Ethiopian drink/ How to make a drink out of flax seed/ሁለት አይነት ከተልባ የተዘጋጀ መጠጥ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • Instagram / lovekiya4
    Facebook / kiyalove20
    ሁለተኛዉን ቻናል ሰብስክራይብ ለማድረግ 👇👇👇👇 / @kiyasfamily
    እንኳን ወደዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ
    ሰላም ጤና ይስጥልኝ፤ እንኳን ወደቻናሌ በሰላም መጣችሁ። አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰቡን ይቀላቀሉ፤ ለሁላችሁም ለጊዜያችሁ በጣም አመሰግናለሁ። በዚህ ቻናል የተለያዩ የኢቲዮጲያን ምግቦች፣ ኬኮች እና ሌሎች በእራሳችን ልንሰራቸዉ የምንችላቸዉ ነገሮች ታገኛላችሁ። የቻናሉ አላማ ካሰብንበትና ጊዜ ከሰጠነዉ ማንኛዉንም ነገር ማድረግ እንደምንችል መልእክት ለማስተላለፍ ነዉ። ለምትሰጡኝ አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ። ለምትጠይቁኝ ጥያቄዎች በተቻለኝ መጠን ለመመለስ እሞክራለሁ ለጥያቄአችሁ መልስ ሳልሰጥ ከቀረሁ በጣም ጊዜ በማጣቴ ምክንያት እደሆነ ተረዱልኝ አዳዲስ ቪዲዮዎችን ሰኞ እና ሀሙስ አቀርባለሁ ሰላም ቆዩ።
    አመሰግናለዉ።
    Welcome to my channel
    I love trying new things, being creative and challenge myself as the same time enjoying what I do. As a matter of fact my channel is a medium to reflect my abilities and talent with my subscribers. you can find lots of different kinds of videos like Ethiopian foods, DIY, cakes and so on. Please be a part of my family by subscribing to my channel.
    Thank you

ความคิดเห็น • 48

  • @ማሚ-ደ8ወ
    @ማሚ-ደ8ወ 3 ปีที่แล้ว +7

    ጥሩ ነው በጣም በደምብ ቢፈጭ የሚጠል ነገር አይኖረውም ተልባ እንዳለ ነው መውሰድ ያለብን እናመሰግናለን

  • @lelawenida1339
    @lelawenida1339 4 ปีที่แล้ว +7

    እንደኔ እንደኔ ባይጠለል መልካም ነው ።

  • @AbiTube
    @AbiTube 5 ปีที่แล้ว +1

    ተልባ ለጤናም በጣም ጥሩ ስለሆነ እኔም መጠጣት እወዳለሁ:: Thank you

  • @fatmuamohamed8689
    @fatmuamohamed8689 2 ปีที่แล้ว

    Batem aref now marre barchi thank you 💯❣🥀👏

  • @memijtelefoon9887
    @memijtelefoon9887 2 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen, Gobez berchi👏👏🌷🌷🌷💚💛❤🌷

  • @hfdyd1412
    @hfdyd1412 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing ♥️

  • @ነገረጠላሁ
    @ነገረጠላሁ 2 ปีที่แล้ว

    የኔማረ በረች ጎበዝ🌹🌹🌹❤

  • @aronbrhane8725
    @aronbrhane8725 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ አቀራረብ እናመሰግናለን

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 4 ปีที่แล้ว +1

    ሎሚ ጨመቅ ሲደረግበትም አሪፍ ነው።

  • @rehaboth203
    @rehaboth203 5 ปีที่แล้ว +1

    I was saying Where did I know or heard this voice. You are also great home maker and know how to cook. Thumbs up.

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 5 ปีที่แล้ว +1

    It looks yummy.

  • @GROOM49
    @GROOM49 3 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ኣገላለፆ በርቼ !

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 5 ปีที่แล้ว +1

    ጤናማ መጠጥ ነው እናመሰግናለን

  • @keyagemechu8861
    @keyagemechu8861 4 ปีที่แล้ว +1

    Great video!
    Question:
    Prepare the flax seeds, can you just put it in the oven and roast it? If so, what temperature is good to roast it? And grind it with coffee grinder?

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 5 ปีที่แล้ว +3

    Thank you 🙏🏽

  • @fatumamoh5001
    @fatumamoh5001 5 ปีที่แล้ว

    Thank you betam aref now marre

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ

  • @eyerusbeauty8122
    @eyerusbeauty8122 5 ปีที่แล้ว

    Gobez yen konjo 💓 Enamesegenalen 🙏

  • @abrahamdemissie9747
    @abrahamdemissie9747 4 ปีที่แล้ว

    Excellent job! Sista

  • @keepright5232
    @keepright5232 11 หลายเดือนก่อน

    I like both methodes but the first one lacks the fiber our body badly needs it.

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 4 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @MakdaTekue-on6ju
    @MakdaTekue-on6ju 8 หลายเดือนก่อน

    No need to strain all the fibre removed

  • @misrakedae9023
    @misrakedae9023 2 ปีที่แล้ว

    መጥለል የለበትም በፊት ለተቅሞ ከተዘጋጀ ማጥለል አያስፈልግም ሲቀጥል ወፍራም ነው።

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 5 ปีที่แล้ว

    በርቺ ፅድት ያለ አሠራርሽ

  • @አህመድጎጃምዮቱብ
    @አህመድጎጃምዮቱብ 2 ปีที่แล้ว

    እኔማ ጥሬውን አንፈቅፍቄ አጥልየ ፍሬውን ድፍት ነው የማደርገው የሄ አሰራር ይበልጣል አመሰግናለው

  • @liyukebede3329
    @liyukebede3329 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @uagi
    @uagi 5 ปีที่แล้ว

    Super like 😊

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 5 ปีที่แล้ว

    ውይ አማረኝ ተልባ መጠጣት እኔ እወደዋለሁ

  • @bezamoroda1074
    @bezamoroda1074 4 ปีที่แล้ว

    Madiyat yatafel ??

  • @maliounemoussa1675
    @maliounemoussa1675 5 ปีที่แล้ว

    Merci beaucoup kiya tube

  • @medestSetrd
    @medestSetrd หลายเดือนก่อน

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 5 ปีที่แล้ว

    ዋውው ተልባ በጣም አረፍ ነዉ እናመሰግናለን ውድ

  • @peaceforallmankind4454
    @peaceforallmankind4454 4 ปีที่แล้ว

    Tens Adam keyet yigegnal

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ገ5ዀ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ገ5ዀ 3 ปีที่แล้ว

    Enamasaginalin bareci

  • @mgbarba2713
    @mgbarba2713 3 ปีที่แล้ว

    hi !!ተቆልቶ ነው ሳይቆላ ነው የሚፊጨው?????

  • @fozeyaadam8197
    @fozeyaadam8197 3 ปีที่แล้ว

    ተልባ ለነብስጡር እንደት ነው የሚጠጣው
    የሞክራችሁት ካላችሁ ንገሩኝ
    እኔ ዘጠኝ ወሬ ነው አሁን. ተልባ ጠጪ ለምጥ ያገራል ይላሉ ግን ተቆልቶ ነው ሳይቆላ የሚጠጣው

  • @luwamhabte4150
    @luwamhabte4150 5 ปีที่แล้ว

    Ati telba say kola metetat achlalew wey

  • @AlAl-uc3lt
    @AlAl-uc3lt 5 ปีที่แล้ว +2

    ለገንፎ መብያም ይሆናል

    • @KiyaTube4
      @KiyaTube4  5 ปีที่แล้ว

      ይሆናል.

  • @faven1230
    @faven1230 5 ปีที่แล้ว +1

    balemoya nesh berchi

    • @KiyaTube4
      @KiyaTube4  5 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @አሢየጉሯጌዋ
    @አሢየጉሯጌዋ 4 ปีที่แล้ว

    እረ እኔዉፍርት እፈልጋለዉ

  • @zerihunzerihun8665
    @zerihunzerihun8665 4 ปีที่แล้ว +1

    አርፍ ነው ንፊ ሁለት ብርጭቆሽን

  • @AlAl-uc3lt
    @AlAl-uc3lt 5 ปีที่แล้ว

    መልሱልኝ

  • @Habesha_forlife
    @Habesha_forlife 5 ปีที่แล้ว

    Subscribe adrigugnna beteseb hunu

  • @misrakedae9023
    @misrakedae9023 2 ปีที่แล้ว

    መጥለል የለበትም በፊት ለተቅሞ ከተዘጋጀ ማጥለል አያስፈልግም ሲቀጥል ወፍራም ነው።