Betoch - "ወሳኝ ሰው" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 214

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • የቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 214 "ወሳኝ ሰው" | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 214

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @sabitashibeshi9516
    @sabitashibeshi9516 6 ปีที่แล้ว +5

    የሀገር ጠቃሚ ሰው እኛ የቤት ሰራተኛ ነን አከተመ ሻሽዋ ልክ ነው

  • @ሀዩወለየዋየዶአብይአህመዲ
    @ሀዩወለየዋየዶአብይአህመዲ 6 ปีที่แล้ว +2

    እንኩአን በሰላም መጣችሁ ውዶቸ በጉጉት ነው እምጠብቃችሁ ቤቶችየ አዲናቂያችሁ ነኝ የዛሬው አይዳ ደስ ሲል

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
    @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 6 ปีที่แล้ว +256

    አሜንዬ የኔ ቅመም ስወዳት አሜንዬ የሚወዳት ላይክ ግጯት እስኪ ? 😍😍

    • @DrSalmon
      @DrSalmon 6 ปีที่แล้ว +1

      ለምለም ማሞ to

    • @DrSalmon
      @DrSalmon 6 ปีที่แล้ว

      Love

    • @solomonassefa6138
      @solomonassefa6138 6 ปีที่แล้ว

      ለምለም ማሞ 😍😉😂

    • @rhamelove7046
      @rhamelove7046 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜንዬ እድግ በይ ያኔ ቅመሜሜ❤

    • @whjvgihff621
      @whjvgihff621 5 ปีที่แล้ว

      እወደትለው ፈቅረ የሁነችልጀ

  • @bizuneshbeyene333
    @bizuneshbeyene333 6 ปีที่แล้ว +10

    ቤቶችዬ እትዮ እንገንኝ ምርጦቼ በቤቶች ስም በሰላም ግቢ በሉኝ ማክሰኞ ወደ ማማዬ አገር.......

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 6 ปีที่แล้ว +59

    ወፍፍፍ ስራዉ እራሡ አላልቅ ብሎኛል ለራሴ እስኪ በቤቶች ትንሽ ላሳርፈዉ ወገቤን ስራዉ እንደሆነ ማለቂያም የለዉ ffffffff

    • @elianaemanuel4502
      @elianaemanuel4502 6 ปีที่แล้ว +1

      የናሀቴ ናፋቂ ነኝ ጂ ይ ስደተኛዋ ከርታታዋ ayzoshe. Eshi

    • @snagn7311
      @snagn7311 6 ปีที่แล้ว +1

      የናሀቴ ናፋቂ ነኝ ጂ ይ ስደተኛዋ ከርታታዋ አይዞሽ እህት

    • @እናቴእወድሻለሁ-ኸ3ሸ
      @እናቴእወድሻለሁ-ኸ3ሸ 6 ปีที่แล้ว +2

      ኣይዞሽ እኔም የ7 ውር እሩጉዝ ሁኜ ነው የሚስራው ዋናው ኣላህ ጉልበቱ ይስጥን እንጂ

    • @ኡሙሙአዝነኝያቡሙአዝወዳጅ
      @ኡሙሙአዝነኝያቡሙአዝወዳጅ 6 ปีที่แล้ว +1

      የናሀቴ ናፋቂ ነኝ ጂ ይ ስደተኛዋ ከርታታዋ አብሽሪ የኔ ውድ

    • @makkyahmakkyah1981
      @makkyahmakkyah1981 6 ปีที่แล้ว +1

      ኡንከን በለም መጠም ነብሶቼ እስቲ ድነ አድርጉልን የረመዳን ስረ ልገድልነው መሮች

  • @yonasekubay372
    @yonasekubay372 6 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ያልሆኑ ንግግሮችና አለባበሶችን ብታስቀሯቸዉ ጥሩ ይመስለኛል በተረፈ ጥሩ ነዉ

  • @ሄለንየእናቷአፍቃሪሄለንየ
    @ሄለንየእናቷአፍቃሪሄለንየ 6 ปีที่แล้ว +32

    እኔ ግን መቼ ነው Likeየምትገጩኝ😭😭😭

    • @MJinda-hj7et
      @MJinda-hj7et 5 ปีที่แล้ว

      እኔ እገጭሻለሁ

    • @buzeetesgera265
      @buzeetesgera265 4 ปีที่แล้ว

      Wdsadaseosc cc x. Cdsdgfsbm ccsdvcbcdvx zzcxxfvbmn. Cvcxxdf

    • @aishayoutube12345
      @aishayoutube12345 4 ปีที่แล้ว

      ዛሬ ነው

    • @Nickis_fav
      @Nickis_fav 4 ปีที่แล้ว

      Men slargshe

  • @rahelrahel2605
    @rahelrahel2605 6 ปีที่แล้ว +163

    ቤቶች ድራማ ለመጀመርያ ግዜ ኮሜንት ስሰጥ………ሁሌ 500ኛ ነበር የምወጣው😃የደስደስ ላይክ ስጡኝ፡፡

  • @jotube5392
    @jotube5392 6 ปีที่แล้ว +24

    ውዶች እንኳን ለቅዱስ ሜካኤል ወረሀዊ በአል አደረሳችሁ ውድድ... 😍😘😘

  • @tigisttig2188
    @tigisttig2188 6 ปีที่แล้ว

    ኡፉፉፉ ስደት አልሞ አለኝ በጣም ዳግሞኛል እስክ በፃሎታቹ አስቡኝ ውድ የሀገር ልጆች~ምን ብካፋኝ ቤቶች ያፅናኔኛል ቤቶች በእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉኝ

  • @betyakl1594
    @betyakl1594 6 ปีที่แล้ว +471

    ነገ እኮ ሊቀ መልዐኩ ቅዱስ ሚካኤል ነው ጥበቃው አይለያቹ 💖💖💖

  • @ሜሮንትግራወይቲ
    @ሜሮንትግራወይቲ 6 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች ሰላማችሁ ይብዛ
    I Love Ethiopia

  • @አዳኑደምሴየድንግልማርያም
    @አዳኑደምሴየድንግልማርያም 6 ปีที่แล้ว +11

    ዌልልል
    🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት ዋላችሁ🙏
    በአንድ ሆስፒታል በከባድ በሽታ ተይዛ የምትሰቃይ ሴት ነበረች፡፡ የ5 አመት ታናሽ ወንድም ነበራት፤ እሱም በተመሳሳይ በሽታ ብዙ ተሰቃይቶ በአስገራሚ ሁኔታ ዳነ፡፡ እናም ዶክተሮቹ ሴቲቱ ለመዳን ከተመሳሳይ በሽታ ከዳነው ወንድሟ ደም ማግኘት አለባት ብለው ስላመኑ የወንድሟን ደም ከመውሰዳቸው በፊት ፈቃደኝነቱን ለመጠየቅ ወሰኑ፡፡
    "ደምህን ለእህትህ ብተሰጣት ከዛ እሷ ጤነኛ ትሆናለች፤ እና ደምህን ለመስጠት ፈቃደኛ ነህ?" ብለው ጠየቁት፡፡
    ህፃኑ ለሰከንደቀች ካመነታ በኀላ "አዎ የምትድን ከሆነ እሰጣታለው" አለ፡፡
    ደም የማስተላለፉ ስራ እንደተጀመረ ህፃኑ ከእህቱ አልጋ ጎን ተኝቶ ነበር፡፡ ቀስ በቀስ ፈገግታው እየደበዘዘ መጣ፡፡ ቀጥሎም "ዶክተር እሷ ስትድን እኔ እሞታለው አይደል?" በማለት ጠየቃት፡፡
    ህፃኑ ለካ "ደምክን ከሰጠካት ትድናለች" የሚለውን የዶክተሮቹን ጥያቄ በሌላ መልኩ ነበር የተረዳው፡፡ እሱ የመሰለው በእሱ ሰውነት ውስጥ የሚገኘውን ሁሉንም ደም ለእህቱ የሚሰጥ እና እሱ የሚሞት ነው፡፡ እንደዚህ ሁኖም ግን እራሱ መሰዋት አርጎ እሷን ለማዳን በፈቃደኝነት በለስላሳ ሰውነቱ መርፌ እንዲገባ ፈቅዷል፡፡
    ✍የህፃናት ፍቅር ጥቅም ተኮር አደለም። ሁሉም ከልብ የመነጨ እንጂ። ፈጣሪ የህፃንነታችን ልብ ዳግም ያድለን።

  • @ycfytt3589
    @ycfytt3589 4 ปีที่แล้ว +1

    እዉነትሽነዉ እኛነን ምናፀዳቸዉ

  • @ghabeshawit2451
    @ghabeshawit2451 6 ปีที่แล้ว +67

    ሻሼ የልቤን ነው ያደረስሽልኝ የቤት ሰራተኛ ሁሌም ዝቅ እንደተደረገች ነው ስለ አረብ ሀገር ሰራተኛ ስናስብ በሀገራችን ያሉም ቢታሰብበት

  • @salwasaad5837
    @salwasaad5837 6 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች እወዳቹዋሎ
    ኣሜንየ እግዚኣቢሄር ያሳድግሽ

  • @የጌታልጅነኝእየሱስፍቅር
    @የጌታልጅነኝእየሱስፍቅር 6 ปีที่แล้ว +28

    አይ ሻሽዬ አፌ ይቆረጥልሽ የኔ ማር እስቲ የሻሼ ንግግር የተመችው ላይክ ያርገኝ

  • @malatekonjo6415
    @malatekonjo6415 6 ปีที่แล้ว +1

    አይ ሻሽዬ የደነሽበት ዘፈን ያለዛሬም አልሰማዉትም ከምር ክክክክ ግን በጣም ተመቸሽኝ

  • @rihanahashem456
    @rihanahashem456 6 ปีที่แล้ว +3

    ሀሀሀሀሀ እንዳንተ አይነት እቃ ሰርቷል አለ እከዬ ቤቶች አበጀ ይሙት ሁላችሁን እወዳችዋለሁኝ

  • @buzyegerma1227
    @buzyegerma1227 6 ปีที่แล้ว +11

    እንክዋን በሠላም መጣቹ ነገ እኮ ቅዱስ ሚካኤል ባላቹህበት ይጠብቃቹ

  • @ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ
    @ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ 6 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክክ አይ አሜን አሳቅሽኝ በእንቅልፍ ልብህ የሆነ ነገር ብትነግረኝስ አለች ክክክክክ

    • @fatimaabeba6584
      @fatimaabeba6584 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ እዉነቷንእኮነዉ

  • @ፈድሉያአላህእትዮጲያንሰላ
    @ፈድሉያአላህእትዮጲያንሰላ 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶች በርቱ የሚያምር ሲራነዉ የሰራቹት በየወክቱ ሚታነሱዋቸዉ ሀሳቦች አድማጭ ካለበጣም ጠቃሚነዉ እኔከዲራማ ሁሉ በጣም ሚዎደዉ ቤቶችነዉ እንደሌላዉ ኣንድ ሀሳብ እዘዉ እየቀጠሉ ያቀጣጠሉ አይደለም ሁሌም አድስ ነገር እዛቹነዉ ምትመጡት የሀገሬ ልጆች እድሜና ጤና ዪስጣቹ

  • @ethopiaethopia3273
    @ethopiaethopia3273 6 ปีที่แล้ว +46

    እኔ 400 ሠው ቀድሞኛል የመዳም ኩሺና እያለ ምን ድራማ ያሣያል የኔ ድራማ የሮመዳን እቃ ሆነ

  • @ማርታአበራእየሱስጌታነው
    @ማርታአበራእየሱስጌታነው 6 ปีที่แล้ว +1

    የጌታ ሰላም ይብዘለችሁ ውድ የኢትዮጵያ ሕዝብ በለችበት
    እንኳን በስለም መጣችሁ ውድ በቶች ድራማ
    በጠም ጥሩ ይሆና አስተማር ድራማ ነው እስክ አሁን ድርስ እይቀርበችሁ ይለችሁት
    uuuuuffffff የእኔ ማር ጠፍጨ ይሆናች ልጅ እግዚአብሔር ይስደገሽ ተበርክ ውድ የሃገር ሰዎች ተበርካ በጌታ ፍቅር እንውደችውሌን በለችበት ሰላም እደሩ

  • @sarazd8690
    @sarazd8690 6 ปีที่แล้ว +24

    ዋው የዛሬው ልዩ ነው ደስ ሲል እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ባአል አደረሳችሁ

  • @tupac2paclovechannelt834
    @tupac2paclovechannelt834 6 ปีที่แล้ว

    ወይ ልጆች አሜንየ እግዝኣብሄር ያሳድግሽ ጣፍጭ የሆነች ልጅ ቤቶች ለሁላቹ እወዳቹ አለሁ

  • @_z_orthodox3175
    @_z_orthodox3175 6 ปีที่แล้ว +131

    መጋቤ ብሉይ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሚካኤል ማለት ማን እንደ እግዚአብሔር ማለት ነው።ቅዱስ ሚካኤል ለባህራን የሞቱን ደብዳቤ የቀደደለት ሞቱን ወደ ሠርጉ የለወጠለት እና ቅድስት አፎሚያም ከጠላት ሰይጣን ያስጣላትና ያዳናት መልአክ ነው ቅዱስ ሚካኤል ከሕዝቅያስ ፡ከእያሱ፡ከሶምሶን፡ከኤርሚያስ፡ከእንባቆም ከዳንኤል ጋር የነበር ከሐዋርያት አርድእት፡ከፃድቃን፡ከሰማዕታት ጋር የነበረ ሰማዕታትን በደም ፃድቃንን በገዳም ያፀናቸው ዛሬም በመርዳት ላይ ያለ ቅዱስ መልአክ ነው በከበረ በቅዱስ ሚካኤል በአል ቀን መታስቢያን ያደረገ፡ዝክሩን የዘከረ ለቤተክርስቲያን ዕጣን የሚሰጥ መሰዋዐት የሚያቀርብ የታረዘ ያለበሰ ፡ያዘነን ያረጋጋ፡የተከዘን የሚያፅናና፡የታመመን የጎበኘ፡በስሙ የተማፀነ በሥዕሉ የተማፀነ ገህነምን አያይም ብሎ በቅዱስ ሚካኤል ድርሳን ቃል ኪዳን ገብቶለታል። የቅዱስ ሚካኤል ፀጋ በረከቱና አማላጅነቱ ይደርብን ጥበቃውና ተራዳኢነቱም አይለየን አሜን። ++++

    • @sadagirma8833
      @sadagirma8833 6 ปีที่แล้ว +1

      amen amen.amen

    • @asegedhailu312
      @asegedhailu312 6 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @ethiopialezelalemtinurtyuu3544
      @ethiopialezelalemtinurtyuu3544 6 ปีที่แล้ว +2

      ልድያ ነኝ የድንግል ማርያም ልጅ amen amen amen

    • @hannaasefa3294
      @hannaasefa3294 6 ปีที่แล้ว +2

      ልድያ ነኝ የድንግል ማርያም ልጅ AMEN enkuan abro adreessan itachin

    • @mayashiferawaladine8908
      @mayashiferawaladine8908 6 ปีที่แล้ว +2

      ልድያ ነኝ የድንግል ማርያም ልጅ Amen Marya

  • @garoch5605
    @garoch5605 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣቹ ቤቶቼ ትናፍቁኝአለቹ እኮ በላለቹበት የግዚያአብሔር ሰላም ይብዛለቹ ያገሬ ልጆች እንኳን አደርሳቹ የተዋህዶ ልዶች የድስ ሚካአኤል ወራዊ መተሰብያው ክበር በአሉ አሜን አሜን አሜን

  • @rakit1644
    @rakit1644 6 ปีที่แล้ว +7

    Welcome betoch እንኳን ደህና መጣችሁ

    • @Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ
      @Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ 5 ปีที่แล้ว

      ሻሼ ተመቸሽኝ የምር አላህ ይጠብቅሽ

    • @Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ
      @Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ 5 ปีที่แล้ว

      በስደት ያላችሁ እህተ ወንድሞቸ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ አይዝዋችሁ ስደት የተፈጠረው ስራ ሠርተን ብር ለማግኜት ብቻ ሳይሆን ብዙ ትምህርት አለው በርቱ እህት ወንድሞቸ

  • @hshsbsbsbhsbshsbsh2836
    @hshsbsbsbhsbshsbsh2836 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶች ቤታቹ ይባረከ
    እናመሰገናለን
    የእሰለምና እመንተ ተከታዮች ፆሙ የሠላም የፈቅረ ያደረገላቹ

  • @ዜድየወሎልጂ-ኘ2ኸ
    @ዜድየወሎልጂ-ኘ2ኸ 6 ปีที่แล้ว +15

    እደው የይቤ ልጂ እደት ነው የምወዳት ማር😘😘😘😘

    • @sukriya1235
      @sukriya1235 5 ปีที่แล้ว

      ዜድ የወሎ ልጂ ወሎ

  • @kulumtaie8283
    @kulumtaie8283 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነዉ እያዝናና ያስተምራል እናመሰግናለን አሜንየ ፈጣሪ ትልቅ ደርጃ ያድርስሽ በጣም እወድሻለሁ

  • @emusalaleesalaleebiyakoo5553
    @emusalaleesalaleebiyakoo5553 6 ปีที่แล้ว +251

    በናገራችን ላይ ዛሬ ማንም አልቀደመኝም አንደኛ ስለሆንኩ በጣም ደስ ብሎኛል

    • @fromadisabeba6427
      @fromadisabeba6427 6 ปีที่แล้ว +1

      Emu salalee SALALEE BiYA Koo እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ

    • @mesisime9961
      @mesisime9961 6 ปีที่แล้ว

      Unkuwen dese alesh like

    • @rakit1644
      @rakit1644 6 ปีที่แล้ว

      Emu salalee SALALEE BiYA Koo እንኳን ደስ አለሽ ማር ግን ቀድሜሻለሁ ክክክክክ

    • @suzyyasuza4467
      @suzyyasuza4467 6 ปีที่แล้ว +1

      Emu salalee SALALEE BiYA Koo ስራ የለም ዛሬ

    • @glorytogod8536
      @glorytogod8536 6 ปีที่แล้ว +1

      Emu salalee SALALEE BiYA Koo
      kkkkk inkon des alish

  • @zeeshankhan-tj6im
    @zeeshankhan-tj6im 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ነገ ኮ ሊቀ መላእኩ ቁዱስ ሚካኤል ነው እንኳን አደረሳችሁ አደረስን በያላችሁበት ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @hanajackie1040
    @hanajackie1040 6 ปีที่แล้ว +7

    ፍቅርና.ስላም.ለመላው ስደት ላይ ያሉ
    ወገኑቼ በሙሉ.ስለብላቴናው .መሀመድና.የታስሮት ወገኑቼ በመፈተታቸው ደስ ብሉኛል....የነገው ሚካኤል ስላማቹን ያብዛላቹ...መልካም.ምሹት።

  • @ዋድላዩቱቭ
    @ዋድላዩቱቭ 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶችዬ ስወዳችሁ የኔ ምርጦች ወድ በስደት ላይ ያላችሁ እህቶች የረመዳን ስራ እንዴት ይዟችኃል

  • @ሀገሬክብሬነሽ-ቘ6ፐ
    @ሀገሬክብሬነሽ-ቘ6ፐ 5 ปีที่แล้ว +7

    ቤቶችዬ ስወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛልን

  • @mt-qh6rv
    @mt-qh6rv 6 ปีที่แล้ว

    ይሄ ድራማ እኮ ከነ አሽሙር ነው የገባው ብቻ 😂😂😂😂👍👍👍

  • @glorytogod8536
    @glorytogod8536 6 ปีที่แล้ว +127

    kkk ሻሼ ነች መልስ የጌኛቸዉ

  • @baker9823
    @baker9823 6 ปีที่แล้ว

    ኧረ ኮመቶች የረመዳን ሥራ በዛብኝ የምትሉ ሁሉ አይዞቹ በርቱ ያልፍል ቤቶች እዳው ምን ላ ርጋቹ ውድድ

  • @beautykitchen858
    @beautykitchen858 6 ปีที่แล้ว +30

    😃😃😃😃😃😃እረ በሳቅ ገደሉኝ ወይ ይቤ እቺ ልጅ ሳታድግ አሳደገችህ አይደል

  • @ዟጧቿፗጇቋሿቧቋቧሿቋቧሷ
    @ዟጧቿፗጇቋሿቧቋቧሿቋቧሷ 6 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቆንጆ የአምስተኛው መልሡማ እንደ ዶክተር አብይ አይነቱ ልበ ቅን ነዋ።

  • @ranabaydoun3818
    @ranabaydoun3818 6 ปีที่แล้ว +5

    ሠላም ሠላም ለነተ ዪሁን ቤቶች እንዴት ናቸዉ

  • @malakhassan243
    @malakhassan243 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶችዬ በጣም አስተማሪ መላእክት ነው

  • @አምላኬሆይመጨረሻየአሳምሪ
    @አምላኬሆይመጨረሻየአሳምሪ 6 ปีที่แล้ว +8

    Wooooooow emiwedachu emakebirachu wuddddddddd😘😘😘😘😘

  • @beteltumiso4698
    @beteltumiso4698 6 ปีที่แล้ว

    ውይ ቤቶች እኔም እኮ ከናተ እኩል ጠቃሚውን ሰው ማሰብ ጀመርኩ ክክክክክ
    በጣም አስተማሩ ነው እውነትም ሀገርን የሚጠቅም ስው ማለት ሀገሩን የሚወድ ነው

  • @ሪምነኝ-ኰ6የ
    @ሪምነኝ-ኰ6የ 6 ปีที่แล้ว +10

    እኔ እምለው ይህችን ሕፃን ልጅ እንድህ የሚያንተከትካት ምን ጨምርውባት ነው እውስጧ የወሬ ካሴት አስገብተውባታል እንደ

    • @halimamohammed916
      @halimamohammed916 5 ปีที่แล้ว

      እኔም ብየ አለሑ🤔🤔😃😃😃

  • @box4887
    @box4887 6 ปีที่แล้ว

    የሀገሬ ልጆች ነገ እኮ ሊቀመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ነው እንኳን አደረሳችሁ በያላችሁበት። ሰላማችሁን ያብዛላችሁ

  • @user-jn1zm7xi7g
    @user-jn1zm7xi7g 6 ปีที่แล้ว +3

    ውይጋይስበጣምስራበዝቱብኛል እስኬ ላይክአራጉኝ በሱእንኮን አግዝኝ

  • @saronmini181
    @saronmini181 6 ปีที่แล้ว +2

    ይቤ ለቁጣ እና ለመወራጨት አትቸኩል 😊

  • @woyini2675
    @woyini2675 6 ปีที่แล้ว +4

    ኮመንታተሮች የት ገባችሁ ነገሩ ይሄ የሮመዳን ስራ እያሯሯጠን እንደት ይመቻል እኔም ዛሬ ግማሹን ነገ ግማሹን ነው የማየው እፍፍፍፍፍ አይዞን እህቶቸ ሁሉም ያልፋል ፈጣሪ ጉልበት ይስጠን ጤናችንን ይጠብቅልን ማሮች ሁሉም ያልፋል

  • @جميلمحمدالحمداللهثمالحمدالله

    የኢስልምና እምነት ተከታዩች እንኪን ለተከበረው ወር ረመዳን በሰላም አደረሰን

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 6 ปีที่แล้ว +19

    እቺ ቅመም የሆነች ልጅ ግን የማናት አንዴ ሳም ሳም ባደርጋት አሪፍ ነበር አፊ ሲጣፍጥ 💋💋💋💋💋💋

    • @adreesbhai7612
      @adreesbhai7612 6 ปีที่แล้ว

      የናሀቴ ናፋቂ ነኝ ጂ ይ ስደተኛዋ ከርታታዋ لبدش

    • @adreesbhai7612
      @adreesbhai7612 6 ปีที่แล้ว

      بوسا

    • @naiema75
      @naiema75 5 ปีที่แล้ว

      ሀለበ

    • @naiema75
      @naiema75 5 ปีที่แล้ว

      Adrees Bhai ሀለበ

    • @naiema75
      @naiema75 5 ปีที่แล้ว

      Mama or Baba Love me to ሀለበ

  • @بوزوبوز
    @بوزوبوز 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶች በጠም ደስ ይለል ይማችቹ

  • @Love-bh3ki
    @Love-bh3ki 6 ปีที่แล้ว +6

    ቤቶችየ ሰላምልችሁ ይብዛ♥♥♥
    Amenye allah ያሳድግሽ ትንሾ ቅመም😗😗😗

    • @hshhshshs3641
      @hshhshshs3641 5 ปีที่แล้ว

      አቢ ሀበሻ Love ሐይ

  • @jesusismylife4525
    @jesusismylife4525 6 ปีที่แล้ว

    አሜንየ እደግ በይኝ
    እች ልጅ ይቤን አሳበደች 😂😂😂😂
    ohhhhhhhkkkkkkkk yibeeee ayizo

  • @emusalaleesalaleebiyakoo5553
    @emusalaleesalaleebiyakoo5553 6 ปีที่แล้ว +28

    እንኳን በደህና መጣቹ ቤቶችየ

    • @seadsherefadin3161
      @seadsherefadin3161 6 ปีที่แล้ว

      Emu salalee SALALEE BiYA Koo baga dhuftee

    • @rahmaadme6254
      @rahmaadme6254 6 ปีที่แล้ว

      ዛሬ አባቢ የት እዶ ነው

    • @נגסטטמולטו
      @נגסטטמולטו 6 ปีที่แล้ว

      Emu salalee SALALEE BiYA Koo א

    • @liyaliya2121
      @liyaliya2121 5 ปีที่แล้ว

      Emu salalee SALALEE BiYA Koo የሠናይት

  • @kjk1819
    @kjk1819 6 ปีที่แล้ว

    ወይ ጭጮዋ ደሲ ስትል አሜንየ እደግ በይ እዳች አነት ልጅ 10 ቢወልዱ አይሰለችም ቤቶችየ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ውይ ስወዳችሁ ግን ስራ ሁኘ በስአቱ አላየሁትም

  • @mahdereselam7413
    @mahdereselam7413 6 ปีที่แล้ว +5

    From Eritrea Love you so much❤️💕✌️betoch

  • @ሚካኤልአማልድኝፍጥኖደራሼ
    @ሚካኤልአማልድኝፍጥኖደራሼ 6 ปีที่แล้ว

    ያለ እግዚአብሔር ማንም ይችን አለም የያዛት የለም

  • @abdullahsalem8863
    @abdullahsalem8863 6 ปีที่แล้ว +4

    ስላም ናችሁ ምርጦች ውድ የኢስላም ልጆች ኬፍ እሮመዳን እንዴት ነው አብሽሩ ዱዋችውን ከሚቀበላችው ባሪያዎች ያድርግን እስኪ ላይክ ግጩኝ የመዳም ስራ ወገቤን ገጨኝ ማጥናኛ እእ

  • @ሕሊናገረመው
    @ሕሊናገረመው 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ያስተምራል ያስቃል።

  • @wbopwr8820
    @wbopwr8820 6 ปีที่แล้ว +6

    ሀሀ ኣርፍ ፖሎትካ እንዳትታሰሩ እትዮጵያ አሜሪካ አታስፈርሱ ክክክክ

  • @ገነትእሰዬ
    @ገነትእሰዬ 6 ปีที่แล้ว +2

    Ameniye yene Fikir ♥

  • @ናርዶስወለዬዋ
    @ናርዶስወለዬዋ 6 ปีที่แล้ว +4

    ይቤ ማኛ የጥሬ እረኛ
    እንኳን ደህና መጣችሁ
    ሻሼ ከእቀቴ አንፆር እኛ ሰራተኛ፥ብለሽ የዘረዘርሻቸው ነገሮች ተመቹኝ ስወዳችሁኮ

  • @ጽጌድንግልየማርያምልጅልን
    @ጽጌድንግልየማርያምልጅልን 6 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ትምህርት ነው ተመችቶኛል

  • @እማእወድሻለሁስደቴላችዉነ
    @እማእወድሻለሁስደቴላችዉነ 6 ปีที่แล้ว +55

    የምወዳችሁ የስደት ጓደኞቸ እንዴት ይዣችኃል የሮመዳን ስራ አይዞን ፈጣሪ ሀልና ብርታቱን ያድለን

    • @rakit1644
      @rakit1644 6 ปีที่แล้ว

      እማ እወድሻለሁ ስደቴ ላችዉ ነው ኑሪልኝ ማሚ አሜን አሜን አሜን

    • @እሙየዜድእህት
      @እሙየዜድእህት 6 ปีที่แล้ว

      ሮመዳን አያሰቃየን ነው

    • @hannaasefa3294
      @hannaasefa3294 6 ปีที่แล้ว

      እማ እወድሻለሁ ስደቴ ላችዉ ነው ኑሪልኝ ማሚ AMEN

    • @ተመስገንአምላኬያሠብኩትተ
      @ተመስገንአምላኬያሠብኩትተ 6 ปีที่แล้ว

      አሚን አይዛቹ በርቱ

    • @samira3814
      @samira3814 6 ปีที่แล้ว

      እማ እወድሻለሁ ስደቴ ላችዉ ነው ኑሪልኝ ማሚ .አልሀምዱሊላ ህውደ
      ካንቺእንደትነው

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ቤቶችዬ እኳን
    ደና መጣችሁ ፎቋዎቼ

  • @Ha-tj4sg
    @Ha-tj4sg 6 ปีที่แล้ว +20

    የፈጡር እቃ እያጠብኩ ነው ስጨርስ ዘና እላለሁ እንኩዋን ደህና መጣችሁ ቤቶችየ እንደኔ እቃ የምታጥቡ
    አላህ ያግዛችሁ ውዶችየ

  • @kiyabegashaw7219
    @kiyabegashaw7219 6 ปีที่แล้ว

    እውነት መጀመሪያ መውደድ ነው መሰረቱ የሁሉ ነገር

  • @SamsungJ-cq1cy
    @SamsungJ-cq1cy 6 ปีที่แล้ว +33

    እንኳን ደህና መጣቺሁ ቤቶቺየ ሮመዳን ከሪም የፍቅር የኢባዳ ወር ነው አይዞቺሁ ሥራው አላህ ይገዛቺሁ የስደት ጎደኞቸ ♥

  • @MTube-xv9rl
    @MTube-xv9rl 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል...ሙድ ያለው ነው እስከ ጥግ ድረስ ተናገራችሁ በፊልሙ ጉዳይ ማን ይገበዋል ታድያ እየተነገረው እሚታረም የለ

  • @አያርሴገነናአያርሴ7ቤት
    @አያርሴገነናአያርሴ7ቤት 6 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶች ሰላም ናቹ እከ በስንት አመቱ እሬድዮ ገዛ ጎሽ ልብስም ቀይር

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 6 ปีที่แล้ว +1

    ዌል ብያለው ቤቶችዬ እነንተ እንደሆናችው ላይክም አታርጉ። ላይክም በሙስና ሆነ መሰለኝ

  • @mytigraylove9621
    @mytigraylove9621 6 ปีที่แล้ว +6

    ውይ ይብዬ ልጅህና ሚስትህ የእውነት ነው የምትመስሉኝ በጣም ታምራላችሁ በቃ እሷን የመሰለች ልጅ ውለድ♥

  • @ሀናአድማሱ
    @ሀናአድማሱ 6 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉዉዉ ቤቶች ሰትመቾኝ ወልካም

  • @እኔመኖርየማልችለውያለክር
    @እኔመኖርየማልችለውያለክር 6 ปีที่แล้ว +8

    ዌል ቤቶችዬ ዛሬ አምስተኛ ነኝ ወግ ደርሶኝ

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ከ9ጠ
    @የድንግልማሪያምልጅነ-ከ9ጠ 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶች እንካን ደህና መጣችሁ

  • @martatole1139
    @martatole1139 6 ปีที่แล้ว +4

    ቤቶች እንኳን ደናመጣቹ እንደኔ አሜንን የምትወዱ ላይክ👍👌👍😀😀😀

  • @sadamuhammef3778
    @sadamuhammef3778 6 ปีที่แล้ว +2

    እንኳዕ ድሓን መፅእካም

  • @zahabzahebo923
    @zahabzahebo923 6 ปีที่แล้ว +32

    አረ ቤቶች ዛሬ 28 መኝ ተመስገን ነው እስኪ ላይክ ግጪኝ ውዶቸ

    • @rakit1644
      @rakit1644 6 ปีที่แล้ว

      Zahab Zahebo እኔ ገጭቼሻለሁ

    • @zahabzahebo923
      @zahabzahebo923 6 ปีที่แล้ว

      Rakeb tamrat ሽኩረን

    • @biniyambcc
      @biniyambcc 6 ปีที่แล้ว

      Zahab Zahebo መኪና ይግጭሽ

    • @ያረብአማናያረብአማና
      @ያረብአማናያረብአማና 6 ปีที่แล้ว

      Zahab Zahebo ይቤ ውውውድድድድድ

    • @zahabzahebo923
      @zahabzahebo923 6 ปีที่แล้ว

      ናቲ ማን አንቺን ይግጭሽ ምን ትመስላለች ምን አል ጥሩ ነገር ቢውጣ ካፍችን አንቺ አሳዳጊ የበደለሽ ጋጠውጥ

  • @Mariam-vj9xi
    @Mariam-vj9xi 6 ปีที่แล้ว

    እንካነ በደን መጣቹ ቤትቶ ምችት ይበላቹ

  • @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ቀ7ዘ
    @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ቀ7ዘ 6 ปีที่แล้ว +61

    ጋይስ የረመዳን ስራ እንዴት ይዟችሀል በርቱ ጨርሰናል27 ቀን ነው የቀረን እሽ

    • @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
      @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ 6 ปีที่แล้ว +9

      ዋህዶ ለዘላለም ትኑር .እስከዛ 27 ቦታ ካልተቆራረጥን አደል

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 6 ปีที่แล้ว

      እናቴ ውስጤ ነች kkkkkkkkkkk

    • @rakit1644
      @rakit1644 6 ปีที่แล้ว +5

      ዋህዶ ለዘላለም ትኑር ወየው ማሬ ስራውማ አያድርስ ነው እንቅልፍ እንኳን በደንብ አንተኛም ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ለሁላችንም ብርታቱን ይስጠን

    • @hadiyaabera417
      @hadiyaabera417 6 ปีที่แล้ว

      እሽ

    • @mesertfenet5993
      @mesertfenet5993 6 ปีที่แล้ว

      ዋህዶ ለዘላለም ትኑር አንቺም እንደኔ ትቆጥሬያለሽ ክክክክክ

  • @ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
    @ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 6 ปีที่แล้ว +2

    አረቤቶች በጊዜ ይልመድባችሁ አሁን የስራስአትነው በሁላ አያችሁ አለሁ በስደት የምትኖሩ እህቶቼ እንዴት ይዟችሁል የረመዳን ስራ ኡፍፍፍ እኔስ ከጅምሩ ደከመይ አይዟችሁ ፍጣሪ ብርታት ጉልበት ይሁናችሁ

  • @ggalaxys2010
    @ggalaxys2010 6 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ቤቶች ግን አላይሆችሁም እዳልቀደም ብዬ እዲት ናችሁ ያገረ ልጁች እሮመዳን ስራ እዲት ይዟችሆል. እግዚአብሔር ብረታቱን ይስጣችሁ 💖

  • @frezerasfachew6787
    @frezerasfachew6787 6 ปีที่แล้ว +2

    ፍሬንዶች እንኳን ለረመዳን ፆም አደረሳችሁ የሰላም የመተዛዘን የመተሳሰብ ያድርግልን

  • @ድቦራበቀለ
    @ድቦራበቀለ 6 ปีที่แล้ว +3

    ውድ ያገሬ ልጆች እንዳት ናችሁልኝ እንኳን ደስ አላችሁ መንግስታችን ባደረገው ነገር ደስ ብሎኛል እናንተም ደስ እንዳላችሁ አምናለሁ

  • @sulaiman2656
    @sulaiman2656 6 ปีที่แล้ว

    ወይ ቤቶች ዛሬ በሳቅ ገደላችሁን 😁😁😁😁😁

  • @merimamustefa9869
    @merimamustefa9869 6 ปีที่แล้ว +5

    ይህ ነገር እውነት ቁም ነገር ነው የሚያስተላለፉት ግን ተግባር የለም የኢትዮጵያ ሁሉም ከወሬ እነ ከድራማ አያልፍም ልቦነ ይስጠን ባለስልጣኑውም ተቀጣሪውም

    • @iloavmamailoavmama7956
      @iloavmamailoavmama7956 6 ปีที่แล้ว +1

      Maryam Musetafi እውነትሽን ነው እኛ አገር ወሬ እጅ ተግባር የለም።
      እኛ ደሞ ተግባር ነው የናፈቀን።።።።።።።።።።

    • @merimamustefa9869
      @merimamustefa9869 6 ปีที่แล้ว

      በጣም እንደ ሰማይ እርቆብነል እውነት ተግባር

  • @sosenamaronsosenmaron2740
    @sosenamaronsosenmaron2740 6 ปีที่แล้ว

    ምድረ ከዳማ ጥግረራ ላይ ናቸው መሰል ላይክ ግጩኝ የሚል የለም አቤት የይቤ ልጅ ፍጥነቷ

  • @glorytogod8536
    @glorytogod8536 6 ปีที่แล้ว +165

    ሰላም ለነቴ ይሁን ወድ ቤቶች ተመልቾች ስምንቱን እንዴት ከረመቹ
    የጌታ ሰለም ባላችሁበት ሁሉ ብዝት ይበል እወዳችኋለሁ

    • @ድግልሆይአንችእርጅኝቅዱስ
      @ድግልሆይአንችእርጅኝቅዱስ 6 ปีที่แล้ว +4

      ልዩ ነዉ ሰላሜ Glory to GOd አሜን አሜን አሜን ላንችም

    • @emusalaleesalaleebiyakoo5553
      @emusalaleesalaleebiyakoo5553 6 ปีที่แล้ว +3

      ልዩ ነዉ ሰላሜ Glory to GOd
      አሜን አሜን አሜን ማርየ አንችም ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበል

    • @abiotmekonnen1926
      @abiotmekonnen1926 6 ปีที่แล้ว

      ልዩ ነዉ ሰላሜ Glory to GOd አሜን

    • @glorytogod8536
      @glorytogod8536 6 ปีที่แล้ว +2

      Amen amen

    • @sulimanomer7733
      @sulimanomer7733 6 ปีที่แล้ว

      Abiot Mekonnen። ኣን።ም።ምምምም። ።ን ብል።። ንም

  • @mhamedengaete3294
    @mhamedengaete3294 6 ปีที่แล้ว

    አይ ጩጭዋ የኔ ማረ አገረን መውደድ ያክል

  • @zinetaliseid9342
    @zinetaliseid9342 6 ปีที่แล้ว +3

    እህ ዛሬስ ይችን የመሰለች ልጅ በወለድኩኝ። ከስዴት ምላሽ

  • @zamadiyasagkaw4424
    @zamadiyasagkaw4424 6 ปีที่แล้ว

    እኳን ደናግላን መጣችሁ የኔ ልብ ምቶች

  • @ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ
    @ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ 6 ปีที่แล้ว +19

    የረመዳን ስራ እግሬን ሊቆርጠኝ ነው ወይኔ ጉደ የ😢😢😢😢😢😢

    • @ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና
      @ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና 6 ปีที่แล้ว

      ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ እኔም እግሬን አሞኛል😭😭😭😭

    • @telatalay3197
      @telatalay3197 6 ปีที่แล้ว

      ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ Ayezosh yalefal enem wegeben yezognal

    • @henanseidtube4022
      @henanseidtube4022 6 ปีที่แล้ว

      ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ me too

    • @saramarr8512
      @saramarr8512 6 ปีที่แล้ว

      Ayzoshe. Enate. Berchy

    • @hadilove5276
      @hadilove5276 6 ปีที่แล้ว

      ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ አይዞሽ አላህ ያቅልልሽ

  • @yemareyamlejnegn9770
    @yemareyamlejnegn9770 6 ปีที่แล้ว

    ውይ ይቺ ጣፋጭ ልጅ ደስ ስትል

  • @alhaddad706
    @alhaddad706 6 ปีที่แล้ว +5

    ሻሸ ናት መልሱን ያገኝችው😂😂

  • @yallowmimi9011
    @yallowmimi9011 6 ปีที่แล้ว

    አሜንዬ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ

  • @godislove9186
    @godislove9186 6 ปีที่แล้ว +5

    I love ethiopian movie's😘😍❤

  • @ssnnn8039
    @ssnnn8039 6 ปีที่แล้ว

    እንኻን በሰላም መጣቹ ቤቶች👍👍👍👍👍👍👍👍