ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ሰሞነኛዋ መነጋገርያ ጋዜጠኛ መቅደስ ጥላሁን የመጨረሻው ቃለምልልስ | ጠያቂው ሲጠየቅ | ሀገሬ ቴቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2023
  • ከ 20 ሀገራት በላይ ከፕሬዝዳንቷ ጋር ተመላልሳ ዘግባለች፤ኢቲቪ አለን ከሚላቸው ዜና አንባቢ እና ልምድካላቸው ጋዜጠኞች መካከል ነች፤ ጋዜጠኛ መቅደስ ጥላሁን
    በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
    ፌስቡክ: / hagerie TV
    ትዊተር: / hageriet
    ኢንስታግራም: / hagerie_televie_televi... .
    ቴሌግራም: T.ME/HAGERIE_TELEVIE_TELEVIE_T....
    ዩቲዩብ: / hagerietv
    ዌብሲይት: HAGERIE.TV

ความคิดเห็น • 192

  • @marthamamo4917
    @marthamamo4917 9 หลายเดือนก่อน +44

    ወዶ አይደለም ሰዉ አገሩን ትቶ የሜጠፋዉ ስለዚ አትፍረዱ እግዚአብሔር የልቧን ይስጣት

  • @abrahamcheru2244
    @abrahamcheru2244 9 หลายเดือนก่อน +16

    አይዞሽ ባለቤትሽ ልጆችሽን ትተሽ የሄድሽበት አንቺና እግዚያብሔር ነው የሚያውቀው። አሁን ባልሽበት ሀገር ነገሮቹ ተስተካክለው ከቤተሰቦችሽ ጋር በቅርቡ አብራችሁ መኖር እንድትጀምሩ እግዚያብሔር ይርዳሽ።

  • @fishatsiontadesse1868
    @fishatsiontadesse1868 9 หลายเดือนก่อน +5

    መቅዲ በጣምየምወዳት ስራዕት ያለት በተለይ ኢትዪጵያዊ ሰላምታዋ በጥም ደስ የምትል ጋዜጠኛ እግዚአብሔር በሕይወትሽይ ይከተልሽ ከቤተስቦችሽ በሰላም ያገናኝሽ ባለሽበት ያበርታሽ ያጠንክርሽ

  • @girmadamtew8183
    @girmadamtew8183 9 หลายเดือนก่อน +7

    አስተዳደግሽ
    ጥረትሽ፣ለሌሎች፣ጥሩ፣ምሳሌነሽ፣ባለሽበት፣ፈጣሪ፣ይርዳሽ።።

  • @fafi-zana
    @fafi-zana 9 หลายเดือนก่อน +4

    ውይ ደስስትል ጨዋ ነገር ነች ባለችበት ይመቻት❤❤❤❤

  • @St.mic2786
    @St.mic2786 9 หลายเดือนก่อน +21

    አረ እኛም ብንጠፋ በምን እድላችን !! ደግ አርጋለች !!

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q 9 หลายเดือนก่อน +1

      ሀገር ካደች የሚሉ ሁሉ እድሉን ቢያገ ኙ አንደኛ ይሆኑ ነበር ሮጦ ለማምለጥ ለማንኛው አበጀሸ ከብልፅግናው መንገሥት እንኳን ገላገለሸ

    • @user-vj4zo8mt9s
      @user-vj4zo8mt9s 5 หลายเดือนก่อน

      እረ ሁላችሁም ኑ

  • @jerrymelese3866
    @jerrymelese3866 9 หลายเดือนก่อน +9

    ጎበዝ ነሽ ገና ብዙ ትሰሪያለሽ

  • @getahunhaile-vg1fe
    @getahunhaile-vg1fe 9 หลายเดือนก่อน +7

    We don’t know how much burden she carried to come this decision. But I am quite certain she loves her family dearly and answered all the questions gracefully .Her husband’s true love is clearly an open book. A person can despise a golden plate than living in subjugation. What ever the reason it might be with out any doubt her love and compassion for her family is beyond words can express. Let the Lord shine His face upon her as she forge’s her way out of this difficult situation

  • @MesheshaAyechew-rw8mx
    @MesheshaAyechew-rw8mx 8 หลายเดือนก่อน

    መልካም ጋብቻ ነው አሁንምያለሽው በስደት ነው። በርች የቤተስብ ኃላፊነት በአንችላይ ነው። በርች አማራ ትግል ላይ ነው የማራንትግል መደገፍ አለብሽ። ከዚያ በሁላ በሙሉ ነፃነት ሙያሽን ለምትወጂው ሕዝብሽ ታበረክቻለሽ። በተርች ከጎንሽ ነን።

  • @berhanudegefu2832
    @berhanudegefu2832 9 หลายเดือนก่อน +14

    ከመኮብለሏ በፊት የተደረገ ቃለመጠይቅ መሆን አለበት

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 9 หลายเดือนก่อน +15

    መቅዲ በጣም ነው ማደንቃት ።
    አኹንም በዚህም ሚዲያ ኾነ በሌላ የሚዲያ ዘርፍ እንድትከሰት ምኞቴ ነው።
    በተረፈ ሀገሬ ቴሌቪዥን በርቱ፣ምትሠሩት ፕሮግራም ይመቻል።

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 9 หลายเดือนก่อน +9

    እውነቱን ለመናገር ዛሬ ነው ያየዋት ክብርሽን ያጣሽበት ቀን ተብሎ ይመዝገብልሽ ዉጭ መኖር መዋረድ ነው ገንዘብ ይገኛል ደስታን የሚተካ ምንም ነገር የለም ሁሉም በሀገር ነዉ ያውም የተሟላ ኑሮ እያለ እግዜር ይሁንሽ።

    • @HabetamuArehibu
      @HabetamuArehibu 9 หลายเดือนก่อน +3

      ተጨቁንህ ከመኖር ነፃነትን መምረጥ ለአንተ ስልብ ባሪያ ምንም አይመስልህም

    • @metasebiaepherem7037
      @metasebiaepherem7037 9 หลายเดือนก่อน +2

      ክብርሽን ያጣሽ ያልከው ሰውዬ....
      አንተ ነህ እንጂ ክንርህን አተህ ትንፍሽ ሳትል የምትኖር!

    • @tinbitayele9797
      @tinbitayele9797 9 หลายเดือนก่อน

      Tina አንች በባርነት መኖርን ስለመረጥሽ ሌላውም እንደአንች እንዳሆን አትጠብቂ ሰው በአገሩ የመኖር መብቱን ተነጥቆ እየተገደለ እየተሰደደ የቱ ነው የክብር ኑሮ የመሰለሽ አንች ባለጊዜ ትሆኛለሽ እሷ ግን የነበረችበትን ስለምታውቅ ነጻነትን መርጣለች።

    • @user-vj4zo8mt9s
      @user-vj4zo8mt9s 5 หลายเดือนก่อน

      ደጋደረገች ገና በውጭው አለም ትማረለች አተኑርበት

  • @Adis001
    @Adis001 8 หลายเดือนก่อน

    መቅዲ ትክክለኛ ውሳኔ ወስነሻል በርቺ እእቴ።

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በሄድሽበት ይቅናሽ ሀገርጠልቶ ማንም አይስደድም ማስብ ቤቱ ፈርሶ ሚዳላይ ለቀረው ነው ልጆቻ ነገ ይመጣሉ ፈጣሪ ስላም ያምጣልን ዘረኝነትን ያጥፋልን

  • @user-hb5xq5ug4w
    @user-hb5xq5ug4w 9 หลายเดือนก่อน +8

    መቅዲ ብርቱ ታታሪ ለብዙዎች ምሳሌ የሆንሽ ጎበዝ ሴት ነሽ።ጌታ እየሱስ አሁንም በመንገድሽ ሁሉ መከናወን ይሁንልሽ።መጀመራያ ሁሉም ከባድ ነዉ አንቺ ግን ብራቱ ሴት ነሽ።እግዚያብሄር ትልቅ ቦታ ያደርስሽ የደስታ የሰላም ዘመን ይሁንልሽ።ላለሽበት አገርም ለኢትዮዺያም በረከት ያድርግሽ በርቺ

    • @Kidusbeti
      @Kidusbeti 9 หลายเดือนก่อน

      😊

  • @user-zu2be9gj9h
    @user-zu2be9gj9h 8 หลายเดือนก่อน

    አዎ ❤ፈጣሪ ይርዳሽ ባለሽበት ደህና ሁኚ ከዚህ ስርአት እንኳን ተረፍሽ

  • @kurymengesha3926
    @kurymengesha3926 9 หลายเดือนก่อน +13

    መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ አንበሳ

  • @asegedechasefa584
    @asegedechasefa584 9 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you guys ❤

  • @mukeremabako
    @mukeremabako 9 หลายเดือนก่อน +6

    ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ እንጂ 😢😢😢

  • @woldemariamgirma6682
    @woldemariamgirma6682 9 หลายเดือนก่อน +6

    Let wait and hear from her why she decided to leave?

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 9 หลายเดือนก่อน +6

    ባንዳ ከሀዲ አሜሪካ ሄዳ ትፋግ እንደ ልእልት ተኖር መሰሏታላ Rip 🪦

  • @jezbawjezbaw5913
    @jezbawjezbaw5913 9 หลายเดือนก่อน +2

    Mekdi ke helina wekesa free at last respect ✊

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 9 หลายเดือนก่อน

    My lovely and favorite professional Journalist❗️❤️❤️
    Glad you escaped the barbaric OPDO - OROMMUMA ‼️

  • @simretlegesse8449
    @simretlegesse8449 9 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ጊዜ ለጋዜጠኛ ከባድ ሊሆን ይችላል ያላመኑበትን ማንበብ

  • @Adis001
    @Adis001 8 หลายเดือนก่อน

    ችካጎ ከአለሽ አንድ ቀን እናይሻለን፣እያም ተሰደን ወይን ደቡብ አካባቢ ነው ያለነው በርች እእቴ የልጆችሽ future bright ነው።

  • @atsedemersha2234
    @atsedemersha2234 9 หลายเดือนก่อน +3

    Good luck for her

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 9 หลายเดือนก่อน +5

    May God bless you all wherever you a located 🙏👍❤️ Life is But a dream ' what we heard yesterday is not the same the next day !? May God strengthen you wherever you all are located!? God is good and always good 🙏 Let's support and not be critical, mind readers about one another, only The Almighty God know our hearts and minds, for that reason love one other regardless the situation we facing!? God is good and always good 🙏😊 God bless you.

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 8 หลายเดือนก่อน +1

    ይህች፡ሰው፡ብዙ፡የሕብረተሠብን፡ችግር፡የምታውቀው፡ነገር፡አለ፡ግዜ፡በመስጠት፡ከትላንት፡ነገ፡ይሻላል፡በማለት፡ብዙ፡የጠበቀችና፡የታገሠች፡ይመስለኛል፡እና፡መጨረሻ፡እንድትኮበልል፡ያደረጋት፡ውስጦ፡ያመቀችው፡እውነት፡ይመስለኛል፡ሠው፡የሚችለውን፡ነው፡ያደረገችው።በሞያዋ፡ከመሠሎቾ፡ጋር፡በመሆን፡የኢትዬጵያን፡ችግር፡ካለ፡መጨመርም፡ካለመቀነስ፡ማድረስ፡ትችላለች፡በዛው፡ልክ፡የምትከፍለው፡ዋጋ፡ቀላል፡አይሆንም፡ትበርታ፡ልጅወቾን፡ትዳሮን፡ቤተሠቦን፡እግዛአብሔር፡ይጠብቅላት።

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 9 หลายเดือนก่อน +7

    የመጨረሻ ቃለ ምልልሰ ይላል እኮ😂 እረ ተዉ ኮሜንታተሮች እረሱ አይታቹሁ መረዳት በቂ ነው😂 ካልገባቹሁ ጠየቁኝ እኔ አሰረዳቹኋለሁ😂

    • @DejeneBonse
      @DejeneBonse 9 หลายเดือนก่อน

      Tebareku

  • @haymanotarega1105
    @haymanotarega1105 9 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ወደአለም ህዝቦች መኖሪያ በሰላም መጣሽ

    • @rtttjshdh8814
      @rtttjshdh8814 9 หลายเดือนก่อน

      Er good ewenet new enda lojochwase

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 หลายเดือนก่อน

      @@rtttjshdh8814
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 9 หลายเดือนก่อน +1

    ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
    ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ
    እንዲህ ነው ትዳር

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 9 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍

  • @belaynehasfaw323
    @belaynehasfaw323 9 หลายเดือนก่อน +3

    እንደው የጅብ ችኩል የሚባለው እውነት ነው አምስት ደቂቃ እንኳን ሰምታችሁ በትዕግስት ብትኮምቱ

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 8 หลายเดือนก่อน

    ፊቶ ትንሽ ወደ አሼያወች ያደላል በጣም እምትወደድ ነበረች ግን ውጭን አይተዎለች ንሮዎም ብዙ አይከፍም ለየትኛው ግዜ ከልጆቾና ከባለቤቶ በተለይ ከአዲስ አበባ ባይበላ እንካን አየርዎ ይበቃል ግን ችግሮን እሳው ታውቀዎለች

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 9 หลายเดือนก่อน

    አስተዳደግሽ ገራሚ ነው፣ የእውነት ከልጅነትሽ ምን መሆን አንደምትፈልጊ ማወቅሽ ፣ ለዛ መጣርሽ በየጊዜው የተለያየ ሙከራዎች ማድረግሽ ለዛሬው አብቅቶሻል፣ መነሳት መውደቅሽ ደስ የሚል ነው፣
    ሰው ለካ ፊት ለፊት ከሚታየው ውጭ ብዙ ያልተነገሩ ነገሮች አሉ፣
    በተለይ ስፒከር ተሽክምሽ መሪ ገፀ ባህሪ ሆነሽ የሰራሽውን ሳይ ደስ ይላል፣

  • @btbt4487
    @btbt4487 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢☝️👍

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 9 หลายเดือนก่อน +2

    ምነው እየሮጥክ ነው እንዴ የምታነበው

  • @woine123
    @woine123 9 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን አንዲት ወጣት ጋዜጠኛ!
    ስንት " ያለኔ ሃገር አትኖርም"
    የሚሉት ጉምቱ ባለስልጣናት ይከዳሉ!!!!
    እሷማ በጣም በትክክለኛው ሰአት
    ትክክለኛ ቦታ ላይ ወስናለች::

  • @tarikbekele6395
    @tarikbekele6395 9 หลายเดือนก่อน +1

    Well, what is this about? She was tired of bullish, simply as that. America is a home for all, and it easy to get a paper that's all .

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 9 หลายเดือนก่อน

    አንድ ተወልዶ በአደገበት አገር የሥርዓተ መንግሥቱ ኢፍትሐዊና ዘር ተኮር አስተዳደር ሥር በሠደደበት አገር የሥቃይ ኑሮን ለመገላገል ወደ ሌላ አገር መሠደድን የማይፈልግ የለም። ስለዚህ ኮብላይ ጋዜጠኛዋ በመረጠችው አገር አድባሩ ይመቻት። ልጆቿንና ባለቤቷንም በሒደት ትወስዳቸዋለች። እሷ በለቀቀችው የሥራ መደብም ሌላ ሥራ ፈላጊ ይተካበታል።

  • @ownerowner2993
    @ownerowner2993 9 หลายเดือนก่อน +4

    😂😂አይ እንደወጣች ቀረች😂😂 ?

  • @abdbula5288
    @abdbula5288 9 หลายเดือนก่อน +4

    Such individuals are opportunistic, not principled. Any explanation will not justify her decision to desert in such disgraceful manner. She will regret it.

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A 9 หลายเดือนก่อน +3

    ግን አግተዋት ቢሆንሥ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 9 หลายเดือนก่อน

      ???

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@jesusking3536 አወ በዚህ ሠአት ማንን እንመን😭💔

    • @metasebiaepherem7037
      @metasebiaepherem7037 9 หลายเดือนก่อน

      አረ ከሱስ እግዜር ይጠብቃት!

  • @manuel2445
    @manuel2445 9 หลายเดือนก่อน

    ❤🥰❤🥰❤🇧🇯❤🇧🇯🥰🇧🇯❤

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 9 หลายเดือนก่อน +4

    አሁንማ ግሪን ካርዷን ለማግኘት የማትቀባጥረው ነገር የለምና ኢትዮጵያዊ አያዳምጣትም

    • @abdulmusbha-tq9iw
      @abdulmusbha-tq9iw 9 หลายเดือนก่อน

      Ato kaderaw mubeterke gumerke tatertare ya mekana wara naw

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A 9 หลายเดือนก่อน

      ምን አረገች መሠደድ በሷ አልተጀመረ እሠማታል😅😅😅

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 หลายเดือนก่อน

      @@abdulmusbha-tq9iw
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

    • @user-nv6id5rt6w
      @user-nv6id5rt6w 8 หลายเดือนก่อน

      በግ

  • @meroneasy-idea4289
    @meroneasy-idea4289 9 หลายเดือนก่อน

    ያቀረበችው ሌላ ማሰታወቅያው ሌላ 🙈🙈

  • @ydydll1257
    @ydydll1257 9 หลายเดือนก่อน +5

    ሀገራችን በአሁኑ ሰዓት እግር ወይም ክንፍ ቢሮራት እራሷ ተሰዳ ሌላ ቦታ ወይም ሀገር ሄዳ ለጊዜው ጥገኝነት ጠይቃ እንድ እፉኝት ልጆች እናታቸውን ከምበሉ ፖለቲከኞች ፣ዘረኞች ፣ገዳይ መሪዎች ኡፈይ ብላ ታርፍ ነበር። ጋዘጠኝነት ታላቅ ሙያ ለእውነት ፣ ወገንተኝነት ሳይኖረው ለሃቅ የቆመ ነው። ነገር ግን በኢትዮጵያ ውስጥ ፣ሰዎች በጅምላ በማንነታቸው ስገደሉ፣ ስታረዱ ፣ነፍሰ ጡር ሴት ሆዷ በቢለ ስቀደድ ህጻን ከማህጸና አውጥተው ስትል ፣መንግሥት ህዝብን በጅምላ ስጨፈጭፍ ፣ ሰዎች በማንነያቸው ስሰደዱ ፣ስፈናቀሉ ከመቶ ሽህ ህዝብ በላይ ቤቱ ስፈርስበት ፣የሀገርቷ አብዛኛው ህዝብ ስፈናቀል ፣ሰዎች እውነት ስናገሩ ማንም ያለፍርድ እንደ በግ ስያስራቸው ፣መንግሥት የፈለገውን ስር ድል ፣ስያስገድል ስታይ መዘገብ ስያቅታቸው ፣ሰዎች እየተራቡ እያዩ ኢትዮጵያ ከራሷ ፍጆታ አልፋ ስንዴ ወደ ውጪ ሀገር ኤክስፖርት ልታደርግ ነው ተብሎ በበጎ አድራጊ የዓለማቀፍ የተመጰወተውን ለስደተኛ የመጣውን ሰርቀው ከረሃብተኞች አፍ ቀምተው ስሸጡ አለመዘገብ አለመቻላቸው ስናገር ታፔላ ተለጥፎላቸው በሃሰት በውሸት ዘብጥያ ያለ ፍርድ ስወርዱ ምንም አማራጭ ስጠፋ ሰው ተገዶ ከምወዳት ሀገር ይወጣል። መቅድም ያደረገችው ይህን ነው

  • @fekadushefraw1322
    @fekadushefraw1322 9 หลายเดือนก่อน

    telyalhi eko man

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @hana.6956
    @hana.6956 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ምንታድርግ ህሊናዋ ካልተቀበለው ጥሎ መውጣት። አንተ ደግሞ አካበድህ።

  • @abm1344
    @abm1344 9 หลายเดือนก่อน +8

    በሰላም ብትሄድ ማን ከለከላት

    • @user-qo4js7yh9p
      @user-qo4js7yh9p 9 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ሰላም አለ ብለጽግና የሚባል የበሰበሰ ስርዓት እያለ ሌላዉም እድሉን ቢያገኝ ለአንዲት ቀን በዚህች አገር ለማደር የሚፈልግ የለም ከብልጽግና አሸከሮችና ከተረኛ ተጠቃሚዎች ዉጪ አገራችንን ጠልተን ሳይሆን ሁሉ ነገር ጭለማ እየሆነ በየቀኑ ማን የመኖር ተስፋ ይኖረዋል ቀን በቀን ሰዉ የሚታገትባት የሚገደልባት የሚሰደድባት አነሸኔ የሚፈነጩባት በአንድ ሰዉ ሚሊየኖች የሚጠየቅባት ተንቀሳቅሶ መስራት መኖር ዋስትና የሌላት አመጸኛ ነብሰ ገዳይ ዘራፊ አጋች በመሀል አገር እየፈነጨ አትግደሉኝ ያለን መጨፍጨፍ ፍትህ መሪ በሌለዉ አገር መኖር እሊናን ይጎዳል ስለዚህ ትክክል ናት እህታችን አምላከ ይርዳሽ ይቃናልሸ

    • @christianeshale6621
      @christianeshale6621 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@user-qo4js7yh9p
      በሰላም ከሄደች የመኖሪያ ወረቀት በቀላሉ አታገኝም አገርህዋን መወንጀል ነው በቀላሉ ::

    • @user-qo4js7yh9p
      @user-qo4js7yh9p 9 หลายเดือนก่อน

      @@christianeshale6621 ያለዉን የሆነዉን እየሆነ ያለዉን እንጂ ምንም ያልተደረገ ወንጀል ልትናገር አትችልም ምን ያልሆነ አለ በዚህች አገር

  • @sefanithailegiorgis9570
    @sefanithailegiorgis9570 9 หลายเดือนก่อน +2

    ጥያቄ ጠያቄው ምን አትችልበትም በጣም ትደብራለህ ለወደፊት አሻሽል

  • @user-qo4js7yh9p
    @user-qo4js7yh9p 9 หลายเดือนก่อน +6

    መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ እህቴ ግድ ነው መሰደድ ምን ይደረግ የአገራችን ነገር ተሰፋ አስቆራጭ ነዉ አምላከ እስኪያየን ደረስ ያሰብሽዉ እንዲቃናልሸ መድሀኒአለም እነዲረዳሽ እመኝልሻለሁ

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 9 หลายเดือนก่อน

    Anhetua tekatlo chila chila subisbat agatamiwn tetekma lat newa. Timotalech Ende. Ene gin yegerenegne Yihen yahil yesira experience noruat akemametua gin mindinew. Gud fela

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 9 หลายเดือนก่อน +1

    MEQDESYE YEETHNIC APARTHEID AGEZAZ WESTE MANEM MENOR AYFELEGEM #ETHIOPIAWI #YEHONE #MENGIST SYQUAQUAM TEMELESHALESH ✅

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 หลายเดือนก่อน +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾

  • @abdulmusbha-tq9iw
    @abdulmusbha-tq9iw 9 หลายเดือนก่อน

    Dage aderaguche gobeze nache maekdase Telahun bahadeshebet mulkamn hulu yigetameshe yagefunoch tababare alhonachim gugina

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @temalove1791
    @temalove1791 8 หลายเดือนก่อน

    ይሄን ሰው በላ መንግስትን አመለጥሺው ይመችሽ❤❤❤❤

  • @aklilualemayehu7721
    @aklilualemayehu7721 9 หลายเดือนก่อน

    ማይሙት መቅደስ መነጋገርያ ሰው ጥራ ቢሉት አሉ የወያኔ ባለስልጣን ምን የሆነች እሷ አጀንዳ ሆና አድማጭ ግዜ የሚያባክን አይመስለኝም በእርግጥ ለሽቀላ በሬ ወለደ ሰፈር አክቲቪስት ተብዬ እርጥባን ይገኝ ይሆናል።

  • @user-wh1ko1bw9g
    @user-wh1ko1bw9g 9 หลายเดือนก่อน

    ምን ሁናነው ሂዳ የቀረችው

  • @meazahailu4710
    @meazahailu4710 9 หลายเดือนก่อน

    Gazetgwe eye rotke newe yemtawerwe nefsehe letweta dersche .

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @luliyagebrehiwot2112
    @luliyagebrehiwot2112 9 หลายเดือนก่อน

    ክብሬ ተስፍዬን ለመመስል በጣም ትጥራለች

  • @janetshewa9951
    @janetshewa9951 9 หลายเดือนก่อน

    Hahaha brother yemotache maslake endate ? Egzeo😅😅

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 9 หลายเดือนก่อน

    Bekeber beteweta man embi yelatal..balege selehonech enji

  • @mikiyasderbe7213
    @mikiyasderbe7213 9 หลายเดือนก่อน

    ውዷ እና ጎበዟ የቲቪ አድማቂ መቅዲ ባለሽበት መልካም ምኞትና ሰላምታችን ይድረስሽ። ያለሽበትን ሁኔታ እንረዳለን። አሁን ባለው ሁኔታ ጋዜጠኞች ለመንግስት በፍፁም መስራት የለባቸውም። ሀገራችንን በጦርነት፣ በክፋት፣ በምቀኝነትና በዘረኝነት ጠምደው ለያዟት መንግስት ነን ባዮች አንድም ነገር መስራትም ሆኘ የነሱን ስራ መዘገብ የለባቸውም። እስኪ እንመልከት ፣ ሁል ጊዜ ጦርነት እንዴት ይዘገባል? ያውም በወንድማማች ወገኖች መካከል የሚደረገውን ? የቱ ጋር ነፃነት ይኖራቸዋል? እነሱና ቤተሰቦቻቸው እኮ በሁለቱም ወገን በዛቻ ፣ በስለላ እና ቀን ከሌት በሚደረግ ክትትል ውስጥ ነው ያሉት።
    መቅዲ እንኳን ወጣሽ። ሰላምዬም ከዚህ ልትማር ይገባል። እንዲሁም ሌሎችም።

  • @numberone6038
    @numberone6038 9 หลายเดือนก่อน +7

    She did a right decision. Otherwise, Abey will through her to prison.

    • @elisabethesayas5570
      @elisabethesayas5570 9 หลายเดือนก่อน +2

      it would be better if you learned to use grammar correctly and confidently, throw and through, are sounds the same but have different spellings and meanings,

    • @numberone6038
      @numberone6038 9 หลายเดือนก่อน +2

      @elisabethesayas5570 true, anyway, you got my point.

    • @user-yz5zm6mm4k
      @user-yz5zm6mm4k 9 หลายเดือนก่อน

      @@elisabethesayas5570spelling is not that much a big deal ! That is not our mother tongue. You better say your opinion regarding the issue.

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 9 หลายเดือนก่อน

    አሁን ነው ያየሁት ዜናውን ሁላ

  • @abel8835
    @abel8835 9 หลายเดือนก่อน +2

    ልጅሽን ጥለሽ መኮብለልሽ ጭንቅላትሽ ይሰራል ወይ ?
    እጅግ ጨካኝ ሴት ነሽ

    • @user-qo4js7yh9p
      @user-qo4js7yh9p 9 หลายเดือนก่อน +3

      ደደብ ጭንቅላት ምን ታወቃለህ ታዉቂያለሽ ይሄንን ሳታመቻች ዝም ብላ አትሄድም ካንተ በላይ ለልጆችዋ የምታስብ እርስዋ ናት አባታቸዉ አለ እናት አባቶችዋ አሉ ምን ይሆናሉ ነገ አመቻችታ ልጆችዋንም ባለቤቷንም መዉሰዷ አይቀርም ለልጆችዋ ለነገ የተሻለ ሕይወት እዛ መሄድዋ ነዉ የሚበልጠዉ መቼም ሜዳ ላይ ጥላ አትሄድ እዚህ እንድትኖር የሚያደርግ ምን ተስፋ የሚኖር ነገር ኖሮ ነዉ ያገኘችዉን አጋጣሚ የማትጠቀም የሌለ ወሬ አትቀደዱ ማግኘት ስለመማትችሉም ይሆናል አንዳንዶቻችሁ ነቀፊታቹ

    • @metasebiaepherem7037
      @metasebiaepherem7037 9 หลายเดือนก่อน +2

      ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው!
      አትሳደብ ባልገባህ

    • @christianeshale6621
      @christianeshale6621 9 หลายเดือนก่อน

      የምትናገረውን በደብ አዳምጠው የወደፊት አላማዋን ለማሳካት ነው
      ያስተማረቻትን የተዳረች የተኩዋለችባትን ወልዳ የከበረችባትን አገር በታማኝነት ለስራ ሄዳ የከዳችው ::

  • @yonikiros9177
    @yonikiros9177 9 หลายเดือนก่อน +1

    Pink የጡት መያዝያ የለበሰችው ልብስ ኣቀብልዋት እባካችሁ

    • @user-qo4js7yh9p
      @user-qo4js7yh9p 9 หลายเดือนก่อน

      ደደብ አዉርተሽ ሞተሻል ድንጋይ

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar 9 หลายเดือนก่อน

      ምን ማለት ፈልገህ ነዉ???

    • @matthewzeleke8018
      @matthewzeleke8018 8 หลายเดือนก่อน

      America wosets taxi driver, Uber driver amera nw 100% ,
      Sedeb balu nw, malekes behalu, ena melemen andegna nw , too late 21th C , …, edaguarak tenoralek

  • @mekke6544
    @mekke6544 9 หลายเดือนก่อน

    ሸጓሌ ሳይሆን ኦጀሌ ነው።ምክንያቱም ሰፈሩ የተቆረቆረው በቤንሻጉል ቤሄረሰብ. መሪ በነበሩት በቢተወደድ ሼህ ኦጀጀሌ ነው ።አሁንም በሚኒሊክ ዘመን ጀምሮ ከቤተመንግሥት ያላነሰ እዚያው ይገኛል።የኢትዮጵያ ነገስታትንና የነፍጠኞች ታሪክ ሲፅፉ የነበሩት አሁንም ለጥማቸው ሲሉ የጋራ ታሪክ ነው ያለን የሚሉት የኝን ኢትዮጵያን ወመሪዎች ጋር ተባብረው ሲያቋቁሙ የነበሩትን ሼህ ታሪክ አንድቦታም አልመዘገቡትም።ወርቃቸውን ግን ሲቦጠቡጡ ነበር።

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 9 หลายเดือนก่อน +4

    መቼም አሜሪካ ቀርተሽ በጋዜጠኝነት ይቀጥሩኛል ብለሽ አታስቢ ። እድለኛ ከሆንሽ መስተንግዶ ትቀጠሪያለሽ ወይንም ግርድና (ልጅ ጠባቂ )ትሆኛለሽ ።

    • @metasebiaepherem7037
      @metasebiaepherem7037 9 หลายเดือนก่อน

      የኛ ትንቢት ተናጋሪ! ፓ.ፓ.ፓ.....

    • @user-qo4js7yh9p
      @user-qo4js7yh9p 9 หลายเดือนก่อน +1

      ሴቶች ቅናት ቅጥል ያድርጋቹ አንዳንዶች በተረፈ የብልጽግና ቃጥራ አለቅላቂ ተረኞች ናቹ ይህን የምታወሩ ልጅም ትጠብቅ ምንም ትስራ ኢቲቢ ተቀጥራ ከምታገኘዉ እጥፍ እጥፍ ታገኛለች ሲጀመር እንዳንተ እንዳንቺ መሀይም አዉደለዳይ አይደለችም ምሁር ናት የበለጠ እራሰዋን አሻሽላ ትልቅ ቦታ መቆም የምትችል ጠንካራ ሴት ናት ቅጥረኞች ተቃጠሉ አንድ ቀን ትልቅ ቦታ ቆማ ታያታላቹ አይዞን

    • @ethiopia3237
      @ethiopia3237 9 หลายเดือนก่อน

      የtext እዪ ጩፍ አረጋጊው መቼም ሴት ነወ ምትሆኚው ጡዘታም

    • @zobleselam5695
      @zobleselam5695 9 หลายเดือนก่อน

      @@user-qo4js7yh9p ለሰው ልጅ መጀመሪያ ክብር ነው ከዚያ በኋላ ነው ገንዘብ ነው። ይህቺ ዶንቆሮ ጋዜጠኛ እንዴት ተንደርድራ ለአሽከርነት ቤተሰቦቿን ትታ ትሰደዳለች ።ምን አልባት እንደ አንቺ ደንቆሮ መሰለችኝ ።

    • @hilinabelayhun6775
      @hilinabelayhun6775 9 หลายเดือนก่อน

      እምዬ አሜሪካ ሁሉን እኩል የምታረግ God bless America 🇺🇸

  • @bluefanalex7326
    @bluefanalex7326 9 หลายเดือนก่อน +2

    አና ዉሸት ነው?

  • @Co_equal
    @Co_equal 9 หลายเดือนก่อน

    gazetgnaw, dembel gar minamin nebere, fact kalawek atawra. atleast she was a baby, however as a journalist don't you read political history? ye woyane fugera school graduates.

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 9 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ ቢቸግር አሉ ተከብረሽ ብትኖሪ ይሻልሽ ነበር

    • @user-qo4js7yh9p
      @user-qo4js7yh9p 9 หลายเดือนก่อน

      ወረኛ ገረድ ቂጥ አጣቢ ሰዉ በጠራራ ፀሐይ በሚጨፈጨፍበት በሚሰደድበት በሚታረድበት አገር ነዉ መከበር ያለዉ አቃጣሪ ሌላዉ ቤት የገባዉ እሳት ቤትሽ ይገባና መከበር ምን እነደሆነ ታዉቂያለሽ ቤትሽ ስላል ደረሰ ነዉ እየመጣልሽ ነዉ የሌላዉ ቁስል የማያምሽ ደነዝ ገደል ግቤ በስጋት በሚኖርባት አገር መከበር ትላለች

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q 9 หลายเดือนก่อน

      እውነት ሲደፈጠጥ እያየች ወገን ላይ በሚደርስ ሰቆቃ ባለዪ በልሰማ ሆኖ መኖር ክብር ከሆነ እንኳንም ቀረባት

  • @user-dg1op9re7d
    @user-dg1op9re7d 9 หลายเดือนก่อน

    እያለቀሰክ እንዳይሆን ጅላንፎው ኦሮሙማን አጃጀለቺው 😢😢😢😢😢 ባጭሩ

  • @haileyesuslemlem
    @haileyesuslemlem 9 หลายเดือนก่อน

    ወሬ ጣፍጦልሃል😂😂😂

  • @user-kt9kl8wv2u
    @user-kt9kl8wv2u 4 หลายเดือนก่อน

    ገደብ የለሽ የጭዋታ ፍቅር "የ4 ክፍል አማረኛ መፅሐፍ "
    ዋውውውውው

  • @meseluatnafe6867
    @meseluatnafe6867 9 หลายเดือนก่อน +1

    Brain Drain....,

  • @user-bg3hk5ez6o
    @user-bg3hk5ez6o 9 หลายเดือนก่อน +1

    ከሃጂ ማንም አያስታውሳትም ይቺ ዘረኛ እራሱዋን ጎዳች ይቺ ባለጌ ስንቶቻችን እንሆን ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትሩ የሚመስለን እንኩዋን እሱዋ እንደፈለጉት ብልፅግናን እየሰደቡ ምንም አልተባሉም አስመሳይ እውነት ካላት ትግራይ ሲጨፈጨፍ ሰበር ዜና እያለች ስታላዝን አልነበር ይቺ ዘረኛ ለልጆቹዋ ያልራራች ክፉ።

  • @Ros-om3pz
    @Ros-om3pz 9 หลายเดือนก่อน +3

    Whocares I am glad she has gone ከሃጂ

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 9 หลายเดือนก่อน +28

    በወጣትነተ የከዳቻትን እናት አገርዋን ስትሞት የምትቀበርባት ሁሌም የዘላለም ቤትዋን ዛሬ ከዳቻት አገርን መክዳት እንደክብር ሳይሆን በቁም እንደመሞት ይቆጠራል አገርን መክዳት ሳይሆን በፍቅር መሽኝት ክብር ነው::✍️

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 9 หลายเดือนก่อน +31

      ፈጣሪ ገላገላት,ከሜገሏት ወታ ለህዝቧ ድምፅ ትሆናለች ሀገርቤት ከሆነማ,መተፈስ አይቻልም ያስገድላታል ያሳስራታል,እነመስከረም እነ ገነት አስማማው ምን አድርገው ነው

    • @chewabrhenu2311
      @chewabrhenu2311 9 หลายเดือนก่อน +25

      ይህ እኮ ሀገር መካድ አይደለም እንደውም ሀገሯን እያዳነች ነው የውሸት ዜና ከማንብብ መሸሸ ይሻላል ዜናው ሌላ ታች ያለው እውነት ሌላ ለዚህ አሸባሪ የሚመራወን ህዝብ ከሚገደል አቢይ አህመድ እንኳንስ ሀገር መልቀቀ መሞትም ያሰመኛል

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 9 หลายเดือนก่อน +9

      @@chewabrhenu2311 በትክክል,ወስጡን,የበለጠ,እነሱ ናቸው የሜያቁት የወሜደረገው ሌላ,የወሜሰጣቻው ሌላ ጀግና ነች

    • @christianeshale6621
      @christianeshale6621 9 หลายเดือนก่อน +4

      @@chewabrhenu2311
      ተመልከት አላማህን
      ተከተለው መሪሕን
      አትክዳት አገርህን🇪🇹

    • @chewabrhenu2311
      @chewabrhenu2311 9 หลายเดือนก่อน

      @@christianeshale6621 ሆ ምን ማለት ነው ደሞ? ማንን ነው የምከተለው? በቃ የዘንዶው ፎቶ የለጠፍቹሁ ሁሉ የምትናገሩት እራሱ አይገባንም የዞርባቹሁ ገና የንጹሃን ዜጎችን ደም አብዳቹሁ ጨረቃቹሁን ትጥላላችሁ ሰው በላ አጋንንቶች

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቢቻለሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ቢኮበልል ደስተኛ ነው ታፍኖ እየተገደለ ከሚኖር

  • @kirkosfit4657
    @kirkosfit4657 9 หลายเดือนก่อน +5

    ለጋዜጠኞች የአብይ መንግስት ከባድ ጫና ያደርጋል:: ደግ አረገች ከውሸት ወሬ ስደት ይሻላታል❤❤❤

  • @solomonkidane5448
    @solomonkidane5448 9 หลายเดือนก่อน

    ወሬ አጣህ አይደል?

  • @hannatawolda5966
    @hannatawolda5966 9 หลายเดือนก่อน

    ባለጌ አንችን ብሎ ጋዜጠኝ ወራዳ

  • @eyerusdesalegn1239
    @eyerusdesalegn1239 9 หลายเดือนก่อน +3

    ውሸት ሰለቻት አትፍረዱባት

  • @userd42
    @userd42 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድ,ተኩል,ጥሩ,ሥራ,ነው,የሰራሸው,ትክክለኞአገር,ነው,የመጣሽውየአሜሪካን,አድባር,ትቀበልሽ,,,አማራ,ጋዜጠኞች,ጀግኖች,ናቸው,ስለኢትዮጵያ,ድምፅ,,ይሆናሉ,,የነመስከረም,የነክርስቲያነ,,የስንቱ,ምሁር,አማራ,,ስቃይ,ስለሚያሳዝንተረኞ,ከመሆኗ,በፊት,ፈጣኗ,,ፊልም,ነው,የሰራችው,,አሜሪካን,አገር,,ላይ,አማሮች,ከበዙ,ኢትዮጰያን,ከሰው,በላው,አብይ,አረመኔው,,ታግለው,,ነፃ,,ያወጧታልአሁንም,ይብዙልን,ምርጡ,የዐፄዎቹ,ልጆቹ,ድልለጀግናውየአማረናአማራፋኖበቅርመሸነፍን,መፈረካከስን,ለከሐዲው,በበታችነት,ለሚሰቃየው,ቀሻሻ,አብይ,,

  • @NAZRAWI371
    @NAZRAWI371 9 หลายเดือนก่อน +2

    ይህቺ ጃዊሳ ዘረኛ የቆምጬ ካድረ 😊

    • @metasebiaepherem7037
      @metasebiaepherem7037 9 หลายเดือนก่อน

      ባለጌ የሚለው ቃል አይገልፅህም!

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 9 หลายเดือนก่อน

      Wow tentang dedabe

  • @sefimedi
    @sefimedi 9 หลายเดือนก่อน +5

    ከዚህ ጨፍጫፊ መንግስት ጋር መስራት እጅግ ይቀፋል።
    በአብይ አስተዳደር አንድ ቀን መኖር እንኳን ያሳፍራል።

  • @user-kv8bw5ig9b
    @user-kv8bw5ig9b 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለቻትኮ የእነ አብይ ውሸት ምን ታድርግ እንኳንም ኮበለለች

    • @samuelfikre6921
      @samuelfikre6921 9 หลายเดือนก่อน

      የአብይ ብቻነው እነዴ ሀገሩ ደንቆሮ

    • @user-kv8bw5ig9b
      @user-kv8bw5ig9b 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@samuelfikre6921 እና ስድቡ ምን አመጣው የሰው ልጅ ምንም ያላዋቂ ቢሆን ደንቆሮ ተብሎ አይሰደብም ማስተዋሉን ያድልህ ከንቱ

  • @astair1568
    @astair1568 9 หลายเดือนก่อน +1

    ይህችን፣ ልጅ፣ የምትሳደቡ፣ ስላልተሳካላችሁ፣ በእርሷ፣ ቅናት፣ ና፣ ምቀኝነት፣ ስላንገበገባችሁ፣ ነዉ፣፣ ከሀዲ፣ የሆነ የኢትዮዽያን፣ አፍራሽ፣ ግሩፕ፣ ወንጀልን፣ሲሰሩ፣ እያየች፣ መቀጠል፣ አለመፈለጏ፣ ጀጋና፣ ኢትዮዽያዊ፣ ያስብላታል፣፣ በአሜርካንም፣ የአምሀራ፣ (ኢትዮዽያ) ሚድያን፣ በጋዘጠኝነቷ፣ ሌሎች፣ እንደሚሰሩት፣ ትሰራለች፣፣ ያልሆነ፣ ነገር፣ የምትቀባጥሩት፣ ባንዳ፣ ስለሆናችሁና፣ ቅናት፣ ነዉ፣፣

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 9 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ጠፋች የዉሸት ዜና ከመተረክ ይሻላል እዛ ሄዳ ቢያንስ ለህዝቧ ድምፅ ትሆናለች

  • @Bio650
    @Bio650 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ የውሸት አገር የውሸት ህዝብ የውሸት መንግስት .........

  • @hameretessema5107
    @hameretessema5107 9 หลายเดือนก่อน +1

    ደግ አደረገች የዉሸት ወሬ ከመዘገብ ብትሄድ ይሻላታል መልካሙን ሁሉ ይግጠማት

  • @estifanoswubie7294
    @estifanoswubie7294 9 หลายเดือนก่อน +3

    በየዘመኑ ከሃዲ ባንዳ አይጠፋም።ይህችም የዚሁ ውጤት ናት። አሣፋሪ

    • @metasebiaepherem7037
      @metasebiaepherem7037 9 หลายเดือนก่อน +1

      እባክህ ለስድብ አትቸኩል
      አንተም መውጫ ብታገኝ አይደለም አሜሪካ ሳውዝ አፍሪካ ትቀራለህ😂

  • @Atsde-ft2lw
    @Atsde-ft2lw 9 หลายเดือนก่อน

    እንዲህ እናት እና ልጅን የሚለያይ የስራአቱ መበላሸት መሆኑን ሁሉም ይፍረድ