ሕይወትም ተገለጠ || መምህር አሰግድ ሳህሉ || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 36

  • @betelhemghiwot3211
    @betelhemghiwot3211 ปีที่แล้ว +2

    የተገለጠ ሕይወት ኢየሱስ ብቻውን ጌታ ነው ❤❤❤❤❤

  • @Elsa-i5n
    @Elsa-i5n ปีที่แล้ว +2

    የክርስቶስ ጸጋ የበዘልህ ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @muluneshg8585
    @muluneshg8585 ปีที่แล้ว +2

    Wowwwwwew!! Thank you Holy Spirit and bless him more and more in Jesus christ name Amen 🙏

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m ปีที่แล้ว +3

    ዋው ጌታ ስለ ቃሉ ይክበር ፀጋ ይብዛልህ አሴ😍😍

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 ปีที่แล้ว +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን 🙌

  • @Ledagetavs8
    @Ledagetavs8 ปีที่แล้ว +2

    አሴ የጌታ ፀጋ ደጋግሞ ዮብዛል

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 ปีที่แล้ว +5

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይጥህ

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ሰው የሚያረግ ህያው ኣምላክ በህዝባችን ይንገስ። ተባረክ!!!

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው የነበረውን፣ የሰማነውን፣ በዐይኖቻችን ያየነውን፣ የተመለከትነውንና እጆቻችን የዳሰሱትን እንናገራለን። ሕይወት ተገለጠ፤ እኛም አይተነዋል፤ እንመሰክርለታለንም። በአብ ዘንድ የነበረውን፣ ለእኛም የተገለጠልንን የዘላለም ሕይወት እንነግራችኋለን፤
    1 ዮሐንስ 1:1‭-‬2
    ልንድንበት ዘንድ በስማይም በምድርም የተስጠን ስም ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ሆይ የልባችንን አይን አብራልን ። በርቶልንም እናምን ዘንድ አንተ ብቻ እርዳን
    ይህ ትምህርት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥግ ትምህርት ነፍስንም የሚያረካና የሚያለመልም ነው ጌታ ይባርክህ መ/ር አስግድ 🙏

  • @helsen2033
    @helsen2033 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አንተን የተጠቀመ እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም ዕድሜ ይስጥህ

  • @hallegatehun3655
    @hallegatehun3655 ปีที่แล้ว +3

    ኣሴ እግዚአብሔር በፀጋው ያበረታ ...ለኔ ምረጥ ኣገልጋዮ ወንድሜ ነሁ

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 ปีที่แล้ว +6

    ስለጌታ ብቻ የሚያውሩትን ያብዛልን

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 ปีที่แล้ว +3

    መምህር አሰግድ ጌታ ፅጋውን ያብዛልህ

  • @yosefsaba6386
    @yosefsaba6386 ปีที่แล้ว +2

    amenn amen

  • @Yegeta.mihret
    @Yegeta.mihret ปีที่แล้ว +4

    Amen tebarek wondimachin tsegaw yibzalih.

  • @kiberulaegzbhryhun3953
    @kiberulaegzbhryhun3953 ปีที่แล้ว +3

    Amen tabrke ase

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ፊቱን ያብራልህ

  • @mala4122
    @mala4122 ปีที่แล้ว +1

    የኢየሱስ ጌታፍቅርነው፣💞💞💞💔💔💔💔🥰🥰🥰😍😍🤗🤗🤗🌻🌻🌻🌹🌹🌹💜💜💜🏠🏠💜💜💜🌼🌼🌼🌼🌼

  • @kushwomen2293
    @kushwomen2293 ปีที่แล้ว +3

    Amen! 🙏

  • @belayderessa6145
    @belayderessa6145 ปีที่แล้ว +3

    Egziabiher yebarkih

  • @afomya_beyene
    @afomya_beyene ปีที่แล้ว +1

    Tsegaw yibzalh memhr asegid, egziabher yikber yimesgen slezi dink timihrt

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 ปีที่แล้ว +4

    ኡፍፍፍፍ ልባችን አይን ያብራልን

  • @belayderessa6145
    @belayderessa6145 ปีที่แล้ว +3

    Amen

  • @lafabarii2992
    @lafabarii2992 ปีที่แล้ว +3

    Tebark

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 ปีที่แล้ว +4

    መምህር በጣም ላገኝህ እፈልጋለው ግን እንዴት ሀገር ውስጥ ስለሌለው

  • @alembegna9185
    @alembegna9185 หลายเดือนก่อน

    Amen yegeta sim biruk yihun!
    Egiziyabiher yibarkih!

  • @merkebualemayehu1303
    @merkebualemayehu1303 ปีที่แล้ว

    እየዳነ ሄደ እየዳነ የናዝሬቱን ኢየሱስ አምኖ የታመነ.!!!!

  • @simretmg9263
    @simretmg9263 9 หลายเดือนก่อน

    የተባረክ ወንድም

  • @VdjejBsndo
    @VdjejBsndo 29 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TshayAgape
    @TshayAgape หลายเดือนก่อน

    YTAMM. KAL. NSH. YEGEBANA. MQEDSE. YEJMERE.

  • @alemtsehaytakele6170
    @alemtsehaytakele6170 ปีที่แล้ว

    የት ነበርኩ እስከዛሬ

  • @TshayAgape
    @TshayAgape หลายเดือนก่อน

    WNEGYLE. YALDRSWE. KAL. DENEGAYE. HENKW. DRESOTALE. YALDRSWE. WEH. HONO YMIFSWENE. QALE. AWADI. TTU.

  • @TshayAgape
    @TshayAgape หลายเดือนก่อน

    WESANY. LAYE. YLDRS. SYTANE. YGU. ORTO. SINEZFZFE. BHEBERTE. ENAYALNE. LYLAWEME. MECOTE. EYSUSE NGN. ENDATENEQU. TTNEQQE