የህፃናት የምጥን እህል እንዴት እናዘጋጅ? How prepare infant cereal porrige

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 142

  • @ብሩህkids
    @ብሩህkids  5 หลายเดือนก่อน +12

    ☎️ የቀጠሮ ስልክ : 0984650912 ወይም 0939602927

  • @SenayitSamuel-yy8vk
    @SenayitSamuel-yy8vk 5 หลายเดือนก่อน +24

    አራስ ቤት ብቻዬን ባንተ ትምህርታዊ ቪዲዮ ነው ያሳለፍኩት አሁንም ባንተ ምክር ምግብ ለማስጀመር እየሞከርኩ ነው አመሰግንሀለው ክብር ይገባሀል

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 หลายเดือนก่อน +4

      ለሌሎች ወላጆችስ share እያረጉ ነው?

    • @tgay5642
      @tgay5642 4 หลายเดือนก่อน

      ምስኪን እኔስ አልሃምዱሊላህ ወዲያዉ ወልጄ መዳብ አርሳ በዛዉ ቁጭ አረገችኝ አሁን አልሃምዱሊላህ 5 ሆነኝ

    • @abetu_maren2682
      @abetu_maren2682 4 หลายเดือนก่อน

      Me too

  • @azebtekle27
    @azebtekle27 5 หลายเดือนก่อน +15

    ሁልጊዜ በምትሰጠው ገለጻ በጣም ተጠቅሜያለሁ አምላክ እረጅም እድሜ ያድልህ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን 🙏🙏

  • @MihiretuSintayehu
    @MihiretuSintayehu 15 วันที่ผ่านมา

    እድሜ እና ጤና ይሥጥህ

  • @emanemu5322
    @emanemu5322 หลายเดือนก่อน

    ዶ ር በጣም እናመስግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @beteteklezhibeteteklezhi
    @beteteklezhibeteteklezhi 17 วันที่ผ่านมา

    Goyta ybarkka dr.fasil ❤ 🙏 🙏 🙏

  • @emukiya5232
    @emukiya5232 2 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር በጣም ነው ማመሰግንህ ልጄን ወልጄ 6ወር እስኪሞላው አንተን በመከታተል ነው ስለሰጠቀን አገልግሎት የሰማይ አምላክ ይባርክህ ልጆች ቤተሰብህ ይባረክ እንወድሀለን

  • @yorditefera3678
    @yorditefera3678 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩና ጠቃሚ ነገሮችን ነው ምትነግረን እናመሰግናለን

  • @bereketrobi4796
    @bereketrobi4796 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በዛሬው ቪድዮ ብዙ ትምህርት አግኝቻለው

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏 ሌላ ሰዉ share አርገዋል??

  • @DrFasilPediatrican
    @DrFasilPediatrican 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር!

  • @messerettadesse2901
    @messerettadesse2901 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተርዬ በጣም እናመሰግናለን ለእናቶች ጥያቄዎችን በትክክል እየመለስክልን ነው በጣም እናመስግናለን።

  • @debrituhmariam3386
    @debrituhmariam3386 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የምናመሰግነው ዶክተር ተባረክልኝ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @tgbirhanu-sr5hb
    @tgbirhanu-sr5hb 5 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም ጥሩ መርጃ ሰለምትሰጠን እናመሰግናለን ዶክተር 🙏

  • @abemelekesamrawit2210
    @abemelekesamrawit2210 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr I only used this ingredient including soya beans is that good thanks for your answer and support

  • @raheltadese6689
    @raheltadese6689 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ የሁልጌዜ ጥያቄዬ ነበር

  • @fetisultan-bp1mt
    @fetisultan-bp1mt 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቅን እና የተባረክ ዶክተር ነህ ከልብ አከብርሃለሁ ክብር ይገባኋል

  • @merontsegey3837
    @merontsegey3837 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks doc🙏🙏🙏

  • @BettyAddis-lp1pl
    @BettyAddis-lp1pl 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶክተር🙏🙏🙏

  • @KalMamo-xf5dm
    @KalMamo-xf5dm 3 หลายเดือนก่อน

    በርታ ዶክተር እናሐሰግናለን

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu5082 5 หลายเดือนก่อน +5

    ዶክተር ለእናቶች ጥሩ መረጃ እየሰጠከን ነው ተባረክ ለተጨነቁ መልስ ብትሰጥ ደግሞ መልካም ነበረ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 หลายเดือนก่อน +6

      ይሄው መልስ እየሰጠን ነው እኮ ለምሳሌ ይሄ የምጥን አዘገጃጀት የብዙ እናቶች ጥያቄ ነው

    • @selambeyene7939
      @selambeyene7939 5 หลายเดือนก่อน +1

      God bless you all your videos are really amazing and helpful thank you ❤

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 หลายเดือนก่อน

      Thank you🙏🙏 share for others​@@selambeyene7939

    • @tgay5642
      @tgay5642 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@ብሩህkidsSimilac እኔ ወዲያዉን እደወለድኩኝ ጡቴ እባለኝ እኔ ምኖረዉ ሳዉዲ አረቢያ ነዉ ዶክተሩን ሳናግረዉSimlac ዉድ ነዉ የናትን ወተት ይተካል አለኝ ጎጋልም እሂን መረጠልኝ እሂን ነዉ ምሰጠዉ አሁን

    • @martaalemayehu101
      @martaalemayehu101 4 หลายเดือนก่อน

      thank you doctor

  • @jemilareshid7674
    @jemilareshid7674 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tnx Zare vidio tratu kensual

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 หลายเดือนก่อน

      እናስተካክላን

  • @RealStory1-2
    @RealStory1-2 18 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን
    አጥሚት አሰራሩን ብትነግረን please

  • @Hindiya.m
    @Hindiya.m 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እናመሰግናለን

  • @HaragewoinKebede
    @HaragewoinKebede 5 หลายเดือนก่อน +2

    እድሜ ይስጥህ ዶክተር።

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @KidWorkiye
    @KidWorkiye 5 หลายเดือนก่อน +1

    betam enamesginalen Doctor

  • @RedietGirma-kl3zi
    @RedietGirma-kl3zi 5 หลายเดือนก่อน +1

    Betam enamesgnalen ❤❤

  • @ZelalemAbebe-s7d
    @ZelalemAbebe-s7d 5 หลายเดือนก่อน +5

    ዶክተር ሁሌም ነው የምከታተልህ አሁን ልጄ 7 ወሯን ያዘች ተመስገን ጥያቄዬ የጣሳው ወተት መጠቀም ግዴታ አለብኝ ምግቧን በውሃ ነው የምሰራው ከምግብ በዋላ ጡት ምንግዜም ሌሊትም ቀንም በደንብ አጠባለሁ ምናልባት ልጄን እንዳልጎዳት መጠቀም ካለብኝ ንገረኝ አመሠግናለሁ ከልቤ ነው🎉🎉🎉

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 หลายเดือนก่อน +1

      ጣሳ ወተት ግዴታ አይደለም

  • @demozzerefa2709
    @demozzerefa2709 3 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ዶክተር በርታልን

  • @lemlemhamelo1887
    @lemlemhamelo1887 3 หลายเดือนก่อน

    Dr. Enameseginalen. Cerilac bet ender mazegajet yichalal.

  • @Yodit-h6y
    @Yodit-h6y 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you Doctor for your informations.🎉

  • @fretaweldesenbet
    @fretaweldesenbet 3 หลายเดือนก่อน

    Enamesegnalen oats
    allergy alebat yikrbat

  • @aregashtegegne3922
    @aregashtegegne3922 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን እውቀትን ይጨምርልኝ ማስተዋልን ያድልልን ወንድምአችን

  • @Korebgosplemedia
    @Korebgosplemedia 5 หลายเดือนก่อน +4

    ዶክተር በጣም አክባሪህ ነኝ።ልጄ 6ወር ሆናት እናም ዛሬ ፌስቡክ ላይ የምጥህ እህል አዘገጃጀት ፃፉልኝ ብዬ ለጥፌ ነበር።ወሳኝ ሰአት ላይ ገንቢ ትምህርት ስለለቀቅክልን አመሠግናለሁ ።

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 หลายเดือนก่อน +2

      ለሌሎችም ወላጆች share ያድርጉት

  • @lemlemhamelo1887
    @lemlemhamelo1887 3 หลายเดือนก่อน

    Doctor enameseginalen. Soya bean binchemribet chigger alew?

  • @haymanotshikur8009
    @haymanotshikur8009 5 หลายเดือนก่อน +1

    You have no idea betam tekami mereja silemitseten dr 🙏🙏🙏

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 หลายเดือนก่อน

      ለሌሎች ወላጆች እያካፈሉ ነው??

  • @YenebithonMekonen
    @YenebithonMekonen 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks Dr

  • @BirtukanBelayhun-o9m
    @BirtukanBelayhun-o9m 9 วันที่ผ่านมา

    selam docter lije wede sebat wer gebtual atmit ante kalkachew wuche akuri ater gimash kilo alew chegir yinorew yihon

  • @MayeMelaku
    @MayeMelaku หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር አንተ በምትለቀው ትምህርት ብዙው ተምሪያለው እድሜና ጤና ይስጥ ፈጣሪያችን ወደ ጥያቄ ስገባ አጃ ገብስ ቀይ ጤፍ በቆሎ እያዳዳቸው 2ትኪሎ ነው ወይስ ሁሉም አድ ላይ ሁለት ኪሎ ነው አመሰግናለው

  • @wenyasrat6537
    @wenyasrat6537 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much.

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 หลายเดือนก่อน

      You're welcome!🙏🙏

  • @EmantuUmer
    @EmantuUmer 5 หลายเดือนก่อน

    Dr. Lije 7 wer naw 6 wer lay megib ke jemere bohala ye hod dirqat metabet eska ahun formula milk al setahutim ena yetignaw watat be sataw eshalal le derqat yemihon

  • @habitinesh3070
    @habitinesh3070 4 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ርዬ በጥበብ ላይ ጥበቡን ያብዛልክ የጥያቄያችን መልስ ፍትፊት አርገኽ ነው ምትሰጠን አመሰግናላሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ክበርልን

    • @habitinesh3070
      @habitinesh3070 4 หลายเดือนก่อน

      ዶ/ር ምጥኑን ታምሶ ነው ሳይታመስ ነው ሌላው እንደ ሙቅ ነው የሚፈላላቸው ?መልስ

  • @SH-bd7bv
    @SH-bd7bv 14 วันที่ผ่านมา

    How much butter do we use per meal pls?

  • @misrakamtataw1138
    @misrakamtataw1138 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @LidyaMohammad
    @LidyaMohammad 5 หลายเดือนก่อน +1

    Rejim edme ketena ga emegnilkalew .Kelib amesgnalew silemerejaw. gn hulum betrew new weys esat menkat alebet please tell me🙏🙏🙏🙏

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 หลายเดือนก่อน

      ፍራፍሬዎች ከሆኑ steam ማድረግ በቂ ነው

  • @lidyataye4819
    @lidyataye4819 3 หลายเดือนก่อน

    Enmsgnaln Dr weha min yahl enatetachew?

  • @hagerefantahun1835
    @hagerefantahun1835 5 หลายเดือนก่อน

    Selam doctor lije tut siteba hodu yichohal min yihon chigiru

  • @LILLY-f9v6x
    @LILLY-f9v6x 5 หลายเดือนก่อน

    Hello Doctor. First Thank you so much for the valuable information you provide! Your expertise and dedication to pediatric care are truly inspiring. I have a quick question: is it safe to use breast milk that has been frozen for almost 6 months and are there any specific guidelines I should follow for thawing and using it? I was pumping when i had my son and i have a lot in a freezer not sure if i should use it .Thanks again for all that you do!"

  • @dinohailu7633
    @dinohailu7633 5 หลายเดือนก่อน

    Foremilk hindmilk imbalance and fhomy green diarrhea 5 months infant I wanna to see video ዶክ

  • @QwlQlw
    @QwlQlw 5 หลายเดือนก่อน

    ሠላምክ ብዝት ይበል ዶክተር ልጄ 6ወር ሆኖታል የኣጃ ኣጥሚት እንዴት ላዘጋጅለት

  • @bezawitworku6549
    @bezawitworku6549 4 หลายเดือนก่อน

    Please endet new megeb k tasa wetet ga ymizegajew

  • @RabiyaHussen-o1t
    @RabiyaHussen-o1t 5 หลายเดือนก่อน

    Ebakh dr melslgn lje 1amet ke 5 wor lay wodika tnsh ebach ale mn ladirg

  • @Mahimesfin
    @Mahimesfin 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዶክተር እባክህን ለዚ መልስ ቶሎ ስጠኝ በpica (non food) በሆኑ ነገሮች የሚያስቸግር ልጆች ምን ማድረግ ይቻላል እና tip toe walking ሚሆዱ ልጆች አመሰግናለሁ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 หลายเดือนก่อน

      መጀመርያ ምክንያቱ ምን እንደሆነ ምርመራ ያስፈልጋል

  • @merryruhama3702
    @merryruhama3702 5 หลายเดือนก่อน

    D/r yene miten lik ayedelem malet new?
    Gebes 1 tekul
    Aja 1 tekul
    Tikur tef erub
    Shebera erub
    Tikur senede erub
    Lewez erub
    Bekolo erub
    Ena lebecha demo yebekolo gefo new eyazegajew yalewet
    8 werwa new ebakeh kemasefechete befit ate edalkew lasetekakel weyes edziew bizegaje cheger yelewem?

  • @TigistDagne-e9m
    @TigistDagne-e9m 3 หลายเดือนก่อน

    docter lje 5 wer nw ena metenun be lam wetet bestew mn ceger alw tute beki wetet selelelew nw eskahun keformula gar nber mestew yetut wetetun

  • @aschelaabebawr
    @aschelaabebawr 4 หลายเดือนก่อน

    Enameseginalen betarefe

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተር በጣም በጣም እናመሰግናለን እባካቹ ሁሉም ጋር እንዲደርስ ላይክ ሺር ሰብስክራይብ አድርጉ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 5 หลายเดือนก่อน

    Tebark

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @zemzemkedir8218
    @zemzemkedir8218 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶር ስለምትሰጠን መረጃ እናመሰግናለን፡፡ በተጨማሪ አንድ ጥያቄ አለኝ ልጄ 1አመት ከ6ወሯ ነው ነገር ግን ምንም አይነት ምግብ አቶስድልኝም በጣም ተጨንቂያለው ምን ላድርግ ? ክብደቷ 11kg ነው

  • @addishiwotmerha1005
    @addishiwotmerha1005 5 หลายเดือนก่อน +3

    Betam enamsgnal Dr ለውዝ ከ 1 አመቴ በታች ይሰጣል አንዴ?

    • @Etabye
      @Etabye 5 หลายเดือนก่อน

      ይሄ የኔም ጥያቄ ነው

  • @AbushaYanet
    @AbushaYanet 5 หลายเดือนก่อน +1

    የላም ወተት ከምንመግባቸዉ ምግብ ጋር ቀላቀል እንችላለን እዴ ዶክተር

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 หลายเดือนก่อน

      አብሮ ከበሰለ አዎ ይቻላል

  • @HanaAbebe-m2v
    @HanaAbebe-m2v 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር የመጀመርያ ልጄ አመስት አመታ ነው ምግብ ብዙም አይደለችም ሁለተኛ ልጄ አምስት ወሩ ነው ያንተን ምክር እየሰማው እየተዘጋጀው ነው

  • @meronEshetu-hq7fw
    @meronEshetu-hq7fw หลายเดือนก่อน

    mitn ke 6 wer jemiro yhonal?

  • @MahirAbduKassa
    @MahirAbduKassa 5 หลายเดือนก่อน

    Dr. Ene yalehut Saudi Arabia new ye 1 amet lij neberegn ena ahun hager gebtual yemitekemew wotet s26 golden neber ezih eyale malet new. Ahun ethiopia yelem alugn min ayinet wotet besetew yimekeral. s26 goden yemitekaw yetu new. I hope you give me solution. Thank you Dr.

  • @TesefaySisaye
    @TesefaySisaye 3 หลายเดือนก่อน

    አብካዶ ስናስጀምር ሎሚ ማድረግ አለብን

  • @RozaGetye-s4r
    @RozaGetye-s4r 5 หลายเดือนก่อน

    ምጥን በምን መልክ ነው የምንሰጠው ዶ/ር በአጥሚት ወይስ ብገንፎ

  • @BirukMisganu-c7r
    @BirukMisganu-c7r 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን !!!

  • @raheltadese6689
    @raheltadese6689 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዶ/ር ከሁለት አመት በታች ላሉ ህፃናት ጁስ ስንሰራላቸው ሎሚ እናደርጋለን? ካደረግንስ ምን ያክል? ጨጓራቸውን አይነካም? ስለምትሰጠን አገልግሎት ፈጣሪ ዘመንክት ይባርከው እናመሰግናለን

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 หลายเดือนก่อน

      አይመከርም

  • @KalkidanAlemayehu-e2u
    @KalkidanAlemayehu-e2u 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር እንዴት ነህ የሁለት ወር ወንድ ልጅ አለኝ እና ከንፈሩ ይደርቃልና ይሰነጠቃል ይደማል

  • @هقهقتبنب
    @هقهقتبنب 4 หลายเดือนก่อน

    አጃዉን ምን አድርጌ ልሰጥዉ ዶክተር

  • @almitube741
    @almitube741 5 หลายเดือนก่อน +2

    እር ደኩተር ሁለት ቁጥር ወተት አጣሁ ምን ልስጣት ጨነቀኝ ከሶስት ወር በኋላ የናት ጡት አላገኝችም ደረቀበኝ አሁን ስድስት ወሯ ነው ግን ሁለት ቁጥር አጣሁ

  • @SimretGmeskel-d1c
    @SimretGmeskel-d1c 5 หลายเดือนก่อน

    Selam dr Metseten temhert betame konjo nw ketelbet gen kewhalwe yalew music bekers?

  • @BehruMerhaba
    @BehruMerhaba 4 หลายเดือนก่อน

    የልጆች ማር ከስት አመት ጀመሮ መስጠት ይቻላል

  • @momlove20733
    @momlove20733 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር በጣም እናመሰግናለን
    ስለ monkeypox ኣንድ ነገር ብትለን ከ ኩፍኝ ጋ ይመሳሰላል ወይ ኣመጣጡስ እንዴት ነው መከላከያው ወይም መድሀኒቱ ምንድነው ልጄ 2 ኣመትዋ ነው እና ቷፋዋ ላይ እና ጉልበትዋ ላይ የሆነ ሽፍ ኣለባት እና ሰሞኑ የሚወራው በጣም ኣሳሰበኝ ኣገርቤት እያለው ኩፍኝ መርፌ ኣይወድም ይባል ስለነበር ሆስፒታል ለመውሰድ ፈራሁኝ እናእባክህ ደክተርዬ ከቻልክ ስለዚ ነገር ቪድዮ ብትሰራልን 🙏 በጣም ኣመሰግናለው

  • @ፅጌሮማንኣረፉይነ
    @ፅጌሮማንኣረፉይነ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @EyrusNafkote
    @EyrusNafkote 5 หลายเดือนก่อน

    ዳክተር በጣም እናመሰግናለን እኔ የምጠይቅክ ልጄ በ 9 ስድስት ወር ይሆናታል የምትጠቀመው S 26 PDF ወተት ነው አሁን የላም ወተት ልጀምርላት ነው ነገር ግን የላሙን ወተት በቂ ስላላገኘው የላሙን ወተት ግማሽ ቀን S26 ግማሽ ቀን ብሰጣት ችግር ይኖረዋል ዳክተር

  • @Yemariam4284
    @Yemariam4284 5 หลายเดือนก่อน +1

    በመጀመርያ thankyou ዶክተር ልጄ አንድ አመቷ ነው ምግብ ጭራሽ እምቢ አለችኝ አጥሚት ብቻ ነው የምትጠጣዉ በጣም እሞክራታለሁ ሁሉንም ነገር ግን አፏን ዝግት ነው የምታደርገው እባክክ መልስልኝ ዶክተር ጨነቀኝ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 หลายเดือนก่อน +1

      የህፃናት ምግብ ፍላጎት መቀነስ ወይም የክብደት ችግር ምክንያቱ የተለያየ ነው
      1. የንጥረ ነገሮች(አይረን ዚንክ...)እጥረት
      2. ያልታወቀ የውስጥ ህመም
      3. የጨጓራ ህመም
      4. ወተት አብዝቶ መጠቀም
      5. የሆድ ተውሳክ እና የመሳሰሉት
      እነዝህን ለመለየት ምርመራ ያስፈልጋል ምርመራ እና ሕክምና ከፈለጉ
      ☎️0984650912 ወይም 0939602927 ደውለው መምጣት ይቺላሉ

    • @Yemariam4284
      @Yemariam4284 5 หลายเดือนก่อน

      @@ብሩህkids thankyou doctor

  • @bizuayehusenay1134
    @bizuayehusenay1134 5 หลายเดือนก่อน +1

    Milk iron absorption yiklakel yelm woy

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 หลายเดือนก่อน

      እንደዛ የሚል ሳይንስ የለም

  • @genetdaba8376
    @genetdaba8376 5 หลายเดือนก่อน +2

    አረ doc በጣም ጨንቆኛል እባክህ መልስልኝ ልጄ 5 ወሩ ነው ተቅማጥ ይዞት ሀኪምቤት ወስጄው ባክቴሪያ ብለው Cefixime ena zinc አዘዙልኝ ወስዶ ጨረሰ ግን ምንም ለውጥ የለውም 20 ken ሞላው እባክህ ምን ላድርግ

    • @Christian-uq2gy
      @Christian-uq2gy 5 หลายเดือนก่อน

      ተቅማጥ እንደያዘው እንዴት ነው ያወቅሽው

  • @YamlakAdugna-g2s
    @YamlakAdugna-g2s 5 หลายเดือนก่อน

    5 wr lay megebi masejemire yemifelgu bezu sewochi alu le 5 wr hetsaani yemihoni megib vedio seralin

  • @DagimawitDagme
    @DagimawitDagme 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጡት ያልጠባ ልጅ ከስንት ወር ጀምሮ ነው ምግብ መመገብ ያለበት

  • @mahletmahiashu9545
    @mahletmahiashu9545 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @menbereberhanu8349
    @menbereberhanu8349 5 หลายเดือนก่อน

    ሠው ሁሉ በ 4 ወር ምጥን እና ፍራፍሬዎች እያረግሽ አስጀምሪ ብሎኝ አስጀመርኩዋት እሱዋም በጣም ፍላጎት አላት ችግር ይኖረዋል ዶክተር

  • @mesiyedani
    @mesiyedani 2 หลายเดือนก่อน

    ቪድዮ ሰለይ ነው ለይክ መረግህ❤❤❤

  • @mdet1837
    @mdet1837 4 หลายเดือนก่อน

    ኮሜቶች እባካችሁ መልሱልኝ ልጄ ስድስት ወር ሆናት ግን አድ ቁጥር ወተት ነው እምሰጣት ችግር ይኖረው

  • @AlimaKasem
    @AlimaKasem 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤👍👍👍👏👏

  • @aschelaabebawr
    @aschelaabebawr 4 หลายเดือนก่อน

    Sealet laligoch yesetale

  • @LiyaTeshome-z8z
    @LiyaTeshome-z8z 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ልጄ 6 ወሯ ነዉ እና ምግብ በቀን 3 ጊዜ ትመገባለች ከዛ 3ጊዜም ካካ ትላለች ምግቡ ስላልተስማማት ነዉ ወይስ ኖርማል ነዉ እባክህን መልስልኝ ግራ ገብቶኝ ነዉ

  • @ኡሙጁወይሪያ
    @ኡሙጁወይሪያ 5 หลายเดือนก่อน

    ልጀ 9 ወሩ ነው ምግብ እቢ አለኝእዲበላ ምን ላርግ የምግብ ፍላጎት ዝግ ሆነብኝ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 หลายเดือนก่อน

      የህፃናት ምግብ ፍላጎት መቀነስ ወይም የክብደት ችግር ምክንያቱ የተለያየ ነው
      1. የንጥረ ነገሮች(አይረን ዚንክ...)እጥረት
      2. ያልታወቀ የውስጥ ህመም
      3. የጨጓራ ህመም
      4. ወተት አብዝቶ መጠቀም
      5. የሆድ ተውሳክ እና የመሳሰሉት
      እነዝህን ለመለየት ምርመራ ያስፈልጋል ምርመራ እና ሕክምና ከፈለጉ
      ☎️0984650912 ወይም 0939602927 ደውለው መምጣት ይቺላሉ

  • @gidgghgd1676
    @gidgghgd1676 5 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉❤

  • @KokobeSeyfu
    @KokobeSeyfu 5 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Maped-f7d
    @Maped-f7d 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉

  • @Christian-uq2gy
    @Christian-uq2gy 5 หลายเดือนก่อน +1

    ልጄ 6ወር ሊሞላው ነው ቡላ ብሰጠው ችግር አለው?

    • @SumeyaFedlu
      @SumeyaFedlu 5 หลายเดือนก่อน +1

      ችግር የለዉም ስጪዉ እኔ ለልጄ እየሰጠሁት ነዉ

  • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
    @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 5 หลายเดือนก่อน

    ቆይ ግን ማይገባኝ ነገር 6 ወር እንደጀመሩ ነው ወይስ ሲጨርሱት ነው ምግብ ምንጀምርላቸው በርግጥ 5 ላይም ይጀመራል አስረዱኝ

  • @tsegagebrehiwet
    @tsegagebrehiwet 4 หลายเดือนก่อน

    Lije beteba tolo bla kaka tawetalech ahun 5 wer nat hada dmo dmsts alow

  • @NejunegiYljeenables
    @NejunegiYljeenables 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ክበርልን
    ደክተርዬ በፈጣሪ ስም ልለምንክ መልስልኝ ጥያቄዬን ልጀ 1አመት ሆኗታል እና ዶክተር ምንም ግብ አትበላልኝም ሲጀመር የረሀብ ስሜት የላትም ከ7እስከ 8ሰአት ምንም ነገር ሳትበላ ሳትጠጣ ትቆያለች ግን አሁንም ምግብ ስሰጣት አበላም 5ጊዜ ወይም 6ጊዜ ሀኪም ወስጃት አለሁ ለውጥ የለም ያለሁት አረብ አሀር ነው እና አፕታይዘር ገዝቸ ልስጣት ወይ 2ተኛ ጥያቄዬ እቁላል ያለው ምግብ ስቀምስ ወዳው ያስታውካታል ችግሯ ምንድን ነው

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 หลายเดือนก่อน

      የህፃናት ምግብ ፍላጎት መቀነስ ወይም የክብደት ችግር ምክንያቱ የተለያየ ነው
      1. የንጥረ ነገሮች(አይረን ዚንክ...)እጥረት
      2. ያልታወቀ የውስጥ ህመም
      3. የጨጓራ ህመም
      4. ወተት አብዝቶ መጠቀም
      5. የሆድ ተውሳክ እና የመሳሰሉት
      እነዝህን ለመለየት ምርመራ ያስፈልጋል ምርመራ እና ሕክምና ከፈለጉ
      ☎️0984650912 ወይም 0939602927 ደውለው መምጣት ይቺላሉ

  • @ማህተቤይቱብ
    @ማህተቤይቱብ 4 หลายเดือนก่อน

    በፈጠራችሁ ሳውዲወች ስራፈልጉልኝ ልጅ የዙ

  • @FryatGebremariam
    @FryatGebremariam 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤10 Q

  • @dorkaandrebki2983
    @dorkaandrebki2983 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for sharing 🙏

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  5 หลายเดือนก่อน

      My pleasure🙏🙏

  • @liyuworkchanelegesse7396
    @liyuworkchanelegesse7396 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you doctor

  • @EluyeTeshome
    @EluyeTeshome 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you doctor