አብርሽ እና ሩታ በቅርቡ ዱባይ እንገናኝ አሉ .ሰርፕራይዝ አደረጉን🙈❤️💕

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 มิ.ย. 2024
  • #abtube #famly

ความคิดเห็น • 3.8K

  • @abtube7318
    @abtube7318  2 วันที่ผ่านมา +1096

    youtube.com/@officialhassentube?si=vTkXbELrNNu6fb-2 ሀሰንን ሰብስክራይብ አድርጉት ቤተሰብ🖐️🙏

    • @Danish-pz3pl
      @Danish-pz3pl 2 วันที่ผ่านมา +20

      እሺ አብርሽዬ

    • @user-cp8ho5cn2c
      @user-cp8ho5cn2c 2 วันที่ผ่านมา +5

      ​​​​@@user-rl7ew4qi5wእንኳንም ሆነ እኛ ድራማ ይሁን እውነት ደስ ይለኛል አቺ ምን ኣገባሽ ምድረ ሰገጤ እነሱ ወደፊት እናተ ድራማ እያላቹ ኑሩ

    • @RahmaRahma-tt7cn
      @RahmaRahma-tt7cn 2 วันที่ผ่านมา

      @@abtube7318 አብሽር እናረገዋል🥰

    • @SetiAl-jv4yi
      @SetiAl-jv4yi 2 วันที่ผ่านมา +14

      እሺ ወድምነት❤😊

    • @HayatSeid-mn4op
      @HayatSeid-mn4op 2 วันที่ผ่านมา

      ውጭ😅😅​@@user-rl7ew4qi5w

  • @Sariy177
    @Sariy177 2 วันที่ผ่านมา +789

    ሩታ ያለችበት ሁሉ ይደምቃል የምትሉ 👍

    • @user-wq1jx4ip1r
      @user-wq1jx4ip1r 2 วันที่ผ่านมา +3

      አወ ግን ምናቸውም አልገባኝ ሆ ሰርጉ ቅርብ ነው ሲሉ አልነበር አሁን ደሞ 6ወር😂😂😂😂😂

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 2 วันที่ผ่านมา +4

      በጣም ሩታዬ የሁሉ ድምቀት ነች❤❤❤🎉

    • @user-yi3rs5ur9r
      @user-yi3rs5ur9r 2 วันที่ผ่านมา +2

      በጣም

    • @SifanKolbi
      @SifanKolbi 2 วันที่ผ่านมา

      Rutaye ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @LehulumGezaalewu
      @LehulumGezaalewu 2 วันที่ผ่านมา

      እ በምን ምክኒያት

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 2 วันที่ผ่านมา +97

    ዛሬ እኮ ማርያም ናት እንኳን አደረሳችሁ የልባችሁን መሻት ትፈፅምላቹ❤🙏🙏

    • @kjjkkk8247
      @kjjkkk8247 2 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

    • @kedeshkeedesh3872
      @kedeshkeedesh3872 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን ❤❤

    • @BetiJamaneh-lg9hb
      @BetiJamaneh-lg9hb 2 วันที่ผ่านมา

      amen amen amen amen

    • @AlmazTube-ns5qp
      @AlmazTube-ns5qp 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

    • @gdggggdffg6401
      @gdggggdffg6401 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @gdggggdffg6401
    @gdggggdffg6401 วันที่ผ่านมา +12

    ዛሬ እናታችን ንፅሂት ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ከወዳጇ ቃል ኪዳን የተቀበለችበት ቀን ነው እንኳን አደረሳችሁ በመላው አለም ያላችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ❤❤

  • @Mubetube2
    @Mubetube2 2 วันที่ผ่านมา +498

    እሰርጉ እማ እኛም በአካል መገኘት አለብን ታምራላችሁ አስቀናችሁኝ ሩታና አብርሽ የሁሉ ድምቀት ናቸዉ የሚል ሰብ ያድርገኝ❤❤❤

    • @fhhd9055
      @fhhd9055 2 วันที่ผ่านมา +2

      حااو

    • @UaeAlain-dp6be
      @UaeAlain-dp6be 2 วันที่ผ่านมา +4

      አይይይ መታደል ጭራሽ አኔጋዉ ልሚጡልኝ ነዉ አትዮ መሄድ አይጠበቅብኝም አንደኛ ሙዜ ነኝ 💍💍💍💍💞💞💞💞

    • @fatumaUmer-de1lf
      @fatumaUmer-de1lf 2 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል ዉዴ እነሱ ያሉበት ሁሉም ያምራል ❤❤

    • @Mubetube2
      @Mubetube2 2 วันที่ผ่านมา

      @@UaeAlain-dp6be አወ ሊመጡልሽ ነዉ ተዘጋጅ🥰

    • @Mubetube2
      @Mubetube2 2 วันที่ผ่านมา

      @@fatumaUmer-de1lf ፋፊየ😘

  • @ashufkir8839
    @ashufkir8839 2 วันที่ผ่านมา +225

    ሩታ ያለችበት ሁሉ ደማቅ ነው የምትሉ 👍ሩታየ የሚድያ ድምቀት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 2 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ሩታዬ❤❤🎉

    • @Mubetube2
      @Mubetube2 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

    • @user-yy4ml8gu6z
      @user-yy4ml8gu6z 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉wowowo ❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮

    • @saadalhbshi4453
      @saadalhbshi4453 วันที่ผ่านมา

      በጣም ሩትነቴ የኔ አደኛ❤

  • @SeenaaMosiisaa
    @SeenaaMosiisaa 2 วันที่ผ่านมา +35

    አንድነታችሁ በጣም ደስ ይላል❤❤
    ግን ሰርጋችሁ ከናት ከአባት ቢሆን ደስ ይላል እንደኔ አሳብ መኪናቶም ይህ እናት እናትና አባታችሁ ጎረቤታቸው ወደአጅ ዘመድ የሚደሰት አገራችን ላይ ሲሆን ደስ ይላል❤❤❤ እንደ ባሃላችን ምርቃት የጎረቤት ምርቃት አለ አይደል ለማንኛውም እግዚአብሔር ያሰባችሁን ይሙላላችሁ

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 2 วันที่ผ่านมา +24

    ኣነ ኣብ ሂወተይ ከም ሩታ ንፍዕቲ ሪአ ኣይፈልጢ ብጣዕሚ እየ ኣድኒቀያ ምኽንያቱ ኣጋላት ፈተና ክብዝሐና ከሎ ቃልጢፍና ኢና ተስፍ ነቆርፅ ሩታዬ ከመይ ገይራ ከም ዝሓለፍቶ ይገርመካ እዩ ኣምላኽ ሓሳብ ልባ የስምረላ ተምርዕዮም ወሊዶም የሪአና ባይዘወይ ክሊቲኦም ጀጋኑ እዮም ❤❤❤

    • @Abi-bj8qv
      @Abi-bj8qv วันที่ผ่านมา

      ብሓቂ ንፍዕቲ እያ ምቅርተይ❤❤❤❤❤❤❤ ጠንካራ

    • @gogoa5084
      @gogoa5084 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን❤❤🎉🎉🎉

    • @user-bi3zn4px2m
      @user-bi3zn4px2m วันที่ผ่านมา

      ብሓቂ❤❤

    • @mmss955
      @mmss955 วันที่ผ่านมา

      ብሓቂ❤❤❤❤

    • @SmretTube
      @SmretTube วันที่ผ่านมา

      ሳብስክራይብ ግበርለይ ምቅርተይ

  • @user-sr3lq4tq6r
    @user-sr3lq4tq6r 2 วันที่ผ่านมา +434

    እሰኪ ማነው እደኔ በሰደት እናቱን የናፈቀ ላይኩኝ በሰላም ያገናኛን ያረብ የረፈትጀራ ይወፍቀን ተመለካች ሁነን አንቅር ያረብ🥰🥺

    • @user-zi9ch9gr1o
      @user-zi9ch9gr1o 2 วันที่ผ่านมา +1

      አር በጣም ነው የናፈቀችኝ

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 2 วันที่ผ่านมา

      😢እኔ አያወራኻትትናፍቀኛለች❤❤​@@user-zi9ch9gr1o

    • @user-yi3rs5ur9r
      @user-yi3rs5ur9r 2 วันที่ผ่านมา

      በጣም ነው የናፈቀችኝ

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 2 วันที่ผ่านมา +1

      አረ፡ዝም፡ነውነፍቆት፡

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 2 วันที่ผ่านมา +1

      🥺🥺🥺🥺የደም፡እባ፡እያለቀሰች፡ነው፡ናቴ

  • @lulutube885
    @lulutube885 2 วันที่ผ่านมา +169

    ሩታዬን ያላችሁ እስኪ ልያችሁ 1000 ሺ ላይ ላይክ ሩታዬ የሴት በላይ ሁሉንም ነገር ትችላለች የምትሉ 😍👍👍

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 2 วันที่ผ่านมา +1

      ሉሉየ የሩታ ወዳጅ❤❤❤

    • @user-nq5ne9ik2d
      @user-nq5ne9ik2d 2 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬ❤❤❤

    • @saadalhbshi4453
      @saadalhbshi4453 2 วันที่ผ่านมา +1

      ሉሉየ የሩታዬ ወዳጂ ሩታዬ አደኛ❤❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@user-nq5ne9ik2dእንደማመር🎉 9:06

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 2 วันที่ผ่านมา

      ሩታዬ የሴቶች የበላይ❤🎉

  • @user-xj1vg7in1y
    @user-xj1vg7in1y 2 วันที่ผ่านมา +12

    ስታምሩ ወይኔ አይለያችሁ አቦ ሩታ ፈገግታ ብቻ በቂ ነው efa በጥባጭ

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed 2 วันที่ผ่านมา +10

    በጣም በጣም ነው የምወዳችሁ አብርሺእና ሩት የፍቅር ተመሳሌቶች

    • @fantyeGeletewu
      @fantyeGeletewu 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዉዴ ደምሬኝ😢

  • @Sariy177
    @Sariy177 2 วันที่ผ่านมา +429

    አብርሽ እና ሩታን የምትዉዱ ብቻ እስኪ ልያችሁ 👍

    • @user-yz3jr6ul1d
      @user-yz3jr6ul1d 2 วันที่ผ่านมา +3

      እኔ በጣም ነዉ ያምወደችሁ❤❤❤

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny 2 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤😢

    • @YousifNoor-qp7fw
      @YousifNoor-qp7fw 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @YyRr-cx1fy
      @YyRr-cx1fy วันที่ผ่านมา

      የኔጀግና አችም ድምቀታችነሽ የኔልዩ ትለያለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-wg5jt5zg2i
      @user-wg5jt5zg2i วันที่ผ่านมา

      👍👍👍

  • @user-lz8ss6ko3i
    @user-lz8ss6ko3i 2 วันที่ผ่านมา +91

    የሰው መውደድ ስጠኝ ማለት እደዚህ ነው አቤት ሲያምርባችሁ ሁሌም በፍቅር ኑሩልን🥰🥰

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 2 วันที่ผ่านมา +4

    አብርሸ እሩታይ በእዉነት ከዚህ በላይ ሰዉ ጠርታችሁ ሰፊ ገበታ እምትዘረጉበትን ቀን ቅርብ ያርግላችሁ ሀሳባችሁ ሁሉ ይሙላ እንጠብቃለን ፍቅሩንም ብርታቱንም ትእግሰቱንም ይሰጣችሁ እንወዳችኋለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @SabaWedaju
    @SabaWedaju 2 วันที่ผ่านมา +8

    እሩታ አንቺና እህትሽ ከአንድ ማህፀን ነው የወጣችሁት እኔጃ ሜላት ትለያለች ለሰው ክብር የላትም ሳይብስባት ፀበል ብትገባ ይሻላል

  • @lilaarega9774
    @lilaarega9774 2 วันที่ผ่านมา +76

    በእውነት ቡታጅራ የተባረከች ምድር ናት እውነተኛ የጉዋደኝነት የሰው ፍቅር ያለባት ምድር ነች እንዲህ አይነት መያያዝ በዚህ ሰአት አይቼ አላውቅም እግዚአብሔር ያብዛላችሁ ይጠብቃችሁ።ሩታዬና አብርሽ መጨረሻችሁን እግዚአብሔር አምላክ ያሳምርላችሁ እኔ የአዲስ አበባ ሴት ነኝ ቡታጅራን በስም እንጂ አላውቅም ነበር በእውነት ብሩካን ናችሁ ክፉ አያገኛችሁ

  • @mayunegethio
    @mayunegethio 2 วันที่ผ่านมา +81

    ተመስገን እልልልልል የሩታ የሆናችሁ👍 አብርሽ ቁም ነገረኛ ነው በተናገረበት የሚገኝ💞

  • @Helenutub
    @Helenutub 2 วันที่ผ่านมา +3

    በስማአም ቃላት ያጥረኛል ደስታየን ለመግለጥ😢😊😊❤❤❤❤❤የኔውዶች የዘራችሁት የወለዳቹት የጨበጣቹት ሁሉ ይባረክ❤❤❤

  • @Senayt-bw5kg
    @Senayt-bw5kg 2 วันที่ผ่านมา +4

    አብርሽ እና ሩታ ሁሉን videos የምትሰሩት ሁሌ አያለዉ እና ስታዝኑ አዝናለዉ ስትደሰቱ እደሰታለዉ እና በጣም እወዳችዋለህኝ ከማንም በላ እግዛብሄር ከናተ ጋር ይሁን ዉድድድድድ ነዉ የማረጋቹ

  • @yilaktube
    @yilaktube 2 วันที่ผ่านมา +90

    ዛሬ አብሪያችሁ ብኖር እንዴት ደስ ባለኝ❤👍👍

    • @GkHc-zq7wk
      @GkHc-zq7wk 2 วันที่ผ่านมา +4

      ለምን ህደህ አታያቸውም ወድም

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

    • @user-wf9jt6ns9m
      @user-wf9jt6ns9m 2 วันที่ผ่านมา +1

      አንተስ ምን ላይ ደረስክ

    • @RahmaRahma-tt7cn
      @RahmaRahma-tt7cn 2 วันที่ผ่านมา +4

      ሂድአተም ብሮየ😂

    • @user-wq1jx4ip1r
      @user-wq1jx4ip1r 2 วันที่ผ่านมา +2

      አዲሳ አበባ መሰሉኝ ሂድና አግኛቸው

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 2 วันที่ผ่านมา +98

    ሩታ እና አብርሽ የሁሉም ድምቀቶች ናቸዉ የሚል በላይክ

  • @Nddbdb-jp3sh
    @Nddbdb-jp3sh 2 วันที่ผ่านมา +4

    ሩታየ የኔ ማር ራስሽን ጠበቂ ሁሉም ነገር ያስፈራል ብቻ ፈጣሪ የጠበቅሽ ቤተሰበችሽ በስልክ አናገራያቸው እሺ ❤❤❤

  • @marfaalbloosgi9460
    @marfaalbloosgi9460 2 วันที่ผ่านมา +3

    ሩታና አብርሺ የኛ ድምቀቶች ስወቻሁ ማሻአላ በጣም ደስስስስ ትላላችሁ የጓደኛ ጥግ

  • @HaymiTube5335
    @HaymiTube5335 2 วันที่ผ่านมา +106

    አብርሽ እና ሩታን የሚወድ ማነዉ እስኪ ፍቅራችሁን በላይክ አሳዩኝ

    • @TOYIBAMistofa
      @TOYIBAMistofa 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤🎉

    • @NattyTube2bi
      @NattyTube2bi 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤🎉

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

    • @MdRaj-jw4xj
      @MdRaj-jw4xj 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @geni-eh9go
      @geni-eh9go 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤

  • @user-st1jd8fi6l
    @user-st1jd8fi6l 2 วันที่ผ่านมา +75

    አቤት ሴትነት ሩቲዬ የፅዳትሽ የምግብ አቀራረብሽ ቅልጥፍናሽ ኧረ ምኑን ልበለው የእውነት ከልቧ ሴት ነሽ የኔ ፅጌሬዳ🍫♥️🌷✌️

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 2 วันที่ผ่านมา +2

      በጣም❤🎉

    • @user-hs5ns8bb1j
      @user-hs5ns8bb1j 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

  • @absabs9609
    @absabs9609 วันที่ผ่านมา +4

    ቆይ አዴየ ልኮምት ዱባዉች አብርሺን ከወሠዳችሁ ሳኡዲወች ዴግሞ እሩታን እናምጣና በኦላይን ይጋቢ ለምን ዱባወች ብቻ ይታዴማሉ ሠርጉን በተረፈ ለፍቅራችሁ ለጓዴኝነታችሁ ማሻአላህ

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @SemiraSemiro
    @SemiraSemiro วันที่ผ่านมา +3

    ለሰርጋችሁ ያድርስን በጣም የጋጋሁበት የናንተ ስርጋችሁኢሻአላህ እንመጣለን እንወዳችኻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ላይክ የታለ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 วันที่ผ่านมา +114

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @Abide78
      @Abide78 2 วันที่ผ่านมา +1

      s a w❤❤❤

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 2 วันที่ผ่านมา +1

      ,ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @user-dx5kf7hf6l
      @user-dx5kf7hf6l 2 วันที่ผ่านมา

      ሠላሀላወሠለም❤❤❤❤❤

    • @user-nl7mv5pe8i
      @user-nl7mv5pe8i 2 วันที่ผ่านมา

      saw,saw,saw❤❤❤❤

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 2 วันที่ผ่านมา

      S A W ❤❤❤😢

  • @Tblets01Tube
    @Tblets01Tube 2 วันที่ผ่านมา +256

    ሩታየ በአብርሽ ትተማመናለች የምትሉ ብቻ ግጩኝ❤❤

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 2 วันที่ผ่านมา +3

      ,እንዴት አትተማመንም አብሮ የኖሩ አደለ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 2 วันที่ผ่านมา

      እሩታየ አብርሽ ቢተዋት እራሱ ይጎዳል እንጂ እሶ በራሶ የምትተማመን ጠንካራ ጠንቃቃ አምላኮአጥብቃ የያዘች ዲንቅ ሴትነች። አሁን ላይ ግንኙነታቸው ዲራማነው ሲባል ዲያስፓራው ሁሉ አጮልቆ እያያትነው።

  • @user-ps6re4dq7f
    @user-ps6re4dq7f 2 วันที่ผ่านมา +3

    ሩታዬ የኔ ባለሙያ ትለያለሽ አንች ምርጥ ሴት ነሸ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @user-ed1cg4tb3g
    @user-ed1cg4tb3g 2 วันที่ผ่านมา +5

    በይበላ እራሱ ፍተቸው በቅ ነው ፍልቅልቆች ፈጣሪ በፍቅር የቆያችሁ

  • @fatimamuhammad7518
    @fatimamuhammad7518 2 วันที่ผ่านมา +130

    ሩታ ኮ በጣም ፅዲት ንቅት ያለቺ ፍልቅልቅ
    ፈገግታዋ ብቻ በቂ ነው❤❤❤❤❤❤

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 2 วันที่ผ่านมา +4

      በጣም ልዩ ሴት ነት ሩታዬ

    • @user-yi3rs5ur9r
      @user-yi3rs5ur9r 2 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 2 วันที่ผ่านมา

      በጠም

    • @user-vx5eu6gn1i
      @user-vx5eu6gn1i 2 วันที่ผ่านมา +2

      እዉነት ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-xc5rd5ex1m
      @user-xc5rd5ex1m 2 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤

  • @user-eo9yw6bf6y
    @user-eo9yw6bf6y 2 วันที่ผ่านมา +92

    ጓደኛ ማለት በደስታ ሰአት ብቻ ሳይሆን በክፉ ግዜ አብሮ ሲሆን ደስይላል ቡራ ኤፋ ሀሰን እናመሰግናለን❤ አብርሽዬ የኔ ኩሩ የንግስታችን ባሉካ❤ ደስ ያላችሁ ብቻ👍

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 2 วันที่ผ่านมา +1

      Eko

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @user-qx9os8hj1d
      @user-qx9os8hj1d 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

    • @jebdb
      @jebdb 2 วันที่ผ่านมา

      በጣም ደስ ይላሉ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@user-qx9os8hj1dደምሪኝውደ🎉 16:07

  • @ainalemainalem2619
    @ainalemainalem2619 2 วันที่ผ่านมา +3

    ዋዉዋዉ ሁላቹም ተባረኩ አብርሽ ያገሬልጅ እግዚአብሔር :ያሰብከዉን ያሳካልህ ጌታ ይወዳቹዋል እኛም እነወዳቹዋለን❤❤❤

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw วันที่ผ่านมา +1

    በአዛኝቱ ሥታምሩ አቤት ፍቅራቹህ ስታሥቀኑ እሩታዬ ፈገግተዋ ብቻ ይበቃል❤❤❤❤❤

  • @user-lh9mx6gq9q
    @user-lh9mx6gq9q 2 วันที่ผ่านมา +161

    እንኳን ደስ አላችሁ እስኪ የሩታና የአብርሽ ደስታ የሚያስደስታችሁ❤❤ በላክ አሳዩኝ👍

    • @S3dahAlsada
      @S3dahAlsada 2 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤🎉

    • @user-lh9mx6gq9q
      @user-lh9mx6gq9q 2 วันที่ผ่านมา +2

      @@S3dahAlsada ❤️❤️❤️

  • @user-dl1mi4xp3z
    @user-dl1mi4xp3z 2 วันที่ผ่านมา +125

    ሩታ አብርሽ እግዳ ትቅባይ አድኛ ናችው ይምትሉ በላይክክ😂😂😂

    • @zenebuasfaw3804
      @zenebuasfaw3804 2 วันที่ผ่านมา +2

      አዎ በደብ የኔዉቦች ተባረኩ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tigistbali4982
    @tigistbali4982 2 วันที่ผ่านมา +4

    እሩታየ የኔ ልእልት ❤❤❤❤ሁሌም
    እደዚ ስቃቹህ ማየት ነዉ እምንፈልገዉ የኔ ዉብች ❤❤❤አብሪሽ ወንድሜ ፈጣሪ ከናተ ጋር ይዉን❤❤❤

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd วันที่ผ่านมา +1

    ደሥ ትላላችሁ ❤❤❤
    አዳድ ኮሜቶች በጣም አሥቀዉኛል ካሣቁኝ መካከል ሩታ እኳን በእጇ ሠርታዉ በእግሯብረግጠዉ ይጣፍጣል አላሉም በቪዶነዉ የምናያት መች እናቃታል የማጋነን ጥግ
    የሠዉመዉደድ ሥጠኝ ማለት እደዚህነዉ ሣያቁ ማድነቅ 😅😅😅😅

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 วันที่ผ่านมา +76

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኞል ላይክ አርጉኝ ፕሮፋይሌ ተጭኛቹ በሰላም ውለጂ በሉኝ😂😢😢❤

    • @user-qe1wy9jr8t
      @user-qe1wy9jr8t 2 วันที่ผ่านมา +1

      በሠላም ውለጂ❤❤❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤​@@user-qe1wy9jr8t

    • @saadahsaadah6171
      @saadahsaadah6171 2 วันที่ผ่านมา +1

      በሠላም ውለጅ 🤣

    • @ekram-zw1yz
      @ekram-zw1yz 2 วันที่ผ่านมา +2

      ቱ ያችስ ከፋ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 2 วันที่ผ่านมา

      @@ekram-zw1yz ክክክ

  • @Ejej-hx5nd
    @Ejej-hx5nd 2 วันที่ผ่านมา +72

    ማነው የሰው ሃገር የመረረው እንደኔ እግዚአብሔር ሁላችንንም በሰላም ላገራችን ያብቃን 😢😢❤ቅመሞችዬ

    • @MekyaSeid-pn5cl
      @MekyaSeid-pn5cl 2 วันที่ผ่านมา

      እኔ ሰልችቶኛል ውዴ አይይይይ❤❤❤❤❤

    • @dayeasale4554
      @dayeasale4554 2 วันที่ผ่านมา

      Gana kematw 15 ken nw😭☝️☝️

    • @user-el8kq2vb1p
      @user-el8kq2vb1p 2 วันที่ผ่านมา

      አብሽሪ,እኔም,መሮኛል, ያልፋል

    • @user-el1gk9ex9l
      @user-el1gk9ex9l 2 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ በረች እኔሥ መሮኛል​@@dayeasale4554

    • @MekyaSeid-pn5cl
      @MekyaSeid-pn5cl 2 วันที่ผ่านมา

      ኢሸአላህ ወላሂ

  • @user-sy8ex6zl3s
    @user-sy8ex6zl3s 2 วันที่ผ่านมา +2

    ዋዉ ስታምሩ አይለያችሁ ፍቅሩ ያብዛችሁ ሩትየእና የኛ ዉዶች ፍቅር እስከመቃብ ያርርግላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-xr3pi9ru5f
    @user-xr3pi9ru5f 2 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ነዉ የምታምሩት ማርያምን ቡታጂራን በሙሉ ፍቅርን ነዉ ያደላት መታደል ነዉ እግዚኦብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 วันที่ผ่านมา +153

    ሩታዬ ጀግና ናት የምትሉ በትላንት ንንግርዋን የተገረማቹ የብስለት ጥግ ያያቹበት ላይክ ግጭት ግጭት አርጉ❤❤❤

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 2 วันที่ผ่านมา +2

      በጣም ጀግነ❤🎉🎉🎉🎉

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 2 วันที่ผ่านมา +2

      በጣም❤❤❤

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 2 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤

    • @zikhraethiopia3173
      @zikhraethiopia3173 2 วันที่ผ่านมา +2

      በጣም

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@zikhraethiopia3173ደምሪኝውደ❤ 13:36

  • @CicTz
    @CicTz 2 วันที่ผ่านมา +37

    አብርሸየ ሰርግዱባይ አትመኝ በሀገርነው ደስእሚለው ቤተሰብ መርቆ ዘመድጋር እሠው የጫጉላሽርሽርዱባይ አሠው ሀገር ምኑደስ ይላል ስርግ አብርሽየ ❤❤❤

    • @Danish-pz3pl
      @Danish-pz3pl 2 วันที่ผ่านมา

      የኔም ሀሳብ ነው ዱባይ ስለማያቀው ነው

  • @user-vo5ob9pt6i
    @user-vo5ob9pt6i วันที่ผ่านมา +2

    አብርሽዬ እኔ ላንተ ደስ ብሎኛል ወላሂ ከጓደኞችህ ማሀል ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እሩታዬ ያብርሽ ንግስት

  • @user-ou6bc3st2e
    @user-ou6bc3st2e 2 วันที่ผ่านมา +1

    አብርሽየ እሩታየ የሁሉም ድምቀት ❤❤❤❤❤❤ጒዴኞቻችሁንም አላህ ያክብራችሁ አሥዴሥታችሁናል❤❤❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 2 วันที่ผ่านมา +49

    ሩቲዬ የኔ ፈንድሻ የኔ ባለ ሞያ የምር ሰዉ ስታከብሪ ልዩ ነዉ ያንችስ የምር አብርሽዬ በጣም እድለኛ ነህ ሩቲዬ ትህትናዋ ሴትነቷ ፀባየዋ የዋህነቷ አረ ምኑ የምር አደራ አብርሽዬ ምቸም ቢሆን እንዳይከፋት የብረት መዝግያ ብላሃለች አና ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላቹሁ❤❤❤❤❤ የኔ ዛህራ እና ቻንድራ❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 2 วันที่ผ่านมา

      R❤❤❤

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 2 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል ሩታዬ🎉❤❤❤❤

  • @BereketDargaso
    @BereketDargaso 2 วันที่ผ่านมา +46

    የአብርሽና ሩታዬ ጕደኞች አለማድነቅ አይቻልም🎉🎉ከጎናቹ ሆናቹ አብሮነታቹን ስላሳያቹ እናመሰግናለን እምትሉ ✋

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 2 วันที่ผ่านมา +1

      መቀኛንይጠፋላቹ

  • @ChxydNcgdhx
    @ChxydNcgdhx 2 วันที่ผ่านมา +2

    እሩታየ የኔ ሙሉ ሴት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያአብዛዉ❤❤❤

  • @user-gt9le8jy2m
    @user-gt9le8jy2m วันที่ผ่านมา

    አብረሽና ሩታየ የውነት ተልባችሁ እምስቁበት ቀን ቅርብ ያርግላችሁ ዋናው የውስጥ ሰላም ነው 😢

  • @user-nt3oo8et3d
    @user-nt3oo8et3d 2 วันที่ผ่านมา +101

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲🤲

    • @Ekram475
      @Ekram475 2 วันที่ผ่านมา +2

      አሚን ያረብ❤❤

    • @Mara-uw9cz
      @Mara-uw9cz 2 วันที่ผ่านมา +1

      አሚን አሚን አሚን ያረብ ❤❤❤

    • @fofofofo2405
      @fofofofo2405 2 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን ያርብ🤲🤲🤲🤲🤲

    • @chuchulakew7211
      @chuchulakew7211 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @Ee-mj
      @Ee-mj 2 วันที่ผ่านมา

      አሚን ያረብ❤❤❤

  • @CharaMai
    @CharaMai 2 วันที่ผ่านมา +48

    አብርሽ እና እሩታን ለማየት በጉጉት የጠበቀ እደኔ ሙያየን ስትጠብቁ የነበራችሁ የኛ ሳቄታወች ሁሌም ሳቁልኝ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💔💔እልልልልልልልልልልልልልልልልልል😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 2 วันที่ผ่านมา +2

    እንደዚህ ተሰብስበው ማየት ደስ የላል ሁሌም ደስታችሁ ይብዛ

  • @PcSign
    @PcSign 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤ሰላም ለዚህ ቤት እሩታዬ እኮ ድምቀት ነሽ በትንሽ ወራት ውስጥ ብዙ የሰራች ትዳራችሁ ይባረክ ❤❤❤❤🎉 የዝህ ቤት ቤተሰሞች ስደት ምርር ብሎኛል ወደሀገሬ መቼ ነው ምገባው ምን ይዤ የሚለው ነገር እሄው ታማሚ አደረገኝ በጭንቀት ልሞት ነው በቃ ደከመኝ ከቻላችሁ እርዱኝ ወደሀገሬ ገብቼ ትንሽ እንኳን ልረፍ በቃ እኔ ከብዶኛል አግዙኝ❤❤

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c 2 วันที่ผ่านมา +98

    የሚድያው ድምቀቶች የፍቅር ተምሳሌዎች የአመቱ ምርጥ ጥንዶች የኔ ጠንካራዎች❤እነዚ ልጆች እኮ ሃይማኖት ኣይነኩ ሰው ኣይሳደቡ ዘረኛ ኣይደሉ በራሳቸው አለም የሚኖሩ ምርጥ ቤተሰብ ናቸው❤

    • @Mubetube2
      @Mubetube2 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 2 วันที่ผ่านมา +1

      ትኽክል❤❤❤❤❤

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 2 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል ነሽ ውዷ በጣም ነው ደስ የሚሉት❤❤❤❤

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 2 วันที่ผ่านมา +1

      ​​@@Mubetube2የኔዋ እንዴት ነሽሽ

    • @Jaalanneetube
      @Jaalanneetube 2 วันที่ผ่านมา

      Subscribe argign mar

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi 2 วันที่ผ่านมา +36

    ሩትነት የሚድያው ድምቀት ስላምሽን ብቻ ሁሉም ይስተካከላል የኔ ቁጥብ❤❤❤❤😊😊😊😊😊

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 2 วันที่ผ่านมา

      አሚን የኔዋ

  • @user-pb7ik5ff4n
    @user-pb7ik5ff4n 2 วันที่ผ่านมา +2

    ውይ ስወዳቹ እኮ እሩታዬ የኔ ቅመም አብርሽ ወድሜ ሁሌም ደስ ይበላቹ ሁሉም ስለመጡ ደሞ ደስ ብሎናል አደኞች ናቸው❤

  • @user-im1zq4hu2x
    @user-im1zq4hu2x 2 วันที่ผ่านมา +2

    እሩታየ የሤበላይነሽ. ሥወድሽ. ፍቅራችሁ ያምሽላችሁ❤❤❤❤❤

  • @najatcrownbaby7974
    @najatcrownbaby7974 2 วันที่ผ่านมา +70

    ከፊቱ ፊትፊቱ ይባላል ሩታን ብቻአይተው ቢመለሱ እራሱእንደት ደስይላል ብቻ አብርሽና ሩታ ሁልጊዜም ደስይበላችሁ የኔ ምኞትነው።

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 2 วันที่ผ่านมา

      አሚን የኔም ምኞት ነው❤🎉

    • @najatcrownbaby7974
      @najatcrownbaby7974 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@Bala-hf3tl❤❤❤ይሳካልማሬ በጣምነውደስ እሚለኝ ስቀው ሳያቸው

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 2 วันที่ผ่านมา

      R ❤❤❤❤

  • @user-ex5su3ox4xb
    @user-ex5su3ox4xb 2 วันที่ผ่านมา +41

    አብርሽ ሩታ የኛ ጀግኖቹን ሁሌም እንወዳችኋለን ጉዞ ወደፊት

  • @Samira123-vq2iw
    @Samira123-vq2iw วันที่ผ่านมา +1

    ደስ ትላላቹ እኔ ምለው ኤፊ ዬት ሄደ ሲገባ አየሁት. ምግቡ ላይ ዬለም😢😢😢😢😢😢

  • @zizuyoutube
    @zizuyoutube วันที่ผ่านมา +1

    የሴት በላይ ሩታዬ አቤት ፅዳት አቤት ፍጥነት አቤት ግርማ ሞገሰ ኧረ ሰንቱን ላውራው በቃ ትለያለሸ❤❤

  • @sayedahmada736
    @sayedahmada736 2 วันที่ผ่านมา +39

    ወይኔ ስታስቀኑ ማሻ አላህ ሩቲዬ ያለችበት ሁሉ ይደምቃል❤

  • @Eyutube19
    @Eyutube19 2 วันที่ผ่านมา +43

    ሁሉም ነገር መልካም እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ ውዶቼ♥👑

  • @user-yd8bh4yg9g
    @user-yd8bh4yg9g 2 วันที่ผ่านมา

    ሩታዬ ያለችበት ሁሌም ደስታነው 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ ማሻላ ማሻላ አይለያቹ እናም ቶፉቅ ስላየሁት ደስ ብሎኛል ሶፍስ ለምን ጠፋቹ ናፈቃቹን እናም ሩታዬ እና አብርሽ ለሰርጋቹ አላህ በሰላም ያድርሳቹ ለልጅ አትጨነቁ ሁሉም ባላህ ፍቃድ ነው አብሽሩ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @rhamatiyastore3451
    @rhamatiyastore3451 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ውይ ዛሩታግን ተስፍ ዘይትቆርፅ ብጣዕሚ ጎበዝ ኢለያ ኣለኩ ሩታየ ጅግና 💋💋💋❤❤❤👏👏💘💘

  • @user-rf3zk1zb4j
    @user-rf3zk1zb4j 2 วันที่ผ่านมา +80

    የመጀመሪነኝ አብርሽና እሩታን የምወዱ ላይክ አሳዩኝ👍👍👍👍🙋🙋🙋

    • @user-vm5fq7tt9w
      @user-vm5fq7tt9w 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@user-vm5fq7tt9wደምሪኝውደ🎉 16:46

  • @user-mz1ej9hv9x
    @user-mz1ej9hv9x 2 วันที่ผ่านมา +40

    ፍቅርን መጀመር ብቻ ሰይሆን መጨርሻያ እንዳለሁ አሳዬን እወደችሃለው በተረፈ ማነንም አትስሞ ወደፊት🏃🏃🙋

  • @user-bd6zl9kn5x
    @user-bd6zl9kn5x 2 วันที่ผ่านมา +2

    የኢትዮጲያ አንደኛ ጥንዶች መተማመን ያለበት ፍቅርርር

  • @user-zl5gi5en9f
    @user-zl5gi5en9f วันที่ผ่านมา

    አብርሽና ሩታ ሰላማችሁ ስኬታችሁ ያብዛልን

  • @BirukTube-
    @BirukTube- 2 วันที่ผ่านมา +32

    በጣም አመሰግናለው 🙌💕😍😍

    • @ethohabshewit6048
      @ethohabshewit6048 2 วันที่ผ่านมา

      ከሀይሚጋ ናልን❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 2 วันที่ผ่านมา

      🙏🏻🙏🏻

    • @user-si6uh2qy6l
      @user-si6uh2qy6l 2 วันที่ผ่านมา

      Burke haymin ataskfat Please endaywt kehon haymi lant semet alat yastwkbatal lije nat ena Please 🙏🙏🙏endatgodat

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 2 วันที่ผ่านมา

      😮​@@ethohabshewit6048

    • @farahfarah4105
      @farahfarah4105 2 วันที่ผ่านมา

      ወይኔ ምን ኣደረገ 😮​@@user-si6uh2qy6l

  • @Mubetube2
    @Mubetube2 2 วันที่ผ่านมา +49

    ሩታየ የኔ ባለሙያ የኔ ቁጥብ ሴት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከፍከፍ በሉልን❤

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 2 วันที่ผ่านมา +1

      አሚን

    • @Mubetube2
      @Mubetube2 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@Bala-hf3tlበሊዬ😘

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 2 วันที่ผ่านมา

      አሚን❤❤

    • @user-jt6zq9yz3c
      @user-jt6zq9yz3c 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@Bala-hf3tlአምን❤

    • @HanaAbebe-i6n
      @HanaAbebe-i6n 2 วันที่ผ่านมา

      Yene wd hirtye

  • @user-eu1fv4gk9j
    @user-eu1fv4gk9j 2 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤የኔ ውዶች ልዩ እኮ ናችሁ ሀይሚዬ ና ሙቢ ቢኖሩ ደግሞ የለለ ነበር ቢሆኑም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 วันที่ผ่านมา +1

    ቸሩ አንተ ስም አጥፊ ሰዉ እኮ ክፉ ነዉ የምር አብርሽ እና ሩቲ ፈገግታ ብቻ በቃቸዉ ነዉ

  • @user-ve5nq6ry1c
    @user-ve5nq6ry1c 2 วันที่ผ่านมา +28

    እንኳን ደስ አላችሁ ❤️ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ 👍ግለፁ ❤️❤️

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 2 วันที่ผ่านมา +37

    ሩታ ያለችበት ሁሉ ደማቅ ነዉ የሚል እስኪ ❤

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 2 วันที่ผ่านมา

      በጣም

  • @saronhailu
    @saronhailu 2 วันที่ผ่านมา +3

    ዱባይይይ ብሩ ካላቹ መቅዶንያ ለነብስም ለደስታም እርካታ ነው

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሩታየ ትለያለሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሁሌም ድምቅ በሉልን ከመዳም ጭቅጭቅ ሲመረኝ እናንተን በማየት ፈታ እላለዉ ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Roza-fl2wf
    @Roza-fl2wf 2 วันที่ผ่านมา +121

    ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ
    እና የዘላለም ህይወት ነው።!!!!

    • @abimatus2651
      @abimatus2651 2 วันที่ผ่านมา

      Ameni kasu lela manimi yelemi!!!!

    • @Aragu-sf2yk
      @Aragu-sf2yk 2 วันที่ผ่านมา

      amni amni amni amni!!!!🥰🥰🥰

    • @Emanual-qp2qm
      @Emanual-qp2qm 2 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-kr8ny6gb7j
      @user-kr8ny6gb7j 2 วันที่ผ่านมา +1

      Amen amen 😢😢😢😢😢 my lord Jesus

    • @user-io5mo4uc6o
      @user-io5mo4uc6o 2 วันที่ผ่านมา +1

      ቱ ጴንጤ😂😂😂😂

  • @badryahmdi5979
    @badryahmdi5979 2 วันที่ผ่านมา +152

    ለምድነው ዱባይ ነው ሰርጋችን ያምትሉት
    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በቤት እምነታቹ ብትጋቡ ትዳራቹም
    ሂወታቹም በራካ ይኖራውል በቤት ክርስታን ባእምነታቹ ታጋቡ ያምትሉ ለይክ ቆርባቹ ብትጋቡ አርፍነው 😢😢ከጣፍው ይቅርታ 😊🎉❤😂

    • @user-ws7rc5pd9p
      @user-ws7rc5pd9p 2 วันที่ผ่านมา +12

      አስተዋይ ነሽ ማራምን የኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤❤

    • @BelaynesheYite
      @BelaynesheYite 2 วันที่ผ่านมา +3

      ትክክል

    • @HhHh-zq4eo
      @HhHh-zq4eo 2 วันที่ผ่านมา +4

      ትክክል ውደ እንደዚያ ነው መሆን የነበረበት

    • @user-lz3mc1rh9b
      @user-lz3mc1rh9b 2 วันที่ผ่านมา +1

      እኮ✅

    • @FetyaAhmed-sy2ey
      @FetyaAhmed-sy2ey 2 วันที่ผ่านมา +4

      እደፈለጉ ይጋቡ ምንአገባችሁ ደሞእና ልትመክሩነው

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 2 วันที่ผ่านมา

    እሰይይይይይ ደስ ስትሉ ኣቦቦች ትመስላላቹ ሩታየ የኔ እንቁ ምንም እኮ የሚወጠላት የለባትም ሙሉ ሴት

  • @user-em3nf3bu6w
    @user-em3nf3bu6w 2 วันที่ผ่านมา

    ተወዳጅ እና ተናፋቂ ዩቱበሮቻችን እንኳን ደና መጣቹልን ደግሞ እንዴት አባታቹ ነው ያማረባቹ ቱቱቱቱቱቱ ከአይን ያውጣቹ

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 2 วันที่ผ่านมา +72

    የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች እንካን አደረሰን በረከቷን አይለየን ❤ ለኔም ደምሩኝ ❤

    • @SirgutAdmasu-hf6ds
      @SirgutAdmasu-hf6ds 2 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን❤❤❤

    • @aberuyetewydolij3787
      @aberuyetewydolij3787 2 วันที่ผ่านมา +1

      Ameen unkan abroo adrsen

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 2 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን❤

    • @alai2771
      @alai2771 2 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤💝💐

    • @Madi-zt4wx
      @Madi-zt4wx 2 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Jesuslovs
    @Jesuslovs 2 วันที่ผ่านมา +26

    እነሱ የሰው አፍ ፀጋውን ነው የሰጣቸው እስቲ እዩ እንዴት እንዳማረባቸው ፈጣሪ ምቀኛቸውን ያዝላቸው A&R ❤❤❤❤❤❤ወደፊት ሳቁ ሁልጊዜ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝውደ🎉 21:14

    • @araguaraara8286
      @araguaraara8286 วันที่ผ่านมา

      አዳዴ ምቀኛዬን አብዛልኝ ይባላል እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሩታዬ የኔ ባለሙያ ጎበዝ በደስታ እንጠብቃለን ይመቻቹ🥰🙏

  • @samrii8044
    @samrii8044 2 วันที่ผ่านมา +2

    ፍቅር የሆን ግሩፕ ሀይሚዬ ብትኖር በተላይ ምንኛ ደስባለኝ❤❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 2 วันที่ผ่านมา +15

    ከፊቱ ፍትፍቱ አለ የሀገሬ ሰው አብርሽ እና ሩታየ በፈገግታ የተሞሉ ናቸው ሁሌም ከፊቷ ላይ ፈገግታ አይጠፋም ቀጥይበት ሞደሏ

  • @Tions-om7uc
    @Tions-om7uc 2 วันที่ผ่านมา +20

    እንዲህ ነዉ ጓደኛ አበረቷቷቸዉ❤❤❤❤ አብርሽ ሩታ ወደ ፈት ወሬዉን ንቃችሁ ተዉት

  • @zarfizizi2260
    @zarfizizi2260 2 วันที่ผ่านมา +1

    ማርክና ሄሎ ናፈቅኝ ከናተጋ ባያቸው እዴት ደስ ባለኝ

  • @user-nc7we1ci2b
    @user-nc7we1ci2b 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሰርጉ ለምን ዱባይ ይሆናል ሀገር ቤት ቤተሰብ ጋር ነው ደስ የሚለው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asute_tube
    @asute_tube 2 วันที่ผ่านมา +19

    ሩታዬ ትለያለች ያምትሉ አብርሽ እድለኛ ናክ ያምትሉ👍👍👍

  • @fiker1816
    @fiker1816 2 วันที่ผ่านมา +41

    አብርሽን እና ሩታን መዉደድ አናቆም እምትሉ👍👍

    • @user-ml3sosna
      @user-ml3sosna 2 วันที่ผ่านมา

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 2 วันที่ผ่านมา +1

      አራ የምን መቆም ❤😂

    • @fiker1816
      @fiker1816 2 วันที่ผ่านมา

      @@user-ml3sosna ምነዉ

    • @fiker1816
      @fiker1816 2 วันที่ผ่านมา

      @@Bala-hf3tl እኮ👌👍

    • @fhfy3452
      @fhfy3452 2 วันที่ผ่านมา

      ሌ😂😂

  • @Ethiopia-nj6xm
    @Ethiopia-nj6xm 2 วันที่ผ่านมา +2

    አይ ስገማዉ ባንተ ፊት ምግብ አይቀመጥም ማለት ነው በቃ 😂ቀድሞ ጀመረኮ ለማነኛዉም እዎዳቹዋሎ eruta &አብርሽ አይለያችሁ ❤❤

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 2 วันที่ผ่านมา +151

    እልልልልልልል 😁😁😁❤❤❤❤ አብረሽ እና ሩታዬ የምትሉ 🥰🥰

    • @NassersalimNasser-yt5lf
      @NassersalimNasser-yt5lf 2 วันที่ผ่านมา +5

      በይ ላይቭ ግቢና ፈትፍቺ እማማ መልኬ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @abdullaw6274
      @abdullaw6274 2 วันที่ผ่านมา

      ደምርኝእልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @RahmaRahma-tt7cn
      @RahmaRahma-tt7cn 2 วันที่ผ่านมา

      መልክየ የኝአቃጣይ አቃጥይልንማ🥰🥰🥰🥰

    • @moonrise3291
      @moonrise3291 2 วันที่ผ่านมา +2

      አችአሮጊት😅😅😅😅😅

    • @2-nl9dw
      @2-nl9dw 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂❤❤🎉🎉🎉💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃መልኩየ የኔ ነገር ቀሚሴ ተገለበ ❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ሰርግ ነው ስልሽ ደስታ ጥላት ይፈር ወደፊት😢😢😢😢ደስብሎኛል

  • @makeya2128
    @makeya2128 2 วันที่ผ่านมา +31

    ሩታና አብሬሽ መቼም አዪለያዩም የምትሉ በለዪክ 👍👍👍 አሰዩን ትለያላቹ

  • @baliyubaliyu3934
    @baliyubaliyu3934 2 วันที่ผ่านมา +2

    Woooow ijjii dinaa haa gubbatuu dhugaa❤❤❤❤

  • @GenetAwele
    @GenetAwele 2 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውዶችዬ እንድት እንደምታምሩ ምቀኛ ምን ትሆኑ 😂😂ምንም ማረግ አይቻልም በቃ ፍቅር ብቻቻቻቻቻ❤❤❤❤

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw 2 วันที่ผ่านมา +96

    እሩታዬ የኔ ንግስት❤❤❤❤ከፍከፍ በይልኝ አብርሽ ጀግናየ ጥላትን የምታቀጠቅጥ ትልቅደረጃ የሰብከው ተሳክቶ የማይ ያድርገኝ👍👍👍❤❤❤❤ወደ ሶስመቶ ጉዞ እንደኔ የምትወዶቸው በላይክ በሰብስክራይብ አሳዩኝ ውድ ያገሬ ልጆች በውጭ ሀገር ለምትኖሩ የማታውን እንጀራ ይስጣችሁ ያሰባችሁት ሁሉ ሙሉ ይሁን ላችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አእስኪ አሚን በሉ😥🤲

    • @kereyadubai5154
      @kereyadubai5154 2 วันที่ผ่านมา

      Yess❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 2 วันที่ผ่านมา +1

      yes❤🎉

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 2 วันที่ผ่านมา +1

      ዜዶ የኔ ቅን እህት አሚን ለሁላችንም❤

    • @user-yi3rs5ur9r
      @user-yi3rs5ur9r 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 2 วันที่ผ่านมา +1

      አሚንማማማማ❤❤❤❤