ከሚስቴ ጋር 3 ትልልቅ ሰርፕራይዞች።
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- #ethiobestrealestate ከምወዳት ባለቤቴ ጋር አሜሪካን ስጎበኝ የሰራሁትን VLOG ተከታተሉ! የአሜሪካን ውብ እና አስደናቂ ቦታዎችን ላስቃኛችሁ። በጉዞዬም የተከበረውን የ CID ሽልማት በማግኘቴ ክብር አግኝቻለሁ። ሌላው የጉዞው ድምቀት ከአለም ምርጥ ቲያትሮች አንዱ በሆነው በአስደናቂው ዋርነር ቲያትር ውስጥ ስታንድ አፕ ኮሜዲ ማቅረቤ ነበር።
#Vlog #ጉዞ #አስቂኝ #CIDAward #ማስጠንቀቂያ ቲያትር
Join me on an exciting vlog as I tour America with my beloved wife! While exploring the sights and sounds of the US, I was honored to receive the prestigious CID Award. The highlight of the trip was performing stand-up comedy at the iconic Warner Theatre - one of the best theaters in the world.
In this vlog, you'll see our adventures exploring American cities, the emotional moment I accepted the CID Award, and the thrill of taking the stage at the renowned Warner Theatre. Don't miss this glimpse into my life as a traveling comedian! Like and subscribe to see more of my travels and performances.
#Vlog #Travel #Comedy #CIDAward #WarnerTheatre
Ethio Best Real Estate
Call us : 0975 44 44 41 | 0975 44 44 42
Ene yemtgermegh ena yemadenkhe yalefe hiwothn ena bemnm huneta egzabhern atresam kante yanen new yetmarkut
ከአንደበትህ የማይጠፋው እግዚአብሔር በለመንከው መጠን ሳይሆን እንደባለጠግነቱ መጠን ስለባረከህ ስሙ ለዘለዓለም ይባረክ።
ይህን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመሰገን ሃሌ ሉያ በሉ
አሜን🙏🏼🙏🏼🙏🏼
አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️
እሼ ሁሌም ከፍፍፍ በል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ውለድ ክበድ መንታ መንታውን ይስጥህ
እሼ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ
ታዲያ እኛስ እንደ ነፍሳችን የምንወድህ እኮ መጥፎ ቦታ ስለማትገኝ ከዘረኝነት የፀዳ ንፁህ ኢትዮጵያዊ በመሆንክ ነው
ፈጣሪ አይለውጥህ 🙏🇪🇹
እሼ መልካምነትህ እና ማንነትህን የረሣህ ሠዉ ስላልሆንክ ነዉ እግዚአብሔር የሚረዳህ
"እግዚአብሔር የሚያስፈልጉን ነገሮች ያለትግል ነዉ ሚሰጠን።"
Yawum ketadeln ende Adam tegnten
እግዚአብሔር እኮ ለኛ አንኳን ይህንን አላፊ ጠፊ የሆነውን አለም አይደለም የማያልፍ ዘላለማዊ የሆነውን መንግሰተ ሰማያትንም ያወርሰናል የኔ ጌታ የድንግል ማርረያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስግን!!!
እሼ ቃል የለኝም አስተምረኸኛል አጽናንተኸኛል በብዙ ነገር ረጅም እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋር
ሁልጊዜ እንደዚህ ዓይነት ነገሮችን ስተወረ እንባዬ ነው ሚማጠው አንተን ሰይ አንዲት በዘር በሃይማኖት ያልተከፈፈላች በፍቅር ያተሞላቿን ኢትዮጵያ ነው ማያው ዕድሜ ይስጠንና አንተ ያምትማኛት ኢትዮጵያ ለማያት ያብቃን ❤❤i love you forever ❤❤
እጅግ ሚደንቅ ነው በእውነት ካንተ ተምረናል ብዙ አትርፈናል ግልጽ ያለ ትምህርት ማካበድ ግርግር የሌለው ሰውን ሊለውጥ ሚችል አቀራረብ ቸሩ መድኅኒዓለም ከዚህ በላይ ይጨምርልህ አሜን።
አንተ አስለቀስከኝ እኮ እንዲህ ያለ ትህትና መጨረሻህ ይመር የኔ ቅዱስ ገብርኤል የራማው ልዑል የክርስቶስ ማህተም ባለበት ክንፉ እስከ ቤተሰብህ ለዘላለም ይጠብቅህ
እግዚአብሔር የሚያስፈልጉን ነገሮች ያለትግል ነው ሚሰጠን❤፡፡ተማርኩለት እሺየ ተባረክ
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ ❤🥰
ጀግና ነህ እሼያችን ሶሻል ሚዲያን በአግባቡ የምትጠቀም
እሸቱ አንተ በጣም ምርጥ ሰው ነህ ሌላ የምልህ ነገር የለኝም እግዚአብሔር ይመሰገን።
እግዚአብሔር ይመስገን እሼ መታደል ነው ስላንተ እግዚአብሔር እንዲመሰገን የሆነበት ህይወት ስላለክ እድለኛ ነህ ከዚህ በተሻለ እግዚአብሔር የሚከብርበት ህይወት ይስጥህ ከመላ ቤተሰብክና የስራ ባልደረቦችህ ጋር የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን አሜን
በእውነት ወደ እግዚአብሔር እንጎዝ እሸቱ እውነት ብልሀል❤❤❤መጨርሻህን ያሳምርልን ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!!
በጣም ደሰ የሚል ነዉ እሼ እግዚአብሄር ይመሰገን ቅዱሰ ገብርኤል አሁንም ያሰብከዉን ያሳካልህ❤
እሼና ሜሉ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልን ተባረኩልን ከነ መላ ቤተሰባችሁ
ያርግልህ እሼ መልካም ሰዉ ነህ ከዚህ በላይ መልካም ዘመን ይሁንላችሁ
እሸቱ አቤት መታደልህ እንዳንተ በብዙ ለመባረክ ፈጣሪ ይርዳን🙏🙏🙏 ንሮህን ትዳርህን ፈጣሪ በብዙ ይባርክልህ🙏🙏🙏
እጅግ በጣም ደስ የሚል ምክር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሐር ይመስገን አመሰግናለው
Bless you ,my brother ! I wish you more success & to the diasporas you are one amazing people , you do a lot for you country . Thank you 🙏🏽
መሬት ስትስም እንባዬ ፈሰሰ ማርያምን 😭 ያለፍክበትን ያረሳህ ውድ ልጅ ነህ ❤እግዚአብሔር ይመስገን ትዳራቹ ይስመር ወደድኳት ሚስትህን ተባረኪ እግዚአብሔር ለሁላችንም እሱ የፈቀደውን ይስጠን❤🙏
ለወንዶችዬ እንደ ሜሉ አይነት ሴት ለሴቶችዬ እንደ እሼ አይነት ሚስቱን ሚያሞግስ ሚያከብር ባል ይስጣቹ አሜን፫🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞
Esheye I don't have any words how I explain about how I respect you. This the most motivation speeches I ever seen, how you prises God is the most great thing 🙌 I couldn't see you on Sunday(London) I came with my Son, I am so sad we didn't meet you 😢 God bless you with your family. Melisha, I have a lot of respect for you too. I wish you all good luck in your life
እግዚአብሔር የባረከህ ሠዉ ነህ ኤሼ ይችን የመሠለች ኩሩ በሯሣ የምትተማመን አሥተዋይ ቆንጆ የህይዉትህ አጋር የሠጠህ ፈጣርህን አመሥግን ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤
ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይስጣችው
ምርጥ ኢትዮጵያዊያንያን 🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞❗❗❗
ዋው
እሼ የምታምነው አምላክ ይጠብቀህ የኔወንድም
እድለኛነህ በጣም ህልምህን እግዚአብሔር ስላሳካልህ
ለሚሉ አስተያዬት ለመስጠት ብቁ ባልሆንም ግን ጡቷን ብትሸፍን እና ጥፍራን ብትቀንስ ብዬ አስባለሁ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ብዙ አመት በሰላም ያኑራችሁ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ ለብዙዎቻችን ተምሳሌት ትሆናላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
woynie tihtnaaaa❤❤❤
@@samrawitYayniwagaጥፍሯ አራሱ ቢቀነስ በጣም ነው እሚደብረው
Ere 🤐
ትዳር በረከት ነው ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው አሼ ሰለምታመሰግን ይጨመርልሃል የኛ አመሰጋኝ የኛ ጀግና እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ከፍፍፍፍፍ በልልን ቤትህን በልጅ በሁሉ ነገር ብርክ ያርግህ እደነፍስችን የምንወድህ የሀገራችን ጀግና ወጣት በርታልን ❤🎉
ይክን ያደረገ እግዜአብሔር ይመስገን ደስስስ ብሎኛል ህልምህ ስለተሳካ
ሁሌም የምታቀርበል የምታስተላልፈው ነገሮች ሁላ ህይወቴን እያስተካክሉልኛል ትልቅ ትምህርት ሆነውኛል ፈጣሪ ቢፈቅድ ድንግልማርያም ብትረዳኝ ሰማእታ አርሴማ ፀሎቴን ብሰማኝ በአካል አግኝቼ ባወራህ ባቅፍ ደስ ይለኛል ፈጣሪ ከዚህ በላይ የምሰራበትን እሱን የምታመሰግንበትን እድሜ ጤና ያድልህ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ እሸቱ እና ሜላት ጠንካሮች ናችሁ ብዙ ትምህርት ሁልጊዜም የእግዚአብሔር ቃል ከአንደበትህ የማይጠፋዉ❤ እድሜ ጤና ለወላጅ እናትህ ይሁን ማህፀነ ለምለሟ❤💒🙏
አሜን እግዚያብሄር ያክብርዎት
እሼ ከደስታ ብዛት. አሰለቀስከኝ ፈጣሪ አምላክህ እንኳን በሩን ከፈተልህ ይገባሀ መልካምነት ዋጋ አለው በርታ ገና ብዙ ይቀርሀል አንተንለወለዱ
Betam betam melkam sw egziabher yibarkh be ewnt tebark zemenh hulu yibark 🙏🙏❤️❤️❤️💐💐💐
You are humble and have fear for God, and God always with you. And wish you to keep blessing you with all your family
እናንተ የኢትዮጵያ ጀግኖች ናችሁ በረከታችሁ ይደርብን!❤️❤️❤️❤️
የተባረክ ጎበዝ የምታከብረው ቅዱስ ገብርኤል ይዐጠብቅህ ከነቤተሰብህ
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ስትሉ ሽልማቱም ይገባካል እሸ
በናትክ ሁሌም እደዚ አይነት ጠቃሚ ፕሮግራም ስራልን !
እሺ እንደግዚያብሄር ፍቃድ እስራለሁ
❣️እግዚአብሔር መልካም የፍቅር ዘመን ያድርግላችሁ ከ ውድ ባለቤትህ ጋር ❣️❣️❣️🌹🌹🌹🌹
እውነትህን ነው እሼ።
እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አለው ።
እኔም በሕይወቴ አይቼዋለሁ
ትግስት ብቻ ይኑረን።
ሰላማችሁ ይብዛ ያገሬ ልጆች
Beautiful message, inspiring story, humble individual! Thanks for you sharing.
I could say it was effective video. Thanks bro.
እሸቱ ሰው አክባሪ በእግዛብሄር የታመንክ እናነቃቀለን ከሚሉት በላይ አንተ ታነቃቃለህ እግዛብሄር ፈቅዶ አንድ ቀን ባገኝህ ደስ ይለኛል በጣም አክባሪህ አድናቂህ ነኝ ከእስራኤል
Congrats for dream come true. Keep shining!! Be a continuous inspiration for the youth
You are like it because you hold a strong pillar which will never ever bend. Stick and believe him never ever will down. I have a lot of miracles on St Gabriel day.
እሽዬ አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ተባረኩ የኔ ወዶች ❤❤❤❤❤
ፈታ ስላረከን እናመሰግናለን:: We love you Eshe. Kudos!!
ልዑል እግዚአብሔር ለጽድቅ እንጂ ለኃጢአት ምክንያት ከመሆን ይጠብቃችኹ !!
ፍጻሜያችኹን ያሳምርላችኹ ።
መታደልህ አምላክህ ያደረገልህን በዚህ ልክ መመስከርና ማመስገን መቻልህ
እሼ የኔ ወንድ አተ ብላቴና እግዚሐብሄር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ፡፡
ምን አይነት መባረክ ነው አሁንም ጨምሮ ይባርክህ ባዶ እና ወናውን ተስፋዬን ነው ያበራክልኝ ላንተ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለኔም ይድረስ አሜን!
እግዚአብሔር አይምሮህን ይባርክልህ
እሰይ ፈጣሪ ይመስገን🙏🙏 .... አንተን የጎበኘ አምላክ እኛንም ያስበን።
አግዚአብሔር የምስገን ስልሁሉ....... ተባርክ
በህይወቴ ሚስቱን የሚያከብር የሚያደንቅ ባሏን የምትወድ የምታደቅ ሰው ስውድድድድድ ለነዚያ ሰዊች ትልቅ ክብር አለኝ ከምር አሼ ይበልጥ አከበርኩህ ሜሉ እዳች ለባሌ ዘውዱ መሆን ነው የምፈልገው እግዚአብሔር ይርዳኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሽየኔመልከም ሚሉ የኔደርባባ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዘዉ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን እሱ ለሁሉም ግዜ አለው!!!
እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ❤❤
Ufffff desi sitlu egzabhri qeri zemnachu yibareki enti siwodachu yeni wudochi Alyachu❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይጨምርልህ
አስተያየቶቼ የሚከተሉት ናቸዉ።
1) አንተ ቅን እና እግዚአብሄርን የምትወድ በመሆንህ ደስ ብሎኛል ካንተ ብዙ ተምረናል ምንም ከኛ የምትደብቀዉ ነገር ባለመኖሩ ደስተኞች ነን።
2) ከላይ እንደጠቀስኩት ፈጣሪን ወዳጅ ነህና ለመሆኑ በምታቀርባቸዉ ቀልዶች ደስተኛ ነህ? ምክንያቱም ፈጣሪያችንን የሚወድ ሰዉ ነዉ እያልን ቀልደኛ ነዉ ስንል ሁለቱ አይስማሙምና ምን ይመስልሃል።
ምናልባት ከተሳሳትኩ Reply የሚለዉ ላይ መልስ ስጡኝ አርሙኝ ምክንያቱም መማር ስለምፈልግ።
3) ገንዘብ ያገኝ ሁሉ እንዲህ እንደፈለገ መንደላቀቅ እግዚአብሄርን አያስረሳም ወይ? እኛስ ምን እንማር? ገንዘብ ሲገኝ መንደላቀቅን።
አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ህይወት ነዉ እመቤቴ ማርያም ክብር ላች❤❤❤❤
ምርጥ ባልና ሚሰት ሰታምሩ ሚካኤል ይጠብቃትሁ ❤❤
በእዉኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤❤
ዋውምርጥ
እ/ርይባረካቹሁ፡🙏🙏
Yes of course thank you 🥰🥰🥰🥰
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ❤❤❤❤እሺ አባቴ ኑርልን🎉🎉🎉🎉
እኔም እጠብቃለሁ የኔ ቀን እንደሚመጣ ተመስገን የድንግል ልጅ🙏❤
እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅ ነው❤🎉
z amazing Eshetu 🙏❤️🙏
Wow eshe it is good job. Berta ahunm siket lay siketn yichemerlh new yemlh. Nice!!
ይገባሃል ወንድሜ ዘመን ሁሉ ይባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
When i see the video i thought why would i need to see your success, and ended up opening it, it's not only about your success it's also about mine, thanks eshe egzer yestlgn!
Thanks to God for you sharing this valuable advise and experience.
i remember u talking ur dream at sefiu on ebs and u really do made it. u made ur dream reality I so happy fo u may God help and guide u to more sucess
ደስ ዪላል በእዉነት ስለሁሉም እግዚአብሔር ዪመስገን
wow wow wow❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን
በቃ! ገብቶሃል እሼ
እስከመጨረሻው ያፅናችሁ፡፡ ♥♥♥
አሜን
አሜን
አንዳንዴ የትዳር ስኬት ሁሉም በሞላበት ኑሮ አይለካም። ስለስኬትህ እግዚአብሔር ይመስገን። ግን በማጣት ውስጥ የሚለካ ትዳር ድንቅ ይመስለኛል። በርግጥ ማጣት ግዴታ ይሁን ማለቴ አይደለም? የብዙዎች ህልም አሜሪካ ወስደሐት ምንም አላደረኩላትም ትላለህ። አስታውስ በማግኘትና በማጣት ተጎሳቁሎ የመከነ ትዳር ብዙ ነው። እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን።
,ለዚህ ቀን ያደረሰን የድንግል ማርያም ልጂ ቸሩ መድኋኔአለም ምስጋና ይገባዋል❤❤❤
እግዚአብሔርን ያስቀደመ ሰው መቼም አይወድቅም ከዚህ በላይ ይሳካልህ❤
God bless you Eshe
አቤት ሚስትህን የምትወድበት እና የምትገልፅበት መንገድ ደስሲል ❤
እግዚአብሔር ይጨምርላቹ ከዚ በላይ 👸🤴❤😍🙏
እግዚአብሔር ምንሳ ነዉ ወል በጣም ነዉ ይምወድች
እሺ አንተ ን ምን እደምልህ አላቅም እዲሜና ጤና ❤❤❤❤❤❤❤
I hope more excited keep it up God bless you all 🥰🥰🥰
You deserve it God bless 🙏🏽
የሚገርም motivation❤❤❤❤
እግዚአብሔር የልብን ያዉቃል👏
Wow u r the best Esha much love much respect 🙏
When you begin you tube I used to give comments and support pray for you to see you some where good ois good❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ጀግና ነህ እሼ❤
ይገባሃል ❤❤❤