በጣም ቀላል እና የሚጣፍጥ ዶናት አሰራር / ቁርስ አሰራር / kuris aserar / donut recipe / ebs / seifu / donkey

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 52

  • @furat2642
    @furat2642 2 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah, wellahi gobez nesh ketiyibet

  • @heron345
    @heron345 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በርቺ እህቴ በጣም ቀለል ቀለል ያለ አሰራር ነው የምታሳይን እናመሰግናለን።

  • @cookingwithmimmo
    @cookingwithmimmo ปีที่แล้ว +3

    የምግብ አሰራርዎ በጣም ጣፋጭ ነው, በጣም ወድጄዋለሁ. አውራ ጣት ወደ ላይ

  • @habtamgelaye4148
    @habtamgelaye4148 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤ በጣም ደስስ የሚለኝ አሰራርሽ ተሎ የሚደርስ እና ቀላል ምግቦች ናቸው የምትሰሪ❤ ተባረኪ አሁንም ለልጆች የሚሆን ነገር ብታሳይን ከልብ እጠይቅሻለሁ በተለይ ስደት ላለን ግዜ ለማይኖረን አጅግ በጣም አሬፍ ነው የምትሰሬያቸውን ምግቦች ❤❤❤

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ አመሰግናለሁ😘❤

  • @zabibasabadin288
    @zabibasabadin288 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ሁሌ ለማስረት አስብነ ሰየው ፕሮሰስ ይበዘብኘል ቆጆ አቀረረብ ነው በርቺ

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😘❤

  • @ChrisitnaAsasu
    @ChrisitnaAsasu ปีที่แล้ว +1

    ለምታሳይን ነገር ሁሉ በጣአመሰግንሻለው በርቺ አህቴ

  • @shalom744
    @shalom744 7 หลายเดือนก่อน

    Betam bekelalu new mitasayiw. Berchi. Hulunim yamakele new sirash

  • @TeshomeBidiko
    @TeshomeBidiko ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ጥሩ እና ቀላል አሰራር

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቀለል ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን

  • @dinamesfin8860
    @dinamesfin8860 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ሁሌ ሥራሽ ደሰ ይለኞል እንዳልሽው ለመሥራት ይመቻል በርቺ ❤

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ😘❤

  • @TamkinaSultan
    @TamkinaSultan ปีที่แล้ว

    Mashaalhaaa barchi alha yagzish ihite

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 ปีที่แล้ว

    እርፍነው በርቺ

  • @leylayimam
    @leylayimam ปีที่แล้ว +1

    በርች እናት❤❤

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ😘❤ ደሞ የናቴ ስም ነው ያለሽ😉

  • @ሪምነኝየሀይቋ
    @ሪምነኝየሀይቋ 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ልሞክር አቡክቻለሁ ልየውና እመለሳለሁ❤

  • @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
    @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም ቀለል ያለ ነው በረቺ🌹🌹🌹

  • @sadajemal7442
    @sadajemal7442 8 หลายเดือนก่อน

    ውድዬ ልክ ነሽ ቀለል ካላለ አንሰራም

  • @mariates7798
    @mariates7798 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ግን ምንም ነገር ስትሰሪ አብሬሽ እየሰራሁ አከሰርሽኝ ። ደሞ እንዳንቺ ቆንጆ የሚሆንልኝስ ነገር😊ዝም ብለሽ ለሞራሌ 100 kg ዱቄትና ሽንኩርት ላኪልኝ😂

  • @fatiyafatiya1065
    @fatiyafatiya1065 ปีที่แล้ว

    Mashalla mashalla mashalla Bay ee naamti tola orominyaa hin bektaa ati

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ኦሮምኛ ግን አላውቅም🤗😍

  • @alemwondem7332
    @alemwondem7332 ปีที่แล้ว +1

    Balmuya batam yamral yam yam

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ😘❤

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
    @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ 11 หลายเดือนก่อน

    አህለን

  • @ዮሐናዮሐና
    @ዮሐናዮሐና ปีที่แล้ว +6

    ለእኛ ለኢትዮጲያውያን ቀለል ያለ ምግብ ስለምትሰሪ ደስ የሚለኝ channel ነው።ከገቢያችን ጋር ስለሚመጣጠን በጣም ነው የማመሰግንሽ🙏🙏🙏🙏

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘❤

  • @simerasaed204
    @simerasaed204 ปีที่แล้ว

    መሸአላነው❤❤

  • @عبونشعبونش
    @عبونشعبونش 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amne amne amne amne amne amne amne

  • @ሙሉጎጃም-የ2ኰ
    @ሙሉጎጃም-የ2ኰ 9 หลายเดือนก่อน

    ቤተሠብ❤❤ደምሮኝ

  • @dibabalegese5219
    @dibabalegese5219 ปีที่แล้ว

    baxam yamral qaxibat

  • @Belaynishyimer
    @Belaynishyimer 6 หลายเดือนก่อน

    ደምሪኝ ውዴ ደመርኩሽ

  • @hawijanatayoutube5738
    @hawijanatayoutube5738 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @ShaNas-fj6uy
    @ShaNas-fj6uy ปีที่แล้ว

    ❤💞

  • @marrym8549
    @marrym8549 ปีที่แล้ว

  • @beletearagaw
    @beletearagaw ปีที่แล้ว

    በነጩ ድቄት ፋንታ በገብስ ዱቄትን ከእንቁላልና ከገበታ ቅቤ ያልገባበት ስርተሽ ብታሳይን ከጤናው አካያ እንቺ እሁን ሰርተሽ ያስያሸን ቁንጅ ቢሁንም በስካር በሽታና ደም ብዛት ላለበቻው ሰውች ተመገቡ ብሉ ሀሳብ ለመስጠት ያስቸግራም እኔም ቢሁን ብሉ ብዬ እልላቸውም ከትልቅ ይቅርታ ጋራ እህቴ

  • @DawitSolomon-xi2fr
    @DawitSolomon-xi2fr ปีที่แล้ว

    በብዛት ስሆንስ ድቄቱ

  • @HikmaJemal-es6ce
    @HikmaJemal-es6ce 2 หลายเดือนก่อน

    Enkulal binorews

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ ዋው

  • @euftuvjfg-ps7qr
    @euftuvjfg-ps7qr 11 หลายเดือนก่อน

    Xru❤😂❤😂😢🎉❤😢

  • @kelemadefris8499
    @kelemadefris8499 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤