የባሕር ዳር ህዝባዊ ውይይት ክፍል ሁለት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 201

  • @samiraethiopia9641
    @samiraethiopia9641 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ አባት በሉህ ነፍሥህን በገነት ያኑርልን

  • @EthiopiaHagereTube
    @EthiopiaHagereTube 5 ปีที่แล้ว +5

    አሳመነውን የገደለ እጅህ ሽባ ይሁን፡

  • @emebet445
    @emebet445 5 ปีที่แล้ว +2

    የኔጀግና አፍሩን ገለባ ያድርግልህ ነፈስህን በአፀደ ገነት ያኑራት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @gebrehannabalcha2331
    @gebrehannabalcha2331 5 ปีที่แล้ว +5

    መልካም ሀሳብ ጥሩ አእምሮ አለህ የህዝብ አስተሳሰብ ትልቅ የህዝብ ሃሳብ በርታ በርታ አቶ ዮሐንስ

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 5 ปีที่แล้ว +5

    ዶ/ር አንባቸው ጀግናችን አይዞህ ከጎንህ ነን !!!

  • @gebrehannabalcha2331
    @gebrehannabalcha2331 5 ปีที่แล้ว +3

    አቶ ዮሐንስ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግንህ አከብርሃለሁ እንደ ቀድሞ የፖሊስ አመራርነቴ thank you !

  • @adinku3959
    @adinku3959 4 ปีที่แล้ว +2

    ያሳዝናል ! አባቸውም አስምነውም አየሳቁ ነበር። ነፋሳችሁን ይማረው።

  • @MIkItube
    @MIkItube 5 ปีที่แล้ว

    ቧ። የኔ ጀግና። አንድም ሰው አልተረዳህም እንጂ ጀግና የጀግና ዘር ነህ እንወድህአለን በርታ ታሪክ ሰርተህ እለፍ የለፈለፈ ይለፍልፍ

  • @ftubb3573
    @ftubb3573 5 ปีที่แล้ว +3

    አማራ እንዳትታለል እንኝህን አምነህ በርቱ እሺ አማሮች እዬ ህዝቡ ቆራጥ እና ጀግና ነው መሪ ግን የለውም

  • @gonderyemeseret784
    @gonderyemeseret784 5 ปีที่แล้ว +1

    በአዴንን ማመን ቀብሮ ነዉ
    የአማራ ስነ ልቦና ላላቸዉ እንቁ የአማራ ልጆች አስረክባች በክብር ብትላቀቁን ጥሩ ነዉ ታጥቦ ጭቃዎች ምንም መሻሻልና መለወጥ ፍላጎት የሌላችሁ የሎሌነት ባሃሪ እንጅ የመሪነት ባህልን ከአማራ ያልወረሳችሁ መርገምቶች በዉስጣችሁ ያሉትን የአማራ ስነ ልቦና ያላቸዉን ጥቂት ሰዎች አላሰራ ያላችሁ በድኖች ከምትሸርቡት ሴራ ብታርፉ ይሻላል የኦነግ ሎሌዎች፡፡

  • @dailychinup8698
    @dailychinup8698 5 ปีที่แล้ว

    G. Asamnew !! You're a part of the pain that Amhara's has been facing till today, our trust is on you only we believe you're not ADP ideologically , we will be empowered taking you as lonely leader of Amhara

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 5 ปีที่แล้ว +2

    ነፍሳችሁን በገነት ያኑረው።

  • @maledeazanaw5181
    @maledeazanaw5181 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ለመናገር አምባቸው የተሻለ ሰው ነበር ነፍሱን አምላክ ይቀበላት

  • @akitman1785
    @akitman1785 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ነው አቶ ዬሃንስ በደንብ ገብቶሃል።

  • @abrahambiset3913
    @abrahambiset3913 5 ปีที่แล้ว +3

    ከአማራ መሪዎች የምሰማው አፍ ብቻ ነው ወገንክን የቅማንትን ህዝብ እያረድክ ሰው በጉልበት አይገዛም ትላለህ አፍ ና ተግባር አንድ ይሁን የፊድራልን ህግ ተከተሉ

  • @minnina6985
    @minnina6985 5 ปีที่แล้ว +2

    አዴፓ እጅግ ጀግና ነህ።

  • @hfybvdhd4998
    @hfybvdhd4998 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና ውይይይይይ ልምት ተድግስህ ይህን ስስማ የባስኑ አመመኝ

    • @tamietamie242
      @tamietamie242 5 ปีที่แล้ว

      ማርየ ..ይሄ እኮ .አልሞተም ..

    • @hfybvdhd4998
      @hfybvdhd4998 5 ปีที่แล้ว

      አባችውን አይች ነው እህት

  •  5 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናው አማራ አፋቃሪው አብይ ደደቡ ነጠቀን

  • @susukedir5137
    @susukedir5137 5 ปีที่แล้ว

    Begulbet ager aymeram be ajabina betifozo kehg mamlet aychalm dnk negeger new ato Yohans Boyalewu👍

  • @easymoney1661
    @easymoney1661 5 ปีที่แล้ว +4

    በህይወት አንዳሁን ተስፋ ኑሮህ ኣይውቅም።
    this guy give me hope. this is what is going to take TPLF over edge and push it over the end .

    • @easymoney1661
      @easymoney1661 5 ปีที่แล้ว

      @The Power of UNITY Well.... Now its a bit diffrent.

  • @shewaminilik1602
    @shewaminilik1602 5 ปีที่แล้ว +6

    ትክክል አምባቸዉ።

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 5 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ እንበርታ። ደስ ይላል።

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 5 ปีที่แล้ว +2

    ልክ ነዉ ዘረኝነት ይጥፍ አማራነት በእዉነት መታገል አለብንጂ ዘረኝነት አንፈልግም

  • @fikiraman7664
    @fikiraman7664 5 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ የአማራ ህዝብ በ 3ቱ ቦታ ገቡ የተባሉት የኦነግ ወታደር አገር ለመዝረፍ ነው የገቡት ለምን በወልቃይት በራያ አልገቡም አማራ ንቃ

  • @eagleeye4914
    @eagleeye4914 5 ปีที่แล้ว +4

    ሥምከ ይገልፆ ለግብርከ ቦቦቦቦ
    ጭንቅላት ይስፋ እንጂ ቁጥር ቢስፋ ምን ዋጋ አለው።

  • @mahishosaid3076
    @mahishosaid3076 5 ปีที่แล้ว

    Brother yohanes a great leader
    God Allah bless you keep good work he is the only one stand against tigrian terrorism criminal
    He is a voice of 100 millions Ethiopians

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 5 ปีที่แล้ว +1

    አማራ ማንንም ችጋራም ሲቀልብ አይኖርም በራችን መዝጋት አለብን !!!

    • @mekhonetay
      @mekhonetay 5 ปีที่แล้ว

      GUNA ETHIOPIA
      ያንተን በር እንደማይዘጋ ምን ዋስትና አለህ ሊከረቸም ይችላል አትጠራጠር

    • @اسام-ح2ت
      @اسام-ح2ت 3 ปีที่แล้ว

      @@mekhonetay ከማነም ለምነን አናቅም ኢትዮጵያን መሥራች ነን 🇪🇹🇪🇹💪💪 ነና መቸ ውሐ ከኛ ትገዛላችሑ

    • @اسام-ح2ت
      @اسام-ح2ت 3 ปีที่แล้ว

      ያባይ ባለቤት ነን

  • @Hananmybestlive
    @Hananmybestlive 5 ปีที่แล้ว +7

    የምታጨበጭቡ አማሮች ስትገርሙ በህገ መንግስቱ አንደራደርም ሳይሸራረፍ ያለ ሰውዬ አሁን ሲደልላችሁ ታጨበጭባላችሁ ኤጭ

  • @hannabely4681
    @hannabely4681 5 ปีที่แล้ว

    You’re excellent man

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 5 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ!

  • @kassarahel29
    @kassarahel29 5 ปีที่แล้ว +3

    ሰው ዝም ብሎ የእግዚአብሄርን ማዳን ቢጠባበቅ ምን አለበት?🙈

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 3 ปีที่แล้ว

      ሰው በድንግል ቅድስት ማሪያም ልጅ በጌታችን በመድሃኒታችን በአምላካችን በእየሱስ ክርስቶስ ደም ለአንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ ድኗል !
      በአዳኙ በአምላካችን በእየሱስ ክርስቶስ ያለመነ ሰው ቢኖር ግን ምህረትን ሳይሆን ፍርድን ይጠብቅ ብሎ ሰው ሁሉ ህልዉናቸውን ለስልጣን እና ለሀብት የሸጡ ባንዳ አማራዎችን ጥግ ላይ ቁጭ ብሎ እምቅስቃሴያቸውን እየሾፈ ነው በልቡ ደግሞ የሚቀጥለውን እርምጃውን እያሰላሰለ!

  • @በጌታፍቅርልቡየተለወጠበጌ
    @በጌታፍቅርልቡየተለወጠበጌ 5 ปีที่แล้ว +4

    ስታሳዝን ገደሉህ ለቤትህ ኑር አትሙት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢አቤት ሰው ከንቱ

    • @hanafikr2576
      @hanafikr2576 5 ปีที่แล้ว

      Yha motuwal ede

    • @tamietamie242
      @tamietamie242 5 ปีที่แล้ว

      @@hanafikr2576 አይ ..ሌላ ነው .የሚመስለኝ .የሞተው ...photo .. አላየሽውም

  • @tametafachi5744
    @tametafachi5744 5 ปีที่แล้ว +4

    ቧ ያለው ቧያርግህ አድራጊው ምላስህና አይምሮህ አይገናኝም እኔ ለሌላው መሞት አለብኝ ምንበወጣኝ ትልና ለሕዝብ እታገላለሁ ትላለህ ለህዝብ ከታገልክ ሞትን እንደሚጨምር አታውቅም እንዴ ነፃ ትግል መስሎህ ነው ስንት ጀግና በፈለቀበት ምድር እንዳተያለ ሞግድ አቀባይ ማየቱ ያሳዝናል።

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 5 ปีที่แล้ว

    Youhanes Very Smart Guy

  • @derejetaye4342
    @derejetaye4342 5 ปีที่แล้ว +1

    እረ እነዚህን መሪዎች እንርዳ እንተባበር እንውደዳቸው በስሩት መልካም ስራ ይመስገኑ ።ለጠላት በር አይከፈት ግንባር ቀደም እንሁን ወጣቱ በተለይ አዳምጥ ስዎችህን ውደድ አክብር ይህን ካሏደረክ ታድያ ማን ሊያከብርልህ ነው የኛን መጠናከር የማይሹ እንዳሉ እወቅ አዎን ታውቃለህ ግን በተግባር መሪዎችህን አክብር።

  • @Lifep81
    @Lifep81 5 ปีที่แล้ว

    አባቸው ባርያ ሻንቅላ ባህርዳር ጎደር አትበልብን አማራ ክልል በል ይድፋክ ያማቴ አምላክ

    • @madesign21
      @madesign21 5 ปีที่แล้ว

      እቁ ያፄወቹ ይህው ተሳካላችሁ ለሁሉም አሁን መጠናከር ነው አማራ

  • @agereshtu521
    @agereshtu521 5 ปีที่แล้ว +5

    ባለሥልጣን ሙሠኛ ከወሬ የዘለለ ተግባር የለም ሥልጣኑን ለነ አሣምነው ፅጌ ቢሠጣቸው የአማሀራን ህዝብ ሊጠቅመው ይችላል ሌላው አሥመሣይ

  • @fetikebede4805
    @fetikebede4805 5 ปีที่แล้ว +7

    ምን ይለፋደዳል ለፍዳዳ ጠጃም እሱን ለኬኛዎች ምከር

  • @teamegedlu2676
    @teamegedlu2676 5 ปีที่แล้ว +1

    ጀግንነት በእውቀት፣በክህሎትና በተግበር እነጂ በወሬ ኣይሳካም ቧያልየው!

  • @Hananmybestlive
    @Hananmybestlive 5 ปีที่แล้ว +3

    መሸለም የነበረበት ጀግናው ጀነራል አሳምነው ፅጌን ነበረ እነዚህን ተላላኪዎች ስትሸለሙ የሚቀረታታ ሰው የማታውቁ አማራነቴ አንዳንዴ ያናድደኛል ብቻውን ኤየተፋለመ ያለ አሳምነው ፅጌንና ጋዱ ባለፈው ወልቃይቶችን ያስታረቀ ጀግና እነዚህ ሁለት ሰወች ነቀረ ማበረታታት በጎጥ አትከፋፈሉ እያለ ሊከፋፍለን ይዳዳል ባህርዳር የሁሉም የአማራ ናት የወሎም የሺዋም የጎንደርም ገቢዋ በወር ለአንዱ ክልል በቀጣይ በአንዱ ቢመደብ ማንም የሚከፋው የለም በሰበቡ ለተከዜ ማዶ አሸከር አደላችሁ ለኤነሱ ለማቀበል ነው

  • @hananmohammed6094
    @hananmohammed6094 5 ปีที่แล้ว +2

    አባቸው ደግፉን ደግፉን ትላለህ ህዝብ የሚደግፍህ ምላስህን አዪቶሳዪሆን ተግባርህን አዪቶ ዪደግፍሀል አማራህዝብ በምላስ ስብከት ሳዪሆን በተግባር ያምናል አባቸወና አብዪ ላማራህዝብ ተባርሳዪሆን አፈቅቤነት ብቻነው የሚታዪባቸው ደግፉኝ ዪላልምን አዪተን እደግፍህ ህዝባቺን እየተፈናቀለ በየቦታው ባዲሳባ ጀምሪ እየቦታው አማራ እዳውን እያየ ስለዚህ ከላዪ እስተታቺ መቀየር አለበህ አባቸው የዲሮ ስረአት ተከታዪወቺን የየወያኔ ቅጥረኖቺን ካማራክልል ማሳት ግዲዪለካል አለዛ እነሱእያሉ ሰላም አዪመጣም

  • @abrahambiset3913
    @abrahambiset3913 5 ปีที่แล้ว

    ቅማንት ለማጥፋት መሳሪያ ከምትገዙ ያንባጀት ለልማት አውሉት ቅማንት ወገንህ ነው ስጋህ ነው የሚያሳየኝ የእውቀት ድህነት ነው

  • @negasiberhe8301
    @negasiberhe8301 5 ปีที่แล้ว

    እምቧሕ ያለው ከአገላለፁ መገንዘብ እንደሚቻለው ክሉሉን በአግባቡ ማስተዳደር እንዳልቻሉ ነው ፡፡ በጎበዝ አለቃና መንጋ ተከበዋል አታስፈራሩን …የናንተ ተከታዮች እንድንሆን አታድርጉን ….እያሉ ነው ፡፡ የተኮረጀች የምትመስል ደግሞ ትመቻለች “…ቢቻል በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ካልሆነ አንድ ለአንድ ጥይት ሳይባክን መጨረስ …. ”

  • @EthiopiaHagereTube
    @EthiopiaHagereTube 5 ปีที่แล้ว

    እንግዲህ እውነቱን የመልከቱ አንድወር ባልሞላወቅት ይሄመፈጠሩን አንድ ለመሆን ጉድለታቸውን እየተነጋገሩ የህዝቡን ጥያቄ ምን እንደሁ አብረው እየመከሩ እነሲ ትገዳደሉ ማለት ይከብዳል ሌላሴራ አለ በነሱላይአምላክ የሚያቀው እኛ ያለየንው አንድቀን ግን እንደምነቀው አንዘነጋም፡

  • @Emblba
    @Emblba 5 ปีที่แล้ว

    የአማራን ህዝብ መምራት ከባድ ነው

  • @angleangle7960
    @angleangle7960 2 ปีที่แล้ว

    የምንም የጋላ ገረዶች መጫዎቻ ሆንን የናተ መሞት አለመታደል

  • @Hananmybestlive
    @Hananmybestlive 5 ปีที่แล้ว +1

    እነዚህ ዘገሞተኞች አው ለአማራ ስትል ሞሞት አለብህ አልሞትም ካልክ ቦታ ልቀቅ ይሄ ካድሬ የዮሀንስ ባያ ያለውን ቤተሰብ በደንብ አጣሩ እንደ በረከት ስምእን እንዳይጫወትብን ወገኔ መልኩ ያስታውቃል እባብ ባንዳ ነው እረ ንቁ በጌታ

  • @محمدمحمد-ك5ذ3ه
    @محمدمحمد-ك5ذ3ه 5 ปีที่แล้ว +2

    ይህ አጋጫም ምንድነው የሚለው ጠጆ ነህ አብንን ና እነ ዘመን ማስርሻን ለቀቅ ጠጆየ አትደንፋ ነገ ልወድቅ

  • @DesalegnSisay-vu9dw
    @DesalegnSisay-vu9dw หลายเดือนก่อน

    እርግጠኛ ነኝ የውነተኛ ቀን ይመጣን

  • @tigisttg5775
    @tigisttg5775 5 ปีที่แล้ว

    በጥቅል አትናገሩ ሁለት እና ሶስት ወጣት ባጥፋው ህዝቡን ዝም ብላችሁ አትውቀሱ፡፡ መስራት የሚጠበቅባችሁን በመስራት ህዝቡን ማረጋጋት ትችላላችሁ፡፡ የሚያዘናጋ ንግግር ሳይሆን የሚያረጋጋ ንግግር ነው ማድረግ ያለባችሁ፡፡

  • @fikiraman7664
    @fikiraman7664 5 ปีที่แล้ว +1

    1አመት ጨረሳችሁ የወሰን የማንነት ኮሚቴ የምትሉት መቼ ነው ውጤቱን የምታሳውቁን ።እንደዚህ የሚሸልምን ህዝብ እባካችሁ አትጉዱት ።

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 5 ปีที่แล้ว

    ምንም አይነት ፖርቲ አማራን ወይም ሌላውን አስገደለ የሚል አመለካከት ቢቀርና የገደሉትን ይዞ ማቅረብ ዘመናዊ ጀግንነት ነው። ሌላው የአማራውን ክልል ፀጥታ በማስከበር ለሀሉም ዜጎች በተለይም ለኢንቨስተሮች አመቺ ሁኔታን ፍጠሩ። ሁሉም ያልፋልና ።

  • @ASHENAFISEYOUMGIZAW
    @ASHENAFISEYOUMGIZAW 3 หลายเดือนก่อน

    ልዩል (05) የአቶአሽና ፊሥዮም ግዛው፣ ቅዱሰቅዱሳንክርስትያን ዘእኢትዮፕያን ውድ ልዩ እናም፣ ከ የ፻ አሹ አማን ቴዎድሮሥ ዐባይ አሸናፊ .. በ እጅግ እጅግ በጣም ታላቅ ደሥታም፣ ከ በ የልዩ ፍቅር: መከሰቻም & ማረጋገጫ & ሥጦታም, ወዘተ,... ፣.(27) እናም ማለተም ግብዣ ከአማራ ቲቪ ልዩ ዝግጅት ከየባሕር ዳር ህዝባዊ ውይይት፣ ክፍል ሁለት ህዝባዊ ው ይይት ስርጭት ቆይታ ጋር !!!!

  • @faaprivate2788
    @faaprivate2788 5 ปีที่แล้ว +5

    ፕሮፐጋንዳውን ከእውነት ጋር አታጋጨው እንጂ የቧያለው ልጅ?

  • @messiahjoshua7679
    @messiahjoshua7679 5 ปีที่แล้ว +1

    አትለፍልፉ የ opdo አሽከሮች:: ብአዴን የሚባል የአማራ ካንሰር ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ከአማራው ህዝብ ላይ መወገድ አለበት::

  • @adomadom4422
    @adomadom4422 3 ปีที่แล้ว

    አሁንብትመጡልንምናለተያይዛችሁኸዳችሁለማንጥለችሁሄዳችሁተጠያቂውማነውደሞቸሳያችሁየምመጡነውየሚመስለኝአየአማራሰጣችሀቸው

  • @shalomethioisrael4515
    @shalomethioisrael4515 5 ปีที่แล้ว

    Betam yigermal ahun be hiowt selelachehu alwekesachehum nebesachehun be atede ginet yanurat 🙏🙏🙏🙏🙏neger gin ye amhar tikekelgn asaby amhar endetadeg yemefelg g/r Asaminew tsegy neber 💯%👌👌👌👌

  • @yanidemissie585
    @yanidemissie585 5 ปีที่แล้ว

    It is time to work together. I think ADEPA has good leaders at this time. Please cooperate with them.

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 5 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ዮሃንስ የሆነ አዝግ ምን ችግር ስላደረሰበት በትእቢት ተወጥሮ ቀደዳው አይጥመኝም ለህዝብ ያለው ክብር የወረደ የድሮ ባለስልጣን ባህርይ የሚንፀባርቅበት የእሽክርናውን ህይወት ያስደሰተው የድሮ ካድሬ ነው ::ከፈሪነቱ የተነሳ አለም አቀፈን አሸባሪ ቢላድን ከጌታቸው ጋር የሚያነፃፅር በስልጣን እድሜውን ለማራዘም ተላላኪነቱን በቃላት ጨዋታ እሽኮለሌ የሚያበዛ ለኔ የወረደ ነው::ስማ የእናንተ ተላላኪ አታድርጉን ያልከው የማን ተላላኪ ለመሆን ነው የተቀመጥከው? በአንተ የቀለለ የአፍ ጅዶ ማንም አይሸወድም ሌላው ወገን ከማጨብጭባችሁ በፊት አድምጡ ::ሌላው የሚቀጥለው ሰው ለመመረጥ ይፈራል ነው ያልከው ማን ስልጣን በዚህ ሁኔታ ይለቃል ያልከው 😁 ወደህ ነው አይ ሁሌ እየተቦጣረርክብን በባዶ እየተኮፈስክ እያቅራራህ የምትኖር ህልምህ ይሆናል 😡

  • @yekeberadmassu
    @yekeberadmassu 5 ปีที่แล้ว

    ለኔ ጥሩ ወታደር ማለት ሲያንባርቅ የሚውል አይደለም ለማን ይሆን ይሄ ስላቅ ነቃ በል አሳምነው ይሄ ቁጭ በሉ ላሞኛችሁ አካሄድ አሁንም ብአዴን ውስጥ እንደቀጠለ ነው እንዴት ነው ጠላትን እሹሩሩ እያልን እጉያችን ውስጥ ስንቆስል እስከመቼ ሌላው ኢትዮጵያ የማን ሁና ነው ስትል አቶ ዮሀንስ በአንተ እይታ የአማራ ብቻ ልታስመስላት ሞከርክ ኢትዮጵያ የብሄር ብሄረሰቦች ናት እና እናም አቶ ጆን ቤትክን እና የቤትህን ሰላም አሰከብር የአማራን ህዝብ ለመጉዳት ከመጣ ጠላት ጋ መሞትህ የግድ ነው ያ ካልሆነልህ ለቀቅ ቦታውን

  • @minnina6985
    @minnina6985 5 ปีที่แล้ว

    ልክ ነህ በአማራ ክልል የወከባ ፖለቲካ ነው ያለው።

  • @birhanutilahun239
    @birhanutilahun239 5 ปีที่แล้ว

    ye amahara region sira atnetn lemekenes bechirash alteseram?

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 5 ปีที่แล้ว +5

    አቶ ቧያለው ስልጣኑን የሠጠህ ሕዝብ እንደሆነ እወቅ

  • @gebremedhinwoldu1834
    @gebremedhinwoldu1834 5 ปีที่แล้ว +1

    Aye Yohannes. Kkkkk. Beraseh yetagodow esat rasehin eyakatele yenoral.
    Asaw mechem lezelaam yenoral wuhawem ayderkem neftegnaw gin hulem yewedkal.

  • @zidomm8357
    @zidomm8357 5 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ቧ ያለው የምትሉት ቧሪያፍ አይመቸኝም

  • @tarekegedamu992
    @tarekegedamu992 5 ปีที่แล้ว

    Abdu Mohammed Ali. he played gems
    Dr Ambachw and General Asmnew Tsge. Special Abdu Mohammed Ali. What he did. ?

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 5 ปีที่แล้ว +5

    ተው እኔ አማራነኚ ነገርግን ኦሳማ ቢላደን አሸባሪ አይደለም ለስልጣን ማራዘሚያ እያላቺሁ የምታናገሩትን አስተውሉ ፋሺስት ህዎሀትን ከወልቃይት ከራያ ማሶገዲ ላይ ብሰሩ ጡሩ ይመስለኛል።

  • @ethiogonder3052
    @ethiogonder3052 5 ปีที่แล้ว

    አይዞአችሁ በርቱ

  • @tigest9744
    @tigest9744 5 ปีที่แล้ว +4

    ሂድባክህ ዝብለህ አትዘባርቅ አዴፓ መወገድ
    አለበት ጀኔራል አሳም ነው ፅጌ የእኛጀግና
    እንወድሀለን በረታልን ከጉንህነን ዘረኝ ነት ምናምን አትበል እሱን ሄድና ለጋላ አሥተምር
    ላማራ ማሥተማር ማለት ሞኝ ነትነው

    • @tadesseefn4810
      @tadesseefn4810 5 ปีที่แล้ว

      Tigest Almaz
      Tigest what about leprosy and the so called Buda you’re so evil go teach yourself you don’t have ability to talk about a great Oromo people before point your finger to some one look it yourself Buda

  • @demelashzeleke601
    @demelashzeleke601 5 ปีที่แล้ว +1

    ከጀርባህ ምን እንዳለ ታቃለህ መጀመርያ የራስህን ጉድፍ ማፅዳትና ማየት ያስፈልጋል እያማተሩ ማየት ይቅር የ27 ዓመቱ ጥፋትም ልማትም ነበርክበት እንደ ወያላ ከነፈሰው ነፋስ አትዝመት / የቧ ነገር ቧ ነው /

  • @zeru2980
    @zeru2980 5 ปีที่แล้ว +1

    dedeboch hulgize yesew metekemiya endehonachihu! yeAmharaw hizb bedel benante eij lay new!

  • @kumnegergebeyehu9524
    @kumnegergebeyehu9524 5 ปีที่แล้ว +1

    It pains a lot to see, after three week he made this speech, this brilliant and innocent leader being butchered in office for a cause that he believed by one of the participant skating in front of him. It is a big shame to all of us. We should be ashamed for not be able to give him a chance to proof himself. Dr Ambachew, may your soul R.I.P.

    • @deegoa
      @deegoa 3 ปีที่แล้ว

      Who do you think assassinated him?

  • @kadirgobana3537
    @kadirgobana3537 5 ปีที่แล้ว

    I like buwa yaloo

  • @tsehyemekonenpaulos2767
    @tsehyemekonenpaulos2767 5 ปีที่แล้ว

    Behbret Seru Abenen Bednbe Akrbuwachwe Tenabebu Abnochem Kewche Honachu Adepan Kemamat Tega Belachu Abrachu Seru Ende Abatena Leje Ebakachu Yewchiw Atki Yeblete Yatkachwal keftetun atbebut ye Ambachwe Melket Teru New Bertu .

  • @dfdf-li3sj
    @dfdf-li3sj 5 ปีที่แล้ว +1

    አረእፈሩየክሪሲቲያንንአባት ከእስርፍቱለምንአሰራችሁት አፈርብሉ አዴፓዎች ዝምበልአንተሌባ

  • @rahmamohammad5280
    @rahmamohammad5280 5 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ እናንተን አፈር ደሜ አብልቶ ከአማራ ህዝብ ጫና ማላቀቅ ነው ያለው አማራጭ።

    • @ቤተ-ኤል
      @ቤተ-ኤል 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @ruhmushehussien3336
      @ruhmushehussien3336 5 ปีที่แล้ว

      የራስህን ዜጋ ነዋ የምትበላው

    • @alishaalisha6141
      @alishaalisha6141 5 ปีที่แล้ว

      YHEW GEBULSH MEST HUNACHU BLUWACHEW SEW KES BLO TESASBO MENOR SIGEBA ERS BERS METELALEF

  • @melesealamirew5460
    @melesealamirew5460 5 ปีที่แล้ว +4

    አማራ አንገቱን ላለመድፋቱ ዋስትናው ምን ሆነና ነው አዴፓ አይደል እንዴ ህዝብን እያሰፈጀ ያለ

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 5 ปีที่แล้ว +3

    ሕዝብ አዛዝህ መሆኑን እወቅ አትርሳ ሥልጣኑየግልመስሎህከመሠቸህተሳስተሃል

  • @benyama9818
    @benyama9818 5 ปีที่แล้ว +2

    AMHARA FIRST. ETHIOPIAN SECOND.
    ABN

    • @todtod5393
      @todtod5393 5 ปีที่แล้ว

      Well if ABN first with out Ethiopia .. there is no place for ABN IN Ethiopia !!~! DOMA Digital Weyneee ...

  • @alemaywld6120
    @alemaywld6120 5 ปีที่แล้ว +3

    ወገን እያለቀ እናንተ ተሸላለሙ

  • @dailychinup8698
    @dailychinup8698 5 ปีที่แล้ว

    Dr.Ambachew , I see you're not truly engaged to this people need , please give space for Amhara youths, stop blaming while they give you fruitful and advanced ideas, and once more DOWN TIRET corporate, that blocks job opportunity, and aggravated Amhara's economical problems. But I think if TIRET is demolished, no ADP leader will be in position

  • @mamushtewelede8520
    @mamushtewelede8520 5 ปีที่แล้ว

    you did nothing wrong, Dr. Ambachew. You dant have to justify, it is clear if one has open heart. You statment in Oromiya is exactly how we need to understand. No hidden Agenda.

  • @tekalignbezawark8205
    @tekalignbezawark8205 5 ปีที่แล้ว

    B

  • @sualehyasin4727
    @sualehyasin4727 5 ปีที่แล้ว

    Selam Amhara Hzbi

  • @zeweduasfaw6505
    @zeweduasfaw6505 5 ปีที่แล้ว +1

    ጠጆ ጠጅህን ጨልጥ። እንዴት እንዳስጠላችሁኝ አዴፓ። ምርጫውን አታሸንፋ የአብይ ተላላኪ ናችሁ። ከአብን ጋር ወደፊት። ውርደትና መቃብር ለተላላኪው አዴፓ።

  • @mengstumelkamu1521
    @mengstumelkamu1521 5 ปีที่แล้ว

    Ato Yohannes,your explanation contradict each other.

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 5 ปีที่แล้ว

    Eskemech Newu Amhara Yemigedelewu? Enanete Power Laye Lemakoyete Amhara Memote Yelebetem General Asamenewu Is Right

  • @dfdf-li3sj
    @dfdf-li3sj 5 ปีที่แล้ว

    ግንእኮቧያሌዉየሚናገረዉልክነዉ ተግባርላይአይዉልምእንጂንግግሩ

  • @TheKentebe
    @TheKentebe 5 ปีที่แล้ว

    abede yamara meri

  • @ጌታሁንደረጀ
    @ጌታሁንደረጀ 5 ปีที่แล้ว +1

    የበረገዳችሁት እኮ እናንተ ናችሁ ለምን ፌደራል አስገባቹ?

  • @weyzendroagertefa1178
    @weyzendroagertefa1178 5 ปีที่แล้ว +1

    የህ ሞኝ ሚናገውን አያቅም

  • @bezahaile5557
    @bezahaile5557 5 ปีที่แล้ว

    Bemelemamet ager ayemeram enante dedeboch amaran atasebelu

  • @helenalebachew1978
    @helenalebachew1978 5 ปีที่แล้ว +3

    Stop Talking about TPLF, focus on the current situation , there is other evil loading ......... TPLF TPLF is already become a history

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 5 ปีที่แล้ว +2

    በስልጣንህ በጣም ተኮፍሠሃል ትፈነገላለህ

  • @mekhonetay
    @mekhonetay 5 ปีที่แล้ว

    ለምንድነው ጫትን ብቻ እንደ ብቸኛ ሱሰ አስያዥ እፅ የሚታየው አረቄ, ጠላ, ጠጅ, ኮረፌ, እና ሌሎች አስካሪ መጠጦች እውነት ከጫት ይተናነሳሉ??? ወይስ ጫት በአንዱ የህብረተስባችን ክፍል ማለት እስላሙ ህዝብ ስለሚዘወተር ያን ህብረተስብ ለማሽማቀቅ ነው??? አስቡበት!!!

  • @rahmamohammad5280
    @rahmamohammad5280 5 ปีที่แล้ว +2

    ሥልጣኑን ለህዝብ ሰጥታችሁ ወጣ በሉ።

  • @dfdf-li3sj
    @dfdf-li3sj 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክአረግባርየምትለዉተዋትክክባለፈዉእንደዛእያላችሁ አጣየላይሲጨፈጨፉ ምንአረጋችሁ

  • @ሱሱፍቅርየረሱልወዳጅሱሱየ
    @ሱሱፍቅርየረሱልወዳጅሱሱየ 5 ปีที่แล้ว +2

    ነብስ ይማር ወይ ወይ

    • @MS-dq7yh
      @MS-dq7yh 3 ปีที่แล้ว

      ኦ። ፡ ኦ። ኦ። ህም። ል። ኦ። ክ ኢ ል። ፕ። ኦ። ል። ሞ። ክ። ም። ም ኦ። ል። ል። ፕ። ። ድድ. ል ል።

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 5 ปีที่แล้ว

    የሠበሰባችሁ እውነት ሕዝብ ነው ጭብ ባው በዛ

  • @kassusure2800
    @kassusure2800 5 ปีที่แล้ว

    Wey fetari telekemachiw firduun adye yfred egdih ....