Ewunet እውነት
Ewunet እውነት
  • 98
  • 143 513

วีดีโอ

Mama Goose and her Eggs🥰🥰🥰
มุมมอง 146 หลายเดือนก่อน
Mama Goose and her Eggs🥰🥰🥰
2023 good memories
มุมมอง 619 หลายเดือนก่อน
2023 good memories
የካሮት እና የቀይስር ጁስ በዝንጅብል //carrots and beets root juice with ginger
มุมมอง 283ปีที่แล้ว
የካሮት እና የቀይስር ጁስ በዝንጅብል //carrots and beets root juice with ginger
Spa day with friends Best day ever
มุมมอง 150ปีที่แล้ว
Spa day with friends Best day ever
የበግ ስጋ ጥብስ ወጥ አሰራር // How to make lamb shoulder stew //
มุมมอง 141ปีที่แล้ว
የበግ ስጋ ጥብስ ወጥ አሰራር // How to make lamb shoulder stew //
ልዩ የእስፒናች አሰራር ፈጣን እና ጣፋጭ ጤናማ//Fast testy and healthy spinach
มุมมอง 339ปีที่แล้ว
ልዩ የእስፒናች አሰራር ፈጣን እና ጣፋጭ ጤናማ//Fast testy and healthy spinach
ፈጣን እና ጣፋጭ የጭቅና ጥብስ//Fast and easy Ye Chiluba Tibs
มุมมอง 193ปีที่แล้ว
ፈጣን እና ጣፋጭ የጭቅና ጥብስ//Fast and easy Ye Chiluba Tibs
ልዩ የሆነች የሽሮ አሰራር//How to make Ethiopian shiro
มุมมอง 148ปีที่แล้ว
ልዩ የሆነች የሽሮ አሰራር//How to make Ethiopian shiro
ለልጆች ቁርስ መክሰስ የሚሆን ትወዱታላችሁ
มุมมอง 290ปีที่แล้ว
ለልጆች ቁርስ መክሰስ የሚሆን ትወዱታላችሁ
ፈጣን የዓሳ ለብ ለብ
มุมมอง 277ปีที่แล้ว
ፈጣን የዓሳ ለብ ለብ
የእኛን ሀገር በረዶ ላሳያችሁ//
มุมมอง 148ปีที่แล้ว
የእኛን ሀገር በረዶ ላሳያችሁ//
የእንጆሪ ውሃ ለመጠጥ ለጤናችን //Raspberry water for our health
มุมมอง 184ปีที่แล้ว
የእንጆሪ ውሃ ለመጠጥ ለጤናችን //Raspberry water for our health
ልዩ የዶሮ ወጥ በዶሮ እግር እና ክንፍ ብቻ //Ethiopian best food chicken legs and wings stew (wot)
มุมมอง 288ปีที่แล้ว
ልዩ የዶሮ ወጥ በዶሮ እግር እና ክንፍ ብቻ //Ethiopian best food chicken legs and wings stew (wot)
የፆም አማራጭ ልዩ የቲማቲም ለብ ለብ
มุมมอง 138ปีที่แล้ว
የፆም አማራጭ ልዩ የቲማቲም ለብ ለብ
Fast and easy colorful Vegetables rice
มุมมอง 122ปีที่แล้ว
Fast and easy colorful Vegetables rice
የበብል ሻይ አሰራር / bubble tea 😍
มุมมอง 203ปีที่แล้ว
የበብል ሻይ አሰራር / bubble tea 😍
Testy Cabbage with potatoes /ልዩየጥቅል ጎመን በድንች👌
มุมมอง 159ปีที่แล้ว
Testy Cabbage with potatoes /ልዩየጥቅል ጎመን በድንች👌
ቀላል እና እጅ ትየሚስቆረጥም አሳ Easy and best way to make fish
มุมมอง 67ปีที่แล้ว
ቀላል እና እጅ ትየሚስቆረጥም አሳ Easy and best way to make fish
Testy crispy hotdog rolls
มุมมอง 79ปีที่แล้ว
Testy crispy hotdog rolls
የእስፕናች ፒዛ //How to make spinach
มุมมอง 176ปีที่แล้ว
የእስፕናች ፒዛ //How to make spinach
በ3ደቂቃ የሚደርስ የልጆች ምሳ አማራጭ Lunch for kids with in 3 minutes
มุมมอง 130ปีที่แล้ว
በ3ደቂቃ የሚደርስ የልጆች ምሳ አማራጭ Lunch for kids with in 3 minutes
Happy Sweet sixteenth birthday for my niece 🥰🥳🎉🎊🎂💕💕💕
มุมมอง 187ปีที่แล้ว
Happy Sweet sixteenth birthday for my niece 🥰🥳🎉🎊🎂💕💕💕
ቀላል የሙዝ ዳቦ በእርድ //Simple Banna bread with turmeric
มุมมอง 168ปีที่แล้ว
ቀላል የሙዝ ዳቦ በእርድ //Simple Banna bread with turmeric
ጣፋጭ በቀላሉ ማንኛውም ሰው የሚሰራው የልድት ኬክ//Anybody could make this cake very easy but testy
มุมมอง 2252 ปีที่แล้ว
ጣፋጭ በቀላሉ ማንኛውም ሰው የሚሰራው የልድት ኬክ//Anybody could make this cake very easy but testy
በጣም ቀላል የውብ እንጀራ አገጋገር /easy way to make Enjera 🥰🥰🥰🥰🥰
มุมมอง 2352 ปีที่แล้ว
በጣም ቀላል የውብ እንጀራ አገጋገር /easy way to make Enjera 🥰🥰🥰🥰🥰
ልዩ የሆነ የገንፎ እህል አዘገጃጀት እና የገንፎ አሰራር//How to make (Genfo) yummy 😋
มุมมอง 4352 ปีที่แล้ว
ልዩ የሆነ የገንፎ እህል አዘገጃጀት እና የገንፎ አሰራር//How to make (Genfo) yummy 😋
Very easy and testy pita bread//በጣም ቀላል እና ጣፋጭ የፒታ ዳቦ
มุมมอง 2252 ปีที่แล้ว
Very easy and testy pita bread//በጣም ቀላል እና ጣፋጭ የፒታ ዳቦ
ለየት ያል ጣፋጭ የፆም የአጃ ቅንጨ አሰራር//How to cook easy and testy cracked Raye
มุมมอง 2242 ปีที่แล้ว
ለየት ያል ጣፋጭ የፆም የአጃ ቅንጨ አሰራር//How to cook easy and testy cracked Raye
በጣም ልዩ የሆነ የእንቁላል አጠባበስ😳// The best fried egg//
มุมมอง 992 ปีที่แล้ว
በጣም ልዩ የሆነ የእንቁላል አጠባበስ😳// The best fried egg//

ความคิดเห็น

  • @AmroAmroo-e5m
    @AmroAmroo-e5m 13 วันที่ผ่านมา

    🥰🙏✝️🙏✝️🙏✝️🤲😍

  • @berrybelete6171
    @berrybelete6171 หลายเดือนก่อน

    Looks good butአጠቃላይ ከጥንሰሱ ጀሞሮ ሰንት ቀን ፈጀብሸ thanks

  • @eveali6794
    @eveali6794 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @melkamuKefale-c7r
    @melkamuKefale-c7r หลายเดือนก่อน

    ገብሱሳይቆላነው?

  • @rbeq
    @rbeq 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለእዚህ ቤት ቤተሰብ እንሁን

  • @mastwalshefferaw9537
    @mastwalshefferaw9537 5 หลายเดือนก่อน

    ሞክሬዋለሁ ለፋሲካ ተባረኪ

  • @Wagetesfaye
    @Wagetesfaye 6 หลายเดือนก่อน

    Baxam baxam baxam amasginalo yene qonjo

  • @gelitube8829
    @gelitube8829 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ ምለው ጥሬው ውኃ ለይ ተዘፍዝፎ አይጠጣም ማታ ዘፍዝፎ ጠዋት ቢጠጣስ

  • @SeniteSe-gf5vz
    @SeniteSe-gf5vz 6 หลายเดือนก่อน

    ለጠላ ዋናው የእንጨት ጌሾ ነው ቅጠሉ ብቻ የሚሆነወ ለአረቂ ነዉ

  • @ethiopiaworku3205
    @ethiopiaworku3205 6 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ጠላ👌👍 የምወደው አይነት ነው ምነው ጎረቤቴ በሆንሽ ጠላ በጣም እወዳለሁ።

  • @mastwalshefferaw9537
    @mastwalshefferaw9537 6 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ጠላ በጣም ነዉ የምወደዉ ጎረቤቴ በሆንሽ😂❤

  • @mimiabyssinia3409
    @mimiabyssinia3409 7 หลายเดือนก่อน

    ጌሾ ቅጠል እና የገብስ ብቅል የት ነዉ ሚገኘዉ/ያገኘሽዉ? I need response please I need it for graduation. Thank you!

    • @isidora_gabriel
      @isidora_gabriel 6 หลายเดือนก่อน

      They usually sell it in Ethiopia marts

  • @Samaritan_Law
    @Samaritan_Law 7 หลายเดือนก่อน

    ይሄ የከተማ አጠማመቅ ይመስለኛል😂😂😂🤣🤣🤣የገጠር እናቶች የሚጠምቁት ለየት ያለ ነው። እጅግ ፍጹም ሃገርኛ ጣዕም እና ዋናው የጠላ አጠማመቅም የገጠር እናቶቻችን አሰራር ነው። የከተማ ጠላ እንደ ወይን ጥቁር ሲሆን የገጠሩ ደግሞ ቀይ በሬ ነው የሚመስለው!! እንዲያዉም የዶሮ አይን የመሰለጠላ ነው ሲሉ እሰማለሁ😅

  • @mamarubezabih7955
    @mamarubezabih7955 7 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ጠላ ነው፣ ቆንጆ ስነምግባር ያላት ኢትዮጵያዊ ሴት። Thank you!!

  • @kasawkasahun7270
    @kasawkasahun7270 7 หลายเดือนก่อน

    ሙከራሽ በጣም

  • @woinharegjirre6431
    @woinharegjirre6431 8 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ጎበዝ እኔም እንዳንቺው ነበር የምጠምቀው ትክክለኛ ረሲፒ ነው

  • @Genetgeremedehin
    @Genetgeremedehin 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ የገሾ እንጨት ጠላ ውስጥ ሲጋባ እይቸ ኣላቅም

  • @natsinettesfay4018
    @natsinettesfay4018 8 หลายเดือนก่อน

  • @SARAሳራyouTube
    @SARAሳራyouTube 9 หลายเดือนก่อน

    ዋውውው ቆንጆ ነው በርቺ

  • @GjHl-e3q
    @GjHl-e3q 9 หลายเดือนก่อน

    በማን ሀገር ነው በጌሾ እንጨት የሚጠመቀው ጠላ ያለምንም እርሾ ኩፍ ብሏል ጥንስሱ ትያለሽ ጥንስሱ እርሾ አይፈልግም እህሉ አንድ ሴቱ ዘጠኝ ማለት ይሄ ነው

  • @Bet24512
    @Bet24512 9 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yordiitube7760
    @yordiitube7760 9 หลายเดือนก่อน

    Naga waqayyo man kan yaa tauu jira jirtuu baga nagadhaa dhuftee obbollrtikoo jabadhuu bareduukoo hijii gaaridhaaaa 😍😍😍

  • @Gebrellaadmitew
    @Gebrellaadmitew ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ገብሱ ምን አይነት ነው

  • @AlemworkGetahun-fk1jm
    @AlemworkGetahun-fk1jm ปีที่แล้ว

    ጌሾ ጣእም እንጂ ለመፍላት አስተዋፅኦ አያደርግም አያፈላም ብቅል ነው የሚያፈላው ስለዚህ አጠማመቁ ልክ አደለም

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ 3 หลายเดือนก่อน

      አሻሮ ራሱ መነኮር አለበት

  • @ባቢሎን7305
    @ባቢሎን7305 ปีที่แล้ว

    ስንት ሊትር ውሃ ነው?

  • @MeronTsigeyohans
    @MeronTsigeyohans ปีที่แล้ว

    አሻሮ ው የምንድነው የጨመርሽው mami

  • @bx5831
    @bx5831 ปีที่แล้ว

    ጥሩ የሙዚቀ ምርጫ ስለጠላዉ ጣም ግን መናገር አንችልም

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እውነትዬ ቆንጆ እንቁላል ዳቦ ፍርፍር አሪፍ እጅሽ ይባረክልኝ miss you❤

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 ปีที่แล้ว

    ,እረረረ አቀጠንሽዉ እናቱ

  • @dst1684
    @dst1684 ปีที่แล้ว

    Wow live it ❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን እውነትዬ ዛሬም በቆንጆና ጠቃሚ የሆነ ብዙ ጥቅም የምናገኝበትን የካሮትና የቀይ ስር ፣ዝንጅብል በጣም ፍፁም ጤናማ የሆነ የክስ አሰራር ሼር ስላረግሽን በጣም እናመሰግናለን ላይክ ሼር❤❤👍👍

  • @Bet24512
    @Bet24512 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ እናት ቆንጆ ነው

  • @ewnetvlogs5348
    @ewnetvlogs5348 ปีที่แล้ว

    ሰላም እውነትዬ !ልዩ እና ጤናማ የሆነ የጁስ አይነት ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እጆችሽ ይባረኩ ! ከለሩ እንዴት ያምራል ካሮት እና ቀይስር ሲቀላቀል። በዝንጅብል ዋው ቆንጆ ጣዕም ነው የሚኖረው ።

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 ปีที่แล้ว

    እውነትዬ ከለሩ በጣም ነው የሚያምረው። ቀይ ስር እና ካሮት ዝንጅብል ተጨምሮበት ልዩ የሆነ ጣዕም እና ብዙ የጤና ጥቅሞችን የያዘ ጠቃሚ ቪድዮ ነው ይዘሽ የመጣሽው። እስከምሞክረው ቸኩያለው አመሰግናለው ።

  • @jonimercy
    @jonimercy ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን እውነትዬ ዋው እንዴት እንደምያምር በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ የካሮት ዝንጅብል እና የቀይስር ጁስ ነው የሰራሽዉ የጁስ ማሽኑ ራሱ ስያምር አገጣጠሙን ሁሉ ነው ያሳየሽን እናመስግናለን እጅሽን ይባርከው

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እውነትን ዋውውውውው ለዚህ ሙቀት ብርድ ሚያርግ ጤናማ ለሁሉም ሚሆን ልዬ ፍርሽ ጁስ ነዉ ዋው. ያሳየሽን እውነትዬ እነመስግናለን ❤❤❤❤❤

  • @sarontube1237
    @sarontube1237 ปีที่แล้ว

    Wow merte letena temerch juse new yezeshlen yemtashu yeh juse mefecha betam aref new wedjualu bekelalu bate weset yemnserau juse new ejesh yebarekh❤

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እውነትዬ የሚገርም ለጤና ተመራጭ ጁስ ነው የሰራሽው ካሮት፣ ቀይስር ፣ዝንጅብል ተጠቅመሽ ለየት ያለ እና ተወዳጅ ጁስ ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @ewnetvlogs5348
    @ewnetvlogs5348 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ከለር እና ጣዕም ያለው የበግ ስጋ ጥብስ ወጥ ነው የሰራሽው። የሰራሽበት መንገድ እና የተጠቀምሻቸው ግብዓቶች በጣም አሪፍ ነው። እናመሰግናለን የሰሩትን እጆች እግዚያብሄር ይባርክ።

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 ปีที่แล้ว

    እውነትዬ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ! በጣም ቆንጆ እና ሲታይ በጣም የሚያምር የበግ የጥብስ ወጥ ነው የሰራሽው። ልዩ ነው እንጀራው ላይ ስታደርጊው ከለሩ አማር። የሰሩ እጆች ይባረኩ።

  • @ewnetvlogs5348
    @ewnetvlogs5348 ปีที่แล้ว

    እውነትዬ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ሼር ያደረግሽን ። እቤቱ እንዴት ያምራል። የምግብ አይነት ነው የተሰራው። ያንን መስቀል ግን ይዘሽው ሂጄ 😂 እንኩኩዋን ሪላክስ አደረግሽ አንዳንዴ ያስፈልጋል ።

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 ปีที่แล้ว

    እውነትዬ ሰላም ! እንዴት ጥሩ ጊዜ እንደነበረሽ መገመት ቀላል ነው። ሁሉም ነገር ያምራል ። አንዳንዴ እንደዚህ ያስፈልጋል። ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን ።

  • @zizibeauty999
    @zizibeauty999 ปีที่แล้ว

    ሰላም ስላም እኛን ትል ዋውውውውውውው በጣም ጤነኛ ገንፎ ነዉ ያሳየሽን እውነት እንዴት ያስጎመዣል እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ይሄንን ሞያ ሺር ስላርግሽን❤❤❤

  • @EthioAlema
    @EthioAlema ปีที่แล้ว

    Amazing food

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን እውነትዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ የኔ ውድ አንዳንዴ እንደዚህ ፈታ ዘና ማለት ግድ ይላል አልፎ እልፍ እስፓ በተለይ ከጉዋደኛ ጋር አብሮ የሆድ የሆድን እየተጫወቱ ግድ ሰው ካላወጣን እኛ ሴቶች ሁሌም ቤት ቤት ስንል ለራሳችን ጊዜ አንሰጥም ጉዋደኛሽም እግዜር ይስጣት ጥሩ ጊዜ ነው ያሳለፋችሁት ። ❤❤ ላይክ ሼርርት

  • @zizibeauty999
    @zizibeauty999 ปีที่แล้ว

    ሰላም ስላም እውነትዬ እንኳን በሰላም ሰለመጣ ዋውውው ዛሬ ለየት ያለና ፍታ ሚያርግ ፍድዬ ነዉ ያካፍልሽን እንደዚህ በሚውሱሽና በምትውጅቻው ሰዎች ጋ ስብስብ ብለሽ እየተዝናናሽ ማሳለፍ በጣም ልዬ ነዉ ድስ የሚል ቆንጆ ግጌሽን ስላካፈልሽን ካልብ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እውነትን ሰላምሽ በእጥፍ ይብዛ ዋውውው ምናለ ብትጠሩኝ ❤❤❤ አስቀናሽን ዘና ብላቹሃል ዋውውው እንደዚህ በማረ እስፓ በኔቷ አስናድና ለጋበዘችሽ እህታችን ምስጋናዬ ከልብ ነዉ ። ❤❤ እውነትዬ ይህን ሺር ስላርግችልን እናመስግናለንን❤❤❤❤❤

  • @እስታቭሮ
    @እስታቭሮ ปีที่แล้ว

    ዋው እውነቴ ደስ የሚል ግዜ ያውም በእስፓ ፈታ ዘና እያላችሁ ከጓደኞችሽ ጋ ደስ በሚል እሰይ እንደዚህ አንዳንዴ ግድ ነው በጣም ያምራል እናመሰግናለን 👌❤

  • @yeelsa
    @yeelsa ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እውነቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ የበዛ ይሁን በጣም ደስ ይላል እንደዚህ ከጓደኞች ጋር እየተገናኙ ግዜን ማሳለፍ ደስ ይላል እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን 🙏❤