ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ብርቂዬ የኢትዮጲያ ልጅ እራሱን የማያተልቅ ስራው ትልቅ ያደረገው !!! እግዚአብሄር ከነቤተሰብህ ይባርክህ ሁሌም ኑርልን
ኃይሌ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ የኢትዮጵያን ሕዝብ አክባሪና የሚወድ እድሜና ጤና ይስጥልን የአገራችን ኩራት
ኃይሌ እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ ነው። እንዲሁም የኢትዮጵያን ሕዝብ አክባሪ፤ ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን። እግዚአብሄር ከነቤተሰብህ ይባርክህ ። ሁሌም ኑርልን ።
ሀይሌ ከሁሉም በፊት ሰው ነው ። አይገርምም እንደነዚህ አይነት ልጆች ማሳደጉ❤
እግዚአብሔር አምላክ ልጆቹን ሺህ ያድርግለት ከያንዳንዱ ጎበዝና ታታሪ ወንድ ጀርባ ጠንካራ ሴት አለች ይባላልና እሱንም ሚስቱንም ዕድሜና ጤናውን ያድላቸው የልጅ ልጅ ለመዳር ያብቃቸው
ኃይሌ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይሰጥህ 🙏ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ🙏🙏🙏
ሀይሌ ሀይሌ ሀይሌ ስራው አያሌ እድሜህን ፈጣሪ ብዝት ብዝትዝት ያርገው ቤተሰብህን በሙሉ ፈጣሪ ይባርክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሐይሌ እንቁአችን እድሜና ጤና ይሥጥህ❤
Haile Yejegnoch Jegna God bless you with your dear family. Long live with good health to all the family. We love him. Haile is the Star of Ethiopia.
Tikikil, We run with Haile so many times that he made us so many times proud. Haile is an Ethiopian Emblem. Bless him.
He is our blessing for all Ethiopians,a real gentleman. May God bless Him More. Long live to all Ethiopians and. FOR THE Blessed HAILA G.S..and his families.
ሁሌ በኢትዮጲያዊነቱ የሚኮራ ሀብታም ነኝ ብሎ የማይኮፈስ ብርቅዬ ኢትዮጲያዊ ነወ በሩጫ ብቻ ሳይሆን በቢዝነሱም የተሳካለት ነው እንወደሃለን❤
ሁሌም አከብርሃለው ቤተሰብህን ወዳጅና አክባሪ አባወራ አንደበተ ርዕሩዕ እንወድኃለን እኔና ቤተሰቦቼ ❤❤❤❤❤❤
Haile is a great man. I am proud you may God bless you 🙌
We all ' ethiopians ! ' are proud of him !! ❤❤❤🎉🎉🎉😊
የኢትዮጵያ ፡ ብርቅ ፡ ልጅ እግዚአብሄርከክፍ ፡ ይጠብቅህ ፡
ሀይልዬ ጤናና እድሜ ይስጥህ ከነቤተሰብህ
ታላቁ ሠው ረጅም እድሜኑርልን
ሀይሌ ውዱ የኢትዮጵያ ዳይመንዳችን ነው እንወደዋለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
Haile is a special human to our planet
ኃይሌ ጀግናችን እጅግ እመሰግናለን
Our beloved hero!
Thank you so much for this great video
God is too good Amen ❤❤❤
🎉🎉🎉Congratulations, Haylish ,Aleye, and beloved families. 🎉🎉🎉
ሀይልሻ ምርጥ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሥቲአንዱሆቴልህ ላይቅጠርኝ
Beautiful family 🥰
ኃይሌ እግዚአብሔር አምላክ ዘርህ ይባረከዉ። ጅማ የፍቅር ከተማን ስለአሳዋብክልን እናመሰግናለን።ከፋ ጠ/ግዛት ተብሎ ሲጠራ ሁሉም ገሠገሠ ሠርግ እንደተጠራ የሚባልላት ጅማችን ውበትሽ ይድመቅ።
ሐይሌ፡ገብረ፡ስላሴ፡የኤትዮጵያ፡እቁ❤❤❤🎉🎉🎉
Jegnachin edme ketena gar yisteh❤❤❤
GOD bless you 🙏❤❤❤
Absolutely,wright,
አዎ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ኃይሌን ይወዳል ነገር ግን ዕሱ በዓለምውድድሮች አንገታችንን ቀና እንዳደረገን ባገራችን ውስጥ ደሞ የብሃርተኘት አቀንቃኝ በመሆን አንገታችንን አስደፋን ለነገር ሮጦ አንደኛ ለመውጣት እግር እንጂ ጭንቅላት ስለማይፈልግ ይቅር ብለነዋል
ኑርልን
መጀመርያ አገር ሰላም ይሁን ቱሪስት እንዲመጣ
Jesus is lord ❤❤❤
Dirom HAILE Ye EGZIABHER new.... Bereket molto yifesesileh Hailachin 🥰🥰🥰
🗽🗽🗽🗽🗽🗽🗽🗽⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኃይሌ ልጅህ የብሔራዊ ቡድን ተጫዋች እንዲሆን አግዘው።
ኃይሌ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ እንወድሃለን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅህ
I cant wait harar and dredewa
Hily jegenachen❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ሃይሌ የገንብሃብታም እንጂ የጭንቅላት ሃብታም አይደለም አሁንም በይፋ ለትግራይ ህዝብ እና ለኩቡአርቲስት እውነተኛ የህዝብ ልጅ ደሰታጊኔ ዝቅብሎ እያለቀሠ ከባድ ይቅርታ መጠየቅ አለበት
ኢትዮጵያ ሀይሌን ከወለደች በኋላ የመከነች ይመስለኛል
እውነት ነው እውነት ! ትክክል ብለዋል መሐመድ ሀሰን ❤
ትገባለለች እንዳትለቃት ያዝ ያዝ ጠበቅ ጠበቅ!!
Hager wodad sewu Ina yetegeneba sibi'na yalewu sewu bemehoonu bxm newu miwodewu. Haile
Hayile Ethiopian Yemiwekil Jegnachin ,Edme Tena Kene melaw betesebih Allah yistih.
አርዕስቱን ሳነብ ምን አዲስ ነገር ልትነግረን ነው ቤዬ ነበር!
Edimena Tena Yistachiu Fetari Ytebkachiu
እሱ ግን ሰላም ነው አይደል
ሀይሌ ባንዲራችን ነው
💚💛❤️
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
Hero
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Alemey telahun yene ehet yegabsal
እዉነትም መኩሪያችን ነዉ ታላቁ ሃይሌ በሁሉም አካባቢ የሆነ ነገር ከፋቷል ግን ምን ዋጋ አለዉ እንስሳዉ ሁሉ ኬኛ ብዙዉን አወደመበት እንጂ !!!
ሮትትሰ ጉዳዮ እንዲህ ነው የአማራርራ ሲት አሙሪካን ፖስት ስትሆን አረብ ልሀቹን ዘፈቀ አረብ አቢቱ አራት ቃሚ ሚስት አለው አንዳ ሚስቱ የጅርስቲያን ሮናልዶ ሚስት ናት የአትሊቶች ስታንድ ማለት በማያገባቸው ገብተው ነው ለሮናልዶ በማገዝ ለወደቀ ዘፍ ምሳር ትበዛለታል እንደሚሉ ቀን የታለውን ቀን እሰከሚያነሳ ው የዛሪ ስድስት አመት አለምን ያስደነቀችውን ሲት ታታ በማብዛት የነደራርቱ ሙሉ ቢተሰብ እና ይሂ እራች ወርለድ እና ኑነቸሀፍ የረዳብን አለም የረዳንን እዲሁም በኢትዮፕያ ያገነሂትን ለሮናልዶ እህት የስም ሽፋን በመሆን የሰሩት ስራ የላም በረቱ ሆቲል ????? የ20*000,000 መኪና ሽልማት Amrucan poset jornaliest name atjed ሀይሊባ ደራርቱ ቱሩነሽ አብይ ከነሚስቱ አሁን ሙድያ ላይ ምን እንድትባሉ ነው ????????☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ዘብር ይፍታው ይፈታዋክም
❤🙏💫💫💫💫💫⚖️
❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏
As a matter of fact, he is an opportunist and not only that, he is a genosider as well.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሃይሌ ምርጥ አትሌት 2ኛምርጥ ነጋዴ 3ኛምርጥዘረኛ 4ኛምርጥጦረኛበኑፁሃን ደም መፈሠስ በሴቶችመደፈር በእናቶችስቃይየሚረካ በጆኖሳይድ የሚደሰት ያለእፈረት የፅረሠላም አቅዋሙ በሠይፉ ፋንታሁን በግፅ የደም ጥማቱ የገለፀበት ነው
የጎሳ ባለቤትነት ያለው የክልል መንግስት ተብሎ የፌዴሬሽን ኣወቃቀር ነው ተብሎ የፌዴራል መንግስት ብሎ መጥራት ፣ ዕንግዲህ ምን ብለን በምን ቋንቋ ዕናስረዳ ሥህተቱንም ይሁን በነማንና ለምን ታስቦ በዚህ መልከቢስ ግጭት ፈጣሪና ሁከት ኣንጋሽ ለኣፍሪካውያን ጠላቶች ኣመቺና ዓፍሪካውያን መቼም ግዜ ሰላም ኖሯቸው ዕንዳይኖሩ የሚያደርግ መዋቅር ፈጥሮ ማወክ ደረጃ የተገባው ጨዋና ኣንጋፋ ምሁርና ጠቢብ ዜጎቻችንን ኮሚኒስቶች ነን ባዮች በምቀኝነትና በኮሳሳነት ስሜት ቀጥቅጠው ስላሸሹብንና ስላደናገጧቸው ነው ዕንጂ። ይሄ በኣድዋ መንደርተኞች ቅቡልነት ያገኘው በኦነግ መስራቾች ኮፒ የተደረገና የተቀናበረ ሕገመንግስት ተብሎ ሊሰራበት የተሞከረ የኣፓርተይድ መዋቅር ኣዘረጋግና የደደቦችን ህልም ኣስፈፃሚ መርህ ለማናችንም ዓይበጅም።
የጀኖሳይድ አጋፋሪ ሆኖ ከአንድ ሚሊየን ሕዝብ በላይ አስጨፍጭፈዋል።
የዚህ ከርከሮ መለጠፍ ምን ትርጉም አለው
አንድ አንድ አንተን የሚመስሉ ፍልፈሎችን ለማስደንበር👂👂👂👈አራት መቶ ዜጎች ስራ እንደተፈጠረላቸው እንዴት አይታይህም???😳😳😳
ዒትዮጵያ ውስጥ ወደድንም ጠላንም፣ ተመቸንም ኣልተመቸንም ቆየንም ኣልቆየንባትም ዕንደ ኣፍሪካዊነታችን ዕንደሃገራችን ዕንደዜጋ፣ ዕንደ ኣንድ ሃገር ሕዝብ ኢትዮጵያውያን ነን ብለን ከሌሎች በተሻለ በነፃነት ዕየተንቀሳቀስንባት ኖረናል ዕንግዶቻችንንም ኣስተናግደንበታል። ይቺ ታሪካዊት ጥንታዊት ሃገር ኢትዮጵያ የሁላችን ለሁላችንም ነች ማለት ነው። ይሄ ማለት ኣንዳችን በስማችን ኖሮን ሌሎቻችን ዕንዳይኖረን የሚደረግበት የዓድሎ ይክፍፍልም ቦታም ይሁን የብቻ መንግስት በመንደሮቻችን በተለየ በወገንተኝነት ማቋቋም ኣይቻልም ኣይታሰብም ማለት ነው። ምክንያቱም የጋራችን ሃገር ነችና። ኣዎ መሃይሞች ይበዙባታል። ብዙዎች ኣርቆ የማሰብ ኣደለም ኣሁን በምክንያታዊ በምሳሌና በበጀ በሚጠቅምና ሰላምን ስልጣኔን ባቀነቀነ መልክ ተረድተው ተምረው ተመክረው ተማክረው ዞር ሲሉ በማን ዕንደተጠቆማቸው መቼ ዕንደሰሙትም ረስተው መልሰው ኣስተማሪያቸውን ሊያነቁት ቃል በቃል ሲደግሙትና የራሳቸው በራሳቸው የደረሱበት ሃሳብ መሆኑን ለባለቤቱ ሲያረዱት ስናይና ስንሰማ መረዳታቸው ሲያስደስት ገዢነታቸው ሲማርክ ማደናገጡ ግን ኣይቀርም። ኣውሮፓውያን ኤሽያውያን ዕዚህ ኣሁን የደረሱበት ደረጃ የደረሱት በፈላስፎቻቸው ርብርቦሽና መስዋዕትነት ነው። የተለየ ህብረተሰቡንና የዕምነት ተቋማትን በሚፃረር ግን ምርምርን በተመረኮዘ ማስረጃ ባለው ምክንያታዊ በሆነ የቀረበ ኣዲስ ሃሳብ ያስገደላቸው ጥቂት ኣደሉም ዛሬ የነሱ ሃሳብ ለብዙ ዕድገት ደረጃ ኣለምን ቢያበቃም። ይሕና የመሳሰሉ ማለት ባህል ልምድ ኣዘውትረን የምንጠቀምባቸው ተዋህደውን ዕንወዳቸዋለን፣ ያም ዕርግፍ ኣድርገን ጥለን ለመተው ቶሎ ፈቃደኞች ኣንሆንም። ይሄ ፀባይ የትም ህብረተሰብ ላይ ይንፀባረቃል። ይህም ድግምት (ፕሮግራም) ይባላል። የሰውን ልጅ ድግመት ማድረግ ይቻላል ማለት ነው። ይሄ ከተቻለ ኢድግመትም ማድረግ ይቻላል ማለት ነው። ይህ በጥናትና በምርምር የተደገፈ ማስረጃን ይዘን ኣለምን ስንቃኝ የሃይማኖት ተቋማትና ትምህርት መስጫ ጣቢያዎች ሲገለገሉበት ዕናያለን። በዚህ መልክም የፖለቲካ ድርጅት ኣመራር ነን ባዮችም ሲጠቀሙበት ዕናገኛቸውለን መርዝም ይሁን ጠቃሚ ሃሳብ በማሀበረሰብ ኣዕምሮ ለመሰረፅ ሲሞክሩና ወደ ተግባር ሲገፋፉ ማየትና መስማት ኣዲሳችን ኣደለም የሄንንም በማመን ኣብይ ኣህመድ የዘመናችን ፈላስፋ ሆኖ ቀርቦ ያልተጠናውንና ያልተተቸበትን ያልተቃኘውን መደመር የሚልን መፅሐፍ መሰረት በማድረግ በመደመር ዕሳቤ ዕያለም የፓርቲው የጋራም ፕሮግራም ኣድርጎትም ዕንዲቀርብ ሲያስደርግ ዕያየነው ነው። ይሄም ህዝቡ ላይ ድግምት (ፕሮራሚንግ) ማድረግ ነው። ደኣሽ የሚባሉ የዕስልምናን ሃይማኖት መፈክር በማሰማት የህሊና ረብሻቸውን የሰይጣነ መለኮት ተግባራቸውን ሕፃናትን በመግደልም ኣሳይተውናል። በዚህም ሽብር ተቋማት ምሁራን ሊባሉ የሚችሉ ተሳትፈዋል። ዓውሮፓና ኣሜሪካ ተወልደው ኣድገው የነበሩ ሳይቀር ቤተሰባቸውንና ትዳራቸውን ጥለው ተቀላቅለው ሚስኪን ድሆች ምንም የማያቁ መሃል ገብተው ኣሰቃቂ ለንግርትም የሚዘገንኑ ተግባራትን ፈፅመዋል። ሤቶች ደፍረዋል፣ ዕንደ ቁስ ሴት ልጃገረዶችን ሸጠዋል፣ በየመንደሩ ዕየገቡ ኣውከው ኣሸብረው ያልፈለጓቸውን ኣስረው በቁማቸው ኣቃጥለዋል በኣላህ በፈጣሪያቸው ሥም። ይሄም ስለተደገመባቸው ነው። ዕነኚህ ማስታወሻዎች ምክረ ሃሳቦች ጠቋሚዎች የሚጠቅሙን በተደጋጋሚ ዕንድናስብ ነው ከድርጊት በፊት ኣለዚያም ዕኔ መነኝ ብሎ ለመጠየቅ ዕንዲያስችል ነው። ሰው በግሉ፣ ለብቻው ሲሆን የማያደርገውን ነውር ቡድን ሲያገኝ ሲሰባሰብ በግፊትም ይሁን ከራስ በመነጨ ሲተገብር ብዙ ሃገራት ውስጥ ታይቷል። ሥለዚህም በተለይ የሃይል የታጠቁ ሰራዊትና ተቋማትን ማቋቋም ማደራጀት ማስተማርና ስምሪት መስጠት ቀላል ኣደለም በቂ ትምህርት ዝግጅትና ትጥቅ ያስፈልጋቸውል ማለት ነው።ይሄ ሁሉ ሃተታና ዳሰሳ ወገኖቼ መብታቸውን ዕንዲያስከብሩ፣ የጎሳ የጥቂቶችን ወገንተኝነት ያለው የክልል ስም ዕንዲሰርዙ፥ ክልሉ በዚህ መልክ ለመካለል ምንም ምክንያትና መብት ዕንደሌለውና ዕንዲፈርስ ዕንዲጠይቁ። የጎሳ ፌደሬሽን የኣፓርተይድ ሌላ ስሙና መዋቅሩ በመሆኑ ዕንዲቀር። በክፍላተ ሃገራት ሁሉ ማናቸውም ዜጎች መሪዎቻቸውን የመምረጥም ሆነ የመምረጥ መብት ዕንዳላቸው ኣውቃችሑ ይሄንን ዕንድታስከብሩ። ዓንድ የፖለቲካን ፓርቲ የሚመራ ለሃገር ኣመራር ሲበቃ የሃገር ሰራዊትን ማዘዝ በፍፁም ዕንደማይችል ኣውቃችሑ ይሄንን ማረም ሰራዊቱ ተነጣይ ተቋም ሆኖ ፖለቲከኞቹ ሳይፈሩ በጠረጴዛ ዙሪያ ያላቸውን ልዩነት ዕዛው ዕንዲጨርሱት ሲፈልጉም ዕዛው ኣዳራሽ ራሳቸው ይቧቀሱ ወደ ህዝብ ዕንዳይወርድ ማስደረጉ የፖሊስና ይሰራዊታችን ተግባር ይሄ ብቻ ነው ለኣንድ ቦድኖ ሌሎችን መምታት ኣለመቻሉን ኣውቃችሑ በኣዲስ ዕንድታዋቅሩ ጥሪ ሲሆን። ማናችሑም ልትረሱት የማይገባ ቢኖር ኢትዮጵያን ማፍረስ ዕንደማትችሉና። ሚኒሊክና ኣጋር ጀግኖች ኢትዮጵያውያን በኣጥንታቸው ኣጥረው ኣስፀድቀው የተረክብናትን ኢትዮጵያን መልሰን ጠግነን ዕንደምናቆያትና ኣፍሪካን ለመከላከል የዘብ ተቋማትን መስርተን ሃብቷንና ማናቸውንም ጥቅም ኣስገኚ ለኣፍሪካውያን ቅድሚያ በማሰጠት ዕናስከብራለን። ዕኛ የኣፍሪካ ኣንበሶች ዕንጂ የይሁዳ ኣንበሳ ኣደለንም። ዕኛ የሉሲ የሰው ዘር ዕንጂ ኩሽም ሆነ ሴም ኣደለንም። ኣፍሪካን ለቀው ሄደው በረዶ ኣንፍሮት ልጦት ነገዱን ይዞ ስለመጣ የተለየ ኣድርጎ ማሰብ ሥሕተት ነው። የኣዳምና ሄዋን ልጆች የት ገቡ፧ ሣይንስና ታሪክ ስለኣንድነታችን መስክረው ዕያለ የሺመልስ ዕብዱ ኣብይና ደብረሲኣል መከፋፈል ኣደናግጦ ለውጊያ መብቃት የኛ ድ ድብናና ፈቃድ መስጠት ብቻ ነው ዕንጂ ዕነሱ ሃይል ኖሯቸው ኣደለም። ታጥቀህ ኣጠገቡ ኣጅበህ የምትሄድ ደደብ ምን ዕየጠበክ ነው፧ ህዝብ የጠላውን ገዳይ ነፍሥሕን ሸጠህ የምትከላከለው፧ ሲፈጥርህም ኣሽከር ኣድሮጎ ከሆነ ኣዎ ነገ ሥትጠየቅ ትመልሳለህ። ጀግንነትሕ የሚለካው ወንጀለኞችን ለፍርድ በማቅረብ ኣለዚያም በተገኙበት ዕርምጃ በመውሰድ ነው።የበታችነት ስሜት ያለባቸውንና ዕብሪተኞችን ለቃቅሞ ሰብስቦ የፖለቲካ የመንግስት ተቋማት ውስጥ ማስገባትና ማሰማራት ይትም ሃገራት ውስጥ ክልክል ነው።
የት ሀገር ነው የምትኖረሩት ( ሊሲያሳንቻስ ) አላቅም የስም ነገር አያጣላም እንደዚህ አይነት ( ዒትዮጵያ ) ከየት አካባቢ የተገኘና የተፃፈው ነው በቃ ገደል እየገባችሁ ነው የሀገሪቱን ስም እንኳን ማወቅ የማትችሉ አይ ሀገር ተረካቢ ምድረ የሀገር ሸክም ሁላ መጨረሻችሁ አሳዘነኝ ።
ሃይሌ ቀበ
Genosider
He does not represent to all Ethiopians
የሁሉም ልጆች ጥርሳቸው ልጅ እንዳባትየው ሲደብር!!! በገመድ አያሳስሩትም እንዴ?! #ስግብግቦች🤷🏽♀️
ፈጣሪ በሰጣቸው ነገር ላይ ማን አንቺን ፈራጅ አረገሽ ምንስ አገባሽ
ነውር ነው ቅናታም እረ ተው ሀይሌ ጎበዝ ነው እኛም እንበርታ እንበል እንጂ ለሰው ክብር እንስጥ ።
ብርቂዬ የኢትዮጲያ ልጅ እራሱን የማያተልቅ ስራው ትልቅ ያደረገው !!! እግዚአብሄር ከነቤተሰብህ ይባርክህ ሁሌም ኑርልን
ኃይሌ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ የኢትዮጵያን ሕዝብ አክባሪና የሚወድ እድሜና ጤና ይስጥልን የአገራችን ኩራት
ኃይሌ እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ ነው። እንዲሁም የኢትዮጵያን ሕዝብ አክባሪ፤ ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን። እግዚአብሄር ከነቤተሰብህ ይባርክህ ። ሁሌም ኑርልን ።
ሀይሌ ከሁሉም በፊት ሰው ነው ። አይገርምም እንደነዚህ አይነት ልጆች ማሳደጉ❤
እግዚአብሔር አምላክ ልጆቹን ሺህ ያድርግለት ከያንዳንዱ ጎበዝና ታታሪ ወንድ ጀርባ ጠንካራ ሴት አለች ይባላልና እሱንም ሚስቱንም ዕድሜና ጤናውን ያድላቸው የልጅ ልጅ ለመዳር ያብቃቸው
ኃይሌ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይሰጥህ 🙏ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ🙏🙏🙏
ሀይሌ ሀይሌ ሀይሌ ስራው አያሌ እድሜህን ፈጣሪ ብዝት ብዝትዝት ያርገው ቤተሰብህን በሙሉ ፈጣሪ ይባርክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሐይሌ እንቁአችን እድሜና ጤና ይሥጥህ❤
Haile Yejegnoch Jegna God bless you with your dear family. Long live with good health to all the family. We love him. Haile is the Star of Ethiopia.
Tikikil, We run with Haile so many times that he made us so many times proud. Haile is an Ethiopian Emblem. Bless him.
He is our blessing for all Ethiopians,a real gentleman. May God bless Him More. Long live to all Ethiopians and. FOR THE Blessed HAILA G.S..and his families.
ሁሌ በኢትዮጲያዊነቱ የሚኮራ ሀብታም ነኝ ብሎ የማይኮፈስ ብርቅዬ ኢትዮጲያዊ ነወ በሩጫ ብቻ ሳይሆን በቢዝነሱም የተሳካለት ነው እንወደሃለን❤
ሁሌም አከብርሃለው ቤተሰብህን ወዳጅና አክባሪ አባወራ አንደበተ ርዕሩዕ እንወድኃለን እኔና ቤተሰቦቼ ❤❤❤❤❤❤
Haile is a great man. I am proud you may God bless you 🙌
We all ' ethiopians ! ' are proud of him !! ❤❤❤🎉🎉🎉😊
የኢትዮጵያ ፡ ብርቅ ፡ ልጅ እግዚአብሄርከክፍ ፡ ይጠብቅህ ፡
ሀይልዬ ጤናና እድሜ ይስጥህ ከነቤተሰብህ
ታላቁ ሠው ረጅም እድሜኑርልን
ሀይሌ ውዱ የኢትዮጵያ ዳይመንዳችን ነው እንወደዋለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
Haile is a special human to our planet
ኃይሌ ጀግናችን እጅግ እመሰግናለን
Our beloved hero!
Thank you so much for this great video
God is too good Amen ❤❤❤
🎉🎉🎉Congratulations, Haylish ,Aleye, and beloved families. 🎉🎉🎉
ሀይልሻ ምርጥ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እሥቲአንዱሆቴልህ ላይቅጠርኝ
Beautiful family 🥰
ኃይሌ እግዚአብሔር አምላክ ዘርህ ይባረከዉ። ጅማ የፍቅር ከተማን ስለአሳዋብክልን እናመሰግናለን።
ከፋ ጠ/ግዛት ተብሎ ሲጠራ ሁሉም ገሠገሠ ሠርግ እንደተጠራ የሚባልላት ጅማችን ውበትሽ ይድመቅ።
ሐይሌ፡ገብረ፡ስላሴ፡የኤትዮጵያ፡እቁ❤❤❤🎉🎉🎉
Jegnachin edme ketena gar yisteh❤❤❤
GOD bless you 🙏❤❤❤
Absolutely,wright,
አዎ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ኃይሌን ይወዳል ነገር ግን ዕሱ በዓለምውድድሮች አንገታችንን ቀና እንዳደረገን ባገራችን ውስጥ ደሞ የብሃርተኘት አቀንቃኝ በመሆን አንገታችንን አስደፋን ለነገር ሮጦ አንደኛ ለመውጣት እግር እንጂ ጭንቅላት ስለማይፈልግ ይቅር ብለነዋል
ኑርልን
መጀመርያ አገር ሰላም ይሁን ቱሪስት እንዲመጣ
Jesus is lord ❤❤❤
Dirom HAILE Ye EGZIABHER new.... Bereket molto yifesesileh Hailachin 🥰🥰🥰
🗽🗽🗽🗽🗽🗽🗽🗽⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኃይሌ ልጅህ የብሔራዊ ቡድን ተጫዋች እንዲሆን አግዘው።
ኃይሌ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ እንወድሃለን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅህ
I cant wait harar and dredewa
Hily jegenachen❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ሃይሌ የገንብሃብታም እንጂ የጭንቅላት ሃብታም አይደለም አሁንም በይፋ ለትግራይ ህዝብ እና ለኩቡአርቲስት እውነተኛ የህዝብ ልጅ ደሰታጊኔ ዝቅብሎ እያለቀሠ ከባድ ይቅርታ መጠየቅ አለበት
ኢትዮጵያ ሀይሌን ከወለደች በኋላ የመከነች ይመስለኛል
እውነት ነው እውነት ! ትክክል ብለዋል መሐመድ ሀሰን ❤
ትገባለለች እንዳትለቃት ያዝ ያዝ ጠበቅ ጠበቅ!!
Hager wodad sewu Ina yetegeneba sibi'na yalewu sewu bemehoonu bxm newu miwodewu. Haile
Hayile Ethiopian Yemiwekil Jegnachin ,Edme Tena Kene melaw betesebih Allah yistih.
አርዕስቱን ሳነብ ምን አዲስ ነገር ልትነግረን ነው ቤዬ ነበር!
Edimena Tena Yistachiu Fetari Ytebkachiu
እሱ ግን ሰላም ነው አይደል
ሀይሌ ባንዲራችን ነው
💚💛❤️
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
Hero
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Alemey telahun yene ehet yegabsal
እዉነትም መኩሪያችን ነዉ ታላቁ ሃይሌ በሁሉም አካባቢ የሆነ ነገር ከፋቷል ግን ምን ዋጋ አለዉ እንስሳዉ ሁሉ ኬኛ ብዙዉን አወደመበት እንጂ !!!
ሮትትሰ ጉዳዮ እንዲህ ነው የአማራርራ ሲት አሙሪካን ፖስት ስትሆን አረብ ልሀቹን ዘፈቀ አረብ አቢቱ አራት ቃሚ ሚስት አለው አንዳ ሚስቱ የጅርስቲያን ሮናልዶ ሚስት ናት
የአትሊቶች ስታንድ ማለት በማያገባቸው ገብተው ነው
ለሮናልዶ በማገዝ ለወደቀ ዘፍ ምሳር ትበዛለታል እንደሚሉ ቀን የታለውን ቀን እሰከሚያነሳ ው የዛሪ ስድስት አመት አለምን ያስደነቀችውን ሲት ታታ በማብዛት የነደራርቱ ሙሉ ቢተሰብ እና ይሂ እራች
ወርለድ እና ኑነቸሀፍ የረዳብን አለም የረዳንን እዲሁም በኢትዮፕያ ያገነሂትን ለሮናልዶ እህት የስም ሽፋን በመሆን
የሰሩት ስራ የላም በረቱ ሆቲል ?????
የ20*000,000 መኪና ሽልማት Amrucan poset jornaliest name atjed ሀይሊባ ደራርቱ ቱሩነሽ አብይ ከነሚስቱ አሁን ሙድያ ላይ ምን እንድትባሉ ነው ????????
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ዘብር ይፍታው ይፈታዋክም
❤🙏💫💫💫💫💫⚖️
❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏
As a matter of fact, he is an opportunist and not only that, he is a genosider as well.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሃይሌ ምርጥ አትሌት 2ኛምርጥ ነጋዴ 3ኛምርጥዘረኛ 4ኛምርጥጦረኛበኑፁሃን ደም መፈሠስ በሴቶችመደፈር በእናቶችስቃይየሚረካ በጆኖሳይድ የሚደሰት ያለእፈረት የፅረሠላም አቅዋሙ በሠይፉ ፋንታሁን በግፅ የደም ጥማቱ የገለፀበት ነው
የጎሳ ባለቤትነት ያለው የክልል መንግስት ተብሎ የፌዴሬሽን ኣወቃቀር ነው ተብሎ የፌዴራል መንግስት ብሎ መጥራት ፣ ዕንግዲህ ምን ብለን በምን ቋንቋ ዕናስረዳ ሥህተቱንም ይሁን በነማንና ለምን ታስቦ በዚህ መልከቢስ ግጭት ፈጣሪና ሁከት ኣንጋሽ ለኣፍሪካውያን ጠላቶች ኣመቺና ዓፍሪካውያን መቼም ግዜ ሰላም ኖሯቸው ዕንዳይኖሩ የሚያደርግ መዋቅር ፈጥሮ ማወክ ደረጃ የተገባው ጨዋና ኣንጋፋ ምሁርና ጠቢብ ዜጎቻችንን ኮሚኒስቶች ነን ባዮች በምቀኝነትና በኮሳሳነት ስሜት ቀጥቅጠው ስላሸሹብንና ስላደናገጧቸው ነው ዕንጂ። ይሄ በኣድዋ መንደርተኞች ቅቡልነት ያገኘው በኦነግ መስራቾች ኮፒ የተደረገና የተቀናበረ ሕገመንግስት ተብሎ ሊሰራበት የተሞከረ የኣፓርተይድ መዋቅር ኣዘረጋግና የደደቦችን ህልም ኣስፈፃሚ መርህ ለማናችንም ዓይበጅም።
የጀኖሳይድ አጋፋሪ ሆኖ ከአንድ ሚሊየን ሕዝብ በላይ አስጨፍጭፈዋል።
የዚህ ከርከሮ መለጠፍ ምን ትርጉም አለው
አንድ አንድ አንተን የሚመስሉ ፍልፈሎችን ለማስደንበር
👂👂👂👈አራት መቶ ዜጎች ስራ እንደተፈጠረላቸው እንዴት አይታይህም???😳😳😳
ዒትዮጵያ ውስጥ ወደድንም ጠላንም፣ ተመቸንም ኣልተመቸንም ቆየንም ኣልቆየንባትም ዕንደ ኣፍሪካዊነታችን ዕንደሃገራችን ዕንደዜጋ፣ ዕንደ ኣንድ ሃገር ሕዝብ ኢትዮጵያውያን ነን ብለን ከሌሎች በተሻለ በነፃነት ዕየተንቀሳቀስንባት ኖረናል ዕንግዶቻችንንም ኣስተናግደንበታል። ይቺ ታሪካዊት ጥንታዊት ሃገር ኢትዮጵያ የሁላችን ለሁላችንም ነች ማለት ነው። ይሄ ማለት ኣንዳችን በስማችን ኖሮን ሌሎቻችን ዕንዳይኖረን የሚደረግበት የዓድሎ ይክፍፍልም ቦታም ይሁን የብቻ መንግስት በመንደሮቻችን በተለየ በወገንተኝነት ማቋቋም ኣይቻልም ኣይታሰብም ማለት ነው። ምክንያቱም የጋራችን ሃገር ነችና። ኣዎ መሃይሞች ይበዙባታል። ብዙዎች ኣርቆ የማሰብ ኣደለም ኣሁን በምክንያታዊ በምሳሌና በበጀ በሚጠቅምና ሰላምን ስልጣኔን ባቀነቀነ መልክ ተረድተው ተምረው ተመክረው ተማክረው ዞር ሲሉ በማን ዕንደተጠቆማቸው መቼ ዕንደሰሙትም ረስተው መልሰው ኣስተማሪያቸውን ሊያነቁት ቃል በቃል ሲደግሙትና የራሳቸው በራሳቸው የደረሱበት ሃሳብ መሆኑን ለባለቤቱ ሲያረዱት ስናይና ስንሰማ መረዳታቸው ሲያስደስት ገዢነታቸው ሲማርክ ማደናገጡ ግን ኣይቀርም። ኣውሮፓውያን ኤሽያውያን ዕዚህ ኣሁን የደረሱበት ደረጃ የደረሱት በፈላስፎቻቸው ርብርቦሽና መስዋዕትነት ነው። የተለየ ህብረተሰቡንና የዕምነት ተቋማትን በሚፃረር ግን ምርምርን በተመረኮዘ ማስረጃ ባለው ምክንያታዊ በሆነ የቀረበ ኣዲስ ሃሳብ ያስገደላቸው ጥቂት ኣደሉም ዛሬ የነሱ ሃሳብ ለብዙ ዕድገት ደረጃ ኣለምን ቢያበቃም። ይሕና የመሳሰሉ ማለት ባህል ልምድ ኣዘውትረን የምንጠቀምባቸው ተዋህደውን ዕንወዳቸዋለን፣ ያም ዕርግፍ ኣድርገን ጥለን ለመተው ቶሎ ፈቃደኞች ኣንሆንም። ይሄ ፀባይ የትም ህብረተሰብ ላይ ይንፀባረቃል። ይህም ድግምት (ፕሮግራም) ይባላል። የሰውን ልጅ ድግመት ማድረግ ይቻላል ማለት ነው። ይሄ ከተቻለ ኢድግመትም ማድረግ ይቻላል ማለት ነው። ይህ በጥናትና በምርምር የተደገፈ ማስረጃን ይዘን ኣለምን ስንቃኝ የሃይማኖት ተቋማትና ትምህርት መስጫ ጣቢያዎች ሲገለገሉበት ዕናያለን። በዚህ መልክም የፖለቲካ ድርጅት ኣመራር ነን ባዮችም ሲጠቀሙበት ዕናገኛቸውለን መርዝም ይሁን ጠቃሚ ሃሳብ በማሀበረሰብ ኣዕምሮ ለመሰረፅ ሲሞክሩና ወደ ተግባር ሲገፋፉ ማየትና መስማት ኣዲሳችን ኣደለም የሄንንም በማመን ኣብይ ኣህመድ የዘመናችን ፈላስፋ ሆኖ ቀርቦ ያልተጠናውንና ያልተተቸበትን ያልተቃኘውን መደመር የሚልን መፅሐፍ መሰረት በማድረግ በመደመር ዕሳቤ ዕያለም የፓርቲው የጋራም ፕሮግራም ኣድርጎትም ዕንዲቀርብ ሲያስደርግ ዕያየነው ነው። ይሄም ህዝቡ ላይ ድግምት (ፕሮራሚንግ) ማድረግ ነው። ደኣሽ የሚባሉ የዕስልምናን ሃይማኖት መፈክር በማሰማት የህሊና ረብሻቸውን የሰይጣነ መለኮት ተግባራቸውን ሕፃናትን በመግደልም ኣሳይተውናል። በዚህም ሽብር ተቋማት ምሁራን ሊባሉ የሚችሉ ተሳትፈዋል። ዓውሮፓና ኣሜሪካ ተወልደው ኣድገው የነበሩ ሳይቀር ቤተሰባቸውንና ትዳራቸውን ጥለው ተቀላቅለው ሚስኪን ድሆች ምንም የማያቁ መሃል ገብተው ኣሰቃቂ ለንግርትም የሚዘገንኑ ተግባራትን ፈፅመዋል። ሤቶች ደፍረዋል፣ ዕንደ ቁስ ሴት ልጃገረዶችን ሸጠዋል፣ በየመንደሩ ዕየገቡ ኣውከው ኣሸብረው ያልፈለጓቸውን ኣስረው በቁማቸው ኣቃጥለዋል በኣላህ በፈጣሪያቸው ሥም። ይሄም ስለተደገመባቸው ነው። ዕነኚህ ማስታወሻዎች ምክረ ሃሳቦች ጠቋሚዎች የሚጠቅሙን በተደጋጋሚ ዕንድናስብ ነው ከድርጊት በፊት ኣለዚያም ዕኔ መነኝ ብሎ ለመጠየቅ ዕንዲያስችል ነው። ሰው በግሉ፣ ለብቻው ሲሆን የማያደርገውን ነውር ቡድን ሲያገኝ ሲሰባሰብ በግፊትም ይሁን ከራስ በመነጨ ሲተገብር ብዙ ሃገራት ውስጥ ታይቷል። ሥለዚህም በተለይ የሃይል የታጠቁ ሰራዊትና ተቋማትን ማቋቋም ማደራጀት ማስተማርና ስምሪት መስጠት ቀላል ኣደለም በቂ ትምህርት ዝግጅትና ትጥቅ ያስፈልጋቸውል ማለት ነው።
ይሄ ሁሉ ሃተታና ዳሰሳ ወገኖቼ መብታቸውን ዕንዲያስከብሩ፣ የጎሳ የጥቂቶችን ወገንተኝነት ያለው የክልል ስም ዕንዲሰርዙ፥ ክልሉ በዚህ መልክ ለመካለል ምንም ምክንያትና መብት ዕንደሌለውና ዕንዲፈርስ ዕንዲጠይቁ። የጎሳ ፌደሬሽን የኣፓርተይድ ሌላ ስሙና መዋቅሩ በመሆኑ ዕንዲቀር። በክፍላተ ሃገራት ሁሉ ማናቸውም ዜጎች መሪዎቻቸውን የመምረጥም ሆነ የመምረጥ መብት ዕንዳላቸው ኣውቃችሑ ይሄንን ዕንድታስከብሩ። ዓንድ የፖለቲካን ፓርቲ የሚመራ ለሃገር ኣመራር ሲበቃ የሃገር ሰራዊትን ማዘዝ በፍፁም ዕንደማይችል ኣውቃችሑ ይሄንን ማረም ሰራዊቱ ተነጣይ ተቋም ሆኖ ፖለቲከኞቹ ሳይፈሩ በጠረጴዛ ዙሪያ ያላቸውን ልዩነት ዕዛው ዕንዲጨርሱት ሲፈልጉም ዕዛው ኣዳራሽ ራሳቸው ይቧቀሱ ወደ ህዝብ ዕንዳይወርድ ማስደረጉ የፖሊስና ይሰራዊታችን ተግባር ይሄ ብቻ ነው ለኣንድ ቦድኖ ሌሎችን መምታት ኣለመቻሉን ኣውቃችሑ በኣዲስ ዕንድታዋቅሩ ጥሪ ሲሆን። ማናችሑም ልትረሱት የማይገባ ቢኖር ኢትዮጵያን ማፍረስ ዕንደማትችሉና። ሚኒሊክና ኣጋር ጀግኖች ኢትዮጵያውያን በኣጥንታቸው ኣጥረው ኣስፀድቀው የተረክብናትን ኢትዮጵያን መልሰን ጠግነን ዕንደምናቆያትና ኣፍሪካን ለመከላከል የዘብ ተቋማትን መስርተን ሃብቷንና ማናቸውንም ጥቅም ኣስገኚ ለኣፍሪካውያን ቅድሚያ በማሰጠት ዕናስከብራለን። ዕኛ የኣፍሪካ ኣንበሶች ዕንጂ የይሁዳ ኣንበሳ ኣደለንም። ዕኛ የሉሲ የሰው ዘር ዕንጂ ኩሽም ሆነ ሴም ኣደለንም። ኣፍሪካን ለቀው ሄደው በረዶ ኣንፍሮት ልጦት ነገዱን ይዞ ስለመጣ የተለየ ኣድርጎ ማሰብ ሥሕተት ነው። የኣዳምና ሄዋን ልጆች የት ገቡ፧ ሣይንስና ታሪክ ስለኣንድነታችን መስክረው ዕያለ የሺመልስ ዕብዱ ኣብይና ደብረሲኣል መከፋፈል ኣደናግጦ ለውጊያ መብቃት የኛ ድ ድብናና ፈቃድ መስጠት ብቻ ነው ዕንጂ ዕነሱ ሃይል ኖሯቸው ኣደለም። ታጥቀህ ኣጠገቡ ኣጅበህ የምትሄድ ደደብ ምን ዕየጠበክ ነው፧ ህዝብ የጠላውን ገዳይ ነፍሥሕን ሸጠህ የምትከላከለው፧ ሲፈጥርህም ኣሽከር ኣድሮጎ ከሆነ ኣዎ ነገ ሥትጠየቅ ትመልሳለህ። ጀግንነትሕ የሚለካው ወንጀለኞችን ለፍርድ በማቅረብ ኣለዚያም በተገኙበት ዕርምጃ በመውሰድ ነው።
የበታችነት ስሜት ያለባቸውንና ዕብሪተኞችን ለቃቅሞ ሰብስቦ የፖለቲካ የመንግስት ተቋማት ውስጥ ማስገባትና ማሰማራት ይትም ሃገራት ውስጥ ክልክል ነው።