"በእልህ እና ቁማር ትዳር የሚጀምሩ ሰዎች አሉ..." ፓስተር ቸሬ በዳጊ ሾው/ Dagi Show SE 4 EP 9

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 มิ.ย. 2022
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Dagi_Show
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 150

  • @danimetal8069
    @danimetal8069 ปีที่แล้ว +12

    በርጋታው ውስጥ ቀስ እያለ እየፈሰሰ የሚገባ አንደበት አለህና ሁሌም በቀናው መንገድ ያመላልስህ ዳጊዬ የልብ ነሽ ዝም ብለው የሚያደምጡሽ ሰው ነሽና አክባሪሽ ነኝ

  • @muluworkamare6251
    @muluworkamare6251 2 ปีที่แล้ว +46

    ፖስተር ቸሬ ጥሩ አንደበት ካላቸው መልካም ሰዎች አንዱ

  • @mimisha3676
    @mimisha3676 2 ปีที่แล้ว +11

    Wow እየሰማሁ እራሴን ስፈትሸው ለካ አልህኛ ነኘ አመሰግናለሁ 🙏🏾
    እግዚአብሔር ይርዳኘ እራሴን ቀይራለሁ

  • @alsaheralsaher3180
    @alsaheralsaher3180 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት በጣም ጥሩ ርዕስ ነው አመለካከትቴን ነው የቀየራችሁልኝ ከልብ አመሰግናለሁ የእድሜ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @almazshifaw6702
    @almazshifaw6702 2 ปีที่แล้ว +43

    ይህ ውይይት በጣም በተብራራ መልኩ በተለይ በትዳር በልጆች አስተዳደግ ላይ ሰፋ ያለ ውይይትና ቀጣይ ክፍል ቢኖረው በጣም ጥሩ ነው

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/users/EpaphrasChristchurch
      U can find more on zes channel

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 2 ปีที่แล้ว +8

    እናመሰግናቸዋለን 🙏🏾❤️ጥሩ ውይይት ነው ህልህ ያለብን ስዎች ልቦና ይስጠን እና ያስተምረንእኔን ጨምሮ🙏🏾

  • @ashenafizeleke54
    @ashenafizeleke54 ปีที่แล้ว

    በጣም ከልቤ ከምወዳቸውና ከማከብራቸው በምክራቸው ከተማርኩባቸው ሰዎች መሀከል ፓስተር ቸሬ ፣ዶ/ር ወዳጄነህ ፣ ዲ/ን ሔኖክ ፣መጋቤ ሀዲስ እሸቱ ናቸው እባካቹ የ እነዚህን ሰዎች የግል የማማ ከር ቢሮ ካላቸው ብትጠቁሙኝ፦
    ???

  • @Ehete630
    @Ehete630 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እያንዳንዱ ጥያቄ መልሱ ለኔ ነው የሚመስለው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @mekdeshailu4549
    @mekdeshailu4549 2 ปีที่แล้ว +4

    ብዙን የኔ ባህሬ ነው በመልካም ንገርም በመጥፎ ነገር ልህኛ ነኝ መጥፎን ለማሶገድ🧎🏿‍♀️🧎🏿‍♀️🧎🏿‍♀️

  • @senaithagos8089
    @senaithagos8089 2 ปีที่แล้ว +10

    ሰው እደጨው አይቀመስ ስቀርቡን መላክ መስለው እደእባብ ሚነድፉ ውዶች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላቸው በተለይ ያላገባችሁ ሴቶች በጣም ተጠንቀቁ ፀልዩ

  • @tilahunalemayehu8365
    @tilahunalemayehu8365 2 ปีที่แล้ว +6

    መልካም መልእክት ነው እናመሰግናለን !!!

  • @mimiagggoprty6369
    @mimiagggoprty6369 2 ปีที่แล้ว +10

    ፓስተር ቻሬ እንወደዋለን ❤

  • @mikael6326
    @mikael6326 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ዉይይት ነዉ ለብዙ ሰዎች አይን ይገልጣል አመሰግናለሁ ለሁለታችሁም ....ታፕ ታፕ ደጋግሙት በድግምግሞሽ ሰዉ ይለወጣል

  • @dembobademboba6924
    @dembobademboba6924 2 ปีที่แล้ว +3

    WOW...Thank you Pastor Chere. My family love you both. Bless you.

  • @mukemilbufiso9837
    @mukemilbufiso9837 2 ปีที่แล้ว +15

    ሰው መሆን ዘራችን ፍቅር ሀይማኖታችን❤️❤️

  • @HAADHAB
    @HAADHAB 2 ปีที่แล้ว +2

    አንደበተ ርቱዕ ጎበዝ መምህር።አስተማሪ ውይይት ነው።

  • @Sassy387
    @Sassy387 ปีที่แล้ว +1

    The way he understands and expresses the mentality behind the topic is like an expert,a sociological and psychological one. I am truly impressed.

  • @hanatamerat2474
    @hanatamerat2474 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ፓስተር ቸሬ እኔም ጌታ እየሱስን የግል አዳኜ አድርጌ ስቀበል ነው ከህልከኝነት ያፋታኝ ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል ❤ ተባረኩ !!!

    • @user-fd7mp8to3y
      @user-fd7mp8to3y ปีที่แล้ว

      ጌታ ኢየሱስ የአለም መድሀኒት ነዉ ወይ መናፍቅ በቃ የዉሸት ኑሮ ነዉ የምትኖሩት ፈጣሪ አችሁን አታቁትም

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +6

    ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR CHERE::

  • @sulamith8910
    @sulamith8910 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Dagi and pastor Chere, very informative discusion.

  • @life2680
    @life2680 2 ปีที่แล้ว +6

    I love this conversation let us all learn from this!

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ትምህርት

  • @riyakosnahom794
    @riyakosnahom794 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ሲበዛ እልህኛ ነበርኩኝ ግን ልክ እንደዳጊ በስንት ድካም ራሴን አግኝቻለሁ በተለይ ትዳር ላይ ከባድ ነው

  • @eyerusalemkibret8828
    @eyerusalemkibret8828 2 ปีที่แล้ว +1

    Shuch an insightful discussion it helped me to look in to my self. Thank u so much dagi and Mr chere !!! big respect young lady keep walking 👌👌👌

  • @etaferahutolossa1707
    @etaferahutolossa1707 ปีที่แล้ว

    Pastor god bless you and your family you are awakening generation also dagi

  • @user-bo7ln8pn7x
    @user-bo7ln8pn7x ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +1

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR CHERE::

  • @Beamlak.a.bekele
    @Beamlak.a.bekele 2 ปีที่แล้ว

    what an interview. Thank you for mentioning this topic. Keep up!

  • @samuelgebremichael4268
    @samuelgebremichael4268 ปีที่แล้ว

    ቸሬ በጣም በጣም ነዉ የማደንቅህ እንዳንተ ያለ ሰዉ ይብዛ መልካም ምክር ነዉ።በተረፈ እናንተ ኢ ቢ ኤሶች ለምንድነዉ ህዝብ የሚያዝንባቹ ለምንድነዉ ከህዝቡ ባህል የምትወጡት ተዉጂ ሰለጠን የምትሉ ከሆነ ተ ሳ ስ ታ ቹ ዋ ል ተመለሱ

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 10 หลายเดือนก่อน

    በብዙ ተምሬበታለሁ ተባረኩ እራሴን አይቼበታለሁ

  • @hananseid4116
    @hananseid4116 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው ዳጊዬ በርቺ እናመሰግናለን በዚህ አይነት መልኩ በተመሳሳይ ማለትም በትዳር በፍቅር አጋር ግንኙነትን አስመልክቶ አሪፍ ውይይት የያዘ አዲስ ስራ አዘገጅልን

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 2 ปีที่แล้ว

    GREAT DISCUSSION

  • @mekebebsolomon7002
    @mekebebsolomon7002 2 ปีที่แล้ว +6

    Thank you Dagi for a great show & teaching!

  • @abiytadesse87
    @abiytadesse87 ปีที่แล้ว

    Pastor chere,you're serving your people well,you recommend to understand this kind of people,do you think this is enough to live together happily?

  • @mahletmekuria1839
    @mahletmekuria1839 2 ปีที่แล้ว +2

    You raised very important issues. Too bad, I'm very stubborn and proudly say that (to intimidate someone ) which makes me arrogant. Lucky enough, my husband knows and understand me. But honestly I've learnt a lot from this show. I will work and change my self.

  • @imebetlene7603
    @imebetlene7603 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ምክር:; Thank you to both of you.

  • @Luv_rara704
    @Luv_rara704 9 หลายเดือนก่อน

    You really dagiy you uniqe ,your soul is uniqe, paster never i Ew like you opened mind uniqe soul really thank you god bless you more long life wisch you with your family ❣️ 🤲 🙏 ❣️ 🤲 🙏 ❣️ 🤲 🙏

  • @demekashasregid4897
    @demekashasregid4897 ปีที่แล้ว

    very important topic, keep it up Dagi

  • @feyasspecial5314
    @feyasspecial5314 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አእምሮን አብራርቶታል። እጅግም ገረመኝ። ሃሌሉየያ !!!!!!

  • @revabenuthaile3303
    @revabenuthaile3303 2 ปีที่แล้ว +13

    እልህ (stubborn) means A stubborn person is determined to do what he or she wants and refuses to do anything else: They have huge arguments because they're both so stubborn. Thesaurus: synonyms, antonyms, and examples. refusing to change your actions or opinions. stubbornShe's so stubborn, she'll never admit that she was wrong.
    እልህ- ከምንረዳው እና ከማንረዳው ማነታችን (conscious and unconscious mind) ስሜት ይመነጫል:: ዳጊ በራስሽ ህይወት ምሳሌ ያነሳሽው እና እልህ ምንጬን መጠቆምሽ ዋናው ነክተሽዋል:: ሌላው እልህ እና ባህሪ ያላቸውን ዝምድና እና ልዩነት ብትጠይቂልን ኖሮ በጣም ጥሩ ነበር::
    አርስቱ በጣም ሰፊ ነው:: የበለጠ ለማወቅ ስለእልህኝነት The spirit of stubbornness is one of the spirits used by the enemy to lead people to their downfall. Do you always like to have your own way but it ends up in disaster? Do you find it hard to change and adapt even when you can see it would be helpful? Do people always say that you are stubborn? Read “Breaking The Stubborn Spirit (Deliverance Series)” book written by Prophet Climate Wiseman
    Blessings

  • @betelhemshimeles
    @betelhemshimeles ปีที่แล้ว

    ጥሩ ውይይት ነው

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for exposing those devils you can save many innocent and naive people.

  • @mulukenfetene5442
    @mulukenfetene5442 6 หลายเดือนก่อน

    እልህ ግን በደንብ የተተረጎመ አይመሥለኝም አንደኛው አልሸነፍ ባይነት ወይም ያለመታዘዝ ሲሆን ሌላው ግን ራሥን ለመከላከል ወይም አንደኛው ወገን በሌላው ላይ የሚፈጥረው ንቅት ተገቢ ያልሆነ ጫናም ተጎጅውን እልኸኛ ያደርገዋል

  • @haymi5298
    @haymi5298 2 ปีที่แล้ว

    Thanks 🙏

  • @berekettesfaye3707
    @berekettesfaye3707 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ እንግዳ ነው።

  • @fiyoriatakilti4274
    @fiyoriatakilti4274 ปีที่แล้ว

    Betam new yastemarachugn hlk waga askeflognl ena thank you

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 2 ปีที่แล้ว

    Paster Cherea Zemenawi,Yegebaw Sew and life yegebaw sew

  • @hanawendmu7906
    @hanawendmu7906 2 ปีที่แล้ว +3

    Tebark enwedhaln dagiyya tnx

  • @samebeshir250
    @samebeshir250 2 ปีที่แล้ว +2

    Wede new maregeh Allah yetebekh

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +1

    WHAT AN AMAZING,GREAT,BLESSED, FORTUNATE,MIRACULOUS,WONDERFUL, SHARP, DEEP, MIGHTY AND UNIQUE INTERVIEW AND EXPLANATION PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 ปีที่แล้ว

    Thanku 💖 😊

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 หลายเดือนก่อน

    Tank you 🙏🙏🙏

  • @samso9413
    @samso9413 ปีที่แล้ว

    ይሄ ሰውየ. የአድእምነት. አገልጋይ ከሚሆን ሁሉንእምነት በአድ አርጎ አድእግዛብሄር. እዳለ ሰው. ሁሉ አድእደሆነ ብቻ ሚሰብክ ቢሆን

  • @Luv_rara704
    @Luv_rara704 9 หลายเดือนก่อน

    Wowwww tebareku ❤😊

  • @abiytadesse87
    @abiytadesse87 ปีที่แล้ว

    It's very Good program as always but you need to give more advice how to solve the problem for example you mentioned you read alot of books yo getout of this problem,so recommend those books please

  • @mesfinsisay655
    @mesfinsisay655 2 ปีที่แล้ว +3

    በእልህ የእጮኛውን ጋደኛ አግብቶ ሲበሳጭ የሚኖሩ ብዙ ሰዋች አሉ።

  • @Mengdot
    @Mengdot 9 หลายเดือนก่อน

    Pastor Cheri! You mentioned the fact that God help big time in making a change. Please help those young Ethiopians who are addicted with all kinds of garbage. Please help them get out. They are in denial. They refuse to admit the fact that they are slaves to drug chat cigarettes and alcohol. Help!! Make a difference. Be the hero.

  • @kibrukebede705
    @kibrukebede705 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ውይይት ነው እልህ እኔም በጣም ችግር አለብኝ ከባድ እልህ ነው ያለብኝ ምን ይሻለኛል እንዴት ላስተካክለው

  • @mekdeshailu4549
    @mekdeshailu4549 2 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ትምህት ነው ፓስተር ተባረክ

    • @serma5909
      @serma5909 2 ปีที่แล้ว

      እረጅም እድሜ አናመሠግናለን ቸሬ። ዳጊ ጥሩ እንግዳ አቅርበሽልናል!!

  • @mihertgebre8222
    @mihertgebre8222 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek 🙏

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 ปีที่แล้ว

    አእምሮን ለሚከፍተው እግዚአብሔር ይመስገን!!

  • @Ninaru119
    @Ninaru119 2 ปีที่แล้ว

    Thank you!!

  • @mubarekbirhanu6341
    @mubarekbirhanu6341 2 ปีที่แล้ว

    ዳግማዊ አሠፋን ጠይቂልን

  • @seyoumtesema711
    @seyoumtesema711 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much!!

  • @sitoosirchoo3898
    @sitoosirchoo3898 2 ปีที่แล้ว

    part 2 please

  • @almazmulatu7273
    @almazmulatu7273 ปีที่แล้ว

    ዳጊ በጣም ነው የምወድሽ !!! እግር ስታጣምሪ ሶሉ ባይታይ

  • @Ethiopian7_11
    @Ethiopian7_11 2 ปีที่แล้ว +1

    Guys this is spirit!!! It is called “Spirit of anger “

    • @Ethiopian7_11
      @Ethiopian7_11 2 ปีที่แล้ว +1

      And need to deliver guys #this types of behaviour!

    • @fevenfeleke5411
      @fevenfeleke5411 2 ปีที่แล้ว

      Agree

  • @wendwosenmulugeta5229
    @wendwosenmulugeta5229 2 ปีที่แล้ว +2

    በስመአም በጣም ደስ ስትሉ ይመችክ ጳስተር

  • @medinamohammed9603
    @medinamohammed9603 2 ปีที่แล้ว +2

    Betame. Adebeteke. Yetafetal

  • @bezuashagre4203
    @bezuashagre4203 2 ปีที่แล้ว +2

    Is it not Narcissism ? If not Please Paster can you say something about this issue , it is a Serious problem in so many marriages and Fellowship in the church as well. Thank you

    • @mistrezenebeful
      @mistrezenebeful 2 ปีที่แล้ว +1

      Narcissism is a serious personality disorder. እልኸኝነት is stubbornness or obstinate in English, which is a common issue found in the average person. It might share some similar traits to narcissism, but Narcissistics Personality Disorder (NPD) has six very distinct symptoms or traits:-
      1. Grandiose sense of self-importance.
      2. Lives in a fantasy world that supports their delusions of grandeur.
      3. Needs constant praise and admiration.
      4. Sense of entitlement.
      5. Exploits others without guilt or shame.
      6. Frequently demeans, intimidates, bullies, or belittles others.
      Narcissistic people are extremely difficult to deal with and they would NEVER admit that they are a narcissist because they don't even recognize it in them. But most stubborn people know that they are one and they don't hide it either. Furthermore, unlike narcissistics some stubborn people could WANT to change or willing to change. However, it is important to remember that not every narcissist has NPD.
      So, narcissism is very, very different from stubbornness and unfortunately, because narcissism is a spectrum, people who are at the highest end of the spectrum are considered incurable in the mental illness world. Just like all personality disorders are. Of course, to those of us who believe in God, nothing is incurable and impossible to Him!!!
      I hope that answers your question.

  • @Mt-cq2qj
    @Mt-cq2qj ปีที่แล้ว

    Eyatefum ykrta yemiteyku aleu hulgiza ykirta btem yeminaddut

  • @user-ld1le8vo5k
    @user-ld1le8vo5k 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ መልካም ሰዉ

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +1

    ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR::

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል።

    • @musteamar5038
      @musteamar5038 2 ปีที่แล้ว

      Are you serious?more than 5 times can we read your comments ridiculous and shame

    • @yigeremueyoel379
      @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว

      @@musteamar5038 FIRST OF ALL WHO ARE YOU AND WHAT ARE DOING NOW? FROM TODAY ON DON'T TYPE ANY MOCKERY, HORRIBLE AND POISONOUS COMMENT AND BECAREFUL FOR YOUR LIFE BECAUSE YOU ARE ENDANGER::

    • @musteamar5038
      @musteamar5038 2 ปีที่แล้ว

      Stupid amara I know you guys only talk.

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +1

    YEAH::

  • @tamrayehukurema6126
    @tamrayehukurema6126 2 ปีที่แล้ว

    24:36

  • @askumar610
    @askumar610 ปีที่แล้ว

    እኔ እኔ የልኩት ብቻ ነበር ምከተለው ወዴፈት እንዴት አንዴምሆን አለቃውም

  • @askumar610
    @askumar610 ปีที่แล้ว

  • @senydebelesifu4452
    @senydebelesifu4452 2 ปีที่แล้ว +1

    ነብይ ቸሬ ተባረክ

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +2

    WOW::

  • @yordanosyoyeyemaryam2927
    @yordanosyoyeyemaryam2927 2 ปีที่แล้ว +1

    BIG RESPECT
    PLEASE DAGGY HAVE /OPEN/ A TH-cam PLEASE I PERSONALLY NEED U

  • @yematagetaneh-ol3tr
    @yematagetaneh-ol3tr ปีที่แล้ว

    ሰው መሆን ዘራችን ፍቅር ሀይማኖታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩልኒ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +1

    DEFINITELY::

  • @samuelhaile1151
    @samuelhaile1151 2 ปีที่แล้ว

    I think this show is underrated!! wooow👌🤞

  • @Alfredo-mz2wl
    @Alfredo-mz2wl ปีที่แล้ว

    ፓስተር ቻሬ ምሪጥ ሰዉ

  • @abebaakwt5685
    @abebaakwt5685 2 ปีที่แล้ว

    Turuu temertiiii newu

  • @amhassan2743
    @amhassan2743 ปีที่แล้ว

    Dagi p/s elh ke ljoch lay sriln

  • @ephremabebe3427
    @ephremabebe3427 2 ปีที่แล้ว +2

    tru timeret new egzare tsegawen abezto yiste wendem paster chera

  • @rutht9104
    @rutht9104 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ፓስተር ቸሬ 😁አንጀት አርስ

  • @hermonfisihaye2731
    @hermonfisihaye2731 ปีที่แล้ว

    🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡❤💯

  • @ashenafizeleke54
    @ashenafizeleke54 ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ በኑሮ ዘይቤሽ ማድረግ እየቻልኩ ማድረግ ያልቻልኩ በመንፈሳዊ ቅናት የምቀናብሽ ወንድምሽ ምርጥ አኢትዮዽያዊ እህቴ ነሽ በርቺልኝ ከቻልሽ ምክርሽ የሚያስፈልገኝ ወንድምሽ ነኝ እንዴት ማግኘት እንደምችል ባላውቅም

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +2

    WHAT AN AMAZING,GREAT, BLESSED, FORTUNATE, MIRACULOUS, WONDERFUL, SHARP, DEEP,MIGHTY,TEACHABLE AND UNIQUE INTERVIEW,EXPLANATION AND EXPERIENCE PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @tgcot431
    @tgcot431 2 ปีที่แล้ว +1

    🌿🐤🌹

    • @hayatmehdi5878
      @hayatmehdi5878 2 ปีที่แล้ว

      ፓስተርዬ ተባረክልኝ

  • @medinamohammed9603
    @medinamohammed9603 2 ปีที่แล้ว +2

    1000. Amete. Nure

  • @muluworkamare6251
    @muluworkamare6251 2 ปีที่แล้ว +1

    ፖስተርዬ የት ነው እምትገኘው የልቤን ነው ያወራህልኝ

  • @medinamohammed9603
    @medinamohammed9603 2 ปีที่แล้ว +2

    Abo. Zemeneke. Holu. Yemere

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 2 ปีที่แล้ว

    🙏🏾👌🏾🙏🏾

  • @tigistabera897
    @tigistabera897 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጥ ሰው ክበርልኝ

  • @meseretgetachew6362
    @meseretgetachew6362 ปีที่แล้ว +1

    🤣🤣🤣🤣 ቸሬ ሚገርም ትምህርት ነው