የአሰልጣኙ ይቅርታ | “አሁንም ቢሆን 2 ሚሊዮኑ በቂ አይደለም” | የኦሎምፒክ ልዑኩ እንዳይጠየቅ የተሸረበው ሴራ | Haleta Tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 34

  • @teshomewolde7996
    @teshomewolde7996 2 หลายเดือนก่อน +1

    OROMO first in Ethiopia 🇪🇹 as well as in Africa. This person is innocent. He's performance is amazing as a coach in the world.

  • @bettymuna9309
    @bettymuna9309 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሃገሪቷ ምን ያህል እንደዘገጠች ያሳያል

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 2 หลายเดือนก่อน +3

    የለሠንደቅ አላማ ክብር ሳይሆን የጥቅማጥቅም ፈላጊሰው ነውበስነምግባር በዲሲፕሊን ሳይሠለጥን እንዴት አሠልጣኝ መሆን ይችላልየሽልማት ሥነሥርአቱን ነው ያበላሸው

  • @MaregnBalcha
    @MaregnBalcha 2 หลายเดือนก่อน +1

    ግን እነዚህ ሰዎች ኢትዮጵያዊያን ናቸው?? ከሃገር ሁለት ሚሊየን ርካሽ ብር በለጠ

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat 2 หลายเดือนก่อน +1

    It is not possible to redicule her excellency Sahlework Zewde. She is a dignified world class professional who have written her marvellous achievements internatuonally with golden ink. Illitrates and dictators and those suffering from inferiority complex may try the impossible but they can't. The world respect President Sahlework for who she is, but not for what she pretends to be like others are doing.

  • @FasilHeilemeskelMengistu
    @FasilHeilemeskelMengistu 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፎ ታንተና በጣም እጉዚይቦኤሮ ይባሮኮ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fenetikuse5944
    @fenetikuse5944 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🎉

  • @TeshagerEyassu
    @TeshagerEyassu 2 หลายเดือนก่อน +1

    every responsible person must be asked,,

  • @mesgenagayim4707
    @mesgenagayim4707 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርመው እነ አቶ ንጉሴ ሮባን እነ ዶክተር ወልደመስቀል ኮስትሬ በኦሎምፒክ ሲለፉና ያንን ሁሉ የወርቅ እና የብር ሜዳልያ ሲሰበስቡ የነበሩት ለኢትዮጵያ ልእልና እና ህዝቡን ለማስደሰት እንጂ እንደ ደደፎ ለኪሳቸው ብር ለማካበት እልነበረም ዛሬ በእንድ ተጠባባቂነት ቀርቦ ባሸነፈጎበዝ እትሌት ስም ቀርቦ ብር አነሰኝ እኔነኝ ለዚህ ያበቃሁት ለሚል ሰው ታሪክን አስተምሩት መቼም በዚህ ሰውዬ የሚሰለጥንአትሌት ይኖራል የሚል ግምት የለኝም ከዚህ ሰው ምን ይማራል

  • @bonnyzed
    @bonnyzed 2 หลายเดือนก่อน +7

    ባለጌ መቀጣት አለበት !
    ጋዜጠኞች ዝም ማለት የለባችሁም።

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፕ/ት፡ ሣህለወርቅ፡ በዶ/ር፡ አብይ፡ ጥያቄ፡ መሰረት፤ እሺ፡ አገሬን፡ አገለግላለሁ፡ ብለው፡ዶላሩን፤ ክብራቸውን፤ ሰላማዊ፡ ኑሯቸውን፡ ትተው፡ መጡ! በእኛ፡ ብልሹ፡ ባሕሪ፡ በስንቱ፡ ተፈተኑ? ይባስ፡ ብሎ፡ ማይሙ፡ በዓለም፡ መድረክ፤ እሳቸውንና፡ ሁላችንንም፡ አዋረደ!

    • @junefirst500
      @junefirst500 2 หลายเดือนก่อน +1

      ወገኖቼ፡ ይህ፡ አሰልጣኝ፡ ዶ/ር፡ አብይ፡ ቢሆን፡ እንዲህ፡ ይናገር፡ ነበር? አቢቹ፡ ቢኖር፡ ለዘላለም፡ የማይረሳ፡ የቃል፡ ምት፡ ይመታው፡ ነበር? አገራችን፡ የግብረገብ፡ ትምህርት፡ ቀረ?

    • @GEchGech-s4o
      @GEchGech-s4o 2 หลายเดือนก่อน

      የተነው፡ያደገው

    • @samuelwondimu1811
      @samuelwondimu1811 2 หลายเดือนก่อน

      ሰውዬው ሲጀመር ፕሬዝዳንቱዋን ሳይሆን ያዋረደው ራሱን ነው። ሀገርና የሀገር መሪን በዚያ መልቁ ለማኮሰስ መሞከር ለዘላለም ራሱን ማኮሰስ ነው። እንደ ሀገር ክብር ሰጥተው ሲያዳጡት ነበር እርሱ ግን የሀገርን ስጦታ አጣጣለው። እንደ ቆሙ ጥሉዋቸው ሄደ። እሱም ይሁን ይቅርታ ሲጠይቅ ባልኩት ነገር ተፀፅቼ ሳይሆን አለ.....
      ሀገር ሲያረጅ ጃርት ያፈራል ይባላል። ሀገር መቼም አታረጅም ነገር ግን ሀገረ ሰው ሲበላሽ እሚያፈራው ይኸን ነው።

  • @Tejis-ke4lt
    @Tejis-ke4lt 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @yohannesdiriba3859
    @yohannesdiriba3859 2 หลายเดือนก่อน

    His right

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 2 หลายเดือนก่อน +1

    ABEBE BEKELA RUN BAREFOOT FOR HIS COUNTRY WE ARE FALE 2024 OLYMPIC BECAUSE OF ASHEBER AND HIS MONEY MIND GROUP.

  • @selamgebru2473
    @selamgebru2473 2 หลายเดือนก่อน

    ሱሪዉን አዉልቆ በቀበቶ መለብለብ ነበር ባለጌ ጋጠወጥ

  • @primetv554
    @primetv554 2 หลายเดือนก่อน +4

    ከሀገር ገንዘብን የሚስቀድም አሰልጣኝ

  • @destinyrg9133
    @destinyrg9133 2 หลายเดือนก่อน

    Yemin kunticha bel afihin ziga gemedon titeh Ashebr lay berta

  • @bmnvbjg
    @bmnvbjg 2 หลายเดือนก่อน +1

    የአሳ ግማቱ ካናቱ

  • @endaletessema9744
    @endaletessema9744 2 หลายเดือนก่อน +2

    በመጀመሪያ እናንተን ለምታቀርቡት ትንተና አክባሪያችሁ ነኝ ይኸ ባለጌ ግን መጠየቅ አለበት

  • @MasratNuse
    @MasratNuse 2 หลายเดือนก่อน

    Wararaya.Qomaxochii

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 2 หลายเดือนก่อน

    Yhe Aheya balge v wldo balge yasadgew any way that is his culture

  • @destachakiso8547
    @destachakiso8547 2 หลายเดือนก่อน

    Why not he can speak to any person including abyi so don’t split so many places

  • @MasratNuse
    @MasratNuse 2 หลายเดือนก่อน

    Dagarege.Jaganoo uwshatamochii

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 2 หลายเดือนก่อน +3

    አለማወቅ እና ደደብነት ነው ብየ የምገምተው።

  • @SamuelBekele-p9t
    @SamuelBekele-p9t 2 หลายเดือนก่อน +2

    ባንተ የሰለጠኑት አንገታቸውን ደፉ።በሕዝብ ስም በህግ ይጠየቅልን

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዶ/ር አብይ ን ቢሆን እንደህ አይናገርም ነበረ ክብርት ፕሬዝዳንቷን መናቅ ይመስለኛል

  • @plainwazr2102
    @plainwazr2102 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምን እያላችሁ ነው ጽንፍ የረገጠ አስተሳሰብ አስልጣኙ አፍቷል ግን በፕሬዝደንቷ ቦታ ሌላ ሰው ብሆን ብልስችሁ ጣት ምታቀሳስሩ ርዕሰ ብሄር ናቸው እኮ ከሳቸው የሚበልጥ የለም አገር ማለት ናቸው ግን እናተ ወዴት ወዴት ወሰዳችሁት

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ጠየቀ ምነዉ እኛ ሀገር ሁሉ አንደወንጀል ይቀጣ ምናምን ያለመቀበል መብቱ ነዉ :: ሰዉ ነዉ መላዕክ አይደለም :: ከድካሙ አንፃር የጠበቀዉ ስላልሆነ ይሆናል :: ማንም ቢሆን መብቱን መናገር ነዉር አይደለም :: እናንተ ጋዜጠኞች ወሬ አታያይዙ ተረጋጉ

  • @MaregnBalcha
    @MaregnBalcha 2 หลายเดือนก่อน +1

    ግን እነዚህ ሰዎች ኢትዮጵያዊያን ናቸው?? ከሃገር ሁለት ሚሊየን ርካሽ ብር በለጠ

  • @MaregnBalcha
    @MaregnBalcha 2 หลายเดือนก่อน +1

    ግን እነዚህ ሰዎች ኢትዮጵያዊያን ናቸው?? ከሃገር ሁለት ሚሊየን ርካሽ ብር በለጠ