የኒቼ ፍልስፍና ስለ ታላቁ ሰው።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ส.ค. 2024
  • የታላቁን አነጋጋሪ አወዛጋቢና አስገራሚ ጀርመናዊ ፈላስፋ...
    ሶስት መሰረታዊ ሃሳቦች እንዳስሳለን።
    የቴሌግራም ቻነል ሊንክ....
    t.me/Fruit_oflife

ความคิดเห็น • 28

  • @yosefjosi9359
    @yosefjosi9359 25 วันที่ผ่านมา +4

    Betam arif amarinaw eyitemarku from Asmera

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 16 วันที่ผ่านมา

    በጣም ክፉ የሆነ የሰዎች አመለካከት ፍልስፍና
    ን እንደ መጥፎ ነገር የሚያስቡ ናቸው

  • @Lenzo_0_9
    @Lenzo_0_9 21 วันที่ผ่านมา +2

    Great Philosopher of all the time👁😊

  • @HenokGari
    @HenokGari 18 วันที่ผ่านมา +1

    መፅሀፋ የተንተን በጠም ጀግና ነህ ቀጥልበት

  • @teshomefayisa5690
    @teshomefayisa5690 18 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ በምረዳው ቋንቋ ፍልስፊና እንዳደ‍ምጥ ስላደጋቹ ኣመሰግናለሁ። በርቱ ቀጥሉበት።❤

  • @AbenzerShfraw
    @AbenzerShfraw 21 วันที่ผ่านมา +1

    ምታቀርባቸው ነገሮች በጣም አሪፍ ናቸው የተለያዩ ፖድካስት ላይ መቅረብ ብችል ብዙ ተከታይ ይኖርሀል ሀሳብ ስላለህ👌👌

  • @philosophy-fx1mq
    @philosophy-fx1mq 19 วันที่ผ่านมา

    በርታልኝ ወንድሜ
    ውብ review

  • @tesfayesiyamregn6912
    @tesfayesiyamregn6912 22 วันที่ผ่านมา

    ድምፁ የሚወጋ ነገር አለው አስተካክለው ።በተረፈ በርታ በጣም ጥሩ ነው

  • @mastewalassefa5448
    @mastewalassefa5448 25 วันที่ผ่านมา +3

    እንደተለመደው ቆንጆ አብረን ቆይተናል ዮሲ🌼

  • @dejenetesfaye9937
    @dejenetesfaye9937 23 วันที่ผ่านมา +1

    Keep it up extensively josi bro 🔥🔥

  • @NatureinChange
    @NatureinChange 19 วันที่ผ่านมา

    The way you deliver the content is like a teacher, trying to make simple minds think and understand. I believe it is the right way to deliver philosophical content. Some of the comments are asking you to deliver the content in a storytelling way that doesn't suit this content. BTW this is my first time seeing your video; I clicked it when I saw Nietzsche, can't resist, lol. Keep your content on this kind of topic; it makes people think. That is what is lacking. You might get negative comments from those you are afraid to think 😁, keep going.

  • @Agent47-n4b
    @Agent47-n4b 25 วันที่ผ่านมา +1

    Berta❤

  • @Beast_Buck
    @Beast_Buck 25 วันที่ผ่านมา

    I’m always here to see your content 🎉

  • @user-yb3mr3de8b
    @user-yb3mr3de8b 25 วันที่ผ่านมา +2

    uncle ኒቼ ይመቸኛል😁😍

  • @user-zh1mb4it6q
    @user-zh1mb4it6q 24 วันที่ผ่านมา

    ሌላም ሌላምጨምርልን

  • @BinyameKidane
    @BinyameKidane 24 วันที่ผ่านมา

    Thanks

  • @user-yb3mr3de8b
    @user-yb3mr3de8b 25 วันที่ผ่านมา

    ጃ ጥሩ ስራ ነው

  • @nigususolomon5843
    @nigususolomon5843 23 วันที่ผ่านมา

    Nice review.

  • @samrawitgetachew2686
    @samrawitgetachew2686 23 วันที่ผ่านมา

    How about the book will to power……..nietzsche is one of the best philosopher he’s books have depth

  • @user-jy3oy1pz4z
    @user-jy3oy1pz4z 21 วันที่ผ่านมา

    ዓቀራረበህ፡ ጥሩ፡ ዓደለም ፡ ዝግጅት፡ ያንሠሓል፣ ከሓሣብ፡ ሓሣብ፡ ትዘላለህ፡ ሓሣቡን፡ ዓታሥተባብርም፡ ነጥቦች፡ ዓታገናኝም፡ ወዘተ ወዘተ
    ነገር፡ ግን፡ በዚህ፡ ቴክኖሎጂ፡ ዕና፡ የሣይንሥ፡ዘመን፡ ፍልሥፍና፡ ከጥቅም፡ ውጭ፡ የወጣ፡ ግዜ፡ ያለፈበት፡ ነገር፡ ነው
    ....ፍልሥፍና፡ በሽታን፡ ዓይዋጋም፣ መድሓኒት፡ መርፌ፡ ኪኒነ ወዘተ ዓይሠራም
    .... ፍልሥፍና፡ ምርት፡ ዕና፡ ምርታመነትን፡ ዓይጨመርም፡ ለምሣሌ፡ የሠበል፡ ምርት፡ የወተት፡ ሐብት፡ ወዘተ ላይ፡ ፍልሥፍና፡ ምንም፡ ያደረገው፡ ነገር፡ የለም
    ፍልሥፍና፡ ዕርዛትን፡ ዕረሓብን፡ ሠቀቀንን፡ ዓያሥወግድም
    ...ፍለሥፍና፡ በትራንሥፖርት፡ ዕና፡ ኮሚኒኬሽን፡ ላይ፡ ምንም፡ ሚና፡ የለውም ፡ ዓይሮፕላን፡ ዓልፈጠረም፡ ዒንተርኔት፡ ዓልፈጠረም፡ ወዘተ
    ፍልሥፍና፡ የፀሐይን፡ ሓይል፡ መጠቀመን፡ ዓየር፡ ደን፡ ተፈጥሮ፡ ጥባቃዎች፡ ላይ፡ ሚና፡ የለውም
    ....ወደ፡ ጨረቃ፡ ወደ፡ ማርሥ፡ ወዘተ መሔድ፡ ላይ፡ ፍልሥፍና፡ ምንም፡ሚና፡ የለውም
    .....ወንጀል፡ ቢሠራ፣ ዓባት፡ ልጁን፡ ቢክድ፡ ወዘተ በሣይንሥ፡ በDNA ይሠራል፣ ፍልሥፍና፡ በወንጀል፡ ማጣራት፡ ወዘተ፡ ላይ፡ ሚና፡ የለውም
    .... .....ሥለዚህ፡ ኔቼ፡ ዓልከው፡ ሔግል፡ በጠቅላላው፡ ፍልሥፍና፡ ድንጋይ፡ ዳቦ፡ ነው፡ ለማለት ለዓፍ፡ ማፍታታት፣ የሚጠቅም፡ለ ወሬ፡ ማሣመሪያነት፡ ያለፈ፡ ሚና፡ ዓልነበረውም፤ በዚህ፡ ምክነያት፡ ዩንቨርሥቲ፡ ውሥጥ፡ ዕንኳ፡ ከማይፈለጉ፡ ትምህርቶች፡ ዓንዱ፡ ነው
    Allow me to revert to English
    ........philosophy as a discipline is dying this is because it has no practical value.
    .......science and technology rule and rightfully so.
    Science is changing our way of living to a betterment, example , look life expectancy, how it got improved, think about this youtube , is it not science that bring us together, here
    think about biotechnology which is my field, there is a game changer on the horizons, whereby we will tackle serious disease like cancer diabetes etc
    ...... biotechnology with molcular genetics molecular biology is shaping the future of health, food, longevity, and i might add even can resurrect lost specie back to life
    .....even psychology is a dying discipline, this is because of neuroscience we are learning about the molecular basis of schizophrenia, depression, anxiety etc
    .......therefore. philosophy has no place or philosopher they are no longer held in impotence
    ......so discard this netch , usless thing.

  • @sw555
    @sw555 22 วันที่ผ่านมา +2

    ብዙ ሰው እንዲያዳምጥህ ጥርት ባለ ቋንቋ ተጠቀም።እንዳትሰለች ለምሳሌ በራሱ ሰልፍ አናላይስስ ትላለህ።

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 21 วันที่ผ่านมา

    ፍልስፍናም ሆነ የምድር ህግ የወጣው ከፈጣሪያችን ቃል ነው ሉሲፈርም ፍልስፍና አለው ? ነው ተው የሰው ልጅ ተው ? የሚማር ከኔ ይማር ያለው ማነው ? አሁንይህን መጠየቅ ፍልስፍና ነው ጉሉ የት ነው እነሊቼን ተው በላቸው 🕊⚖️🏃🏾‍♂️

  • @ephremgetiye5362
    @ephremgetiye5362 22 วันที่ผ่านมา

    ትርጉም መፅሀፍት ይኖሩ ይሆን

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  22 วันที่ผ่านมา

      @@ephremgetiye5362
      ሙሉውን የተተረጎመ መፅሐፍ አላገኘሁም።

  • @Agent47-n4b
    @Agent47-n4b 25 วันที่ผ่านมา

    Berta❤