EPHREM & EVE - SURPRISE PROPOSAL 12/2/2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.พ. 2022
  • #SUBSCRIBE #Ephrem_Alemu_Official
    On Facebook
    / ephrem.alemu.127
    On Facebook page
    / gospel-singer-ephrem-a...
    On Instagram
    ephrem_alemu?ig...
    On TH-cam
    / @ephremalemuofficial_
    New Chiristan Amharic Mezmur 2019 Ephrem alemu
    Check Out New Ethiiopian Mezmur More Mezmur Videos Now at Official Ephrem alemu Tube Mezmur brings New Eerteran Enteretanment Mezmur. and Music Mezmur Video Clips for you blessed;- Official Video Subscribe today for
    © ሰላም ነዚ ቪድዮ ካብ’ዚ ዳውንሎድ ምግባር ንዘመሪቲ ብዙሕ ጉድኣት ሰለ ዘለዎ ዳዉንሎድ ምግባርን ብኢድ ወንካ ምዝርጋሕ ክልኩል እዩ ተኪልኩም ሸር ብምግባር ሊንክ ብምዳድ ክትግዙና ከምእዉን Subscribe ብምግባር ክትድግፋና ብሰናይ ይቅሬታ ክንሕብር ንፍትዉ
    ©Ephrem alemu Official Copyright
    © Copyright: Hosanna Mezmur Inc 2019. eri tv esat ginbot temperament
  • เพลง

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @tsehaynega8872
    @tsehaynega8872 2 ปีที่แล้ว +131

    ኤፊ እና እህታችን እንካን ደስ አላችሁ መልካም የእጮኝነት ዘመን ይሁነላችሁ እህቴ የለበሽው አይመጥንሽም አንችኮ የጌታ ምርጥ ልጁ ነሽ ዘመናዊነት አያዋጣም የጌታን ቃል ተግብሪውብሩካን ናችሁ

    • @ellad.1707
      @ellad.1707 2 ปีที่แล้ว +7

      ምን አገባሽ ? በሠው ህይወት ገብተሽ አታጨማልቂ🔥🔥🔥
      ለምን እራቁቷን አትመጣም? የሷ ቀለበት ነው ምን አገባሽ???

    • @jesusislord973
      @jesusislord973 2 ปีที่แล้ว

      @@ellad.1707 🥰🥰🥰 Endanchi yebzalene🥰🥰🥰

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 ปีที่แล้ว

      @@ellad.1707 Thank you 🙏. Feraj beza eko. Bemayimeleketen yeminigeba sewoch bezan.

    • @hanagetachew2866
      @hanagetachew2866 2 ปีที่แล้ว +3

      የኔ ቆንጆ እንኳን ጌታ ረዳችሁ ግን አለባበስሽ ማንነትሽን አይገልፅም

    • @hanagetachew2866
      @hanagetachew2866 2 ปีที่แล้ว +4

      @@ellad.1707 አይባልም ቅድስና ለእግዚያብሄር እንጂ ለሰው አይደለም

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 2 ปีที่แล้ว +23

    ኤፌዬ በጣም ደስ ይላል በጣም በልጅነትህ ያገለገልከው አምላክ እንክዋን እረዳህ ወ/ሪትዋ ግን ከይቅርታጋ አለባበስዋ በጣም አንተነትህን ዝቅ አድርጎብካል ብዙ ተመልካች ወዳጆች አሉህ እንደ አገልጋይ ሚስት ልትሆን ያዘጋጀካት ሚስት እንዲ አይነት አለባበስ አይመጥናትም ተባረኩ

  • @tadutata8410
    @tadutata8410 2 ปีที่แล้ว +38

    ደስ ብሎኛልም ከፍቶኛልም ደስ ያለኝ የትዳር አጋርክን በማግኘትህ የከፋኝ ደሞ ክርስቲያን የክርስቶስ ልጅ ሆና እንደዚህን አይነት አለባበስ በመልበሷ በዛም ላይ በቀለበቷ ቀን የምር የሷን ፋንታ እኔ ተሸማቀኩኝ እባካችሁን ሴቶች እራሳችንን አንገላልጥ የክርስቶስን ትዛዝ እናክብር ሴት ልጅ ትሸፋፈን ያለው እኮ ክርስቶስ ነው እና እኛ ለምንድነው እንደዚህን አይነት አለባበስ እየለበስን ጌታን የምናሳዝነው

    • @wde6590
      @wde6590 2 ปีที่แล้ว +1

      yene asteway👌

    • @tadutata8410
      @tadutata8410 2 ปีที่แล้ว

      @@wde6590 EMA

    • @hanagetachew2866
      @hanagetachew2866 2 ปีที่แล้ว +2

      አውነት አለባበሳችን የማንነታችን መገለጫ ነው

    • @tadutata8410
      @tadutata8410 2 ปีที่แล้ว

      @@hanagetachew2866 ልክ ነሽ ዉበታችን ሙሉ ቀሚስ ስንለብስ ነው ጊዜው ያመጣውን ጊዜው እስኪወስድ መፀለይ ነው ያለብን

  • @samidj3411
    @samidj3411 2 ปีที่แล้ว +114

    “እናንተ ቅዱሳኑ፤ እግዚአብሔርን ፍሩት፤ እርሱን የሚፈሩት አንዳች አያጡምና። አንበሶች ሊያጡ፣ ሊራቡም ይችላሉ፤ እግዚአብሔርን የሚሹ ግን መልካም ነገር አይጐድልባቸውም።”
    ‭‭መዝሙር‬ ‭34:9-10‬ ‭

    • @hanagetachew2866
      @hanagetachew2866 2 ปีที่แล้ว +2

      ዋው ቃሉ ህያው ነው ደስ ሲል

    • @be8cab
      @be8cab 2 ปีที่แล้ว +1

      Wow

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አዲስ ነኝ

    • @abeyadam6598
      @abeyadam6598 2 ปีที่แล้ว

      @@hanagetachew2866 err era

    • @elizabethhaile5051
      @elizabethhaile5051 ปีที่แล้ว +2

      Mine do own business she's beautiful it doesn't matter how she dress up she have a good heart for Jesus so you are jealous now cry even her wedding day she's still beautiful queen

  • @-Tarik814
    @-Tarik814 2 ปีที่แล้ว +23

    እንኳን ጌታ እረዳህ በጣም ድስ ብሎኛል ክብር ለጌታ ይሁን
    አደራህ ኤፊዬ የአለባበስ ነገር ግን ይታሰብበት በተለይ የአገልጋዬች ሚስት ለትውልድ የሚያንፅ ነገር ማድረግ አለባቸው ብዬ አስባለሁ

    • @daughteroftheking3220
      @daughteroftheking3220 2 ปีที่แล้ว +1

      Exactly or how else are we different from the world. We need to be set apart as scripture says to.

  • @mimitamire2317
    @mimitamire2317 2 ปีที่แล้ว +26

    ሁሉም ነገር አሪፍ ነበረ እረቁነትን ከቅዱሰን አንጠብቅም ኤፍዪ በአገልግሎት በጣም የሚወድህና የጌታን ድምፅ ስሳማ ከልጅናቴ ነው አንተ ደስ ስል በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ቀሪ ዘመናችህ የተበረከ ይሁን

  • @kongitpetros1638
    @kongitpetros1638 2 ปีที่แล้ว +40

    ኤፊዬ ክብር ለጌታ ይሁን በእውነት እጅጉን ደስ ብሎኛል ያንተን የትዳር በረከት ከሚጓጓጉና ከሚጠብቁ መሐል ነኝ የተባረከ ዘመን ይሁንላችሁ😍😍

    • @ergibeamha2039
      @ergibeamha2039 2 ปีที่แล้ว +1

      እልልልልልልል👏👏👏 ኤፈየዋ በጣም ደስስስስ ብሎናል እንኳን ጌታ ረዳክ።

    • @amanuelmerera1856
      @amanuelmerera1856 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Mu2WpgPO8tY/w-d-xo.html

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አዲስ ነኝ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      @@ergibeamha2039 ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አዲስ ነኝ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      @@amanuelmerera1856ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አዲስ ነኝ

  • @henokbehailu5762
    @henokbehailu5762 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤፍሬም ቅሌት ነው አታፍርም የእጅህን ስራና የልምዣትህን አግኝተሃል። ለማያቅሽ ታጠኝ አሉ። የጋለሞታ ልበሱ የአደባባይ ድሪያው ምንማለት ነው??? ክብር ከለቀቀህ ቢቆይም እንዲህ ያራቁትሃል ብዬ በፍፁም አልገመትኩም።
    ክብርና ነውር የማትለዩ የዝናና አጀብ ካንሰር በሽተኞች አብራችሁት የነበራችሁ ሁሉ ትዘገንናላችሁ።
    ጠያቂም ሆነ ከልካይ እንዳይኖር ከቤ/ክ ጥላ ወጥታችሁ በአካሉ ውስጥ ግን እንደ ዕጢ ራሳችሁን አድቦልቡላችሁ ተቧድናችኋል ታላቁ ሃኪም ይገላግለን።

  • @user-gc1xn4sh5v
    @user-gc1xn4sh5v 2 ปีที่แล้ว +34

    ግን ጌታ ባለባበሳችንም ልናከብረው ይገባል ከይቅርታ ጭምር ማንም ሰው በእኛ መሰናከል የለበትም

  • @mezmurlyrics7072
    @mezmurlyrics7072 2 ปีที่แล้ว +27

    ኤፊ እንኳን ደስ አላቹ። የራቁት መንፈስን ግን ወጋው የተአጋ ይሁን ብያለው። ዘመናቹ ይባረክ!!

    • @zed7360
      @zed7360 ปีที่แล้ว

      😁😁😁💯👈

    • @zahra951aseeri
      @zahra951aseeri 11 หลายเดือนก่อน

      Ywuga 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @anedualemhailu5754
    @anedualemhailu5754 2 ปีที่แล้ว +19

    ኤፍ ደስ ስላለህ ደስ ብሎኛል የእህታችን አለባበስዋ በጌታ ነች ግን?

  • @miskeremmiskerem9985
    @miskeremmiskerem9985 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰምሶን ብርቱ ሰውና ሀይለኛ ሰው ነበረ ነገር ግን እግዚአብሔር መንፈስ ከሰምሶን ላይ ስንነሳ ሁሉም መጫወቻ ሆነ የእግዚአብሔር ቃል በተለይ ቀለለ ነገ ታየዋለህ ✍️✍️

    • @miskeremmiskerem9985
      @miskeremmiskerem9985 2 ปีที่แล้ว

      መጽሐፈ መክብብ
      ምዕራፍ 11
      1፤ እንጀራህን በውኃ ፊት ላይ ጣለው፥ ከብዙ ቀን በኋላ ታገኛዋለህና።
      2፤ ለሰባት ደግሞም ለስምንት እድል ፈንታን ክፈል፥ በምድር ላይ የሚሆነውን ክፉ ነገር ምን እንደሆነ አታውቅምና።
      3፤ ደመናት ዝናብ በሞሉ ጊዜ በምድር ላይ ያፈስሱታል፤ ዛፍም ወደ ደቡብ ወይም ወደ ሰሜን ቢወድቅ፥ ዛፉ በወደቀበት ስፍራ በዚያ ይኖራል።
      4፤ ነፋስን የሚጠባበቅ አይዘራም፥ ደመናንም የሚመለከት አያጭድም።
      5፤ የነፋስ መንገድ እንዴት እንደ ሆነች አጥንትም በእርጉዝ ሆድ እንዴት እንድትዋደድ እንደማታውቅ፥ እንዲሁም ሁሉን የሚሠራውን የእግዚአብሔርን ሥራ አታውቅም።
      6፤ ወይም ይህ ወይም ያ ማናቸው እንዲበቅል ወይም ሁለቱ መልካም እንዲሆኑ አታውቅምና በማለዳ ዘርህን ዝራ፥ በማታም እጅህን አትተው።
      7፤ ብርሃን ጣፋጭ ነው ፀሐይንም ማየት ለዓይን መልካም ነው።
      8፤ ሰው ብዙ ዘመን በሕይወት ቢኖር በሁሉም ደስ ይበለው፤ ሆኖም የጨለማውን ዘመን ያስብ፥ ብዙ ቀን ይሆናልና። የሚመጣው ነገር ሁሉ ከንቱ ነው።
      9፤ አንተ ጐበዝ፥ በጕብዝናህ ደስ ይበልህ፥ በጕብዝናህም ወራት ልብህን ደስ ይበለው፥ በልብህም መንገድ ዓይኖችህም በሚያዩት ሂድ፤ ዳሩ ግን ስለዚህ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ወደ ፍርድ እንዲያመጣህ እወቅ።
      10፤ ሕፃንነትና ጕብዝና ከንቱዎች ናቸውና ከልብህ ኀዘንን አርቅ፥ ከሰውነትህም ክፉን ነገር አስወግድ።
      arrowup arrowright

  • @sophienur8116
    @sophienur8116 2 ปีที่แล้ว +67

    ስግደት የሚገባው እግዚአብሔር ብቻ ነው! ለየት ለማለት ብላችሁ በብዙ ከመስመር ወጣችሁ: የፉክክራችሁ መጠን ልክ አጣ! በሰርጋችሁ ከስተታችሁ ተምራችሁ ሁሉን ለጌታ ክብር እንደምታደርጉት በተስፋ...!

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አዲስ ነኝ

  • @selamasgedom6183
    @selamasgedom6183 2 ปีที่แล้ว +4

    በፌት ተሰብስባ ወንጌልና ፀሎት ነበር አሁን ቸበር ቻቻ አዬ ስት ድሃ በቀን 1ዳባ ባጣበት አገር በቃ ዝና ቲቢት ገንዘብ ዝሙት በቃ ዬሄነው ወንጌል አቤቱ አትታዘበን እንመለሳለን ዬቅር በለን

  • @user-zm4yi8tl4r
    @user-zm4yi8tl4r 2 ปีที่แล้ว +9

    ጌታ ይመስገን ወንድሜ ኤፊ ደስ ብሎኛል ጌታ ባንተ መዝሙር ብዙ መክሮኛል ጌታን አታሰድቢ አለባበስሽን አስተካክይ ይጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው አደባባይ ጌታን አስከብሪ አታማሪ ይህ ኢትዪጽያ እንጂ አውሮፓ አይደለም አሳፋሪ

  • @officialhannalemessa2180
    @officialhannalemessa2180 2 ปีที่แล้ว +14

    ኤፍዬ የረዳህ እግዚአብሔር ይባረክ
    ደስታህ ደስታዬ ነው። አንተ ቅንና እጅግ የተወደድክ
    ነህ። ከቆንጅዬዋ ጋ የደስታ ዘመን ተመኝተንልሀል ከነ ልጆቼ❤🎉

  • @officialhenokaddis6421
    @officialhenokaddis6421 2 ปีที่แล้ว +21

    ነገርን በጊዜው ውብ አርጎ ሰራው
    አሜን በሉ ምስጋና ይድረሰው
    ኤፊ እና ኢቭ እንኳን ጌታ ረዳችሁ!

    • @tadelechzerga4573
      @tadelechzerga4573 2 ปีที่แล้ว

      🤮❌❌👹👹💩👹👹❌🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

    • @tigistkebede6606
      @tigistkebede6606 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @RohobotT7
      @RohobotT7 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን ብያለው ✊✊❤❤❤❤

  • @abezuayele7645
    @abezuayele7645 2 ปีที่แล้ว +30

    እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉 ወንድም ኤፍሬም እና ውዷ ባለቤቱ ዘመናችሁ በእግዚአብሔር ፀጋ ይባረክ👏😇🎉🎉

    • @tsega1975
      @tsega1975 2 ปีที่แล้ว

      ውድ እጮኛው በል አንተ እንኩዋን ከቀዝቃዛ እስፕራይት ተገላገልክ ፌም መሆንኮ ትርፉ ይህ ነው በርታ ጎበዝ

  • @samuelmuleta2150
    @samuelmuleta2150 2 ปีที่แล้ว +12

    🤔ከፈረሱ ጋሪው ቀደመ #ከቀለበቱ በፊት #ቀሚሱ ነበር መቅደም ያለበት 🤔🤔 #ተነገደ😭😭 ጌታ እየሱስ ቤቴን የንግድ ቤት አደረጋችሁት ያለው ትዝ አለኝ 😭😭

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 2 ปีที่แล้ว +10

    እንኳንም እግዚያብሄር እረዳህ ወንድማችን ኤፍሬም እስከፍፃሜ የሚያደርሰው የእግዚያብሄር እጅ ትያዛችሁ በደሙ ጌታ ይሸፍናችሁ ተባረኩ በጣም ደስብሎናል

  • @henokregassa7470
    @henokregassa7470 2 ปีที่แล้ว +22

    እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ ክብር አበቃህ ዘመንህ የደስታ ና የሳቅ ይሁንልህ!!!

  • @selambelay2499
    @selambelay2499 2 ปีที่แล้ว +10

    ሠላም ለናንተ ኤፌ የኔ ወንድም በሥደት በመዝሙሮችህ የምፅናናበት የምበረታበት እንኳን ለዚ ክብር አበቃህ የኔ ወንድም ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ሁልጊዜ በጌታ ደሥ ይበላችሁ ደሥታችሁ ደሥታዬ ነው ሠርጋችሁን የጌታ ፈቃድ ይሁንና አብሬአችሁ ለመደሠትጌታ ይርዳኝ ተባረኩ 😍😍😍😍😍

  • @brukfarenjbrukfarenji8896
    @brukfarenjbrukfarenji8896 2 ปีที่แล้ว +4

    ኤፍ ጌታ እንኳን ረዳክ በጣም በጣም ደሰ አለኝ
    ግን ግን ????በቁንጣ ቀለበት አረ በጌታ
    ሰርጉን በሙታንታ እንዳታደርጉ

  • @mesigetaaalijiinatii8286
    @mesigetaaalijiinatii8286 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባረክ ግን ቂር ብሎናል ለምን ካልክ እሳ የለበሰች ቆጣ እኔ በ ቃምስ ዉስጥ ምለብሳ ቆጣ ነበር የለበሰች 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
    እንካን ሲቃል በጣም ደስ ይላል ግን አላባበስ ይስተካክል ሌላ ጊዜ እደዝ አታደርጉ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾ዝማር አፈረም አለሙ በጣም እንዎዳለን እሳም እደዛው እንዎዳታለን እሺ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾ግን ቆጣ በጣም ያስጠላል 😭

  • @dinqedinqe2848
    @dinqedinqe2848 2 ปีที่แล้ว +10

    ኤንኳን ደስ አለክ አብራምና ሳራ ይሆንላቹ ኤፍ በእግዝያዮአብሔር አለባቤሱን እንድያስተካከል አርገን

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 ปีที่แล้ว +22

    እኳን ደስ አለክ ግን አለባበሳ ምዲነው በኢየሱስም እረባካችሁ ❤️❤️😳😳

  • @gentbiore9241
    @gentbiore9241 2 ปีที่แล้ว +16

    እንኳን ጌታ ራዳቹ ኤፍዬ ዘመናቹ ሁሉ የተበራከ ይሁን

    • @salwaazzeh5463
      @salwaazzeh5463 2 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkkkkkkkkkkk😭😭😭😭😭😭😭🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️👯👯👯👯👯👯👯🎤🎤🎤🎤🎸🎸🎸🎶🎶🎶🎹🎹🎹

  • @frehiwotmengesha7141
    @frehiwotmengesha7141 2 ปีที่แล้ว +17

    የፃድቅ አይኖች ወደራሱ ነቸው እናንተ አምላካችሁን በማክበር ደስታችሁን አጣጥሙ ከእናንተ ጋ በጣም ደስ ብሎኛል የዜማ ጊዜ ይቀጥል..

  • @addisdamena996
    @addisdamena996 2 ปีที่แล้ว +4

    ኤፍሬም እንካንም ጌታ ረዳህ የኖርክለት የዘመርክለለት ያከበርከው ልጅነትህን የሰጠኸው ጌታ አሁንም ያክብርህ ግን የጮኛክ አለባበስዋን ታስተካክል በጣም ነው የሚደብረው

  • @user-fj6ev5fw6p
    @user-fj6ev5fw6p 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የምንወድህ ከልጅነትህ ጀምሮ ጌታ ን በዝማሪ እያገለገልክ በዝማሪዎችህም ስንባረክ፣ ስንጽጽና ኑሮናል፡፡ ወንድማችን ዘማሪ ኤፍርም አለሙ እንኳን ጌታ ረዳህ ፍፃሚያችሁን ጌታ ያሳምረው ለበረከት ሁኑ፡፡ እግዚአብሔርን በመፍራትና በማክበር በጽድቅና በቅድስና ጌታን አገልግሉ፡፡ ተባረኩ፡፡

  • @misrakdemeke3406
    @misrakdemeke3406 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ጌታ ረዳህ ኤፊ፡ በጣም ደስ ብሎኛል፡መልካም እና ደስ የሚል የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ።

  • @geneyeyegeta7826
    @geneyeyegeta7826 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደስ አለቸው ❤
    በአለበበሷ ግን ብዙ ሰው ተሰነክሎል ።ሰው ውሎውን መምሰል የለው ነውና ውሎውን ትመስል ማለቴ አንተ አገልጋይ ነህ ያንተ አገልግሎት መሳደብ የለበትም ምስትህ እስከሆነች አንተንና ያንተ አገልግሎት አንድ ለይ መያት መክበር ማስከበር አለበት

  • @tesfayemammo4481
    @tesfayemammo4481 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድማችን ኤፍሬም፣ በአገልግሎትህ ተባርከናል። መልካም የትዳር ሕይወት

  • @tarekegnkassa4192
    @tarekegnkassa4192 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤፊ በመጀመሪያ እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ።ግን አለባበሷን በተመለከተ ወደ ፊት እንዳይደገም።

  • @fantujesusisthekingofkings6284
    @fantujesusisthekingofkings6284 2 ปีที่แล้ว +2

    የምወደው ዘመሪ ኤፍ ደስተህ ታስታዬ ነው እንኳን ደስ አልህ። በመቀጣል ስግደት ለእግዚአብሔር እንጅ እንደ አለማዊያን ለሴት አይሰገድም ቀጥሎም ታገብኛለሽ ወይ ማላት መፅሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም ከአለም የማጠ ነው ደግሞ የእጮኛህ ልብስ የክርስቲያን ልብስ አይደለም ቅድስና ለእግዚአብሔር ።
    ግን ከእናንተ ሌላ ትውልድ የሚመረው እየሰያችሁት የለችሁ አለሚን መምሰል ብቻ ነው ።

  • @TheChristianNews
    @TheChristianNews 2 ปีที่แล้ว +7

    ዋው በመጨረሻም ተወዳጁ ዘማሪያችን ሊያገባ ነው። በነገራችን ላይ ብዘገይም እንኳን ደስ አለህ ሳልል ማለፍ ይከብደኛል። መልካም ዘመን ይሁንላችሁ!!!

  • @selamawitabraham3522
    @selamawitabraham3522 2 ปีที่แล้ว +4

    shalom brother and sister. God bless you all things bright and beautiful .Congratulations on convincing yourself to settle down. May the crazy days start! Happy Wedding 💒 🏳️
    Good Is God all the time

  • @lelisejesus3741
    @lelisejesus3741 2 ปีที่แล้ว

    Efiye enkun des alekh betam des belongal😍😍 destachu destachinw👏👏👏👏❤❤❤

  • @abigayl23jesus31
    @abigayl23jesus31 2 ปีที่แล้ว +1

    Congratulation Efii tdarh ybark gin mesged(baw)to God legeta bcha......

  • @ayugebre4253
    @ayugebre4253 2 ปีที่แล้ว +32

    ጌታ ሆይ ክብርህ ወደቤቱ ይመለስ ፤ ዓለም ጓዟን ጠቅልላ ቤትህ ገባች፤ ምሳሌ ምሆን ጠፋ

  • @merontefra4825
    @merontefra4825 2 ปีที่แล้ว +20

    “ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ዋጋው እጅግ የከበረ የዋህና ዝግተኛ መንፈስ ያለውን የማይጠፋውን ልብስ ለብሶ የተሰወረ የልብ ሰው ይሁንላችሁ።”
    - 1ኛ ጴጥሮስ 3፥4
    ዋው ተባረኩ

    • @rosemesele5312
      @rosemesele5312 2 ปีที่แล้ว

      Ewnet nw le twelde mesala yemayhone. Drgite geta yeker. Yeblachu

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ከምወዳቸዉ ዘማሪዎች አዱ ነህ ለዚህ ቀን ስላበቃህ ደስታዬ ወደር የለዉም ዘመንህ ይባረክትዳር 😍🌹🌹

  • @sebletakele7445
    @sebletakele7445 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤፊ አንተ ጌታን ከልጅነት እስከ አሁኑ ጊዜ እያገለገልክዉ ነዉ የተወደድክ ዘማሪ ነህ እጮኛህ ማስተካከል ያለባትን እንድታስተካክል ምከራት በተረፈ አምሮባችኋል ደግሞ ትበልጣታለህ ዘመናቹ የተባረከ ይሁ 😍😍

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አዲስ ነኝ

  • @zewdneshsinke5312
    @zewdneshsinke5312 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰለምታገባ በጣም ደስ ብሎኛል እሷ ግን ምን ነካት night club እንደሚሄድ ሰው ጭኗን ገልብጣ ለአደባባይ የምታሳየው በዛ ላይ አገልጋይ ልታገባ እየመጣች የአለባበስ ስረአት ማጣት እጅግ ይደብራል። የኔ እመቤት ያለሽ መልክ በቂ ነው ቁምጣ ነው ቀሚስሽ ዝቅ አርኒው። እሄ አለባበስ ፋሽን ተከታይ አያደርግሽም።

  • @tesfuyes
    @tesfuyes 2 ปีที่แล้ว +7

    የእግዛብሔር ሳይሆን የዘመኑ ሰዎች ሆይ መጀመሪያ የእጮኛህን አልባበስ በቅጡ ታድረገው

  • @jesusiskingofkings141
    @jesusiskingofkings141 2 ปีที่แล้ว +1

    Alefu yalekeskubachu zemenach OMG Afi yegeta bet serthal ena geta Betih seralh betam tebarkenal bante mezmur lebzuh bereket arghal ena getah zemen ybarkh

  • @mesfintesema3553
    @mesfintesema3553 2 ปีที่แล้ว +2

    wow God bless you guys. both of you guys look nice inside and out. God bless you Epherm😄. Jesus loves you guys. from Betty and i like all your songs ephrem.

  • @asresselam8303
    @asresselam8303 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤፍሬም የኔ ልጅ በጣም ደስ ብሎኛል።ጌታ ትልቅ ነው። ክብር ለስሙ። ፓስተር አስረሳሽ።

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 2 ปีที่แล้ว +3

    ትዳርን የሚሰጥ እግዚአብሄር ነውና እንኳን ደስ አላችሁ how ever ክንውኑ አልሳበኝም የምን ኦህህህህ ነው የአገልጋዬች ጉባዬ አይመስልም እናንተ ምን ነካችሁ የ16 እና 18 አመት ልጆች መሰላችሁ ተረጋጉ።

  • @fanamoges4440
    @fanamoges4440 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤፊዬ እንኳን ጌታ ረዳህ.በመዝሙሮችህ ተባርኬለሁ ተጽናንቻለሁ እናም በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ.እና አንድ ምክር ብጤ ልንገርህ ምን መሰልህ የሰርግህን ወጭ ቀነስ አድርገህ ለተጎዱ ወገኖቻችን ብትለግሱ ወይም እንደ መቀዶንያ ያሉ ቦታ ላይ ብታከብሩት ለዬት ያለና እግዛቤርም የሚከብርበት ሰይጣን የሚዋረድበት እኛም የምንደሰትበት ይሆናል.ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @nathanaelkebede5073
    @nathanaelkebede5073 2 ปีที่แล้ว +3

    CONGRATULATIONS EPHI, you are so blessed, THANK YOU FOR SHARING YOUR GIFT OF WORSHIP

  • @zinabuakifle9043
    @zinabuakifle9043 2 ปีที่แล้ว +9

    አለባበስ ይሰተካከል ።

  • @MiraMira-nd3my
    @MiraMira-nd3my 2 ปีที่แล้ว +7

    ፍቅርኛህ አንተን በትፋራም እግዚአብሔር መፍረት ነበረበት በአገላጋዮች ፍት እድ እረቁቶን
    ? የመጨራሻ ዘመን መሆኑ አሁን ጋበኝ የዘመር ሚስት or ፍቅርኛ እድ ለብሳ ከመየት የባላጤ ውራደት የለም ከእናንተ እኛ ምድነው ምንመራሁ?😭😭😭😭

  • @sejahdima1552
    @sejahdima1552 2 ปีที่แล้ว

    Elelelelele happpppyyyyy for you efay....we always love you. we used to hear your songs starting from childhood.. Knowing your next success is our happiness.😍🤗🤗you are a blessing. May God bless your whole new bunch of year.

  • @messaybrown1517
    @messaybrown1517 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤፍሬም ድንቅ የወንጌል ዘማሪ ነህ። ልጄ ገና ከልጅነቱ ጀምሮ ሙዚቃህን እያዳመጠ ነው። ሙዚቃህ በጣም ልብ የሚነካ እና የሚባርክ ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ እና መልካም ሰርግ ይሁንልህ። እግዚአብሔር ይባርኮት🙌

  • @mekdesayele8234
    @mekdesayele8234 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደስ አላችሁ ለእጮኝነቱ ።ግን እንዲህ መላላሳቹ መዳራት ነው ሁሉንም ነገር ትደርሱበታላቹ እጮኝነት ሊቋረጥ የሚችል ነገር ነው መሳም መተሻሸቱ ስትጋቡ ብቻ ነው ሀጢያት የማይሆነው አለባበሷም ሰውን ሊያሳስት የሚችል ነው እንደሚሸጥ እቃ ... ንስሀ ግቡ ኢየሱስን አሰድባችኸኋል ።

  • @wearenothingwithoutlove5337
    @wearenothingwithoutlove5337 2 ปีที่แล้ว +14

    እንኳን ደስ ያለህ ደስ ብሎናል ልጅቷ ግን ሀበሻ ናት ፈረንጅ ወይስ ሳታስበው ድንገት ከቤት ወታ ነው ምንም ቢሆን ወግ ባህላችንን አንርሳ የፈረንጆቹን ለነሱ እንተወው የቄሳርን ለቄሳር የእግዚአብሔርን ለእግዚአብሔር ስጡ ብሏልና ቃሉ ። ሰውን ከማስደሰት ይልቅ እግዚአብሔር ማስደሰቱ ይሻለናል ቅጥ አንጣ

    • @hanagetachew2866
      @hanagetachew2866 2 ปีที่แล้ว +3

      በርግጥ ሳታስበውስ ቢሆን ይሄ አለባበስ ለጌታ አይደለም ለሰውስ ይመጥናል በርግጥ ክርስትና መሆን እንጂ መምሰል አይደለም

    • @looniesey4428
      @looniesey4428 2 ปีที่แล้ว +1

      @@hanagetachew2866 እውነት ብለሻል ክርስትያን መሆን እንጂ ማምሰል ከንቱ ነው : ሰው ከማስደሰት እግዚአብሔርን ማስደሰት ዋጋ ይሰጣል

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub 2 ปีที่แล้ว

      ኤፊ ለእናንተ እጅግ በጣም ደስስስስ ብሎናል ጌታ ይባረክ 🙏ግን በአለባበስ ጉዳይ በጣም አውርተናል እህታችን አልሰማችም ?ሌሎች ከሷ ተማሩ በቀለበቷ ቀን ቁምጣ ያረገች እጮኛ በመሆን ለተመልካች መሰናክል አትሁኑ ለኤፊ አይመጥነውም🤔

  • @tgtg1197
    @tgtg1197 2 ปีที่แล้ว +5

    Congratulations! I am so happy 😊 for you both! We have been blessed and strengthened by your mezmur we love you! No doubt you will be a devoted husband to your beautiful wife to be and an amazing father to your future kids. God is good all the time.

  • @misgnabicha7026
    @misgnabicha7026 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤፋ በጉጉት ስጠብቀው የነበረው ጊዜ የአንተን ትደር ማየት ነው ጌታ ከፊታችሁ ይቅደም ደስታህ አስደስቶኛል ጌታ ዘመናችሁን ይበርክ

  • @zewiiii1717
    @zewiiii1717 2 ปีที่แล้ว +13

    አንዳንድ አገልጋዬች እና ሚስቶቻቸዉ የ ጥልቁ አለም celebrityዋችን እራሱ ታስንቃላቹ የምታመልኩን ምትወዱትከሆነ ተገዙለት እባካቹ እንደዚ አይነት ልብስ ክርስቲያን ለሆነ ሰው ቀርቶ አህዛብ እንኳን አይመጥንም ሊያምረው እራሱ አይገባም ምክንያቱም እኛ አርፈናል(በ ክርስቶስ) ኤፍሬም''ህይወት ይናገር እስቲ "ከረሳሀው ላስታውስ ብዬ ነው

    • @etsegenetfikru9757
      @etsegenetfikru9757 2 ปีที่แล้ว

      ተባረክ እውነት ነው አለባበሳችው አለማዊ ነው

    • @zerfejesus4372
      @zerfejesus4372 2 ปีที่แล้ว

      Yemikonen manew yemotew yawem kemot yetenesawe jesus chirist sile egna yimaledal rome 8:34 !!! sewen keminkonen rasachin enmelket firden le geta

    • @zewiiii1717
      @zewiiii1717 2 ปีที่แล้ว

      @@zerfejesus4372 endezi eyaln nw gedel yegebanew kidusun menfes mayakebr sra eyayesh aynishn mechefen kechalsh engdi alem ashenfashalech malet nw demo sihtetnm menager hatyat nw ltyi nw

  • @Princesses-h4b
    @Princesses-h4b 2 ปีที่แล้ว +7

    I am deeply in love with the song. Who else love the song?

    • @alemunida1781
      @alemunida1781 2 ปีที่แล้ว

      Ene erasu bexam new mezmurun yewdedekute linkun pless

    • @sunshinemendes8425
      @sunshinemendes8425 2 ปีที่แล้ว

      What is the name of this song???❤️❤️

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 2 ปีที่แล้ว +1

      Ke Ephrem Tameru zefen yetewesede zema newo aye pentee

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢግ/ር የተናገዉ ኢንድሁም ሂነ ኤፍዬ ካንቴ በላይ ደስ ቢሎኛል ማለት ኢችላለዉ ኢንኩዋን ደስ አለክ የጌታ ሰም ለዘላለም የተባረክ ይሁን የአብርሃም ናየሳራ ያድርግላቹ

  • @ruthjohn584
    @ruthjohn584 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher yimesgen Geta Eyesus yikber I’m so happy for both of you ephiye our blessing may the lord fill your life with more immeasurable blessings amen enkuan engna zemen gizewoch Alefu.
    Hallelujah

  • @mimigetahun2710
    @mimigetahun2710 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደስ አላችሁ ኤፌ እንወዳለን ከልጅነቴ ጀምሬ ዝማሬዎችህን ስሰመ ነው የደኩት አሁንም በጣም እወዳቸወለሁኝ ዝማሬዎችህ አንተንም ጌታ እስከ እርጅና ድረስ በቤቱ የጽናችሁ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አዲስ ነኝ

  • @user-gc1xn4sh5v
    @user-gc1xn4sh5v 2 ปีที่แล้ว +13

    እንኳን ደስ አለክ በጣም ደስይላል ጌታ በፍሬ ይባርካቹ

    • @amanuelmerera1856
      @amanuelmerera1856 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Mu2WpgPO8tY/w-d-xo.html

  • @bogaledaniel7502
    @bogaledaniel7502 2 ปีที่แล้ว

    Ohhhh Amazing suprise......Congra efiye enkuan des aleh zemenh hulu ye melkam Getan yemiakebir zemen yhunilachu le bereket hunu! !!

  • @ethiopiyawitethio7864
    @ethiopiyawitethio7864 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤፍርዬ እንኩዋን ደስ አለህ ወንድሜ
    እግዚአብሔር ሊያከብርህ ተነስቷል
    ለዚህ ነዉ ጠላት ዙሪያዉን የሚንጫጫዉ እባክህ በዝምታ ማንንም ሳትሰማ ለማንም አስተያየት ሳትሰጥ
    እግዚአብሔር ነ እያመሰገንክ ኑሮህን ቀጥል

  • @hjsjddhdyhd4226
    @hjsjddhdyhd4226 2 ปีที่แล้ว +31

    አለባበስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝ጌታ ሆይ ማርን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏

    • @fiyoriafeworki8966
      @fiyoriafeworki8966 2 ปีที่แล้ว +2

      Amen Geta maren

    • @meroneasy-idea4289
      @meroneasy-idea4289 2 ปีที่แล้ว +2

      Mene gude new yezeh ayente alebabese ye agelgay….. zegejtu endehone kedemo ytwekal bezeh lebese ….altebkum ???????

    • @mahletakmekonen3397
      @mahletakmekonen3397 2 ปีที่แล้ว +3

      all this crying for a mini skirt?? get a life... there are so many evil things in this world and please ask God's mercy for things that matter.

    • @meroneasy-idea4289
      @meroneasy-idea4289 2 ปีที่แล้ว

      @@mahletakmekonen3397 ok anchi degfachew ena gene agelgayoch geta yemwedewen endyasaun enfelgalen. Kalhon ende lelaw noromal sew enayachrewalen. Alem ahun men ametate? Meche atanew Hulu byferju yelebesal !!!!….

  • @Asina93193
    @Asina93193 2 ปีที่แล้ว +3

    ትዳር የእግዝአብሔር ስጦታ ነው እንኩዋን ዴስ አላችሁ 💚💛❤💜💜💜👌💜👌👌💜💜💜💜

  • @maranathayesus2081
    @maranathayesus2081 2 ปีที่แล้ว

    Wow my brother Efrem what God started in your life will finish in Jesus name congratulations

  • @mam2522
    @mam2522 2 ปีที่แล้ว

    ኤፍሬም ፍቱዉ ዘማሪ እንኳዕ ሐጎሰካ። ተሐጉስና ሕዝብና ምሕረት የዉርደልና አጆኻ አይትገደስ ሰይጣን ሕርር ይበል እንታይ ደአ ቅባትህን አይቶ የግድ ነዉ ሰይጣን ሊያጨበርብር ከሳስ ወንድሞቹ የተጣለ ነዉ። Bless her you surprised her if she know she could wear better but still she is beautiful. ጌታ ያለን ከሚደሰቱ ተደሰቱ አለቀ። ያንተ ቅባትህ ለመጨመርና ለበረከት ነዉ አጆኻ ቅር አይበልካ ዝሐወይ መዓረይ።

  • @senaitkuma1739
    @senaitkuma1739 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደሰ አለከ ❤ግን እሄ አለባቤሰ ምንድነዉ ጋብቻ በቆምጣ ተጀመረ????🤔🤔🤔🤔🤔 ክርስቲያን ዘመኑን ሳይሆን ክርስቶስን መስሎ ቢኖር እንዴት መልካም ነው

  • @merimeri5130
    @merimeri5130 2 ปีที่แล้ว +7

    አፍዬ ጌታን ከልቤ ነው ደስ ያለን ጌታ ለቁሙ ነገረ ያብቃቹ ❤❤በነገራቹ ሁሉ ላይ ጌታን አስቀደሙ ተባረኩ😘😘😘😘😘😘

  • @fhjjfhjk679
    @fhjjfhjk679 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ እፍዬ በጣም እምወድህ እማደቅህ ዘማሬ ነህ የሳራ እና የአብራሀም ይሁንላቹ ጌታ ዘመናቹን ያርዝም

  • @lidiyaqueenofmamanddad187
    @lidiyaqueenofmamanddad187 2 ปีที่แล้ว +1

    Wowwwww የበደ ነው አግዚአብሔር ዘማናችውን ይባራክ 🙏🙏🙏🙏congralatons both of you አፍዬ i am so happy for you realy oh my god its really amazing👌👌 let's get married thankyou lord 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 2 ปีที่แล้ว +3

    አንካን ደስ አለህ ገን አለባብሰ የስተካክለ አባካችሁ

  • @gebratsadikfekert4998
    @gebratsadikfekert4998 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደስ ይላል በወጣትነትህ የተለየህለት ጌታ አከበረህ ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @dereje1961
    @dereje1961 2 ปีที่แล้ว +1

    ሂወት በጣም አጭር ነት መደሰት ያስፈልጋል እግዚአብሔር በመሀላች ላይ መቻቻልን መፋቅርን መወደድን በመከራችሁ ያድርግ እንኳን ደስ አላችሁ ❤👌

  • @jaleneyadeta783
    @jaleneyadeta783 2 ปีที่แล้ว +1

    Baga gammaddan! , Baga kanaan isiin ga'e Waaqayyoo!
    Isheen garuu haalaa ufaata amma kanaan mul'aachu hin qabduu ture.
    Afuurrii qullaa nama deemsisu haa waaranamuu!

  • @user-xs9ye1hw9p
    @user-xs9ye1hw9p 2 ปีที่แล้ว +32

    ትዳር ከፈጣሪ ነው ና ቀሪ ዘመናቹ ይባርክላቹ ትዳራቹ ያማረ የሰመረ የተባረከ የተቀደሰ ሰላም ፍቅር የተሞላበት ይሁንላቹ ውለዱ ክበዱ ኳሉ ዳሩ ❤️😘😘😘❤️❤️❤️ግን ትንሽ ቅር ያለይ ነገር ሳልናገር አላልፍም

    • @user-xs9ye1hw9p
      @user-xs9ye1hw9p 2 ปีที่แล้ว +15

      አለባበስዋ አልተመቸይም ለዛውም ከናተ ካገልጋዮች የማልጠብቀው ነገር ሳይ ቅር አለይ ካጠፍሁ ይቅርታ

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 2 ปีที่แล้ว +8

      የምናደርገው ነገር ሁሉ ለጌታ ክብር መሆን አለበት

    • @fesomtesfay7741
      @fesomtesfay7741 2 ปีที่แล้ว +8

      እንዲሁም ደግም ሲቶች በሚገባ ልብስ ከእፍረት ና ራሳቸውን ከመግዛት ጋር እራሳቸውን ይሸልሙ 1ጢምቲዎስ ም 2 9-10 እንዲተት አይነት አለባበስ ነው የግዚአብሔር ቃል የሚለው ከአለም አንድለይ ነው የሚነግረን ይህን አትምሰሉ ነው የሚለን ወንድም ኤፍሬም ዝምብለኽ ነወይ የምታያት የማያቃት ሰው ቢያት አለማዌት የምትመስለው አለባስሽን አሳምሬ እንደክርስትያን ልበሽ

    • @user-yn9fn6wu7n
      @user-yn9fn6wu7n 2 ปีที่แล้ว

      መቼ ተጋቡ

    • @ellad.1707
      @ellad.1707 2 ปีที่แล้ว +1

      ምን አገባህ? ለምን እራቁቷን አትመጣም ?

  • @terhasgebregziabher8550
    @terhasgebregziabher8550 2 ปีที่แล้ว +14

    አረ እባክቹ ከመጽሃፍ ቅዱስ ስሪኣት የማይሄድ ኣታርጉ እባካቹ እ/ር ፍሩ ለትውልድ ምን እያስተማራቹ ነው ከሰነስርዓቱ ጀምሮ እስከ ኣልባበስዋ የፔንጠ ማሕበር እያሰደባቹ ነው

  • @yihunabraham600
    @yihunabraham600 2 ปีที่แล้ว

    hashu hashuu ...ejigg betam desi biloghal tebareku lemilimu wendime .ejigg betam tamiralach kegonu yeneberachu birukan enanitenim fetary abzito yibarikachu!!

  • @tsegayeroman6568
    @tsegayeroman6568 2 ปีที่แล้ว +2

    እህታችን እንግዲህ ወንድማችንን አደራ ጌታ ይባርካችሁ አሜን ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @user-dk4cv6ys6c
    @user-dk4cv6ys6c 2 ปีที่แล้ว +8

    የኛ ዘማሪዎቻችን ትንሺ ፉክክር ዉስጥ የገቡ ይመስለኛል ደግሞም ልታይ ልታይ ብለዋል, ቴዲ አፍሮና አንዳንድ ዘፋኞች ከእኛ ዘማሪዎች ጋር ሲነፃፀሩ አማኞቹ እነ ቴዴ አፍሮ ይመስላሉ

    • @ttbb632
      @ttbb632 2 ปีที่แล้ว

      እስኪ በሰዉ ደስታ ተደሰቱ

  • @sebelesolomon5978
    @sebelesolomon5978 2 ปีที่แล้ว +7

    የእውናት ደስ ብሎኛል ኤፍ ግን ..አንተ ለሌሎች ምሳሌ መሆን ስገበህ ጭረሽ እንድሰድቡን ምክንየት ትሆናለህ ?ከሁሉም በለይ የዘመርካው መዝሙር ምን ይል ነበር ህይዎት ይነገር እስት"?ምንም surprize ብሆን በስርአት መልበስ እንድትችል መድረግ ትችል ነበር..ለመንኛውም እግዚአብሔር ይሁነችው!!

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ያሰብከው ይሳካ 🙌 People please don’t be judge and negative think please stop

  • @aberachfenta8116
    @aberachfenta8116 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤፊ የኔ ውብ ቃል የለኝም ተባረክልኝ !!😃 እኔ አንተን ሳስብ ትዝ የሚለኝ ገጠር ወላጆቻችን በንፁህ ስልቻ ጥርት ያለ ማር ሲሞሉ ለገበያ ከሚውለው ይልቅ ለቤት የሚያከማቹት ነው ትዝ የሚለኝ
    አንተንም ጌታ ተዝቆ በማያልቅ እንደማር በሚጣፍት መዝሙር ስለሞላህ ከሁሉ በላይ ጌታ ክብሩን ይውሰድ በመቀጠል ግን እስካሁን ትውልዱን ባገለገልከውና ወደፊትም በምታገለግለው እግዚአብሔር ብድራትህን ይክፈል ትዳርህ ዘመንህ ይባረክ እጅግ ደስ ብሎኛል❤️❤️❤️

  • @yewbdargetachw1877
    @yewbdargetachw1877 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤፍሬም እውነት እንኳን ደስ አለክ ጌታ በሞገስ በጥበብ ሸፍኖ ተጋብታቹ ወልዳቹ ለመሳን ጌታ ይርዳቹ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አዲስ ነኝ

  • @adamtadesse9239
    @adamtadesse9239 2 ปีที่แล้ว +6

    አንዳንዴ ሰይጣን የውርደትህን ቀን የሚያዘጋጅልህ ክብር በመሰለ ነገር ውስጥ ነው አቶ ኤፍሬም የሆነው እንደዚህ ነው የ40 ዓመት ሽማግል ለሴት ሲንበረከክ ያሳዝናል አየ በእግዚአብሔር ፊት የማይንበረከክ ሰው በአደባባይ ለኤልዛቤል ይንበረከካል አውን አንድ ምክር ልምከርህ ከቤተክርስቲያን እውቅና ውጪ ያጠለክላትን ቀለበት አውልቀው አለበሊዚያ በአደባባይ ማዋረድ የጀመረክ ሰይጣን የውርደቱን ድክሪ ጨምሮ እንደ ሳምሶን ዓይንህን ጎልጉሎ ያወጣልሃል ያጨበጨቡልህ አጨብጫቢዎችክ በኋላ አር የነካው እንጨት ያረጉሃል

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን እንኳን ደሰ አላችሁ ኤፊ ና ኤ እኝም ደሰ
    ብሎናል🙏🙏🙏❤❤❤

  • @yoelestifanos880
    @yoelestifanos880 2 ปีที่แล้ว +1

    Awesome awesome awesome, marvelous beautiful

  • @atwork1712
    @atwork1712 2 ปีที่แล้ว +8

    ለክርስቶስ ወንጌል እንቅፋት እንድንሆን ሁሉንም ነገር እንታጋሣለን
    1ቆሮ 9፣12
    እርስ ስንዴ እና እንክርዳድ ይለያል
    ድንቄም astonishing event ቱ

  • @tsigeweiniteklit334
    @tsigeweiniteklit334 2 ปีที่แล้ว +79

    በአሁኑ ጊዜ በቅባት የሚያገለግሉ ተወዳጆት ዘማሪዎች የምንላቸው የቀለበት ጊዜ በማየት ደስ ሲለን ይቆይና .. እጮኛቻቸው ስንመለከት ግን ግማሻቸው ጡታቸው እስኪታይ ደረታቸው ገልጠው: ግማሻቸው ረጅም ለብሰው ግን ራቁት የሚያሳይ አድርገው ሰንጥቀው ጭናቸው ገልጦ ያሳያል፡ አሁን ደግሞ የኤፍሬም እጮኛ "ኣጭር ሚኒስከርት" የሚገርም ... ለመሆኑ ዘመናዊያን ክርስትያኖች ቅድስና ምን ላይ ነው? ስልጣኔ ኣስተሳሰብን መቀየር እንጂ ራቁት መሄድ ከአለም ኣይለየንም እና ...እባካቹ Christian ladies when you dress 👗 pls dress disciplined modestly don't imitate this world

    • @kabisojacob2646
      @kabisojacob2646 2 ปีที่แล้ว +2

      Hey men I like your mindset GOD bless you

    • @jo4801
      @jo4801 2 ปีที่แล้ว +1

      You're right dear

    • @workuyohannes
      @workuyohannes 2 ปีที่แล้ว

      Wow what a shameful acts she came with underwear
      The children of Jezebel

    • @ayenewdenisse5899
      @ayenewdenisse5899 2 ปีที่แล้ว +4

      እርግጥ አለባበሱን እኔም አልደግፈውም ግን ልጅቱ እሱን ለማግኘት ነው የሂደችው ግን ያላሰበችው ፕሮግራሞች ነው እርግጠኛ ነኝ ይህ መሆኑን ብታውቅ እንደዚህ ለብሳ አትመጣም

    • @workuyohannes
      @workuyohannes 2 ปีที่แล้ว

      @@ayenewdenisse5899 that is not true they know about it, she knows about it too much excuses,God is never first and foremost in this stupid and selfish engagement, God is never glorified

  • @rodiyelight
    @rodiyelight 2 ปีที่แล้ว +1

    Zemari Efrem You have blessed us with your God given gift for so many years and You deserve all the best I am So happy for you, may God continue to do wonders in your life, May you and your soon wife to be Eve Go from Glory to higher greater Glory and as before may God be the center of your lives
    🙏♥️🙏 congratulations 🎊🎉

  • @kasimgenene8697
    @kasimgenene8697 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤፍ በውነት ፈጣሪ ይወዳሀል! ተባረክ ወንድመ እንኳን ደስ አለህ በድጋሜ

  • @user-zc8sr1sh9j
    @user-zc8sr1sh9j 2 ปีที่แล้ว +8

    እራቁቶን ብትሆን ይሻላት ነበር ያሣዝናል ፉፉቴ ጀነሬሽን።

  • @user-ni8hx8bk3p
    @user-ni8hx8bk3p 2 ปีที่แล้ว +8

    መልካም ዘመን ይሁንላችሁ እንኳን ለዚህ ክብር ጌታ አበቃችሁ!!❤

  • @user-ve4gl3hm6l
    @user-ve4gl3hm6l 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤፌዬ: ወንድሜ: እንኳን: ጌታ: እረዳህ: በጣም: ደሰ: ብሎኘል: በየሱሰም: ይከናወንልህ: እሰከመጨረሻዉ።

  • @hannahanna7472
    @hannahanna7472 2 ปีที่แล้ว

    ኤፍሬም በዝማሬክ በጣም ነው ምባረከው እንኳን ጌታ እረዳቹሁ ግን አለባበሧ ይሥተካከል