ዛሬ ላይ መቆሜ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 307

  • @eyeruskassa6302
    @eyeruskassa6302 3 ปีที่แล้ว +126

    እንኳን ተወለድክልን ጌታ በእድሜ ላይ እድሜ ሰጥቶህ ነፍፍፍፍ አመት ኑርልን እንዳንተ አይነት ዘማሪ ያስፈልገናልና!!!

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 2 ปีที่แล้ว +16

    ዳኒእውነተኛ እየሱስን በህይወት ያሳያ አማኝ ለብዙወቻችን ምሳሌ የሆንከን ከነቤተሰብህ ጌታ ይባርክህ

  • @kaleabkassaye9002
    @kaleabkassaye9002 3 ปีที่แล้ว +22

    "ኢየሱስ ክርስቶስ የነፍሴ መድኀኒት የዓለሙ ቤዛ
    በእርሱ ተመርጨ፣ በደሙ ነጽቼ ቀረልኝ አበሳ" 👋😊👋
    Devotional song ......
    ሳመልከው እጅግ ደስ ይለኛል። 🙌
    ክብር ለአንተ ጌታ ኢየሱስ።
    ተባረክ ፓስተር ዳኒዬ ውድ ስጦታችን። ስለአንተ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ።

  • @kemaljemal8034
    @kemaljemal8034 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ ተባረክልኝ !!
    ዝማሬዎችህ ጌታን ከወደድኩት በላይ እንድወደዉ አድርገዉኛል
    ጌታዬ ዕድሜን ያጥግብልኝ ፡፡
    እወድሃለሁ !!

  • @azebtefera1795
    @azebtefera1795 3 ปีที่แล้ว +3

    ይህንን የሚያምር ድምፅና ፀጋ የሰጠህ ጌታ ይባረክ አሜን ።ዳኒ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @mimitube7660
    @mimitube7660 3 ปีที่แล้ว +3

    ብሩክ የሆነ አንደበት ዳኒ ተባረክ. የእግዚአብሔር ቸርነት ምህረቱ በዝቶልኝ ነው ዛሬ ላይ መድረሴ ቸርነቱ ገደብ የሌለው አምላክ ይመስገን አሜን🙏🙏🙏

  • @Billbikamo
    @Billbikamo 2 หลายเดือนก่อน +1

    Oh Jesus hallelujah 🙏 geta yibark sile ante

  • @የደሙፍሬነኝ-ገ2ኘ
    @የደሙፍሬነኝ-ገ2ኘ 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜንንንንንን ፡ እሰይ ፡ ክብር ፡ ለመንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ይሁን ከፍ ፡ ይበል ፡ የኔ ፡ አባት ፡ ተባረክ ፡ ፓስተር ፡ ዳኒ ፡

  • @nebiyatderseh1179
    @nebiyatderseh1179 3 ปีที่แล้ว +14

    What a spirit upon you man of God!! I love you pastor!!! I am always touching when I hear your voice!! We are thankful 🥲 God give us a great man

  • @silasworku2694
    @silasworku2694 3 ปีที่แล้ว +2

    ቅን የእግዚአብሔር ሕዝብ በረከት ፍጹም ጤናና ክቡር ጸጋውን ያብዛልህ ! ሁሌም ባንተ እንደተባረክን ነህ

  • @hanaabera.6234
    @hanaabera.6234 3 ปีที่แล้ว +3

    ሳመልከው እጅግ ደስ ይለኛል ......እሰይ እልልል ተባረክ ዳኒ

  • @ayantudaniel9657
    @ayantudaniel9657 2 ปีที่แล้ว

    ከልጅነቴ ጀምሮ ያንተን መዝሙሮች እየሰማዉ ነዉ ያደኩት ዛሬም የእግ/ር ቅባት ባንተላይ በዝቶዋል ቀሪ ዘመንህ ይባረክ መዝሙሮች መፅናኛዬ ናቸዉ እግ/ር አንተን ስለሰጠን ስሙ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @bedhatubenti5177
    @bedhatubenti5177 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት የእግዝአብሄር ቅባት አያልቅበት! ውስጥን የሚያረሰርስ ተባረክ ወንድማችን!

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah hallelujah hallelujah elelelelelelelele thank to Jesus your blessed my Brther Daniel

  • @tigistsahele1374
    @tigistsahele1374 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን።ጌታ አንተና ቤተስብህን ይባርክ።በረከታችን ነህ ፓስተር ዳኒ።

  • @mayaberhanie9226
    @mayaberhanie9226 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ዳኒየ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ዘርህን ሁሉ ይባርክ ባንተ ዝማሬዎች ተፅናንተናል ተባርከናል ከጠፍንበት ተመልሰናል ምንም አልልህም የምታገለግለው ጌታ አሁንም አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ🙏

  • @melate1677
    @melate1677 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የምወደው መዝሙር ነው ተባረክ ፣🙏

  • @kiyakonjo8002
    @kiyakonjo8002 3 ปีที่แล้ว

    Hallelujah Elelelelele Egezihaber yebark! Pastorye ant ye Egezihaber sew Tebark !

  • @fekefre9616
    @fekefre9616 3 ปีที่แล้ว +7

    ጌታ ዘመንህ ሁሉ ከነ ቤተሰቦችህ ጋር የሠላም የበረከት የደስታ ያርግልህ ።

  • @elfineshsiraj9501
    @elfineshsiraj9501 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ዪባርክህ በእምልኮ እንድባረክን ዘመንህ ይባረክ

  • @fadinobad591
    @fadinobad591 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ዳኒዬ ዘመን ዘላለምህ ይባረክ ጌታ እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ ተከናወን

  • @sweetlove2592
    @sweetlove2592 3 ปีที่แล้ว +2

    ጸጋው ይብዛልህ ዳኒ ተባረክልን አንተ በረከታችን ነህ።

  • @betelhem9247
    @betelhem9247 3 ปีที่แล้ว +14

    ከልጅነቴ ጀምሬ የማይሰለቹኝ ዝማሬዎችክ ሁሌ እንደ አዲስ ደጋግሜ የምሰማክ ዳኒዬ ያንተና የዮሴፍ በቀለ ዝማሬ ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ ❤

  • @workineshworkinesh2433
    @workineshworkinesh2433 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌት እየሱስ ይባረክ ታባረክ 💯💯💯✅️✅️✅️

  • @Tube-mb8el
    @Tube-mb8el ปีที่แล้ว +1

    በረከታችን ነፍ እድሜ ኑርልን።

  • @mesertyazwe1966
    @mesertyazwe1966 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክልኝ ወንውሜ ፀጋው ያብዛልህ ጌታ

  • @aroma549
    @aroma549 3 ปีที่แล้ว

    ሁሌ ሰምቸው የማልጤግበው ዘማሪ ዘመንህ ይባረክ ሁሉም እንዳንተ ብሆኑ

  • @adentedela1226
    @adentedela1226 2 ปีที่แล้ว

    ስለ ፓስተር ዳኒ ጌታዬን አመሰግናለው ዳንዬ በእጥፍ ተባረክ

  • @bethelberhanu9287
    @bethelberhanu9287 3 ปีที่แล้ว +5

    ... deeply in love with this song...i write the lyrics and post on ma home .....I really love it...Praise Praise the LORD
    Daniye Nurellen

  • @Happy-780-
    @Happy-780- 3 ปีที่แล้ว +1

    በውነት ምንኛ እግዚአብሔር ዬመረጠህ ነክ ሁሌም ባዳምጠው እማትሰለች ነክ መዝሙሮችህ መንፈስን ያድሳሉ !! እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥክ ምኞቴ ነው !!💯💯🙏

  • @wolwalomidianetwork764
    @wolwalomidianetwork764 2 ปีที่แล้ว

    ዳኒ የእግዚአብሔር በዛ ከፉ ቀኖቼ ባአንተ መዝሙር ተፅናንቻለሁ በደስታ ቀኔ እግዚአብሔር አመሰግኛለሁ ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው

  • @adanechmengesha5798
    @adanechmengesha5798 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ሃሌሉያ ክብርን ጠቅልሎ ጌታ ይውሰድ የምድር በረከት ነህ ጌታ ይባርክ

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 3 ปีที่แล้ว +2

    እሰይይይይይ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ተባረክ ዳኒዬ ብሩክ ሁን❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @hiwothailu4879
    @hiwothailu4879 2 ปีที่แล้ว

    ዘመንህ ይባረክ የአባቴ ልጅ! ስጦታችን ነህ አንተ አሁንም ያብዛል🙏

  • @aberhammisgna9912
    @aberhammisgna9912 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen hallelujah My favourite song God bless you, Daniel

  • @geteyelemma6793
    @geteyelemma6793 ปีที่แล้ว +1

    አ እስከ ክርስቶስ መምጫ ያለው ትውልድህ ይባረክ

  • @yehoshaeyobe8123
    @yehoshaeyobe8123 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ እጅግ ይባርክህ ዘመነህ ሁሉ ይባረክ የተባረክህ ነህ ጌታን የምታከብር ወንድም ነህ 👏👏👏👏👏👏

  • @dejenegezehagn4423
    @dejenegezehagn4423 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen hallelujah taberk babzuhu my God bless you pastor

  • @sabaalemshewit1341
    @sabaalemshewit1341 3 ปีที่แล้ว

    እንዴት መባረክ ነው፡፡ ፍጣሪ ይባረክ!!

  • @messibrhane4873
    @messibrhane4873 2 ปีที่แล้ว

    Egziabyeri abzito abzito abzito yabarikhe le berekete huni 🙏🙏🙇🙇🙇🙇🙇🙇

  • @Eweknsh
    @Eweknsh 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ እልልልልልልል እሰይ ጌታ ስሙ ይባረክ ለዘላለም ተመስገንልኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክልኝ

  • @sonoftheking9238
    @sonoftheking9238 3 ปีที่แล้ว +3

    ዳንዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክህ ሰላም ደስታ ጤና በቤትህ ይሁን ክፉ ነገር ሁሉ አያግኝህ

  • @Yidne_Blessed
    @Yidne_Blessed 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን❤ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤

  • @faridaf7782
    @faridaf7782 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ዉዱ ጌታ የእግዚአብሔር ልጅ ከፍ ይበል ይገስ ለዘላለም

  • @tsiontilahun3669
    @tsiontilahun3669 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ሀሌሉያ ለዘላለም ጌታ ለአምላካችን ብዙ ክብርና ምስጋናችን ይብዛለት፡፡ ዳኒዬ የተወደድክ ስጦታችን አንተም ብሩክ ሁንልን በሚጨምር ክብርና ጸጋ አሁንም ተገለጥልን

  • @J4ever11
    @J4ever11 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤😘😘😘 ሳመልከው እጅግ ደስ ይለኛል ............. ፖ/ር ዳኒ እ/ር ይባርክህ .

  • @tetetete6005
    @tetetete6005 3 ปีที่แล้ว

    የስ አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏
    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙇‍♀️🤲🤲

  • @godisthekey7326
    @godisthekey7326 2 ปีที่แล้ว

    Yemsegn tbarkaly ameeeen Egziabehar yemsegn 🙏🙏🙏Ygezabehr saw tbark 💥💥💥wawwww ameeeeeen amilakina yemsegn 🙏🙏🙏

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አንተ የተከበርክ ወንድሜ. ጌታ የሱስን ያከበረ አገልጋይ ክቡር ነው. ተባረክ ለዘላለም

  • @bezivlogs4966
    @bezivlogs4966 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @mekdiyene280
    @mekdiyene280 ปีที่แล้ว

    Ejenn..yezwalll..amelaake...wedogal...geta .eraretoolegaal...... what a beautiful lyrics.. yegzabeher degenet....bemen....yemezenal....
    Dannyeee...love...you....

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 3 ปีที่แล้ว

    በህይወት እንድኖር ስለፈቀደልኝ አመስግናለሁ !!! አሜን አሜን !!!

  • @Hiwot6836
    @Hiwot6836 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen be bezu tebarilign❤🙏👏🙌

  • @Egziybahermelkamnew
    @Egziybahermelkamnew 3 ปีที่แล้ว +3

    God bless you 🙌🏾🙌🏾 I feel his presence when you sing. Egziyabher yibarkeh!

  • @rebiratesfaye
    @rebiratesfaye ปีที่แล้ว

    geta eyesus chemro chemamro yebark daniye betam new yemiwodeh...esu tsegawun yabzalek 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sinakhonyembe8240
    @sinakhonyembe8240 3 ปีที่แล้ว

    Eleeeeeeeeeeee Daniel we love you to much Glory to Jesus christ amazing so amazing all yo songs lovely my God bless you More

  • @asefagetnet6963
    @asefagetnet6963 2 ปีที่แล้ว

    ዳኒ !ስለ አንተ እግዚዓብሔር ይባረክ!!

  • @tseghaogbay1131
    @tseghaogbay1131 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amennnnnn🙏God bless you more & more enwedhalen 🇪🇷🇪🇷❤😍😍

  • @almaztafa2563
    @almaztafa2563 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሄር ኤልሻዲይ ነው ፈጣሪ ስሙ ይባርክ

  • @ብርሃንየእየሱስክብርይብዛ
    @ብርሃንየእየሱስክብርይብዛ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ በቡዙ ክብር ክብር ለጌታ ይሁን

  • @labenalako6698
    @labenalako6698 2 ปีที่แล้ว +1

    zemenih yibarek be IYESUS sim.

  • @tsegiyegetaliji4346
    @tsegiyegetaliji4346 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን ጌታ ይባርክ 🙌🙏

  • @zeritu6030
    @zeritu6030 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Egziabhr Zemanhni yibarki🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @bereketgebre7690
    @bereketgebre7690 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you pastor

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen, Amen, Amen, Amen. God bless you more and more Danie!

  • @woluwollansa5323
    @woluwollansa5323 3 ปีที่แล้ว

    AMEN. Pastor Daniel God bless you

  • @ayelechabreham3603
    @ayelechabreham3603 2 ปีที่แล้ว +1

    ሻሎም ሻሎም አሜን አሜን እልልልልልል🙏🙏📖📖👏👏👏❤🤝🌷🌷ተባረኪ👍

  • @banchiadmasu1
    @banchiadmasu1 3 ปีที่แล้ว

    YeAgelegelote zemenke yebareke..tsega menefese kiduse yalabeseke...!!!!❤

  • @ahmadabuhussein6947
    @ahmadabuhussein6947 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ተባረክ ፀጋአውን ያብዛልህ

  • @tsedekeshawarga7974
    @tsedekeshawarga7974 3 ปีที่แล้ว +1

    ❤የዘለለም አባት ኢየሱስ ስየማልከው እጂግ ደስ ይገኛል።
    GOD BLESS YOU DM💕💕

  • @kefyalewkebda761
    @kefyalewkebda761 6 หลายเดือนก่อน +1

    Lord bless you. Glory to God. ❤❤❤❤❤❤❤jesues.

  • @danielayalew6457
    @danielayalew6457 2 ปีที่แล้ว

    ስለ አንተ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን። በጎውን ማን ያሳየናል ለሚሉ የጌታ መልካምነት የሚታይብህ የጌታ ልጅ ስለሆንክ ስለ አንተ እግዚአብሔር ይክበር !!!

  • @hirboratunke9212
    @hirboratunke9212 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen

  • @bezakelem
    @bezakelem 2 ปีที่แล้ว

    ዳኒዬ ተባረክ 🙏🙏🙌🙌👏👏🙌

  • @woluwollansa5323
    @woluwollansa5323 3 ปีที่แล้ว +2

    AMEN . Pastor Daniel , GOD bless
    You and the pianist who accompanies You.

  • @meseleharbacho3110
    @meseleharbacho3110 3 ปีที่แล้ว +24

    ለዚች ምድር አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ ከፍ ይበል🙏🙏🙏

    • @gahabhahajs6537
      @gahabhahajs6537 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ

    • @sintayehumerawi1727
      @sintayehumerawi1727 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ዳንዬ እየሱስ ይባርከው ❤😭

  • @senaitkuma1739
    @senaitkuma1739 2 ปีที่แล้ว

    Abate geta yibarekwu Emiwod blessed🎤❤️❤️

  • @makitedros7933
    @makitedros7933 2 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ፍቃድ ሁኖ ለመስማት በቃሁ ተመስገን ጌታዬ

  • @akliluelias9728
    @akliluelias9728 3 ปีที่แล้ว +7

    Praise the Lord, the Holy sprit of God almighty touched me through this song!

  • @marthaaraga8893
    @marthaaraga8893 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @hirutmogesofficial3057
    @hirutmogesofficial3057 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንንንን ብሩክ ነህ የባረከህ ይባረክ ዳንዬ 🙏🙏

  • @aderamillo4576
    @aderamillo4576 2 ปีที่แล้ว

    Dear brother God bless you so much,

  • @messibrhane4873
    @messibrhane4873 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen 🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርአባቴነው-ኰ1ቨ
    @እግዚአብሔርአባቴነው-ኰ1ቨ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዳንዬ ተባረክልኝ ለምልም ይህ መንፈሰ ካንተ አይወሰድ እወድሀለሁ❤️🙏

  • @genethabte4400
    @genethabte4400 2 ปีที่แล้ว

    Endet yemibarek mezmur! Tebarek Dani!!!

  • @gracegospleforallnation1561
    @gracegospleforallnation1561 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen hallelujah hallelujah hallelujah praise the Lord forever in the highest in the earth in our hearts in our body amen amen 🙌🏽🙏🏽🙌🏽🙏🏽❤️❤️❤️🤗🤗🤗

  • @ghenettecle8765
    @ghenettecle8765 3 ปีที่แล้ว

    Tebarek yetwldu bereket tsegaw ybzalh

  • @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
    @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 2 ปีที่แล้ว

    Hallelujah yigebahal eyesus

  • @melatmuluneh1741
    @melatmuluneh1741 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen God bless you more beloved so much❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yomifdiriba7909
    @yomifdiriba7909 3 ปีที่แล้ว

    God bless you again .just I ,am blessed by your worship.

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን🙇🙇😭

  • @akibereket7443
    @akibereket7443 3 ปีที่แล้ว

    Oh Amen Amen. የልደቴ ቀን በዚህ መዝሙር እያመለኩኝ ነው ያከበርኩት🙏🙏🙏

  • @melatmuluneh1741
    @melatmuluneh1741 3 ปีที่แล้ว +1

    Amazing powerful worship spirit God Amen elllllllllllleeellllll❤️❤️🤲🤲

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 3 ปีที่แล้ว +5

    May God, our father, bless you more and more! May you always witness the goodness, mercy, compassion, and power in Christ. Your songs are always blessings for me. I always thank God for his grace that is in you.

  • @blenberhanmamoye5801
    @blenberhanmamoye5801 2 ปีที่แล้ว +1

    Amennnnn haleluya

  • @nta6831
    @nta6831 2 ปีที่แล้ว

    Lovely 🎵 song Danish God bless you

  • @tibebesela
    @tibebesela 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen 🙏Hallelujah!!! Stay blessed 🙌🙏

  • @LideyaEliyase
    @LideyaEliyase หลายเดือนก่อน +1

    Amen❤❤❤

  • @gizawalemayehu1723
    @gizawalemayehu1723 3 ปีที่แล้ว

    ዳኒ እግዚአብሄር ይባርክህ ................ ስለ ብዙ መልካም መዝሙሮችህ እግዚአብሄር ይመስገን .........ተወዳጅ ናቸው እና ከሌላ ቤተ እምንት የሚሰሙህ ስላሉ ሰለምትናገረው ልሳን ተጠንቀቅ ልልህ ወደድኩ "1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች - ምዕራፍ 14" 27 በልሳን የሚናገር ቢኖር ሁለት ወይም ቢበዛ ሦስት ሆነው በተራቸው ይናገሩ አንዱም ይተርጉም፤ 28 የሚተረጉም ባይኖር ግን በማኅበር መካከል ዝም ይበልና ለራሱና ለእግዚአብሔር ይናገር።.............ሙሉ ምዕራፍ ማጥናት ትችህላለህ ወንደሜ ..................እንወድሃለን ።

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 3 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን