አምስት ሰዎች ብቻ የሚናገሩት ቋንቋ .... አፍሪካ ድንቃ ድንቅ Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 มี.ค. 2023
  • አምስት ሰዎች ብቻ የሚናገሩት ቋንቋ .... አፍሪካ ድንቃ ድንቅ Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 424

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 ปีที่แล้ว +55

    ህፃኗ መገኝቷ እንደኔ ደስያለው ማነው❤❤❤❤🙌🏼🙌🏼🙌🏼

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 ปีที่แล้ว +17

    እነሱ ያስተዳድሩን ይሻሉናል በእውነት ከነዚህ ነው የሀገር ፍቅር የሚኖረው 😢😢

  • @birehanunigusezenebe1943
    @birehanunigusezenebe1943 ปีที่แล้ว +14

    ሴፍዬ በጣም እንወድሀለን ይህን የአገራችንን እንቁ ቃንቃ የገራችን መስብን ከመቀበሩ በፊት ይህንን ለሚዲያ ማቅረብህ እራሳችንን እድንመረምር እንድናስተውል ይረዳናል። እናመስግናለን

  • @yiheyiskifle
    @yiheyiskifle ปีที่แล้ว +20

    አሹዬ ክብር ይገባሃል🙌🙌🙌
    በዚህ አያዛዛችን በሀገራችን ውስጥ ብዙ ባህሎችና ቋንቋዎች ይጠፋሉ!
    1. አንድ በማይጠቅሙን የውጭ የባህል ወረራ ምክንያት
    2. የራስን ባህልና ቋንቋ መጠቀም እንደ ኋላቀርነት መቁጠር
    3. የሀይማኖቶች ባህልን መንቀፍ
    ስለዚህ ሁላችንም ቋንቋችንና መልካም ባህላችንን በማስቀጠል ሀገራችንን ከነ ማንነቷ እንጠብቅ😍😍😍😍

    • @user-ts9dg5gu6u
      @user-ts9dg5gu6u ปีที่แล้ว +1

      በትክክል💚💛❤

    • @hayuhayu3607
      @hayuhayu3607 ปีที่แล้ว

      አሁን ላይ 5ቋንቋ ብቻ ነዉ በየ ሚዲያ የሚታወቀዉ

  • @user-yz5gc1mi8l
    @user-yz5gc1mi8l ปีที่แล้ว +32

    ደስ ሲሉ ሀገሬ ባለ ብዙ ባህል ጉራማይሌ ናት

  • @Umufetitube
    @Umufetitube ปีที่แล้ว +65

    #ሶስት #ዱዓዎችን አደራ እንዳትረሳ
    ⓵አላህ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ
    ⓶አላህ ሆይ ከመሞቴ በፊት ተዉበትን ወፍቀኝ
    ⓷አንተ ልብን እንደፈለክ የምታገለባብጥ ጌታችን አሏህ ሆይ ልቤን በዲነል ኢስላም ላይ አፅናዉ🤲

  • @zumalazar9290
    @zumalazar9290 ปีที่แล้ว +4

    I love all about our cultures and traditions!

  • @Eth548
    @Eth548 ปีที่แล้ว +16

    አማርኛ ባይችል ኖሮ በምን እንሰማቸው ነበር? ቁአንቁአቸው ማደግ አለበት አማርኛ ቁአንቁአ በጣም ብዙ ሰው ሲያግባባ እዚህ ደርሱአል አሁን ላለመናገር የሚጥር ትውልድ መቱአል ምን ያህል ዋጋ እደሚያስከፍል ወደፊት እናየዋለን ። ሁሉም ቁአንቁአ ማደግ አለበት የጋራ መግባቢያው ሳይረሳ

    • @saratube9100
      @saratube9100 ปีที่แล้ว +3

      በትክክል የአለም መግባቢያ እንግሊዘኛ ሲሆን የኢትዮጵያ ግደታ አማረኛ ማወቅ አለብን❤❤❤

    • @hananhnan-nh4ln
      @hananhnan-nh4ln ปีที่แล้ว +2

      ራሻያና ቻይና በአማረኛ ማስተማር ይዘዋል የአፍሪካ ቋንቋም ይሁን ተብሎ እየተሰራም ነው😂😂😂😂😂 እነስም አይጠሬ ቋንቋቸውን ይዘው ይቀመጡ

    • @user-tt3ir4mf6p
      @user-tt3ir4mf6p ปีที่แล้ว

      @@hananhnan-nh4ln ይቀመጡ🐃🐃🐃

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p ปีที่แล้ว

      በትክክል
      አማርኛእኮበሩሲያእናበቻይናዩኒበርስቲሊማሩነውብለዋል

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p ปีที่แล้ว +2

      ​@@hananhnan-nh4ln 😂😂😂😂እነሱሊያጠፉትሲጥሩጭራሽየአለምቋንቋሊሆንነውአማርኛየ❤❤

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 ปีที่แล้ว +2

    Ethiopia is beautiful with this very especially people WOW amazing!!

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. ปีที่แล้ว +7

    ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t ปีที่แล้ว +8

    ደስ ይላሉ ጉራማይኔነታችን ደስ ይል ነበር ይሄ ዘረኝነት ባይኖር

  • @Fuhas.
    @Fuhas. ปีที่แล้ว

    Wow ... what a wonderful episode is this one! ❤

  • @frehiwot9044
    @frehiwot9044 ปีที่แล้ว +6

    በጣም የ ሚያምር ቋንቋ ነዉ❤

  • @mulugetabizani2611
    @mulugetabizani2611 ปีที่แล้ว +2

    ሴፉ በጣም ጎበዝ አስተዋይ ጀግናነህ እግዛአብሄር ይባርክህ

  • @wmym
    @wmym ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ድንቅ አገር ናት።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +35

    በርቱ ቋ ን ቋ መጥፋት የለበትም 🎉🎉

  • @YohdegoYosephe-ps1yk
    @YohdegoYosephe-ps1yk ปีที่แล้ว +1

    VERY GOOD JOB ASHSHU AND YUSUF KEEP UP THE GOOD WORK

  • @aemeromedia
    @aemeromedia ปีที่แล้ว

    cool insight!
    💪

  • @leetessema7151
    @leetessema7151 ปีที่แล้ว

    Seyfsha enamsgnaln tebark abo edat edmiyamru

  • @bulakochebo7636
    @bulakochebo7636 ปีที่แล้ว +1

    seifisha excellent as usual

  • @GiruTsegaye
    @GiruTsegaye ปีที่แล้ว +2

    We are lucky having Ethiopia 🇪🇹 ❤❤

  • @Mychannel-tk5kl
    @Mychannel-tk5kl ปีที่แล้ว +16

    Great work ሰይፍሻ I hope ባህልና ቱሪዝም ሚንስቴር will do something,,,beautiful language love the song ❤🇪🇹ኢትዮጲያ የብዙ ባህል ባለቤት ናት መግባባት አቃተን እንጂ

  • @mickimaraki7886
    @mickimaraki7886 ปีที่แล้ว

    Beautiful 🤩

  • @PM-cc5vs
    @PM-cc5vs ปีที่แล้ว

    Teach us!

  • @rora1473
    @rora1473 ปีที่แล้ว +5

    ሁሉም ቆንቋ እንዲህ ቢጠፋ አሪፍ ነው ድብን ይበል ላንድ ሀገር አንድ ቆንቋ ነው ሚያስፍልገው እግዚአብሔርም ቆንቋቸውን ደበላለቀባቸው የተባልነው እኮ እኛ ነን

  • @mohammedabdin8393
    @mohammedabdin8393 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ይገርማል❤❤❤❤❤❤

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij ปีที่แล้ว +5

    በወሰዱኝ ወደነሱ😢😢😢

  • @woine123
    @woine123 ปีที่แล้ว +1

    ሙዚቃው ደስ ይላል::

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 ปีที่แล้ว +2

    ሳይፍሻ ምርጥ ስው

  • @Sirage111d
    @Sirage111d ปีที่แล้ว +2

    Thank you sefu for to bring the leftout language which public have no idea which is disappearing 😀thank you so much...5ppl left really amazing

  • @nazrethmichael2332
    @nazrethmichael2332 ปีที่แล้ว

    Ahun Gena tikiklega sowoce asayehn sefu 👍👍👍👍👍👍

  • @wawawiwi3809
    @wawawiwi3809 9 หลายเดือนก่อน +1

    መግስት አሉ የኔ የዋሆች መግስት እደሆነ እንኳን የለለ ቋቋ ልጠብቅ ይቅርና ያለውንም ለማጥፋት ቀን ከለሊት ያምሰናል😢😢😢😢😢

  • @nebah_media
    @nebah_media ปีที่แล้ว +75

    ሰይፉ በዳዳ ስትል “ልቤ አንችን በዳዳ” የሚለው ሙዚቃ ትዝ አለኝ😂

    • @toibaahmad2342
      @toibaahmad2342 ปีที่แล้ว

      ያነምሙዚቃ ሆኖ ተመዘገበ እደ 😢😢😢

    • @alainfef176
      @alainfef176 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😊

    • @user-ec6uh6fj1i
      @user-ec6uh6fj1i ปีที่แล้ว +2

      አቤት ክፍት😂😂😂😂

    • @balager21
      @balager21 ปีที่แล้ว +1

      ቱቱቱ😂😂😂😂

    • @Sofia-uj1ot
      @Sofia-uj1ot ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-nz1ti2fd6e
    @user-nz1ti2fd6e ปีที่แล้ว

    Safu allah yeserahen yeseteh afenedahen biqenaber cehamerwa wetat yebeletal

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey ปีที่แล้ว +10

    ግን እኮ ኢትዮጵያ አናቃትም ብዙ ቋንቋ ባህል ገራሜ ነው

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 ปีที่แล้ว +1

    ያሳዝናል

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 ปีที่แล้ว

    ይገርማል

  • @yemi846
    @yemi846 ปีที่แล้ว

    wey seyfu ❤

  • @omovalleyadventures
    @omovalleyadventures ปีที่แล้ว +3

    ምስጋናዬ ከልብ ነው ሰይፉሻ

  • @eskedarayele4430
    @eskedarayele4430 ปีที่แล้ว +1

    This is perfect to have for family fued.

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ደሰ ሲሉ እኔ ቋንቋዎቹ አላውቀውም🥺🙈

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 ปีที่แล้ว +3

    ይሄንም ቋንቋ አማራ ነው ያጠፋባቸው የሚል አይጠፋም ።

  • @alemayehukunath7672
    @alemayehukunath7672 ปีที่แล้ว

    Yoni magnan kakerbew behuala seifu betam kelwal wedetach werdual betamem yasafral

  • @myownoasis
    @myownoasis ปีที่แล้ว +5

    Sounds "Saho either Afar" language in Eritrean.

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጲያዬ💚💚💚💛💛💛♥♥♥

  • @fasikawande3558
    @fasikawande3558 ปีที่แล้ว

    እድሜ ጤና ይስጥችው

  • @almasalmas5250
    @almasalmas5250 ปีที่แล้ว

  • @habibaabrahim1818
    @habibaabrahim1818 ปีที่แล้ว

    ዋውው፣፣ስድስ፣ስትሉ፣፣፣

  • @mebratbereket2732
    @mebratbereket2732 ปีที่แล้ว

    ኣየ ሰይፉ ጉደኛ ነህ።

  • @mesi5948
    @mesi5948 ปีที่แล้ว +13

    አንደኛ ነኝ 😮😮😮 ላይክ❤❤

  • @genat8844
    @genat8844 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 ปีที่แล้ว

    Seyfu betam kelelk

  • @MekBy-fz4vs
    @MekBy-fz4vs ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @destadesta731
    @destadesta731 ปีที่แล้ว

    እርግጠኛ ነኝ ስላም ያለው እነሱጋአ ነው

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 ปีที่แล้ว +2

    ሁለተኛ ነኝ ላይክ

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r ปีที่แล้ว +13

    በርቱ ሰወቹ እራሱ የኢትዮጵያ ቅርስ ናቸው እንደአይን ብሌን ልንጠብቃቸው ይገባል

    • @mg-kb9cr
      @mg-kb9cr ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂የኛ

    • @user-tt3ir4mf6p
      @user-tt3ir4mf6p ปีที่แล้ว

      @@mg-kb9crውስዱልን አፈልግም እኛ ተማሩላቸው😌 የኛን ቋን ቋን ቻይና እና እሩስያ የተማረችልንነው ኩሉ ኪኛ 😊

    • @mg-kb9cr
      @mg-kb9cr ปีที่แล้ว

      @@user-tt3ir4mf6p አህያ ኩሉ የኛኛኛኛኛኛኛኛ

    • @user-tt3ir4mf6p
      @user-tt3ir4mf6p ปีที่แล้ว

      @@mg-kb9cr ላፍጥር እና እንስዳደባል አሁን ይቅርታ😜

    • @user-fl6yr3ko2h
      @user-fl6yr3ko2h ปีที่แล้ว

      @@user-tt3ir4mf6p ተይ ብታፈጥሪም ክፉ እዳይወጣሽ ሙስሊም በበሀሪው አይሳደብም

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ እንዴት እንደወደድኳቸው❤
    ሀገራችን ውስጥ ብዙ ባህልና ቋንቋ አለ ነገር ግን ከምንጩ ነው ሚያጠፉብን😢

  • @sameman9014
    @sameman9014 ปีที่แล้ว

    👍

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y ปีที่แล้ว +1

    እውይ ደሲሲሉ በጌታ ❤

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 ปีที่แล้ว

    ያስትምሩ ለልጆች

  • @tesfayea5408
    @tesfayea5408 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል ... አይ ኢትዮጵያ 😢

  • @tizitasisay7533
    @tizitasisay7533 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ነው ደስይላል ሰይፊቲግን 😅

  • @hymetayeyoutube3274
    @hymetayeyoutube3274 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤🎉❤Wowo yene Ageri desii siliiii🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏

  • @Tlant_zare_nege
    @Tlant_zare_nege ปีที่แล้ว +21

    የ አዲስ አበባ ልጅ በየሰፈራችን እየተደራጀን ነው ሁላችንም እንደራጅ የ አዲስ አበባ ልጅ የመጣው መንግስት ሁሉ ሲግድለን ሲያፈናቅለን ዝም ብለን ማየት ይበቃል መንቃት አለብን

    • @habtomgebre1523
      @habtomgebre1523 ปีที่แล้ว +1

      fesam mn ltareg new sew lemascheres new zerega

    • @Madridista1105
      @Madridista1105 ปีที่แล้ว +3

      @@habtomgebre1523 ሆዳም እና አሁንስ ሰው እያለቀ አይደለም

    • @hanasamueli4291
      @hanasamueli4291 ปีที่แล้ว

      @@habtomgebre1523 ቆሻሻ የሰዉ ልጂ እረክሶ በየ መንገዱ እየሞተ እያፈናቀለ ያለዉ መንግሥት አደል

    • @user-wj5rt6ek8n
      @user-wj5rt6ek8n ปีที่แล้ว

      በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ በተለይ ተዋህዶዬ

    • @yemi846
      @yemi846 ปีที่แล้ว

      አዎ ይህ የዘንዶ መንግሥት ሊጨርሰን ነው

  • @kingcell9524
    @kingcell9524 ปีที่แล้ว +3

    ለዚህ ነው ኢትዮጵያ ትለያለች ሚባለው

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s ปีที่แล้ว +1

    የኔ የዋህች እግዚአብሔር ያብዛቹ

  • @getnetayalew3627
    @getnetayalew3627 ปีที่แล้ว +5

    በክልልነት ቢደራጁ ጥሩ ነዉ ቋንቋቸዉንም ባህላቸዉን ያሳድጋሉ

    • @Ewoyn_Tewod_84
      @Ewoyn_Tewod_84 ปีที่แล้ว

      ኧረ በሰማዕቱ !
      🙆‍♀️😂🙆‍♀️

  • @Man-ho3yb
    @Man-ho3yb ปีที่แล้ว +6

    የዘር ማጥፋት ተካይዶባቸው ይሆናል እንጂ እንዴት 5 ይቀራሉ ? በዛ ላይ እድሜያቸው የገፋ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ !

    • @mightywarrior1677
      @mightywarrior1677 ปีที่แล้ว +3

      ነብሴ አታዳምጥም እንዴ ስለምን የ ዘር ማጥፋት ነው የምታወራው? ከዘራቸው ቋንቋውን perfectly የሚናገሩት 5 ሰዎች ናቸው ሌሎቻቸው የፀማይ ቋንቋ ተናጋሪ ሆነዋል የተባለው። ግጭት ናፋቂ መሆንህን ያሳብቅብሀል። ኑሮ ተወዶብሃል ጃል! እሱ ሊያሳስብህ ይገባል በቅድሚያ። ይመችሽ man!🙏🏾

  • @mukamilmohammed6862
    @mukamilmohammed6862 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የገረመኝ

  • @tiruworkwoldamlak2478
    @tiruworkwoldamlak2478 ปีที่แล้ว +1

    That area elicted offical have to bring to people attation educate their on childern.

  • @loucyloucy-cy5qc
    @loucyloucy-cy5qc ปีที่แล้ว

    Sefuye.yamiribihal.siticefi❤❤❤🎉

  • @tayechalebachew1018
    @tayechalebachew1018 ปีที่แล้ว

    💚💛❤

  • @Hkkkkkkk123
    @Hkkkkkkk123 ปีที่แล้ว

    Aye seifu,yematametaw never yele.

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 ปีที่แล้ว

    የኢስላም ልጆች ረመዳናችን እያለቀ ነዉ በዱአ በርቱ

  • @abiyerworldtube2513
    @abiyerworldtube2513 ปีที่แล้ว

    Like kalachew seyfisha yagabugn

  • @samira7639
    @samira7639 ปีที่แล้ว

    አይ ሰይፉዬ ስወድህ እኮ ይመችህ አቦ😂😂💝💝💝

  • @James-oj8kq
    @James-oj8kq ปีที่แล้ว +1

    It does sound like Arabic. I don’t know if it has some connection.

  • @handm1095
    @handm1095 ปีที่แล้ว +1

    እውነቱን ለመናገር ኢሃዲግ መቶ ሁሉም በቋንቋው እንዲናገር ባያበረታታው ኖሮ ይሄኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ቋንቋ እንደዚህ ይሆን ነበር አንዳንዴ መጥፎ ነገሩን ብቻ ከማውራት የሰራውንም ጥሩ ነገር ማሰብ ጥሩ ነው::

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 ปีที่แล้ว

      ይሄንም ቋንቋ አማራ ነው ያጠፋባቸው ለማለት ነው

  • @tersite858
    @tersite858 ปีที่แล้ว

    ድሮ ትምህርት ቤት ተምሬ ነበር ስምንት ሰዎች የሚናገሩት ተብዬ ዛሬ እንኳን ሰማኋችሁ !!!

  • @Weasdfghh
    @Weasdfghh ปีที่แล้ว +2

    በነገራችን ላይ ይህ ዕጣ ነው የሚደርሰው አንድ ማህበረሰብ የራሱን ቋንቋ መናገር ካቆመ። Nobody brings this language back if the generation doesn't speak. Its sad story. It was big loss.

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ ደሞ ይዘህብን መጣህ ኦኦኦኦ😂😂😂😂

  • @yabsrafkadu891
    @yabsrafkadu891 ปีที่แล้ว +7

    ለ ምን ቶሎ አልተለቀቀም የምትሉ✋✋✋✋

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 ปีที่แล้ว

    እባክቹ እንዳይጠፋ ይህንን ቋንቋው

  • @malkmustfa7586
    @malkmustfa7586 ปีที่แล้ว

    ይገርማል የአላ ስራ ሱብሀን አላ።

  • @mulugirmawmulu9476
    @mulugirmawmulu9476 ปีที่แล้ว +18

    ብልፅግና እንዳያጠፋቸው ልንጠብቃቸው ይገባል

    • @chaltuethiopia3736
      @chaltuethiopia3736 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ😂😂😂mejemera erasish tebeki ayishalim????😂😂way erasik tebek segete

    • @abm1344
      @abm1344 ปีที่แล้ว +1

      መጀመርያ እድሜ ለብልፅግና በል ኢትዮጵያ ትሸታለች ስትሉ አሁን የሁሉም አይን የምትስብ የሆነችው ምን ይሻላችኃል ።ምቀኛ አታሳጣን አሉ ፣

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂

    • @yesibethigi
      @yesibethigi ปีที่แล้ว

      ብልፅግና (ብልግና) የሚያጠፋው የበዙትን ነው

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p ปีที่แล้ว

      @@yesibethigi ልክ ነው

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt ปีที่แล้ว +9

    አሹ ለሚባለው ሰው እራሱ አፍሪካ ድንቃ ንቅ ሊሸልመው ይገባል።ምክንያቱም ድርጅቱ ከእሱ ሌላ የሚያቀርብለት ሰው የለውም።ሁሌም የድንቃድንቅ ሸላሚና አቅራቢ እሱው ነው።😅

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 ปีที่แล้ว

    wey eyesuse srah dnk new des silu🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sumeyamekonen955
    @sumeyamekonen955 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ዝርዝር ውስጥ ተካቶ ያላየሁት ግን አንዴ ወደ ጎፋ አካባቢ ከገጠር ቀበሌ መጥተው ገበያ ላይ ሲነጋገሩ ለየት ማለቱ ገርሞኝ ስጠይቅ ካልተሳሳትኩ 'ገሚቺኛ' በለውኛ፤ ባለብዙ ፈርጥ ምድር አፍሪካ ልጆችሽ በመድመቂያሽን የሚነካከሱ

  • @habshawimedia47
    @habshawimedia47 ปีที่แล้ว

    betam dess yelale

  • @edendagne7163
    @edendagne7163 ปีที่แล้ว

    Seymerwe yagera sewehe endisfafa mastemar newe egzabhir edemana Tena ysetahue

  • @btin1791
    @btin1791 ปีที่แล้ว +1

    እነዚህ ሰዎች ይሄኔ ሰይፉ መንግሥት ይመስላቸው ይሆናል እኮ😂😂😂😂

  • @eshetusenay7786
    @eshetusenay7786 ปีที่แล้ว +1

    👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻💯🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg ปีที่แล้ว

    ምን ይታወቃል ኢትዮጵያን አንድ አድርጎ በፍቅር የሚመራት መሪ ከነዚህ ልበ ቀና ፈጣሪ ሊያነግሰው ይችል ይሆናል

  • @tube-wm2ex
    @tube-wm2ex 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰይፉ አንድ ድንቅ ነገር አለ 11.000 በግሩ ሳይርፍ የሚጠበጥብ ልጅ አለ ።

  • @Mamite926
    @Mamite926 ปีที่แล้ว

    Teach us online.

  • @tgalmey
    @tgalmey ปีที่แล้ว

    Dess silwe gatan❤❤❤❤

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg ปีที่แล้ว

    ያማርኛ የትግርኛና የኦሮምኛ ቁዎንቁዎ ተናጋሪዬች ከያንፍዳዱ ብኤር 5 ሰው ብቻ ቀርቶ እነዚህ 5 ሰላማዊ ጎልበት እውቀት አለኝ እኔ እበልጣለው እኔ ምርጥ ነኝ ስልጣን ለኔ ኢትዮጵያ የኔ ሁሉም የኔ የማይሉትን ዘር ፈጣሪ እንደ አሽዎ ቢያበዛ ኢትዮጵያ ምን የምትሆን ይመስላችዎል???

  • @ethibest2444
    @ethibest2444 ปีที่แล้ว

    Gin eko oromiya yemaslal be Abzagnaw oromign new❤❤❤❤❤

    • @9167ethiopia
      @9167ethiopia ปีที่แล้ว +1

      😅😅😅ደግሞ ኬኛ እንዳይላቸው እረፍ እንጂ

  • @enderaseyoutube5350
    @enderaseyoutube5350 ปีที่แล้ว +2

    አሁን እኮ አማራ ነው ያጠፋው የሚል አይጠፋም

  • @abebaadisu9951
    @abebaadisu9951 ปีที่แล้ว +3

    ሰይፍሻ 😂 በሳቅ ከነሱ አንተ አደመቅኸው እኮ😳😂