ልቤ ተቀይሮ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ส.ค. 2020
  • เพลง

ความคิดเห็น • 544

  • @girmabekeleeseta8928
    @girmabekeleeseta8928 2 ปีที่แล้ว +32

    ከዚች ከወደቀች ዓለም ግርግር ጫጫታ ችግርና መከራ እንደዚህ በእግዚአብሔር ክብር የተሞሉ መዝሙሮችን መስማት የሚጠብቀዉን ጌታ እንድንናፊቅና ተስፋዬ እንድለመልም አድርጎአል።ዳኒ ጌታ አሁንም ይባርክህ። my favorite singer since my childhood

    • @segank3747
      @segank3747 7 หลายเดือนก่อน

      አሜንተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @davidtume
    @davidtume 3 ปีที่แล้ว +64

    የተባረክ የእግዚአብሔር ባሪያ ዳንዬ ዘመንህ ይባረክ ሁሌ በዝማሬዎችህ እንደተጽናናንና እንደተባረከን ነው ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሰጠሀን ልዩ ስጦታችን ነህ ይብዛልህ በጣም እንወድሃለን ❤❤❤😍😍

  • @geramifikru1357
    @geramifikru1357 3 ปีที่แล้ว +12

    የኔ አባት እንዴት ብየ እንደምልክ አላውቅም ጌታ ባንተ መዝሙሮች ሁሌ ያፅናናኛል፡፡ ሰምቼ አልጠግባቸውም ልቤም መንፈሴም ይታደሳል፡፡ እግዚአብሔር በዘመንህ ሁሉ እጅህን ይያዝህ፣ ዘመንህ ይባረክ፣ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅርና ሰላም ከውስጥህ አይጥፋ፡፡ ተባረክ መዝሙሮችህ አይጠገቡም ሁሌም ከጌታ የተሰጠህ መሆኑን በዚህ አምናለሁ አከብርሃለሁ፡፡

  • @ribikadaniel3847
    @ribikadaniel3847 2 ปีที่แล้ว +8

    ጌታ/ኢየሱስ በምህረቱ ከያዘኝ ጀምሮ
    ጌታን ጌታን ጌታን ይላል ልቤ ተቀይሮ
    አዎን እሱን እሱን ይላል ልቤ ተቀይሮ
    ወንድማችን/ ፓስተር/ዘማሪ ዳኒ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ቤትህን ህይወትህን ይባርከው አንድ ቀን በምንጠብቀውና በምንናፍቀው ሙሽራው በበጉ ፊት አብረን እንዘምራለን አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ተባረክ እንወድሃለን ❤️✝️🙏

  • @meleseasefa8924
    @meleseasefa8924 หลายเดือนก่อน +2

    ዳኒሾ ህፃን ሆኘ ቸርች ሰንደስኩል ስማር ማምለኪያ አዳራሽ ውስጥ ፕሮግራም እስክጀምር ስከፈት የሰማውት ከልብ ከጆሮ የማይጠፋ ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ነው ተባረክ ወንድሜ አንተን ለሀገሬ ኢትዮጵያና ለአለም ሁሉ ያስነሳ የሠማይ አምላክ ክብሩን ይውሰድ ።አሜን

  • @beredebezabih1360
    @beredebezabih1360 2 ปีที่แล้ว +8

    ጌታን ጌታን ይላል ልቤ ተቀይሮ...
    ያዘምረኛል ጌታ ማርኮኝ አጥቦ ሕይወቴን ለውጦ
    የእግዚአብሔር ማዳን ልቤን ገዝቶ ፍቅሩ ከወርቅ ከዕንቁ በልጦ የተባረክ ወንድሜ ዘማር/ፓስተር ዳኒ ዘመንህ ይለምልም እንወድሃለን

  • @habtewayne8190
    @habtewayne8190 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አይነት የእግዚአብሔር ፍቅር ነው በክርስቶስ እየሱስ የተገለጠዉ?? ፍቅሩን በመንፈስ ቅዱስ ከዚህ በላይ በልባችን ላይ ያፍስስልን ያንቆርቁረዉ በፍቅሩ መስከር ይሁንልን ዳኒ ተባረክልን የኛ ጄኔሬሽን በረከት ነህ

  • @mulatuadinew7035
    @mulatuadinew7035 3 ปีที่แล้ว +17

    ፓ/ር ዳንዬ እግዚአብሔር ይባርክ ሁሌ የአንተን ዝማሪዎችን ስሰማ ልበ በደስታ ይሞላል፡፡ ተባረክ ዘመንህ ባረክ የእ/ር ሰው!!

    • @mulatuadinew7035
      @mulatuadinew7035 3 ปีที่แล้ว

      ፓ/ር ዳንዬ እግዚአብሔር ይባርክ ሁሌ የአንተን ዝማሪዎችን ስሰማ ልበ በደስታ ይሞላል፡፡ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ የእ/ር ሰው!!

  • @abebemegersa4712
    @abebemegersa4712 3 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ በምህርቱ ከሳበኝ ጀምሮ
    ኢየሱስ በይቅርታው ከጠራኝ ጀምሮ እሱን እሱን ይላል ልቤ ተቀይሮ ፣ጌታን ጌታን ይላል ልቤ ተቀይሮ .....
    ሰው አይረሳም ጌታዬ እንደሰው አይደለም ሰው አይረሳም ፣
    ሰው አይጥልም ጌታዬ እንደሰው አይደለም ሰው አይጥልም ጌታዬ ፣...አሜን። ሰው አይጥልም የኔ አባት..
    Pastor dani my God bless you & your family

  • @esayasgodisso7
    @esayasgodisso7 2 ปีที่แล้ว +13

    ወንጌልን በመዝሙር የሰማሁብ ትሁት የእግዚአብሔር መልዕክተኛ ነህ!
    የጌታ በረከት ለቤተሰብህና ለምታገለግለው ሕዝብ ይሁን!!!!!!!

  • @hiwothailu4879
    @hiwothailu4879 3 ปีที่แล้ว +15

    ማለዳ ስነሳ ተባረኩበት, ዘመንህ ይባረክ!!

  • @LetaJIFAR
    @LetaJIFAR 3 ปีที่แล้ว +10

    የማዳኑ ደስታ ከውስጤ አልበረደም .... ሁሌ ያዘመረኝ ይኖራል ዘላለም 🙋🏽‍♂️🙌
    For the God who won my heart with His gentle love ❤️ 🙌🙌🙌

  • @danielerebo8892
    @danielerebo8892 2 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር ፀጋ ይጨምር ሰምቼ ሰምቼ የልጣገብኩ መዝሙር ነው ነፊሴም አልቀረም ይህን መዝሙር ሁሌ ስሰማ ለእኔ መልእክት ነዉ መጀመሪያ ይህንን መዝሙር በሰመሁት ቀን በስደት አገር በችግርና በመከራ ተከብቤ ባለሁበት ወቅት ለይ ነው የሰማሁት ስለዚህ በጣም የተፂናናሁባት መዝሙር ነው እግዚአብሔር ሰውን አይጥልም አሜንንንንንንን ተባራክ በብዙ ፀጋ የኔ ሀምብል!!!!!!!!

  • @isharethestory
    @isharethestory 3 ปีที่แล้ว +57

    What a blessed Man. His songs are full of inspiration and blessing. I can't be normal listening this, I go crazy with Holy spirit.

    • @abnett.6429
      @abnett.6429 3 ปีที่แล้ว

      Yea!!!!❤❤

    • @meryjkin5703
      @meryjkin5703 3 ปีที่แล้ว +1

      @@abnett.6429 Yes in deed, He always shows our Lord Jusses Christ not him self!!

    • @abaytesfaye2933
      @abaytesfaye2933 3 ปีที่แล้ว

      Exactly, his songs brought you to the heaven with full of joy and blessings even with unexpected joyful crying. Praise the Lord. Daniye God bless you further.

    • @kiflemache1656
      @kiflemache1656 2 ปีที่แล้ว

      yes!!!

    • @tehetinatessema4068
      @tehetinatessema4068 2 ปีที่แล้ว

      May God blesses you more!

  • @abrahamshobiso1102
    @abrahamshobiso1102 2 ปีที่แล้ว +11

    Daniye first of all you are blessed and may God bless you more and more.
    You songs is touching every soul. I can't listen you song in a normal way. It is different
    It is calm
    It is highly anointed
    It is touching soul deep in side
    It makes me cry with joy
    Because most of your songs is based on the mercy of God.
    ከቤትህ ከህናት አይታጡ
    ልጆችህና ትውልድ ሁሉ በጌታ ፊት በቅንነት የምያገለግሉ ሃያላን ይሁኑ።

  • @elsa5589
    @elsa5589 3 ปีที่แล้ว +12

    ሰው አይረሳም ጌታዬ እንደ ሰው አይደለም
    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ❤🙏

  • @richoalemu5278
    @richoalemu5278 3 ปีที่แล้ว +7

    ዳኒሾ ተባረክልን መዝሙሮችሁ ሁሌም የማይጠገቡ ናቸው፡፡ ክብር ሁሉ ፀጋውን ለሰጠህ ይሁን!!

  • @Excerpts..
    @Excerpts.. 2 ปีที่แล้ว +5

    Still listening and blessed with this song!!
    God Bless you my brother!!

  • @derartudendena2658
    @derartudendena2658 3 ปีที่แล้ว +43

    I cant stop thinking about his mercy and Love

  • @ibelieveingod1713
    @ibelieveingod1713 2 ปีที่แล้ว +7

    Everyday in the morning and night, I listen this amazing Song. I live so far away from my Mother country Ethiopia. This Song remind me my childhood life. I'm in deep Love with my Lord Jesus.

    • @ibelieveingod1713
      @ibelieveingod1713 2 ปีที่แล้ว

      One day I am looking forward to worshipping with you.

  • @fufaleta9492
    @fufaleta9492 ปีที่แล้ว +8

    ዳኒ ጌታ እንዴት ወዶሀል ሁሌም ነፍስን በሚያጠግቡ መዝሙሮች የባረከህ። እጂግ እወድሃለሁ። አምላክ ተርነቱን ያብዛልህ፤ የቤቱም መዓዛ ያድርግህ።

  • @askalekassye9307
    @askalekassye9307 3 ปีที่แล้ว +5

    በብዙ ምርቱ የጠበቀን የናዝሬቱ እየሱስ ስም ይባረክ🙏🙏🙏እየሱስ ፍቅር ልዪ ነው አሜን

  • @abebemegersa4712
    @abebemegersa4712 3 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ በምሕረቱ ከሳበኝ ጀምሮ
    የሱስ በይቅርታው ከጠራኝ ጀምሮ
    እሱን እሱን ይላል ልቤ ተቀይሮ
    ጌታን ጌታን ይላል ልቤ ተቀይሮ
    ስው አይረሳም ጌታዬ
    [እንደ ሰው አይደለም ሰው አይረሳም ጌታዬ] 2
    ስው አይጥልም ጌታዬ
    [እንደ ሰው አይደለም ሰው አይጥልም ጌታዬ] 2

  • @negussieworku6615
    @negussieworku6615 3 ปีที่แล้ว +7

    Pr. Dany you are a blessing for this generation. May the Living God add His Grace to you and ur families. Thanks

  • @zoehailu2914
    @zoehailu2914 2 ปีที่แล้ว +2

    አሁንም ከአመት በኋላ ሰማሁት ዛሬም ከጌታን እንዳመሰግን በህልውና ውስጥ አስገባኝ። ጌታ ይክበር 🙏ድንቅ ዝማሬ

  • @mezmurdebter
    @mezmurdebter 3 ปีที่แล้ว +67

    ጌታ በምሕረቱ ከሳበኝ ጀምሮ
    የሱስ በይቅርታው ከጠራኝ ጀምሮ
    እሱን እሱን ይላል ልቤ ተቀይሮ
    ጌታን ጌታን ይላል ልቤ ተቀይሮ
    ስው አይረሳም ጌታዬ
    [እንደ ሰው አይደለም ሰው አይረሳም ጌታዬ] 2
    ስው አይጥልም ጌታዬ
    [እንደ ሰው አይደለም ሰው አይጥልም ጌታዬ] 2
    [የሰላሙን አየር ተነፈስኩ በእውነቱ] 2
    ጌታን ያገኘሁ ቀን በዝቶልኝ ምሕረቱ
    የሱስ ያገኘኝ ቀን በዝቶልኝ ምሕረቱ
    ጌታን ያገኘሁ ቀን በዝቶልኝ ምሕረቱ
    እርሱ ያገኘኝ ቀን በዝቶልኝ ምሕረቱ
    [የማዳኑ ደስታ በውስጤ አልበረደም] 2
    [ሁሌ እያዘመረኝ ይኖራል ዘለዓለም] 4
    [ከአምላክ ዘንድ መጣልኝ ከርሱ ዘንድ እፎይታ] 2
    [ውስጤ እያፈሰሰ የሰማዩን ደስታ
    ውስጤ እያፈሰሰ የመንፈሱን ደስታ] 2
    ያዘምረኛል ጌታ ባርኮኝ አጥቦ ሕይወቴን ለውጦ
    የእግዚአብሔር ማዳን ልቤን ገዝቶ
    ፍቅሩ ከወርቅ ከእንቁ በልጦ
    Amen

  • @marthaaraga8893
    @marthaaraga8893 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 2O13 amen amen 💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻

  • @tamiratbekele7564
    @tamiratbekele7564 3 ปีที่แล้ว +2

    ዳኒዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ! አብሬህ ብዙ ጊዜ ይሄንን መዝሙር ቢሮ ውስጥና እቤቴ እዘምረዋለሁ፡፡ እንዴት ነፍሴን እንደሚያረሰርስ ልነግርህ አልችልም፡፡ ጌታ ፀጋውን አሁንም እንዲያበዛልህና እንደዘመርከው ለጌታ በመታመን አገልግለህ እንድታልፍ ምክሬም ፍላጎቴም ፀሎቴም ነው፡፡

  • @nebiathabte6580
    @nebiathabte6580 3 ปีที่แล้ว +11

    💕💕💕ተባረክ ዳኒ ጌታ አብዝቶ ይጨምርልህ አንተ ስትዝምር በመንፊስ ከጌታ ጋር ያቀርባል በጣም እናመስግናለን ብርክርክ ብል💕💕💕🌿🌿💕💕🇸🇪

    • @misikirsolomon2091
      @misikirsolomon2091 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/807lqXC7c3s/w-d-xo.html በብዙ የሚጠቀሙበት ሕይወት ለዋጭ ትምህርት የብርሃን አለም በነብይ አቤል ይባረኩበታል ይመልከቱ

  • @leol8482
    @leol8482 3 ปีที่แล้ว +12

    Going through a very difficult time, have been a very long time since I have prayed or heard a gospel song, but this song I can't stop playing it, am praising God for everything, thank you for this heartfelt worship, may God bless you with all his blessings

    • @achukagirma1131
      @achukagirma1131 3 ปีที่แล้ว +1

      You already know the answer the more we don't pray the more we stay away from the love of God( Christian ) the darkness or our own deeds put us in a position that will hurt us! I just came out of VERY VERY DIFFICULT SATURATION! GOD IS NEAR YOU JUST PRAY AND ASK GOD TO BRING YOU CLOSER TO HIM

    • @wintiberhe7414
      @wintiberhe7414 2 ปีที่แล้ว

      Amen! Keep on praising his name our Joy comes from that! May God bless you my brother/ my sister!!

    • @bezamamuye2661
      @bezamamuye2661 2 ปีที่แล้ว +1

      whatever difficult situation you are going through, may God almighty help you in Jesus name! have this is heart, 38 ሞት ቢሆን፥ ሕይወትም ቢሆን፥ መላእክትም ቢሆኑ፥ ግዛትም ቢሆን፥ ያለውም ቢሆን፥ የሚመጣውም ቢሆን፥ ኃይላትም ቢሆኑ፥
      39 ከፍታም ቢሆን፥ ዝቅታም ቢሆን፥ ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ። Romans 8

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 3 ปีที่แล้ว +6

    ወንድሜ ምን እንደምል አላውቅም ስለ አንተ ጌታን እጅግ አድርጌ ከማመስገን ውጪ. ተባረክ ከነ ቤተሰብህ.

  • @saraashebir2509
    @saraashebir2509 3 ปีที่แล้ว +5

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen elelelelelelelelele elelelelelelelelele hallelujah yes this is true he call me thank you to Juses

  • @godanaareri3176
    @godanaareri3176 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታን ጌታን ይላል ልቤ ተቀይሮ...
    ያዘምረኛል ጌታ ማርኮኝ አጥቦ ሕይወቴን ለውጦ ... Stay blessed!

  • @AD-EL_TUBE
    @AD-EL_TUBE 3 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ በምሕረቱ ከሳበኝ ጀምሮ
    የሱስ በይቅርታው ከጠራኝ ጀምሮ
    እሱን እሱን ይላል ልቤ ተቀይሮ
    ጌታን ጌታን ይላል ልቤ ተቀይሮ
    wendimachin tebarekiln dani

  • @tsionS
    @tsionS 2 ปีที่แล้ว +2

    ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ መዝሙር...ተባረክ ዳኒዬ

  • @mesertwake9009
    @mesertwake9009 3 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ በምህረቱ ከጠራኝ ጀምሮ እርሱን እርሱን ይላል ልቤ ተቀይሮ እስይ እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይባርክህ ዳኒ

  • @beimnetteshome7477
    @beimnetteshome7477 3 ปีที่แล้ว +1

    ያዘምርኛል! ጌታ ማርኮኝ አጥቦ ህይወትን ለውጦ!
    የእግዚሀብሔር ማዳን ልቤን ገዝቶ ፍቅሩ ከወርቅ ከእንቁ በልጦ አሜን ሀሌሉያ እግዚአብሔር ይባርክህ !

  • @kokebrezene4102
    @kokebrezene4102 3 ปีที่แล้ว +18

    Enea ortodox negn gn hulea yante mezmur esemahehu . Yagelglot gzeat yetebareke yhulnh.

  • @yobitar9161
    @yobitar9161 3 ปีที่แล้ว +6

    I always find myself short of words to bless you my bro. Bless you abundantly!! Very powerful song.

  • @bobboru2600
    @bobboru2600 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ሁል ጊዜ ባንተ መዝሙር ልቤን ያድሳል።
    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @senaitsilas4364
    @senaitsilas4364 3 ปีที่แล้ว +3

    endesew ayidelem geta
    ጌታ በምሕረቱ ከሳበኝ ጀምሮ
    የሱስ በይቅርታው ከጠራኝ ጀምሮ
    እሱን እሱን ይላል ልቤ ተቀይሮ
    ጌታን ጌታን ይላል ልቤ ተቀይሮ

  • @nahomhailuestif8997
    @nahomhailuestif8997 2 หลายเดือนก่อน +1

    I'm orthodox but I really love this song

  • @makbelmillion6534
    @makbelmillion6534 10 หลายเดือนก่อน +1

    ♥️
    ጌታ በምሕረቱ ከሳበኝ ጀምሮ የሱስ በይቅርታው ከጠራኝ ጀምሮ እሱን እሱን ይላል ልቤ ተቀይሮ ጌታን ጌታን ይላል ልቤ ተቀይሮ
    ስው አይረሳም ጌታዬ [እንደ ሰው አይደለም ሰው አይረሳም ጌታዬ] 2 እንደ ሰው አይደለም ሰው አይረሳም ጌታ ስው አይጥልም ጌታዬ [እንደ ሰው አይደለም ሰው አይጥልም ጌታዬ] 2 እንደ ሰው አይደለም ሰው አይጥልም ጌታ [የሰላሙን አየር ተነፈስኩ በእውነቱ] 2 ጌታን ያገኘሁ ቀን በዝቶልኝ ምሕረቱ የሱስ ያገኘኝ ቀን በዝቶልኝ ምሕረቱ ጌታን ያገኘሁ ቀን በዝቶልኝ ምሕረቱ እርሱ ያገኘኝ ቀን በዝቶልኝ ምሕረቱ
    [የማዳኑ ደስታ በውስጤ አልበረደም] 2 [ሁሌ እያዘመረኝ ይኖራል ዘለዓለም] 4
    [ከአምላክ ዘንድ መጣልኝ ከርሱ ዘንድ እፎይታ] 2 [ውስጤ እያፈሰሰ የሰማዩን ደስታ ውስጤ እያፈሰሰ የመንፈሱን ደስታ] 2
    ያዘምረኛል ጌታ ባርኮኝ አጥቦ ሕይወቴን ለውጦ የእግዚአብሔር ማዳን ልቤን ገዝቶ ፍቅሩ ከወርቅ ከእንቁ በልጦ

  • @maza.markoskmk6648
    @maza.markoskmk6648 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @teruyedesta5061
      @teruyedesta5061 3 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen wendeme Dani E/r yebarkeh

  • @binihailu1002
    @binihailu1002 3 ปีที่แล้ว +2

    P. Dano you are called for this, to bless us with your amezing songs. Today in the morning i start my prayer with this song. Belss you my beloved brother.

  • @wintiberhe7414
    @wintiberhe7414 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen!!!!! Wow how great is Our God!!!!!!! Praise His Holy Mighty Name!!! Elelllllllllllllelelel........

  • @ahazamahaza5712
    @ahazamahaza5712 2 ปีที่แล้ว +1

    በርግጥ ስው አይረሴ ጌታ ዳንያ አምላክ ይባርክ ያተን መዝሙሮች ስሰማቸው ውስጤ በሀሴት ይሞላል ባተውስጥ ስላደረገው ጌታ ይባረክ

  • @boshabombe8036
    @boshabombe8036 3 ปีที่แล้ว +4

    Pastor Dani, I glory God for you. You are real precious gift for us. I am always uplifted by your heavenly song, i see Jesus in your life, and he speaks to me when i worship him listening this heavenly song. I am so much blessed and indeed no word to say. Bro. Keep on in your circle, Jesus centered song. Much blessings !!!!

  • @dikinshayele2631
    @dikinshayele2631 3 ปีที่แล้ว +2

    የተወደድክ የእግዛብሄር ሠው ፓሥተር ዳኒዬ እንወድሀለን ፀጋው ያብዛልህ ተባረክ አሜን አሜን

  • @tiyef4063
    @tiyef4063 3 ปีที่แล้ว +4

    Dani, your songs have been a blessing all my life since I came to our Jesus. I rember the first day you sang "yiredal" on our university fellowship in Addis Ababa in 1997

  • @zenasam1233
    @zenasam1233 2 ปีที่แล้ว

    Wow amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen Geta yebarkot irajimhi edime Xena yecamarbot

  • @koromitube5511
    @koromitube5511 3 ปีที่แล้ว +7

    Faarfannaa baayyee namatti toluudha.
    በጣም ደስ የሜል መዝሙር ነዉ

  • @charity3991
    @charity3991 2 ปีที่แล้ว

    የተባረክህ ዘማሪ ዳንኤል መዝሙሮችህ ሁሌም የምጽናናባቸውና የምባረክባቸው ናቸው። ማዳመጥ በጀመርኩ ቁጥር የእግዚአብሔር ህልውና አብዝቶ ይሰማኛል። አንተማ ሁሌም ዘምር!

  • @melakunuramo8673
    @melakunuramo8673 3 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር እግዚአብሔር ባርኪ በንቲ ባንተ ዘማሪያን ቃልንናና ጌ ጌታ ዘመንን ህይወትን ሁሉንም

  • @degumugoro5239
    @degumugoro5239 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ እንደ ሰው አይደለም ፤ እውነትም ሰው አይረሰም ጌታ አሜን አሜን አሜን

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 3 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭ሰው አይረሳም ጌታዬ!!!
    ዘመንህ ይለምልም የእግዚአብሔር ሰው ዳኒ!!

  • @redsea6294
    @redsea6294 3 ปีที่แล้ว +4

    Hallelujah
    Joshua 1 (WEB) - ኢያሱ
    5: There shall not any man be able to stand before you all the days of your life. As I was with Moses, so I will be with you; I will not fail you, nor forsake you.

  • @MekisoYSido
    @MekisoYSido 3 ปีที่แล้ว +2

    AMEN AMEN AMEN....TABARAK YENE WUDI EGZIABIHER>>> EGZIABIHER YIBARKIH WONDIM DANI

  • @gutefeys3972
    @gutefeys3972 3 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeeeen Ameeeeeen Ebbifamii Guddaa
    የተባረክ የእግዚአብሔር ባሪያ ዳንዬ ዘመንህ ይባረክ !!!!!!!!!!!!

    • @mekonnenmihretu644
      @mekonnenmihretu644 3 ปีที่แล้ว +1

      ዳኒ ወንድሜ በመዝሙርህ ሕይወቴ መነቃቃት ሆኖላታል ጌታ ዘመንህን ይባርክ፡፡

  • @ahazamahaza5712
    @ahazamahaza5712 2 ปีที่แล้ว

    በርግጥ ሰው አይረሳም ጌታ ተባረክ ዳኒ ሁሌ ሁሌ ስሳማው ያተን መዝሙሮች ውስጤ በሀሴት ይሞላል የፀጋው ባለቤት አምላክ ይባረክ

  • @alexyewah2727
    @alexyewah2727 3 ปีที่แล้ว +3

    Ameen amen geta ende sew aydelem. Semu ybarek yehen yezemerk pastor dani tebarek!

  • @asterpetros3738
    @asterpetros3738 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰው አይረሳም ጌታዬ እንደ ሰው አይደለም
    አሜንንን ሰው አጥልም ጌታ ተባረክልኝ ዳኒ

  • @fikrebardilo4788
    @fikrebardilo4788 3 ปีที่แล้ว +5

    ምን ልበልህ ብቻ ጌታ ይባረክህ የበረከት ሰው ነክ❤❤❤❤

  • @hawaiibros134
    @hawaiibros134 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Sew ayresam getaye
    God bless you

  • @danielabebe4604
    @danielabebe4604 11 หลายเดือนก่อน +2

    ዳኒየ ፀጋ ይብዛልህ
    ጌታን እንዳዉቅ የረዱኝ ያንተ መዝሙሮች ናቸዉ

  • @ibelieveingod1713
    @ibelieveingod1713 2 ปีที่แล้ว +1

    I can't stop listening this Song! Dani, I used to listen your song before I left my lovely country. I'm still listening and listening.

  • @elsaelsa4777
    @elsaelsa4777 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you Pastor Daniel! Great song.

  • @wintiberhe7414
    @wintiberhe7414 2 ปีที่แล้ว +2

    May God bless you Pastor Dani! I thank God for you! You are truly a blessings to our generation!!

  • @memememe7232
    @memememe7232 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen hallelujah baeyesus sem yetabarek babuzu

  • @samuelabrham3321
    @samuelabrham3321 3 ปีที่แล้ว +3

    AMENNNNNNN JESUS will not leave me or forsake me. GLORY TO THE LAMB OF GOD JESUS CHRIST AMEN

  • @KisiKisu
    @KisiKisu ปีที่แล้ว

    #Pr.Daanii waaqayyo gooftaan Iyyesuus bara jireenyakee hafe haa eebbisu! faarfannaa kanaan jireenyikoo eebbifameera!
    #pr.Dani,my the Lord Jesus bless the remain of years you minister him! my life is highly blessed by this song!
    #መጋቢ _ዳኒ
    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀሪ የ አገልግሎት ዘመኒህን ይባርክልህ!
    በመዝሙሮቺህ፣ህይወቴ፣በጣም፣ተባርኳል።

  • @piinknotes2677
    @piinknotes2677 3 ปีที่แล้ว +5

    Amen 🙏 bless you brother thank you ❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇹🌍Amen 💯🙏🙏🙏

  • @fitsumtamene8754
    @fitsumtamene8754 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ዝማሬ ዳኒ በብዙ ተባረክ ሁሌም ዘምር

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 3 ปีที่แล้ว +2

    1ኛ ዮሐንስ 1
    2፤ ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤

  • @gennetmeasho8157
    @gennetmeasho8157 2 ปีที่แล้ว

    Pr. Daniel Gheta Ybark Hulu ghizie mezmurh ymmesema tebarek Beth Ybarekh tena ysth hailu tbebu ysteh🙏

  • @selinag6848
    @selinag6848 3 ปีที่แล้ว +3

    እድሜ ከጤና ይስጥ ህ ዳንዬ ባንተ መዝሙር ሁሌ እንደተፅናናሁበት ድምፅህ ወርቅ ነው ባንተ ውስጥ ወንድሜን አየዋለው

  • @tesamdebocheadebo3519
    @tesamdebocheadebo3519 3 ปีที่แล้ว +2

    ዳን የሰማዩ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ መዝሙሮችህ ውስጤን ነው የምያሳርፉ ና የምያራኩ

  • @nazretnegassi8454
    @nazretnegassi8454 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow full of grace and truth heavenly touch......may the good Lord bless u abundantly...you are a huge blessing to us....may HE increase ur light and anointing....in jesus name!!!!

  • @fikerdimamu1544
    @fikerdimamu1544 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው እንደስው አይደለም ጌታ ስው አይረሳም ጌታ ስው አይጥልም ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክህ ትውልደህ ሁሉ ለበረከት ይሁን አንተ የእግዚአብሔር ስው በዝህ በመጨረሻ ዘመን የብዙዎች ልብ በተለያየዩ ነገሮች በወደቀበት ጌታ በአንተ በመጠቀም ብዙ የወደቁ ልቦችን እያነሳሳ ስላለ ጌታን ስለ አንተ አመስግናለሁ

  • @bettynumberger1501
    @bettynumberger1501 3 ปีที่แล้ว +4

    ተመስገን ሀሌሉያ አሜን። ወንድሜ ጌታ በብዘ ይባርክህ።

  • @amaretadese9040
    @amaretadese9040 3 ปีที่แล้ว +2

    P.Daniel egizabher abat yebark ewedhalew

  • @temesgenboru9774
    @temesgenboru9774 11 หลายเดือนก่อน

    I am listening to song while I was feeling one of the lowest in my life. God stretched his helping hand through this beautiful song. My the almighty God be praised for ever and ever.

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 3 ปีที่แล้ว

    ዳኒዬ በሕይወት ዘመን ሙሉ ስኖር እግዚአብሔር ስንቅ አድርጎ የጠኝ ምግብ ነው ምዝሙሮችህ ሳዝን ስደክም ግራ ስጋባ ደግሞም ተመችቶኝ ተሳክቶልኝ ሁሉ ያንተ መዝሙር ለኔ እይወቴ ነው ስላን እግዚአብሔር አመሰግናለው ተባረክ ውድ ወንድሜ

  • @mentubeauty4392
    @mentubeauty4392 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ዳኒዬ ይህንን መዝሙር ስሰማው ውስጤን ደስታ ይሰማኛል

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ በምህረቱ ከጠራኝ ጀምሮ እሱን እሱን ይላል ልቤ ተቀይሮ 😭😭😭😭😭😭ስሙ ይባረክ የመረጠን ንጉሥ 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏

  • @almazbirhane3351
    @almazbirhane3351 3 ปีที่แล้ว +1

    Ante gin eskefitamew hid bekenum mecheresha tarfaleh Geta abzito yibarkih amen amen tebarek endayewuh new masbew Yegna Geta dink new halleluya amen amen

  • @berhenigus4086
    @berhenigus4086 6 หลายเดือนก่อน +1

    የምፅናናበት መዝሙር ተባረክ

  • @hiruthirut7021
    @hiruthirut7021 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen amen kibir laget yhun bazimar ijig tabarikalow tabaraki saga yabizalik 👏🤲🤲🤲🤲

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 3 ปีที่แล้ว +2

    ✝️😭🙏🙏 ዳኒ በአንተ መዝሙር የዳንኩት ሁል ግዜ መዝሙሮችህን እሰማለሁ ለምልም 😇😇😇

  • @tigestbogale4873
    @tigestbogale4873 3 ปีที่แล้ว +4

    Hallelujah ,
    For the Lord our God is a merciful God 🙏

  • @tsiondiriba3476
    @tsiondiriba3476 2 ปีที่แล้ว

    ሁሌ ማለዳ ስነሳ አመልካለሁ በዚህ መዝሙር ።ዳኒዬ ተባረክ ።

  • @almazbirhane3351
    @almazbirhane3351 3 ปีที่แล้ว

    Yazemiregnal Geta markogn atibo hiwoten lewuto amen amen amen

  • @azebtekeste2194
    @azebtekeste2194 3 ปีที่แล้ว +2

    I can’t stop listening to this mezmur..... it’s amazing thanks 🙏 Daniye

  • @almazbirhane3351
    @almazbirhane3351 3 ปีที่แล้ว +1

    Eyesus Geta zemenihin endegena yalemilimih amen

  • @mulatdentamo2552
    @mulatdentamo2552 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት! አቤት! አቤት! አቤቴ! የሚገርም ነው የኢየሱስ ነገር ..............

  • @mare86467
    @mare86467 6 หลายเดือนก่อน +1

    በልጅነት በጅኔር አዳራሽና በአካዳሚ ሙሉ ወንጌል የልጅነት ትዝታዬ❤❤❤

  • @elisa8354
    @elisa8354 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን በጌታ በኢየሱስ ስም ተበረክ💟

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 3 ปีที่แล้ว +74

    በዚህ ካቪድ-19 ወቅት ብቸኛው ያልተዘጋው ቤተክርስቲያን ስለሆንክልኝ ስለ አንተ እግዚአብሔርን እባርከዋለሁኝ::

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ በብዙ ሺ እጥፍ ! Amen!

  • @cookingwithroza7181
    @cookingwithroza7181 3 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒ ወንድሜ የተባረክ ነህ እግዚአብሔር ቤተሰብህንም የተባረኩ ይሁኑ እድሜ እና ጤና ይስጥህ : የአተን መዝሙር ስስማ ልቤ ምን ያህል እንደምትደሰት ልነግርህ ቃላት ያጥረኛል እንወድሀለን 💖💖💖🤲🏽🤲🏽

    • @cookingwithroza7181
      @cookingwithroza7181 3 ปีที่แล้ว

      ዳኒ ወንድሜ በምትፀልይበት ጌዜ አትርሳኝ አንዳንድ ጌዜ ጭንቅ ይለኛል