Betoch - "የአለም ዋንጫ" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 218

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • የቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 218 "የአለም ዋንጫ" | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 218

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @user-db8qo8lm2r
    @user-db8qo8lm2r 6 ปีที่แล้ว +184

    በዛሬው ስላማዊይ ስልፍ ደስታ የተስማው እስኪ እጅ ወደላይ አብይን ያላቹ። እስኪ ልያቹ እኔ ደስ ብሎኛል ተወልጀ እስካድግ የተለየ ደስታ

    • @bezagirmabeza3043
      @bezagirmabeza3043 6 ปีที่แล้ว

      ሁሉ ባገር ያምራል des blogi nbr gin buhala lay betam azenku. Koy gin mn aderegachew

    • @user-db8qo8lm2r
      @user-db8qo8lm2r 6 ปีที่แล้ว

      Yenek gibe selehonu lebelut neber amelaki yet hedo

    • @jerrytaddy1578
      @jerrytaddy1578 6 ปีที่แล้ว

      am happy to 😘💝

    • @xtremextreme6238
      @xtremextreme6238 6 ปีที่แล้ว

      ሁሉ ባገር ያምራል

    • @edrismuhmmad8357
      @edrismuhmmad8357 6 ปีที่แล้ว

      ቁረአ

  • @user-gt2cl3tw2v
    @user-gt2cl3tw2v 6 ปีที่แล้ว +125

    ለዶክተር አብይ ያላችሁን ሀሳብ እሲኪ ግለፁልኝ ከምር ዛሬ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል እናንተስ ??????ዶክተር አብይ ከጎንህ ነን

    • @jocelynefay6695
      @jocelynefay6695 6 ปีที่แล้ว

      ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር egm

    • @glorytogod8536
      @glorytogod8536 6 ปีที่แล้ว

      ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
      Dr abiy wusite naw betam yemiwodaw

    • @user-gt2cl3tw2v
      @user-gt2cl3tw2v 6 ปีที่แล้ว

      እኔስ ብትይ ልቤን አሳበጠው ብቻ ያዝልቀው

    • @mamomloveu2043
      @mamomloveu2043 6 ปีที่แล้ว

      ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

    • @ekramyehya8953
      @ekramyehya8953 6 ปีที่แล้ว +1

      ዶ/ ር አብይ አህመድ ፍቅር ነው::

  • @glorytogod8536
    @glorytogod8536 6 ปีที่แล้ว +686

    ዶ/ር አብይና እትዮጵያ የምትወዱት በፀሎት ደግፉት

    • @sebleeyasu6996
      @sebleeyasu6996 6 ปีที่แล้ว +2

      ለራሴ ስንት ችግር አለብኝ የሚያስፀልይ ሆይ

    • @siyalfwazafikir0683
      @siyalfwazafikir0683 6 ปีที่แล้ว

      seble Eyase kehagerish hizb yembelt??

    • @jocelynefay6695
      @jocelynefay6695 6 ปีที่แล้ว

      ልዩ ነዉ ሰላሜ Glory to GOd ok

    • @hawahawa4299
      @hawahawa4299 6 ปีที่แล้ว +2

      seble Eyase እራስወዳድ ነሽ

    • @glorytogod8536
      @glorytogod8536 6 ปีที่แล้ว +4

      seble Eyase የኔ ቆንጆ የችግር መፉቴዉ የሁሉ ቁልፉ ፀሎት ነዉ

  • @alammehader2553
    @alammehader2553 6 ปีที่แล้ว +23

    እኳን ደና መጣቹህ ቤቶች
    በጣም ከፍቶኝ ነበር
    ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍሳቸውን ይማር
    ለታመሙትም ፈውስን ይላክልን መላኩ ቅዱስ ገብርኤል
    እደኔ የከፈቹህ አላቹህ

    • @yehudayeh3222
      @yehudayeh3222 ปีที่แล้ว +1

      7צ טיוב של החברה הישראלית 0w 00 7 00 7 🏬is

  • @ahmadalrasheed7093
    @ahmadalrasheed7093 6 ปีที่แล้ว +339

    በደኩተር አብይ ስም ላይክ ግጩኝ ላይክ እምር ብሎኛል ቤቶችዬ። ውድድድድድ። ዘሩ። አካወትህ ላክልኝ ብር አበረክት አለኝ አንተ ላይ አስቀምጣለሁ

    • @mariammar3711
      @mariammar3711 6 ปีที่แล้ว +5

      Ahmad Alrasheed
      ምነው በአብይ ደግሞ ለመግጨት

    • @ahmadalrasheed7093
      @ahmadalrasheed7093 6 ปีที่แล้ว +3

      ማርርርርርር አመሠግናለሁ ውድ የአገሬ የልጆች ውድድድድድ ሠላም ለኢቶጵያዬ

    • @zdfker5469
      @zdfker5469 6 ปีที่แล้ว +5

      ያዉ ገጨሁሽ

    • @dala6372
      @dala6372 6 ปีที่แล้ว +5

      ደሙ ለአብይ ምን የማልሆነዎ አለ

    • @brektiybrktiy9525
      @brektiybrktiy9525 6 ปีที่แล้ว +1

      Ahmad Alrasheed 😂😂😂

  • @susuhassen141
    @susuhassen141 6 ปีที่แล้ว +66

    ዛሬ የደስታ ቀን ነው😍ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር💚💛❤

  • @user-vb8kj6sv1w
    @user-vb8kj6sv1w 6 ปีที่แล้ว +50

    ሰላም ለናንተይሁን ዉድ የሀገሬ ልጆች ዛሬ ደስ የሚልቀን ነበር ጠቅላይ ሚኒስትር ንግግር ውስጤን ነክቶታል ለጠቅላይ ሚኒስትር እድድናጤና ይስጥልን# ሀገራችን🇪🇹ኢትዮጵያ *ሰላም #🇪🇹ፍቅር#*❤💞መተሳሰብ #ይስጥልን🇪🇹👍👍*ዘረኝነት ከምድረ ገፅ🇪🇹#ይጥፋልን💞👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያዊ ለዘላለም ትኑር👍👍👍

    • @sotkw7384
      @sotkw7384 6 ปีที่แล้ว

      ህይወቴ ለአንቺነው እማ love you

    • @gghhgg4960
      @gghhgg4960 5 ปีที่แล้ว

      ፍቅር

    • @gghhgg4960
      @gghhgg4960 5 ปีที่แล้ว

      ዑለቹለደሀሀሀዐበ

    • @gghhgg4960
      @gghhgg4960 5 ปีที่แล้ว

      ሀህ

    • @asmaakte9996
      @asmaakte9996 4 ปีที่แล้ว

      ሀሊሜ ነኝ

  • @seadibentali8483
    @seadibentali8483 6 ปีที่แล้ว +24

    በዛሬው እለት ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን አላህ ይማራቸው ለቤተሰቦቻቸውና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናቱን 😢😭😭😭😭ይስጠን የተጎዱትንም አላህ ይድረስላቸው በደስታ ቀን ሀዘን ያማል😭😭😭😭

  • @nardosethiopiawit5500
    @nardosethiopiawit5500 6 ปีที่แล้ว +3

    ውድ የሀገሬ ልጆች በዛው እለት በተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ እጅግ በጣም ደስ ብሎኝ ሳለ በሌላ በኩል ደግሞ ከፍቶኛል
    ለማንኛውም የሞቱትን በአፀደ ገነት ያኑራቸው የተጎዱትን እግዚአብሔር በምህርቱ ይዳሳቸው
    ለዶክተር አብይ እርጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጥልን የኢትዮጵያ ተስፍ ነው እና

  • @user-in2qj5ip8y
    @user-in2qj5ip8y 6 ปีที่แล้ว +233

    ክክክክ ስወዳችሁ ቤቶችዬ እስኪ እንደ እኔ የምቶዷቸዉ ላይክ አረጓቸዉ ?😃😃😃😍😍

  • @glorytogod8536
    @glorytogod8536 6 ปีที่แล้ว +251

    hi የሀገሬ ልጆች እንዴት ነችሁ ሰላም ነዉ
    በለችሁበት ሁሉ የጌታ ሰላም ብዝት ይባል
    i love you betoch 💕

    • @ahmadalrasheed7093
      @ahmadalrasheed7093 6 ปีที่แล้ว +1

      ልዩ ነዉ ሰላሜ Glory to GOd የኔ እስዊት እኔም ውድድድድ ምርጥ። የ ኢ ት ዮ ልጅ

    • @user-ys8rl3cr5v
      @user-ys8rl3cr5v 6 ปีที่แล้ว +1

      ልዩ ነዉ ሰላሜ Glory to GOd አሜን ማሬ አቺም #ሰላምሽይብዛኝ ባለሽበት 😍😗😗

    • @zahralama8064
      @zahralama8064 6 ปีที่แล้ว +1

      ልዩ ነዉ ሰላሜ Glory to GOd alenlsh konjit

    • @glorytogod8536
      @glorytogod8536 6 ปีที่แล้ว +1

      አለሁ የጌታ ሰላም በዝቶልኝ እወዳችኋለሁ

    • @meseretabdela2759
      @meseretabdela2759 6 ปีที่แล้ว

      ልዩ ነዉ ሰላሜ Glory to GOd Amennn selamish etif yebza

  • @user-xo5cr6mn1e
    @user-xo5cr6mn1e 6 ปีที่แล้ว +20

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶችዬ ጋደኞቼ እኔም +++++++ ተደምሪያለው እናንተስ ዶክተር አብይ እንደግፍ ከጎንህ ነን ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር

  • @zozomuhnd8252
    @zozomuhnd8252 6 ปีที่แล้ว +17

    ኸራራራራራአ ከመቸው መጣችሁ አሁን ሀዘን ላይ ነበረን ለወገኖቻችን መጽናናት ሰላምን እንመኛለን

  • @user-lc6yc8hm1c
    @user-lc6yc8hm1c 6 ปีที่แล้ว +14

    ቤቶች እንኳን ደና መጣቹ እስቲ በኃላ አየዋለሁ ቦታ ለመያዝ ነው የመጣሁ መዳም ዛሬ ተነሳባት እስቲ ፀሎት አርጉልኝ ኮመንተሮች ልጆቿ ትደበድባለች ትጮሀለች ባሉ የለም ቁጣ እኛ ላይ እኛ ሂድ ያልነው ይመስል

    • @user-gf1fe6kn4r
      @user-gf1fe6kn4r 6 ปีที่แล้ว

      አያርሴ ገነና አያርሴ 7 ቤት አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን

    • @Tube-dq5cj
      @Tube-dq5cj 6 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ እህት

  • @jsj4341
    @jsj4341 6 ปีที่แล้ว +41

    ስላም እግዛብሔር ክናንተጋ ይሁን ውዲ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህርት ወርሀዉይ በአል በስላም አደርሳችሁ በያላችሁበት ክክፉ ነገር ሁሉ ትስውራችሁ አሜን፫

    • @trualmebiazn9521
      @trualmebiazn9521 6 ปีที่แล้ว

      ወለተ ማርያም የድንግል ልጅ Jsj የሞቱን ነፍ ይማር

    • @jsj4341
      @jsj4341 6 ปีที่แล้ว

      trualme biazn። አሜን አሜን አሜን

    • @semiraamdela8081
      @semiraamdela8081 6 ปีที่แล้ว

      ወለተ ማርያም የድንግል ልጅ Jsj mበከቸጨ

    • @saratiupsara995
      @saratiupsara995 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @2yeshi12
    @2yeshi12 6 ปีที่แล้ว +9

    ቤትች እንኳን ደህና መጣችሁ
    ለነፃነት ወጠዉ ህይወታቸዉን ላጡ እህት ወንድሞቻችን ነፍስ ይማር ጉዳት ለደረሰባችሁ እግዚአብሔር ይማራቸሁ
    አብያችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-iq6cb8wg4j
    @user-iq6cb8wg4j 6 ปีที่แล้ว +51

    ስለ አብይ የላችሁም ለዚህ ምርጥ መሪ አይደለም አጭር ፊልም ሙሉ ፊልም ያሰራል ምነው ተኛችሁ ስለ አለም ዋንጫ አይደለም እኛ የሚያስፈልገን ስለ ፍቅር ስበኩ አብይ አህመድ ክብር ይገባዋል

  • @user-il3nz1kt9e
    @user-il3nz1kt9e 6 ปีที่แล้ว +6

    የጌታ ስለም ለእናንተ ይሁን ውድ የሃገር ልጅ በያላችሁበት ጌታ ከክፎ ሁሉ ይጥብቃን አሜን ውድ የሃገራችን መር ደ/አብይ እግዚአብሔር ይበረክ ከክፎ ሁሉ ጌታ ይጥብቃ መልካም የሥራ ዘመን ይሁንል በጌታ ፍቅርን እንወዳሌን በሁሉ ነገር በጎን ነን በርተ ውድ የቤቶች የድራማ የሕብረት በርተ እንውደችውሌን ድራማ በጠም አስተማር ነው በርተ
    እግዚአብሔር ምድራችን ኢትዮጵያን ና ሕዝባን ይበረክ ከክፎ ሁሉ ይጥብቅት ዘሬ በምድራችን በኢትዮጵያ በደራሲ ነገር ለይ በጠም አዝኛለሁ

  • @user-ql6ig2ib6j
    @user-ql6ig2ib6j 6 ปีที่แล้ว +43

    የኛ ጅግና ዶክትር አብይ አህመድ አሊ እኳን ክነዚህ ቀን ጅብ አውጣልን ሁላችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ ለጣናችው እህት ወንድሞቻችን አላህ የጅነት ይበልንን ለተጎዱትኝም አላህ ጤናችውን ይመልስልን።

    • @friwotfriwot9155
      @friwotfriwot9155 6 ปีที่แล้ว

      Betam naw mewdachu weddddddd

    • @bdhdnbxxh5687
      @bdhdnbxxh5687 6 ปีที่แล้ว

      የሳያት ደምሴ አድናቄ ነኝ amne

    • @AliAli-ce4nl
      @AliAli-ce4nl 6 ปีที่แล้ว

      የሳያት ደምሴ አድናቄ ነኝ bfbfgtvtvgydqvlbs gdvgybivsykifvarukgt

    • @user-tk4ud4gz1g
      @user-tk4ud4gz1g 5 ปีที่แล้ว

      አሚን አሚንንንን የኔውድድድድድድድድድድ

    • @SaraSara-qw5pi
      @SaraSara-qw5pi 4 ปีที่แล้ว

      አላህ ይቅር በለኝ ባሪያህ ነኝ እና and

  • @buzyegerma1227
    @buzyegerma1227 6 ปีที่แล้ว +137

    ዛሬ ኪዳነ ምህረት ነች የምትወዱት ላይክ ግጩኝ

    • @mehedejamal1305
      @mehedejamal1305 6 ปีที่แล้ว

      buzye germa እክንአምጡልን

    • @gvbbnn9309
      @gvbbnn9309 5 ปีที่แล้ว

      እዴትሽ

  • @yeduhabesha
    @yeduhabesha 6 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለመደመር ቀን አደረሳችሁ ምርጦች
    ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ጠላቶቿ ይውደሙ

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse 6 ปีที่แล้ว +33

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ እንግዲህ ወደ ፊት ነው

  • @fekeryebltel2183
    @fekeryebltel2183 6 ปีที่แล้ว +4

    ዛሬ የመደመር ቀን ነው 🙏
    እንኳን ደስ አለን❤️ ኢትዮጵያ ለ ዘላለም ትኑር ❤️

  • @user-gs8ty9qd1x
    @user-gs8ty9qd1x 6 ปีที่แล้ว +5

    ቤቶችዩ ዛራ ተደስቻለሁም ተከፍቻለሁም ሰላማውይ ሰልፍ ላይ ለደረሰባቸው አደጋ አላህ ይድረስላቸው ለሞቱትም ለበተሰቦቻቸው መዝናናትን እንመኝላቸዋለን
    ሰላም ላገራችን ፍቅር ለወገናችን

    • @aliimohamed8075
      @aliimohamed8075 6 ปีที่แล้ว

      ነጃት እማ ላንችስል ልኑር እማዬ ነጃት ስላምብየአለሑኚ

  • @user-gg3df7dz2g
    @user-gg3df7dz2g 6 ปีที่แล้ว +18

    ሰላም ለቤቶች እና በስደት ሆናቹ ቤቶችን አድናቂወች በሙሉ ሰላማቹ ይብዛ
    ለመንግስታችን ረጅሞ እድሜ ለሃገራችን ሰላምና ፍቅርን ለስደተኞች በሰላም ላገራችን የብቃን።
    በዛሬው የምስጋና ሰልፍ ላይ ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር
    አደጋ የደረሰባቸውን እግዛብሔር ይማራቸው።
    ግን እስከመቼ ነው የወገኔን ነፍስ ይማር የምንለው?? በተለይ በ Fb ላይ ጨማምራቹ የምትፖስጡ ፈጣሪን ፍሩ ።
    የውሸት Like እና Comment አይጠቅማቹሁም።

    • @user-gf1fe6kn4r
      @user-gf1fe6kn4r 6 ปีที่แล้ว +1

      Tig ye harer lij Tig አፌ ቁርጥ ይባልልሽ፡ 😂😂😂😢😢😢😢

    • @user-gg3df7dz2g
      @user-gg3df7dz2g 6 ปีที่แล้ว +1

      Salama Naga 👍

    • @user-by2fy4pm9k
      @user-by2fy4pm9k 6 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው እህቴ

    • @lokitamamo4691
      @lokitamamo4691 6 ปีที่แล้ว +1

      Tig ye harer lij Tig
      Amen(3)

    • @nasagghkgjgghj9142
      @nasagghkgjgghj9142 4 ปีที่แล้ว

      ወይተ

  • @lailalaila768
    @lailalaila768 6 ปีที่แล้ว +7

    ቤቶችየ እንኩዋን ደህና መጣችሁ የኔ ምርጦች ድብር ብሎኝ ነበር እፍፍፍፍ አይ ስደት ይብላኝልህ

  • @woyini2675
    @woyini2675 6 ปีที่แล้ว +2

    Well ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ በመላው አለም የምትገኙ የኢትዮጵያን ልጆች በሙሉ ሰላማችሁ እንዴ ምድር አሸዋ ብዝት ይበልልኝ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ይባርክልን ሁላችንም በፆለት እንበርታ

  • @mahi-fy6bn
    @mahi-fy6bn 6 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄር አምላክ ለኢትዮ ሰላም ያድፍንልን አብያችንንም እግዚአብሄር ይጠብቅልን የሞቱ እህት ወድሞቻችንንም ነፍስ ይማርልን

  • @rukiyabintseid4100
    @rukiyabintseid4100 6 ปีที่แล้ว +25

    ቤቶችየ እንኮን ሰላም መጣችሁ ዛሬ ደስስስ ብሎኛል
    1ኛ የኢትዩጵያ ህዝብና መንግስት ሙስሊምና ክርስቲያን መገኖቻችን አንድነተችንን ስላፀደቅን ስለተደምርን
    2ኛ ለኢትዩዺያ ይህንን ያህል አስደሳችነ ለህዝብ ተጨናቂ ፍቅርን አስተማሪ መንግስት ወንድምና አባት አላህ ዶክተር አብይ አህመድን ስለሰጠን ደስታየ ከምንም በላይ ነው አላህ ይጠብቃት ኢትዩጵያን ህዝቧን ፍቅር ያፀድቅባት
    3ኛ ዛሬ በሰላማዊ ሰልፍ ላይ መስዋት ለሆኑት ለሀገር እህት ወንድሞቻችን ሙስሊም ከሆኑ አላህ ጀነትን ይወፍቃቼው ክርስቲያንም ከሆኑ አላህ ይዘንላቼው ለመላው ኢትዩጵያን ቤተሰብ ነን ፀናቱን ይስጠን በጣም አዝኛለሁ
    በኮሜንት ደረጃ ስለያዝኩኝም ሀሳቤን መግለፁ በቅቻለሁ thanks

    • @user-st9il5vs9i
      @user-st9il5vs9i 6 ปีที่แล้ว +1

      Rukiay Rukiya
      እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ደስታሽን እጥፍ ድርብ ያርግልሽ ።

    • @rukiyabintseid4100
      @rukiyabintseid4100 6 ปีที่แล้ว

      እርዴት የድንግል ልጅ እናትን ናፋቂ እንኮን አብሮ ደስ ያለን እህቴ ሁሌም ደስታ አይለየን

  • @user-qu2yj2sr3t
    @user-qu2yj2sr3t 6 ปีที่แล้ว +6

    ተደምረናል መቼም አንቀነስም የሚል እና አብያችንን ከጎንህ ነኝ የሚል ላይክ #ፍቅር ያሸንፋል

  • @user-zy9jb2cy1b
    @user-zy9jb2cy1b 6 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ቤቶች ዛሬ በሀገራችን በደረሰው አስደንጋጭ አደጋ በጣም ያሳዝናል ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስይማር ህክምናለገቡት እግዚአብሄ ጨርሶ ይማራቸው ዶክተር አብይ እንወድሀለን እናከብርሀለን እግዚአብሄር ለሀገራችንን ፍትህ አንድነትና ሰላም ያድልልን ኢትዬ.. ለዘላለም ትኑር

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 6 ปีที่แล้ว +3

    በህይወት ዘመኔ የተደሰትኩት ቀን ቢኖር ነሮ ዛሬ ነው እንኳንም የኢትዮጵያዊት ሆንኩኝ እድሜና ጤና ለጠቅላይ ኮሚኒስትራችን ዶክተር ኣብይ ኣህመድ
    ስደተኛም ምን ትፈልጋላችሁ ከሰላም በላይ ዳይ ወደ እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ከምነግራቹ በላይ ደስተኛ ነኝ
    ቤቶች ምነው መጥፋት ኣበዛቹ ውድድድድድ

  • @mehatsionkifle3437
    @mehatsionkifle3437 6 ปีที่แล้ว +1

    Hi, I am 8 years old I was born in America and I will grow up in America. Even though I don't understand Amharic that much I love betoch.💙💕💞💝❤💓💜

    • @ImranAdem
      @ImranAdem ปีที่แล้ว

      Me too Iam 14 years old Iam living canada 🇨🇦

  • @user-sv9pg2ie1c
    @user-sv9pg2ie1c 6 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ከስደት በሰላም ወደሀገራችን ይመልሰን የድንግል ልጅ

  • @user-dp2mf6pz1j
    @user-dp2mf6pz1j 6 ปีที่แล้ว +42

    ዌል ቤቶች እንኳን ደና መጣች ሰላም በስደት ያላችሁ ያገሬ ልጆች ዛሬ ለፍቅር ብለው ወተው የሞቱትን ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እመኛለሁ ጅቦቹን ይያዝልን እላለሁ ኢትዮጵያ በፍቅር ወደፊት ትጓዛለች

  • @user-yz5sj3nj4w
    @user-yz5sj3nj4w 6 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደና መጣችሁ ማሮች በዛሬው ሰላማዊ ሰልፍ እንደኔ በደስታ ያለቀሰ ማነው በላይክ አሳዩኝ
    ግን በስተመጨርሻ ሰላማችንን አደፍርሱት ለማንኛውም የቆሰሉት እንዴድኑልን በፀሎት እናስባቸው እግዚአብሔር ይማርልን

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 6 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ በጣም አዝኛለሁ በሀገራችን በተደረገው የእውነት ያሳፈራል በዚህ ጀግኖች ሊያብላቸው የቀን ጂቦችን ከሀገራችን ያጥፍልንን

  • @user-ut5zo9jf5g
    @user-ut5zo9jf5g 6 ปีที่แล้ว +9

    እነኮን በሰላም መጣቹ ወዶች ተናፈቃቹሃል

  • @user-rm9gd3hp5n
    @user-rm9gd3hp5n 6 ปีที่แล้ว +2

    Well የምወዳችሁ ሰላላማችሁ ይብዛ የሀገሬ ልጆች እማማ ኢትዮጲያ ሊነጋልሽ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @user-rx3qs2nv3w
    @user-rx3qs2nv3w 6 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም የሞትን ወንድም እህቶቻችንን ነብስ ይማር የተጎዱትንም እግዚአብሔር ይማራቸው ዶክተር አብይንም እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቸው

  • @user-vm9ew8wf2y
    @user-vm9ew8wf2y 6 ปีที่แล้ว +7

    እሽ ቤቶ ሰላም መላም ብያለሁ
    ሀገራችንን የሰላም የፍቅር የአድነይ ትኑርልን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @user-nw7ux1zm5m
    @user-nw7ux1zm5m 6 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን በደናመጣቹ በጉጉት እየጠበኳቹ ነበር ደሞ ይልመድባቹ ሁሌ በግዜ ልቀቁልን ምርጦች

  • @khannaawolhassen1317
    @khannaawolhassen1317 6 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች ምርጫችን ሁሉም ውስጣችን ናችሁ የምን ጊዜም ምርጦች ናችሁ

  • @tamishaboy8
    @tamishaboy8 6 ปีที่แล้ว +6

    Dr abiy +betoch =ethiopia

  • @sarailovemamaandeolefmilek1055
    @sarailovemamaandeolefmilek1055 6 ปีที่แล้ว +1

    ውይይ ዛሬ በጣም ደንግጬ ነበር የሀገራችን አባት መር ምርጥ ሰው ተረፈልን ከዝያ ከአስደንጋጭ ቦንብ አላሀምዱልላ

  • @rukiyabintseid4100
    @rukiyabintseid4100 6 ปีที่แล้ว +11

    ሰላም ለኢትዩዺያ ህዝብ አብያችን እንወድሀለን

  • @user-cb9tn6ic1z
    @user-cb9tn6ic1z 6 ปีที่แล้ว +36

    ዶክተር አብይን የምትወድ ♥
    ላይክ 9 ነኝ

    • @nbvc854
      @nbvc854 6 ปีที่แล้ว +1

      ሀያት ቢንት ሁሴን ♥♥♥

  • @hayatloveenders3360
    @hayatloveenders3360 6 ปีที่แล้ว +92

    እርጉዝ ነኝ ላይክ ግጭኝ እንካን ደህነ መጣችሁ6ወሬ

    • @user-gf1fe6kn4r
      @user-gf1fe6kn4r 6 ปีที่แล้ว

      HAYAT LoveENDERS Hhhhhhhhhh፡

    • @hayatloveenders3360
      @hayatloveenders3360 6 ปีที่แล้ว +3

      Salama Naga ..ያስቃል እደ

    • @makadissadiss9392
      @makadissadiss9392 6 ปีที่แล้ว +1

      ማር ሰላምና ጤና ተመኘውልሽ በሰላም ቀንሽ ደርሶ ለመገላገልያብቃሽ

    • @user-gf1fe6kn4r
      @user-gf1fe6kn4r 6 ปีที่แล้ว

      HAYAT LoveENDERS ይቅርታ ቀልድ መስሎኝ ነው

    • @user-oc2np1vm1t
      @user-oc2np1vm1t 6 ปีที่แล้ว

      HAYAT LoveENDERS ኤጪ ምን መጨማለቅ ነው እዛው ያስረገዘሺን ለምኝ

  • @user-yw5yy6fq2c
    @user-yw5yy6fq2c 6 ปีที่แล้ว +21

    እንካን ደህናመጣችሁ ቤቶች
    ዛሬየመደመርቀነው♥♥♥♥♥

  • @addishiwotadera3114
    @addishiwotadera3114 6 ปีที่แล้ว +48

    ቤቶች ግን በቃ እንደፈለጋችሁ ነው ሰው ይጠብቀናል አትሉም ወይ የአበሻ ቀጠሮ ታዘብኳቹ 😡😡😡😡😡😡

    • @user-fi2mi9ei3r
      @user-fi2mi9ei3r 6 ปีที่แล้ว +1

      Addishiwot Adera . Tikekl mar yemr enem endet endmtbk eko

    • @addishiwotadera3114
      @addishiwotadera3114 6 ปีที่แล้ว

      ሶፊ ብሩ ስወጣ ስገባ የሉም እሁድ ለታ ይደብራል

    • @hayaat9236
      @hayaat9236 6 ปีที่แล้ว

      Addishiwot Adera 😅😂🤣😇🤣☺️😋

    • @houdadamerji1171
      @houdadamerji1171 6 ปีที่แล้ว

      እኔ የሚገርመኝነገር ኮሜንቶች በየፍልሙላይስለህይማኖት ምንዲነውየምኩምቱት ድግሞ በአል በየቀኑነውእንዴ እልቅ ስለፍልሙየምትማሩበትን ኮሜንትአስጡም።

    • @addishiwotadera3114
      @addishiwotadera3114 6 ปีที่แล้ว

      Houda Damerji ማነው ስለ በአል የኮመተው ማንበብ ካልቻልሽ እንዲያነብልሽ ጠይቂ ዝም ብለሽ አትኮምቺ እኔ ለምን ጊዜአችሁን ጠብቃቹ በስርአት አትመጡም ነው ያልኩት

  • @user-vs6tj6kp7d
    @user-vs6tj6kp7d 6 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችየ እናመሰግናለን ግን ዛሬ ድብር ብሎኝ ነው ያየሁት በሰለማዊ ሰልፍ ለሞቱት ወንድሞቻችን ነፍሳቸው በኣፀደ ገነት ያኑርልን ለቆሰሉም እመብርሃን በእጅዋ ትዳብስልን የነጌ ሰው ይበለን ፈጣሪ ሰላሙን ይላክልን

  • @user-fr5qm6hg2p
    @user-fr5qm6hg2p 6 ปีที่แล้ว +3

    ደግሞ ሰዓቱን ስላሻሸላቹልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @user-nb2vt5br2o
    @user-nb2vt5br2o 6 ปีที่แล้ว +1

    ውዶች ወቅታዊ ጉዳዮችን ስለምታንፀባርቁ
    እናመሰግናለን ዛሬ ስለ አለም ዋንጫ
    ቀጣይ ደግሞ ስለ መደመር ይዛችሁ ከች በሉ.አቤ አድናቂሽ ነኝ ሰራሽላቼው

  • @user-eq2tw8zs7c
    @user-eq2tw8zs7c 6 ปีที่แล้ว +5

    ስሙ ስሙ ጓደኞቼ እንዴት ሰነበታቹልኝ ገባ ገባ በሉ የቤቶች ድራማ ተለቋል አብረን እንየው በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ያገሬ ልጆች እወዳቿለው ውድድድ 🙋😘😘😘🌹

    • @hawahawa7996
      @hawahawa7996 6 ปีที่แล้ว

      ማሚ ሁሌም ወድሻለሁ ስደተኛዋ ልጅሽ እሽ ማሬዋ

    • @user-eq2tw8zs7c
      @user-eq2tw8zs7c 6 ปีที่แล้ว

      HAWA HAWA አላህ የጠየቅሺውን ነገር ሁሉ እሺ ይበልሽ ማማዬ የምወድሽ ውድድድ🙋😗

    • @hawahawa7996
      @hawahawa7996 6 ปีที่แล้ว

      ማሚ ሁሌም ወድሻለሁ ስደተኛዋ ልጅሽ አመስግን አለሁ እህቴ

    • @user-eq2tw8zs7c
      @user-eq2tw8zs7c 6 ปีที่แล้ว

      HAWA HAWA ምንም አይደለም ማማዬ😘🙋

    • @user-sr6wh4nb5f
      @user-sr6wh4nb5f 5 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንቺ ይሁን ውዴ እኛም እንወድሻለን ለድዋሽን አሚንን ያረብብ

  • @REYOOFALBLOOSHI
    @REYOOFALBLOOSHI 6 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ቤቶች መጣችሁ እደ ለሀገራችን ሰላም ትሁን ለሞቱትም ነፍስ ይማር ለቆሰሉት አላህ ያሽራቸው

  • @user-rh9mi3dn3u
    @user-rh9mi3dn3u 6 ปีที่แล้ว +16

    Wwww welcome betochye.እስክ like ጊጩኝ ማሮቼ ደብሮኛል

  • @tsriti8683
    @tsriti8683 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ቤቶች ስወዳችሁ እኮ እንኳን በ ሰላም መጣችሁ የ ሃገሬ ልጆች

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 6 ปีที่แล้ว +43

    በጣም ደብሮኛል #ፕሊስ ላይክ ግጩኝ

    • @user-yq3xs8bf3k
      @user-yq3xs8bf3k 6 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ መከፋት ለማንም አይበጅ የማያልፍ የለም ሆድ ካገር ይሰፋል

    • @monirhossainmonirhssain9215
      @monirhossainmonirhssain9215 5 ปีที่แล้ว

      ቤቶች ዋዉ

    • @gghhgg4960
      @gghhgg4960 5 ปีที่แล้ว

      ሀሎ

    • @gghhgg4960
      @gghhgg4960 5 ปีที่แล้ว

      እደት ነሽ ውደ

    • @dghjhg6508
      @dghjhg6508 4 ปีที่แล้ว

      እከይ እንካን ደበረሽሀሀሀሀሀ

  • @user-ze6uq5dq4e
    @user-ze6uq5dq4e 6 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች ውስጤ ናቹ ቀጥልበት

  • @jotube5392
    @jotube5392 6 ปีที่แล้ว +21

    ጠቅላይ ምኒስተሩን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ love you 💚💛💝

  • @asterdeti8326
    @asterdeti8326 6 ปีที่แล้ว +1

    Well came betoch beetam debirogn neber be hagerachn guday 😍😍😍😍😍

  • @user-uk6lu5xw7c
    @user-uk6lu5xw7c 6 ปีที่แล้ว +9

    ቤቶችየ እንኳን ደና መጣችሁ በሥደት አለም እንጀራን ፍለጋ የተሠደዳችሁ ሁሉ እናቴ ኪዳነ ምህረት ለሀገራችን ታብቃን ያሠብነውን አሣክታ

    • @mekuman4021
      @mekuman4021 ปีที่แล้ว

      ምንማለትዉ

    • @mekuman4021
      @mekuman4021 ปีที่แล้ว

      ለተኮልመሆኑነዉ

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v ปีที่แล้ว +1

    Na tilik mina new michawet betam tiru misale

  • @seadibentali8483
    @seadibentali8483 6 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም የሀገሬ ልጆች አብይን የምትወዱ በአንድ ቃል ግለፁት እኔ ቃል የለኝም

    • @user-gf1fe6kn4r
      @user-gf1fe6kn4r 6 ปีที่แล้ว

      seadi beñt ali እኔም ቃል የለኝም ፈጣሪ ይጣብቃዉ

    • @user-tk4ud4gz1g
      @user-tk4ud4gz1g 5 ปีที่แล้ว

      አኔ እወደዋለሁ አብይ የኛ ጀግና

    • @hewangebre2875
      @hewangebre2875 5 ปีที่แล้ว

      @@user-gf1fe6kn4r .no

  • @heluniabrshi4957
    @heluniabrshi4957 6 ปีที่แล้ว

    Azaluya wuddddd min ale sewe hulu endanchi melekame behone betoche derama betame asetemari new yemechachu bertulene 😍😍

  • @user-js3ht2zl1c
    @user-js3ht2zl1c 6 ปีที่แล้ว +169

    ለይክ ግጩልኝ በጣም ደብሮኛል

    • @user-fr5qm6hg2p
      @user-fr5qm6hg2p 6 ปีที่แล้ว +2

      Zebiba Awol ከደበረሽ ከግንድ ተጋጪ እሱ ይሻልሻል

    • @ekruekru1822
      @ekruekru1822 6 ปีที่แล้ว +3

      Zebiba Awol ላክ ዲብርት አያስለቅቅም ዘና በይ

    • @user-js3ht2zl1c
      @user-js3ht2zl1c 6 ปีที่แล้ว +2

      EKRU EKRU እሺ የኔ እህት

    • @danielfantahun4817
      @danielfantahun4817 6 ปีที่แล้ว +1

      Zebiba Awol ዋው

    • @user-zt2lb3rv4i
      @user-zt2lb3rv4i 6 ปีที่แล้ว +1

      BETTY ETHIO kufu nesh
      newr new aybalim
      zebibaye ayzosh mar hulum yalfal

  • @mekdimekdi1359
    @mekdimekdi1359 6 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች ስወዳቹህ ስአታችሁን አክብራቹህ እኮነው ምትመጡት ሌሎቹማ ትውስታ ምናምን እያሉ ያቃጡሉናል ብቻ እናተና ኢ ያ ሃገራችን ለዘለዓለም ትኑር

  • @glorytogod8536
    @glorytogod8536 6 ปีที่แล้ว +42

    kkkkkkk ወይ ዘሪሽ ስወድክ እኮ

    • @ortodox9426
      @ortodox9426 6 ปีที่แล้ว

      ልዩ ነዉ ሰላሜ Glory to GOd ምነዉ ለፈለፍሽ መናፍቅ መሆኑን ዛሬ ነዉ ያወቅሽዉ ቀሽም ሠዉ በሠዉነቱና በምግባሩ ክብር ይኑርሽ ዱቄት

    • @glorytogod8536
      @glorytogod8536 6 ปีที่แล้ว

      tsi ya yabatuwa
      ስድብ ሁሉ ከደብሎስ ነዉ ጌታ እየሱስ ይፂፂ በለግ ነህ ዱቄት እራስህ ነህ ክፉ ሰዉ ነህ

    • @ebromameshewa1717
      @ebromameshewa1717 6 ปีที่แล้ว

      ልዩ ነዉ ሰላሜ Glory to GOd 😃😃😃😃😃😃😃😃😃

    • @malso0onhhnoo252
      @malso0onhhnoo252 6 ปีที่แล้ว

      ውድድ፡ቤቶች

  • @nasrshnor3259
    @nasrshnor3259 6 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክክክ ኧረ በሳቅ ምችት ይበላችሁ ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች ። ቤቶች ከልብ አመሰግናለሁ ። በርቱልኝ 😅😅😅😅😅😅💚💚💚💚

  • @rakit1644
    @rakit1644 6 ปีที่แล้ว +23

    Welcome betoch እንኳን ደህና መጣችሁ❤💚💜

    • @user-mp2qu8mp6r
      @user-mp2qu8mp6r 6 ปีที่แล้ว +1

      Rakeb tamrat dbrblogn metacheku well

    • @user-wc8pv3lx7q
      @user-wc8pv3lx7q 6 ปีที่แล้ว

      Rakeb tamrat ♥♥

    • @rakit1644
      @rakit1644 6 ปีที่แล้ว

      ሴቶችን በጣም እሺ ማሬ አደርግሻለሁ ሰብስክራይብ

    • @akeleguzayalemey5200
      @akeleguzayalemey5200 6 ปีที่แล้ว

      Rakeb tamrat .

  • @adenmm3660
    @adenmm3660 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶች ኑሩልኝ እከ ስራህ ሁሉ በጣምነው የሚያስደስት

  • @amharicwrite5291
    @amharicwrite5291 6 ปีที่แล้ว +5

    እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ዉዶች

  • @user-um2zz8vn2v
    @user-um2zz8vn2v 6 ปีที่แล้ว

    እኳን በሰላም መጣችሁ ማሮች ዛሬ በጣም ደስስስስስብሎኛን ያገሬ ልጆች ምክናቱም ተደማመርንኮ ፈጣሪ ፍቅር ሰላም አድነት ያብዛልን

  • @user-yj9sb4qs2n
    @user-yj9sb4qs2n 6 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶች ሠላም ናችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @azizahanan3296
    @azizahanan3296 6 ปีที่แล้ว +1

    በቅድሜ ስላም ለነተይሁን ዛሬበጣም ደስብሎኚል አብይመልካም ዘመን ይሁንልህ

  • @user-oj7vf9yi9u
    @user-oj7vf9yi9u 6 ปีที่แล้ว +3

    በግዜ ከች እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @hawiahmed3333
    @hawiahmed3333 6 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ቤቶችዬ hahahah ሜሲ 😂😂😂መሰረት አይ ና በሳቅ አኮነዉ የሚገለኝ

  • @user-js3ht2zl1c
    @user-js3ht2zl1c 6 ปีที่แล้ว +4

    በዛሬው ሰላማዊ ሰልፍ የተደረገው ነገር በጣም ያሳዝናል ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ

  • @user-yf7nq1dp4j
    @user-yf7nq1dp4j 6 ปีที่แล้ว

    አቤት ሥወዳችሁ እኮ ቤቶችዬ ውሥጤ ናችሁ😅😆😄😃😘😘😘😘💖💕💕💕💖

  • @bab8645
    @bab8645 6 ปีที่แล้ว +6

    እኩዋን ደህና መጡ ቤቶች

    • @hassanmhnaed7408
      @hassanmhnaed7408 6 ปีที่แล้ว

      ወሎየዋ B A B ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር waw awwww

  • @nurobesaudi9277
    @nurobesaudi9277 6 ปีที่แล้ว +1

    I miss you Ethiopians eseki Ethiopia yenafekewu edeni like 👍 gechute

  • @shityeeshityee8261
    @shityeeshityee8261 6 ปีที่แล้ว +4

    Wow welcome betocthiyee zare be selam new bagize kachi alachu😍😍

  • @user-ik8fc4vo3y
    @user-ik8fc4vo3y 6 ปีที่แล้ว

    አር በጣም ነው ምንወደው አላህ ይጠብቀው ያረብ

  • @natirastamanrastanatirasta6744
    @natirastamanrastanatirasta6744 6 ปีที่แล้ว +6

    Betoch 1 👍👈

    • @hmarazeeq
      @hmarazeeq 6 ปีที่แล้ว

      Nati rasta man rasta Nati rast
      a man

  • @tariktarik6326
    @tariktarik6326 6 ปีที่แล้ว

    ዋው እንኹን በሰላም መጣችሁ ምርጦች ውድ ያሀገሬ ልጆች ሰላማችሁን ያብዛልኝ በያላችሁበት ካልታሰበ አደጋ ሁሉ የሰውራችው

  • @ayishabedru6204
    @ayishabedru6204 6 ปีที่แล้ว +4

    ሰላምናቱ ቤቶች እንካ ደናመጣቹ

  • @humorhumorgubben.0237
    @humorhumorgubben.0237 6 ปีที่แล้ว

    I love beatoch

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v 6 ปีที่แล้ว +31

    ሰላም ቤቶችዬ 👐

  • @user-hm9fl8je4i
    @user-hm9fl8je4i 6 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም የሀገሬ ልጆች እዲሁም የቤቶች ድራማ ተዋናኝ በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዛሬ ጥዋት ላይ በጣም ደስ ብሎኝ ምንም ኢትዮጵያ ባልሆንም የዛሬው ስልፍ ምን እደሚመስል ለማየት አልነጋልኝ ብሎ ነበር tv ላይ ለማየት ግን መጨረሻላይ ሚያሳዝን ነገር ብናይም ግን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ አይረሳትም ተርፈዋል በተላይ ዶ/ር አብይ ምርጡ መርያችን ምንም ባለመሆኑ ደስ ነው ያለኝ ለሞቱ ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መፃናናትን ተጎድተው ሆስፒታል በህክምና እየተረዱ ለሚገኙት እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኛቸው ፀሎት አድርጉላቸም ምርጥ ኢትዮጵያ ሀገር ወዳድ ብቻ

  • @user-eo8hm5im7k
    @user-eo8hm5im7k 6 ปีที่แล้ว +23

    ሠላማዊ ሠልፍን በተመለከተ ብሠሩ ለአብይ ድጋፍ ይሆን ነበር like

  • @fatmafatoma7506
    @fatmafatoma7506 6 ปีที่แล้ว

    ጎዱኙቸ ዛሬ ደስታ በደስታ ሁኛልሁ እኮን ደስ አልሽ ብሉኛ ።ቤቶቸእውዳቸሁለሁ

  • @mazagella766
    @mazagella766 6 ปีที่แล้ว +19

    ጋይሶች እስኪ ዶ/ር አብይን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በሉት ሁሉንም በፍቅር እንዲደምረን ጊዜው የመደመር ነው

  • @user-bv8gl8nd1i
    @user-bv8gl8nd1i 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው ደስ ስትሉ ቤቶችዬ እንኳን ደና መጣችሁ

  • @marakiye7986
    @marakiye7986 6 ปีที่แล้ว +4

    አንደኛ

  • @tesfaneshdeneke1011
    @tesfaneshdeneke1011 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶቼ እንኳ ደህና መጣችሁ

  • @mhbirri7953
    @mhbirri7953 6 ปีที่แล้ว +4

    ወገኖቼ
    እግዚአብሔር ከዶ/ር አቢይ ጋር እንድሆንና እንዲረዳው ጸልዩለት።

  • @edomm6776
    @edomm6776 6 ปีที่แล้ว

    ሰላም የቤቶች ተከታታሊዎች፡እኔ ኤርትራዊ ነኝ፡ቤቶች ከመጀምርያ ሳላቋርጥ እየተከታተልኩዋት ነኝ።በጣም የምወዳት ድራማ ናት።እስቲ ለሞራሉ ላይክ።ሰላማችሁ ይብዛህ

  • @tigyedegellije2623
    @tigyedegellije2623 6 ปีที่แล้ว +6

    Egizaber yimesigen zares egizaber aterifonal yeken jin bejimila fejiton neber

  • @nasrshnor3259
    @nasrshnor3259 6 ปีที่แล้ว

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ።

  • @user-fr5qm6hg2p
    @user-fr5qm6hg2p 6 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ ግንሳምንት ጠፍታችዉ ነበር በሰላም ነው?