"ዓለም የሰርግ አዳራሽ... ህዝቦቿ ታዳሚ... ረሱሉ(ﷺ) ደግሞ ሙሽራ ናቸው..." || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 891

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 2 ปีที่แล้ว +138

    ማን ነዉ እንደኔ ኡስታዝ ያሲን ኑርን
    ወደ ድሮዉ ዳእዋ ይመለስልን የሚል።
    be Likeአሳዉቁኝ።።።።።።

    • @mosamohamadmosamohamd8349
      @mosamohamadmosamohamd8349 2 ปีที่แล้ว

      ቢቻል ነሮ 1000ግዜ አረግነበር።

    • @kamu9323
      @kamu9323 2 ปีที่แล้ว

      እኔ

    • @cggh6051
      @cggh6051 2 ปีที่แล้ว +1

      ሙስልም ሁኖ ማን ያልፈለገ አለ እነምምምምምም

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      ወላሂ፤ እነዚህ 5 ምልክቶችን ከተመለከቱ ኩላሊትዎ አደጋ ላይ ነው!
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      የተባረከው ቴምር ሳይንቲስቶችን ለምን አስገረመ?! ስንት ቴምር ብንበላ ነው ጥሩ!?
      th-cam.com/video/262s2rcHWaY/w-d-xo.html

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 2 ปีที่แล้ว +231

    ማአሻ አላህ ውበት ሲለካ በኢስላም ነው ለካ

  • @መክፊራመክፊራአላህወኪሌነ
    @መክፊራመክፊራአላህወኪሌነ 2 ปีที่แล้ว +128

    የኡስታዝ ያሲን ካሴቶች ሰምቼ ነው እስልምና የተቀበሉኩት አልሀምዱሊላህ አላህ ረጅምእድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ሁሌ ይቀረብ

    • @sadaahmed7960
      @sadaahmed7960 2 ปีที่แล้ว +1

      😍😍😍

    • @jemilatub6426
      @jemilatub6426 2 ปีที่แล้ว +7

      የኔ ባልም ወረቢ ሢወደው ሠለምቴነው የያሢኔን ዳእዋ ላኪልኝ ሀድሡንም ሥወደው ይለኛል እልክለታለሁ

    • @ዙልበረካ-ሐ8ጘ
      @ዙልበረካ-ሐ8ጘ 2 ปีที่แล้ว

      @@jemilatub6426 ማሻአላህደስይላል

    • @nejahmedia3354
      @nejahmedia3354 2 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል

    • @nejahmedia3354
      @nejahmedia3354 2 ปีที่แล้ว +1

      አላህ እድሜቸውን ያስረዝምልን

  • @Asma-vu3zw
    @Asma-vu3zw 2 ปีที่แล้ว +78

    አህለን ኡስተዝ የሲን ኑሩ ተነፍቀወል ሁሌ ኸሚስ ሚሽት ይቅረብልን የምትሉ በለይክ

    • @umuekramtube
      @umuekramtube 2 ปีที่แล้ว

      ሀብት ማለት የገንዘብና የልጆችህ መብዛት አደለም።
      ሀብት ማለት የትዕግስትህና የእውቀትህ መብዛት፤
      እንዲሁም አላህን በማምለክ ረገድ ከሰዎች ጋር
      መፎካከር መቻልህ ነው አቡደርዳ(ረ.ዐ)
      ፕሮፍይሌን ተጭናችሁ ሰብስክራብ አርጉኝ

    • @halimatube2299
      @halimatube2299 2 ปีที่แล้ว +2

      ይቅረብልን አደበተ እራቱ ኡስታዝ የምር ጠፍትሀል ዳእዋህ ናፍቅኖል

    • @mosamohamadmosamohamd8349
      @mosamohamadmosamohamd8349 2 ปีที่แล้ว

      ብዙግዜ ቢደረግ ነሮ ሽ ላይክ አረግ ነበር

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      ወላሂ፤ እነዚህ 5 ምልክቶችን ከተመለከቱ ኩላሊትዎ አደጋ ላይ ነው!
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      የተባረከው ቴምር ሳይንቲስቶችን ለምን አስገረመ?! ስንት ቴምር ብንበላ ነው ጥሩ!?
      th-cam.com/video/262s2rcHWaY/w-d-xo.html

  • @seadamolaw8494
    @seadamolaw8494 2 ปีที่แล้ว +93

    ሳልጠግብህ ጨረሥክ እባክህ ኡሥታዜ ወደ ዳእዋህ ተመለሥልን እኛ ወጣቶች ልባችን ደርቋል 😞በምርጥ አንደበተህ ልባችንን መልሥልን አትጥፋብን 🌹

    • @halimatube2299
      @halimatube2299 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @zeynebmohammad2957
      @zeynebmohammad2957 2 ปีที่แล้ว +1

      ሳህ

    • @lilayoutube6931
      @lilayoutube6931 2 ปีที่แล้ว +2

      ከቲክቶክ እና ከፌስቡክ ራቁ እንሻአላህ አለህ ልበችሁን ያራጥብለችኋል ዚክር አብዙ

    • @ffff-wj6se
      @ffff-wj6se 2 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢😢😢😭👍👍👍👍👍👍👍

    • @MamiMa-ww3xm
      @MamiMa-ww3xm 9 หลายเดือนก่อน

      Le allah bya ewedhalehehu ustaz Yasin Nur dawochew lban kemineku andebetachew ke mitaftegn ustazoch mekakek andu new allah Hulu negerhn yasamrleh

  • @ያባጃሌውባልቻ
    @ያባጃሌውባልቻ 2 ปีที่แล้ว +123

    ተናፍቀህ ነበር እንኳን በሰላም መጣህ ወንድም ያሲን።

    • @khaledalajmi2379
      @khaledalajmi2379 2 ปีที่แล้ว +1

      Wow Mashallah Aadhar card Chhatrapati

    • @hessaalmazrou3674
      @hessaalmazrou3674 2 ปีที่แล้ว

      አህለን

    • @ሠሚራሚዲያ
      @ሠሚራሚዲያ 2 ปีที่แล้ว

      ማሪ እንደማመር

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      ወላሂ፤ እነዚህ 5 ምልክቶችን ከተመለከቱ ኩላሊትዎ አደጋ ላይ ነው!
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      የተባረከው ቴምር ሳይንቲስቶችን ለምን አስገረመ?! ስንት ቴምር ብንበላ ነው ጥሩ!?
      th-cam.com/video/262s2rcHWaY/w-d-xo.html

  • @ለድርሃምዘማቿነኝ
    @ለድርሃምዘማቿነኝ 2 ปีที่แล้ว +69

    ኢስላምን የመሰለ እውነተኛ እና ያማረ እምነት ምድር ላይ የለም 𝑨𝒍𝒊𝒉𝒂𝒎𝒆𝒅𝒖𝒍𝒊𝒍𝒍𝒂𝒉 💦🤲♥️

    • @ያረብፍትህለወገኖቸ
      @ያረብፍትህለወገኖቸ 2 ปีที่แล้ว +2

      አወን ኢሥላም የአደምልጆችበሙሉየተፈጠሩበት ነው አልሀምዱሊላህ መጨረሻችንንም ያሣምርልን አላሁመአሰአሉከ ጀነተክ አዕላ

    • @ለድርሃምዘማቿነኝ
      @ለድርሃምዘማቿነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ያረብፍትህለወገኖቸ አሏሁማ አሚንንንን🤲🤲

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 6 หลายเดือนก่อน

      We Love you l Love you so much Allah gev to you Longer Life

  • @qalbtube3350
    @qalbtube3350 2 ปีที่แล้ว +86

    ሰምተህ የምታቀውን ነገር እንኳን እንደ አዲስ በተመስጦ እንድትሰማ የሚያስገድድ አንደበት አላህ ያቆይልን ኡስታዛችን ።
    ሚንበሮች እናመሰግናለን

    • @bintbilal6033
      @bintbilal6033 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ወላሂ ሱብሀአነላህ

    • @lailaethio6578
      @lailaethio6578 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @hawahawa5804
      @hawahawa5804 2 ปีที่แล้ว

      💞💞💞💟💟💟💟💟

  • @abdrezaqkedr7514
    @abdrezaqkedr7514 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቀብራራ እንዴት እንደምወድህ እኮ ❤❤❤❤

  • @genigeniye414
    @genigeniye414 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሃምዱሊላህ እስልምናን የተቀበልኩት ኡስታዝ ያሲንኑሩን ሰማ ውስጤ ተነካ አይምሮየ ታከመ አላህ ጀነትን ይወፍቅህ ሁላችሁም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @meremmerem204
    @meremmerem204 2 ปีที่แล้ว +40

    እር ኑ ውድ የኢስላም ልጆችህ ኑ ላይክ ሽር ኮሜት እናርጋችው እንይህ ከማይሆን ቦታ ጊዛችንን እናሳልፍ

    • @hessaalmazrou3674
      @hessaalmazrou3674 2 ปีที่แล้ว

      መሸአለሀ አለሀ ይጨምርልህ አለሀ እድም ከጥነ ገረ ይስህ

    • @meremmerem204
      @meremmerem204 2 ปีที่แล้ว

      @@hessaalmazrou3674 እሚንን ያርብ

  • @ፊዳትሁንነብሴያረሱለላህ
    @ፊዳትሁንነብሴያረሱለላህ 2 ปีที่แล้ว +76

    አህሌን ውስታዝ ካይሁክ ቆይቼ ነበር
    የኛ ኑር ናቹ ሺኢ አመት ኑሩልን

  • @imanmesfin857
    @imanmesfin857 2 ปีที่แล้ว +31

    ዋሊኩም ሰላም ኡስታዜ ያሲን ኑሩ
    ወደ ኑር የሆነው እስልምና መንገዳችንየመራን ከአላህ በታች እሱ ነው. ከክፉር ላወጣህኝ ጌታየ አላህ ሆይ ምስጋና ይገባህ🙏😭😭😭መጨርሻየን አሳምርልኝ🙏

    • @missashiya8064
      @missashiya8064 2 ปีที่แล้ว

      Amiin yaa Allah

    • @fthh5830
      @fthh5830 2 ปีที่แล้ว

      አህለን ሀብብት እንኳን በኡስታዝ የስን ኑሪ ሰበቢ እስልሚነን አለህ ሰጣሽ አለሀምዱልላህ የኡተዞች ስሞች በጡሩ ስነስ በጣም ደስ እለኘል

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 2 ปีที่แล้ว +14

    የሰው ልጂ መጨረሻው ሲያምር ነውና መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ

  • @bareedduoromo3621
    @bareedduoromo3621 2 ปีที่แล้ว

    Minber Tv አናማሳግናለን 🙏😘😘😘

  • @lailaethio6578
    @lailaethio6578 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡሥታዝና ያሢን ኑሩ አላህ ይጠብቅህ

  • @Nuratube420
    @Nuratube420 2 ปีที่แล้ว +32

    ወዳጄ ! ደስታ ልክ እንደ ቢራቢሮ ናት እይዛታለሁ ካልክ ትሄዳለች ተረጋግተህ ከተቀመጥክ ግን እጅህ ላይ መጥታ ታርፋለች መልካም የሆነን ትግስት ታገስ ::ውድ የሀገሬ ልጆች ኑኑ ፕሮፋይሌን ተጭናቹ ቤተሰብ እንሁን🌹🌸🌸፣፣፣

  • @jemansheendris3695
    @jemansheendris3695 2 ปีที่แล้ว +29

    አንደበተርቱ ውዱ ኡስታዜ ያሲን ኑሩ ስላየሁት ደስ ብሎኛል ከዱአው እሩቆ ነበር እንኳን ደህና መጣህ

  • @ahmedinlapiso3065
    @ahmedinlapiso3065 2 ปีที่แล้ว +29

    ማሻ አላህ ፈገግታችሁ
    ሁሌም ፈገግ እየላችሁ ኑሩልን።

  • @almazamede278
    @almazamede278 2 ปีที่แล้ว +12

    እናንተ የምድር ከዋክብቶች አላህ ይጠብቅልን አሜን

  • @የእማየልጂ
    @የእማየልጂ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ኡሥታዝ አላህ ይጠውል ኡምርክ

  • @sadaali3375
    @sadaali3375 2 ปีที่แล้ว

    ማሽ አላህ. ኡስታዝ ቆየቸነበር ካየሁት አላህ ይጨምርላችሁ

  • @Hasbunallahweniemelwekil
    @Hasbunallahweniemelwekil 2 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ኡስታዝ

  • @leyowesame8040
    @leyowesame8040 2 ปีที่แล้ว

    ምነወር ኡስታዝና ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እንደስምህ ኑር ነህ እና እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @zufanibrahim5582
    @zufanibrahim5582 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 2 ปีที่แล้ว +18

    እውነት ነው ወላሂ እስቷዝ ያሲኔ ከኔጋ የምትሰራ ክርስቲያን ልጅ አለች ሁለየ ከኔጋ ሁና ሀድስትሰማለች ከምር እስቷዝ ያሲን ኑሩ እና አቡኬን እወዳቸዋለሁ ትለኛለች አላህ ወደቀጥተኛው መገድ ይምራት መልካም ልጅናት

  • @hayatlove9551
    @hayatlove9551 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሚንበሮች ኦስታዝ ተመለስልን ረ ወደ ዳአዋህህ

  • @የነገንማንያውቃል-የ1ወ
    @የነገንማንያውቃል-የ1ወ 2 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝየሲንኑሩ አላህይጠብቅህ🇪🇹

  • @አልሀምዱሊላህ-ከ3ረ
    @አልሀምዱሊላህ-ከ3ረ 2 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰ማነው እንደኔ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ዳእዋ ሰምቶ የማይጠግብ 😥

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 2 ปีที่แล้ว +5

    ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ወላሂ ተናፍቀህ ነበር የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ

  • @abdelamohammed6833
    @abdelamohammed6833 2 ปีที่แล้ว +6

    ለአላህ ብዬ ከምወዳቸው የመጀመሪያ ው ሰው
    ኡስታዝ ያሲን ኑሩ

  • @Aisha-lo4qn
    @Aisha-lo4qn 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ

  • @የሴቶችእርሳስኩል-ጘ6ዀ
    @የሴቶችእርሳስኩል-ጘ6ዀ 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥችየ ኡስታዜ አንደበተ ጣፍጭ አንተኮ ትለያለህ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @semutemam8503
    @semutemam8503 2 ปีที่แล้ว

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @susutube360
    @susutube360 2 ปีที่แล้ว +42

    ኡስታዜ አህለን ኧረ ጠፍተሀል ዳእዋህ ናፍቆናል🥺
    ሀባይቤ ፕሮፋይሌን ጫን ብላችሁ ኑኑ😌

  • @fyusuf3750
    @fyusuf3750 2 ปีที่แล้ว +15

    *_አህለን ወሳህለን ኡስታዙና እንኳን ደህና መጣህልን ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የእኛ አንደበተ ጣፋጭ ከነመላው ቤተሰቦችህ አላህ ይጠብቅህ ዳዕዋህን ቀጥልን_* 👍👍👍👍🎁💐

    • @rahmakemelakemela3320
      @rahmakemelakemela3320 2 ปีที่แล้ว

      መልካም ቤታ ሁሉ አልጣሽ ማምዬ

    • @fyusuf3750
      @fyusuf3750 2 ปีที่แล้ว

      @@rahmakemelakemela3320 ራህሚዬ የኔ ጣፋጭ 🎁🎁🎁

  • @jamilaalikadir8069
    @jamilaalikadir8069 2 ปีที่แล้ว

    Ma Sha Allah Oustaze

  • @zad3072
    @zad3072 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ኡዝታዜ ሀያት ከጤና ጋ ሜመበሮቹም እናመሰግናለን

  • @lubeyoutube3253
    @lubeyoutube3253 2 ปีที่แล้ว

    Mashaa Allha ustazi batem nafikang nabre Allhamudulila zare sila agangawuki

  • @ኢድሪስአሊከወሎቦረና
    @ኢድሪስአሊከወሎቦረና 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ጠፍተሃል በሠላም ነው አላህ ይጠብቅህ

  • @EmanEman-bp9pl
    @EmanEman-bp9pl 2 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ. ያሲን ኑሩ. እምንወደው. ኡስታዛችን አላህ. ይጠብቅህ

  • @heyrathassen7850
    @heyrathassen7850 2 ปีที่แล้ว

    አህለን ኡስታዝ አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ZeynebIbrahim-s4k
    @ZeynebIbrahim-s4k 17 วันที่ผ่านมา

    ኡስታስ ያሢን ኑሩ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ አላሀ ይስጥህ❤

  • @Weellulyrics
    @Weellulyrics 4 หลายเดือนก่อน

    ከምስ ምሺት ልጅነተን ስለምያስታዉሰnh ሁለ ደስይላል አልሀምድ ላህ አላህ ሞሰለ ውሳልም አላ ነብይና ምውሀሜድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
    @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 2 ปีที่แล้ว +40

    ማሻ አላህ :አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @umuekramtube
      @umuekramtube 2 ปีที่แล้ว +2

      ሀብት ማለት የገንዘብና የልጆችህ መብዛት አደለም።
      ሀብት ማለት የትዕግስትህና የእውቀትህ መብዛት፤
      እንዲሁም አላህን በማምለክ ረገድ ከሰዎች ጋር
      መፎካከር መቻልህ ነው አቡደርዳ(ረ.ዐ)
      ፕሮፍይሌን ተጭናችሁ ሰብስክራብ አርጉኝ

  • @rahmatmuhamde8787
    @rahmatmuhamde8787 2 ปีที่แล้ว

    Misallaha misallah wesraze yasine nafkogie Nabre Allah etbkaw alllahmeduillah Al nayemtle islam. Mulu fol naw eko wallah uffff mn ale wallah endayslma den matdle eko naw lake hamde 👌👌👌👌👌👌 weskure naymaw debabu wezte ያአላ መማክተኛ እርሱል ስለላህ ዋለይሂ ወስለም ምርጥ መሪ ምርጥ አባት ምርጥ ሞደላችን ናቻው ፈዳክ አቢ ወኦሚ.

  • @mohakemal2035
    @mohakemal2035 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @user-hm6lg2cc3x
    @user-hm6lg2cc3x 2 ปีที่แล้ว +11

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም መሆን በጣም ያስደስታል አላህ ሆይ ሀቲማችንን አሳምርልን ሙስሊም አድርግህ እንደፈጠርከን ሙስሊም አድርገህ ግደለን ሊላሂ

  • @ዘቢባሁሴንእሙአይመን
    @ዘቢባሁሴንእሙአይመን 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ኡስታዝ አደበቱ ርቱ አላህ ይጨምርልህ በእውቀት ላይ እውቀት አትጥፋብን አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @rahmaresedkemal7554
    @rahmaresedkemal7554 2 ปีที่แล้ว +1

    Masallah

  • @ggh5546
    @ggh5546 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላ

  • @ayshamohammed9209
    @ayshamohammed9209 2 ปีที่แล้ว

    Masha Alha mulun program ya usetaz yasin nur adrgut ba Alha masha Alha

  • @amub8781
    @amub8781 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah ustazakenya yasin nuro rabbin umri kessan nufa dheeressu insha Allah 🙏🙏🙏🙏❤

  • @RICHABD
    @RICHABD 2 ปีที่แล้ว

    ኡስታዙና የሲን ኑር የኛ አንደበተርእቱ ጄዛክ አለህ ከይረን

  • @neimayusuf5594
    @neimayusuf5594 2 ปีที่แล้ว

    ሃቢቡና ሰ አ ወ የኔ መሪ

  • @አላሁአክበር-ኸ6ለ
    @አላሁአክበር-ኸ6ለ 2 ปีที่แล้ว

    አህሌን ወዱ ኡስታዛችን አላህ ረጅም እድሜ ይዎፊቅህ

  • @sumeyaabubeker8992
    @sumeyaabubeker8992 2 ปีที่แล้ว +2

    እስታዝና ውድድድ እናደርግሀለን አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 2 ปีที่แล้ว

    ያስኔ በጣም ነው የምዎድህ የኔ አንደበታ ጠፋጭ

  • @fafeyutubfafeyutub4026
    @fafeyutubfafeyutub4026 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዜ በጣም ናቀከኝ ነበር አላህ ይጠብቅህ

  • @Bd-xi7pc
    @Bd-xi7pc 2 ปีที่แล้ว

    ሰ አ ወ

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w 6 วันที่ผ่านมา

    አሚን ያረብ ማሻ አላህ ባረከሏሁ ፊኩም ወንድሞቼ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @fatuma6327
    @fatuma6327 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዜ💓 አላህ ይጠብቅህ💓

  • @AB-rv1tl
    @AB-rv1tl 2 ปีที่แล้ว +7

    ኢስላም የደራጋን አላህ አለሀምዱሊለሂ እስላም ሰላም ነዉ ፍቅር ነዉ

  • @temamhassen8016
    @temamhassen8016 2 ปีที่แล้ว

    Betam emakebrawun emiwedaw ustaz yasin nuru allah erajim idme ke mulu tena ga yestih.

  • @احداحد-ه4ع
    @احداحد-ه4ع 2 ปีที่แล้ว

    ሀቢቢቢ ኡዝታዙና ወላሂ ሥወድህ አላህም ይውደድህ ያረብ

  • @fatumanurye9840
    @fatumanurye9840 2 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ስትናገር አንደበትህ ጣፋጭ የሰውን ቀልብ ይስበሰል ኢማን ይጨምታል ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዝ ያሲኔን ለመግለፅ ቃላት የለኝም እንደ ከዳእዋ አትጥፉ ኡስታዝ አቡኪ ኡስታዝ በድር እረ ብዙ ዳኢዎች ጠፍታችሁዋል ሚንሮች አሪፍ ነው

  • @temamhassen8016
    @temamhassen8016 2 ปีที่แล้ว

    Betam emakebrawuna emiwedaw ustaz yasin nuru allah erajim idme ke mulu tena ga yestih.

  • @jemilahussen7153
    @jemilahussen7153 2 ปีที่แล้ว

    Ustaze Allahe yakyhe Allahe ytbkehe Allahe ychmrleh

  • @Hayat-ጫሊ
    @Hayat-ጫሊ 2 ปีที่แล้ว +17

    ،ኡስታዜን ስጠብቅ ነበርالله يحفظكم 🥰🥰

  • @الحمدللهعلكلحل-خ7ن
    @الحمدللهعلكلحل-خ7ن 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኸሏህ ኸይር አላህ ረጂም እድሜ እና አና ይስጥህ ያረብ

  • @ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ
    @ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ 2 ปีที่แล้ว

    አህለን ኡስታዜ እንዴት ነህ በአላህ በጣም ጠፋህ እረ ተዉ ኡስታዝ ድምፅህ ናፍቆናል በአድስ ዳአዋ ናልን ኡስታዝዋ አላህ ይሃፍዝክ ደግሞ አምሮብሃል ማሻአላህ 💓💓💓💓💓💐💐💐

  • @rahmetmurad1559
    @rahmetmurad1559 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሀነላህ ወዮ መታደል

  • @rahmayimam885
    @rahmayimam885 2 ปีที่แล้ว

    አህሌን ኡስታዝ

  • @ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ
    @ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ 2 ปีที่แล้ว

    ውዱ ኡስታዛችን አህለን የምር ጠፍተህ ነበር ናፍቀንህ ነበር አላህ ይጠብቅህ

  • @lilayoutube6931
    @lilayoutube6931 2 ปีที่แล้ว

    ኡስታዚ እድሜህን አለህ ያርዝምልን
    ናህና ኑሂቡካ ያኡስታዝ👍

  • @asiyatube5507
    @asiyatube5507 2 ปีที่แล้ว +3

    አይ የኛ ኡስታዞች። በየሄዱበት። ሳላም። ፍቅር። ደስታ ነው የሚያወሩት። ከናተ መሆኔ። ኩራት። ይሰማኛል። እረጂም። እረሜና ጤና። ይስጥልኝ ኡስታዞቸ። ☝☝☝አልሀምዱሊላህ። አለ ነኢመተል። ኢስላም። ስራረአትነት ጨዋነት ሲለካ ከኢስላም ነውለካ💖💖☝💚🕌🕌

  • @አላሁአክበር-ኸ6ለ
    @አላሁአክበር-ኸ6ለ 2 ปีที่แล้ว

    ሚንበሮች ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ በርቱልን

  • @zmzmzmzm5218
    @zmzmzmzm5218 2 ปีที่แล้ว +1

    መሸአላ ኡስታዝየ አላህ እድሜህን ያስረዝመው ደአዋህ እርጋታህ ፈገግታህ በጣም ደስ ይላል ወላሂ ሀቢቢ አላህ ይጠብቅልኝ በአካል ያገናኘኝ ያረብብብብብብብብብብብብብብብብ ያረሂምምምምምምምምምምምም

  • @Weellulyrics
    @Weellulyrics 4 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ ያስንዘመን ተሻጋር አይሰለች ምንአይነት ሱባሀን አላህ ማሻላህ አላህ ሁላችሁንም ይሰትራችሁ አምንንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mdjamel103
    @mdjamel103 2 ปีที่แล้ว

    ምርጡ ኡስታዛችን አለህ ይጠብቅልን እኖድሃለን

  • @sumeyatube4455
    @sumeyatube4455 2 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ሁለየም የሚያጅበኝ መሀመድ ፈረጅ ግማሹን ሀድስ ነው ራሡነው የሚያወራው አጂብ አላህ ኢልም ይጨምርል ኡስታዜ ማሻአላህ

  • @ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ
    @ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዜ የኔ አደበተ ጣፍጭ ናፍቀኸናል አላህ ይጠብቅህ ሰው ቢከሰስ አተን እንከስ ነበር ናፋቂወችህ ልጅ ሁነን እኮ ነው በሚሞሪ ዳዕዋህን የምንሰማው አሁን ማን አለ ያተ እኮ ይለያል ማጣፈጫ አለው ሲከፍኝ ዬትብ ላይ ሰርች አድርጌ እሰማለሁ ዳዕዋህ ያልደገምኩት የለም አተኮ ልዬ ነህ ኡስታዜ ኧረ ተናፍቀሀል ተመለስ ያሲኔ ኡስታዝዬ እንወድሀለን❤❤

  • @endris7082
    @endris7082 2 ปีที่แล้ว +11

    ሠላሙአለይኩም ውድ የኸሚስ ምሽት አቅራቢዎችና ተከታታዮች ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ የሙሀመድ ኡመቶች ዱአአድርጉልኚ ኢማን እድሰጠኚ

  • @NnMm-jb6ty
    @NnMm-jb6ty 2 ปีที่แล้ว

    ማሸ አላህ ይጨምሪለቹ ኡስታዝ ያስን ኑሩ ውስጤ ነው

  • @meriamnur9239
    @meriamnur9239 2 ปีที่แล้ว

    Istazuna nafqehnal welahe ustaz betam enakereh alen Allah heyr serahen yewdedelek 🌹 ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️

  • @meryemmidia424
    @meryemmidia424 2 ปีที่แล้ว

    ኡስታዜ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብ ለአላሀ ብዬ እወድዳለሁ

  • @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
    @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አንደበተ ጣፋጭ እባክህን አትጥፋብን የአይኔ ብሌን
    ☝❤❤❤❤❤

  • @elhamqurancentet5247
    @elhamqurancentet5247 2 ปีที่แล้ว

    ماشاء الله الله يحفظك استازي

  • @abdulkerim9693
    @abdulkerim9693 2 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ያሲን በጣም እንወድሃለን

  • @sharemelast6129
    @sharemelast6129 2 ปีที่แล้ว

    Austaz masha
    Allah yechmrlh
    Zed sudn 👍👍👍🙏

  • @farhiaahmed7267
    @farhiaahmed7267 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah taberkellaha ustada yaasin nour Allah yaa hafidika💖💖💖

  • @zahraimam8427
    @zahraimam8427 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ ያሲንኑር የኛ ፍልቅልቅ በጣም ናፍቀህን ነበርወላሂ አትጥፍብን አዳደኮን ዳአዋ አዲርግልን በተረፈ አላሁተአላ ባለህበት ሁሉ ይጠብቅህ የኔጀግና

  • @semira394
    @semira394 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ በስንት ጊዜ አየሁት ማሻ አላህ ረጂም እድሜ ከጤናጋ ያኑርልን ✅

  • @rrr9206
    @rrr9206 2 ปีที่แล้ว

    ፍደከ አብ ዋ ኡሚ ያረሱለላ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭

  • @lylamhaomd9575
    @lylamhaomd9575 2 ปีที่แล้ว +4

    የውስታዜ ካሴቶ80በላይ ካሴቶች አሉኝ ሁሌም ብታዳምጠውን የማይሰለች ውድውድ ጣፍጭ

  • @soniyaadem7702
    @soniyaadem7702 2 ปีที่แล้ว

    Mashallah tebarek Allah ustaz enkuwan beselam metak

  • @happytube9297
    @happytube9297 2 ปีที่แล้ว +13

    በጣም የምወደው የኢስላም ውድ ኡስታዜ ኑርልን

  • @KhKh-cs7cy
    @KhKh-cs7cy 2 ปีที่แล้ว +11

    ኡስታዝየ እንኳን ደህና መጣህለን እባክህ አትጥፋ በሱ ጣፋጭ አደበት አሏህን አኺራን አስታውሰን እኛ ወጣቱች ከድን እየራቅን በፕራክ ጌዜችንን እየጠፋን ነው እውነት ለመናገር ያንተን ደአዋ ስሰማ ልቤ ይረጥባል እናም በአሏህ አትጥፋብን አሁላይ እረኛ የሌላችው ቦጎች ሁነናል አስተምረን ።

    • @ሠሚራሚዲያ
      @ሠሚራሚዲያ 2 ปีที่แล้ว

      ማሪ ደምሪኝ በአላህ

    • @ezedinshelemo6652
      @ezedinshelemo6652 2 ปีที่แล้ว

      hhhhhhhh eregna yelelachew begoch honenal alalem
      prank demo yikrbk eshi hhhhh

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq 2 ปีที่แล้ว

    ያ ኡመተል ሙሀመድ እንዴት ናችሁ መገን ዉበት

  • @madinaedres8740
    @madinaedres8740 2 ปีที่แล้ว

    Masha allah tebarekelah ustaz allah yitebkeh hulachunm allah yitebkachu