ቀላል ፓስቲ አሰራር / ቁርስ አሰራር / የፆም Pasty aserar / yesom / kelal qurs aserar / breakfast / donut / bread

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 218

  • @Hidaya-kitchen-
    @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว +205

    1 የሾርባ ማንኪያ እርሾ
    1 ኩባያ ውሀ
    2 የሾርባ ማንኪያ ስዃር
    2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
    1 የሻይ ማንኪያ ጨው
    420 ግራም ዱቄት

  • @kineenku4109
    @kineenku4109 ปีที่แล้ว +35

    በትክክል አስተማሪ ነሽ በተለይ እርጋታሽን አቀራረብሽን ወድጄዋለሁ 👍

    • @VbGu-n9u
      @VbGu-n9u ปีที่แล้ว

      Betam👌

  • @BirukKuraye
    @BirukKuraye 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥይ እኖድሻለን

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 ปีที่แล้ว +19

    በእውነት ቅልል ያለ የፈጠነ በጣም አሪፍ በርቺ በጣም ነው የምወድልሽ አገላለጵሽ አሰራርሽ 👍እጅሽ ይባረክ

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว

      አሚን የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ😘❤

  • @HalanAbara
    @HalanAbara ปีที่แล้ว +8

    እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ❤️❤️❤️👌👌🥰🥰🙏🙏

  • @rahelabebe7026
    @rahelabebe7026 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ጎበዝ ነሽ ለልጆች ለት/ት ቤት የሚሆኑ ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን

  • @MeskeremTesfaye-fk5gk
    @MeskeremTesfaye-fk5gk 11 หลายเดือนก่อน +3

    ከላይ ዘይት ብትቀቢው ኩፉ ሲል ከዳኑ አይዝብስሽም ነበር ያምራል በጣም

  • @zabibasalam9675
    @zabibasalam9675 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ❤

  • @Titt-y1x
    @Titt-y1x ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን እህታችን እጅሽይባርክ

  • @Sony-i6s4w
    @Sony-i6s4w 29 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ይላል

  • @zionchekol5497
    @zionchekol5497 ปีที่แล้ว +7

    Remind me off my childhood when my mom made it for me thank you for sharing❤️

  • @infinixsmart8303
    @infinixsmart8303 ปีที่แล้ว +2

    Masha Allah ❤❤❤❤

  • @Hayunegnyabatenafapi
    @Hayunegnyabatenafapi ปีที่แล้ว +1

    ዋው👍👍👍👍

  • @husab29
    @husab29 ปีที่แล้ว +4

    ❤በጣም ደስ ይላል❤❤❤

  • @MuluSisay-n9t
    @MuluSisay-n9t ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ ይላል

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ነሽ በርች እናመሰግናለን ስክንያለችሴት ደስስስትለኛለች የጤናምግብዪድርግልሽ

  • @የማርያምልጅነኝ-ኀ1ዸ
    @የማርያምልጅነኝ-ኀ1ዸ ปีที่แล้ว +4

    በርቺ እህታችን እጅሽ ይባረክ

  • @EeEs-i9j
    @EeEs-i9j หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው እህት

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 ปีที่แล้ว +2

    እጅሸይባረክአሰራርሸንወድጀዋለሁበርችጉበዝ❤❤❤👍👍

  • @AhmedAhmed-rz3sy
    @AhmedAhmed-rz3sy 8 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah

  • @workelove3235
    @workelove3235 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እንዳየሁት ነው የሰራሁት ያበደ ነው ከምር እግዚአብሔር ይስጥሽ ይልመድብሽ በርቺ

  • @tegegnibrahim.mohamed4030
    @tegegnibrahim.mohamed4030 2 หลายเดือนก่อน

    Betame arif nwe

  • @hayatrak1238
    @hayatrak1238 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @rehimakedir317
    @rehimakedir317 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ 👌👌👌👌ብዪ የኔ ውድ ብል አፍያ

  • @EdenDot-dq7ls
    @EdenDot-dq7ls ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ብዙ ነገር ካንቺ ተምሪያለሁ TANKS 🙏🙏🙏🤗🤗

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ😘❤

  • @YekiteyiwegaRut
    @YekiteyiwegaRut 10 หลายเดือนก่อน

    Yene konjo bexam arif new wedjewalew ❤❤❤

  • @HlimaAhmed-j4d
    @HlimaAhmed-j4d หลายเดือนก่อน

    ውዶችየ ወላሂ በጣም ቆንጆ ነው ከምላቹሁ በላይ እኔ ሞክሬዋለሁ እጂሺን አይቆርጥመው

  • @hawahusin6687
    @hawahusin6687 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ

  • @HailuTefera-z5h
    @HailuTefera-z5h 23 วันที่ผ่านมา

    thanks keep it up

  • @abebamail3599
    @abebamail3599 ปีที่แล้ว

    Gobez tebareki

  • @Etalem-l1u
    @Etalem-l1u 2 หลายเดือนก่อน

    Wow wow moyshi dase yelala

  • @melatmesfin7843
    @melatmesfin7843 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆ ነው ❤❤❤❤

  • @SARAሳራyouTube
    @SARAሳራyouTube ปีที่แล้ว +1

    ❤ዋውውውውውው 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤እጅሽ ይባርክ በርቺ

  • @kabetube
    @kabetube ปีที่แล้ว

    ደስእሚልአሰራር ቆይልነሳና ልስራ መዳምታፋጥጥ👀👀

  • @YewubdarBogale
    @YewubdarBogale ปีที่แล้ว

    ተባረኪ እናመሰግናለን

  • @FatiumaHabshi
    @FatiumaHabshi 8 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በርቺ ማሻአላህ

  • @kebebushtweld8215
    @kebebushtweld8215 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን እጅ ይባረክ

  • @anlema9026
    @anlema9026 ปีที่แล้ว +1

    Good food

  • @Umufetitube
    @Umufetitube ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ 👍👍👍እጅሽን አይቆርጥምሽ

  • @አክዪዩ
    @አክዪዩ ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 ปีที่แล้ว

    እጀሽ ይባርክ ውድ እህቴ በርቺ

  • @AydaSolomon
    @AydaSolomon ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ትያለሽ እርግት ያልሽነሽ

  • @Eimanyasin-t4h
    @Eimanyasin-t4h หลายเดือนก่อน

    ሰዉ ስብስክራይብ አርጌ አላቅም አችን አረኩሽ የኔ ዉድ ቅልል ያለ አሰራር እርቦኝ ነበር አችን አይቸ ስርቸ በላሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonasdawit8382
    @yonasdawit8382 9 หลายเดือนก่อน

    Egzisbhier abzto ybarksh ehte ewnet abresh eyeserahu nen . Gobez yene mar betam amesegnalehu lelam astemrn entebkalen . Egzisbhier tena ystesh.
    Wendmsh Eritrawi ❤❤❤❤

  • @kalekidan813
    @kalekidan813 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ❤❤

  • @SadSqd
    @SadSqd 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ እርጋታሽ ብቻ በቂ ነዉ ከሙያሽ ጎን ለጎን❤

  • @senaitbekele47
    @senaitbekele47 ปีที่แล้ว

    edezi proses yalbezabet aserar edet edemimecheg ❤

  • @HonyHussen
    @HonyHussen ปีที่แล้ว

    Mata abkiche tuwat bi sera chigr alow ende ema❤

  • @SeyedMuhmed
    @SeyedMuhmed 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ

  • @MrMenet2008
    @MrMenet2008 ปีที่แล้ว +1

    1st as always. supper yummy!!

  • @zamzamaa3202
    @zamzamaa3202 ปีที่แล้ว

    Masha Allah wde

  • @እሙኑረድን-ኰ2የ
    @እሙኑረድን-ኰ2የ ปีที่แล้ว +13

    እጥር ምጥን ያለይ አሰራር ብለ አፊያ እህት ኢትዮጵያዊነት መሆን መታደል ነው አብሮ መብላት ያስደስተዋል

  • @SivSig
    @SivSig 4 หลายเดือนก่อน

    wow❤😋😋

  • @temimaabubeker7279
    @temimaabubeker7279 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ጥዋት ቪዲዮሽን እንዳየሁት አሁን ሰራሁት በጣም ጣፋጭ ድገሙኝ የሚል በዛ ላይ ቀለል ያለ አሰራር👍🏻👌 እናመሰግናለን ❤️ሰብስክራይብ አርጌሻለው

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😘❤

  • @ኢትዮጵያአገሬyoutube
    @ኢትዮጵያአገሬyoutube ปีที่แล้ว

    ሰላም ለእናንተ ይሁን በጣም ትላላችሁ በጣም ታምራላችሁ አውቆ ልጆች ናችሁ አሁን በጣም የምከታተላቸው ጣም ደስ ስለምትችሉ ፈጣሪ አምላክ ይባርካችሁ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua ปีที่แล้ว

    በጣም ያስጎመጃል

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว +1

      መምጣት ይቻላል☺😉

    • @user-Weynua
      @user-Weynua ปีที่แล้ว

      @@Hidaya-kitchen- ቢሆንልኝ አልጠላም ነበር ላሟ አንድ አገር ሳሩ አንድ አገር ሆነብኝ እንጂ😁😁😂

  • @yemisrachliben4382
    @yemisrachliben4382 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እጂሽ ይባረክ እህቴ

  • @MekfiramohAhmed
    @MekfiramohAhmed ปีที่แล้ว

    Bershi

  • @FATUMAFATUMAABDU
    @FATUMAFATUMAABDU ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ሲያምር ሰሞኑን እሰረዋለሁ

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ማሬ ሞክሪው ትወጅዋለሽ😍😘

    • @FATUMAFATUMAABDU
      @FATUMAFATUMAABDU ปีที่แล้ว

      🎉🎉🎉🎉😊

  • @SenaitAmare-f4g
    @SenaitAmare-f4g 11 หลายเดือนก่อน

    Thankyou so much ❤️💗💕😘😘😘😘 my love sister ❤❤❤❤ good 👍👍👍👍👍

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው
    @እግዚአብሄርፉቅርነው 11 หลายเดือนก่อน

    እርጋታሽ ደ ሲ ሲል በአዛኝቷ❤

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 ปีที่แล้ว

    አምሮኝ ነበር ፓስቲ እናመሰግናለን

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 ปีที่แล้ว +1

    ውይ አሳመርሽኝ ግን ትንሽ ጥቁር አዝሙድ በድርጊት የበለጥ የሚጣፍጭ ይመስለኛል ጎበዝ ነሽ በርች

  • @Mesi2-k9w
    @Mesi2-k9w ปีที่แล้ว

    እጆችሽ ይባረኩ

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 ปีที่แล้ว

    Yihe letena tanki new betam zayit tatitoal

  • @zertuwedajzw8788
    @zertuwedajzw8788 ปีที่แล้ว

    Betam wefere

  • @ffsrggffyi1623
    @ffsrggffyi1623 ปีที่แล้ว

    ወዲጀዋለሁ ሞክሬዉ🥰🥰🥰👌👌

  • @WeletegeorgisWelete
    @WeletegeorgisWelete ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን❤ ይባረክ

  • @hanicho-mh3ix
    @hanicho-mh3ix ปีที่แล้ว

    🎉🎉🎉

  • @fifiaddis
    @fifiaddis ปีที่แล้ว +1

    Nice 👍

  • @desalangmanore6823
    @desalangmanore6823 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @saadahayalew4899
    @saadahayalew4899 ปีที่แล้ว

    ያምራል

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn3346 ปีที่แล้ว

    ፅድት ያልሽ ቆንጆ

  • @etalemterfassa4226
    @etalemterfassa4226 ปีที่แล้ว

    Woww betam gobz enem emokeralehu ke metalegne enda anchi

  • @KuriTamtime
    @KuriTamtime ปีที่แล้ว

    Wowwww yene konjoootnx

  • @genetgenet7182
    @genetgenet7182 ปีที่แล้ว +9

    እጂሽ ይባረከ እማ🥰🥰🥰

  • @Nejat197
    @Nejat197 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ የኒ ልዩ በመዳም ቤት ምን ሰርቼ ልብላ እያልኩ ሳስብ የሚሰራ እያለ ሙያ ማፊ😅😅ድንገት አገኘሁሽ በጣም ነው የወደድኩት ሽኩራን ካሁን በኋላ ከቤትሽ አልወጣም ሞያሽን እሰሰርቃለሁ 🥰

  • @nejatmohammed5381
    @nejatmohammed5381 ปีที่แล้ว +4

    ዱቄቱን በኩባያ ብትለኪው የተሻለ ነው

  • @DjLove-g5t
    @DjLove-g5t ปีที่แล้ว

    ሠላም እህቴ እባክሽን የክለብ ሳንድዊች አሠራር ብታሳይን ብትነግሪን ደስ ይለኛል እባክሽ

  • @FatumaHussan-fy9wn
    @FatumaHussan-fy9wn ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @dilshaddegum4938
    @dilshaddegum4938 ปีที่แล้ว +1

    Yummy 😋 from Pakistan 🇵🇰

  • @gedionfoods95
    @gedionfoods95 ปีที่แล้ว

    Wow arefe nw 👌👌

  • @MesrakLegesse
    @MesrakLegesse ปีที่แล้ว +2

    ዋዉዉዉዉ በጣም እናመሰግናለን አምሮን ነበር ተባረኪ ❤❤❤

  • @almazalmaz5125
    @almazalmaz5125 3 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍

  • @Fatiya-zf8de
    @Fatiya-zf8de ปีที่แล้ว

    wow😍😍😍😍

  • @haadhajaafar
    @haadhajaafar ปีที่แล้ว

    Wa'aleykum salam warahmatulah wabarakatuhu masha allah tabarakalah ❤ 6:47

  • @SaneleSanele-n8z
    @SaneleSanele-n8z ปีที่แล้ว

    Dasilale tabaraki

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 ปีที่แล้ว

    ወይኔ አገሬ እንዴት እንደናፈቀኝ thank you

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว +1

      You welcome dear😍💕

    • @nasrukalid1445
      @nasrukalid1445 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ ትገቢያለሽ🥰🥰🥰🥰

  • @rahmettegabu
    @rahmettegabu 4 หลายเดือนก่อน

    በርችእህትእጂሽይባረክ❤❤❤ 3:44 3:46

  • @MediTube1
    @MediTube1 ปีที่แล้ว

  • @Ethioenate
    @Ethioenate ปีที่แล้ว

    መልካም ቁርስ ይሁንልሽ እህት አለም ይጣፍጥሽ🙏

  • @Mekiya-r7c
    @Mekiya-r7c ปีที่แล้ว

    Alah.ychemrlsh❤❤❤❤❤

  • @gfhh8875
    @gfhh8875 3 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉

  • @MettiJewellery
    @MettiJewellery ปีที่แล้ว +1

    God bless you for sharing my sister 🙏🏾💕

  • @silentgirl1943
    @silentgirl1943 6 หลายเดือนก่อน

    tnx my dear

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 ปีที่แล้ว

    ዋውው😍😍🙏

  • @FiraolAshabir
    @FiraolAshabir 23 วันที่ผ่านมา

    Thenk you

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 ปีที่แล้ว

    እነመስግነለን

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 ปีที่แล้ว

    እርሾ እና ጨው አብሮ አይመከም ጨው ወይም አሻቦ ዱቄቱ ላይ ማድረግ ይቻላል ጥዑም ብለናል

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 ปีที่แล้ว +1

    1ብርጭቆ ውሀ ቀዝቃዛ ነው ለብ የለ ውሀ ነው ንገርኝ እሺ ውድ እህቴ