እዚህም ጎበዝ ነሽ
በናታችሁ ይቀጥል ዘና ያረጋል ዋው
ምናለ ሁሌም ብትሰሩ እውነት በጣም ደስ ይላል😊💕
ይሠራሉ ሁሌም😂😂
በጠም የምወደው ትየትር በብሎን በሰሎን
Old good times memory. It's never coming back.
ወይን ደስ ሲሉ ቲያትር እኮ የምር ትክክለኛ ጥበብ ነዎ
ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 th-cam.com/video/gV9CYYTPcl0/w-d-xo.html
ቡዙ ጊዜ አይቼዋለሁ ግን እወደዋለሁ አይገልፀዉም ሙሉ ይለቀቅ እባካችው
በጣም ፈታ የሚያደርግ አንደኛ ኮሜዲ ፊልም
እኔ ትያትር አላይም ነበር ግን በጣም ውድድኩት በርቱልን ድስ ይላል አሳቃችሁኝ
😂😂😂😂😂😂😂 አረ ደስስስ ሲል
ወይኔ ሲጣፍጥ እፍፍፍ ለካ አርቲስቶች ቲያትር ነፍሴነው እሚሉት ወደው አደለም
አሌክስ ና ፍቄ
ይህን ቲያትር ወድጄዋለሁሁሁ
አረባክሽ አችችችችችችችችች
😂😂😂😂😂😂
እረ በሳቅ ሞትኩ ስንት ጊዜ አዬሁት😂😂😂😂😂😁😁😁😁
ክክክክክክ በጣም ያዝናናል እንዳታቋርጡ👍
Wowwwe Betami Arifi new Demo betami new yemiwodachu 😘😘😘😘😘😘💚💛❤
I love Teatr, tezetaye, beheraw Teatr bet kidame ena Ehud, I love it,
ፍትህ ለጀግናዉ ዘመነ 💪🇪🇹🇪🇹😥😥
ዘመነን አትኩት ፋኖን ያደራቸዉ ጥላትን ይምታበት💪🇪🇹
ልጁን አትነካኩት ተዉት ይኑርበት 💪🇪🇹😥
አማራን ወገኑን ነፃ ያድርግበት 🇪🇹
ፋኖን አትነካኩት ያመናል ሲነካ🇪🇹 ከፈጣሪበታች አማራዉ በሱነዉ ሁሌም የሚመካ🇪🇹💪
ዘሜ ምን አጥፍቶ ታሰር አላችሁት 🇪🇹
ወንበር ላይ ሁናችሁ ላማራዉ ነፃነት🇪🇹
የሚታገለዉን አስቸገራችሁት 🇪🇹
ተዉ ያደራጅበት አትነካኩት ዘሜን 💪🇪🇹
ያፍርጠዉ ጥላትን ይመልሰዉ ደሜን 💪🇪🇹
ዘሜ ጀግናችነዉ ያሳመነዉ ታናሽ 🇪🇹
እስርን አታስቡት አይሆንም በጭራሽ 🇪🇹
የትነህ አማራየ ንቃ ና ተነሳ
ዘመነን እዳትሰጥ ይሄንን አበሳ 🐅🇪🇹💪
በዘመነኮነዉ ፋኖ የዘመነዉ
ባንዳዉች ቀንተዋል ምንድን አስበዉ ነዉ
አሳመነዉ ሄደ ሳናዉቀዉ ነጠቁን
አሁንም ቋምጠዋል ትንሹን
ወንድሙን ዘመነን ሊነጥቁን
ከወንበር ላይ ሁነዉ ወሬኞች በዙና
እየቀኑበት ነዉ በዘመነ ዝና
የካሳልጅ ዘሜ ሺ ነዉ
ለጥላቱ የማይበገር ነዉ
ፌሮነዉ ጉልበቱ የማያፍር ኩሩ በአማራነቱ
ከፍ ሲል የሚሞት ለኢትዮጵያዉነቱ
በፍቅር ለመጣ ዘሜጋ ፍቅር አለ
ተጫዋች ነዉ ልጁ ዘና ፈታ ያለ
በጠብም ከመጡ መስሚያም የለዉ እሱ
ጥላት አርበትብቶ ያሸናል ከልብሱ
ይሄነዉ ዘመነ ለኛ ጀግናችነዉ
ያአማራነታችን አርማ ጌጣችነዉ
እባካችሁ ተዉት ስራችሁ ምንድነዉ
ፋኖን ባደራጀ እያሰለጠነ ነፃ እንሁን እጅ ምን አለ ዘመነ
ሶፋላይ ሁናችሁ ወሬ እያበዛችሁ
ያአማራዉ ሞት ስቃይ የማይታያችሁ
ወንበር ማሞቅ እንጅ ሰራዉትን ማሞቅ ልምዱ የሌላችሁ
ከአልጋላይ እጅ እንደዘሜ ካሳ እጫካ ለማደር የማይችል ጎናችሁ
በማርቸሪስ እንጅ ዳገት ቁልቁለቱን እደዘሜ ካሳ በግር የሚራመድ ጉልበት የሌላችሁ
ለጥላቶቻችን ማሸርገዱን እንጅ እደፋኖ ግልገል ጥላትን ማሽመድመድ ድፍረት የሌላችሁ
ሆቴል ዉስጥ ሁናችሁ ጥብስ እየበላችሁ
በቅጦት በድሎት የታሸገ ውሀ እየቸለሳችሁ
ፋኖን ማደራጀት እዉቀት ከሌላችሁ
እንደሱ በዱሩ መሄድ ካቃታችሁ
ለአማራዉ መታገል ልቡ ከሌላችሁ
የህዝባችንን ሞት ካልቆረቆራችሁ
ጥላትን ፊት ለፊት መግጠም ካቃታችሁ
አልሞ መተኮስ ብቃት ከሌላችሁ
ዘሜን አትረብሹ ወሬ እያበዛችሁ
እሱ ስራላይ ነዉ ተዉት እባካችሁ
ካልሆነ ተነሱ ዉጡልን ለቃችሁ
ካልጠቀማችሁን ምን ትሰራላችሁ
ለአማራዉ ካልሆነ ምድነዉ ስራችሁ
ትንሽ አታስቡም ለሚሞት ህዝባችሁ
የካሳልጅ ዘሜ የሚያድረዉ ቻካነዉ
ጥላት የማይፈራ የቁርጥ ቀን ልጅ ነዉ
አማራን መታደግ ምንጊዜም ህልሙነዉ
እሱ የሚኖረዉ ለአማራ ህዝብ ነዉ
ሂወቱን ሊሰጠን ዘሜ ዝህጁነዉ
በእናታችሁ ተዉት አትኩት ጀግናዉን
የፋኖን አርበኛ አይበገሬዉን
ተዉት አትነካኩት ስራዉን ይስራበት
ሀገር ነፃ ያዉጣ ጥላትን ይቅጣበት
በቃ ተዉት አቦ አስቸገራችሁት
በቃ ተዉት አቦ አስቸገራችሁት
ያጀመአትል ኸይር ለጀግናዉ ዘሜ ድምፅ እንሁን ሙስሊሙም ክርስቲያኑም በዱአ በፆለት አንርሳዉ ከጀግናችን ጎን መቆም አለብን ንቃ የአማራ ልጅ 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🐅🐅🐅🐅🐆🐆🐆
ክክክክክ 🤣🤣😂😂😂😂አረ በሳቅ ገድላችሁ 😂😂🤣💞💞😘😘❤️❤️❤️❤️አቦ ይመቻችሁ ❤️💞💗
ዋው ሁሌ አቀርቡልን እንሳቅ 😂😂😂ሰላም ለሀገሬ
wow
ዋዉ አሌክሶስወዲህ ቀጥሉበት በጣም ያዝናናል
የማልጠግበው ቴያትር 😀😀😀💞💞
አይይይ አሌክስ እኮ ውስጤ ደሜ ነህ እኮ የኔ ወንድሜ የኪነ ጥበብ አባት
Hhhhhhhhhhhhhhhhhh ወይኔ ድብርቴን አጠፋችሁት እውነት ኑሩልኝ ወይኔ ሆዴ ቆሰለ
Wow very nice entertainment. We need more please. Thanks.
አረ ሙሉውን ልቀቁልን በጣም ያስቃል kkkkkkkkkkk
ዋው ምርጥነው ይቀጥል
አይ አለማየዉ ታደሠ ስወድህ እኮ
ሙሉ ይለቀቅ የምትሉ ላይክ ያርጉ
አረ ይቀጥል 😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅
ስወዳችው ምርጦቼ ስላየኋችው ደስ ብሎኛል 💞😍😍😍😍
Maetyas
እረ ሞኩኝ በሳቅ. ክክክክክክ
በጣም ያሣቀኝ ሥራ ቤኖር ይሔነው ሥራው በቃ ተሠርቷል ወይ ተያተር ብቻ አይገልጸውም
Omg I miss watching theater!! Please upload the whole video.
I love ❤️ those actors so hilarious 🤣🤣🤣🤣I cant stop laughing 🤣🤣🤣
ውይ ትያትር ካየሁ ስንት ግዜዬ ደስ ሲል
የእኔ አስቂዎች ስወዳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በጣም ደስ ይላል
wow wow this is Exclusive.....
አረ ኡኡኡኡፈፈፈፈፈ ዎይኔ እብደት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂
የኢትዮጵያ ድራማ ለቅሶና ችግር እያረጋችሁት ለቀሦና ችግር ብቻ ሆነ።
i like it continue in such a
way
አሌክስዬ ትችላለህ አኮ❤❤
በጣምያምራል
Yewededikut mirt Comedy teater.Alex&Fike adnakiyachu negn😍
ዋው ደስ ይላል ተመችቶኛል
እኔንም በተሰባቹ አደርጉኝ
በጋራ እንደግ
ዋውውውው በጣም ደስይላል ቀጥሎበት
I saw this more than 12 times at Beherawi Tyater.
Alemayehu z best Ethiopian actor...ewodehalew
በጣምእምወደውአርታስቶች
በጣም ደሥ ይላል ቀጥሉበት
ወይ እረዱ ለካ በቲያትር ስለምትጮሄነው 9ሽ ላይ እምትጮሄ
Awo
በደንብ ይቀጥል❤❤❤❤
Ale iko wuste neh 😂😂😂😂
ስወዳቸው 😂😂😂😂
ወይ አውጪው ወይ ዋጭው ማስቲካ ለምታኝኩ ሁሉ ነው😂😂😂😂😂😂
ክክክክ ወይይይይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ይመቻችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
I was 16 year's when i saw yekltew mendere théâtre IS the best
_ሳቅበሳቅ ፊልም ተለቀቀ ጀለሶቼ
_2013' አዲሱ አመት እርስበርስ የምንዋደድበት ዘመን ይሁንላቹ
_ወይጉድ እንዴት እንዴት ግዜውእራሱ የሚያስቅ ግዜ ላይ ደርሰናል
_ከኢትዮፒያውስጥ ዘረኝነትና ፖለቲኳነት ይጥፋ
_ኮሮናባይረስ ከአለምላይ ይቃጠል።
እረ በሳቅ😀😀😀😀😀😀
ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላየሸ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ ውዶቼ።
Keep up the good work
😂😂😂😂😂😂😂😂እደዛሪ ስቂ አላቅም 😂😂😂😂😂😂😂
እኔም 😅😅😅😅😅😅😅😅
ሥወድክ
ፍቄ ዉድ ጓደኛየ ሁሌም እንዳኮራህኝ ነው እንዲሁ እንካን ታስቃለህ እንካን መድረኩ ላይ ሰላምህ ብዝት ይበል ከነቤተሰብህ
ይሄ ቲያትር ግን ቀጥሏል አልቀጠለም
እረበሣቅሞቱኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
weyne bedgami wede theatre bimeles des ylegnal! let's vote!
የኔ ወዘተረፈ
አ1ኛ
በጣም ሲበዛ አጋነናችሁ እና አስጠልቶባችህሕል
በረድ ብላችሁ ስሩ