ተቅበለኝ መጣሁ፥ ያውና ደራ ያውና መሬ ነው ሃገሯ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 515

  • @betiyabatualij9927
    @betiyabatualij9927 6 ปีที่แล้ว +23

    ከብቶችን እያገድኩ ስፌቴን ስሰፋ
    ከብቶቼን እያገድኩ እዝርቴን ሳሾረው
    ዛሬ አዱም ጠፍቶብኝ ሁሉን እረስቼው
    ዘፈኑን ብሰማው አይኔን እንባ ሞላው
    አረህ ከብት ማገጃዬ
    የልጅነት ትዝታዬ
    እናታለም መሬ
    አምላክ ከፈቀደ መጣለው በርሬ
    የመራቤቴ ልጅ ነኝ ያውም የዘሞይ ቆላ
    እናቴ እመቤቴ የዘሞዩአ ማሪያም በሰላም አስገቢኝ

    • @Ss-sd2hs
      @Ss-sd2hs 4 ปีที่แล้ว +1

      ክክክ

    • @Ras_shewa
      @Ras_shewa  6 หลายเดือนก่อน

    • @Keno-op7kv
      @Keno-op7kv 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @DageeAlemneh
      @DageeAlemneh 2 หลายเดือนก่อน

      what Lough?

  • @amuamu7098
    @amuamu7098 6 ปีที่แล้ว +5

    አይይይይይ ትዝታ ሳሙና መግዣ ሳይኖረኝ ድንጋይ እየገዛሁ በቴፕ ይሄንን ሙዚቃ ነበር የማዳምጠው የመሬ ልጆች ሰላማችሁእንደ ምድር አሸዋ ይብዛልኝ በያለንበት እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @እዮሪካየአማኑኤል
    @እዮሪካየአማኑኤል 3 ปีที่แล้ว +8

    የፊቼ ቆላ ልጆቸ ወርቅ እኮ ናቸሁ እስኪ ይቺን አካባቢ የሚያውቅ

    • @SalamSalam-fs5yq
      @SalamSalam-fs5yq 3 ปีที่แล้ว

      አወይ ሀገሬ ስወድሽ እኮ

    • @Tiringo.k.n
      @Tiringo.k.n 7 หลายเดือนก่อน

      ፍቼሰላሌ ውድ የፈረስ አምባ ልጆች ወገኖቼ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤

    • @kassalemEwnetu
      @kassalemEwnetu หลายเดือนก่อน

      akewalew

  • @እማኑሪልኝመኖርሽያኖረኛል
    @እማኑሪልኝመኖርሽያኖረኛል 6 ปีที่แล้ว +10

    ደራ ባልወለድም ደሜ አለባት መራቢቴና ደራ ብርጀ የዘመዶቸአገር ነው እኔ አማራ ወሎ ነኝ

    • @lunaetopiya1405
      @lunaetopiya1405 6 ปีที่แล้ว

      አማራ ካሆሺየትምህጅ ሁሉምእርስትሺነው የኔነፍጠኛ

  • @አኢሻቢንትኢስላምየረሱልን
    @አኢሻቢንትኢስላምየረሱልን 3 ปีที่แล้ว +8

    ወይ አገሬ ደራ 😍😍😍😍እንዴት እንደናፈቀኝ 😥😥😥😥እስከ ማነው የደራ ልጆች 👍👍👍👈

    • @fatimarashid3481
      @fatimarashid3481 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Eseakmekmamu347
      @Eseakmekmamu347 หลายเดือนก่อน

      አለን

    • @SerkalemYekum
      @SerkalemYekum หลายเดือนก่อน +1

      Wye አለሁ ሀገሬ ደራ እየናፈቀኝ

  • @amaranegn2015
    @amaranegn2015 6 ปีที่แล้ว +11

    ደራ ሸዋ አማሮች ደሞቼ ደስ ሲሉ

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 8 หลายเดือนก่อน +1

    ትዝታ ብቻ❤❤❤❤

  • @haymitubeme672
    @haymitubeme672 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውው ቅርርቶስ እጅግ ነው ምወደው ።#አባቴ በጣም ያቅራራ ነበር ናም አባቴ ትዝይለኛል !!

  • @hanaassefa1210
    @hanaassefa1210 5 ปีที่แล้ว +11

    የዋሁ ህዝቤ አማራዬ 💚💛❤

  • @SebleManche
    @SebleManche 10 หลายเดือนก่อน +3

    የመሬ ልጅ በመሆኔ እኮራለዉ

  • @star-hb6hw
    @star-hb6hw 6 ปีที่แล้ว +4

    ነይልኝ እልልልል እስክስ ይህ መንገድ የመራቤቴ ቆላ ይመስላል እኔ የጅማ ልጅ ነኝ ግን አድስ አበባ በዛ ስንመላለስ አየዋለሁ ሰሜን ሸዋውቺ ውስጤ ናችሁ ድሮ የኛ ክልል ወድ መራቤቴ ነበር ኢሀድግ ስትገባ ወደ ደሴ አዛርቺን እጅ ዞናቹን መራቤቴ ነበር

  • @haiymihaiymi3555
    @haiymihaiymi3555 ปีที่แล้ว +1

    የኔው ባትሆኑ ይቆጨኝ ነበር አይ ገነተማርያም ስሞ እራሱ ይለያል ❤️❤️❤️😍😍😍😍😍

  • @jdos-jp8bc
    @jdos-jp8bc 5 หลายเดือนก่อน +3

    ግን የመሬ ልጅ አይደለሑም ሙዚቃውን ስሰማው ጥን ሖድ ይብሰኛል 😢😢 አይሰደት😢😢

  • @karkarkarnib693
    @karkarkarnib693 6 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ምን ልበል እፍፍፍ ትዝታ ኧረ ስደት ከስቱ ደብቆ ያኖራል ማሮቸ እኔ በሚቀጥለዉ ወር ልነከዉ ነዉ

  • @cell8121
    @cell8121 6 ปีที่แล้ว +13

    የመሬ ልጅ በመሁኔ እኮራለሁ ናፍቅሽኝ ሀገሬ

    • @aminatkassa4015
      @aminatkassa4015 6 ปีที่แล้ว

      እመጣለሁ እንድትቀበይኝ

    • @cell8121
      @cell8121 5 ปีที่แล้ว

      Aminat Kassa ስደት በቃችሁ ሲለን እንሂዳለን አይቀርም

    • @cell8121
      @cell8121 5 ปีที่แล้ว +1

      ♥♥

    • @semirseyd9106
      @semirseyd9106 5 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @hayahaya2920
      @hayahaya2920 5 ปีที่แล้ว

      ,እኔም

  • @ከበቡሽተሾመየደራልጅ
    @ከበቡሽተሾመየደራልጅ 5 ปีที่แล้ว +11

    የደራ ልጅ ነኝ መብሬ ውድድድድድድድድድድድ

    • @armazsegede2651
      @armazsegede2651 4 ปีที่แล้ว +2

      ስወዳቹ

    • @Tiringo.k.n
      @Tiringo.k.n 7 หลายเดือนก่อน

      ማን ነው የመሬ ልጅ እንደ እኔ ይህ ን ሙዚቃ የምወድ።ወይ አገሬ 🇪🇹🕊️

    • @Fozya-wq6ow
      @Fozya-wq6ow หลายเดือนก่อน

      መብሬ አይደለምኮ ይሄ ዘፋኝ

    • @SerkalemYekum
      @SerkalemYekum หลายเดือนก่อน

      Ena ፎዚያነው

    • @haymaonttesfaw3622
      @haymaonttesfaw3622 17 วันที่ผ่านมา

      @@Fozya-wq6ow አወ አዳርጌ ነው የሚባለው

  • @hanaassefa1210
    @hanaassefa1210 5 ปีที่แล้ว +19

    ያውና መሬ ነው አገሯ ያውና ደራ ነው አገሯ ያቺ👉👧ባለባሯ 😭😭እኔ ግን የገጠር ዘፈን ስሰማ ሆድ ይብሰኛል

    • @SeadaMohammed-vf6gd
      @SeadaMohammed-vf6gd 3 หลายเดือนก่อน

      እኔምየኔዉድእህት😢😢😢

    • @SeadaMohammed-vf6gd
      @SeadaMohammed-vf6gd 3 หลายเดือนก่อน

      ሁድይብሰኛልዝምብሎ

  • @info_tech8370
    @info_tech8370 4 ปีที่แล้ว +4

    I love more and more ....Thanks bro

  • @Tiringo.k.n
    @Tiringo.k.n 7 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው ወግ ሸዋ ❤ እንኳን ሸዋ ሆንኩ💪

    • @Ras_shewa
      @Ras_shewa  7 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

    • @Tiringo.k.n
      @Tiringo.k.n 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሴትም ሆንሽ ወንድ አድናቂያችሁ ነኝ❤ ለዚህ ሙዚቃ የሚገልጽበት አንደበት የለኝም 🥭🥑🫑🌽🍅🍌🧅 ሃገሬ የስወድህ የገጠር ልጅ ባልሆን ነበር።

    • @Tiringo.k.n
      @Tiringo.k.n 7 หลายเดือนก่อน +1

      የእኛን ጤፍ ውቅያ አስታወሰኝ

  • @SleepyArchaeology-os5pp
    @SleepyArchaeology-os5pp หลายเดือนก่อน +1

    የፍቅር ሀገር ነው በዉነት❤❤❤❤

  • @birtukanbirtukan8814
    @birtukanbirtukan8814 6 ปีที่แล้ว +19

    ዋውውውውው ደራዎች ይመቻችሁ እኔ ግን የሸዋ ሮቢት ልጅ ነኝ ዋ አልፋችሁኝ እንዳትሄዱ ሲትሄዱ ከስደት ስንመለስ ታስጎበኙኛላችሁ??

    • @ለካስሲያልፍቀንሁሉምይረሳ
      @ለካስሲያልፍቀንሁሉምይረሳ 6 ปีที่แล้ว +2

      አብሽሪ እናዝናናሻለን

    • @eyeruseyerus5024
      @eyeruseyerus5024 6 ปีที่แล้ว +1

      ውይ አገሬ ነፈቀኝ

    • @mehiratlamlam535
      @mehiratlamlam535 5 ปีที่แล้ว +1

      ነይ እቀበልሽ አለዉ የደራ ልጂ ነኝ አንጥፌ ጎዠ እቀበልሽ አለዉ ለምለም ነኝ የደረዋ

    • @Bh-iu4mj
      @Bh-iu4mj 5 ปีที่แล้ว +1

      አው ብርቱክ እኔም የሽዋሩቤት እሽ ይቀበሎናል ይወስድናል እፍፍፍፍ እሽ የምትሎበት አፋችሁ አማርኝ አትወስድኝም ደራ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ስወዳችሁ

    • @imaniman1068
      @imaniman1068 4 ปีที่แล้ว +1

      @@mehiratlamlam535 እኔ የኮቻነኝ ግን ደራወች ፍቅር ናችሁ ይሄ ሙዚቃ ትዝታየን ቀሰቀሰው

  • @ጠባቂየገብሬልነው
    @ጠባቂየገብሬልነው 5 ปีที่แล้ว +4

    እፍፍፍፍፍፍ እረ ምን ልበል ትዝታ እያሰፈሰፈኘ አይይይይይ ስደት

  • @faviangreenholt2317
    @faviangreenholt2317 5 ปีที่แล้ว +7

    ውይይይ ሀገሬ መሬ ናፍቆቱን አልቻልኩም

  • @yenuyenu3405
    @yenuyenu3405 6 ปีที่แล้ว +40

    የመሬ ልጅ የሆነ እጅ ያውጣ ማግባት የምፈልገው መሬን ነው እንብላ በሞቴን

    • @danaleames6310
      @danaleames6310 4 ปีที่แล้ว

      Hi

    • @bewketamare573
      @bewketamare573 2 ปีที่แล้ว

      The same

    • @lebebeigzabhertena7126
      @lebebeigzabhertena7126 2 ปีที่แล้ว

      የመንዝ ልጆ አለሁ ጉረቤት ነን ❤❤

    • @Zelalemlema-xq9jc
      @Zelalemlema-xq9jc ปีที่แล้ว

    • @AsterFantaw
      @AsterFantaw 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@danaleames63100:52 0:58 ደደደደደደ😢😢😮😮ሀሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐ😮ሸዐ😢ኀኀኀ😮ኀኀኀኀኀኀኀኀኀቀኸኸኸኸኸኸ😅😅ከከፈ

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 6 ปีที่แล้ว +2

    እንሳሮ ሀገሬ ውስጤ ናት
    የእኛ ህዝብ እኮ የዋህ እንግዳ ተቀባይ ነው ግን መንግስት አላያትም ገና ናት ብዙ የሚስራባት ናት ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ዞሮ መግቢዬ

  • @enashebeshaneg3360
    @enashebeshaneg3360 6 ปีที่แล้ว +2

    አየ ትዝታ አየ ሰቀባረረ ነበረ እምወለው እጨት ሰሰብረ ፍየል ሳግድ አይ አሁን ደሞ ሰው ሀገረ ሆኘ ትዝታው ትረፍ ሀፍ ፍፍፍ

  • @fafitube7736
    @fafitube7736 5 ปีที่แล้ว +5

    ❤❤❤❤❤😍😍ደሮች የት ናቹሁልኝ

  • @bero431
    @bero431 5 ปีที่แล้ว +7

    Love bete Amhara beat much more. I am Gojjame.

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 6 ปีที่แล้ว +2

    ምድር ዘርኛ መብርየ ስወድህ

    • @SerkalemYekum
      @SerkalemYekum หลายเดือนก่อน

      Ah ትክክል ዘረኝነትን አብዝቼ እቃወማለሁ የትውልድ ቦታዬ ደራ ነው

  • @makking5063
    @makking5063 6 ปีที่แล้ว +24

    የታላቺሁ ምሬና ደራ አትታዩም ነይልኝ እንቅልፍም አልተኛ
    ሳይፈታ ህልሜ ነይልኝ
    እረ ነይልኝ...!

    • @yyas930
      @yyas930 6 ปีที่แล้ว +1

      ፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈወፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈወፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈወፈፈፈሸፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈወፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈሰፈፈፈፈፈሸፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈወፈፈፈፈፈወፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈሸፈዘወዘወወወወወወወሸሸወሸሸወሸሸወሸዘዘሸወወሸሸሸወዘቀወወወወሸወወዘቀሸዘዘወወሸወሸሸወሸወሸሸሸሸወሸዘሸሸዘወሸሸዘወወወሸሸወወወሸወወወሸዘሸሸወወወሸወወወዘዘወዘሸዘዘዘሸዘወዘወሸሸሾሸ፣

    • @hanayinahana3306
      @hanayinahana3306 5 ปีที่แล้ว +1

      💪💪💪❤❤❤💚💛❤

    • @sadaethiopia8731
      @sadaethiopia8731 5 ปีที่แล้ว

      ውነትም የሉም እኔመጣሁልሽ ሠአድ የሀይቅልጅ ይሄ ሙዚቃ ውሥጤነው

    • @salma1200
      @salma1200 4 ปีที่แล้ว +1

      እረ አለሁልሽሸየደራና የመሬ ልጅ ነኝ 💋😍

  • @እሙረያንእሙረያን-ዠ8ኰ
    @እሙረያንእሙረያን-ዠ8ኰ 5 ปีที่แล้ว +3

    አራ፡ትዝታችንን፡አትቀስቅሱ፡እንስራበት፡በስደት፡ላይ፡ትዝታ፡ያለበት፡ማነው

    • @Tiringo.k.n
      @Tiringo.k.n 7 หลายเดือนก่อน

      ለምሳሌ እኔ ለዚህ ሙዚቃ ቃላት ያጣሁለት።ከለዚህ መስማት አልፈልግ።🫶💘 በምን አንደበቴ ልግለፀዉውይይይይይይይይይይ

  • @ጠይብሽየናቷብቻየደራልጅ
    @ጠይብሽየናቷብቻየደራልጅ 6 ปีที่แล้ว +8

    ወይይይይይይይ ደራ መሬ የፍቅር አገር የደራ ልጅ ነኝ

  • @meazatefara3289
    @meazatefara3289 4 ปีที่แล้ว +2

    የመሬዎች በመሆኔ እኮለሁ

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 4 ปีที่แล้ว +1

    ኢቶቢያአገራንከማንምበላይነውየምወዳት

  • @nuramiss4831
    @nuramiss4831 6 ปีที่แล้ว +1

    መብሬ ያንተ አድናቂ ነኝ ሰዎቹን ትዋቸው ፍቅር የማይገባቸው ፍቅርን በብር የሚስብ ድጋይ ያልበሰለ ሰው አለበት መቸም የማይሰለጥን ማህብረሰብ አለበት ሁሉንም ባይባልም ግን በጣም ነው ያዘንኩት

    • @بنتعنزه-ل6ش
      @بنتعنزه-ل6ش 6 ปีที่แล้ว

      طكودةىىىظىزةرزحى ر مةؤوروظمرةدجىىنح

    • @بنتعنزه-ل6ش
      @بنتعنزه-ل6ش 6 ปีที่แล้ว

      دزةد ز ددظوظىهرنررترردؤتحىؤاحؤةظك درة

    • @djesa3442
      @djesa3442 5 ปีที่แล้ว

      ምን ታደራጊያለሽ ውድ

    • @SerkalemYekum
      @SerkalemYekum หลายเดือนก่อน

      Koy አንዴ ሰዎቹን ስትይ እኔም አለሁበት ምክንያቱም እኔም የደራ ሰው ስለሆንኩ ግን ድንጋይ አይደለሁም ፈጣሪ በአምሳያው የፈጠረኝ ሰው ነኝ እሽ መሳደብ ነውር ነው እሽ

  • @የኔአበሻ
    @የኔአበሻ 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ይኤ መንገድ ትዝ አለኝ አያቶቼን ልጠይቅ ኤጄ ዉይይይይ አይወራ

  • @አለምአበበአበበ
    @አለምአበበአበበ 6 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም ዴስ የሚል ነው በርታ ወንድም

  • @Mነኝህልመኛይቱ
    @Mነኝህልመኛይቱ 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ አረ ታው እንኑርበት ትዝታየበዛአሁንውይይይይ

  • @ፋጡማየከለላዋፍቅርያሸንፋ
    @ፋጡማየከለላዋፍቅርያሸንፋ 6 ปีที่แล้ว

    መብሬ 👍አይ ትዝታ ስደት አይኑ ይጥፋ መለየት ጅብ ይብላው

  • @AmenKibru
    @AmenKibru 4 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ ናችሁ

  • @አርሴማእናቴ-ረ3ሰ
    @አርሴማእናቴ-ረ3ሰ 5 ปีที่แล้ว +4

    የሜሪ ልጅ በመሁኔ እኩራለሁ ያውም የሜዳ ልጅ ነኝ

    • @hayahaya2920
      @hayahaya2920 5 ปีที่แล้ว

      እኔም እኮራለሁ ይገርማል እኔም የሜዳ ልጅ ነኝ

    • @djesa3442
      @djesa3442 5 ปีที่แล้ว

      እውን ት

    • @demozababo7407
      @demozababo7407 4 ปีที่แล้ว

      @@djesa3442 ትክክል

  • @MeseretAsinake
    @MeseretAsinake 12 วันที่ผ่านมา

    ትዝታአለብኝእኔየጎንደረልጅነኝ

  • @ጦይባየናቷልጂእማትናፊቂኝ
    @ጦይባየናቷልጂእማትናፊቂኝ 4 ปีที่แล้ว

    ዳገቱ ደስ ይላል ጎብኙኝ ጎብኙኝ ይላል

  • @የሱታማሚነኝየሱበሽተኛትዝ
    @የሱታማሚነኝየሱበሽተኛትዝ 6 ปีที่แล้ว +1

    እህህህህህሀ አረ ኡኡ እስከመቼ በሰዉ ሀገር ሀገሬ ናፈቅሽኝ

  • @ዜድቆንጆዜድቆንጆ
    @ዜድቆንጆዜድቆንጆ 5 ปีที่แล้ว

    ትዝታ፡ጥሩነዉ፡ብዙ፡ያጫዉታል

  • @HiwotFekru
    @HiwotFekru 6 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ በቃሽ በልና ወደ ሀገሬ መልሠኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኤልሳቤጥጎጃምኑሮማሬ
    @ኤልሳቤጥጎጃምኑሮማሬ 6 ปีที่แล้ว +1

    ቤተ አማራ እወዳችኋለሁ ዘራችሁ ይብዛ ጠላታችሁ ይውደም

  • @mazaratmazaret107
    @mazaratmazaret107 6 ปีที่แล้ว

    አይ መብሬ ምን አይነት ተሰጦ ነው እግዚአብሕር የሰጠሕ????
    ኦፍፍፍፍፍ

  • @tihstgebrhanna7639
    @tihstgebrhanna7639 6 ปีที่แล้ว +1

    አማኑኤል ፍቃዱ እባክህን ወንድሜ ገዳሙን ለማየት እንዲሁም የምህረት እናት በቦታው ላይ አሉ በሰዎች ላይ ያለውን ችግር በመንገድ ጸበል ይታዘዛል የሚባል ነገር ሰምቼ ነው ለመሄድ የወሰንኩት እና እኔም በብዘ የጤና ችግር ውስጥ ያለሁኝ ሰው ነኝ የማገኘውን ሰው ሁሉ ጠይቄ ምንም ዓይነት መረጃ ለማግኘት አልቻልኩም እባክህን እርዳኝ እርዳኝ ለበረከት ነው ለነፍስህም ይሆንሀል

  • @ዜድነኝማሚንናፋቂ
    @ዜድነኝማሚንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว

    ውይ ይህን ሙዚቃ ስሰማ በጣም ትዝ ይለኛል አገሬ

  • @selameyayou6281
    @selameyayou6281 4 ปีที่แล้ว

    አቤት ስወድህ

  • @fikirmendis7251
    @fikirmendis7251 3 ปีที่แล้ว

    ውይይይይይ እንባ ይተናነቀኛል ይንን ተፈን ስሰማ

  • @himakeyahi7162
    @himakeyahi7162 6 ปีที่แล้ว +8

    ውይይይ ሀገሬ ትዝ አለኝ ደራ የማብ ሬ ሀገር ውድድድ

  • @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ
    @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ 6 ปีที่แล้ว +23

    ወይ መንገዱ አህዩቹ ሲያሳዝኑ

  • @ፍቅርለሀገሬ0933
    @ፍቅርለሀገሬ0933 6 ปีที่แล้ว +15

    መሬ አለም ከተማ እና ደራ ድጎ መስቀል ውስጣውስጤ💚💛💓

  • @amsalamsal3007
    @amsalamsal3007 6 ปีที่แล้ว +2

    እዳሰበሸ ልቤ በጉጉት ከረመ ውሰጤ ነው ዋውውውው ሀገሬ

  • @webshettaddse3443
    @webshettaddse3443 6 ปีที่แล้ว +5

    ውይ መብሬ ስወድህ ሀገሬ ደራ ንፍቅ ብሎኛል ውይይይይ

  • @LailaL-so2vb
    @LailaL-so2vb 10 หลายเดือนก่อน

    አይይ ስደት አይይ በትዝታ ልሞት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarhope8468
    @sarhope8468 6 ปีที่แล้ว +1

    አገሬ ሰላምሽ ይብዛ💚💛❤

  • @tihstgebrhanna7639
    @tihstgebrhanna7639 6 ปีที่แล้ว

    አማኑኤል ፍቃዱ እባክህን ደራ ገብረክርስቶስ ገዳም ለመምጣት ፈልጌ አለሁኝ እኔ አ.አ. ነው የምኖረው እንዴት ትረዳኛለህ የምታውቀው ነገር ካለ ብታካፍለኝ

    • @Ras_shewa
      @Ras_shewa  6 ปีที่แล้ว

      ደራ ገብረ ክርስቶስ መንገዱን የሚያሳይ ቪዲኦ በቅርብ እለቃለሁ

    • @fnjbfudhdhchhdjndhchdnchcn5443
      @fnjbfudhdhchhdjndhchdnchcn5443 6 ปีที่แล้ว

      እኔን. ጠይቅ ለነረከቱ ያብቃችሁ ድንቅ ጸበልና ድነት አለ

  • @noornuby5199
    @noornuby5199 6 ปีที่แล้ว +1

    መሬ ነው ሀገሬ ይመቻችሁ ውይ ስደት ከስንቱ ይለያል

  • @kinfem8024
    @kinfem8024 5 ปีที่แล้ว +1

    I Like it very much......

  • @adrianorma8646
    @adrianorma8646 4 ปีที่แล้ว

    Yimechachhu selam yabzalachehu wedddddddd🇪🇹🇨🇬🇪🇹🤗

  • @ፍቅርሰው-ፈ6መ
    @ፍቅርሰው-ፈ6መ 6 ปีที่แล้ว +2

    አይይይ ኮመቶች አንጀቴን በላችሁት አይዞን ሙዚቃው ውስጤ ነው

  • @saifasaifa2242
    @saifasaifa2242 5 ปีที่แล้ว

    ውውውው ድድድድድ አለብኝ ትዝታ ውድድድድ

  • @noornuby5199
    @noornuby5199 6 ปีที่แล้ว

    ማሽላ ጠባቂ ነሽ አሉ

  • @ዜድነኝወለየዋየማራያምልጅ
    @ዜድነኝወለየዋየማራያምልጅ 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋውበጣምነውየምወደው

  • @farah-jt2ud
    @farah-jt2ud 6 ปีที่แล้ว +5

    ወደዚህ ሀገር ዳሩኝ እስኪ ሀገሩ ያምራል

  • @faviangreenholt2317
    @faviangreenholt2317 5 ปีที่แล้ว

    ውይ ሀገሬ መሬ አለም ከተማ ንፍቅብሎኛል ብቻስደት አልቆልኝ ሀገሬ ገብቼ

    • @cell8121
      @cell8121 5 ปีที่แล้ว

      Beshework Kebede behiyiu አይዞሽ እማ እኔ እራሱ ንፍቅ ብሉኛል ያደኩበት ሀር ነው አንድቀን እንሂዳለን ስደትን ጨርስን

    • @faviangreenholt2317
      @faviangreenholt2317 5 ปีที่แล้ว

      @@cell8121 አብሽር በሰላም ጨርሰን ወደሀገራችን ለመግባት ያብቃን

  • @brukg9039
    @brukg9039 5 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ይህ ዘፈን ቅኔ ነው ለደራ የተቀኘው ።

  • @zinbhosin9737
    @zinbhosin9737 5 ปีที่แล้ว

    ወይ አብሽሩ ያገሬልጆች

  • @mehiratlamlam535
    @mehiratlamlam535 5 ปีที่แล้ว

    ዊይዊይ ዉይ ትዝ አለኝ አገሬ

  • @dawittessema6657
    @dawittessema6657 4 หลายเดือนก่อน

    ሥሙማነዉ የዚህሙዚቃባለቤት ተባበሩኝ

  • @sasosaso8028
    @sasosaso8028 6 ปีที่แล้ว

    ውብ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @meseretyenesew9228
    @meseretyenesew9228 4 ปีที่แล้ว

    አይ ትዝታ ደግሞ ጀመረኝ ሆዴን ባሰኝ

  • @habtemariamgesese5647
    @habtemariamgesese5647 2 ปีที่แล้ว

    ትዝታዬ

  • @ruhamagetachew483
    @ruhamagetachew483 5 ปีที่แล้ว +1

    ትዝ አለኝ አገሬ መሬ

  • @አላህወኪልየአላህባሪያፋጡ
    @አላህወኪልየአላህባሪያፋጡ 6 ปีที่แล้ว

    አይ መብሬ ያተሙዚቃ ሣዳምጥ ማትሪክ ቀረብኝ ዱሮ ሁሌም አረሣህመ ብዙ ትዝታ አለብኝ እታናሽ እህቴ ጋር በየዳገቱ እዘፍን ነበር አሁን ግን ሥደት ነጣጠለን እሷም እጀራየን ባገሬ ብላ አላህን ትለምን ነበር እኔ ደሞ አብረኝ ቪዛየ ለምን ቀረ ብየ ምርርርር ብሎኝ ነበር አብረኝ አልኩ አበረረኝ አሽከር ሁኘ ቀረሁ እሷ ግን ዶክተር ሆነች እህቴ የለብሽ ሥለተሣካልሺ እኳን ደሥ አለሽ 1// ፍሬ እህቴ መገናኛ ችን እራቀኝ😭😭😭😭😭😭😭

  • @asamar1660
    @asamar1660 6 ปีที่แล้ว +6

    ደራ በጣም ደስ የሚል ሀገር ነው የናቴ ሀገር አንዴ ሄጄበታለዉ ደግሜ እስካየዉ ቸኩያለው

  • @tegsttgest5657
    @tegsttgest5657 6 ปีที่แล้ว +1

    ውይውይ እንዳ የየሹምን በረሀ እንዳላላቀጠንኩት አሁን ይህን በርሀሳይ አንቀጠቀጠኝ እግዚአብሔር ብርታትና ጥናቱን ይስጣችሁ የገጠር ሰው ይግደለኝ አቦ ጠንካራ ነው እኛ አንድ ቤት ተደብተን ልንሞት ነው ጥሪኝ እምየ ሀገሬ ጥሪኝ ትዝታየ

    • @workwahshume170
      @workwahshume170 6 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል እህቴ አገሬ ናፈቀኝ ተራራዉን አህያወቹን ሳይ እፍፍፍ

  • @Nate-jr5xk
    @Nate-jr5xk 3 ปีที่แล้ว +1

    የ ዘፋኙ ስም ማነው?? እባካችሁን ንገሩኝ

  • @belayhunkeskes6270
    @belayhunkeskes6270 5 หลายเดือนก่อน

    ለምርኩዝ ጡሩውና ጠንካራው ጠዬ ነው ወይስ ችርንቸር እኔ እሰከማውቀው ጠንካራውና በቀላሉ የማይሰበረው የጠዬ ዱላ ነው ከነጎመዱ ሲሆን ደግሞ በጣም ይመረጣል

  • @RaditaAbbti
    @RaditaAbbti ปีที่แล้ว

    ❣️❣️❣️❣️❣️ወይ ትዝታ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @cherryashiahilwa9280
    @cherryashiahilwa9280 6 ปีที่แล้ว +2

    Darra gundoomaskal biyyaa koo♥♥♥♥♥100/1000%

  • @yashieamshiw6374
    @yashieamshiw6374 6 ปีที่แล้ว +46

    ወይ. የመሬልጆች. ወዴት. ገባችሁ. ጠፋችሁ💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @birtukanbirtukan8814
    @birtukanbirtukan8814 6 ปีที่แล้ว +2

    ማሽላ ጠባቂ ሆነሻል መሰለኝ
    መሸ የምትይበት አፋፍሽ አማረኝ
    ያዝ በለው መሬ ደራ

  • @BezaaDesaleny
    @BezaaDesaleny 2 วันที่ผ่านมา

    የሸዋልጅ ነውየሚባል እጂየመሬልጅአይባልም አስተካክል።

  • @HaymanotHabitamu
    @HaymanotHabitamu 6 หลายเดือนก่อน +1

    መብርሙዚቃ🎉🎉🎉🎉

  • @SadhakSad12
    @SadhakSad12 หลายเดือนก่อน

    ውይይይይትዝታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesiwondosen6362
    @mesiwondosen6362 4 ปีที่แล้ว

    አይመሬ የጀግናአገር

  • @deros7421
    @deros7421 6 ปีที่แล้ว

    አይይይይይይይይይይይይይ አሁንሥ እረ ኑሮ መረረኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወየዉ ወየዉ የሠዉ ሀገር ኑሮ እንዴት እንዳሥጠላኝ

  • @zuhrazuhra8342
    @zuhrazuhra8342 6 ปีที่แล้ว

    እህህህህህ በ 2003 ታላቅ ወንድሜን ለመዳር ሽርጉድ በምንልበት ግዜ ነበር ታናሽ ወንድሜ በዝህ ሙዚቃ ሲጨፍር አድሮ ሰርጉ 2 ቀን ሲቀረው የሞተብኝ በሰአቱ ሰው የምሆን አልመሰለኝም ነበር ግን አልሀምዱሊላህ ላያስችል አይሰጥም

    • @dfsd1460
      @dfsd1460 6 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ እህት አላህ ፅናቱን ይስጥሽ

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 6 ปีที่แล้ว +12

    ቤተ አማራ. እሰይ እሰይ

    • @ansaragao927
      @ansaragao927 6 ปีที่แล้ว

      😄

    • @mhrhr5245
      @mhrhr5245 5 ปีที่แล้ว +2

      እደገናየኢትዮጲያሙዚቃ

  • @ህይወትእንደገና
    @ህይወትእንደገና 6 ปีที่แล้ว +7

    አይይይይ ተናነቀኝ እምባ😢😢

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 5 ปีที่แล้ว +1

    ያገር ና የናት የውሀጂልየለውምአሉ በረሀነውኡፍፍ

  • @Pnice-j6h
    @Pnice-j6h 4 หลายเดือนก่อน

    የሀገሬ❤😢😮

  • @ቤቲስደተኛዋቤቲ
    @ቤቲስደተኛዋቤቲ 6 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ የሚጨፍሩት ደስ ሲሉ

  • @Tubecawatatube
    @Tubecawatatube 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምወደው ሙዚቃ

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 6 ปีที่แล้ว +1

    ይህንንየባህል ሙዚቃ ሰምቸ አልጠግበውም

  • @konjokonjo8596
    @konjokonjo8596 6 ปีที่แล้ว

    Wowwww hagar lyu eko nw