Ye Mussle alemeteniker kehone check asiderigo physical therapy Maserat lije betam lewit ametach may be access kelele TH-cam lay feligo maserat. Doctor thank you very much 🎉
Doctor lije 4 ametu gn eha nw bilo manager aychlm gn bedanb yiredagnal sazewm yan ngr yimetal ka afe maftet wuchi mnm chger alyewbatm mn lihon yichalel ebakh bitnelslgn betamm dess yilegnal
Selam Dr Leje 8 wer honew gen mulu le mulu yale degaf ayekemetem gen set leje be 6 wer tekemet nber endet new setoch yefetnalu ke wedoch ebakeh meleselegn Dr 🙏🙏
It's normal .. ande ande lijoch gar eske 7/8 ken hulu likoy yichilal.. siweta kalofere;hodu kalabete;masmeles kelealew;metibat kalkenese eyadege sihead eyeteshashale yimetal.. but keep doing the exercise b/cos it's good for your baby
☎️የቀጠሮ እና ማማከርያ ስልክ : 0984650912 ወይም 0939602927
ዶክተር በፈጣሪ ርዱኝ ልጄ አመት ከሰባት ወሯ ነው። አትቆም አቴድ ምን ይሻለኛል ጨነቀኝ😢
የልጄ የዘር ፍሬ አድነው እናቶሎ ካልወረደችግር አለው
thsnk you
enamesegnalen doctor lije ketewoledech 2woruwa new tinita betam yaschegiratal min ladirgilat
Thank you doctor gin eske sent geza nw 🌞 sun yemimokut
እናመሰግናለን ዶክተርዬ
Thanks more docter god bless you 🙏
Thank you doctor I love your information❤
Ye Mussle alemeteniker kehone check asiderigo physical therapy Maserat lije betam lewit ametach may be access kelele TH-cam lay feligo maserat. Doctor thank you very much 🎉
Many thanks 🙏🙏🙏
Docterye thank you
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር!
Thank you Dr❤❤
Thanks Dr
Thank you Dr
Dr enamesegnalen
ዶክተር እናመሰግናለን!
ዶ/ር እናመሰግናለን የኔ ልጅ ቶሎ ያለመራመድም ያለ መናገርም ችግር አለበት በህክምና ክትትል መሻሻሎች ቢኖርም መሻሻሎችም እንደዛው አሉ ቢሆንም አሁንም ገና ይቀረዋል።ስለዚህ ምክሮችህ ወይም ህክምናዎችህ ያስፈልጉኝል።
Please Dr could tell me about chiropractors use of for kids? Thank you so much
Thank u docterye
Tebarek doctor....
ሰላም ዶክተር ልጀ ልጋግ በጣም ያበዛል መፍተሄ ካለህ ንገረኝ ?
Thanks
Please make for us solution of reflux
Thank you doctor god bless you
Amen 🙏 subscribe for more videos and click notification bell to get notified for every video 🙏
❤❤Thank u
Tanks
Please doc one video about teething baby
❤❤❤❤❤❤የቅንየልና
Doctor lije 4 ametu gn eha nw bilo manager aychlm gn bedanb yiredagnal sazewm yan ngr yimetal ka afe maftet wuchi mnm chger alyewbatm mn lihon yichalel ebakh bitnelslgn betamm dess yilegnal
Selam doc lije 5werua new tunchawa dimtsi alew ijuan sitankesakis
Selam Dr
Leje 8 wer honew gen mulu le mulu yale degaf ayekemetem gen set leje be 6 wer tekemet nber endet new setoch yefetnalu ke wedoch ebakeh meleselegn Dr 🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን
Ttanks
እናመሰግናለን ዶ/ክ ስለምትሰጠን መረጃዎች ልጄ ስምንት ወር ሊሞላው አስር ቀን ነው የቀረው ግን ምንም ጥርስ አላወጣም ችግር አለው?
Hi Dr. how about flat feet babies?
ተባረክ
እባክህ ዶክተር የክብደት የሚቀንሱ ምግቦች ለልጆች
Dr sile lijoch filat foot nigerin Ebakih
ሰላም ዶክተር
ስለ baby land የምግብ አበላል አይነት ለህፃናት ምን ታስባለህ ?
የወንድሜ የልጂ ልጂ 1/9ወር ሆነው እስካሁን አይሄድም እኔ ጋር አንድ ሰሞን ነው የወለድንው እኔዋ በደም ትሮጣለይ የሷ ፈወር ያለ ነው እንዳናስጨንቃት ብለን ፀሀይ አስመችው እንቁላን ውዝግብ ወዘተ አብሊው ከማለት ውጭ ምንም ልንላት አልቻልንም
እግዚአብሔር ይፍታላት ከባድ ነዉ አዉቀዋለሁ
ሰላም ዶክተር cool&cool baby washing gal የሚል ነው የምጠቀምለት ነገር ግን ችፌ(አላርጂ) ስላለበት ምን መጠቀም እዳለብኝ ማወቅ አልቻልኩም ልጄ ገና 11 ወሩ ነው እባክህ ዶክተር ምክርህን ለግሰኝ
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
ፎርሙላ ወተት የሚወስድ ልጅ ክረምት ላይ ፀሀይ በማይሞቅበት ሰዓት ፎርሙላው vatamin D ስለሚኖረው ተጨማሪ vitamin D መውሰድ የለባቸውም???
እድሜው ስንት ነው
@@ብሩህkids 2 ወር
እኔም ጠይቄ ፎርሙላ ወተት ስላለው ከአድ አመት በሀላ አሉኝ ግን ብዙ ሰው ከወተቱጋር ይሰጣል እኔ እየሰጠሀት አይደለም ልጄም እግዚአብሔር ይመስገን ጠንካራ ነች አንዳንዴ ሰዎች ግራ ያጋቡኛል ለምን አሰጫትም እያሉ
Dr. Yene lij 1 amet ke 4 waru nw gin dadem alalem alkomamim. Gin siwalad tafno nbr bicham hono nebar.
Ehhhh ehite be enatsh endet hone lijish
Ttanks ❤❤❤❤❤
ዶ/ር ልጄ 1አመት ከ10 ወሩ ነው በጣም ሯጭና አክቲቭ ነው በመሃል ግን ሲራመድ በ2' በእግር ጣቶቹ አንዳንዴ ይራመዳል ዶ/ር የጤና እክል ሊሆን ይችላል ብዬ ተጨናንቂያለሁ
Lije 11 weru new eskahun erasun chelo alteqemexem dadem alalem menden new chegeru
ዶክተርዬ የኔልጅ እከ እንድ አመት ድርስ ቁጭነበር የሚለው ልክ ከመት በኋላ ነው መዳህ የጀመርው አሁን አመት ከሶት ወሩ እራሱን ችሎ አይራመድም
እናመሰግናልን
Tnx Drye
🙏🙏🙏
የጭንቅላት ውሀ የሜያፈስ ቱቦ ገብቶላታል አንገትዎ ቀጥ አይልም ዶክ ምን ትለኛለህ ምን ላርግ
እባኩት ዶክተርየ ልጄ የ9 ኣመት ነው ይሰማል ግን ኣይናገርም ጨንቆኛል የሚያውቁት ህክምና ዶክተር ካለ እባኩትን ይንገሩኝ
Doketerye bakihen yenerv chiger weyem yemixil beshita mefithew mendenewww bakinn
ዶክተር እባክህን ጨንቆኛል እህቴ አንድ አመት ከስምንት ወር ሁኖታል ግን አንገቷ መደገፍም መቀመጥም እንዲሁም መቆም አትችልም እባክህ ምን ላድርግ
ልጀ በጣም ጠንካራ ነች 11 ወር ሁናት ግን 8 ኪሎ ብቻ ነች ከበደት አለመጨመሯ ችግር የለውም
ሰላም ዶክተር የኔ ልጅ 1አመት ከ2ወር ሆኖታል ግን ሳቆመው እግሩን ወደላይ ይሰበስባል አይረግጥም የህፃናት ሀኪም አሳይቼው ምን ችግር የለበትም ተባልኩ ምን ባደርግ ይሻላል?
ሰለም ዶክተር ከወለድኩ ገና 18 ቀኔ ነው ልጄ በጣም ያለቅሳል ሆዱ ይጮሃል እግሩን እያወራጨ ነው ሚያለቅሰው አጥብቼ ከጨረስኩ በዃላ አስጋሳዋለሁ ግን ምንም ለውጥ የለውም እባክህ መፍትሔ ያልካቸውን ሞከርኩ ግን ለውጥ የለውም አብሬ ማልቀስ ብቻ ጭንቀቱ ሊገለኝ ነው
@@selamnegash5896 የምትመገቢው ምግብ ይሆናል ሁሉ ነገር አዲስ ስለሚሆን ሆዳቸውን ይቆርጣቸዋል አይዞሽ ሶስት ወር እስኪሞላው ነው የእኔም እንደዛ ነበር አሁን ስድስት ወር ሞላው አልሃምዱሊላህ
ሰላም ዶክተር በናትህ የ5 ወር እርጉዝ ነኝ እናም ወድቄ የአልጋ ጠርዝ ሆደን መታኝ እሚሠማኝ ስሜት ሁሉ ፀጥ አለ ማለትም ይቀሳቀስ ነበር ህመም ይሰማኝ ነበር አሁን ግን ምንም አይሰማኝም😢😢😢
ክትትልሽ ቦታ ሂጂና አልትራሳውንድ ታይ ውዴ
❤❤❤❤🎉
ሰላም ዶር እዴት ነክ ልጄ 9 ወሩ ገባ ግን ዳዴ አይልም ዝም ብሎ መገለባበጥ እጂ ችግር አለዉ?
ዶ/ር ልጄ ብዙ ጊዜ ያስለዋል ትንሽ ለየት ያለ ሽታ ከሸተተው ወዳው ያሰለዋል ሀኪም ቤት ብወስደውም ሹሮፕ ያዙለታል ግን ለቀናት ይቆምለታልጅ ወዳው ታድሶ ያስለዋል በቤት የማዘጋጅለት የይሻለዋል ከህክምናው ብዙጊዜ ወተት ባድ ነጭ ሽኩርት እሰጠዋለሁ ውሀ አፍልቼ አጥነዋለሁ በነዚህ የተሻለ ለውጥ ያመጣል እድሜው ሁለት አመት ከስምት ወር ነው እና አይጎዳውም እኔ የምሰጠው ማስታገሻ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ዶክተር ልጄን 6 ወር ድረስ ነው ፀሀይ ያሞኩት ችግር አለው ስለተውኩት? በቂ አይደለም
ትንታ በጣም ያስቸግራታል ምን ላድርግ
የህጻናት ክብደታቸው 2.5-4 ኪሎ ፣ከ 4ኪሎ በላይ ከሆነ ከፍተኛ አና ከ2.5 ኪሎ በታች ከሆነ ደግሞ ዝቅተኛ ከተባለ
የህጻናት ቁመታቸው ? ከ 0 አመት እስከ 5 አመት ያሉ ህጻናት የቁመታቸው ትክክለኛ ነው ለማለት?
Adrachu gn yet new
👍👍
ዶክተር ልጄ አሁን 3 ወሯ ነው ስትወለድ 3 ኪሎ ነበረች እና አሁንም ቀጫጫ ናት በእርግጥ ጡትም ወተት የለሁም እሷም አትባም ከለሊት ወጪ እሱንም በእንቅል መንፈስ ውስጥ ሆና ነው
እንቅልፈም በጣም ትቸገራለች እስክትተኛ ማለቴ ነው ጡቴም ስለሚያንሳት ስጋም ካመጣች ብዬ Liptomil የዱቄት ወተት መርኩላት በ2 ወሯ ግነ ወፍ የለም
1 እንቅልፍ ለሚያስቸግራት ምን ላድረግ?
2 ጡት እንድትጠባ ምን ላድርግ?
3 ስጋዋ እንዲጨምር ምን ላድረግ?
ስለምሰጠን መረጃ አመሰግናለሁ
ልጄ 1አመት 5ወሩነው የዘር ፍሬው አድነው እስከስት አመትነው መወረድ ያለበት
እባክህ ቀጠሮ እያበዙብኝነው ችግር ካለውንገረኝ
ዶክተር ልጄ 9 ወሩ ነው ምግብ ከበላ ቶሎ ካካይላል ካካበዝላይ ቶሎቶሎ ነው የሚለው ችግር የለውም ወይ
ሰላም ዶክተር ካየከው መልስልኝ ፕሊስ ልጀ 1ወሩ ነው ካካ ሲል በጣም ይቸገራል ሆድ ድርቀት አይደለም ካካው ቀጭኝ ነው እስከ 3ቀን ይቆያል ካካ ሳይል የጣሳ ወተት አልጀመርኩለትም ስለ ሆድ እስፖርት ስለ ሆድ ድርቀት እንድሁም ድርቀት አይደለም የሚሉትን ቪድዩወች አይቻቸዋለሁ ካሁን በፊት የተለቀቁትን የሆድ እስፖርትም አሰራዋለሁ ግን በ3ቀን አንድ ጊዜ ብቻ ነው ካካ የሚለው ሀኪም ጋር መውሰድ አለብኝ
Its normal mami
It's normal .. ande ande lijoch gar eske 7/8 ken hulu likoy yichilal.. siweta kalofere;hodu kalabete;masmeles kelealew;metibat kalkenese eyadege sihead eyeteshashale yimetal.. but keep doing the exercise b/cos it's good for your baby
It's normal አትሂጂ ይተወዋል ስፖርቱን አሰሪው
❤❤🙏🙏🙏❤❤❤
leje 9 wer hunuatal gin Dade atilim be menfuakek new mitmokrew it's normal doctor
Dእናካልሼምይውስዳልአይረንልጨምርለትዶክ
ዶክተር ስለምትሰጠን ምክር በጣም አመሰግናለሁ እና አንድ ጥያቄ አለኝ ልጄ 3 አመቱ ነው እና ወርቀት ካርቶን ሶፍት እየበላ አስቸገረኝ ብዙ ነገር ሞከርኩ ለማስተው ግን አልቻልኩም መፍትሄ ካለህ አመሰግናለሁ
የኔ ቆንጆ ይህ እኮ የልጆች ባህሪ ነው ያገኙትን ሁሉ ቀጥታ ወደ አፋቸው ነው ሚወስዱት
መፍትሄው እንዳይበሉ መጠባበቅና ወረቅትና ካርቶን መሰል ነገሮችን በቅርብ አለማስቀመጥ ነው
እኔ ብዙ ልጆች አውቃለሁ ጫማ ሳይቀር የሚበሉ ባጭሩ ምንም ማይበሉት ነገር የለም ከእኛ ሚጠበቀው ግን እንዲህ አይነት ነገሮችን ከእነሱ በጣም ሩቅ ማድረግ ብቻና ብቻ ነው
@@YenebilEnat ስለ ቀና ምክርሽ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
እኔ ከወለድኩ ስድስት ወር ሞላኝ ቪታሚን ዲ እሰጠዋለሁ መቀመጥ ይሞክራል መዳህም ትንሽ ትንሽ ይሞክራል ነገርግን አንገቱ ትንሽ ወደቀኝ ዘበል ይላል ምክንያቱ ምንድን ነው ምግብ በአምስት ወሩ ነው የጀመርኩት ምሳ ላይ ካሮት ድንች ሽፔናት እስጠዋለሁ ወደማታ አካባቢ አፕል ሙዝ ማጎ እስጠዋለሁ ከእኔ ወተት በተጨማሪ
@@islamislam-yg7qz ሙዝና ማንጎ ሁል ጊዜ አትስጭ ለጨጓራ አስቸጋሪ ነው 7ወር ሲሞላው በደንብ ይቀመጣል እንደፈለገ ይገለባበጣል 6ወር ገና አልጠናም
My sister spinach atisichi 1 year eskimolawu dires
@@tsionwessenu1259 ለምን ምክንያት እኔ የምኖርው ጀርመን ነው የምሰጠው በተፍጥሮ የተዘግጁ ምንም ኬሜካል የለላችው ከአምስት ወር ጀምሮ የተዘጋጁ ምግቦችን ነው
@@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀልጅሽ ማሻ አላህ በጣም ፈጣን ነው
የኔ ልጅ በ 6 ወሩ አይቀመጥም ነበር
እናማ አንገቱን ዘንበል ቢያደርግ አይገርምም ገና በደንብ ስላልጠነከረ ነው ጭንቅላቱ እየከበደው ይሆናል
ባጭሩ 7, ወር ምናምን ላይ በደንብ ጭንቅላቱን ቀጥ አድርጎ ይቀመጣል አታስቢ።
ሌላው በዚህ እድሜው ማንጎ አይመከርም ትንሽ ቢቆይ የተሻለ ይመስለኛል ማንጎ ለጨጓራቸው በጣም ከባድ ነው
እኔም የ 8 ወር ልጅ አለኝ ግን አሁን ድረስ ማንጎ ሰጥቸው አላቅም
ሙዝ ብርቱካን አፕል ድንች ካሮት ሩዝ አጃ ምናምን ነው ምሰጠው
ዶክተር የኔ ልጅ 10 ወር ሊሆናትነው ጠካራ ናት ግን በሆዷ ስትሳብ ወደኋላነው እሄ ነገር እንዴት ነው
በአካል ብናያት የተሻለ ነው
❤❤❤👍👍👍👏👏👏👏
❤❤
😢
ሰላም ዶ ር ልጄ አራት ወሯ ነው ግን አንገቷን በደንብ አትደግፍም
ገና ናት ከ6ወር በኃላ ለራሷ ቁጭ ትላለች
የኔ ገና በ9:30 በደንብ ቁጭ አለ አንዳንድ ልጆች ፍጥነታቸው ይለያያል ዝም ብለን እራሳችንን አናጨናንቅ
@@FerahaDawud ምን ማለት ነው 9:30 ማለት
@@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ በ9 ወር ከ15 ቀኑ ለማለት ነበር
@@FerahaDawud ማሻ አሏህ የኔ በ7ወሩ ነው ለራሱ ቁጭ ያለው አሁን 8ወር ከ20ቀኑ ነው ለመዳክ እየሞከረ ነው ለራሱ ይተኛል ተነስቶ ይቀመጣል በቃ ቤቱ አልበቃ ብሎታል አልሀምዱሊላህ ትክክል ነሽ አንዳንዶቹ በ9የሚድኩም አሉ
Vtamin D lkrmt bnstachws
Thanks Dr
Ttanks
የህጻናት ክብደታቸው 2.5-4 ኪሎ ፣ከ 4ኪሎ በላይ ከሆነ ከፍተኛ አና ከ2.5 ኪሎ በታች ከሆነ ደግሞ ዝቅተኛ ከተባለ
የህጻናት ቁመታቸው ? ከ 0 አመት እስከ 5 አመት ያሉ ህጻናት የቁመታቸው ትክክለኛ ነው ለማለት?
Ttanks
❤❤❤