Abugida Language and Cultural Center 📌Address = 7003 Blacklick Ct, Springfield VA 22151 📌Phone = 571-733-1509 571-733-3634 📌Email = abugidaamharicschool@gmail.com 📌Websites = www.abugidalanguagecenter.com
Well done! I am proud of you I will discuss with my kids and will join you soon. By the way, last week in Chain University the first Amharic bachelors graduated all were Chinese students.
Abugida Language and Cultural Center
📌Address = 7003 Blacklick Ct, Springfield VA 22151
📌Phone = 571-733-1509
571-733-3634
📌Email = abugidaamharicschool@gmail.com
📌Websites = www.abugidalanguagecenter.com
በአሜሪካ ያሉት ልጆች እጅግ በጣም ጎበዞች በባህላቸው በሃይማኖታቸው ስለእውነት ለመናገር ኢትዮጵያ ላይ አሁን ከሚያድጎት የህፃናት አስተዳደግ እጅግ እዚህ ያሉት ይበልጣሉ
So true
100 % true
በትክክል በተቃራኒዉ ዋጋ ከፍለዉ ስለአሜሪካ አዉሮፓ ነዉ የሚማሩት
በጣም ጀግና ናቹ ልጆች ማንነታቸውን እያወቁ ማደግ አለባቸው አቦጊዳዎች እግዚአብሔር ይስጣቹ.
ነገ የሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ነወ በያላችሁበት ቅዱሰ ጊዮርጊስ ይጠብቃችሁ የተዋህዶ ልጆች❤
አሜን ፫❤❤
አሜን
Amen🤲🙏🏼😊
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
አሜን🙏
ማነው እንደ እኔ የአሸ ሚስት እና መምህሯ እህትማማቾች የመሰሉት😊
አይ አሸ የሁሉ ፈገግታ የኛ የኢትዮጵያ ቅን ልብ።
መሰሎችህን ያብዛልን ።
እኔም እያልኩ ነበር በደንብ ይመሳሰላሉ
Rakeaben yenelet temeselaleh😂😂😂❤❤❤❤❤
በጣሞ ይመሳሰላሉ
በጣም ይመሳሰላሉ
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ🥰❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን❤🎉
አሜ ን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ድሮም አሜሪካ እሚኖሩ ሀበሾች ሀገር ወዳድ ናቸው ወላሂ ለተቸገር ደራሺ እሚያዝኑ ባህላቸውን የሚጠብቁ ናቸው አይመሳሰሉም ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ባላችሁበት ሰላም ሁኑ ይሄን በማየቴ ደስ ብሎኛል
በሰው አገር በኢትዮጵያዊ ስነምግባር የምታሳድጉ ወላጆች ክብርና ምስጋና ይድረሳችሁ። ብራቮ አቦጊዳ እናመሰግናለን።
እንዲህ የኢትዮጵያን ባህልና ቋንቋ ጠብቀው እንዲያድጉ ስለምታስምሩ ፍጣሪ ጤና እድሜ ይስጥልን እሼ እንወድሀለን ❤❤❤
ደምመረኝ ቤተሰብ እንሁን
በርቱ ጎበዞች 🙏 የሚያኮራ ኢትዮጵያዊ ማንነት እያለን የማይጠቅም የዉጭ ማንነት ወርሶናል
በጣም ደስ ይላል. ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሐይማኖታችን በአለም ሁሉ ያስፋፋልን፣ ሕዝቦቿንም ይጠብቅልን፣ አቡጊዳ የቋንቋና የባህል ተቋም ትምህርት የምትማሩትን ህጻናቶችም ያሳድግልን፣ በሃይማኖት ይጠብቅልን፣ ትምህርት ቤቱን ያቋቋማችሁትንም እግዜብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን. ከዚህ በበለጠ ደግሞ በተለያዩ የአለማችን ክፍሎችም ትምህርቱን አንድታስፋፉ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን.
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በፀሎት ያስበን ድህነት ተንኮል ምቀኝነትን ይዋጋልን❤❤❤
በዉነት በጣም ይገርማል አቡጌዳወች ተባረኩልን ሀገርዉስጥ ሆነን የላወቅነዉን ልጆቻችንን ያላስተማርነዉ እናተ በስደት በራሴ አፈርኩ ይደግ ይመደግ አቡጌዳ❤❤❤❤
ነገ ሁሉንም ነገር ከአሜሪካ ልጆቻችን ልንጠብቅ ነው ። ኢትዮጵያ ያሉት አማሪኛንም ማውራት ለመፀየፍ እየዳዳቸው ነው ። በጣም ትመሰገናላችሁ
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እነሱ ባንዳቸውን ሀገራችን ላይ አስነስተው ይህን ቋንቋን ሃይማኖትን ባህልን አማረኛን ተናጋሪውንም ቋንቋዉንም ለማጥፋት ሀገራችን ገብተዋል ቤተክርስቲያን ገብተዋል ባል እና ሚስቲ እያለያዬ ነው
የእኛዎቹ የባቶቻችን ልጆች እነሱ ሀገር ውስጥ ይህን የመሰለ የሚደንቅ ተባረኩልኝ ደስ ብሎኛል
በየቦታዉ ድንቅና ጀግና ኢትዮጵያን አሉ ሰላማችሁ ይብዛ በርቱ❤❤❤
አንዱንም አልመለስኩም እፁብ ድንቅ ልጆች ናቸው ጠያቂውም 💪ኢትዮጵያ እንግሊዝኛ የሚያወሩ ብዙ ልጆች አጋጥሞኛል ለማንኛውም ወላጆቻቸውን እና አቦጊዳን አለማድነቅ አይቻልም 👏🙏
ኢትዮጵያዬ በናተ ነው ተስፋዋ💚💛❤️
ዋው ወላጆች ጎበዝ ናቸው የምር ልጆቻቸውን አማርኛ እንዲያቁ ማድረግ ጀግና ናቸው
If u have interset to make ay thing lowe than lord u came make as ur youn age stage
ኢትዮጵያ ን ለማጥፋት ሌት ተቀን ስትለፉ ልጆቿ ስራ ጀምረዋል በናተ ተስፋ አላት ኢትዮጵያ💚💛❤
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ❤❤🎉🎉
Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiinnnnnnnnnnnnn
Amen
Aminnnnnnnn
አሜን አሜን አሜን
አሜን
ዋውውውው ኤውሮጳ ውስጥም እንዲህ በኣማርኛ ና በትግርኛ ቢኖር ጥሩ ነበር ለ ኤርትራውያንና ለኢትዮጵያውያን በባህላቸው እና በቓንቓቸው እንድናሳድጋቸው ❤
ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ኣምላካችን ያሳድጋቸው❤❤❤
ከአገር ውጪ እንዲህ አልጠበቅኩም ነበር በእውነት ድንቅ ነው በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ❤❤❤
ዋው ድንቅ ወላጆች ምስጋና ለሁላችሁም ይድረስልኝ
ኢትዮጵያ ላይ አሁን ላይ የማይደረጉ ባህላችንን ሁሉ ያሟላ ነው በርቱ❤❤❤❤
በእውነት በጣም ደስ ይላል ይሄ ነው ኢትዮጵያዊይነት❤❤
ግን አማረኛ እንደዚ መክበዱን ዛሬ አወኩ
በጣም ታኰራላችሁ. በተለይ ወላጆችና አስተማሪዎች በጣም መመስገን አለባቸው. ማንነቱን አውቆ በቃልና በጽሑፍ መነጋገር የሚችል ይኮራል, በራሱ ይተማመናል, የማንነት ችግር አይራቸውም ማንነት መሠረት ነው.
What a privilege to have this program more states please❤
ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ተስፍ አለሽ በልጆች 💚💛❤🕊
እኔ የኔታ ወይም ቂስ ትምህርት ቤት ነው ተምሬ ያደኩት ግን እንደነዚህ ልጆቺ ጎበዝ አነበርኩም ምንም አላወኩም ነበር ማለት ነው ጎበዝ ናቸው❤❤❤❤❤
እጅግ ደስ ነው ያለኝ በውጭ የሚኖሩ ህፃናት አማርኛ መማር አለባቸው ደስ ይላል በርቱ
ይሄን ት/ቤት የከፈቱ ጀግኖች ናቸው። ጥረታቸው ደስ ይላል። በርቱ።❤
እግዚአብሔር ይስጣችሁ 🙏 በጣም ደስ የሚል ግብረገብ ነው እያስተማራችሁ ነውና ፈጣሪ ይባርካችሁ 🙏
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ወርሀውይ ባእል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ❤❤❤❤❤❤
ወይኔ መምሕሯ ተነሳሽነትና ቅልጥፍና በፍቅር ነው ሙያዋን የምታስተምረው በጣም ነው የወደድኩሽ ❤ ልጆቹ የእናንተ ፍሬዎች ናቸው በጣም ጎበዞች አስደንቀውኛል እደጉ ❤
አቡጊዳ በርቱ ፣ ጥሩ ስራ እየሰራችሁ ነው
ዋውውው ፈጣሪ ያሳድጋችሁ በጣም ደስ የሚሉ ልጆች
እጅግ ደስ ነው ያለኝ በውጭ የሚኖሩ ህፃናት አማርኛ መማር አለባቸው ደስ ይላል ::የአስተምሮት ፕላናችሁ ደረጃውን ይጠበቀ ስሆን የምታደርጉላቸው ክትትል ለህፃናቱ እማርኛ ለማወቅ ትልቅ አስተዋፅኦ አለው : በርቱ በርቱ ልትመስገኑ ይገባችህዋል :: ትልቅ ትምህርት ቤት ሆኖ በመላው የአሜርካን ግዛቶች ቢስፋ እንድሁም በአውሮፖ ህፃናትን ይጠቅማል ::እመስግናለሁ ይህንን ስላሳያችሁኝ ::
,ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ወጥቶ ከመቅረት ይሰውራችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
AMEN(5)
The same to you Dear 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
በህይወቴ ማየት የምፈልገው ተቋም ዋው እጅግ እጅግ ደስ ሲል
መስቱ በርቺ በጣም ደስ ይላል
Wow. We’re so proud of you!!! Keep it up your good work !!!
ዋው ልብ የሚያሞቅ ድንቅ ትውልድን የማዳን ፕሮግራም ነው::
በጣም ጎበዝ ልጆች ናቸው ኢትዮጵያ እየኖሩ አማርኛ እየጠፋባቸው እኮ በተለያየ ሚዲያ ላይ ሲታዩ በተለይ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች😂
በስመአብ ወወልድ በመንፈስ ቅዱስ በጣም የሚገርም ኢትዮጵያ የሚያስከብር ትውልድ ከዚህ ነው የሚወጣው ።ምክንያት እዚህ ያለነው ያንን እያሰብን ይህን ስለረሳን ።
Wow I'm proud of you konjo keep up the good work 👍
ሣዉድ ቢሆን ብየ ተመኘሁማሻአላህደሥየሚልትምርትቤት❤❤❤
ልጀ ከመሥሪወች ትምህርት ቤት ነዉ ያሥገባኋት
ጎበዞች አስተማሪዎች ልጆችም ጎበዞች ናቸው
Well done! I am proud of you I will discuss with my kids and will join you soon. By the way, last week in Chain University the first Amharic bachelors graduated all were Chinese students.
ተባረኪ እውነት ኢትዮጵያ ነሽ
ሜላት እና መምህር በጣም ይመሳስላሉ ሲገርም😂❤❤❤🎉🎉እሄ እድል ለአሜሪካ ለሚኖሩ ሰወች አሪፍ አጋጣሚ ነው
በጣም የሚደነቅ ነው በርቱ በርቱ
በጣም ግሩም ስራ ነዉ ዉስጤ ረሰረሰ እኔ ሀገር ቤት እያለሁ የህፃናት መምህር ሆኜ ሶስት ትልልቅ ት/ቤቶች ላይ ሰርቻለሁ ከሀገር ከተሰደድኩ በኋላ በዉጪ ያሉ ልጆች የሀገራቸዉን ባህል ቋንቋ ፊደል የመማር እድል አያገኙም የኔ ብለዉ የሚማሩትና የሚዘምሩት ያሉበትን ሀገር ነዉ እናም እንዳልሽዉ የቤተሰብ ቆራጥነት አስፈላጊ ነዉ የት ይሄድበታል የሚል ፈሊጥ አለብን እናም እኔ ባለችኝ ልምድ በዩቲዩብ ገና ት /ቤት ላልገቡ ልጆች መለማመጃ የሚሆን ስራ ሰርቼ እለቃለሁ ካገዛቸዉ በሚል በርቺ ብዙ ቅርንጫፍ ኖሮት እንዲያድግ ምኞቴ ነዉ።
እንዲህ ቋንቋን ባህልን ጠንቅቀው የሚያስተምሩ ያብዛልን
አሜን ያብዛልን
አሜን አሜን🎉🎉❤ እንኳን አብሮ አደረሰን
ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት🙏🙏🙏🙏
next generation for Great Ethiopia!!!!!!!
ዋው የሚገርም ት/ት ነዉ በርቱ
እሹቱ አገሬን እንድወድ ከማያደርጉኝ መካከል አንዱ ነህ እወድሀለሁ❤❤❤❤❤❤
Lovely Ethiopian kids ♥️🥰
መመሣሠል ሜሉና መምህሯ❤❤❤❤
እሼ ተባረክ ; ሁላችሁም ተባረኩ 🙏
ዋው እንዴት ደስ ትላላችሁ
እውነት በጣም እሚያኮሩ ናቸው እስተማሪዎቻቸው የምትመሰገኑ ናችው እኔ እራሱ እዚ ቁጭ መመለስ አቃተኝ እኮ😂
እሚገርም ትምህርት ቤት❤❤❤❤❤👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻 ትምህርት ቤት ሁሉ እደዚህ ቢሆን ኢትዮጵያውያ እዴት ሀገር አደገች ያስብል ነበር አውን የኛ ትውልድ የዞረብን ነጮችን ልንይዝ እንሞክራለን ብንፈነዳ አንሆንም😂😂😂😂😂 ዝም ብሎ ዞረብን ከታላቅዋ japane Tokyo ሆኘ የማያቹህ አቦጊዳ 1ኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛ❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ ናቸው አንደንድ የመዳም ቅመሞችም አሉ ላ ከላስ የሚሉት ነገር ግራ ምታጋቡት ኑ እዩ እሄን 😂😂
በውጭ ያሉተ ልጆች እመነታቸው ጠካራ ናቸው
Egzihabehir Ethiopian yibarek
Egzihabehir yimesegen i am Ethiopia 💚💛❤️
እግዚአብሄርያሳድጋችሁ❤❤❤❤🙏🙏❤️❤️❤️
እሼ አይዞሕ ተገዳገድ በፊት አተ ነበርክ የምታምታታቸው ዛራ ትውልዳችን ጉድ ሠሩሕ🥰🥰🥰🥰
እዚህ ቢኖር እኔም ጭምር ነበር ገብቼ የምማረው ❤በጣም አድናቂያችሁ ንኝ 👌🥰😍
እግዚአብሄር ይስጣችሁ። ህፃናት ቋንቋችን እንዲማሩ ማድረጋችሁ ታሊቅ ስራ ነው።
Wow, I’m astonished !
ወይኔ በመድኃኔዓለም ሜሉና መምህሯ በጣም ነው እሚመሳሰሉት ማን ነው እንደ እኔ የተመሳሰሉበት ❤❤❤❤❤
እኛ ደግሞ ኢትዮጵያ ውስጥ ቁጨ ብለን እ ባዶ ነን በጣም አፈርኩኝ በእውነት
ይገርማል ❤🎉🎉🎉🎉🎉
በአሜሪካ እንደዚህ ማየት ድንቅ ነው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ውስጥ የፈረሰች ሌላ ሀገር ውስጥ ደሞ እየተሰራች ነው ተመስገን።
ይሄን ያቋቋማችሁ ኢትዮጵያን የምትወዱ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይጠብቃችሁ
አሜን በእውነት
አሜን
እግዚአብሔር ይሰጠህ አቡጊዳን በማቅርባቸው
ገራሚ ነው በስመአብ 😢እሼ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
Wow Amazing 💚💛❤️
❤❤❤❤ተስፋ አለን ሀገሬ ❤❤❤ ልጆች አሉሽ
እሼ ምርጥ ሰው ኑርልን ❤❤❤❤
እግዘአብሔር ያሰድገችሁ
ግሩም ነው በውጭ ሀገር ውደዚህ ማስተማር. ሀገራቸውን ማሳወቅ ሲንሩ
የአገር ኩራት ናችሁ! በርቱ!
እሼ አሳዘንከኝ አርሴማ ጀግና አኮራሽን አንቺ ብቻ ሰትሆኜ ወላጆችሽንና አስተማሪዎችሽንም ኮርተንባቸዋል ተባረኩ
Wow Amayzing❤❤❤
ወላጆቻቸዉ በጣም መመስገን አለባቸዉ
ቤተሰቦቻቸው የሚደነቁ ናቸው ❤❤
‼️ከማይረባውና ትውልድን እያከሰረ ካለው "ኢ ቢ ኤስ : የሰይፉ ሾውና " ሌሎች ተመሳሳይ ቻናሎች ያንተ ዝግጅቶች በመቶ እጅ ያስከነዳሉና በርታ ‼️ ልፋትና ጥረትህንም አምላክ ይባርክልህ 🌹🌹🌹
ጉድ ፈላ! አማረኛ ቋንቋ እንደገና አንደኛ ክፍል ጀምሬ መማር አለብኝ፤በጣም አፈርሁ 👉ምንም አላውቅም ለካ!!
Gobazochi ye hagerr lijche❤❤❤
ድንቅ 🎉🎉🎉
በውነቱ ድንቅ ነው እድሉን ባገኝ እኔ እራሱ መማር አማረኝ አማረኛ ቋንቋየ ስለሆነ እንጂኮ አልችልም ማለት ነው የእውነት አማረኛ ከባድ ነው
Wow👌🙏
Amen
ምንጣፉ 🏳️🌈ካላር ያሳዝናል 😭😭😭😭😭
የ ኢትዮጵያ አምላክ አንቴ አድናን 🙏🏻🙏🏻🎚️🎚️🎚️🎚️🎚️🎚️🎚️🎚️🎚️🎚️🎚️🎚️
እሼ ምርጥ ሰው❤
Wawoo 👌👌👌👌👌👌
በስመአብ ንዘረኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ