🛑ኤፋ እና ብሩክን ያልተጠበቀ ነገር አደረገላቸው😱❤️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 2.6K

  • @BirukTube-
    @BirukTube- 6 หลายเดือนก่อน +326

    አመሰግናለው በጣም 🙌🥺🥺🥺

    • @Cigami-yc8ff
      @Cigami-yc8ff 6 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤በጣም😢

    • @joodalwad1484
      @joodalwad1484 6 หลายเดือนก่อน +7

      የጓደኝነት ጥግ ቡራየ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ስስቶቸ❤

    • @DekenshLamore
      @DekenshLamore 6 หลายเดือนก่อน +2

      👍❤❤❤❤❤😘😘😘

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 6 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም😢❤❤

    • @rahima1683
      @rahima1683 6 หลายเดือนก่อน +7

      ሄሉዬስ😢😢😢😢😢😢😢

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 6 หลายเดือนก่อน +1126

    ማርቆሴ ስቆ እና ፈገግ ብሎ በመምጣቱ ደስታ የተሰማዉ ብቻ እስኪ👍 100k አስገቡኝ🌹

    • @Siwedisheneralwenat
      @Siwedisheneralwenat 6 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ደስ ብለኛል ፈጣር ይጠብቃቹ ዉዶች❤❤❤🙏

    • @RabiaA-x7v
      @RabiaA-x7v 6 หลายเดือนก่อน

      ደምረኝ

    • @DekenshLamore
      @DekenshLamore 6 หลายเดือนก่อน +1

      👍❤❤❤❤❤

    • @አለም-ቐ3ቨ
      @አለም-ቐ3ቨ 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @arz9027
      @arz9027 6 หลายเดือนก่อน

      👍❤️❤️❤️❤️

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 6 หลายเดือนก่อน +482

    የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ብቻ 👍👍👍🙏

    • @RabiaA-x7v
      @RabiaA-x7v 6 หลายเดือนก่อน +1

      👍👍👍👍

    • @BetyM-rk9eo
      @BetyM-rk9eo 6 หลายเดือนก่อน +1

      Wuna Yene wedim techemer

    • @KursumaaabarayaaEthiopiank
      @KursumaaabarayaaEthiopiank 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Amazonwill-yt6hd
      @Amazonwill-yt6hd 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤ዊና ትልቅ ስው❤

    • @ኢክራምየወሎልጅ
      @ኢክራምየወሎልጅ 6 หลายเดือนก่อน +1

      ዊናየ አንተም አብረኸቼው ናቶሎ ጎዴኝነታችሁ ይቀጥል😢😢

  • @ganetgarma
    @ganetgarma 6 หลายเดือนก่อน +41

    ማርያም ማርያም ማርያም ስትሉ እዴት እደምታምሩ ግን ስትበሉ ባትፀልዮእኳን አማትቡ

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia 5 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ❤❤❤

    • @JemBer-hm4ik
      @JemBer-hm4ik 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል🎉❤

  • @samerisweet2818
    @samerisweet2818 6 หลายเดือนก่อน +1

    በዚህ ደረጃ ደስተኛ ሆነህ ሰለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል ለአድናቂዎችህም ክብር ሰላለህ እናመሰግንሀለን በእዉነት ጀግና ነህ ያለፈዉን ነገር ረስተህ አዲስ ህይወት ለመመስረት ሞክር ወደስራህ ተመለስ እኛም ከጎንህ ነን አይዞህ

  • @Fatma3795
    @Fatma3795 6 หลายเดือนก่อน +159

    ማንነው እንደኔ የነዚህ ልጆች ጋደኝነት የሚያስደስተው👍👍👍

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 6 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ውዴ ❤❤❤

    • @AdanechCherinet
      @AdanechCherinet 6 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር አይለያችሁ እውነት ማርክ ደስ ይላል ወደራስክ መመለስክ ❤❤❤❤

    • @Ayialagm
      @Ayialagm 6 หลายเดือนก่อน +1

      🎉🎉😢😢😢

  • @DubaiDubai-pj8cm
    @DubaiDubai-pj8cm 6 หลายเดือนก่อน +107

    ዛሬ ልደታ ማርያም ነች እውነት ለማርያም ወደ በፊት ሳቁ መልሺው ብያት ነበር ማርኬ ሁልጊዜም ሳቅልኝ እመቤቴ ማርያም ሁሌም ደስታን ታቅርብልህ እንዲስላየው ደስ ብሎኛል❤

    • @seni-z1f
      @seni-z1f 6 หลายเดือนก่อน +3

      ደምርኝ ዉዴ

  • @ቅድስትነኝየመሲሁልጅ
    @ቅድስትነኝየመሲሁልጅ 6 หลายเดือนก่อน +87

    ማነው እዴኔ ዊና በመለለቱ የደበረው ማርያምን😢😢😢😢😢😢 ቀጣይ ከዊናጋ ኑልን 👌

    • @seni-z1f
      @seni-z1f 6 หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ ዉዴ

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 6 หลายเดือนก่อน +3

      ዝምምምምበይ ጎርጓሪ አትሁኚ

    • @FeetFee-ho8uu
      @FeetFee-ho8uu 6 หลายเดือนก่อน

      ዝምምምምበይ 😂😂

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዊና ከሄሉ ጎን መሆን ስላለበት እንጂ ተለያይተዉ አይደለም ሁሉም ነገር ወደ ቦታዉ ሲመለስ በቅርብ ቀን አብረዉ እንደሚመጡ እርግጠኛ ነኝ ጊዜ እንስጣቸዉ ሁሉም ነገር በጊዜዉ ነዉ ዉብ የሚሆነዉ ተመልካቾች

  • @aliuaq9039
    @aliuaq9039 6 หลายเดือนก่อน +183

    ለዊይናም ይሰጠዉ የሚል ላይክ❤❤❤❤❤ምርጥ ወንድም ነው

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 6 หลายเดือนก่อน +10

      ሰዎችዬ ዝምብላችሁተቀመጡእነሡያቃሉውስጣቸውንንን

    • @seni-z1f
      @seni-z1f 6 หลายเดือนก่อน +3

      ደምሩኝ እህተቼ

    • @aliuaq9039
      @aliuaq9039 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@gjyvng738 ልክ ነሽ ግን በጣም ነው ያለቀሰው ግን በጣም ምርጥ ሰው ነው😥😥❤❤😭😭

    • @RabiyaGstachio
      @RabiyaGstachio 6 หลายเดือนก่อน +2

      ገዝተሽስጭ

    • @aliuaq9039
      @aliuaq9039 6 หลายเดือนก่อน

      @@RabiyaGstachio 😂😂😜😳እ

  • @Sariy177
    @Sariy177 6 หลายเดือนก่อน +172

    የመዳም ቅማሞች ያሰባችሁት ተሳክቶ ለእናት ሀገራችን ያብቃችሁ

  • @user-zh8ii7gcMa
    @user-zh8ii7gcMa 6 หลายเดือนก่อน +143

    ግን ሂሉ ሂሉ የምትሉ ጠነኛ ናቺሁ በቃ ታዉት ይኑርበት እሦንም አላህ ባለቺበት ሠላም ያርጋት ግን የሰዉ ቁሥል አትኩ እደ በቃ

    • @OlgaOlga-hw1kn
      @OlgaOlga-hw1kn 6 หลายเดือนก่อน +1

      eko❤❤

    • @useYeshiiJimma
      @useYeshiiJimma 6 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል በቃ ለነሱ አልተፈቀደላቸውም ህይወት ይቀጥላል እኔ ዮዑቱብ ማየት የጀመርኩት በነሱ ነበር በጣም አዝኛለው ብቻዬን ሳለቅስ ነበርኩ ግን ምንም ማደርግ አልቻልኩም አዉን ማርክ በጣም ደና ነው ስለዝህ አትረብሹት እኛ ማበረታታት አለብን😍😍😍

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 6 หลายเดือนก่อน

      😊eko

    • @HUuo-l7t
      @HUuo-l7t 6 หลายเดือนก่อน +1

      Eko❤

    • @user-bz1wy3lu8v
      @user-bz1wy3lu8v 6 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂ እውነትሽነው በቃ ሂወት ይቀጥላል የራሱን ሂወት ይኑር❤❤

  • @MdAlley-rc2us
    @MdAlley-rc2us 6 หลายเดือนก่อน +50

    እደዚህ ስትስቅ ነው የሚያምርብህ ማርክዬ ሁሉም ያልፋል ወድሜ እስኪ እደዚህ ስቆ ስታዩት እደኔ ደስተኛ የሆናችሁ እስኪ 👍

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 6 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ማርክ ወደራሱ በመመለሱ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @Mami1-kr2gt
    @Mami1-kr2gt 6 หลายเดือนก่อน +15

    ማርክ ኤፊ የአክስት ልጅ ነው ወንድም ነው ሁለተኛ ጓደኛ አትበል ደስ ብሎኛል ስላየሁህ የሄደችሁ እንኳን ሄደች የምትመጣው በሰላም ትምጣ ህይወት ይቀጥላል

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 6 หลายเดือนก่อน +162

    ፍቅር እና አብርሽ እርቅ በማዉረዳቸዉ ደስስ ያለዉ ብቻ❤❤❤

    • @ToibahSayeed
      @ToibahSayeed 6 หลายเดือนก่อน +1

      አለለኝም

    • @aishaaisha6991
      @aishaaisha6991 6 หลายเดือนก่อน +4

      ገናነው መችታወቀ እርቅመውረዱ

    • @boussicell6797
      @boussicell6797 6 หลายเดือนก่อน +4

      እሩታ ደም እንባ ማልቀሷ አይቀርም ምንም ቢሆን የመጀመሪያው ናት ያገረሽበታል

    • @AnnoyedCricketHelmet-rr6gx
      @AnnoyedCricketHelmet-rr6gx 6 หลายเดือนก่อน +1

      መች አየሽ አቤት የወሬ ሱስ😅😅😅😅😅 ይኤኔ 1ደቂቃ እንኳን አላየሺም

    • @ጓልኣክስማዊት
      @ጓልኣክስማዊት 6 หลายเดือนก่อน +1

      ደጋፊዎች እሚሉት የአብርሽ ቤተሰብ ና የፍቅር እናት ሞቱ ብሎ እየዘቀዝቁ አሁን ምን ይሉ ይሆኑ

  • @ሂዊ
    @ሂዊ 6 หลายเดือนก่อน +29

    ማርክ ወደራሥህ ሥለተመለሥክ ደሥ ብሎኛል እናም ጉዞ ወደፊት❤

  • @sofiyasofiya708
    @sofiyasofiya708 6 หลายเดือนก่อน +215

    የማርክ የሄለን የዊና የኤፌ የቡርኬ አድናቂወች አደኛነኝ ላይክ ግጩኝ አምሮኛል😢❤❤

    • @seni-z1f
      @seni-z1f 6 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ዉዴ

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 6 หลายเดือนก่อน +16

    ማርኬ ምርጥ ሰው ላንተ የሚገባህ እሄ ነው ስትስቅ ነው የሚያምርብህ ፈጣሪ የሰጠህን ነው መቀበል አንተ የፈለከውን አይደለም ሚሆነው

  • @CharaMai
    @CharaMai 6 หลายเดือนก่อน +10

    መነው እደኔ እነዚህን ጀግኖች ስታው ደስ የሚላችሁ የኔ ወድሞች ተባረኩ ሁሌም ሳቁልን👍👍👍👍👍👍👍👈

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 6 หลายเดือนก่อน +110

    የሰዉ ሃዘን የሚያዛዝናችሁ የማዳም ቅመሞች ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤

    • @yeshigezahegne8387
      @yeshigezahegne8387 6 หลายเดือนก่อน

      Hulum sekln❤❤❤❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 6 หลายเดือนก่อน

      ውድ ድምሪኚ❤❤❤❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 6 หลายเดือนก่อน

      ዉድ ደሚሪኝ 3:03

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@ZEDTube-mt8mm ዉድ ደሚሪኝ አማልሰለዉ

    • @zahraalzahra4164
      @zahraalzahra4164 6 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

  • @FufuTube2bi
    @FufuTube2bi 6 หลายเดือนก่อน +97

    ጓደኝነታችሁን መልሱት ዊናንም ጨምሩት❤❤❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 6 หลายเดือนก่อน

      ውድ ድምሪኚ❤❤❤

    • @Ester1234-h7z
      @Ester1234-h7z 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤🎉🎉🎉

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 6 หลายเดือนก่อน

      ዊና ጥሩልጅ ነው በጣም

    • @xvhvfgdgubdg9028
      @xvhvfgdgubdg9028 6 หลายเดือนก่อน +1

      አው ዊና ጭምሩት ዊናናና የት አላ❤❤❤

  • @helutube21
    @helutube21 6 หลายเดือนก่อน +50

    የጓደኝነት ጥግ ናችሁ ማርክም ስቀህ ስላየነህ ደስ ብሎናል😘💗

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 6 หลายเดือนก่อน

      ውድ ድምሪኚ❤❤❤❤❤❤❤

    • @AdanechMisganaw
      @AdanechMisganaw 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Helen-Tube2112
      @Helen-Tube2112 6 หลายเดือนก่อน

      ማርክየ አይዞህ

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 6 หลายเดือนก่อน +20

    እስይ ማርኬ እንደዚህ ስትስቅ ነዉ የሚያምርብህ broዬ አይዞህ በርታ ከዚህም በላይ ሁሉም ነገር ያልፋል ኤፋዬ/ቡራዬ ማርያምን ከዚህም በላይ ይገባቸዋል የጎዴኝነት ጥግ ያየንባቸዉ ምርጥ ልጆች❤❤❤❤

  • @abebaab5880
    @abebaab5880 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማርኬ ወደራስህ ሰለተመለስህ ደስ ብሎኛል ግን ወደፊትም ተመሳሳይ ነገር ሊኖር ይችላል ስለዚህ የማትቀየም የማትሰለች ሁሌ ፍቅሯ የማይለወጥ እናት ብቻ ናት ለናትህ ኑርላት ወንድሜ

  • @Seadagumataw
    @Seadagumataw 6 หลายเดือนก่อน +23

    ማርኬ ስቀህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ደግሞ ዊናም ጋ አትለያዩ ጓደኝነታችሁን አታቋርጡ እስኪ ማርክዬ

  • @Haymi-21-r1g
    @Haymi-21-r1g 6 หลายเดือนก่อน +58

    ማርክ ወንድሜ ፈግታህን ስላየው በጣም ደስ ብሎኛል ቡራ እና ኤፋ ከጓደኛም በላይ ናቸው ባላቹበት ሰላማቹ ይብዛ❤❤❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 6 หลายเดือนก่อน

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @ልጅአድ
      @ልጅአድ 6 หลายเดือนก่อน

      Haymi miskinuwa kimm iko nash

  • @ሰላምወሎዬዋ
    @ሰላምወሎዬዋ 6 หลายเดือนก่อน +13

    ማርክዬ ከጓደኞችህ ጋር ወደፊት ከዚህ በኋላ አዝነህ ማየት አንፈልግም በቃ ህይወት ይቀጥላል ብሩኬ ኤፉዬ እወዳችኋለሁ ❤❤❤

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን በደስታ መጣእልን ማርክ ኡሌም ደስተኛ ኦነ ማየት ነዉ የምንፈልገዉ ማርክ
    እንፈሬም እንደ ብሩክ ሰላማቹ ይብዛልን

  • @mahlatsahmbel9400
    @mahlatsahmbel9400 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ወደራሥህ ተመለስክ ማርክየ አይዞህ መፈተን ግድ ነው እኛ ያሰብነውን ሳይሆን እግዚአብሄር ያሰበልነን ነው የምንኖረው ፈጣሪ ደግሞ ላንተ መልካም ነገር አስቦልህ ነው

  • @عليعلي-و4ع9ض
    @عليعلي-و4ع9ض 6 หลายเดือนก่อน +19

    ማርክ ስቀህ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ሄሉየጋ እደምመጡ ተስፋ አለኝ

  • @eteneshabay2956
    @eteneshabay2956 6 หลายเดือนก่อน +11

    እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ። አንተ ጎበዝ ጠንካራ ታታሪ እድልህ ከፊት ያለ ነው ። ተውደው ተጋብተው ልጅ ወልደው ይለያዩ የለም እንዴ ፣ ጠይቀህ ሳይሆን ተጠይቀህ የምታገባበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም ።

    • @ለመኖርእንኑር
      @ለመኖርእንኑር 6 หลายเดือนก่อน

      ይህ ዜነ መዝገቡ ተዘግቶ አለቆል በቃ ሌላህ ቁስቆሳ አያስፈልግም ካጠፋው ይቅርታ

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- 6 หลายเดือนก่อน +16

    *_እንደዚ ሆናቹ ስትመጡ እኛም እንዴት ደስ እንደምለን የምር ውዶቼ ማርኬ እንደዚ ሆነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ❤️ 🥰🕊️_*
    _ብሩኬ ሆዱን እንደሚወደው እኔም ቢወደኝ አላለም ማርክ 😂🤣እሱማ ከሆዱም በላይ ነዉ የሚወድህ 😁_

  • @FaizaKamil-te6yz
    @FaizaKamil-te6yz 6 หลายเดือนก่อน +3

    ማርኬ በምጣትህ ደስ ብሎኛል ህይወት ይቀጥላል በርታ የኔ ወድም

  • @ShopCafe-nc6nw
    @ShopCafe-nc6nw 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማርኪ ስለአየውህ ደስስስ ብሎኛል❤ ግን ዊናየን እረሳህው ከነሱ አትለየው ብዙ የደከመልህ ወንድምህ ነው ከሄፍሬምና ከብሩክ አትለየው 😊❤ ሄሉንም ከልብህ አታውጣት ትግሥት ይኑርህ እግዚሐብሄር ወደፊት የሚያደርገው እሱ ነው የሚያቀው ማርኪ ። እኔ የንተንና ሄሉ ከልቤ ሊወጣ ላስወጣም አቅም አጣው 😊😊😊❤❤❤ ኢትዮጲያ ውስጥ ብኖር እና ላካል ባገኛችዉ ደስስስስስስ !!!!
    መልክቴ ከጀርመን።

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 6 หลายเดือนก่อน +95

    የጓደኝናት ጥግ አይለየቹ የምትሉ❤ፈገጋታቸዉ ለነፈቀቹ✅

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 6 หลายเดือนก่อน

      ውድ ድምሪኚ❤❤❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 6 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ በቅንነት

    • @fhhd9055
      @fhhd9055 6 หลายเดือนก่อน

      ፊትህበሣቅማየቴእኔእናትህነኝበጣምደስደስብሎኛልደሸስይበላቹ

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 6 หลายเดือนก่อน +12

    ከዉስጥ ባይሆንም ሰላይ ፈገግታህን ስላየን ደስ ብሎናል አይዞህ ወደ ፊት ወደኋላ አቴመለስ አላህ የመረጠልህ ነዉ ሚሆነዉ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 6 หลายเดือนก่อน

      ውድ ድምሪኚ❤❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 6 หลายเดือนก่อน +14

    ማርቆሴ ለእናትህ ስትል እራስክን ጠከር አድርገህ ለመኖር ሞክር አይዞህ❤❤❤ኤፍ ብሩኬ ማርያምን ትለያላችሁ❤❤

  • @ገኒየማርያም
    @ገኒየማርያም 6 หลายเดือนก่อน +5

    ማርክ እንኳን በሳላም መጣክ ለጓደኞችህ ይገባቿል 100/100

  • @mekuriayeshi2305
    @mekuriayeshi2305 6 หลายเดือนก่อน +3

    ማርክዬ እንዲህ ነዉ የምንፈልግህ ሕይወት ይቀጥላል በርታልን

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc 6 หลายเดือนก่อน +13

    ማርክ እንኳን ደህና መጣህ እንዲህ ስቀህ ማየት ነበር የናፈቀኝ ማርክ የብሩኬና ኤፍሬም ጭንቀት እራሱ ያጠነክራል በርታ ሁሉንም ነገር እግዚያብሄር ያውቃል ልጅ ነህ ገና ብዙ ነገር ይጠብቅሀል ማርክ እኛም ብንጨነቅ ደስ ባይሆንም ግን ምን ይደረጋል ግን ማርክ ከእንግዲህ ቤተሰብ ሳያየው ሳይገባበት ምንም ነገር እንዳታስበው ቀስ ብለህ ትደርሳለህ አትቸኩል ሁሉንም ነገር ለእግዚያብሄር ስጠውና ተረጋጋ ዋናው አንተ ተረጋግተህ ስቀህ ማየታችን ነው እንዲህ ሳቁልን ሄሉዬም ባለችበት ደህና ትሁንልን እሷንም እንዲህ ስቃ ባየናት ብሩክ ኤፍሬም እባካችሁ ዊናን ለምኑና ላንድዬ ትቅረብልን አቅርቡልን እንዴ ድምፃን እንስማው በተረፈ ደስታችንን መድሀኒያለም ይመልስልን ደስ ይበላችሁ ይበለን

  • @ለሁሉምጊዜአለዉ
    @ለሁሉምጊዜአለዉ 6 หลายเดือนก่อน +23

    ማርክ ፈገግታህ ያሰላም ዛሬስ ይሻላል የቡራክ ቅብጠት የኤፋ ዝምታና ግርማ ሞገስ ያሰላም አላህ ይጠብቃችሁ❤️🥰

  • @ሩፍታልበይእኽማርያመይ
    @ሩፍታልበይእኽማርያመይ 6 หลายเดือนก่อน +11

    ዋዉ ደሰ ይላል ማርክየ እንኳን ወደ ቀልብክ ተመለሰክ እንደኔ አለ ግን ሄሉ የናፈቀቸዉ😢

  • @GenetTadese-ig3fy
    @GenetTadese-ig3fy 6 หลายเดือนก่อน +6

    ማርክዬ እንኳን ደህና መጣህ ኤፋ ቡራ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል ዊናዬንም ጨምሮት ስወዳችሁ

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 6 หลายเดือนก่อน +11

    እንኳን መጣ ወንድማችን ሰለአየን በጣም ደስ ብሎናል ማርክ ኳደኞችን ጌታ ይባርክል❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @SeadaSeada-ik3sv
    @SeadaSeada-ik3sv 6 หลายเดือนก่อน +33

    ጀግና ማርክ ወደ ፊት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የምትሉ

  • @zuzu-j2t
    @zuzu-j2t 6 หลายเดือนก่อน +33

    ሄሉየ የኔውዲ መቸም አንረሳሺምእንወዲሻለሁ❤❤❤❤ናፍቀሺናል😢😢😢😢የኔዝምታኛ 😢😢😢😢😢

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 6 หลายเดือนก่อน

      ውድ ድምሪኚ❤❤❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 6 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውድ❤❤❤❤

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 6 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢 እኔም

    • @ObsuunGaaridha
      @ObsuunGaaridha 6 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭

    • @FggDr-q1p
      @FggDr-q1p 6 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝማሬ

  • @Temre-ye3ic
    @Temre-ye3ic 6 หลายเดือนก่อน +15

    ማርክየ ስላየሁህ ደስብሎኛል በርታ ወላሂ ህይወት እደፈለግናት ሳይሆን እደተፈቀደልነዉ እሽ ለበጎነዉ መልካም ጎደኞች አሉህ ❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 6 หลายเดือนก่อน

    እሰይ ማርኬ እንዲህ ፈካ ብለህ ስለመጣህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ወንድሜ ሁሉ ለበጎ ነው ጠንካራ ስለሆንክ ደስ ብሎኛል በዛ ላይ ምርጥ ከወንድም በላይ የሆኑ ጉዋደኞች ሄፋ ብሩኬ እውነት በጣም ምርጥ ልጆች ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ሰላሙን ያብዛላቹ 🙏❤

  • @ksaaksaa1496
    @ksaaksaa1496 6 หลายเดือนก่อน +2

    ማነው ይህ እናቱን መሳይ ቆጆ ልጂ ማርኬ ፈገግ ሲል ደስስስስ ያለው ሁሌም ሳቅልን ማርኬ አይለያችሁ የጓዴኝነት ጥግ ❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf 6 หลายเดือนก่อน +17

    ማርክየ አሏህ ደስታህን ይመልስልህ ነገ ሌላ ቀን ነው አብሽሪ❤❤❤

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 6 หลายเดือนก่อน +11

    ማርኪ በርታ ጠንከር በል ባትረሳውም የፊትክን ተመልከት ለበጎ ነው ሁሉም ነገር እናትክን የተንቢን አስብ ህይወት ይቀጥላል❤❤❤

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 6 หลายเดือนก่อน +17

    የአብርሽን ቪዲዮ ማነው እደኔ ደጋግሞ ያየው 😢ማርክየ የኔ ውድ ወድም ሳቅህን ስላየን ደስ ብሎኛን

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 6 หลายเดือนก่อน +1

    የአላህ ፍቅራችሁ ያሥቀናል የምር ሥጦታውም ይገባቸዋል ሢከፋህ በየሄድክበት ሁሉ አብረውህ ተንከራተዋል ሁሌም አይለያችሁ

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 6 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው በጣም ደስ ይላል የጓደኝነት ጥግ ናቸሁ ማርክም ሰቀህ ሰላየነህ ደረሰ ብሉናል ሰለ ሁለም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን🙏❤❤❤

  • @SelamFantu-k7n
    @SelamFantu-k7n 6 หลายเดือนก่อน +15

    እረ ዊና ደባልቁት በጌታ በእናታቹ ዊናን አንድ ላይ ሁኑ እዳትለዩት ማርክ እዲህ ሆነክ ሰላየሁክ ደሰ ብሎኛል ሀደራ ዊና በእናታቹ እዳትርቁት

  • @EgigayehuDamena-pk9so
    @EgigayehuDamena-pk9so 6 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ አሳዛኝ እንካን ደና መጣክ ማርክይ አይዞክ አንተ የዋ ከፌቱ ያስታውቃል የኔ ደግ በህይወትክ አዲስ ነገር ያርግልክ ማርክ ወንድሜ አይዞክ ጠንካራ ኦነክ እንዳይክ ያንተ ተመልካች ከዱባይ

  • @suma187
    @suma187 6 หลายเดือนก่อน +147

    የማርክ ሰቁ የነፈቀቹ የነበረ ቢቻ በለይክ አሰዩኝ👍

    • @LubabahAa8-xn6ei
      @LubabahAa8-xn6ei 6 หลายเดือนก่อน

      እኔ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 6 หลายเดือนก่อน

      ውድ ደምሪኚ❤❤❤

    • @fantayguhey1146
      @fantayguhey1146 6 หลายเดือนก่อน

      የጓደኝነት ጥግ በናተ አየሁ❤

    • @AaEe-ct9vz
      @AaEe-ct9vz 6 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @AaEe-ct9vz
      @AaEe-ct9vz 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ረድኤት
    @ረድኤት 6 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ
    ማርክ
    ሔወትይቀጥላል
    የወደደውን
    አግብቶ አይኖርም
    የያዳዳች ለይፍነው
    ሁሉም እግዚ አብሔርሲፈቅነው እራስክን አጠከር
    እተሻለ ቦታላይ ሆነህነው መገኘት ያለብህ

  • @YirgalemJuses-bo9pg
    @YirgalemJuses-bo9pg 6 หลายเดือนก่อน

    “ወንድሞች ሆይ፥ እኔ ገና እንዳልያዝሁት እቈጥራለሁ፤ ነገር ግን አንድ ነገር አደርጋለሁ፤ በኋላዬ ያለውን እየረሳሁ በፊቴ ያለውን ለመያዝ እዘረጋለሁ፥”
    - ፊልጵስዩስ 3፥13

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 6 หลายเดือนก่อน +37

    _የኔ ባሌ ማዕተባች ከሁሉም ባለይ መሰቀላቹ ነው ደሰሰሰ የምለኝ እመጰብርሃን ከኩፉ ሁሉ ትጠብቃቹ ወንድሞችዬ🎉❤❤_

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 6 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ ድምሪኚ❤❤❤

    • @salammeliss8838
      @salammeliss8838 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን 😘😘😘😘

    • @salammeliss8838
      @salammeliss8838 6 หลายเดือนก่อน

      ስወዳች ፈጣሪ ይጠብቃች❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @bbn8011
    @bbn8011 6 หลายเดือนก่อน +16

    ማርክ ወድሜ ህዉይት ይቀጥላል ሁሉ ግዜ ፈገግ በሉልኝ

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 6 หลายเดือนก่อน

      😢ደምሪኝ ውድ❤❤❤

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 6 หลายเดือนก่อน +9

    ማርኬ ፈገግ ብለህ ስላየሁክ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ስጦታህም ደስ ይላል በወጣ ይተካ ምርጥ ወንድማሞች ነው ያለህ በርታ ለራስህም ለእናትህም ለነ ለሚም ለጓደኞችህም ስትል በደንብ ጠንክር❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 6 หลายเดือนก่อน

      ውድ ድምሪኚ❤❤❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 6 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ❤❤❤

  • @HanaEsayas-u5r
    @HanaEsayas-u5r 6 หลายเดือนก่อน

    እውነት ፈጣሪ ይመስገን እውነት የሄ ፍቅራችሁና ሳቃችሁ ነበር የናፈቀኝ ከነበራችሁበት ሙድ ወጣችሁ በዚህ ሙድ እንደዚህ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል የኔ ውዶች በጣም አከብራችኋለው ደሞ እወዳችኋለው❤❤❤😍😍😍

  • @Tube-iu1xr-hayat
    @Tube-iu1xr-hayat 6 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ ማርክ በዚህ ሁኔታ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
    ምርጥ ጓደኛሞች👍👍👍👍 አይለያችሁ

  • @Gigug-d7f
    @Gigug-d7f 6 หลายเดือนก่อน +11

    ማርክ ወንድማችን እኳን ደህና መጣህልን እልልልልል እሲ ማርክ ደሰተኛ ሆኖ ወደራሱ መመለሱ ያስደሰተዉ ብቻ👍👍👍👍👍

  • @ZiadaMohammad
    @ZiadaMohammad 6 หลายเดือนก่อน +24

    ማርቆስ ሁሌም ደስተኛ አላህ ያርጊ የሚትሉ❤❤❤❤❤❤ ሁላችሁም ደስተኛ አላህ ያርጋችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SelamGebre-mh7pp
    @SelamGebre-mh7pp 6 หลายเดือนก่อน +76

    ከሄሉ ጋር ብትራራቁም ዊናን መርሳት የለብህም ማርክ ጥሩ አይደለም ያሳለፋችሁትን ነው ማስታወስ ያለብህ👍👍

    • @hayatomar8066
      @hayatomar8066 6 หลายเดือนก่อน +3

      ዝምበይ በቃ ቱሲያም😊

    • @LuLu-cq1uz
      @LuLu-cq1uz 6 หลายเดือนก่อน +2

      ቱርትስ ቅዘናም ዝበይ ይኑርበት ጉዞ ወደ ፊት የኔ አስተዋይ ማርቆሴ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤

    • @ZufanAyanaw
      @ZufanAyanaw 6 หลายเดือนก่อน +2

      እስኪ እምንፅፈውን እያወቅን ሰው ያለስራው ጥልቅ ሲል ያስጠላል።

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 6 หลายเดือนก่อน +2

      ሀቅ ነው ዊና ጥሩ ልጅ ነው ከላይ ሳይፈቀድላቸው ቀርቶ እንጅ ብዙ ዋጋ ከፍሎል

    • @WegayehuGetnet
      @WegayehuGetnet 6 หลายเดือนก่อน +2

      በቃ ተውት አቀባጥሩ ማክዬ ወደፊት

  • @Hereya-zz7ji
    @Hereya-zz7ji 6 หลายเดือนก่อน

    ማረክ እስኪ ዝምድና ከሌላችሁ የፈጣሪ ነገር አይታወቅምአድቀንትገናኙ የሆነል ጠብቃት እዳቸኩል እደ አብርሽ

  • @AileenJoyPorras
    @AileenJoyPorras 6 หลายเดือนก่อน +1

    ውንድሜ አብሽር ትንሽ ታገስ ላንተ የተፀፈልክ አለ ባአላህ ተስፋ አቁረጥ አብሽር ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @balainesh8473
    @balainesh8473 6 หลายเดือนก่อน +5

    ተመስገን እራስን ሆነህ ስላዬዉህ ዛሬ ደስ ብሎኛል ሁሌም ደስ ይበልህ ፈታ በል ማርኬ 🎉🎉❤❤❤🙏🙏💘💘👍👍👍👍👌👌👌

  • @Beza-xr3bp
    @Beza-xr3bp 6 หลายเดือนก่อน +10

    የማራክ ደሰታ ያሲዴሴትው እንደ እኔ❤❤❤❤❤❤

  • @tigiyebelle
    @tigiyebelle 6 หลายเดือนก่อน +3

    አፍፍፍፍ እመብርሀንዬ እናቴ በዕለተ ቀንሽ የማርክን ደስታ አሳየሽን ❤ እውነት እንባዬን አመጣችሁ 😢አይለያቹ ፣ከክፉ አይን ይጠብቃችሁ

  • @SaadaYusef
    @SaadaYusef 6 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ሀቂቃ የኡነት ከሂሉጋር ትለያየታቹሁ ከሁን እንድዝህ በዝህ ፍጥነት ውድራስህ ለመምለስ የሙክርከው ዋዉ ውላሂ ከበዝ ልጅ ማርክ ጠንካራ ልጅ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kubranurye-ky3fk
    @kubranurye-ky3fk 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ የጎደኝነት ጥግ ናችሁ ማርክ እደዚህ ስቃችሁ ስላየሆችሁ ደስ ብሎኛል ሁሌም ሳቁልኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @zuzuFamily-tf1fq
    @zuzuFamily-tf1fq 6 หลายเดือนก่อน +3

    ዊናዬም ይገባዋል የምትሉ አብሯችሁ አልቅሷል ተከፍቷል አዝኗል እዚህ ለመድረሳችሁ ትልቁን ዋጋ ከፍሏል አብራችሁ ዝለቁ እላለሁሁሁሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ጓደኝነት እስከጥግ የኔልዩዎች

  • @zuzuFamily-tf1fq
    @zuzuFamily-tf1fq 6 หลายเดือนก่อน +38

    ዊናዬንም አብራችሁ ሁኑ እንዳይከፋው አብራችሁት ሁኑ ቪዲዎ አብራችሁ ስሩ አብሽሩ ሁሉም ያልፋል ይስተካከላል እኔ አሁንም ተስፋአልቆረጥኩም ብቻ ፈጣሪያቃል😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @DghjFhjj-c1b
      @DghjFhjj-c1b 6 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢❤❤

    • @deninaisar1548
      @deninaisar1548 6 หลายเดือนก่อน

      @@DghjFhjj-c1b ልክ ነሽ ውዴ😘😘

  • @alazre
    @alazre 6 หลายเดือนก่อน +5

    አይዞህ ሁሉም ያልፍል ወጣትነት በራሱ ፈተና ነው ወድሜ ጠክረህ ፈተናውን እለፍ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 6 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ ድምሪኚ❤❤❤

  • @MekdesAssefa-v4b
    @MekdesAssefa-v4b 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ወንድሜን ነው የምትመስለኝ ማርያምን እንኳን ለዚህ አበቃህ እንኳን ደህና መጣህ ማርክ ወንድሜ።

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z 5 หลายเดือนก่อน

    ማርክ እደዚህ ሁነህ ማየት ለኛ ራሡ በቂ ነዉ በርታልን ወድማችን ጓደኝነታችሁ ወደፊት

  • @አልሀምዱሊህ
    @አልሀምዱሊህ 6 หลายเดือนก่อน +7

    ሥላየንህ ደሥብሎኛል ሁሌምፈገግታ አይለያቹህ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hane933
    @Hane933 6 หลายเดือนก่อน +12

    ዋውው🎉🎉 እደዚህ ስቶኑ ነው ሚያምርባቹ የኔ ጀግኖች🥰🥰

    • @NaimaNaim-o8z
      @NaimaNaim-o8z 6 หลายเดือนก่อน

      አቺ ነሺግን ሂሎ

    • @MeharaA-cp3sv
      @MeharaA-cp3sv วันที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉🎉😢😢

  • @seadamelaku3377
    @seadamelaku3377 6 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ ጎበዝ አይዞህ ጠንክር ሂወት ይቀጥላል ደስታችሁን አላህ ሙሉ ያድርግላችሁ

  • @EtholoveSeewt-cj9rj
    @EtholoveSeewt-cj9rj 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃህ
    ማርክ ከይቅርታ ጋር ስትቀላለዱ በምንም ነገር ጭንቅላት አይመታም ምክንያቱም ውስጥ መጥፎ ነገር ይፈጠራል ጭንቅላት በፍጹም አይነካም ባይሆን ሌላ ቦታ ተቀላለዱ እግር እጅ ወግብ ላይ።
    በተረፈ የኔ ባለማህተቦች በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ጠንክር ወላሂ ማርክ ሂወት ይቀጥላል ሰው ይሞታል፣ይለያያል ብዙ ፈተና አለ ግን ወደፊት ቀጥል ወላሂ በጣም ደስ ብሎኝል 🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @SarahS-hd9tk
    @SarahS-hd9tk 6 หลายเดือนก่อน +4

    ማርክየ ደስታህን ይብዛል ከግዲህ በሰቅ ናልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hi7cd6zj7o
    @user-hi7cd6zj7o 6 หลายเดือนก่อน +17

    እኔ ሁሌም አይኔ የአንገታቹ ማህተብ ላይ ነው ❤❤በጣም ውብ ናቹ እመቤቴ ከሀፂያት በቀር የልባቹን መሻት ትሙላላቹ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 6 หลายเดือนก่อน

      ውድ ድምሪኚ❤❤❤❤

  • @ተስፋነሽየጌታልጁ
    @ተስፋነሽየጌታልጁ 6 หลายเดือนก่อน +9

    መረክዬ በርታ እሽ ሁሉም ለበጎ ነዉ ❤❤❤❤የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ የምውድክ ክባረልኝኝኝኝ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 6 หลายเดือนก่อน

      ውድ ድምሪኚ❤❤❤

  • @MohmadMohmad-ql9yr
    @MohmadMohmad-ql9yr 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ እንቁውች በጣም ነው የምወዳቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ እመቤቴ ማርያም ሁሌም ከማህላቹ ትገኝላቹ

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማረያምን ስላዪሁህ ደስ ብሎናል ማርኬ ጀግና በርታ ጠንክር እሰይ እንደዚህ ፈታ በል አባቴ
    የጓደኝነት ጥግ ማርያምን ደስ የሚሉ ጓደኖች ወንድሞች ሁሉ ነገርህ ናቸው ፍቅራሁ ይብዛ

  • @Yeshargmelcamu
    @Yeshargmelcamu 6 หลายเดือนก่อน +22

    ከነአብርሽ ቤት ጨርሸ መጣሁ ደስ የምትሉ ጎደኞች አይለያችሁ

    • @medinamohammed806
      @medinamohammed806 6 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም😂😂😂😂 መቼም በዚህ ሰአት መዳም ስራ ብታዘኝ እርግማን ነው የምልክባት 😂😂😂

    • @Rahma-tube-t5u
      @Rahma-tube-t5u 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@medinamohammed806
      አውዚቢላሂ😂😂😂😂😂

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 6 หลายเดือนก่อน +2

      ውድ ድምሪኚ❤❤❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 6 หลายเดือนก่อน

      ​@medinamoውድ ድምሪኚ❤❤hammed806

  • @NbvMjf
    @NbvMjf 6 หลายเดือนก่อน +10

    ማርክየ የኔ ወንድም እንኳን ደህና መጣስ ደስ ብሎኛ ፈገግታት መልስ ነው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ባለ ማልተቡ ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 6 หลายเดือนก่อน

      ውድምድምርኚ

  • @وصسالم
    @وصسالم 6 หลายเดือนก่อน +9

    ማሻአላህ ማርክየ የኔ የዋህ ወድም አብሽር ሁሉምነገር ለኸይርነው የበለጠወን ይሰጣሀል 😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 6 หลายเดือนก่อน

      ውድ ድምሪኚ❤❤❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 6 หลายเดือนก่อน

      ዉድ ደሚሪኝ 8:06

    • @وصسالم
      @وصسالم 6 หลายเดือนก่อน

      @@ZEDTube-mt8mm ኦኬ አብሽሪ

    • @وصسالم
      @وصسالم 6 หลายเดือนก่อน

      @@TemimaNasir-cv2jw ኦኬ አብሽሪ

  • @TirsitHgebrale
    @TirsitHgebrale 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል ማርክ የተሻለ ነገር ከፊትህ አለ እመን።

  • @rahmetuae5467
    @rahmetuae5467 6 หลายเดือนก่อน

    ጓደኛ ማለት ልክእዴእናንተነው. ግን ማርክ ከዊናጋር አትራራቁ ሄሉ ብትለይህም ዊይናምንም እዳይቀየም ምርጥልጅነው ወላሂ በተረፈ እወዳችሁአለሁ

  • @Kነኝየራሴሞርካኛ
    @Kነኝየራሴሞርካኛ 6 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻ አላህ ማርክየ ፈገግ ብለህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤

  • @Taiba-p4u
    @Taiba-p4u 6 หลายเดือนก่อน +7

    ❤❤❤❤❤ደስ ነው የምትልውት አላህ እስከ መጨሻው አቡሮ አይለያችሁ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 6 หลายเดือนก่อน +88

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @Rahma-tube-t5u
      @Rahma-tube-t5u 6 หลายเดือนก่อน +1

      ፊዳከ🌹አቢ🌹ወኡሚ🌹ያረሱለላህ
      🌺🌺🌺💐💐💐❤❤❤

    • @GhhhTyy-z5l
      @GhhhTyy-z5l 6 หลายเดือนก่อน +1

      S A w

    • @habebaandres4996
      @habebaandres4996 6 หลายเดือนก่อน +1

      ሶለለሁአለይሂወሰለም❤❤❤❤

    • @habebaandres4996
      @habebaandres4996 6 หลายเดือนก่อน +1

      ፍደከ አቢወኡም ወነፍስ ወጀሰድ ወሩሂ የረሱለለ

    • @habebaandres4996
      @habebaandres4996 6 หลายเดือนก่อน +1

      ሶለለሁአለይሂወሰለም

  • @Zedineshbentimeshesha
    @Zedineshbentimeshesha 6 หลายเดือนก่อน +1

    Yene wendime enukwan beselam meta geta melkamnew nage lela kenat

  • @Hayreiyamoges-bb6bh
    @Hayreiyamoges-bb6bh 6 หลายเดือนก่อน

    እኔም ልምጣና ከካሜራ ጀርባ ይነገርኝ እና ልረፈ እረፈት ነስታችሁኛል ሄሉም ነፋቃኘለች