Betoch - "ለምን ይዋሻል" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 212

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @እማእወድሻለሁስደቴላችዉነ
    @እማእወድሻለሁስደቴላችዉነ 6 ปีที่แล้ว +90

    የስደት ጓደኞቸ እንኳን ለቸሩ መድኃኒአለም ወራዊ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አባቴ መድኃኒአለም በለተቀኑ የልባችን መሻት በፈፅሞ በሰላም በጤና ላገራችን መሬት ያብቃን አሜን አሜን አሜን

    • @iloveethiopiawubhagere6580
      @iloveethiopiawubhagere6580 6 ปีที่แล้ว +1

      Amen ❤

    • @ethiopia9725
      @ethiopia9725 6 ปีที่แล้ว +1

      እማ እወድሻለሁ ስደቴ ላችዉ ነው ኑሪልኝ ማሚ አሚን ማር

    • @bosenibosebi544
      @bosenibosebi544 6 ปีที่แล้ว +1

      እማ እወድሻለሁ ስደቴ ላችዉ ነው ኑሪልኝ ማሚ
      Amen
      Amen
      Amen

    • @እማእወድሻለሁስደቴላችዉነ
      @እማእወድሻለሁስደቴላችዉነ 6 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን ማሮች

    • @mesisime9961
      @mesisime9961 6 ปีที่แล้ว +1

      እማ እወድሻለሁ ስደቴ ላችዉ ነው ኑሪልኝ ማሚ አሜን መር

  • @abubake9005
    @abubake9005 2 ปีที่แล้ว

    ቆይ አዘሉ እና ዘሩ ያእውነት በል እና ምስት ናቹው

  • @የድንግልማርያምያደራልጂነ
    @የድንግልማርያምያደራልጂነ 6 ปีที่แล้ว +160

    ቤቶችዬ እንኳን በሰላም መጣችው በስደት ላይ ያላችው እህት ወንድሞቼም በያላችውበት የሰላም አምላክ ሰላሙን ያብዛላችው ውድድድድድድነው የማረጋችው ኢትዮጵያችን በፍቅር ለዘላለም ትኑርልን!!!!

    • @የጎንደርቀበጥነኝ
      @የጎንደርቀበጥነኝ 6 ปีที่แล้ว +1

      የድንግል ማርያም ያደራልጅ ነኝ አሜን

    • @haiafahd4966
      @haiafahd4966 6 ปีที่แล้ว

      የድንግል ማርያም ያደራልጅ ነኝ አሜን አሜን

    • @haiafahd4966
      @haiafahd4966 6 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @bettyhussen3648
      @bettyhussen3648 6 ปีที่แล้ว +1

      የድንግል ማርያም ያደራልጅ ነኝ Amen Anchim balshbet selam hugne

    • @beenngusseble7108
      @beenngusseble7108 6 ปีที่แล้ว

      የድንግል ማርያም ያደራልጅ ነኝ አሜን

  • @tiruneshendalawe3581
    @tiruneshendalawe3581 6 ปีที่แล้ว +31

    ዋዉ ቤቶችየ ዛሬስ በጊዜ ከች አላችዉ እናመሰግናለን
    የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችዉ ቸሩ መድሀኒአለም በያላችዉበት ሰላማችዉን ያብዛዉ አሜን(3)

  • @betyakl1594
    @betyakl1594 6 ปีที่แล้ว +469

    ነገ እኮ አማኑኤል ነው
    ከሁላችን ጋር ይሁን🙇🙇🙇

  • @kidikidi5696
    @kidikidi5696 6 ปีที่แล้ว +28

    ቤቶችዬ ዛሬ በግዜ ማን አባረራቹ የኔ ውዶች ስውዳቹ በተለይ አሜንንን የኔ ጣፋጭ ናት እስኪ እንደኔ አሜንን የምቶድዋት

    • @aminahussein4095
      @aminahussein4095 6 ปีที่แล้ว

      የፍቅር ጉዞ ማርያምን ይዞ day

    • @ayshsalky7567
      @ayshsalky7567 6 ปีที่แล้ว

      ውይ አዛልየ

  • @መቅዲየእናቴልጅ
    @መቅዲየእናቴልጅ 6 ปีที่แล้ว +44

    ወይእኔ ቦቶችዩ እኮን ደህና መጣችሁ ውውድድድድድ እከጥግ በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ በሠላም ላገራችሁ ያብቃችሁ ወቶ ከመቅረት አምላከ እስራኤል ይጠብቀን ሁላችሁንም ውድድድድድ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @ሁስኒአላህከሪም
      @ሁስኒአላህከሪም 6 ปีที่แล้ว +1

      መቅዲ የእናቴ ልጅ አሚንንንንን እኔም ውድድድድድድድድ

    • @mekdesmmm5699
      @mekdesmmm5699 6 ปีที่แล้ว

      መቅዲ የእናቴ ልጅ amen

    • @tijitechn3502
      @tijitechn3502 6 ปีที่แล้ว

      መቅዲ የእናቴ ልጅ አሜን

    • @yemargyamlej9275
      @yemargyamlej9275 6 ปีที่แล้ว

      መቅዲ የእናቴ ልጅ Amen

    • @birkohirpha7819
      @birkohirpha7819 6 ปีที่แล้ว

      Ameen×3

  • @zaiddebebe2250
    @zaiddebebe2250 6 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣቺሁ ቤቶችዬ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአማኑኤል ባህል አደረሳቹ

  • @ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ
    @ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ 6 ปีที่แล้ว +67

    እኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች♥
    በስደት ያላችሁ እህቶቸ በርታ በሉ እረመዳን እየመጣ ነው♥

  • @mestutade3352
    @mestutade3352 ปีที่แล้ว

    ባሻ ያሉበትን part አልወደውም😊😊😊😊

  • @alamworku6707
    @alamworku6707 6 ปีที่แล้ว +5

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ በስደት ላይ ያላችሁ እህት ዎድሞቸ የእግዚአብሔር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @dlietbahta3418
    @dlietbahta3418 2 ปีที่แล้ว

    ቤቶች እንኮን በሠላም መጣችው ውድድድድድድድድድድ ነው የማደርጋችው
    ❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘

  • @ዳግምትንሳኤ-ዘ7ቘ
    @ዳግምትንሳኤ-ዘ7ቘ 6 ปีที่แล้ว +3

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል ከብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ "ከሚካኤል በቀር የሚረድልኝ የለም" በያላችሁበት መላአኩ ይጠብቃችሁ

  • @ሚጥሚጣዋነኝለፍቅርዘማቿ
    @ሚጥሚጣዋነኝለፍቅርዘማቿ ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጡ ቤቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ednashambl2537
    @ednashambl2537 6 ปีที่แล้ว +19

    ወይኔ ደስ ብሎኛል ዛሬ ጎደኞቼ እናንተም ደስ ይበላችሁ

  • @azbedanile1119
    @azbedanile1119 6 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች ደስ የምትሉ የማትሰለቹ ምርጦች።

  • @seadakassaw1308
    @seadakassaw1308 6 ปีที่แล้ว +24

    በጊዜ ከች አላችሁ ዛሬ እናመሰግናለን ደብሮኝ ነበር

  • @ዜድየደሙፍሬ
    @ዜድየደሙፍሬ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች. ስወዳችሁ

  • @tureendalech6869
    @tureendalech6869 6 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች የሐገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ
    እስቲ ዛሬ ያቺን like የምትሏትን ስጡኝ ወግ ወጉ ይድረሰኝ

  • @AsmaAsma-cr3bo
    @AsmaAsma-cr3bo 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለወሮች ሁሉ ዋና እረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ በሰላም ፆመን እምንጨርሰው ያድርገን

  • @tsedalebulcha9211
    @tsedalebulcha9211 6 ปีที่แล้ว +14

    ዋው ዌልካም ቤቶች ዛሬ የመጀመሪያ ኮመንትና ላይክ የሰተውት እኔ ነኝ ተቀድማችውል እንኳን ለቅዳሜ አደረሳቹ

  • @ሙቅዲሻወሎዬዋ
    @ሙቅዲሻወሎዬዋ 6 ปีที่แล้ว

    😆😆😅😄😃😃ሥወዳችሁ ኑሩልኝ💖💖💕💕💕

  • @ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ
    @ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ 6 ปีที่แล้ว +81

    ሙስሊም እህቶቸ እንኳን ለረመዳን በሰላም አዴረሳቹህ
    መልካም የኢባዳ ጊዜ ያድርግላቹህ

    • @zzinab968gmailcom2
      @zzinab968gmailcom2 6 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብር አደረስን አላህ በሰላም ፃመችንን የምንጨራስው ያድርገን

    • @አኢሻበላይነህ
      @አኢሻበላይነህ 6 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @ኡሙመርዋን
      @ኡሙመርዋን 6 ปีที่แล้ว

      ያለንን ብናውቅ የጎዴለን የለም እኳን አብሮ አደረሰን አላህ የወፍቀን በንፁህ ልብ ያገናኜን

    • @khadijaamaniaman3559
      @khadijaamaniaman3559 6 ปีที่แล้ว

      ያለንን ብናውቅ የጎዴለን የለም Thanks

    • @hayetwoloywaalahwokile1175
      @hayetwoloywaalahwokile1175 6 ปีที่แล้ว

      Amennnnniiiii ahuem yadrsen yaerb

  • @zebibaabdu3638
    @zebibaabdu3638 6 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂 ኑሩሉን ቤቶች ሁላችውም ውድድ ከቁጥር አያጉላቹ 😘

  • @ሀሲነትሀሲነት
    @ሀሲነትሀሲነት 4 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክክክክክክ ወይኔ ሻሽየ ቤቶች ውስጤ ነችሁ

  • @proudoftobeethiopiahabesha3896
    @proudoftobeethiopiahabesha3896 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶች ያሀገር ልጆች ቅዱስ አማኑኤል በያለንበት ይጠብቃችሁ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 6 ปีที่แล้ว +3

    አህለን ወሳህለን የኔ ተናፋቂዎች ሰላም በያላችሁበት ይሁን #አበጀ ይሙት ዛሬ በጣም ደስ ይላል በሰአቱ ከች ስላላችሁ እናም እኔ ለኮሜንት #እንግዳ ስለሆንኩ እስኩ ደስ ይበለኝ ላይክ #ግጩኝ

  • @dasznme0836
    @dasznme0836 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመድኃለም በዓለ በስላም አደረሳችሁ

  • @መዲናቤንትአበራመዲናቤንት
    @መዲናቤንትአበራመዲናቤንት 6 ปีที่แล้ว +7

    ቤቶች ውስጤ ነቹ

  • @አያርሴገነናአያርሴ7ቤት
    @አያርሴገነናአያርሴ7ቤት 6 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችዬ የእውነት አንድ ነገር ዳናረግ ሳኒዝ ስንል ስንል ስንቶቻችን ወላጆቻችን አጥተናል ስንቶቻችን እድሜአችን ፈጀን እፍፍፍ እኔ የእከ ገጠር አልገባ ማለቱ ይመሳሰላል ቤቶች አመሰግናለሁ ትምህርት አለው♥

  • @SaraSara-fn7xz
    @SaraSara-fn7xz 6 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም የአገሬ ልጆች ♥በአገርም ♥በስደትም ♥ያላቹ እዴትስ ዋላቹ እዴት አመሻቹ በአላቹበት ሰላማቹ ቡዝት ዝት ይበልልኝ ቤቶች እኳን መሰላም መጣቹ ምርጦች♥♥♥

  • @meeraahmed8498
    @meeraahmed8498 6 ปีที่แล้ว

    ዛሬ እኮ አማኑኤል ነው እኳንአደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጅች ሠላምአችሁ ብዚት ይበል የኔ ውዶች♥♥♥
    እናቴ ኑሪልኝ ለዘላለም

  • @yemareyamlejnegn9770
    @yemareyamlejnegn9770 6 ปีที่แล้ว +12

    አዲስ ገቢ ነኝ ላይክ አርጉኝ ደስ ብሎኛል ከባሌ ታርቄ

    • @אלמואבווי
      @אלמואבווי 4 ปีที่แล้ว +1

      iacono is an zaaszcnuo in his last season in a series of events in a series of events and events in a series of events in a series of events in a series of events and is an 1234567890 or so on a series of events in a series of events in a series that has been in a series of events in a series of events in a series of events in a state championship and was able and determined to be a fun and fun event to be done in a state run on a series of events in a

    • @אלמואבווי
      @אלמואבווי 4 ปีที่แล้ว +1

      📋🖊🗒📝💵💶💷💸💳💴📃📄📸📼📷🎞💽💾💿📀💻🖥🎧🎤🎛🎚🎙👩‍🎓👨‍🎤👩‍🎤👩‍💻👰🤰🤱💆‍♀️🚶‍♀️🧖‍♀️🛀🛌💃💏👫👭✍💅👄💋💌💟👗👙👛👜👝🛍👚👕👡👠🥿💍💄💐🌹⚘🍉🥝🍅🍇🍌🍍🍓🍆🥦🥬🍞🧀🥞🍟🍔🍕🌭🥪🌮🥙🍳🥣🥗🍿🥫🍚🍛🍜🍝🍠🍦🍧🍨🍡🎂🍰🍮🍾🍷🍸🍹🥛🍶🥂🥤🍻🥃🍺🍽🔪🧨🎈🧧🏆🏅🎟🎫🎉🎊💺🧳🎵🎶🎙🎚🎛🎤🎧📓📃📄📘📗📕📖📚📙📔🚿🛁🛁🚿🧴🧴🧹🧺🧼🛏🛋🧻🚽🚪💉💊🗑🚰🚺✡🕎🔯✅🇧🇴🇮🇱

  • @ቤዛዊትአለምዬየናቴልጅ
    @ቤዛዊትአለምዬየናቴልጅ 6 ปีที่แล้ว

    Uffffffaaa ባሻ ገና ሳ ሳየው በሳቅ ሙትት ነው የምለው😃😂😄ሰላማቹ ይብዛልን ሁሌም አዲስ ናቹ የምትናፈቁ😘

  • @jemalmohammed7071
    @jemalmohammed7071 6 ปีที่แล้ว +376

    በናታችሁ ላይክ ግጩኝ ከርመዳን በፌት

    • @የጎንደርቀበጥነኝ
      @የጎንደርቀበጥነኝ 6 ปีที่แล้ว +1

      Jemal Mohammed መቸ ነው እሚጀመረው ንገሪኝ እሥኪ

    • @ሸሚላስልጤወውሪሮ
      @ሸሚላስልጤወውሪሮ 6 ปีที่แล้ว

      ለይክ በሰላም ያድርሰን

    • @sit8475
      @sit8475 6 ปีที่แล้ว

      Jemal Mohammed 1000ግዜገጨሁሺሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @ለበጎነዉ
      @ለበጎነዉ 6 ปีที่แล้ว +1

      ወንድ ሆነክ ላይክ ትለምናለክ ሴቶቹስ ሱስ ሆኖባቸዉ ነዉ kkkkkk

    • @ድንቅናሽአየለ
      @ድንቅናሽአየለ 6 ปีที่แล้ว

      are eshi damo le like eyaw

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ7ተ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ7ተ 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶችየ የውሥጤ ሠላሞች ሥወዳችሁ 😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ለ5ጨ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ለ5ጨ 6 ปีที่แล้ว +3

    እስኪ ላይክ ግጩኝ ግን አደራ ያጋጭሽ እዳትሉኝ እፈራለሁ መጋጨት ክክክክክ

  • @ሀዩሚዲያ-ኘ4ጀ
    @ሀዩሚዲያ-ኘ4ጀ 4 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkkk Shasheya weseta nashe eko 😍😍

  • @martatole1139
    @martatole1139 6 ปีที่แล้ว +7

    ቤቶች እናመሰግናለን በጊዜው ከችአላቹህ እከ ፍቅር ያዘው😃😃😃😃😃

  • @rahimaomar2295
    @rahimaomar2295 5 ปีที่แล้ว +2

    ውይይ ቤቶችየ ስወዳችሁ ዘና ነው እኮ የምታደርጉኝ።።።።።።

  • @አላህነውወኪሌአዩሽ
    @አላህነውወኪሌአዩሽ 6 ปีที่แล้ว +52

    እ ዛሬ ደሞ በግዜው ብቅ አላችሁ እናመሰግን አለን በስደት ያላችሁ አላህ ያአላህ ጥበቃ አይለያችሁ አሞኛል አይዞሽ በሉኝ በዱአም

    • @rahmamuhamad9034
      @rahmamuhamad9034 6 ปีที่แล้ว +1

      Anxia Kulot Allah yashersh eht

    • @user-zy4mz6zq5u
      @user-zy4mz6zq5u 6 ปีที่แล้ว +1

      Anxia Kulot አብሽሪ እህት አላህ አፊያሽን ይስጥሽ

    • @baker9823
      @baker9823 6 ปีที่แล้ว +1

      አላህ አፍያ ያርግሽ ውዴ

    • @fikirtedachew5224
      @fikirtedachew5224 6 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @zenazena8912
      @zenazena8912 6 ปีที่แล้ว +1

      ayizosh yena konjo e r yimarish

  • @amiyearesemalijamiyearsema9744
    @amiyearesemalijamiyearsema9744 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ የዛሬ ሳምንት ወደ ቅድስት ሀገሬ ልገባ ነው ውድ የተዋህዶ ልጆች ቸሩመድሃኒያለም በሰላም ያስገባሽ በሉኝ ደስስስ ብሎኛል!!

  • @selameneshdingilmemkiyaye2140
    @selameneshdingilmemkiyaye2140 6 ปีที่แล้ว +25

    ጎሽ ቤቶችዬ ዛሬ በግዜ ከቸች አላቹልኝ

  • @maryamalmhari5860
    @maryamalmhari5860 6 ปีที่แล้ว

    ውድ የኢስላም ልጆች እንኮን ለታላቁ ረመዳን አደረሳችውህ ጦማችን የሰላም የፍቅር አላህ ያድርግልን ያረብ ♥♥

  • @ማሚሁሌምወድሻለሁስደ-ጸ5ኰ
    @ማሚሁሌምወድሻለሁስደ-ጸ5ኰ 6 ปีที่แล้ว +23

    ዋውውውውው👍ቤቶች መጣቹልኝ ስጠብቃቹ ነበር አብሶ አብሶ የይበቃል ቀልዶች ናፍቀውኝ ነበረ የይበቃል አድናቂ ነኝ የይበቃል አድናቂዎች 👍👍👍ግጩኝ ማሮችችችችችች😘😘😘😘😘🙋

  • @zedeli8811
    @zedeli8811 6 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች ስወዳችው well come
    መልካም ዕለተ ስንበት ይሁንልን ለሁለችንም።

    • @eendrsdanywe3722
      @eendrsdanywe3722 3 ปีที่แล้ว

      ወወወወወወወወወወወወወወደነዉእማረጋቻህ

  • @sadaamohamed4359
    @sadaamohamed4359 6 ปีที่แล้ว +8

    ያሠላም ኮመንቶች በጣም ፈጠናችሁ

  • @ያአለህቀጥተኛውንመንገድም
    @ያአለህቀጥተኛውንመንገድም 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን በስለም መጠችሁ ቤቶች ስውድችሁ ፡

  • @fromadisabeba6427
    @fromadisabeba6427 6 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች 💝💝

  • @tglove297
    @tglove297 6 ปีที่แล้ว

    እኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶችየ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ባላችሁበት እኛንም ሰላማችችንንን ያብዛልን

  • @ባማካሽ
    @ባማካሽ 6 ปีที่แล้ว +12

    ኧሯሯሯሯሯሯ ዛሬ በግዜ፡ከች፡አላችሁ፡አበጀ፡ይሙት

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶችየ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ለሁላችሁም እድሜእና ጤና ይስጥልን

    • @eendrsdanywe3722
      @eendrsdanywe3722 3 ปีที่แล้ว

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
      🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
      🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
      🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
      🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
      🌻🌺 መልካም 🌺🌻
      🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @አላህሆይዝርያዬንአብዛልኝ
    @አላህሆይዝርያዬንአብዛልኝ 6 ปีที่แล้ว +147

    ለምን ይዋሻል ? ምርጥ ርዕስ ነው ውሸት ሀፅያት ነው። በሙስሊምም በክርስትናም ። አይደል እንዴ ውዶቼ ?

    • @zebibamohammed1131
      @zebibamohammed1131 6 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ይዞ የሚመጣ ጣጣ በጣም ትልቅ ወንጀል ነው እህት

    • @sindumulie7630
      @sindumulie7630 6 ปีที่แล้ว

      ትክክል ውሸት አኗኗርንም አሟሟትንም አያሣምርም

    • @trineshtrinesh7673
      @trineshtrinesh7673 6 ปีที่แล้ว

      ተውሒድና ሱንናህ። ትክክል ማር

    • @fikirtedachew5224
      @fikirtedachew5224 6 ปีที่แล้ว

      አዋ በጣም

    • @emusalaleesalaleebiyakoo5553
      @emusalaleesalaleebiyakoo5553 6 ปีที่แล้ว +1

      ተውሒድና ሱንናህ
      አዎ ማር ውሸት ሀጥያት ነው

  • @mmr800
    @mmr800 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶች ስወዳችዉ አቦ ሰላማችዉ ይብዛ

  • @samriderz2678
    @samriderz2678 6 ปีที่แล้ว +76

    Wellcome ቆይ ግን እኔ ምለው ማሮች ላይክ በዘመድ ሆነ እንዴ ምታደርጉት ሆ

  • @werkiyecherinette5067
    @werkiyecherinette5067 6 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክ አረ ይቤ በሳቅ ገደለኝ እንኳን ከዘመነ ጥሬነት ወደ ዘመነ ብስለት በሰላም አሸጋገረህ አለ

  • @mimibals7570
    @mimibals7570 6 ปีที่แล้ว +6

    ዛሬ አዲስ ገቢ ነኝ
    እንኳን ደና መጣችው
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችው ለቸር መዳንያለም አልፋ እና ኦሜጋ ለሆነው

    • @belyenani6370
      @belyenani6370 6 ปีที่แล้ว

      Amen (3)

    • @habsihabsi8499
      @habsihabsi8499 6 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሠን እህታችን አሜን ፫

  • @azebazeb3242
    @azebazeb3242 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶችዬ ስወዳችሁ የኔ ማኛዎች ፈታ ታረጉኛላችሁ ይብዬ የኔ አስቂ ውእድድድድድ

  • @ሀያትኢብራሂም-ጐ3ኘ
    @ሀያትኢብራሂም-ጐ3ኘ 6 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @tsriti8683
    @tsriti8683 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶችዬ እንኳን በሰላም መጣችው ስወዳቹ እኮ ለመጀመሪያ ግዜ ነው ዛሬ commnet የፃፍኩት like ግጩኝ መልካም እሁድ ይሁንላችሁ ለመላው ህዝብ ኢትዮጵያ

  • @አልሀምዱሊላህአለኩል-ወ3ኸ
    @አልሀምዱሊላህአለኩል-ወ3ኸ 6 ปีที่แล้ว +6

    እኮን ደህና መጣችሁ ቤቶች ዛሬ 1 ነኝ

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 4 ปีที่แล้ว

    አይ እክ እና ሻሽ ሲናቁ አበርው አለቁ አለ የሀገሬ ሰው በጣም ደስ ትላችሁ ቤቶች

  • @aminatadgo1762
    @aminatadgo1762 6 ปีที่แล้ว +6

    ጎሽ ቤቶችየ ደብሮኝ ነበር እንኮን ደና መጣችሁ በጊዜ መምጣት ይልመድባችሁ💝💝💝💝

  • @ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ
    @ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ 6 ปีที่แล้ว

    ምን አለ አባቢ እና ማሚ በእውነት ቢጋቡ ውይ ደስ ሲሉ

  • @ሉሉሻየሉሉሻየ
    @ሉሉሻየሉሉሻየ 6 ปีที่แล้ว +39

    ዋውውውውው ዱቅ አላችሁልን
    እስኪ ካላስቸገርኳችሁ በላይክ እየገጫችሁኝ እለፉ ዛሬ ጋና ነው የጠየኳችሁ ባይሆን ስድብ እዳትሳደቡ

    • @ዋናውትግስትነውለሁሉምግዜ
      @ዋናውትግስትነውለሁሉምግዜ 6 ปีที่แล้ว

      ሉሉሻየ ሉሉሻየ 😉😉😉😉😉😉👎👎👎👎👎👎👎👎እሄው ደግሞ ለላይክ

    • @ሉሉሻየሉሉሻየ
      @ሉሉሻየሉሉሻየ 6 ปีที่แล้ว

      ዋናው ትግስትነው ለሁሉም ግዜ አለው
      አመሰግናለሁ

    • @samrawittubes3810
      @samrawittubes3810 6 ปีที่แล้ว

      ዋናው ትግስትነው ለሁሉም ግዜ አለው 😩😩😩😩👎👈ውሺ ሀዳ 😛

    • @ሉሉሻየሉሉሻየ
      @ሉሉሻየሉሉሻየ 6 ปีที่แล้ว

      Samri Love
      እኔም አልገባኝ ሳምሪ እስኪ ጠይቂልኝ

    • @samrawittubes3810
      @samrawittubes3810 6 ปีที่แล้ว

      ሉሉሻየ ሉሉሻየ ስድም መሰለኝ እሙየ ላይክ 👍👈ይሄ ነው 👎👈ደግሞ ተዘቅዘቂ ነው እሚያመለክተው 😳😳😳

  • @addishiwotadera3114
    @addishiwotadera3114 6 ปีที่แล้ว

    #ቤቶችዬ የኔ ምርጦች
    አይ ባሻ ለጀማሪ ተማሪ በዋናነት እርሳስ አስፈላጊ ነው 😄😄😄😄

  • @zinetaliseid9342
    @zinetaliseid9342 6 ปีที่แล้ว +6

    አዛለች ጥሩ እናት ነሽ

  • @ወሎየዋነኝአሏህነውወኪሌ
    @ወሎየዋነኝአሏህነውወኪሌ 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶችየ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ለአላህ ብየ እወዳችኃለሁ😍😍

  • @beautykitchen858
    @beautykitchen858 6 ปีที่แล้ว +17

    አቤት ቤቶች
    💐💐💐💐መጡ ቀሽቶቹ 😘😘😘💐👍🏻እናመሰግናለን

  • @thetnatube6059
    @thetnatube6059 6 ปีที่แล้ว

    ከከከከከከ የዛሬው ደሥ ይላል ሻሽየ በቅናት መሞትሽነው እናመሠግናለን በጣም ደሥ የሚል ትምርት ነው የምንማረው ከናተ

  • @abdiyare7058
    @abdiyare7058 6 ปีที่แล้ว +4

    I am from somalia 👏👏👍👍👍

  • @neanegn3210
    @neanegn3210 6 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክክ ወይ እካ ትምህርት ትምህርት እየልክ እድሜ አለቃ እንዴ ማማር መልከም ነገር የሌም ለካ ተበርኩ ማሮች

  • @shityeeshityee8261
    @shityeeshityee8261 6 ปีที่แล้ว +4

    Woww welcome betochiyee eseyyy bravo 1 nagn zare endet bagize kachi alachu mirtoch♡♡

  • @ኢማንሙሀመዲ
    @ኢማንሙሀመዲ 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶች ሰላም አችሁ ይብዛ በጣም አዝናኝ ድረማ ነው

  • @kal8342
    @kal8342 6 ปีที่แล้ว +37

    Well betoch we love you💞💞💞💞💞

    • @peggapegga8494
      @peggapegga8494 6 ปีที่แล้ว +1

      Kal ቃል የአፄወቹ ልጅ v b

    • @ebromameshewa1717
      @ebromameshewa1717 6 ปีที่แล้ว +1

      Kal ቃል የአፄወቹ ልጅ 😍😍😍😍😍😍

    • @jonibonl1609
      @jonibonl1609 6 ปีที่แล้ว +1

      አንቺ ልጅ በቃ ቁጭ ብለሽ ድራማ ነው ምተብቂው!!?

    • @kal8342
      @kal8342 6 ปีที่แล้ว +1

      Hesen semen shewa 😘😘😘😘

    • @kal8342
      @kal8342 6 ปีที่แล้ว +1

      Joni Bonl Hahaha Ere berft seat becha new derama yemtebkew😉😛

  • @ቲጂየማርያምልጅየማርያምል
    @ቲጂየማርያምልጅየማርያምል 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ነው ደስያለኝ ለመጀመርያ ጊዜ አንደኛ ስሆን

  • @ማሪኝእመቤቴማሪያም
    @ማሪኝእመቤቴማሪያም 6 ปีที่แล้ว +4

    እረ ሻሼ እዴት እደሳኩ ክክክክክክክክክክክክ

  • @irro3118
    @irro3118 6 ปีที่แล้ว

    salmii betoch comedy drama lamitti saruu huluu iwadacholloww

  • @Phone-zd1qs
    @Phone-zd1qs 6 ปีที่แล้ว +3

    Well betoch
    Like ግጩኝ ምትሉት የቆመ መኪና ይግጫቹና ሳታዩ ነው እንዴ ምትኮምቱት

    • @fitsumatkaw5797
      @fitsumatkaw5797 6 ปีที่แล้ว

      የፍቅር ጉዞ ማርያምን ይዞ Phone0551469431 OK

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 6 ปีที่แล้ว

    As wr wb በቅድምያ በመላው አለም የምትገኙ ሙስሊሞዎች በሙሉ እሮመዳን ከሪም
    በተረፈ እውጭ ቆይቸ ድክም ብሎኛል ነገ አየዋለሁ መቸም አይቀር

  • @ብዙየያርሤማልጂ
    @ብዙየያርሤማልጂ 6 ปีที่แล้ว +17

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመዳኒያለም ክብረ በሀል በሠላም አደረሣችሁ አሣባችን ተሣክቶ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ውድ ሙሥሊም ጎደኞቸም ፀሙ እየደረሠ ሥለሆነ እንኳን አደረሣችሁ ቤቶች ሠላማችሁ ብዝዝዝት ይበልልኝ እንኳን ደና መጣችሁ

    • @yemargyamlej9275
      @yemargyamlej9275 6 ปีที่แล้ว

      ብዙየ ያርሤማ ልጂ Amen Amen

    • @senifkr8623
      @senifkr8623 6 ปีที่แล้ว

      ብዙየ ያርሤማ ልጂ a

    • @peggapegga8494
      @peggapegga8494 6 ปีที่แล้ว

      ብዙየ ያርሤማ ልጂ

  • @ሚሚቀበጥ
    @ሚሚቀበጥ 6 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ስወዳችው እኮ💕💕💕

  • @glorytogod8536
    @glorytogod8536 6 ปีที่แล้ว +8

    ቤቶች!

  • @ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ
    @ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ 6 ปีที่แล้ว

    ነገ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ነው ከክፈ ይሠውርን ሁላችንንም

  • @bizuneshbeyene333
    @bizuneshbeyene333 6 ปีที่แล้ว +13

    ቤቶችም ሙስና ጀመረ እኔጋ ያመጣው አሁን ስከፍተው 33 ኮመንት ሆሆ

    • @suzyyasuza4467
      @suzyyasuza4467 6 ปีที่แล้ว

      Bizunesh Beyene kkkkkkkኧረ በሳቅ

    • @desebabey1658
      @desebabey1658 5 ปีที่แล้ว

      Bizunesh Beyene Yyyyt

  • @eselamneweywetarahma4051
    @eselamneweywetarahma4051 6 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶችዬ ዛሬ በጊዜ ከች አላቹልኝ እኳን በሰላም መጣቹ የኔ ምርጦች

  • @መዲናቤንትአበራመዲናቤንት
    @መዲናቤንትአበራመዲናቤንት 6 ปีที่แล้ว +7

    WelCme betocha 💓💓💓💓

  • @rahelhalefom6133
    @rahelhalefom6133 6 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ ቤቶችዪ ስወዳችሁ.በጣም አስተማሪ እና ኣዝናኝ የሆነ ድራማ ነው

  • @beautykitchen858
    @beautykitchen858 6 ปีที่แล้ว +5

    ይበቃል ምነው ቆሎው ቆሻሻው ልቀም ተብለህ ነው እንዴ 😜😜😜😜😃

  • @azebwoldtsadik4557
    @azebwoldtsadik4557 6 ปีที่แล้ว +1

    ውይ የዘሩና የአዛሉ ፍቅር ደስ ሲል

  • @hiruthirut671
    @hiruthirut671 6 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን በሰላም መጣችሁ አይቼ ኮምታለሁ

  • @በድርያእየር
    @በድርያእየር 6 ปีที่แล้ว

    አረ ቤቶች እድሜነ ጤነ ይስጠቹ

  • @ሳምሪጎንደሬዋ
    @ሳምሪጎንደሬዋ 6 ปีที่แล้ว +4

    ዋው እንኳን ደህና መጣችው ቤቶች

  • @emuyagoshu4211
    @emuyagoshu4211 6 ปีที่แล้ว +2

    ምድነው ላይክ ግጩኝማለት ከግድጋር ያጫችሁና ቤቶች ውሥጤነችሁ በተለይ የዬበቂል ልጅ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @glorytogod8536
    @glorytogod8536 6 ปีที่แล้ว +52

    ሻሼነ እኬ መች ነዉ የምገብት ክክክክክክ

  • @اريجالحربي-ص2ث
    @اريجالحربي-ص2ث 6 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkወይኔ አዛልየ እና ዘሩ ደሥሥትሉ💖

  • @tadelusharagaa5037
    @tadelusharagaa5037 6 ปีที่แล้ว +7

    Well come betooche 😍😍❤❤👌👌see weddddddddddechehu thank you

  • @angleangle7960
    @angleangle7960 6 ปีที่แล้ว +1

    የሙስሊም.ወገኖቼን.ርመዷን.ከሪም.አሏህ.ይደብልቀን

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 6 ปีที่แล้ว +5

    ኸረ እዳዉ ላይክ ግጩኝ እምትሉ ልጆች እያጋጩ ነበር ከቱዩብ ማባረር ዝብላችሁ አታዩም እዴ ደብሮኛል like አሞኛል likeእርጉዝ ነኝ like መዳም ሰድባኝ like ኸረ ስታስጠሉ እስቱ ስለድራማዉ አስተያየት ስጡ ዝይ ብላችሁ የቆጥ የባጡን አትቀባጥሩ እንይበት ቲሽሽ

  • @kopay3343
    @kopay3343 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶች ውስጤ ናቹ ውድድድድ