"በዶ/ር አምባቸው እና በብ/ጀ አሳምነው መካከል የተፈጠረ ልዩነት አድርጎ መጓተት አያስፈልግም።" - ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 662

  • @meseretalem6022
    @meseretalem6022 5 ปีที่แล้ว +267

    ሁሉ ነገር ፡ ሴራውም ምኑም ጉዳጉዱ ከማንም በፊት ገብቶሃል የተከበሩ ኢንጅነር ዪልቃል ጌትነት ፡ በርታ ጀግናችን

    • @african8846
      @african8846 5 ปีที่แล้ว

      በርታ ብቻውን ምን ያደርጋል እሡንም ሢያሥሩት ዝም እንላለን

    • @gobeitaye5715
      @gobeitaye5715 5 ปีที่แล้ว +1

      አማራ ማዳከምነው ሥራው

  • @newmessage6680
    @newmessage6680 5 ปีที่แล้ว +110

    የ ሚገርም ትንተና እውነተኛ ስው እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @solomonalamu4953
    @solomonalamu4953 5 ปีที่แล้ว +54

    ኢንጅነር ይልቃል ታላቅ ሰው አድናቂ ነኝ

  • @abyssiniamedia7701
    @abyssiniamedia7701 5 ปีที่แล้ว

    እውነቱን ቁጭ አድርገህልኛል:: ኢንጅነር እናመሰግናለን:: አስራቶችም በርቱ:: እሲ አስራትን እና ኢንጅነር ይልቃልን የሚወድ እጁን ያንሳ::

  • @hizbayeshgubsarayaneghizba9320
    @hizbayeshgubsarayaneghizba9320 5 ปีที่แล้ว +26

    ይልቃን ጌትነት የኛ ጀግና በርታ እራስህን ጠብቅ አማራን ለማጥፋት ቆርጠዉ ተነስተዋን ትግላችን ወደፊት ይቀጥላን አማራ የወላድ ምሀን አይደለችም

  • @tsgeredaberl1486
    @tsgeredaberl1486 5 ปีที่แล้ว +71

    ኮራጥ ጀግና እኮ ነክ ኢንጅነር ይልቃል ክፉ አይንካህ አባቴ🙏 እወድሀለሁ

    • @malkaamilkii674
      @malkaamilkii674 5 ปีที่แล้ว

      tsgereda berl ፂ ያፄወቹ ነኝ ምን ጭንቅ yilikal zerebis gifenya new.shititi Yale sim matifati.

  • @selamawitghebre6143
    @selamawitghebre6143 5 ปีที่แล้ว +32

    የኛ ጀግና በርታልን ሁሌም የምትናገራቸው ታሪክን አስደግፈክ ነው እውነት ነው የተናገርከው ደስ ይላል አማራን አንገት ለማስደፋት የሚደረገው ሴራ አይሳካላቸውም ፣ ይገርማል እኛ ግን መቼም ቢሆን አንገት ደፍተንም አናውቅም በራሳችን የምንተማመን ኩሩ ህዝቦች ነን ።

  • @addisutefera4372
    @addisutefera4372 5 ปีที่แล้ว +24

    በጣም የሚደነቅ ፖለቲካ ተንታኝና አገሪቷ ካለቻቸው ምርጥ ዜጎች ጎራ መመደብ ያለበት ነው

  • @blanealemu1781
    @blanealemu1781 5 ปีที่แล้ว +59

    ኢንጂነር ይልቃል ጋር እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር ነው እውነተኛና ሀቀኛ ሰው ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @misradawoud8412
      @misradawoud8412 5 ปีที่แล้ว

      አሳምኑውን አብይ ግደል ብሎ ነው?አሳምነው የራሱን ወገን የጨፈጨፈው እናንተ ደንቆሮዎች ትክክል ነው መፈንቅለ መንግስት ነው

    • @blanealemu1781
      @blanealemu1781 5 ปีที่แล้ว +1

      @@misradawoud8412 ጄ አሳምነው አልገደለም ሲገደሉም በቦታው አልነበረም እሱን ለመያዝ የግድ ለህብረተሰቡ ገደለ ማለት ስላለባቸው ነው አብይ ይዞአቸው በሄደው ከራሱ ወታደሮች ጋር ሆኖ ነው ድርጊቱን የፈፀመው ያልገባሸ በመምሰል ሰውን አታወናብጂ

    • @blanealemu1781
      @blanealemu1781 5 ปีที่แล้ว +2

      @@misradawoud8412 ምንም ለመሽፈን ብትፍጨረጨሩ ወንጀሉ በመንግስት የተቀናበረ ነው አለቀ በቃ አንድ ቀን አብይ ለማና ብርሀኑ ለፍርድ ይቀርባሉ ማንም አይለቃቸውም እግዚአብሔር ይረዳናል

  • @maryamawittarekegn1423
    @maryamawittarekegn1423 5 ปีที่แล้ว +11

    ኢንጅነር ይልቃል ሁሌም አደንቅሃለሁ የክፉ ቀን ልጅ እግዚአብሔር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ከክፉ ይጠብቅልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Universe12_234
    @Universe12_234 5 ปีที่แล้ว +30

    Wonderful interview, Thank you Engineer Yilikal, you're very mature, reasonable and an intellectual politician who understood Ethiopian politics very well. I admire you, big respect for you 🙏🙏🙏🙏 Thanks ASRAT Media too for inviting this great politician 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Melat597
    @Melat597 5 ปีที่แล้ว +7

    To Support Amhara is to Support Ethiopia
    To support Amhara is to support justice
    To Support Amhara is to support equality
    To Support Amhara is to support freedom
    To support Amhara is to support unity
    To support Amhara is to support peace
    I am Gurage and i support the fight of the Amhara people!!!

  • @ሰናይትየጎደርቀቨጥ
    @ሰናይትየጎደርቀቨጥ 5 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ገልፀከዋል የአማራ እናት ማህፀነ ለምለም ናት #ብዙ ጀግናዎች አሉን የውሃ ልክ ነን ስንል ያለ ምክንያት አደለም ሁላችን የአማራ ተደራድቶ እራሳችንን መታደግ አለበን ጎበዝ

  • @dagnewwelataw1579
    @dagnewwelataw1579 5 ปีที่แล้ว

    በጣም የማከብርህ አቶ ኢጂነር ከእውነትህ የምትናገር የእውነት ስው ነህ በርታ ስለ እማራ ጨቋኝነት እና ስለሚኒልክ ማላዝናቸውን እይተውም

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 5 ปีที่แล้ว +4

    ኢጂነር ይልቃል እናመሰግናለን ሁሌም እውነት ነው እምትናገርው
    አስራቶች በርቱ የእውነት አምላክ ይርዳቹ

  • @negusscahaile4197
    @negusscahaile4197 5 ปีที่แล้ว

    ኢንጂነር በእውነት በጣም በሳል እና አሮቆ አሳቢ መሆኖትን ሁሌም የማደንቀው ነገር ነው ። እንደ እኔ አመለካከት ከሆነ እርሶ እና እርሶን የመሰሉ በሳል የአማራ ልጆች ከመቼውም ጊዜ በላይ አማራን የማዳን ስራ የምንሰራበት ጊዜ ላይ ደርሰናል። እንደ እርሶ ያሉ በፓቲካው በሳል የሆኑ አማሮች አሁን ተደራጅተው ያሉትን ወጣት ድርጅቶች እንደ አብን ያሉትን ያላችሁን እውቀት የምታካፍሉበት እና ከጎናቸው የምንቆምበት ጊዜው አሁን ነው ።

  • @EtetuYimer
    @EtetuYimer 5 ปีที่แล้ว +11

    ወንድማችን ኢንጅነር ይልቃል እራስህን ጠብቅ ማንንም እዳታምን ክፉዎች አይተኙም ።

  • @mikemicc9916
    @mikemicc9916 5 ปีที่แล้ว +16

    የአማራ ትግልና ብሔርተኝነት ላይመለስ እንቁላሉን ሰብሮ ወጥቷል አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ በሴሬኞቺ ተንኮል አንድነታቺን በፍፁም አይሸረሸርም ታጋይ ይሞታል ትግል አይሞትም ክብር ለሰማእታቶች!!!

  • @ሊያየድንግልልጅ
    @ሊያየድንግልልጅ 5 ปีที่แล้ว +75

    እንጂነር ይልቃል ፈጣሪ ይጠቅህ ጀግናው

  • @dawitfeleke2314
    @dawitfeleke2314 5 ปีที่แล้ว +66

    ኢንጅነር ይልቃል እንደስሙ ይልቃል ነው ለማንኛውም ከጅቦች እራስህን ጠብቅ

    • @hananmohammed6094
      @hananmohammed6094 5 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል አብዪ እእውነት የየሚናገሩትን አዪወዲም

  • @ቅድስትአሳምነውፅጌ
    @ቅድስትአሳምነውፅጌ 4 ปีที่แล้ว

    ኢንጂነር ይልቃል ስወደወት እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጥልን አብን ውስጤ ነው

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 5 ปีที่แล้ว +67

    ኢንጅነር ይልቃል የሚናገረው ነገር ሁሌም ፖይንት አለው...እንደሱ ያሉትን በሳል ትሁት ሰዎች መስማት ፈጽሞ አይሰለችም፦ እኔ እንደዚህ ላለ ጠቃሚ ዜጋ እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ተመኝሁ፦ እናንተስ?

    • @hayatmohammad1716
      @hayatmohammad1716 5 ปีที่แล้ว

      ምን ያለባበሳል ጀሐር መሐመድነዉ ሲቀደ ድ የነበረዉ

  • @hannamillion5872
    @hannamillion5872 5 ปีที่แล้ว +4

    ኢጂነር ይበቃል ጌትነት ጀግና ሰው ሰው በጠፋበት ሰአት ዝምታውን ሰብረህ እውነቱን የተናገርህ ጀግና ነህ እንደናተ አይነቱን ያብዛልን የውነት አንላክ ይጠብቅልን አሜን።

  • @Melat597
    @Melat597 5 ปีที่แล้ว +9

    Thank you Enginer Yelikal for speaking the truth and for standing up against injustice, you are a true intellectual.

    • @אציבוציבו
      @אציבוציבו 5 ปีที่แล้ว

      Rahel Desta ሰው በላው አቢይ አህመድ ቅቤው አዝማሪ ገዳይም አጭበርባሪ ነህ

  • @selamsemawe7819
    @selamsemawe7819 5 ปีที่แล้ว +25

    በአሁኑ ስአት እዳተ አይነት ሰው ነው የሚያስፈልገው አማራ ኑርልን ጀግና ነህ እራስህን ጠብቅ

  • @መቅደስአበበ-ቸ6ጐ
    @መቅደስአበበ-ቸ6ጐ 5 ปีที่แล้ว +26

    ኢንጅነር ይልቃል ጀግናችን እራስህን ጠብቅ

  • @peaceforethiopia7420
    @peaceforethiopia7420 5 ปีที่แล้ว

    ኢንጂነር በጣም ጥሩ አገላለፅ ነው፣ በርታ ጀግና ነህ ፣ እንዳንተ ያሉትን ወጣቶች አብዛ።

  • @tebeber532
    @tebeber532 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ውይይት ነበር። አስራት የምታደርጉት የበሰለ ሂደት ያስመሰግናችኃል። ኢንጂኒየር ይልቃል የሚያቀርባቸው ነጥቦች የበሰሉና ፍሬያማ ናቸው።

  • @لاغيركلامثلك
    @لاغيركلامثلك 5 ปีที่แล้ว +17

    ጀግና የጀግና ልጅ ነገ ደግሞ እንደ ማስተዋል አሸባሪነህ ብለው ያስሩሃል ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @tigisttg5775
    @tigisttg5775 5 ปีที่แล้ว +7

    እጅግ ጠቃሚ ውይይት

  • @thomasmesfin8863
    @thomasmesfin8863 5 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእውነት አምላክ ካንተጋር ይሁን

  • @mayaethiopian7253
    @mayaethiopian7253 5 ปีที่แล้ว +143

    ኢንጂነር ይልቃል እራስክን ጠብቅ አንበሳው

  • @aminatmuhammad4448
    @aminatmuhammad4448 5 ปีที่แล้ว +28

    እጅግበጣም እናመሰግናለን ልብ ያለው ልብ ይበል አላህ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ

  • @አገሬኢትዮጵያየሞተልሽቀር
    @አገሬኢትዮጵያየሞተልሽቀር 5 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ጎበዝ ተንታኝ ኖት ሁሉም የተናገሩት ነገር ትክክል ነው

  • @lifetree7177
    @lifetree7177 5 ปีที่แล้ว +6

    You are brilliant!!! I always admire your analysis and never have enough of it. Thank you.

  • @dagneanteneh6959
    @dagneanteneh6959 5 ปีที่แล้ว +5

    ኢንጂነር ይልቃል እግዚአብሔር ይስጥልን ሕዝቡንና አመራን የሚያረጋጋ በሳል ነገር ተናጋግረሃል፡፡ ከተቻለም በአካል ሄደህ አመራሮችንም ወጣቶችንም የማረጋጋት ሥራ ብትሰራ፡፡ ኢሕዲግ በአ ማራ ላይ የሚያደርገውን ተንኮል በሚገባ ተረድተሃል፡፡ እግዚአብሄር ይርዳህ ፡፡በርታ፡፡

  • @bbm919
    @bbm919 5 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ጥሩ ውይይት ነው። እንጅነር ይልቃል እውነቱን ከለውጡ ማግስት ጀምሮ ፊትለፊት ሲተች ነበር፣ በጣም በሳል ፖለቲከኛ ነው። አሁን ያለውን ነባራዊ የፖለቲካ አሰላለፍ በመገንዘብና የአማራውን የህልውና ትግል በመረዳት አማራውን አስቀድመህ ለኢትዮጵያ አንድነት ብትሰራ ጥሩ ይመስለኛል ።

  • @freyfeked9001
    @freyfeked9001 5 ปีที่แล้ว +7

    Wow E/R Yelikal, what a clear view!!!!! Very clever. Thank you for that insight, proud AMAHARA!!!!!!

  • @thomasmesfin8863
    @thomasmesfin8863 5 ปีที่แล้ว +10

    ይህንን መቼም እግዚአብሔር እንጂ የገለጠልህና አንደበትህን ያከናወነልህ ስለዚህ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ በጋራ በህብረ በመስራት የተንኮለኞችን መንገድ ማቆም አለብን

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት 5 ปีที่แล้ว +92

    አስራቶች የኔ ሱሶች እንኳን ደና መጣቹ ውድ የአማራ ልጆች አስራት ሚዲያን ላይክ ኮሜንት ሸር በማድረግ አበረታቷቸው እነሱ ለኛ ብለው ነው እየታሰሩ እየተደበደቡ እየተገለመጡ ብዙ ዋጋ የሚከፍሉት እኛ ቢያንስ በዚህ እናበረታታቸው አማራን የሚሳደብ የሚያቋሽሽ ፔጅ እየገባቹ ስትሰደቡ ስትቋሸሹ ከመዋል የጠላታችን የገቢ ምንጭ ከምትሆኑ የኛ የሆነውን አስራትን የአማራን ልጆች ፔጅ ተከታተሉ ብልጥ ሁኑ የራሳችን ቤት እናሙቅ እሽ ማሮች እባካቹ እኛ ቤታችን አስራት ነው ትልልቅ ሚዲያ ፔጆች ላይ ሸር በማድረግ አስራትን ለማያቁ ልጆች አሳውቁ እሽ ደሞቸ😍😘😘

    • @መቅዲየማርያምልጅመ
      @መቅዲየማርያምልጅመ 5 ปีที่แล้ว +5

      አዎ አማሮች ቤታችን ይሄ ነው ገባ ገባ በሉ 😍😍😍

    • @ድልአለበስምሕኦርቶዶክስነ
      @ድልአለበስምሕኦርቶዶክስነ 5 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል ነሺ ቆንጆ አፍ ቆርጥ የበልልሺ አስራት የአማራ ድምፅ ነው ለንደግፈው ይገባል

    • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
      @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 5 ปีที่แล้ว +3

      yes

    • @dubaidubai8790
      @dubaidubai8790 5 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው እህቴ

    • @tenorena
      @tenorena 5 ปีที่แล้ว

      I do appreciate your matured comments and suggestions about the current situation in the Amhara region. The case very critical than we can imagine. Take care.

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 5 ปีที่แล้ว +6

    This is what I was looking for it, thank you so much engineer yilkal genenet!!!

  • @alemumulatie9125
    @alemumulatie9125 5 ปีที่แล้ว

    ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት የሰጡት ሀሳብ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ሁሉም ሀሳቡን በደንብ መቀበል አለበት

  • @birhanemeskelalamir6388
    @birhanemeskelalamir6388 5 ปีที่แล้ว

    Thanks Ing. Yilkal for telling the truth.

  • @mesfintesfaye674
    @mesfintesfaye674 5 ปีที่แล้ว +2

    ግልፅ የሆነ ትንታኔ ነው የሰጡት ኢንጅነር እናመሠግናለን።

  • @የአፆዎችልጅነኝ
    @የአፆዎችልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    ኢንጅነር ይልቃል ሃቀኛ ሰው ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።አስራቶች የኛ ድምፅ እናመሰግናለን

  • @እኑኮቼ
    @እኑኮቼ 5 ปีที่แล้ว +14

    የጀነራል አሳምነው ልጆች እራይያቸውን እውን እናደርጋለን

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 5 ปีที่แล้ว +11

    አላህ ይጠብቃችሁ።ተሣዳቢዎች ኢትዮጵያን እንዲጠላ አድርገዉኛል።ሠላም ለሁሉም።😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @pwhtube2702
    @pwhtube2702 5 ปีที่แล้ว +2

    ,ታላቅ ክብር ለኢንጂኔር ይልቃል ጌትነት

  • @ziniq6590
    @ziniq6590 5 ปีที่แล้ว +18

    ከልብ አመሰግናለሁ የእውነት ሰው ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት

  • @ምንጩመኳንንት
    @ምንጩመኳንንት 5 ปีที่แล้ว

    አለቃ እንጂነር ኑርልኝ
    ሁልጊዜ ከእውነት ወተህ ስለማታውቅ አከብርሀለው
    አማራም ነህ ሁሉንም
    ኢትዮጵያዊ ነህ!!!

  • @rabeeahhh5988
    @rabeeahhh5988 5 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን እንጂነር ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @endalebante1130
    @endalebante1130 5 ปีที่แล้ว +12

    I vote 100% for next amhara president engineer ylekale !!!

  • @dagitube3173
    @dagitube3173 5 ปีที่แล้ว +54

    ኢንጅንየር ይልቃል ለክልላችን መስተዳደርነት ቦታ በቁ ነው ብየ አምናለሁ ።

    • @አማራይቱኢትዮጵያዊ
      @አማራይቱኢትዮጵያዊ 5 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል

    • @NetsanetDarihun
      @NetsanetDarihun 5 ปีที่แล้ว

      Bake new gen ya andnat politica akankage selahona tinsh yekarawal Badanb Amharan leader lamhon

    • @dagitube3173
      @dagitube3173 5 ปีที่แล้ว +1

      @@NetsanetDarihun ትክክል ብለሻል አሁን ባለው ወቅታዊ ሁኔታው ግን የአማራ ህዝብ መሪ አልባ ነው ።ይሔ ህዝብ ለብዙ ጊዜ መሪ አልባ ሁኖ ከቀጠለ ለሚፈጠረው ማንኛውም ነገር ሀለፊነት የሚወስድ አካል የለም ።ስለዚህ just like የአንድነት አቀንቃኝ or ብሔርተኛ አሁን ባለሁ ሁነቴ የአማራ ህዝብ መሪ ያስፈልገዋል ።

    • @nagariteriba2203
      @nagariteriba2203 5 ปีที่แล้ว

      Ere yenurebet

    • @dagitube3173
      @dagitube3173 5 ปีที่แล้ว +1

      @@nagariteriba2203 ለህዝብ ኑሮ ለህዝብ መሞት መታደል ነው።

  • @cptestteam4702
    @cptestteam4702 5 ปีที่แล้ว +10

    OMG he just nailed everything thank u for sharing

  • @sofitube4557
    @sofitube4557 5 ปีที่แล้ว

    Wow Engineer you are brilliant politician. እባካችሁ አስራቶች ልደቱ አያሌዉን ደግሞ በኛዉ ሚዲያ(ASRAT) ማየት እንፈልጋለን. አነዚህ በወያኔ ሻጥር ከአማራዉ ጋር ያቃቃራቸዉ እንቁ ልጆቻችን ናቸዉ.

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ሀቀኛ ሰዉ ፈጣሪ ይባርክህ በሳል ሰዉ በርታ

  • @bonjour5268
    @bonjour5268 5 ปีที่แล้ว +4

    Respect for you Engineer Yilkal, fetari yetebekewot-- talking about enlightenment and transformation your are deep sir. Thank you for all you do.

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 5 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪ። ይጠብቅ። ወንድማችን። አማራነት። ይለምልም።

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam4432 5 ปีที่แล้ว +1

    የአማራ ወላድ ምሀፅን ይለምልም ጀግናየ አኮራኸኝ እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንህ አባቴ

  • @peaceforethiopia7420
    @peaceforethiopia7420 5 ปีที่แล้ว

    ጀግና ምንግዜም ጀግና ነው!! እውነትን ይዛችሁ ተነሡ ፣ በጣም በጣም ፍጠኑ ያለበለዚያ አደጋው እየከፋ ነው ፣ እራሳችሁንም ኢትዮጵያንም አድኑ።

  • @meseretalem6022
    @meseretalem6022 5 ปีที่แล้ว +12

    አብን ግን ለዚህ ወሳኝ ሰው በድርጂቱ ዉስጥ ወሳኝ ቦታ ሰጣቹህ ብትጠቀሙበት መልካም ነው ፡ በርታ ወንድማችን

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 5 ปีที่แล้ว +4

    Engineer ይልቃል ሁሉንም ነገር በደንብ ገልፀኸዋል ብሩህ አይምሮ ያለህ ሰው እፁብ ድንቅ ብይኻለሁ !

  • @fatmaaakaa5656
    @fatmaaakaa5656 5 ปีที่แล้ว

    አበጀህ እጅነር እደሜና ጤና ይሰጥህ

  • @meseretalem6022
    @meseretalem6022 5 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ኢንጂነር አደራህን እንዳትፈራ በረጋግደህ መውጣት አለብህ እኛ ወጣቶች ከጎንህ ነን ፡ love u

  • @voiceofabyssinia6776
    @voiceofabyssinia6776 5 ปีที่แล้ว

    ኢ/ር የኛ ምርጥ በጣም የምንኮራብህ ጀግና ነህ!!!!!! በርታልን፡፡

  • @solomontilahun3822
    @solomontilahun3822 5 ปีที่แล้ว +3

    what a wise man, I really enjoyed listening to his interview or advice and how he handle the situation.

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ቐ7ተ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ቐ7ተ 5 ปีที่แล้ว

    ኢንጅነር ይልቃል እግዚአብሔር ይባርከዎት በትክክል እውነታውን ነው የተናገሩት።

  • @samineshmohamad1046
    @samineshmohamad1046 5 ปีที่แล้ว +63

    ሰላም አሰራቶች ሰላም አማሮች እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል እሰከዚያ ግን የጋለ ብርት መሆን አለባችሁ

    • @mabruuali9184
      @mabruuali9184 5 ปีที่แล้ว

      Fucking gojame group you don't have right to talk about oromo people. go to Amhara region. Amharanisim never ever come back again.

  • @gebresolomon3142
    @gebresolomon3142 5 ปีที่แล้ว +3

    Engineer yilkal ,thank you.

  • @hiwhiwt3446
    @hiwhiwt3446 4 ปีที่แล้ว

    ተባረክአዉነት😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏

  • @እናትየበስምሽልጠራእናትየ
    @እናትየበስምሽልጠራእናትየ 5 ปีที่แล้ว +3

    የአማራ እናት ትውለድ መንታ መንታ ጀግናየ ክፉ አይይህ

  • @mastwale..704
    @mastwale..704 4 ปีที่แล้ว

    መግሰትነው፣የረሸናቸውማንምአይደለምአተሰው፣ትልቅሰውነህ፣ፍጣሬይጠብቅህ፣ጀግናትውልዳለች፣ያአማራእናትሞትለገዳይ

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 5 ปีที่แล้ว

    I remember that you were one of the few who questioned dr Abie’s motivations. I didn’t understand you at that time, now it has become clear.

  • @selamselam6036
    @selamselam6036 5 ปีที่แล้ว

    ኢንጅነር በጣም ነዉ የማደንቅህ ምርጥ ነህ

  • @madib6505
    @madib6505 5 ปีที่แล้ว +1

    You are a true man Engineer Yelekat .... Thank you for being a light !!! Thank you for showing the truth !!! 💚💛❤

  • @yegnanewdlu7556
    @yegnanewdlu7556 5 ปีที่แล้ว +2

    እንጅነር ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @vengeanceismineiwillrepays9016
    @vengeanceismineiwillrepays9016 5 ปีที่แล้ว +1

    ለእንጅነር ይልቃል ያለኝ አክብሮት እጅጉን ከፍ ያለ ነው:: እናመሰግናለን::

  • @pishsu
    @pishsu 5 ปีที่แล้ว

    Excellent analysis

  • @yonasgerachew6698
    @yonasgerachew6698 5 ปีที่แล้ว +2

    በሳል አማራ አንደበተ ብርቱ ኢ/ር ይልቃል እንወደሀለን !!!!!!!

  • @hhhmmm2959
    @hhhmmm2959 5 ปีที่แล้ว +56

    እንጂነር ይልቃልና ልደቱ አያሌው በአማራ ክልል ውስጥ ስልጣን ቢሰጣቸው በውነት በሳል ናቸው።

    • @hananmohammed6094
      @hananmohammed6094 5 ปีที่แล้ว +2

      የኢትዮጵያ መግስት ቢሆኑ እእራሱ ሀገራቺን ታዲጋለዪ ህዝቦቾም ከስደት ሊቆሙ ዪቺላሉ ግን ስልጣን መያዝ የሌለበት ስልጣን ዪዞ ህዝብ በላ ባፈቅቤነቱ እየቀባ አብዪ የስራውን ዪስጠው

    • @tikursewhagerayshetm197
      @tikursewhagerayshetm197 5 ปีที่แล้ว +1

      I agree with you on that point brother

    • @lovetp9837
      @lovetp9837 5 ปีที่แล้ว

      ሁሉም አማራ ሙሁራን በሳልና መምራት የሚችሉ ናቸው

    • @mahamrapl5879
      @mahamrapl5879 5 ปีที่แล้ว

      Hhh Mmm
      yen mar ADP👈yamara telat talekeke lamara hizibi miyasbi yelemi mar mot ADP yihun

  • @эфиопияиАддис-Абеба
    @эфиопияиАддис-Абеба 5 ปีที่แล้ว +5

    አድናቂህ ነኝ ኢንጂነር ይልቃል እውነት እጅና እግር የለለው ማስረጃ መንግስት ነው የአዱ ነኝ ።

  • @Hailselassa
    @Hailselassa 5 ปีที่แล้ว +10

    እንጅነር ይልቃል እባክህን እራስህን ጠብቅ
    በርታ አምበሳው?

  • @stopamharagenocide.6714
    @stopamharagenocide.6714 5 ปีที่แล้ว +1

    በቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ እርዳታ ፤
    አንድ ቀን ፤ ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የኢትዮጵያ መሪ ቢሆን ደስ ይለኛል ። ብሩህ አዕምሮ አለው።

  • @saraahmad920
    @saraahmad920 5 ปีที่แล้ว +6

    በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን ጀግናያ ጥሩ ነው በርቱ

  • @tesfayereta3930
    @tesfayereta3930 5 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው ኢ/ር ይልቃል እና አቶ ልደቱ አንጀት አርስ ደፋርና እጅግ አዋቂ ፖለቲከኞች ናቸው። እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው።

  • @dessiearega2052
    @dessiearega2052 5 ปีที่แล้ว +6

    ይሄው ነው ትክክለኛው ምክንያት ማለት እረጅም እድሜ ለኢንጅነር ይልቃል

  • @abdullahsaeed5629
    @abdullahsaeed5629 5 ปีที่แล้ว +39

    እድሜ፡ጤና፡ይስጥህ፡የኔ፡አበሳ፡እዳይገሉህ፡ወይም፡እዳያስሩህ

    • @sherifali4297
      @sherifali4297 5 ปีที่แล้ว

      abdulah saeed enemi amara neyi enidayugeluhi yalikewui amarawui wonidimuni kehone tikikili nehi!! amarani amara newuina yegedelewui!! ayayi oromowochi or tigirewochi kehone dedebi nehi!!!

    • @sherifali4297
      @sherifali4297 5 ปีที่แล้ว

      abdulah saeed enemi amara neyi enidayugeluhi yalikewui amarawui wonidimuni kehone tikikili nehi!! amarani amara newuina yegedelewui!! ayayi oromowochi or tigirewochi kehone dedebi nehi!!!

    • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
      @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 5 ปีที่แล้ว +2

      @@sherifali4297 አንተደደብ አማራ አይደለህም ውጣ ከዚ ምናባህ ታረጋለህ ለሁሉ ኮሜንት መልስ ሰጭ ማን አረገህ ውጣ የነብሰበላ የአረመኔ ዘር ሠገጤ ዛሬ በቁጭት ተነስተናል አንለቃችሁም ማንን ለማስተኛት አትሞክር ዝፍጥ ውጣ ውጣ ከዚህ ።

  • @ahmedchoco2497
    @ahmedchoco2497 5 ปีที่แล้ว +4

    I have no any negative comment at all absolutly brilliant keep it up for one united Ethiopia billions are with you

  • @bzuayehuandargie7319
    @bzuayehuandargie7319 5 ปีที่แล้ว +5

    አስራቶች አይዞአችሁ በርቱ ከጎናችሁ ነን

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ
    @ወለተስላሴገብረጻዲቅ 5 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ሁላቹሁንም ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ አባታችን ሆይ እባክህን ጠንክሩልን በረቱልን አይዞአቹሁ አሁንም ተደናግጠው መተው ሳይሆን ህዝቡን አንድ አድርጉት

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 5 ปีที่แล้ว +7

    አለ ነገር ዘንድሮ አለ ነገር ኢትዮጵያ አለ ነገር 🤔🤔🤔🤔 አማራ እስከዛሬ ድረስ ዝምምምም ያለው ይህች ሃገር ወደመስመሯ ትገባለች ብሎ ነበር ግን አልሆነም ስለዚህ ከሌሎች ኢትዮጵያ ወዳድ ከሆኑ ወገኖቹ ጋር በመሆን የአባቶቹን ሃገር ከጥፋት ይታደጋል💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤

  • @ማያየገብሬልልጅማ
    @ማያየገብሬልልጅማ 5 ปีที่แล้ว +6

    ኢ/ር ይልቃል የኔ ጀግና ከአብይ ሴራ ይጠብቅህ የአማራ መሀፅን ይለምልም

  • @fczcbcvadb6339
    @fczcbcvadb6339 5 ปีที่แล้ว +8

    የአማራ መህሩች ወጣቶች የአማራ ህዝብ ሞት ስቃይ በጣም በዛ እባካችሁ ከአላህ በታች እራሳችሁን ጠብቁ እንደ ጨለመ አይቀርም ከአላህ ተስፍ አንቆርጥም አላህ ከኛ ነው በርቱ

    • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
      @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 5 ปีที่แล้ว

      @@Umitube አክራሪ እስላም አይስስ አራማጅ አሉት ስሙ ጄዋር ይባላል።አማራ ሙስሊም ከክርስቲያንጋ ተጋብተው በሰላም የሚኖርበት አገር ወሎ ይባላል ገባህ።

  • @ምንጭንቅአማራነኝከእምየም
    @ምንጭንቅአማራነኝከእምየም 5 ปีที่แล้ว +229

    እንጂነር ይልቃል እና ልደቱ አያሌው በጣም በሳል ውሸት ሳይሆን እውነትን የሚናገሩ ናቸው

    • @smab6018
      @smab6018 5 ปีที่แล้ว +1

      Exactly

    • @musahasen3379
      @musahasen3379 5 ปีที่แล้ว +4

      ልደቱ ላአማራ አይሆንም

    • @gerbassagerbassaw2415
      @gerbassagerbassaw2415 5 ปีที่แล้ว

      አኦ በሳል ውሸታም ናቸው

    • @asnkatesfay5988
      @asnkatesfay5988 5 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 5 ปีที่แล้ว +5

      ልደቱን ከኢንጅነር ይልቃል ጋር ማወዳደር ድንቁርና ነው፦ልደቱ ከወያኔጋር ሆኖ በህዝብ ደም የነገደ ሌባ ነው ኢንጅነር ይልቃል ግን እውነተኛ የህዝብ ልጅ ነው፦ የማይገናኝ ነገር አታገናኝ።

  • @hayu-zi6vp
    @hayu-zi6vp 5 ปีที่แล้ว +5

    ይህ ሰውደየ የፖለቲካ ትንታኔው ኡፍ ደስ ሲለኝ ጀግና አይሽጎጠጎጥም

  • @nigistmekonen7235
    @nigistmekonen7235 5 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ ይሄን ጀግና እንደ አይን ብሌናችሁ ጠብቁልን ተረኛው ጅብ እንዳይበላብን ክንድ ያስፈልገዋል እንጠብቀው ጀግናችን እግዚያብሄር ይጠብቅህ ድንግል ጥላዋን ትጣልብህ

  • @ወደፊት-ተ3ጐ
    @ወደፊት-ተ3ጐ 5 ปีที่แล้ว +10

    አቦ እናትህ ደጋግሞ ትውለድ እውነት መናገር እንዴት ደስ ይላል

  • @dubaidubai8790
    @dubaidubai8790 5 ปีที่แล้ว +3

    እንወዳችኃለን ውዶቻችን በርቱ

  • @askme1541
    @askme1541 5 ปีที่แล้ว +8

    የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ፤ ስለዘር ፈጽሞ አስቤ አላውቅም ነበር። ያሁኑ ክስተት ግን እጅግ በጣም ለአማራ እንድቆረቆር ገፍቶኛል። በጣም ቅስም ሰባሪ ክስተት ነው። በፍጥነት ተደራጁ ከጎናችሁ ነኝ። ትንሽ ብትዘገዩ ለበለጠ ችግር/ቁማር ያጋልጣችኋል

  • @momenahibrahim7579
    @momenahibrahim7579 5 ปีที่แล้ว +8

    አላህ እውነቱን ያውጣው እሱ እውነት ፈራጂ ጌታ ለአማሮችም አላህ ይድረስልን ይጠብቀን