የቴዎድሮስ ታደሰ ያልታዩ ምስሎች | Tewodros Tadesse [ Tamagne Show ]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 105

  • @Hanagebremedhin-j6z
    @Hanagebremedhin-j6z 25 วันที่ผ่านมา +35

    አይ ጊዜ ቴዲ ፎቶህ ስራህ ምስክር ነዉ ቁንጅናህ አቤት ፈጣሪ ጤናህን ይስጥህ እንወድሃለን

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 19 วันที่ผ่านมา +2

    Tewodros Tadesse; The Artist with GOLDEN Voice😁❤️❤️❤️❤️❤️!!!
    THANK You, Tamagn Beyene!!
    What a Wonderful Collection!!😁❤️❤️❤️❤️❤️!!!

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 12 วันที่ผ่านมา +3

    ታማኝ ይገርመኛል ነገሮችን ቀደም ብሎ ነው የሚያስበው ❤ የጥልይንም አይቻለው እርግጠኛ ነኝ የሌሎችም ብዙ እዳለው ወቅቱን ጠብቆ እናየዎለን 🙏👌❤

  • @Live-music1462
    @Live-music1462 25 วันที่ผ่านมา +8

    እጅግ በጣም ነው ደስስ ያለኝ እጅግ በጣም እናመስግናለን
    ታማኝ በየነ የኢትዮጵያ የኪነ-ጥበብ መዝገብ
    እባክህ እባክህ የሰርጉን ሙዚቃ አሳነስከ ው more more

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 25 วันที่ผ่านมา +19

    ታማኝ ሚገርም የምሰል ክምችት የድምፅ እኔ እንዲህ አይነት ታለንቴት በፅሁፍ ከ 10 በላይ በቤት ቃጠሎ ካጣሁ በኃላ በታማኝ ዕፅናናለሁ ዕድሜ ጤና❤❤❤ ይሰጥህ

  • @Bellema822
    @Bellema822 25 วันที่ผ่านมา +14

    ሦስቴ አየሁትቴድሮስ ታደሰ ልዩ ድምፃዊ ነው :: አመሰግናለሁ ታማኝ❤

  • @birukayele04
    @birukayele04 24 วันที่ผ่านมา +8

    ታማኝ በጣም ብዙ ትዝታ ከታላላቅ የጥበብ ሰዎች ጋር አለዉ።

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 24 วันที่ผ่านมา +13

    ቴዲዬ. የኔ. አይናፋር. መልከኛ. ኢትዮጵያ. እናታችን. እደናንተ. ውብ.እና. ድንቅ. የሆኑ. ልጆቿን. በእቅፏ. ለመያዝ. አልታደለችም. እውነት. ስነግራችሁ. ስደት. ክፉ. ነው. ድባቴና. ሌላ. ሱስ. ውስጥ. የገቡ. አትፍረዱ. ጥፋቱ. የሲስተሙ. እንጂ. የልጆቻችን. አይደለም. እናፈቅርሀለን. 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NeHase16
    @NeHase16 25 วันที่ผ่านมา +7

    ታማኝዬ ልክ ርእሱን ሳየው በጣም ደነገጥኩኝ።
    ቴዎድሮስ ታደሰ በጣም ነው የምወድህ የምሰስትህ። መዝሙር ስትዘምርማ 'አምላከ እስራኤል' ውስጤን ይወረኛል። በአካል አንድ ቀን እንደማይኽ ተስፋ አደርጋለሁ። አምላከ እስራኤል ከክፉ ይጠብቅህ። እድሜ ጤና ፍቅርን ያብዛልህ። በጣም እወድሃለሁ። የምትወዳት ኢትዮጵያ በእጥፍ ትወድሃለች። 💚💛❤️

  • @wondetonetube4210
    @wondetonetube4210 22 วันที่ผ่านมา +3

    ቴዲ የምንግዜም ኮከብ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ 🙏🙏🙏🙏 ታማኝ በየነ አንተ የጥበበኞች ኩራት

  • @melkamuayenew5222
    @melkamuayenew5222 25 วันที่ผ่านมา +5

    ታማኝ እኮ ትለያለህ 🙏🙏🙏🙏

  • @alazarseyoum7359
    @alazarseyoum7359 25 วันที่ผ่านมา +7

    ታማኙ! እግዚአብሄር ይስጥልን።ስሜትን አንዳንዴ በቃላት መግለፅ ያቅታል የሚባለው እንደዚህ ያለ ሁኔታ ሲገጥም ነው።ድንቅ ለዘመናት በስርአት ተሰንዶ የተቀመጠ የጥበብ ስራ።ቴዲዬ ያገለገልካትን ቤክን እና ሀገርህን ለማየት ያብቃህ።አይዞን ሁሉም ያልፋል፣ጤናህም ይመለሳል።

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 12 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄ ቴዲ የሚል ስም የተባረከ ነው❤

  • @banibani1076
    @banibani1076 24 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን ደስ ይላል

  • @tarekegntesfaye3415
    @tarekegntesfaye3415 25 วันที่ผ่านมา +2

    Amazing !!! Thanks Tamagn.

  • @yonas316
    @yonas316 25 วันที่ผ่านมา +5

    ታማኝ እግዚአብሄር ይስጥህ ሌላው ቢቀር አንተ ጋር ለትውልድ የሚቀር ፋይሎች አሉ በጣም አክባሪህ ብሎም አድናቂህ ነኝ
    ከለንደን

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 25 วันที่ผ่านมา +9

    አይ ቴዲዬ ... እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ Thank you Tamagnye🙏🏾

  • @adugnanegesu6930
    @adugnanegesu6930 23 วันที่ผ่านมา +4

    ቴዲዬ የጥበብ ሰው እንዴት እኮ እንደምወድህ ሰራዎችህ ሁሌም ይገርሙኛል ስራዎችህ ሁሉ ለእኔ የተሰሩ እስኪመስለኝ ድረስ !! ያመሰገንከው አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ🙏🙏

  • @Danielasham
    @Danielasham 24 วันที่ผ่านมา +3

    ምንግዜም ታማኝ አምላክ የቴዲን ህይወት ይታደግልን በሰላም ለሀገሩ ያብቃን

  • @haregtedla7323
    @haregtedla7323 25 วันที่ผ่านมา +7

    በማርያም ታማኝ የመዝሙሩን ቪዲዮ ልቀቅልን

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo 25 วันที่ผ่านมา +4

    ታማኝነት የእኔ እንቁ ❤ስወድህ እኮ መጠን የለዉም መታደል ነዉ እደዝህ አይነት ማስታወሻ መያዝ. እና እሲ ቴዲ ታደሰ የለበትን ሁኔታ አሁን ላይ የምታዉቅ ከሆነ ሼር ብታደርግልን የሆነ ሳአት ጥሩ ደረጃ ላይ እዳልህነ ሲወራ ነበር አሁን ደግሞ ጭራሽ ሞተ እያሉ ነዉ ሞት ለገዳይወች 😢

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 25 วันที่ผ่านมา +13

    ምን ያክል ለሀገሮቹ ልጆች ቦታ እዳለው ነው የተረዳሁት እግዳ ተቀባይ ሰው አክባሪ ለተራበ ደራሽ ታማኛችን ኩራታችን

  • @brookmmmwww
    @brookmmmwww 24 วันที่ผ่านมา +2

    We thank you!

  • @solomongizaw9355
    @solomongizaw9355 22 วันที่ผ่านมา +4

    ቴዎድሮስ ታደሰ በኪነ ጥበብ ዘርፍ አንዴ ብቻ ብቅ የሚል የጥበብ ፈርጥ ነው። ቴዲ አንደኛ ነህ🎉❤

  • @nanieshete6762
    @nanieshete6762 22 วันที่ผ่านมา +3

    ቴዲ በጣም ተወዳጅ በጣም!

  • @afro-et
    @afro-et 25 วันที่ผ่านมา +6

    ታማኝ ማለትኮ ተነቦ የማያልቅ መፅሀፍ ነው🥰🥰🥰🥰

  • @dawitehbitome3224
    @dawitehbitome3224 23 วันที่ผ่านมา +3

    ታማኝ አንተ የኢትዮጵያ ላይብረሪ
    አንተን በቁም ማመስገን አለብን❤❤❤

  • @reppinethio
    @reppinethio 25 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you for this

  • @fitseethio
    @fitseethio 23 วันที่ผ่านมา +3

    ቲዲዬ my Legendary ባለህበት ሰላም ሁንልኝ ..... እንወድሃለን 😍

  • @TigistNegashe
    @TigistNegashe 22 วันที่ผ่านมา +1

    ታማኝዬ አንተ እኮ ቅርስ ነህ ልበ ቀና እግዚያብሔር የልቦናህን ይሙልህ።
    ዉስጥ ኢትዮጵያዊነት ነውና !

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 23 วันที่ผ่านมา +2

    የታማኝ በየነ የጠፉ ዶክመንቶች ፎቶዎችን ትዝታዎችን ጠብቆ መያዝ አያያዝ ድንቅ ነው

  • @Yirgu-pc7pv
    @Yirgu-pc7pv 23 วันที่ผ่านมา +4

    የደከመ ወገንን እንደመደገፍ ምን መልካም ነገር አለ። ቴዲም እየበረታ ይምጣና አገሩ ምድር ላይ ሲጫወት ለማየት ያብቃን፣ ድሮ አድናቂው ባልሆንም፤ አሁን በርትቶ ለማየት ካለኝ ፍላጎት የተነሳ ስለወደፊት ድሉ ብዬ አድናቂ ሆኛለሁ!! አንተም ታማኝ ስለድጋፍህ በረከት ይብዛልህ!!!! መቼም ቢሆን ከጎኑ ሁንለት!!

  • @meserettilahun2377
    @meserettilahun2377 25 วันที่ผ่านมา +1

    Wow thank you❤

  • @salcnail6660
    @salcnail6660 23 วันที่ผ่านมา +2

    ጩጬ እያሉ❤❤ ሁሉም ዕንቁ ናቸው፡፡ ፍቅር ድሮ ቀረ ያልሽው ልጅ ግን

  • @cassettemusiq
    @cassettemusiq 24 วันที่ผ่านมา +4

    እጅግ በጣም ደስ ይላል ከልብ እናመሰግናለን
    Watermark አደራረገጉ ትንሽ ይረብሻል Opacity ትንሽ ቢቀነስ እና ሎጎው ከለር ባይሆን እባክህ

  • @ethio640
    @ethio640 24 วันที่ผ่านมา +3

    ብቃት እድሜ ጤና ቴዲዬ

  • @jemalhussenoffical6103
    @jemalhussenoffical6103 22 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ጌታ አላህ በጤና ለሃገርህ መሬት ያብቃክ አሜን 😍🥰💚💛❤️🙏

  • @M7T21
    @M7T21 23 วันที่ผ่านมา +2

    ቴዎድሮስ ታደሰ ቤተ ክህነት እንዳደገ እሰማ ነበር።

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 24 วันที่ผ่านมา +2

    የቀን እንጂ የሰው ጀግና የለውም ይባላል
    አይ ግዜ

  • @DagemFerde
    @DagemFerde 18 วันที่ผ่านมา

    ቴዲ የኢትዮጲያ ውድ ልጅ በሰራከው ስራ ልክ ክብር አለገኘህም ግን እናመሰግናለን

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 25 วันที่ผ่านมา +3

    Tedi.tadesse. he's one of the Premier best vocalist in the Ethiopian history one of the best all no question about it

  • @TeddyViva-ju3id
    @TeddyViva-ju3id 25 วันที่ผ่านมา +2

    እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጣችሁ ፈጣሪ 🙏🙏🙏

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 25 วันที่ผ่านมา +1

    ቴዳው ❤❤

  • @hiriyagirmadejene6354
    @hiriyagirmadejene6354 22 วันที่ผ่านมา

    Thank you🙏🙏💕💕💕

  • @genemulu8
    @genemulu8 17 วันที่ผ่านมา

    Thank you tamagn.

  • @Zety-476
    @Zety-476 21 วันที่ผ่านมา +1

    እኔግን ለቴድሮስ ታደሰ ያለኝ ፍቅር ጥልቀቱ ❤❤❤

  • @meseretg.sellasie7524
    @meseretg.sellasie7524 21 วันที่ผ่านมา +1

    ቴዲዬ ቸሩ እግዚአብሔር ይማርህ! አደራውን ፈጣሪ መዳንህን ያሳየን!

  • @getanehasfaw4455
    @getanehasfaw4455 23 วันที่ผ่านมา +2

    ቴዲ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @shimelismbedane4833
    @shimelismbedane4833 24 วันที่ผ่านมา

    Thank you Tamagn for your contribution of Ethiopian arts and artists.

  • @Midway695
    @Midway695 24 วันที่ผ่านมา +5

    ቴዲ ና ጂጂ እያለቀሱ ቢዘፍኑ የሚወደዱ ነበሩ ግን ምን ዋጋ አለዉ ችግራቸውን አላወቅንላቸዉም

  • @anumars9938
    @anumars9938 24 วันที่ผ่านมา

    Tamagn thank you for keeping old memories

  • @aghsepda
    @aghsepda 25 วันที่ผ่านมา +1

    ቴዲዬ❤❤❤

  • @nebiyubekele697
    @nebiyubekele697 25 วันที่ผ่านมา +4

    wow, what a legend. i wish someday in the future to see him on stage.

  • @ComanderB
    @ComanderB 11 วันที่ผ่านมา

    ታሜ ትልቅ ሰው እንዲህ ነው አርቆ ማሰብ wow

  • @jonieuole2551
    @jonieuole2551 25 วันที่ผ่านมา

    TAMAGNE THANK YOU WOW

  • @HiyabHenok
    @HiyabHenok 25 วันที่ผ่านมา +1

    The one and z only !!!

  • @yohanessolomon8167
    @yohanessolomon8167 24 วันที่ผ่านมา +2

    KING TEDDY

  • @yohanneszekarias6075
    @yohanneszekarias6075 22 วันที่ผ่านมา

    ቴዲዬ የ ዳትሰኑ ፈርጥ እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ የ ወንድምህ ጓደኛ ነኝ ከዳትሰን ሰፈር

  • @emk48
    @emk48 23 วันที่ผ่านมา +1

    Teddy afro when he was young wow the two teddy's together what a moment

  • @nardosaklile5406
    @nardosaklile5406 24 วันที่ผ่านมา +2

    ቴዲ፣ ጂጂ እና ልመንህ ያሳዝኑኛል

  • @ComanderB
    @ComanderB 11 วันที่ผ่านมา

    ከላይ የተሰጣቸው ድምፃውያን አንዱ እና ትልቁ ቴዎድሮስ ታደሰ እናከብርሀለን

  • @AbebeBirhanu
    @AbebeBirhanu 24 วันที่ผ่านมา +3

    6:53 ቴዲ ታደሰ በብዙዎች ለምን እንደሚወደድ ማሳያ ነው::

  • @MarcusMatjila
    @MarcusMatjila 19 วันที่ผ่านมา

    tedooooo ስወድህ 😘😘😘😘😘😱

  • @Lilalala-1
    @Lilalala-1 25 วันที่ผ่านมา +2

    Tewodros Tadesse is a renowned artist who has created timeless masterpieces. Despite his current circumstances, he deserves peace and privacy.

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 16 วันที่ผ่านมา

    እረ ታማኝ የእናንተን ጊዜ ናፋቂ ነኝ እና ሌሎች ያሉህን ሁሉ ልቀቅልን እንየው ቢያንስ ቀላል ነገር አደለም ቢያንስ ነበራችሁ እናንተ እኛ በዚህ በኩል ይድረሰን ተቦርነህ Please

  • @ezanamesfinfan6846
    @ezanamesfinfan6846 17 วันที่ผ่านมา

    Nostalgia, Good Old Days

  • @ሳቢትኢትዮጵያ
    @ሳቢትኢትዮጵያ 25 วันที่ผ่านมา +1

    enough to make a grown man cry

  • @MyD1010
    @MyD1010 24 วันที่ผ่านมา +2

    ሎጎው በዛ መሀል ላይ ያለው አስፈላጊ አልነበረም የእይታውን መልእክት አቀበው

  • @mikibonsa6342
    @mikibonsa6342 24 วันที่ผ่านมา

    thanks tamyu

  • @mackdelina
    @mackdelina 25 วันที่ผ่านมา +2

    Tediye Superstar Fetari kalhebet hulu yetbekhe betam new des yalej endzi yederowen manenethen saye.Meskin Ahunenm kefu aynekah lejocheh nure.

  • @ephrem19911
    @ephrem19911 25 วันที่ผ่านมา +4

    ታማኝ ምንድነው ያጋጠመው ቴዲን እባክህ ንገረን????

  • @ephremfikadu2698
    @ephremfikadu2698 21 วันที่ผ่านมา

    ቴዲ ልዩ ነህ አንተ ዘፋኝ አደለህም ትውልድ ነህ.. ታማኝ ደግሞ ያንተን ቦታ አጣውልህ "Legendes"

  • @BiniamHirutsHistoryTube
    @BiniamHirutsHistoryTube 24 วันที่ผ่านมา +4

    I love it. But the logo is too much, blocking great views. That could be done at one corner without blocking important views of the video. I just couldn't enjoy it as much as I want to. But thank you.

  • @bsahle
    @bsahle 25 วันที่ผ่านมา

    Teddye- I have no words. 😢

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 25 วันที่ผ่านมา

    Glad to see you Teddy

  • @AshenafiGirma-yk4tc
    @AshenafiGirma-yk4tc 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Weed-s3e
    @Weed-s3e 24 วันที่ผ่านมา

    wow

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 22 วันที่ผ่านมา

    የወርቃማው ዘሙን ❤

  • @biniyamfekadu8408
    @biniyamfekadu8408 25 วันที่ผ่านมา

    The legend 💚💛❤

  • @Amanuel14
    @Amanuel14 25 วันที่ผ่านมา +2

    Tedi Taddesse the pioneer,iconic & incompetent Musician.
    Best wishes!

  • @tamiratayehu84
    @tamiratayehu84 25 วันที่ผ่านมา +2

    ግን ታማኝ የራስን እውነተኛ ዶክመንታሪ ቲቢ ብታዘጋጅ

  • @tzazutzazu-m7s
    @tzazutzazu-m7s 24 วันที่ผ่านมา +1

    ተማኝ ማለት ሙዚየም ነው

  • @remedannassir7900
    @remedannassir7900 23 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ልቤ ተነክቶል ቴዲ ታደሰ ለምን የክብር ሎሬት አያገኝም ግን

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 23 วันที่ผ่านมา

    😭🥰🥰

  • @BirukTilahun-md6bg
    @BirukTilahun-md6bg 25 วันที่ผ่านมา

    Tedi❤❤❤❤❤

  • @yordanosuae7144
    @yordanosuae7144 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋🙏🙏🙏

  • @shimeleshunde8318
    @shimeleshunde8318 22 วันที่ผ่านมา +2

    ሎጎህን መሀል ላይ እየደነቀርክ እንዴት እንይ።

  • @Rose-xh6bk
    @Rose-xh6bk 24 วันที่ผ่านมา +1

    ከ1970እስከ 1985ተሰማና ሞተ እነቴዲ አፍሮ አንሰራርተው አስነስተውት ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ሌላዎቹ ተጨማለቁበት

  • @riyadabdi4416
    @riyadabdi4416 24 วันที่ผ่านมา

    5:00

  • @AsterDemissie-c5b
    @AsterDemissie-c5b 20 วันที่ผ่านมา

    Setameru konjo geza

  • @ellatube8646
    @ellatube8646 13 วันที่ผ่านมา

    ህብስትን ያየ 👍

  • @eyobabraham6921
    @eyobabraham6921 19 วันที่ผ่านมา

    ለምንወደው ወንድማችን የአቅማችንን እንድንረዳው አስተባባሪዎች ፈጥናችሁ ተዘጋጁ በኋላ አሁን ካለበት የከፋ ችግር ላይ ከወደቀ ፀፀቱ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ዜጋ ነው ።

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 23 วันที่ผ่านมา

    ግን ቴዲ ደህና ነው?

  • @Badema1991
    @Badema1991 25 วันที่ผ่านมา +2

    ትላንት አንዳን ፌስቡክ ላይ ፖስት አድርገውት ነበር ቴድሮስ ታደሰ ሞተ ብለው። እባካችሁ የተሳሳተ ኢንፎርሜሽን አትፖስቱ አታሟርቱ እግዛብሄር ማስተዋል ይስጣችሁ ሐጥያት ነው ስም ማጥፋት በሒወት ያለውን ሰው። ከተቻለ ወደ ሐገር ቤት የሚገባበትን መንገድ አመቻችለት ታማኝ።

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 25 วันที่ผ่านมา +5

    Teddy Tadesse Ye Arada Giorgis lij..Arada Giorgis yetebkih....

  • @Abdiabdu-h1j
    @Abdiabdu-h1j 19 วันที่ผ่านมา

    Andanda sasbew maykil jaxes esu lay sayders memotu yasaznegnal

  • @MahitotAmsalu
    @MahitotAmsalu 21 วันที่ผ่านมา

    Wuy swedew enma

  • @HannahGetaw
    @HannahGetaw 20 วันที่ผ่านมา

    Yiihuda yeyaekob llig Arif programme new, Judah iskariot gin alltawekem Judahmeans honest teddy maerg yelew

  • @mamok3479
    @mamok3479 24 วันที่ผ่านมา +2

    ስንት ግራ የተጋባ ሰው አለ፣ አሁን አበበ ተካ መዝርሙር እየተዘመረ እጁን ኪሶ ከቶ ይቀመጣል? That is Cultural clash ,ብዙ አበሻ ፈረንጅ አገር ግራ የተጋባ ነው ፣አትፍረዱበት። ታማኝ ጥሩ ዶክመነት መሰብሰብ ይችላል።