ተልባ ለወላዶች እና በድርቅት ለሚስቃዩ ወገኖች//How to make flaxseed drink from scratch for constipation !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 26

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እነኳን ሰላም ቆየሽኝ እውነትዬ በጣም ቆንጆ የተልባ አዘገጃጀትና ጥሩ በሆነ መንገድ ገለጻ አድርገሽ ነው ያካፈልሽን ተልባን ለፆም፣ለዳቦ፣ከወሊድ በኋላ በጁስ መልክ ለመጠጣት ፣ለፀጉር እድገት እምንጠቀምበት ምርጥ የቅባት ዘር ነው እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን

  • @ewnetvlogs5348
    @ewnetvlogs5348 ปีที่แล้ว +1

    እውነትዬ ሰላም !በጣም ልዩ የሆነ የተልባ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን ። በተለይ ለፆም ወቅት ተመራጭ ነው። ለጤናችንም ብዙ ጥቅም አለው። ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን።

  • @sarontube1237
    @sarontube1237 ปีที่แล้ว

    ዋው አሪፍ ለተለያየ ግዜ ልንጠቀመው የምንችለው የተልባ አዘገጃጀት ነው ለመጠጣት ለፍትፍት አሪፍ ነው ወድጄዋለው ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 ปีที่แล้ว +1

    እውነትዬ ሰላም ላንቺ ይሁን ! እንዴት ቆንጆ አድርገሽ በጥራት እንዳዘጋጀሽው አትጠይቂኝ። ተልባ ብዙ የተነገረለት የጤና ጥቅሞች አሉት። በቀላሉ እንደዚህ እየሰራን ብንጠቀም መልካም ነው። እናመሰግናለን ሼር ስላደረግንሽን ምርጥ ቪድዮ ።

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 ปีที่แล้ว

    እውነትዬ በጣም ቆንጆ ለጤና ጠቃሚ የሆነ የተልባ አዘገጃጀት ነው ለዚህ ፆም ተመራጭ ነው ወድጄዋለው ለፍትፍቱ ለመጠጣት አዘጋጅተን ማስቀመጥ ነው እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 ปีที่แล้ว

    እውነትዬ እንኩዋን ሰላምመጣሽ ላንችም ሰላምሽ ይብዛ የተልባ መጠጥና ለፍትፍት ቅድመ ዝግጅት ጎበዝ እናት የሌለችበት ቦታ የግድ እራሽን መኩባክብ እለብሽ ተልብ በጣም ይጠቅማማ በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው ያሳዩሽን ጥንቅቅ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ዩኔ ባሉሙያ 👌👌👍🙏

  • @adrontube3361
    @adrontube3361 3 ปีที่แล้ว +1

    ሐኒዬ እጅሽ ይባረክ ኡነኛ መፋትሄ ነው ለድርቀት😘 እናመሰግናለን

    • @ewunet417
      @ewunet417  3 ปีที่แล้ว +1

      አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 ปีที่แล้ว

    ሀንዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!
    ተልባ በጣም ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያለዉ ነው ትክክል ነሽ ሀንዬ ከወለድሽ በኋላ ምዙ ነገር ነው ያለ ፍቱን የኋነ መላ ነው ያጋራሽን እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏❤

  • @brtukankbret6870
    @brtukankbret6870 ปีที่แล้ว

    selamshi ybzalgn ewnet ye enkuwan dehna metashi waw betkkl bleshal enema abso swedw bebzat etekemewalehu enam tkmu betam konjo new enamesegnalen sher sladeregshiln ❤🙏👍👌

  • @እስታቭሮ
    @እስታቭሮ ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ የበዛ ይሁን እንኳን ሰላም መጣሽ እውነቴ በጣም በጣም የተልባጥቅሞች በጣም ብዙ ነው ለጤናም ጠቀሜታው ከፍ ያለ ነው እንደዚሀ በቤት ውስጥ ብንጠቀም ተመራጭ ነው አንቺም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው 🙏👈

  • @melattube5132
    @melattube5132 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ እውነትዬ ተልባ በጣም ጥሩ ነው በባህላችን ለምጥ ይረዳል ይባላል ከወሊድ በኃላ ብንጠቀም እንደሚጠቅም እና ለሆድ ድርቀት እንደሚረዳ ስላስረዳሽን እናመስግናለን እጅሽን ይባርከው

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 3 ปีที่แล้ว +1

    ሐኒ የኔቆንጆ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነዉ የሰራሽው🙏🙏❤❤❤❤❤

    • @ewunet417
      @ewunet417  3 ปีที่แล้ว

      Amesegnalehu yenie konjo 🥰🙏

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሽ ብዛት ይበልሽ እውነትዬ እውነት ነው የተልባ ጥቅም ተነግሮ አያልቅም ለወልድ እናቶች ቁሻሻውን ከውስጥ ጥርግርግ ያረጋል ደሞ ለክብደት መቀነሻ ተልባ በጣም ብዙ ጥቅም ያለው የጤና ፈውስ አንችልም ቆንጆ አርገሽ አዘጋጅተሽዋል ሼርም ስላረግሽን እናመሰግናለን ።።

  • @hasettube
    @hasettube ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ውዴ እንዳልሽው ተልባ በጣም አስፈላጊይ የሆነ ጥቅም ያለው ነው ተልባ በሰውነታችን ውስጥ ድርቀት ቢፈጠር እንደመድሀኒት አድርገኝ መጠቀም አንችቸላለን ሸር ስላደረግሽን እናመሠግናለን

  • @jonimercy
    @jonimercy ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን እውነትዬ አው ተልባ ለጤናም በጣም ጥሩ ነው በተለይ ለኛ ለሴቶች በወሊድ ጊዜ ለሚከሰትብን ችግር ልጆችን ደግሞ በብዛት ሆድ ድርቀት ስለሚያጠቃቸው በጣም ጥሩ ነው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን

  • @yeelsa
    @yeelsa ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ የበዛ ይሁን እውነቴ እንኳን ደህና መጣሽ አዘገጃጀትሽ በጣም ያምራል እንዳልሽውም ተልባ ከወለድን በኋላጥቅም አለው አረ እኔ ድሮ ለእስፓርት ከማሰራው በሶ ጋ አብሬ እንዲፈጭ አስደርግ ነበር ተልባ፣ኑግ፣ለውዝ ተደርጎ ከ ገብስ ጋ ዋው ነው እና ተልባዬ ተወዳዳሪ የላትም አረ ፀጉሬንም አስውብበት ነበር ተማሪ እያለው 😅 ባለ ውለታዬ ነው ተልባ 👌🙏👌🙏👈

  • @ኤልሮኢ_ኤልሮኢ
    @ኤልሮኢ_ኤልሮኢ ปีที่แล้ว

    አሳድረን ጠዋት ብንጠቀመውስ??

  • @saronkesetetube6190
    @saronkesetetube6190 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እውኘት የ እንኩበጨዋን ደህና መጣሾ እውነት ብለሻል ተብባ ጤናማ ምግብ ነው እዲሁ እዳልሽውም በተለይ ለወለደ ሴት የአጀት ድርቀት ላለበት ሰው ጠቃሚ፠ነው እጅሽ ይባረክ🙏👍👌

  • @selamleethiopiaselina3959
    @selamleethiopiaselina3959 3 ปีที่แล้ว

    egnam enamesegnalen azegegagetun silakafelshin telba zerfe bizu tikim alew

    • @ewunet417
      @ewunet417  3 ปีที่แล้ว

      Amesegnalehu Marie 💕

  • @yigzawtalie6584
    @yigzawtalie6584 2 ปีที่แล้ว

    ስንት ብር ነው ኪሎ

  • @tesfishemufamily5567
    @tesfishemufamily5567 ปีที่แล้ว

    የተልማ ጥቅሞች እንዳልሽው በጣም ብዙ ናቸው ይበልጥ ከወለዱ በኃላ እና ከወሊድ በፊት መጠቀም በጣም ልዩ ጥቅም አለው አንቺም ሸር ስላደረግሽን ከልብ

  • @gelitube8829
    @gelitube8829 9 หลายเดือนก่อน

    እኔ ምለው ጥሬው ውኃ ለይ ተዘፍዝፎ አይጠጣም ማታ ዘፍዝፎ ጠዋት ቢጠጣስ

  • @rbeq
    @rbeq 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለእዚህ ቤት ቤተሰብ እንሁን