ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የምን በሰል የምን ገና ነው ወገኖቸ በድሮን እየተጨፈጨፉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እውነት ነው😢
አውነት ነው አልታደልንም ወሮ በላ ተሰብስቦ አሰቃዩን
እንኳን ለጌታችን ለመድኋንታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል ይሁንልን። ሀጌራችንን ሰላም ይርግልን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏🎁🎁🎁🥰🥰🥰🥰🥰🎄🎄🎄🕊️🕊️🕊️🕊️
በኣሉ መቼ ነው እህቴ ፀሙ የሚጨረሰውስ መቸ ነው ንገርኝ እህቴ😢🥰
ወዴ በ28 ነዉ በፈረጆቹ በ7@@Arsiema97
እሁድ በ 28 ነው
በሂወቴ አንዴ ዘንድሮ የተከፋሁበት የገና በዓል የለም አይተን የማናውቀውን አይን ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድልን
Woow enkwan le gena beal beselam aderesachuhu aderesen ❤❤❤❤ melkam ye gena beal yehunlachuhu🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️⛄⛄
❤❤❤❤
እኮንአደርሳቹ ለጌታች❤❤
በርቱ
Selami yimilse ❤❤❤❤❤❤❤❤
ተበረኪ ኢጊደውስ ኡነተው ኢሄ ነው ወለሂ ኢሂቴ ከዘሬ 10 አመት በፊት ለኪስተችን የመጠችለትን ለቢስ ስትጠት አልቀበልም ጨርቅ መቼ አጠው አለቸት ኢሂቴ አለቀሰች ኢስከሁን ያ ቅም አለቀቀትም
🌻🌻🌻🌻👍👍🌻🌻🌻🌼🌻🌼🌻🙏🙏🙏
👉🚫 ገና 🚫 ❤የ**የኢየሱስ ክርስቶስ **የልደት መታሰቢያ በዓል❤👉STOP SAYING OR TEXTING 🚫 X- mas BUT ❤ christmas❤
ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር የሰው ልጅ መጥፊያ የሰው ልጅ መሞቻ ሁናለች የምን ገና ነው እርጉዝ ሴት እየሞተች ህጻናት በመከላከያ ሠራዊት እየተደፈሩ እናቶች በድሮን እየተገደሉ ነው አታፍሩም ደግሞ👎👎👎👎👎👎👎
Frist view😂😂😂
Filfilu❤❤❤😂😂😂
ገና የክርስቲያን መሆኑን ያወኩት ስደት ከመጣሁ ነው እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ገና ሲመጣ ሙስሊሙ ክርስቲያኑ ይሆኑና ትልቅ ሜዳ ሊጫወቱ ሲሄዱ ሴቶቹ ደሞ ከብት ስናግድ እንውል ነበር ማታ ላይ ሲጫወቱ የዋሉት ወጣቶች አዳራቸውን በየቤቱ ዳቦ ብር እየጨፈሩ ይቀበላሉ ስለትም የሚሳሉላቸው አሉ ብቻ ትዝታው ደስ ይላል አሁን በገጠር እደድሮው ይሁን አይሁን አላቅም ገና ባህል ነበር የሚመስለኝ
እዉነት ነው ብዙዎቻችን ,,ባህል,, ሀይማኖትና **እምነት** ተቀላቅሎብን ነው ያደግነው ይህ የዛሬው ቀን አምላካችን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለሰዉ ልጆች ሀጢኣትና በደል ለመሰረዝና የሰው ልጅን ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃን ሊያመጣ ከዘላለም *ሞት* አዉጥቶ ወደ ዘላለም ህይወት ሊያስገባን ሊሞትልን የተወለደበት ቀን ነው ,,,,,
😂😂😂😂😂😂😂
አሽቃባጮች ሠውእየታረደ የምጨፍሩ
ደምሩኝ ቤተሰብ 🙏
እሽ አንቺም ደምሪኝ❤❤
❤❤❤❤❤
የምን በሰል የምን ገና ነው ወገኖቸ በድሮን እየተጨፈጨፉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እውነት ነው😢
አውነት ነው አልታደልንም ወሮ በላ ተሰብስቦ አሰቃዩን
እንኳን ለጌታችን ለመድኋንታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል ይሁንልን። ሀጌራችንን ሰላም ይርግልን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏🎁🎁🎁🥰🥰🥰🥰🥰🎄🎄🎄🕊️🕊️🕊️🕊️
በኣሉ መቼ ነው እህቴ ፀሙ የሚጨረሰውስ መቸ ነው ንገርኝ እህቴ😢🥰
ወዴ በ28 ነዉ በፈረጆቹ በ7@@Arsiema97
እሁድ በ 28 ነው
በሂወቴ አንዴ ዘንድሮ የተከፋሁበት የገና በዓል የለም አይተን የማናውቀውን አይን ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድልን
Woow enkwan le gena beal beselam aderesachuhu aderesen ❤❤❤❤ melkam ye gena beal yehunlachuhu🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️⛄⛄
❤❤❤❤
እኮንአደርሳቹ ለጌታች❤❤
በርቱ
Selami yimilse ❤❤❤❤❤❤❤❤
ተበረኪ ኢጊደውስ ኡነተው ኢሄ ነው ወለሂ ኢሂቴ ከዘሬ 10 አመት በፊት ለኪስተችን የመጠችለትን ለቢስ ስትጠት አልቀበልም ጨርቅ መቼ አጠው አለቸት ኢሂቴ አለቀሰች ኢስከሁን ያ ቅም አለቀቀትም
🌻🌻🌻🌻👍👍🌻🌻🌻🌼🌻🌼🌻🙏🙏🙏
👉🚫 ገና 🚫 ❤የ**የኢየሱስ ክርስቶስ **የልደት መታሰቢያ በዓል❤
👉STOP SAYING OR TEXTING 🚫 X- mas BUT ❤ christmas❤