Betoch Comedy Drama “ተማሪ” Part 192

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • Here is the Latest Betoch Comedy Drama “ተማሪ” - Part 192 | “ተማሪ” የቤቶች አስቂኝ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 192

ความคิดเห็น • 444

  • @emuyi4847
    @emuyi4847 6 ปีที่แล้ว +63

    የኔ ምርጦች እዴት እደምወዳችሁ💜 ወይ ዘርሽ እና ሻሸ የኔተማሪዎችጠንክሩ📖✏ ዉድ የኦርቶዶክሥ እምነት ተከታዬች💒 ለቅዱሥ ሚካኤል ወርሀዊ በአል እንኳን በሠላም አደረሣችሁመልካምእለተሠንተት

    • @user-gk5sq3xl8d
      @user-gk5sq3xl8d 6 ปีที่แล้ว +1

      Emuyi መሣቅ ነዉ አመሌ
      አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @emuyi4847
      @emuyi4847 6 ปีที่แล้ว

      ምህረት የድንግል ልጅ Amen

    • @derejebernado7226
      @derejebernado7226 6 ปีที่แล้ว +2

      +Emuyi መሣቅ ነዉ አመሌ አሜን

    • @user-wt2vr8zs8y
      @user-wt2vr8zs8y 6 ปีที่แล้ว +1

      Emuyi መሣቅ ነዉ አመሌ አሜን እንኳን አብሮ አደራሰን።

    • @ayerusalemmengistu9810
      @ayerusalemmengistu9810 4 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @user-xt5vu6re6w
    @user-xt5vu6re6w 6 ปีที่แล้ว +41

    እንኳን ደህና መጣችሁልን ቤቶችየ
    ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ ክብረ ብአል አደረሳችሁ አደረሰን

    • @abebewudu414
      @abebewudu414 6 ปีที่แล้ว

      Mahlet Yitbarek አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን

    • @user-pd6kl7xp2d
      @user-pd6kl7xp2d 6 ปีที่แล้ว

      Mahlet Yitbarek አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን

    • @user-rp3jt8yo4g
      @user-rp3jt8yo4g 6 ปีที่แล้ว

      Mahlet Yitbarek
      Amen Amen enkan abrone adersen

    • @user-nv9dv1vr1w
      @user-nv9dv1vr1w 6 ปีที่แล้ว

      Mahlet Yitbarek amen

    • @tedrosgebre9275
      @tedrosgebre9275 6 ปีที่แล้ว +1

      Mahlet Yitbarek konjosh lady

  • @user-mx4os6xt4x
    @user-mx4os6xt4x 6 ปีที่แล้ว +119

    well እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መላይክት ቅዱስ ሚካኤል ወራሀዊ በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ/ን

    • @dme2342
      @dme2342 6 ปีที่แล้ว

      ለናቴ የደስታ ምንጭ አድርገኝ ፈጣሪ አሜን

    • @user-zr5ou8mu9k
      @user-zr5ou8mu9k 6 ปีที่แล้ว

      ለናቴ የደስታ ምንጭ አድርገኝ ፈጣሪ amen amen amen

    • @emebetemebet8362
      @emebetemebet8362 6 ปีที่แล้ว

      ለናቴ የደስታ ምንጭ አድርገኝ ፈጣሪ አሜን

    • @famenameneregagayhenegzabh8605
      @famenameneregagayhenegzabh8605 6 ปีที่แล้ว

      ለናቴ የደስታ ምንጭ አድርገኝ ፈጣሪ enqne Abero Adersn konjo

    • @sarasara-ps8cs
      @sarasara-ps8cs 6 ปีที่แล้ว

      ለናቴ የደስታ ምንጭ አድርገኝ ፈጣሪ Amen aman amen

  • @user-pd6kl7xp2d
    @user-pd6kl7xp2d 6 ปีที่แล้ว +46

    እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች እናመሠግናለን ዛሬ በሽ ነዉ ድራማ
    አሜን አለ
    አየር ባየር አለ ይመቻችሁ ያገሬ ሰዎች ጉልበታችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ስደት ላይ እናንተን ስናይ ደስ ይለናል በርቱልን!

    • @zebibamohammed1131
      @zebibamohammed1131 6 ปีที่แล้ว

      Zinash Feleke እዴት ነው አየር ባየር ልጀምር ማዬት ደሥ ይል እንደሁ ዘመንን ብጠብቅ አይለቀቅም ደግሞ በመሀል ያቋርጣሉ

    • @user-pd6kl7xp2d
      @user-pd6kl7xp2d 6 ปีที่แล้ว

      Zebiba Mohammed አዎ እህቴ ጥሩ ነዉ ጀምሪዉ ክፍል 9 ደርሠዋል

    • @user-yi4ll7bv7y
      @user-yi4ll7bv7y 6 ปีที่แล้ว

      ቤቶች ምርጥ ምርጥ ናችሁ

    • @mekdimekdi9247
      @mekdimekdi9247 6 ปีที่แล้ว

      Zinash Feleke ማር ስላምሽ ይብዛ
      ጥያቄ አለኝ አየር ባየር እዴት ነው ይመቻል ልየው

    • @user-pd6kl7xp2d
      @user-pd6kl7xp2d 6 ปีที่แล้ว

      mekdi mekdi አሜን ያገሬ ልጅ ያቺም ሰላም ብዝት ይበልልኝ አዎ አሪፍ ጀምሪዉ በሳምንት አንዴ ነዉ ሚተላለፈዉ እሁድ እሁድ አሁን አይቼ ጨርሻለሁ ክፍል 10 ደርሷል

  • @user-jl5wx3rv9m
    @user-jl5wx3rv9m 6 ปีที่แล้ว +13

    ሁሉም ድራመ ልበችን አንጣለጥሎ ውልቅ ሲል እነንተ ልበችን ይዛችሁ ብቅ ባርቱ ቤቶች ጥሩ ት/ት አለባት

    • @zebibamohammed1131
      @zebibamohammed1131 6 ปีที่แล้ว +1

      ቁራአን ውስጤ ናው ሀጀኢበ ልክ ነሽ በቃ ሁሌም አድሥ ነገር ቁምነገር ሸር የለለበት ነው በጣም ደሥ ይላል ተከታታይ ድራማ በጉጉት ሥናይ ቆይተን መጨረሻው ሣይታወቅ በቃ ማንጠልጠል ከሁሉም አንደኛ ቤቶቼ ነው

  • @nakfacr7503
    @nakfacr7503 6 ปีที่แล้ว +77

    ቤቶች እንኳን ደህና መጡ, From Eritrea✌

    • @rbehrhdbdbdb3141
      @rbehrhdbdbdb3141 6 ปีที่แล้ว

      Nakfa CR7 and the

    • @derojesus5986
      @derojesus5986 6 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢​@@rbehrhdbdbdb3141

  • @user-ud5lh8fi3p
    @user-ud5lh8fi3p 6 ปีที่แล้ว +11

    ለማንኛውም እንኳን በደና መጣችሁ ማታ ለምን አጠፈችሁ ቤቶች ውድድድድድድድ አሁን ትንሽ Bush ነገር ለይ ነኝ ቦኃለ አያለሁ ዙሩ የኔ ተመሪ ክክክክክክክክክክ ውስጤ ናችሁ

    • @user-gr9wz4me6y
      @user-gr9wz4me6y 6 ปีที่แล้ว

      እኮ እኔም አያለሁ ብይ ሰፋ ስል የለም

    • @EmanEman-kz5jg
      @EmanEman-kz5jg 6 ปีที่แล้ว

      እናቴ ውስጤ ናት እወድሻለሁ

    • @zebirasadam9015
      @zebirasadam9015 6 ปีที่แล้ว

      ኪኪኪኪኪኪኪ

    • @misbhamakar6007
      @misbhamakar6007 6 ปีที่แล้ว

      የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ

    • @user-be5dy7zn3b
      @user-be5dy7zn3b 5 ปีที่แล้ว

      Hi🎵🎶galtomi

  • @user-fj2zi1fs2q
    @user-fj2zi1fs2q 6 ปีที่แล้ว +23

    እርስቴ ቅመም ፀጉርሽ ያምራል ደግሞ ስወድሽ !!!!

  • @user-xo9nx8rp4z
    @user-xo9nx8rp4z 6 ปีที่แล้ว +18

    እርስቴና ይበቃል ውስጤ ናችሁ

    • @aliimohamed8075
      @aliimohamed8075 5 ปีที่แล้ว

      አችልይ ሑልግዜ በዲራማው በሙዚቃው አይሺአለሑ ቁጥርሺን ላኪው አፍቃሪሺነኚ

    • @uhgftfff9726
      @uhgftfff9726 3 ปีที่แล้ว

      ዘረኝነት

    • @kaleableul4603
      @kaleableul4603 3 ปีที่แล้ว

      @@uhgftfff9726 erubv

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 6 ปีที่แล้ว +4

    ቤቶች ድራማ ኢትዮዽያ ዉስጥ ከተሰሩት አሁንም እየታዩት ካሉት ድራማዎች ውስጥ 1 ኛ ብዬዋለሁ ከነ ቤተሰቤ ሳልሳቀቅ ደስ ብሎኝ የማየው ትምህርት ሰጭ ድራማ ነው :: ሌሎች ድራማዎች ወይም ፊልሞች ግን አወለቁ አላወለቁ ተሳሳሙ አልተሳሳሙ እያልኩ እየተሳቀቅኩ ነው ማየው !

  • @azebazeb3242
    @azebazeb3242 6 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክክክክክክ ጌታውና ዘበኛው ተደጋግፈው ተኙ ይመቻችሁ

  • @mesiyersmilij9903
    @mesiyersmilij9903 6 ปีที่แล้ว +6

    welcome betoch minawu zary beslam new lemangawum enkun metchu zary dirma bedrma new gus mechate yebelchu

    • @Ana-ww5ki
      @Ana-ww5ki 6 ปีที่แล้ว

      Mesi Mekonene እይንን ደሞ የተኛውን ጣውት ናት ወይ ሆርቶዶክ ነን ተብዬች እርእ አይናቹ የከፈት

  • @alemethiopia8394
    @alemethiopia8394 6 ปีที่แล้ว +16

    welcom betoch
    ግን ምን ነው ሻሼ ከ7ኛ ክፍል ንቅንቅ ኣትልም እንዴ? 3ት አመት እኮ ኣደረገች እረ እባካቹ ኣሳልፍት,,

    • @getayeabye4923
      @getayeabye4923 6 ปีที่แล้ว

      AA AA ክክክክክክ

    • @netsikitchen
      @netsikitchen 6 ปีที่แล้ว

      AA AA ወድቃ።ነው

    • @alemethiopia8394
      @alemethiopia8394 6 ปีที่แล้ว

      ነው እንዴ ?

    • @ebrotube1113
      @ebrotube1113 6 ปีที่แล้ว

      AA AA አረ በፊት እኮ 6ተኛ ነበረች ክክክክክ

    • @user-jh7yc4zk7o
      @user-jh7yc4zk7o 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ 😂😂😂😂😂

  • @user-nv1oq9mh5r
    @user-nv1oq9mh5r 6 ปีที่แล้ว +1

    አይ ጋሽ ዘሩ ክክክክክክ እስኪ እናተ ተማሩበት እኛ ደግሞ የሰው ሀገር ሸቀል ይዞናል ማጥወልወል

  • @rosaman6773
    @rosaman6773 6 ปีที่แล้ว +1

    ለብር ሲሰስት ሲገርመኝ ደግሞ ዛሬስ ለ እውቀትም ጀመረ ቤቶች ውስጤ ናችሁ

  • @tube-lh2xw
    @tube-lh2xw 6 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ ይመቻችሁ በጣም አዝናናችሁኝ

  • @7meeda7meeda42
    @7meeda7meeda42 6 ปีที่แล้ว +1

    kkkkkkkkkkkkkk
    ቤቶች ዉሥጤ ናቹ
    እኳን ደና፡መጣቹ

  • @luluqht9239
    @luluqht9239 5 ปีที่แล้ว +2

    እክና ይበቃል ክሌሉበት አይመስጠኝም ለነሱ ብየ ነው የምክታተለው ክምር!

  • @user-zd5uw2wi8e
    @user-zd5uw2wi8e 6 ปีที่แล้ว +1

    ደብሮኝ ነበር ቤቶችዬ እድሜ ይስጣቹ ሳይለያያቹ,

  • @kemelewf1531
    @kemelewf1531 6 ปีที่แล้ว +1

    This is the funniest movie in the world i peed on my self laughing i cant explain how funny this is

  • @user-up6qe1hb7p
    @user-up6qe1hb7p 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋውሻሼ እና ዘሩ ቀለጠ በሣቅ ገደሉኝ ምችት ይበላችሁ

  • @helinahelina8346
    @helinahelina8346 6 ปีที่แล้ว

    ስንት ሲለፋበት የነበረው ፈተና መና ቀረ። ውይ ርስቴ ግን በጣም ብልጥ ልጅ ነች ታላላቆቿን በአስተሳሰብ ትበልጣቸዋለች ህፃን አትመስልም።

  • @efulove3070
    @efulove3070 6 ปีที่แล้ว +8

    አዲስ እረኛ ከብት አያስተኛ

  • @yemmehereteabadinakenagnha7093
    @yemmehereteabadinakenagnha7093 6 ปีที่แล้ว +8

    Antem chekagn nabrek chekagn azezebek enda gena dabo esat lakekebe 😂😂😂😂😂 aref ababal nat

  • @hananlove5603
    @hananlove5603 6 ปีที่แล้ว +1

    Weeye dese setelu degagmia bayew enkwan aysellechegnm wooooow 1 gnoche bertu 👏👏👏👏👏👏

  • @asdfzxcv3851
    @asdfzxcv3851 6 ปีที่แล้ว +16

    እንኳን ደህና መጣችሁ ኮሜንተሮች ኑ አብረን እንየው ዛሪ ግን ሽልማት ካለው 1ኛ ነኝ ዋው

  • @tig4420
    @tig4420 6 ปีที่แล้ว +7

    😂😂😂😂ይህ ድራማ ይቢ ባይኖር ከምር አይነፋም ነበር 👈😟all weddd

  • @user-el2wk3pw6i
    @user-el2wk3pw6i 6 ปีที่แล้ว +15

    ቤቶችየ ዌል እንኳን በሰላም መጣችሁ
    እስኪ ጓደኞቼ ምርርርርርርር ብሎኛል ዱዓ አድርጉልኝ

    • @asterastu3633
      @asterastu3633 6 ปีที่แล้ว +1

      Rehima Ahmed አይዞሽ እህቴ ማንም ተመችቶት የሚኖር የለም ሁሉንም በትግሥት ማሳለፍ ና በትግሥት ማየት ነዉ

    • @user-nv1oq9mh5r
      @user-nv1oq9mh5r 6 ปีที่แล้ว +1

      Rehima Ahmed ማሬ ሁሉም ተመችቶት አይደለም አብሽሪ መኩሸ

    • @user-tv5mo2dx5g
      @user-tv5mo2dx5g 6 ปีที่แล้ว +1

      Rehima Ahmed አብሽሪ እህትአላህይጠብቅሽ

    • @abduramanelectronics1376
      @abduramanelectronics1376 6 ปีที่แล้ว

      Rehima Ahmed abshir

    • @user-xb2eg1nx7n
      @user-xb2eg1nx7n 6 ปีที่แล้ว

      Rehima Ahmed አቡሽሪ እህት

  • @user-fc8ym9cc5v
    @user-fc8ym9cc5v 6 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶችዬ ቤታችሁ ይባረክ

  • @user-qp7ll3ex3e
    @user-qp7ll3ex3e 6 ปีที่แล้ว +5

    እነመሰግናለን እንሻ አለህ እኔም ከስደት መልስ እቅዴ ትህምርት መማር ነው

    • @hjgm7028
      @hjgm7028 6 ปีที่แล้ว

      ሀለዊያ ኑረዲን ቶቆ kkkk

  • @bachamulatu9617
    @bachamulatu9617 4 ปีที่แล้ว

    REALLY FUNNY AND STUDYING MOVIES.

  • @user-wu4eh2um3o
    @user-wu4eh2um3o 6 ปีที่แล้ว +2

    እርስትዬ የኔ ቆጆ
    ስወድሽ አችን የመሰለች
    እድወልድ ምኞቴ ነው

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ፡ሰላማችሁ፡ይብዛ፡ደስይላል፡በርቱ

  • @gziehayal7495
    @gziehayal7495 6 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች።

  • @betiyebetiye2785
    @betiyebetiye2785 4 ปีที่แล้ว

    Wowowow
    ይአ ጋሼ ትምርት 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @user-pk7xg4zg7s
    @user-pk7xg4zg7s 6 ปีที่แล้ว +7

    ለምን ተላንት አነሣችሁት ከፖስታችሁ ቡሀላ አላያማ መናፍቅ ዘር ያለበት ድራማ የመናፍቃን መፈስኮ ነዉ እደዚህ እጡጥ እጡጥ የሚያደረገህ

    • @user-hq5ft2ve3h
      @user-hq5ft2ve3h 6 ปีที่แล้ว

      ሚስጥረኛየ እመቤቴ እወድሻለሁ ኤጭ ጠቋይ

    • @user-pk7xg4zg7s
      @user-pk7xg4zg7s 6 ปีที่แล้ว

      عالمለፍቅርህ ስል الجولاتእኖራለሁ እኮ እነ

    • @user-pk7xg4zg7s
      @user-pk7xg4zg7s 6 ปีที่แล้ว +1

      Feneti Kuse መናፈቃን የሚባሉትን ባላያቸዉ ደስ ይለኛን

    • @user-pk7xg4zg7s
      @user-pk7xg4zg7s 6 ปีที่แล้ว

      Feneti Kuse ከከከከከከከ እሺ አልጋዉን ግዠልኝ

    • @user-pk7xg4zg7s
      @user-pk7xg4zg7s 6 ปีที่แล้ว

      Feneti Kuse እሺ እደከ ለሺ በየ ሣላያቸዉ እዉላለሁ

  • @ggfdjgf9105
    @ggfdjgf9105 2 ปีที่แล้ว

    አይ እከ ሲስቅ ያስቀኛል ክክክክክክ

  • @zeharaahmed8857
    @zeharaahmed8857 6 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ቤቶች እውነትም ቤቶች እውነተኛ ቤተሰብ በሆናች ሰላማችሁ ይብዛ ይቤየ ውስጤ ነህ አንተን ያገባች,,,,,,,,,,,,,,,,,,

  • @user-ck6cf8yq4w
    @user-ck6cf8yq4w 6 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችዬ ምርጦች

  • @elhambarch9156
    @elhambarch9156 6 ปีที่แล้ว

    Batohe
    Sewdahu eko hibeyeeee yena kasheti😚😚😚😍😍😘😘😘😍😘

  • @fetiamohamad1503
    @fetiamohamad1503 5 ปีที่แล้ว

    ሻሼ የኔ ቆንጆ እና ጥብቃው እንዴት ያስቃሉክክክክክክክ

  • @salmali1997
    @salmali1997 6 ปีที่แล้ว

    እርስቴ የኔ ቆንጆ እዱጊ ተባረኪ ደስ የሚል ድራማ ነው ደስ ስትሉ

  • @user-pg4yn7fu5f
    @user-pg4yn7fu5f 6 ปีที่แล้ว +6

    ክክክክክክክክክክክክ አዲስ እረኛ ከብት አያስተኛ ተመቸኝ በእውነት እኔ መጀመርያ ወደ እረኝነት ስገባ እንደዚው ነበርኩ ከብቶቹን አላስተኛም ነበር

  • @amist5kifilliqequlinhhsk490
    @amist5kifilliqequlinhhsk490 6 ปีที่แล้ว +2

    Bexam enameseginalenbartu maroche

  • @salasala2353
    @salasala2353 4 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርምነው

  • @w0rkineshtufa636
    @w0rkineshtufa636 6 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkkkkkkkk zerish betam asakegn be liju dafa abatu tadafa😂😂😂😃😃😃😃😂😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @user-nw7ux1zm5m
    @user-nw7ux1zm5m 6 ปีที่แล้ว +1

    ውቦች ይመቻቹ ስወዳቹ ያገር ፍቅር

  • @alemalem5876
    @alemalem5876 6 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች እናመሠግናለን በቤተሠብ የተነሣ አልቅሺ አልቅሻ የስደተኞት መዝናኛ youtub ሥገባ ቤቶች ድራማ ዛና አረጋቹኝ አመሠግናለሁ

  • @user-sc6tw6mx9z
    @user-sc6tw6mx9z 6 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ዛሬ ደግሞ በጣም ታምራላችሁ እናመሰግናለን

  • @alj9685
    @alj9685 6 ปีที่แล้ว +3

    ባሻ ቅመም ሁሌም መሳተፍ አለበት ስወደው

    • @kidisitabera967
      @kidisitabera967 6 ปีที่แล้ว

      Al J ከከከከከከከከከከከ

    • @user-eq2wh8ny7e
      @user-eq2wh8ny7e 6 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀሀሀ ባሻ ቅመም

  • @imissmama6361
    @imissmama6361 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ዳና ማጣችሁ የአገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ እንዴ ሰልሰማ ሸሼ 7ክፍል ገበች

  • @user-sw3yw9wt7r
    @user-sw3yw9wt7r 6 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች እንኳን ደና መጣቹ ስወዳቹ

  • @fragaayanu2649
    @fragaayanu2649 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች ይመቻቹሁ አዝነናቹን

  • @ethiopianbeautiy3260
    @ethiopianbeautiy3260 6 ปีที่แล้ว +2

    ምርጦች

  • @loveethiopia2619
    @loveethiopia2619 6 ปีที่แล้ว

    betochye ስወዳችሁ ልክ እንደባሌ

  • @grmawit4568
    @grmawit4568 6 ปีที่แล้ว

    በልጁ ዳፋ አባቱ ተደፋ ክክክክክ ደስ ምል ድራማ

  • @sameeraabuzainab1053
    @sameeraabuzainab1053 3 ปีที่แล้ว

    Wo. Desila😁😂

  • @gionegone1399
    @gionegone1399 5 ปีที่แล้ว +1

    እበካችሁ ሻሼና ዘርሺ ጥነት ለይ ናችው
    Don't disturb every body

  • @user-zu8qn8uv7b
    @user-zu8qn8uv7b 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ሻሸየ እና እከ በጣም ነው የምትመቾኝ እናመሠግናለን

  • @asnakechadugna2413
    @asnakechadugna2413 5 ปีที่แล้ว

    ደስ ስታቱ ምርጦች ነችሁ

  • @hussen2385
    @hussen2385 6 ปีที่แล้ว +2

    ውይይይይ ቤቶች ስትመቹኮ

    • @aliimohamed8075
      @aliimohamed8075 5 ปีที่แล้ว

      ሐይስላምነው አዩቀበጦቁጥርሺንላኪልኚ

  • @bertukangeleta3932
    @bertukangeleta3932 6 ปีที่แล้ว

    betam aref new beretu sedate laye enaten taleleng sayedeges ayetalam zena eyalekung new fetare tanawen yesetachu god bless all

  • @zinashsolaimon9282
    @zinashsolaimon9282 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶች ዉድድድድድ ናው ማረጋቹሁ

  • @atsedemogase9246
    @atsedemogase9246 6 ปีที่แล้ว

    በመዳገም ተነድጄነበር አሳቂኝ በተለ እከይና ሻሼ

  • @hiruthirut671
    @hiruthirut671 6 ปีที่แล้ว

    እረ ዘርዬ እኔም ፓተሩ ጠፋቶብኛል
    ክክክክክክክክክክክክ

  • @user-tv5mo2dx5g
    @user-tv5mo2dx5g 6 ปีที่แล้ว +4

    ፓ 194ነኝ ላይክ ግጩኝ ግንከግድግዳያጋጭሽ ....

  • @tigistiasafaasaf7793
    @tigistiasafaasaf7793 6 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkk shashe betam wofirashal

  • @Solomongebre884
    @Solomongebre884 4 ปีที่แล้ว +1

    Asedabibalege

  • @loveandlove5064
    @loveandlove5064 6 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀሀሀሁ በልጁ ዳፋ አባትየው ተደፋ ቱመቼችኝ

  • @fatumafatuma3927
    @fatumafatuma3927 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም ደሥትላላችሁ

  • @user-rm9gd3hp5n
    @user-rm9gd3hp5n 6 ปีที่แล้ว +4

    እከዬ ስወድህ

  • @yemaryamlijinegni814
    @yemaryamlijinegni814 6 ปีที่แล้ว +2

    Wele come betochi weyne endet zena endemitaregugni wuddd

  • @mazeadimesu6878
    @mazeadimesu6878 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናቸዋለን የኔ ምርጣች አስተማሬ ነው ዘርየ

  • @mimigutama2091
    @mimigutama2091 4 ปีที่แล้ว +1

    Siwadachuu ulachim nurulin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asidasid7487
    @asidasid7487 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግን አለን

  • @kalkidanzenebe1513
    @kalkidanzenebe1513 6 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች እብ ብሎኚ ነበር ሊንኩ አውን ሰራልኝ ተማሪ ነበርኩ የዛሬን አያርገውና

  • @alhamad9429
    @alhamad9429 6 ปีที่แล้ว

    Woooooow bartulin betoch yamral dramaw

  • @tirhasaregawi6702
    @tirhasaregawi6702 5 ปีที่แล้ว

    You guys so funny. 😂😂😂😂😂😂😂😂💞💖💕💓❤💙💪💪💪🚩🚩🌻🍀☘🌿. Let him study.

  • @abb4124
    @abb4124 4 ปีที่แล้ว

    በዜየሰወድህ

  • @hdgvvdbfbdba9861
    @hdgvvdbfbdba9861 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ሻሼ ምነው አስጠላብሽ በስመአም

  • @eyesusyadenaleamen7744
    @eyesusyadenaleamen7744 6 ปีที่แล้ว

    wow wow wow wow betoch betam dasi yelali

  • @hfhffdgfgfhgdg6884
    @hfhffdgfgfhgdg6884 6 ปีที่แล้ว

    well come betoch unkan baa dane matechu

  • @moskotawet7593
    @moskotawet7593 6 ปีที่แล้ว

    ብታዕሚ ጽብቅቲ ድራማ

  • @sooodisaarif5062
    @sooodisaarif5062 6 ปีที่แล้ว

    የሚገርም የቤተሰብ ድራማ ነው

  • @user-kx6sk3bg5w
    @user-kx6sk3bg5w 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 6 ปีที่แล้ว

    Aye batoch ekya wddd kkkk

  • @user-ru9qx9cn5g
    @user-ru9qx9cn5g 6 ปีที่แล้ว

    እውነት ለመናገር እስቲ እንደቤቶች አይነት ቤተሰብ አለ ግን

  • @tastaconjo5148
    @tastaconjo5148 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች እናመሰግናለን

  • @lilinegn522
    @lilinegn522 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶች እንካን በሰላም መጣች ጥፍታቹ ነበር በጥም እናመሰግናልን ዘናሀደርጋቹኝ

  • @fikirtebekele9865
    @fikirtebekele9865 6 ปีที่แล้ว +2

    Well come betoch

  • @helenhela7553
    @helenhela7553 6 ปีที่แล้ว

    yebeltal le abate keber yenure ok
    lalaw arif new

  • @user-xo8kd1lh8b
    @user-xo8kd1lh8b 6 ปีที่แล้ว +1

    🤗😍😍

  • @TheMADO5MADO
    @TheMADO5MADO 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @zeharaahmed8857
    @zeharaahmed8857 6 ปีที่แล้ว

    ወይ ትርፌዋ አስታወስሽኝ ሰው ሲህድና ሲሞት ነው ለካ የሚመሰገነው ፈጣሪ ይማርሽ

  • @user-ot7ib7vz3f
    @user-ot7ib7vz3f 6 ปีที่แล้ว +2

    አይሻሼ;ስወድሽ

  • @hikmahikma234
    @hikmahikma234 6 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ስትሉ በርቱ በጣም አስተማሪ ነገር ነው የምታቀርቡት

  • @emebthanson4750
    @emebthanson4750 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እናመሰግናለን 😂😂😂😂😂

  • @mary3351
    @mary3351 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ስራ ታበቃ ድቅ አላችሁ

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 6 ปีที่แล้ว

    Astemari Aznagn Mrti Sera Enamesegnalen