Very expensive and impressing dae.Masha'allah the guidance is only form Allah. I see real light of islam ( the light of truth and sacrifice mad in this essential journey) in all revert stories in the world subhanallah
Mash Allah brother Khalid you're One of the best dae we have. I'm so proud of the host as well, very interesting interview and can't wait for the next program
Mashallha, we need more journalists like you sofi you are truly amazing and brilliant. And thank you for sharing ur experiences ustaz khalid.may allha keep all of us on his paths inshallha ❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አላሁማ አንተ ሰላም ወሚንከ ሰላም ተባርክተ ያደል ጀላሊ ወል ኢክራም አላህሆይ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም ካንተ ነው አገራችንን ሰላም አርግልን እስረኞችን አንተ ነፃ አርጋቸው ያረብ
የምወደው ኡስታዝ መጣልኝ ጀግናየ
ኡሥታዝና አላህረጂም እድሜ ከጤናጋ የኛ ብርቅየ
አሚን ያረብ ሥለ አገራችን በዱአ አንረሣሣ ኢትዮን ሠላሟን ያምጣልን ያረብ
አሏሁመ አንተ እል ሰላም ወሚንከ እልሰላም ተባረክተ ወታዓለይት ያዘ እል ጀላሊ ወል ኢክራም
ውዴ ደምሪኝ በአላህ
@@lailaethio6578 masha allah
አላህ የፈለገውን ይመራል የፈለገውን ያጠማል አላህ ሆይ በትክክለኛው መንገድህ ላይ አፅናኝ 👏
ደመሪኝ መመዬ
አሚን
Amin 🥰
Amin
አሚን ያረብ❤❤❤❤❤
ወላሂ ሰለምቴዎች የኢስላምን ጣአም ምንገልፀው በእልቅሶ ቢሆን እንጂ 😭😭
አልሀምዱሊላህ አላነኢመተል ኢስላም
ማሻ አላህ አላህ ሀቲማችን አላህ ያሳምርልን ያረብ
አሚን
አህለን ወሳህለን ኡስታዝ ኻሊድ
የኛ ጀግና አለህ ይጣብቅ
አሚን
ሰለምቴዋ ዝምታ ነው መልሴ
አህለን ወሳህለን ሀቢብቲ አብሽሪ ችግር ሊበረታ ይችላል ግን ሜንም በቢሊዮኖች ሊያገኘው የማይችለውን ደስታና እርካታን ነው አላህ ያደልቹ በዱንያ በጄነቱ ደሞ ስትበሸሩ አስቢው ችግሮች ማለቂያ አላቸው😢
ማሻ አላህ አላህወፍቆሽ ወዶሽ ወድራሱ ስለጠራሽ አልኸምዱሊላህ ሀቢብቲ
እንወድሃልን ኡስታዝ ካልድ ኑርልን
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ነይ ቤቴ አባርቺኝ
በጣም የምወዳት ጋዜጥኛ አላህ ይጨምርልሽ ❤️
ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ በአላህ
Betam
ይህ ፕሮግራም እንዳይቃረጥ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
፧፧፧፧ኍ
ካሊዶ በጣም ነው ምወድህ ከኔ በላይ አላህ ይውደድህ
የልጅቱ ትረካ ደስ ይለኛል ኡስታዝማ 💕 አሏህ ይጨምርልህ
ትክክል
ካሊዶዬ የኔ ጀግና ኡስታዜ ስዎድህ እኮ አላህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ በአላህ
@@ellachanal.6195 የአሏህን ስም የለቦተው መጥረት አግባብ አይደለም ግን አድርጊሻለው
ያገሪ ልጂ ሰብሰክራይብ አርጊኝ
@@ፋፊየሀላባዋ እሺ ልክነሽ
አላህ ይጠብቅህ
ጀግና ነህ አንተ ልክ እንደ ዶክተር ዛኪር እስልምናን በእንግሊዘኛ እንደምታስተምር ተስፋ አለኝ አላህ ይጠብቅህ❤️
Insha Allah
Alem Hulu endemtsemawu jegna wetat MashAllah
ውዴ እንደማመር በቅንነት
እንዛመድ
@@ellachanal.6195 እሺደምሩኝ
ወሏሂ ሀቂቃ ከኛ ሙስሊም ሆነን ከተፈጠርነው ይልቅ ወደ እስልምና የሚመጡት ይበልጡነል አሏህ ይጨምርልህ ካሊዶ አሏህ ሆይ በዲናችን ላይ አፅናን ያወዱድ🙏
ጨለማውን ስላዪት ብረሀኑን ማጣት አይፈልጉም እኛ ግን አልነቃንም
ውላሂ በጣም እኔ እራሴን ተዝበለሁ
@@لاشيءيدومعلىحال በብርሀን እየኖርክ እንደሆነ ካመንክ ለምን አልነቃንም ማለቱ አስፈለገ? ስትፈጠር ኢስላም ከሆንክ እኮ ምንም ሊያሰጋክ አይገባም? እስላም ሆነክ ተፈጥረክ ካልነቃክ የእስልምና እውነቱ ምን ላይ ነው?
@@nehemiah5860 ማለቲማ እኛ ቁረአን መሀፈዝን ልእ እደኡስታዞች መማረን ብዙ አልተማረንም እጂ ያልኩት ሌላ አይደለም አስተውለህ ከሆነ አንድ ክረስቲያን ወደ ኢስላም ሲመጣ በጣም ነው የሚጎብዘው ይማራል ቁረአን ይገፍዛል ከራሱ አልፎ ሰው ያስተምራል
እኛ ግን ኢስላም ነን ስለምንል እንዘናጋለን እነሱ ግን ክረስቲናን ስላዩት ኢስላም ትክክለኛ ሀይማኖት እደሆነ ሲያቁ የበለጥ ይጠነክራሉ
ሰው ካልተማረ ማንም ቢሆን አያቅም እሺ ከተማረ ግን ማንም ያቃል ያንን ለማለት እጂ
ለምሳሌ ልጠይቅህ ክረስቲያኖች ባባፃ / ዳቆን / ቂሴች የሚባሉትና ተራ ክረስቲያኖችን አንድ አይደለም ቢጠየቁ ለመመለስ አንድ አይደሉም ለመመለስ
ለምሳሌ እኔንና ኡስታዝ ካሊድ ሁለታችንም ኢስላም ነን ነገገረ ግን የሆነ ጥያቂ ብትጠይቀን እደሱ አብራረቸ አልመልስም እሱ በደንድ ስለተማረ
አየህ! እኔም ያንን ለማለት እጂ ሌላ ለማለት አይደለም።
ትክክል ነው
ቅድም ከአምስት መቶ ሰው በላይ ነበረ ላይኩ የታለ ታዳ ሳታደርጉ ነው የወጣችሁት ለዳኢ ኻሊድ አምስት ሺ ላይክ መግባት አለበት 👍 ለወሬ እንኳን እንሮጥ የለ
እኔ በሁለት ስልኬ ነው ላይክ ያደረኩት
@@መክያነኝስልጤዋእስላምነው የኔ ውድ ♥
በትክክል
ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ በአላህ
ማሻአላ
የኔ ጀግና የኔ ጀግና ስወድህ ኮ ከልቤ ነው አላህ ከኔ ቀንሶ ባኖረው ብዬ ምመኘው ምርጥ የዘመኔ ጀግና ❤😍አላህ ይጠብቅህ
አይባልም
ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ በአላህ
ልጅቷ በጣም ጎበዝ ነት አቃራራቧ አንደኛ ነት
ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ በአላህ
እንደማመር
እሺ ደምሪኝ ደምሬሻለው
ወላሂ ደመርኩሽ
በጣም
እኔም እብቤ እገላብጨ ነውየሰለምኩት እስላም ሰላምነው እስላም ቀጥተኛ እምነትነው እልሀምድሊላ
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
ማሸአላህ አላህ በዱንሺ ያጥናሺ ማሬ
ክርስቶሰ ነው መንገድ ህይወት ነው፣እንድንበት ዘንድ የተሰጠ ስም ክርስቶስ ነው፣ከበሽታ የሚያድን፣ከአጋንንት፣ከእርኩስ መንፈስ ነፃ ያወጣል፣፣፣፣ይሄ ስም ትልቅ ነው፣ሌላው ውሽት ነው!!!!
@@aboveearth4412 ክክክ አልሃምዱ ሊላህ አጋነንት ያለው በጣኦት በጣغት ነው
@@manalelmeri5361እናተ የተከደነባችሁ !! በደንብ ግለጪ እንጂ አዎ ከአጋንት እስራት ይፈውሳል ስሙን መቋቋም አይችሉም ይህን መካድ የእግዝአብሄርን ስራ መካድ ነው!!!!!!በተረፈ ሀይማኖት አያድንም እሺ በተለይ አንደናተ አይነቶች የአብ የወልድ የመንፈስቅዱስ ስራን የካዳችሁ ያላወቃችሁ ማወቅ ሰብሮ መውጣት ይሁንላችሁ!!!!
ውዶቸ 3ወሬን ጨረስኩኝ ሽሀዳ ከተቀበልኩኝ በጣም ደስተኛ ነኝ ያረቢ
አላህ ያፅናሽ ማሚ
አላህ ያፅነሽ
ማሻአላህ እነኮን ወደ ቀጥተኛዉ መገድ አላህ አመጣሺ መቡሩክ
አላህ በቤቱ ያፅናሽ
አላህ የፅነሽ ቤተሰቦችሽንም አላህ ቀጥተኛወን መንገድ ይምረልሽ
ከስለምቴወች ውስጥ ብዙ ቢሆኑም ኡስታዝ ካሊድ ኡስታዝ ዋሂድ እና ወጣቱ ስልማን በጣም የምወዳቸው ውድ ወንድሞቸ በአላችሁበት የአላህ ስላም እና እዝነት አይለያችሁ❤🌹🌹
ኡስታዝ አብዱል መናንም አለ በጣም የምወደው ዳኢ
ውዴ ደምሪኝ በቅንነት
ሮ
አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
የብርሃንን መንገድ ያላዩትን አሏህ ይምራቸው ያረብ።
ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ በአላህ
ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት
ኡስታዝ ካሊድ ወደ ሀይማኖት ትምህርት አስተምህሮ ከመግባቱ በፊት የacademics አስተማሪ ነበር። የኔ የአንደኛ ክፍል የEnglish መምህሬ ነበር። እጅግ በጣም ጎበዝ መምህር ነው። እኔም ከሱ ተወዳጅ (favorite) ተማሪዎች አንዷ ነበርኩ።
እናቴ በአስተምህሮቱ እና በEnglish accent በጣም ትደነቅ ነበር። “ሰለምቴ” መሆኑን ስታውቅ ይበልጥ ወደደችው
የቀድሞ የEnglish አስተማሪዬ ዛሬ ስለእስልምና አቀባበሉ እና ስላለፈበት ህይወት ማካፈሉ፤ ብሎም የሀይማኖት መምህር ሆኖ ማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል
አላህ ይጠብቅህ
ኡስታዝ ካሊድ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ እንወድሀለን ሺ አመት ኑርልን
በጣም ጎበዝ ነዉ ማሻ አላህ ያረብ
ማሻአላህ ወላሂ በጣም ነው የምወድህ እረጅም እድሜ እና ጤና ከነ ቤተሰብህ ❤🥰
ውዴ ሰብስክራይብ አረጊኝ በአላህ
@@ellachanal.6195 ሰብ አድርጌሻለሁ 🖤
አመሰግናለው
ኢሻዓሏህ የምርጦች ምርጥ ፕሮግራም አሏህ የሰማነውን ምንተገብር ያርገን ኢስለም በመሆኔ ምንኛ ደስተኛ እንደሆንኩ በጣም ደስተኛ ደስተኛም አይገልፀዉም
ዊነኩም ያኡማታል ሙሃማድ ኡስታዜ ማቶወል
መውጁዲን
ሁሌ ባዳምጠው የማልሰልቸው ምርጥ ዳኢ ኑርልን የኔ ጀግና
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
የምወደው ብዙ የምንማርበት በጉጉት የምጠብቀው የኔ መንገድ ተናፋቂ ፕሮግራም ነው።
ምርጡን አንደበተ ርቱ ኡስታዛችንን ስላቀረባችሁልን ሹክረን🌹በርቱ ይቀጥል
ግን ሰአቱ በጣም አጠረ ቢያንስ 1ሰአት አርጉት ብዙ እንማርበታለን
ኡስታዘችን.አለህ እድሜና ጤነ ሰቶ ያቆይልን...
ሙሉውን ቁርአን። በትርጉም ብታቀርብልን...
ማማየ አለካ በዋትሳፕና በቴሌ ግራም ያስተምራል በክፍያ ነው ገሰን ማሻ አላህ ውብ አቀራረብ ነው ብሩም በጣም ቀላል ነው አረክዘን እንድንማር ብቻ ነው አናግሪኝ በውስጥ መግባት የምትፈልጉ
ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ በአላህ
@@hayatoumeroumer6031 እህት ብር የለውም እኔ አለሁበት
@@hayutube2065 አለው ማማየ በወር አስር ድርሀሞ እየከፈልን ነው የምንማረው የለለው ካለሽ አስገቢኝ
@@hayatoumeroumer6031 እሽ ሁቢ እንዴት ላስገባሽ
ኡስታዜ ውድድድድድድ በማያልቀው ከኔ በላይ አላህ ይወደድልኝ ኢሻአላህ
ቀጣይ ስላለው ደስ ብሎኛል እኔም ያሃብታም ልጅ ይመስለኝ ነበር ምን አይነት ፅናት ነው ያስቀናል ማሸአላህ ግን ቀጣይ እባክሽ ጋዜጠኛዋ ወዳው ወደእስልምና እደመጣ ንፅፅር ጀምሮ ነበር እደት ጀመረው ለምንስ ተወው ይሄን ጠይቂልኝ በጣም ነው የማከንርህ ኡስታስ አተ የሂወት የምነት የፅናት መሪነህ በርታልን አላህ ካተጋ ይሁን
ቀጣይ ኡስታዝ ኻሊድ ካሳሁን ይቅረብልን
ምነው እሱ ጠፋብን
እነደማመር በአላህ
@@ellachanal.6195 ልጨርስና እደምርሻለሁ በሁለት ስልኬ እሽ ታይኛለሽ ከቤትሽ ኢንሻአላህ ☝️
እሺ ማሬ እጠብቅሻለው
በዛው ቀረሽብኝ በሁለቱም ስልኬ ሰብ አረግሻለው ብለሺኝ አረ ነይ ጓደኛም ይዘሽልኝ በቴ ክፍት ነው
@ሠሚራ ወሎዩቱብ ነይ እሺ እመልሳለው በታማኝነት
አሏህ በሀቅ ላይ ያፅናህ ጀግና የሚለው የማይገልፅህ ድንቅ ሰው ነህ
አህሌን ዎስህሌን ያኛ ጀግና ኡስታዘችን አላህ ራዢም እድሜ ካጤና ጋር ይስጥህ አላህ ይጠብቅህ.
ውዴ ሰብስራይብ አርጊኝ በአላህ
ሶፊ አንቺ እኮ ትለያለሽ አለህ መጨረሸሽን የሰምሪልሽ የሰምርልን
ሡባሀን አላህ በጣም እምገርም ሠዉ ነህ አላህ ሢወፍቅ እድህ ነዉ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይሥጥህ
ጀግና ነህ አላህ ስለያዝክ ነው።
አላህ ላንተ የረዳህንና የመራህን እኔንም ቁርአን አላህ ያሳውቀኝ።
انك لا تهدى من احببت ولكن الله يهدى من يشاء.اللهم ثبته على الايمان.
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
ማሻ አላህ ወደ እስልምናህ የመጡ ሰዎች የእስልምና ጠዐም እነሱ ጋ እንደት እንደገባቸዉ ወላህ
ኡስተዝ ካልዲ ክብሮም
ምርጥ የወጣት ተምሳሌት
ጀግና ኡስተዝ ማሻአላህ ስወዲህ
አላህ ይጠብቅህ ያረብ
Very expensive and impressing dae.Masha'allah the guidance is only form Allah. I see real light of islam ( the light of truth and sacrifice mad in this essential journey) in all revert stories in the world subhanallah
ኡስታዝ ኻሊዲ ክብሮም ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ❤ 9:19
አንታስ ታድለህ ለዲኒ ከቤታሰብህ ታለይታ እኘ አለን አይደል ለዱኒየ ታሰደን የለን አለህ ማጨረሸችንን የሰምርልን
ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም በጣም ውድድድድድድድ ነዉ የምናረግህ
አሰላሙ አሌይኩም ሱብሐናላህ አላህ የፈለገውን ቀናወን መንገድ ይመራል (ኻሊድ አላህ አሁንም ከፈ ያድርግህ በጀናት ያሰደሰትህ ምነኛ ያማረ ነው አልሐምድሊላህ )አላሁማ የአ ሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላ ዲኒክ አላሁማ አሚን
ኡዝታዝየ ለአላህ ብየ ዉድድድድዴዴዴ አደርግሀለሁ አላህ አድሺሺሺሺ አመት ያኑርህ ልጆችህን። ያንተዉቢጤ ይተካልን። ብዙዙዙዙዙ ወንድልጆችን ይስጥልን። ኡዝታዜ ለአላህ ብለህ። ዱእእእ አድርግልኝ አንተ ለአላህ ቅርብ ሠዉነህ የበለጠም ያቅርብህ
በጣም በጉጉት የጠበኩት ሰው ቀረበ አላህ አላህ መሻ አላህ
ኡስታዝ አላህ ያቆይህ በርታልን
ደምሪኝ መመዬ
ያአህለን አኩናል ጋሊ ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም
ያአላህ ሰለምቴን ማዳመጥ ያለው እርካታ
የኔ መንገድ ተናፋቂ ተወዳጂ ረመዳን ውስጥ ሰለምቴዎችን በሰማው ቁጥር ሸሀዳን ሰደጋግም ነበር ግን እነሱ የሚገልፁትን አይነት ስሜት ለማግኘት ባልችልም ወላሂ ከሙስሊም ቤተሰብኮ ተወልደን የኢስላምን ጠአም ማጣጣም አልቻልንም በችልተኝነት እዴት አድርጌ ሸሀዳን እደማጣጥም ሳስብ ነው ረመዷን የኔ መገድም ያለቀው
ሰለምቴዎች አላህ አድሏቹሀል ሰባትን ያድላቹ የሁላችንንም ኻቲማ አላህ ያማረ ያርግልን
ዋሂዲየ የዘመናችን ደግ ሠዉ ወላሂ በአንዲ ወቅት የመከርከኝ ምክር መቸም አልረሳም እዲሜና ጤና እንዲሁም ለዋሂዲ ኡመር በእዉነት መልካም ወጣቶች የዘመናችን ደግሠወች
ስመኝ ነበር ብትቀርብ ብየ ሱብሀናላህ አላህ እረጅም እድሜ ይሥጥልኝ ኡሥታዜ
ካአሊድ ክብሮም በጣአም ነው የማደንቅህ አላህ ይጨምርልህ
አቤት ድምጽ ያአሏህ አሏህ ይጠብቅሽ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
ኡስታዝ ካሊድ ክብሮ ተወዳጅ መቼም አትጠገብም ትንሽ አስተያየት መስጠት ፈለኩ ጠያቂው ለወንዶች ወንድ ቢጠይቅ ከአጅነብይ ቁጭ ብሎፊት ለፊት ትንሽ ይደብራል
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ
❤❤❤❤❤
Hak new
ኡዝታዝሀሊድክብሮ አላህ እረጅምእድሚተጢናጋር ለአላህብየውድድ እህቴ አላህይጠብቅሽ የኔውድ
ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም የኛ ምርጥ
ወላሂ ዳእወችህ ብዙ ትምህርት አስተምረዉኛል።።
አላህ ያቆይልን
ካሊዶ ኡስጣዛችን በጣም እንወድሀለን አላህ እድሜና ጤና ያጎናፅፍህ
MashaAllah TabarekAllah. He is the chosen one. May Allah protect his heart. May Allah guide and enlighten us
ማሻላ ደሥ የሚል ቃለ መጠይቅ እኛም ተጠቃሚዎች ያድርገን
ሙስሊም እስከሆንን ድረስ ሸሪአውን እንከተል።ምንም
የማይወጣልሽ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ። ሴቶችን ብቻ በመጋበዝ ስሪ ለወንዶችም ወንዶችን አድርጉ የተሻለ ይሆናል ኢንሻ አላህ።ኡስታዜ ይጠውል ኡምርክ።እንወድሀለን
ትክክል ተመልካቹች ማሻ አላህ እያላችሁ ከምታባራቱ መቃውምምግድ ነውኦስታዝ በጣምስጠብቀውነበር
ማሸአላህ አላህ ይጠብቅህ ኦስታዝ እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብ
ማሸአላላላላላላላ አላህ ይጨምርልህ ጀግና ኡስታዛችንንን
አህለን ሚንበሮች ኡስታዝየ ስወድህእኮ ወላሂ አላህ ከኔ በላይ ይውደድህ ኡስታዝ ካሊድ እንወድሀለን የወጣቶች ተምሳሌት
ሰብስክራይብ አርጊኝ በአላህ አዲስ ነኝ
@@ellachanal.6195 አብሽሪ
ተባሸሪ
ጄግነአንተ አንዴኛ ነህ አላህ እርሜነ ጤነይስጥልን የብዙወቻችን ተምሳሌት ጥንካሬ ነህ ኡስታዝ እንወድሀለን አላህ ይውዴድህ
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝየ ካንታ ብዙ ተምሬለሁ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ እኛንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
ማሻአላህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልክ በጣም የምወደው ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም አላህ ይጠብቅህ ያረብ
مشاء لله ربي يبارك فيك يكثر من امثالك
الله اكبر الله اكبر الله اكبر
ኡስተዝ አለህ ይጠብቅህ በጣም ናዉ የሚወድህ የመከብርህ አአ ንፅፅር አስተምረሀኛል ጀዘክአለህ ከይረን ጀዘዐ
አላህ ባለህበት ሳላምህን ብዝት ያድርግልህ ለአላህ ብዬ ነው ምወድህ ኡስታዝ ካሊድ
ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ በአላህ
ማሻ አሏህ ኡሥታዞች ኑሩልን የኛ የሥልምና መከታዎች የነብያት ወራሾች
አላሕ ይጠብቅሕ ኡሥታዝ...ከማሥታወቂያው በሗላ በጉጉት ሥንጠብቅ ነበር...አላሕ በላጭ ዕውቀትን ይጨምርልሕ!!
በርቱ ሚምበሮች
የኔ ምርጥ ኡስታዝ ወላሂ በጣም ከምወዳቸው ኡስታዞች አንዱ ነህ ወንድማችን አሏህ ይጠብቅህ አልሃምዱሊላህ አላ ኒእመተን ኢስላም
አላህ እስከመጨረሻ ይሙላልህ ሂስነል ኻቲማ ያረብ
አሏሁ አክባር
ማሻ አላህ አልሃምዱልላህ እንኳንም አላህ ወደ ብርሃን መንገድ አመጣህ የኔ ጀግና ኡስታዛችን
ፈፋ የሀላብ ሼቤለ እኔም ሀላብ ልጅ ነኝ
@@hdhhdh1811 ማሻ አላህ ሀላብቾተዶ ♥
የፕሮግራሙ አቅራቢዋ እህት በጣም ጎበዝ ጠያቂ ነች። ማሻእአላህ!!
ማሻአላህ ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም በጣም የምወድህና የማከብርህ ኡስታዜ
እሌን ኡስታዝ አላህ ይጠብቅ ሁልግዜ ብሰማህ ብሰማህ የማልሰለችሁ ምርጥ ጀግናየ ነህ ለኔ እደለኛነሽ ጋዜጠኛዋ እኔ በጣም ስለምወደው አድቀን ባየ ብየ እመኛለሁ
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته
አህለን ኡዝታስ ካሊድ ክብሮም የቁርዓን ጣዕም የቀመስኩት በአንተ ትምህርት ነው አላህ መልካም ስራህ ይውደድልህ ወዶም ያስወድድልህ ምንጠቀምብህ አላህ ያርገን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የኢስላም ጀግና እውነት ነው ከቁርዓን ጋር በጣም ተስማማቹ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ እንወድሀለን እናከብርሀለን ውስታዞቻችን አላህ ይጠብቅልን 🤲ያረብ
ሱፍን አሏህ የመጣበት መንገድ በጣም ገራሚ ነው አሏህ የሰጠው ፅናት ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
ኡስታዝ ካሊድ ማሻአላህ በጣም ጎበዝና ጠንካራ ሰው ነው አላህ እረዥም እድሜ ና ጤ ይስትህ ዱንያአከይራህን አላህ ያሳምርልህ አድናቂህነኝ
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ኡስታዜ
ኡስታዙና አላህ አዘወጀል እሱ ጥበበኛ እናትና አባትህን ወደዚህ ዲን ያምጣልህ ያረቢ
ኡስታዜ የኔ ጀግና💪አላህዬ ይጠብቅህ ☝ እድሜክን ከጤና ጋር አሏህ ያርዝምልን ☝
ፈት ደምሪኘ
አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያኑርህ ኡስታዜ
አህሊን ኡስታዝ ሁሉን አሟልቶ ለሰጠህ አላህ ምስጋና ይገባው እንወድሀለን እናከብርሀለን እረጅም እድሜ ተጤናጋ
Mashallah Allah yichemirilih Betam libin yemineka new Betam des new yemilew Mashallah Mashallah Mashallah
ዉይ እነዚህን ስወዳቸዉ ኡስታዙን ጋዜጠኛዉንም በጣም ነዉ እምወዳችሁ
ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ በአላህ
ደምሪኝ
ደምሬሻለው ደምሪኝ
ኡስታዜዋ አላህ እውቀትን ይጨምርልህ ጤናህን ይስጥህ
እውነት ላንተ ቃል የለኝም
ማማዬ ፕሮግማቹ በጣም ቆንጆ ነው ግን ዲናዊ ጉዳዮች እሚተላለፍበት ቲቪ እስከሆነ ድረስ ለሴት ሴት ለወንድ ደሞ ወንድ ቢሆን ይመረጣል ብዙ ሰው ቲክቶኩን ትቶ ከናንተ ለመማር ወደናንቱ እየመጣ ነው መልካም ነገር አስተምሩን ካጠፋው ኢቅርታ
አኔ ሀሳብ ነዉ ውንድ ስሆን ውንድ ብቀባል ሴት ካሆና ዳገሞ ሴት ብቃብሉ በይነኝ
ትክክል
ትክክል
ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ በአላህ
@@ellachanal.6195 አረኩሽ ግን ታሁን ቡሀላ በአላህ አትበይይይ
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ውስታዝ ኻሊድ ጀግና አላህ ፈጥሮ ለኢስላም የመረጠህ አላህ ይጠብቅህ
ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ ወንድም ኻሊድ
ዋዓለይኩምሰላም.ወርሕመቱላህ.ወበረካቱ.ኡስቷዝ.ኻሊድ.አላህ.ይጠብቅህ.ለአላህ.የለን.እንወድሐለን
mashaAlah mashaAlah tebarekalah
ቃላት የለኝም ውብ ሰው ነክ አላህ ይጠብቅክ ያረብ
በጣም ነው የምንወድህ ካሊድ አላህ ይውደድህ አላህ ይጠብቅህ
_ዛሬ አሹራ #10 ነው በዱአ እንበርታ ሀገራችንን ከዘረኝነትና ከጦርነት ነፃ እንድያወጣን ልክ ነብዩላህ ሙሳን አ. ሰ ከፊርአውን ነፃ እንዳደረገው ሁሉ እኛንም አላህ ሀገራችንን ከምቀኛ ከነገረኛ ከዘር ከብሄር መባላት ከውጭ ጥላቶች ሀገርን በገንዘብ(በጥቅም )ከሚለውጡ __#ከጁንታው__ አጠቃላይ ኢትዩ እንዳታድግ __#Dawn__ ለሚሉ ሁሉ ነፃ ይበለን ዱአ አድርጉ ከልጅ እስከ አዋቂ ያረብ በራህመትህ_
በጣም የምወደዉ ኡሥታዝ ካሊድ ለካ ሠላምቴነዉ
MashaAllah what a brilliant host. Yene konjo I'm so happy that you are one of us. Keep impressing us our dear sis.. And ustaz Khalid you are amazing.
የምወድህ የኡስታዝ ካሊድ ክብሮም አድናቂ ነኝ የዘመኑ ምርጥ ዳኢ
ይህን ፕሮግራም በጉጉት ስጠብቀዉ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ
ደምሪኝ
የኔ ጀግና በእውነት እራሴን እድፈትሽ ነው ያረከኝ በጣም ጀግና
ማን ነዉ የኔ መንገድን
የወደደዉ።።።።
ኡስታዝ ካሊድ እንዴት አይነቶችን ያብዛልን
Mash Allah brother Khalid you're One of the best dae we have. I'm so proud of the host as well, very interesting interview and can't wait for the next program
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ
ዋውውው ኻሊዶ የኔ መንገድ ህ አላህ ይጠብቅህ እውነት ትምህርቶችሁ የማርኩኛል ዋውው ከመስለሜ በፊት ንጽጽርህ እከታተል ነበርርር ዋውውውው
Mashallha, we need more journalists like you sofi you are truly amazing and brilliant. And thank you for sharing ur experiences ustaz khalid.may allha keep all of us on his paths inshallha ❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
mashallah betam fekir nat allah yechemrlat
ውዴ ደምሪኝ በአላህ
@@ellachanal.6195 እንዛመድ
@@ellachanal.6195 ኢክሩ፡ሠለምቴዋ፡እኔእሥልምናን፡መግለፅሥፈልግ፡እንባ፡ይቀድመኛል፡ያረብ፡ሀቲማዬ፡አሣምርልኝ
አስላማለያኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ ሁሉ ስላም ነዉ ካሊድ የምጀመረያ ፕሮግራም አላህ የቱያል የለህ አሚሪክን አዉ። አካሊድ ዳያኖሰራ የተያላ የለክዉ ፕራገራም አረስዉም አፍሪካ ቲቪ
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ የኔ አንደበተጣፍጭ