Enye melew eneneh ye Orthodox memeheran miyamenut graund ayawketem endye? Mekenyatum hulum different idea new yalachew be kerestos amalajenet betam new gra migeban enye. Anyways bless you melos acher ena geles new yesredahew.
Orthodox vs. Christian?😂😂 Orthodox is a Christian! What do you mean Orthodox vs. Christian? Orthodox means : right belief or correct believe/. You think it has negative connotations
@habeshaa_Tube Orthodox is not a Christian ! Orthodox is a traditional fairytale 😂😂😂. Egnaw hager yetesera ye biher , ye bahil ena ye hod haymanot new. Ye enjera ena wot , ye tella ena tejji Haymanot new. Ye tawula tabot ena ye mutan menfes amiliko Christina ayibalim 😂😂😂
2ኛ ቆሮ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁸ ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤
¹⁹ እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።
ወንጌላዊ ፡ እግዚአብሄር ፡ ለዘላለም ፡ ይባርክህ ፡ እንዲህ ፡ አርበድብደዉ ፡ እዉነትን ፡ አብዝቶ ፡ ይግለጥልህ
እንግዲህ ስለዚህ ነገር ምን እንላለን? እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል?
32 ለገዛ ልጁ ያልራራለት ነገር ግን ስለ ሁላችን አሳልፎ የሰጠው ያው ከእርሱ ጋር ደግሞ ሁሉን ነገር እንዲያው እንዴት አይሰጠንም?
33 እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው?
34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
ኤርሚ ጀግና የጌታ አርበኛ።
ሜሎስዬ ተባረክልኝ፤ የኢኦተቤ በግልጽ የሸፈነችውን የቃሉን ሐቅ በመግለጥ፣ ትውልዱን በእግዚአብሔር ጸጋ መታደጉን ሳትታክት ቀጥል🙏
Melay ተባረክ ❤❤❤❤
ሜላ ተባረክ ❤❤❤❤❤
Abatachen kale hewote tasemalen
ሜላዬበብዙ ተባረክልን ❤❤❤❤❤
ጌታ እየሱስ የድነል
ሜላዬ ተባረክ
ኢየሱስ ጌታ ነዉ
ምንአለበት።ይሄንን።ልጅ።ባታቀርቡት።በጣም።ጠማማ።አውቆ።ካዲ።
ወንድሞቼ ተባረኩ ጌታ ስራ ላይ ነዉ
ወይ መጋለጥ ደስ ይላል🙉 እግዚአብሔር ገና ህዝቡን ያስመልጣል ዘመን መቷል🙏👍
Melos God bless you
ትመቸኛለክ
Video record setareg comment beyitsaf arif new tenesh yirebishal
መምህሩ ከባድ ስህተት ውስጥ ገቡ
❤❤❤❤❤❤❤❤መልየ በጣም ነዉ ምወድ
mela tebareku❤
Iyesus Geta New Geta Gnbarek Amne
ኤሪሚዬ ተባረክ እወድሀለሁ ግን ትንሽ ተረጋጋ
ሜላዬ❤❤
Wow
2ኛ ቆሮ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁸ ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤
¹⁹ እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።
ይብዛልሕፀጋ
ሜሎ ተባረክ የኔ ወንድም
❤❤❤
1 saw😢3😢ihonem😢
ግእዝ የሚያቅ ሰው ሲገጥማቸው ሊሸውዱ አልቻሉም ኤርሚን እንዲህ ይፈሩታል?
ኤርሚ😂😂 የሚኮንነው(የሚፈርደው) ማነው ብሎ ጠይቆ ከታች የሚማልደው(የሚለምነው)የማይል ሌባ
❤❤❤❤❤❤❤
ሜላዬ የተወደድክ ❤❤❤
2ኛ ቆሮ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁸ ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤
¹⁹ እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።
ኤርሚ ,ሜሎስ,ኤፍሬም ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ እናንተ የዘመኑ ጳዉሎስ ናችሁ አሁንም ሙግታችሁን ቀጥሉ ብዙ ሰዉ ከጨለማ በዚህ ትምህረት ወደ ብርሃን እየወጡ ነዉ ኤሄ ከባድ ትዉልድን ለሞት የሚነዳ ሀሰተኛ ትምህረት ነዉ ኦርቶዶክስ ሚታስተምረዉ መምህሩ ለእዉነት ሳይሆን ላለመሸነፍ ነዉ ነገሩን ሚያጣሚሙት ኤርሚ ግዕዙን ሊያነብ ሲል እዉነት እንዳይወጣ ሲጮሁ የነበረዉ በጣም ያሳዝናል ጌታ ህዝቡን ነፃ ያዉጣ
ኤርሚ እንደበትህን ለመግራት ራሱ ፆም ፀሎት ያስፈልግሀል:: እግዜር የሰጠህን እውቀት እየሸፈነ ነው!
ኢየሱስ አማላጅ ከተባለ እነ ማርያም፣አርሴማ፣ተክልዬ ………….. ምን ሊሆኑ ነዉ😭😭😭😭😭😭😭
ቁጥርና ስም ብቻ ነቸው
ኦርቶዶክሶች ጉድ ሆኑ 😂😂😂😊
@@isaiah53_1 ምን ጉድ ይሆናሉ ከተጠቀሙበት ነፃ የሚወጡበት እድል እየተሰጣቸዉ ነዉ
ጠይቃቸው
Ye orthodox Kessi ena papas sile hod ena tinkola enji Christina ayawukum 😂😂😂
❤❤🎉
Melo Tebarek
ያው ነው መሀከለኛ ማለት አማላጅ ነው ማስታረቅና ማማለድ ምን ለየው ፈራጅ ካስታሰቀ ፈራጅ ሳይሆን አስታራቂ ወይ አማላጅ ነው ኦርቶዶክስ መምህራን ድርቅ ባትሉ የሚፈርደው በመጨረሻ ወደ ምድር ሲመለስ ነው
😮😮😮😮😮😮አይ መምህር 😅😅😅😅😅😅
እውነትን በፍቅር ንገሩታ ለምንድነው በደፈና ከሪዕሱ ውጪ የምትናገሩት በተለይ ኤርሚ ኦርቶዶክሶች እንኳን አክብረው ያወራሉ ብዙን ግዜ ሳያችሁ እውቀታችሁ ደስ ይላል ግንን በፍቅር አትናገሩም እሄንን ነገር ብታስተካክሉ ብዙዎች ይሰሙአቸዋል
መምህሩ የተጨቃጨክበትን አይደክማቸውም ምስጢር ሲገለጥ አንድ ሰው ነኝ ይላሉ
2ኛ ቆሮ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁸ ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤
¹⁹ እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።
በአብ ቀኝ ያለው ሰለ እኛ የሚማልደው ይላል ሮሜ 8:34 ባለ ቆቡ ያንብቡት እንጂ ደሞ አያሶሩም
ተረት ሮሜ 8:34 የሚኮንነው(የሚፈርደው)ማነው? ብሎ የሚማልደው ማለቱ ፈራጅነቱን የሚያሳይ ነው ባለቆቡ ላልከው እግዚአብሔር ትጠየቃለህ
@@HabtamuAbebe-on5hl አማላጅ ኢየሱስ ነው እናተ ብዙ አማላጆች አሏችሁ መፅሀፍ ቅዱሰ አንብቡ ኦርቶዎች ገድላትን አቃጥሉ ገዳይ ናቼውና
@@eleni311 ተረት አማላጅ የሚል ቃል አምጣ
@@HabtamuAbebe-on5hl የሚማልደው ማለት ምን ማለት ነው? እቆቅልህ 🤣
@@HabtamuAbebe-on5hl ሰለ እኛ የሚማልደው ማለት ምን ማለት ነው ?????
ተመልከቱ እንግዲ ም/ር አቡኑ እውነቱ ለ40ሚልዮን ኦርቶዶክሰዊያን ህዝብ እውነቱ እንደይገለጥ ክልከለ ሲያደርጉ ያሰፍራል ህዝቡ ግዕዝ አያውቁም ብሎ እ/ር ግን ይፈርደል አንተን ብሎ መ ምህር !!
ይህ ነዉ ትክክሉ ። ኦርቶዶክስ vs ክርስትያን ነዉ መባል ያለበት: ሜሎስ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ።
ክርስቲያን😂😂😂 ተቃዋሚ ናችኋ
ክርስቲያን Vs ተቃዋሚ (protestant) …
.
በነገራችን ላይ በቅዱሱ መፅሀፍ ላይ ዲያቢሎስን ተቃዋሚ(protestant) ብሎ ይጠራዋል 🤔 …ሉተርም ይሄን እምነት ሲመሰርት ስሙን ተቃዋሚ(protestant) የሚል ለዲያቢሎስ የተሰጠውን ስም ለሀይማኖቱ መጠሪያ አድርጎ ወስዶታል😭 …ዘይገርም ተቃዋሚ(protestant)
ስጋ ከመለኮነቱ ጋር?
Hizbachin min yishalewal bechifin new miguazew
Melos how I do contact you.
Intercession and reconciliation are not the same meaning!!!!!
የኦርቶዶክስ ክህደት እጅግ ይዘገንናል 🤭🤭🤭🤭🤭
ASTEMERULIGN EYESUSIN Amalag limelut
ክርስቲያን Vs ተቃዋሚ (protestant) …
.
በነገራችን ላይ በቅዱሱ መፅሀፍ ላይ ዲያቢሎስን ተቃዋሚ(protestant) ብሎ ይጠራዋል 🤔 …ሉተርም ይሄን እምነት ሲመሰርት ስሙን ተቃዋሚ(protestant) የሚል ለዲያቢሎስ የተሰጠውን ስም ለሀይማኖቱ መጠሪያ አድርጎ ወስዶታል😭 …ዘይገርም ተቃዋሚ(protestant)
መምህሩ እውነቱ እንዳይወጣ በጣም ፈሩ🙆♂
2ኛ ቆሮ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁸ ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤
¹⁹ እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።
Gizuh indih neka alfelegem
ሜላ ዛሬም ኣቡኑን ኣሳፈርካችው
እንደህፃን እኔ እበልጣለሁ
Roma 8 26 menfeskidus yema.ldal yelale anbibut ena jisusem menfeskidusem endet yemaledalu sitete new
ማንም ቢጠይቅህ ኮንፊደንስ ካለህ መናገር ነው ያለብህ።
ለቄስ መመስከር ድካምነዉ ምክኛቱም ተስካር የባአል ምግብ ሲለሚመቻቸዉ አያምኑም ቃሉ ውነቱ ያቁታል😂😂 ነገ ዋጋ ይከፍላሉ ለምግብ ብለዉ ቀራቅቦ እየጻፉ😂ኢየሱስን ደበቁት አለም ከቱነዉ ሑሉ ያልፋል ኢየሱስ ቢደብቁትም የራሱ ሕዝብ ያነሳል።
...በሆድ እንኳን ተቃዋሚ (Protestant) አይታማም ...365 ቀን ሙሉ ተስካር ያላችሁ እናንተ 😂 አትፆሙ ያገኛችሁትን መቀርደድ 😢😂 አይ ክርስትና ክርስትናስ ይቺ ናት 365 ቀን መቀርጠፍ ቂቂቂ 🤮
ምድረ መናፍቃን አሳማኝ ያልሆነ ምክንያት ሳትይዙ አታሽቃብጡ
orotodokis gara kireker bittewut yishalchiwal mikinyatuim EYESUSEN kerto dingil mariyamin chimer nw minsebekew kededingel mariyam yalteweledewun kirestos ezaw becherchachiw tekebabeluit
Enye melew eneneh ye Orthodox memeheran miyamenut graund ayawketem endye? Mekenyatum hulum different idea new yalachew be kerestos amalajenet betam new gra migeban enye. Anyways bless you melos acher ena geles new yesredahew.
አይ መምህር ግእዙን ለምን ፈሩ
ግእዙ ሮሜ 8:34 ወይትዋቀስ ነው የሚለው የሚከራከረው የሚፈርደው የሚማልደው አይልም ዕብ 7:25 ወይተነብል የሚለምነው
ዝርክርክ አታድርግ ንግግርህን እየሱስ መልህክተኛ ነው የፈጠረው እግዝየቤኤር ነው
መምህሩ ፈርቷል
Orthodox vs. Christian?😂😂 Orthodox is a Christian! What do you mean Orthodox vs. Christian? Orthodox means : right belief or correct believe/. You think it has negative connotations
@habeshaa_Tube Orthodox is not a Christian ! Orthodox is a traditional fairytale 😂😂😂. Egnaw hager yetesera ye biher , ye bahil ena ye hod haymanot new. Ye enjera ena wot , ye tella ena tejji Haymanot new.
Ye tawula tabot ena ye mutan menfes amiliko Christina ayibalim 😂😂😂
በተራ ተራ በስረአት መናገር እንኮን መናገር አይችልም ቆብያደረገው ሰውዬ
ይማልዳልይማልዳልአማላጅድንግልማርያምነችእየሱስክርስቶስእራሱይማልዳልይማልዳልማለትይፈርዳልማለትነውኦርቶዶክስንአትችላትምአትልፉ
መምህሩ እኔ ከአንድ ሰው ብቻጋር ነው ብለው ኤፍሬምን ጥያቄ ካለህ ብለው አሉ ሜሎስጋር ሳልጨርስ ከኤርሜጋር አላወራም አሉ ኤርምያስን ሲሆን ሰበብ አበዙ መልስ በግእዙ መልስ ስለሚያሳጣቸው ይፈሩታል መልስ የላቸውምና ህዝቤሆይ መምህራቹህን አፋጡ ጠይቁ
ተረት አውሩ የ100 አመት ተረት
ከሜሎስ ጋር ከማውራት በድን ከሆነው ዲንጋይ ጋር ማውራት ይቀላል
That is not true. Melos is very knowledgeable and humble man.
Protestant dengay ras nacheho
Dnk yetewahido dnq tmhrt
He doesn’t want to stay on the topic he goes around it 😂 orthodox doesn’t have the answer .
This ia not a priest he is screaming ,oh my God አጭበርባሪ ነዉ።መምህር ሆኖ ይህ ሰዉ የሚያስተምራቹ ዉሀ በላቹ።
ውይ ጉድ ማምህሪ የውሸት ትምረት😮😮
ግዕዙ ሲሠጣ ፈራ ፈሪ
ቄሱ ምነው እንዴ
Ermiyas malet yemecheresa balege nek
መምህሩ ለምን ኤርሚን ፈሩ?
ኤርምያስ ትግስት የሎውም እንጂ መምህሩ ኤርምን አይችልም በእውቀት
Melos God bless you
Melos God bless you