Gamo Brothers አለም አቀፍ ዝና እና እውቅናን ያገኙት ወንድማማቾቹ የሰርከስ ባለሞያዎች...አሁን የመጣነው ለ2 ሳምንት ብቻ ነው. |Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 212

  • @እስከዳር
    @እስከዳር ปีที่แล้ว +29

    ደስ ይላል ኢትዮጵያን የሚያስጠሩ ልጆች ናቸው ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ተባረኩ

  • @hailegetachew2533
    @hailegetachew2533 ปีที่แล้ว +42

    ውጭ አገር ህፃናት ልጆች ትምህርት ቤት ሄደው የተለያየ አይነት ምግብ አሰራር ተምረው የሰሩትን ምግብ በፎቶ አንስተው ለቤተሰቦች ይልካሉ ስለዚህ ልጆችን ራሳቸውን እንዲችሉ ማበረታታቱ ጥቅሙ ለራሳቸው ነው::

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc ปีที่แล้ว +34

    እኳን የጋሞ ልጆች ሆና ችሁልን
    ምክኒያቱም ጋሞወች ሀገራቸውን ኢትዮጲያን የሚወዱ እና በኢትዮጲያዊነታቸው የሚኮሩ ፍቅር የሆኑ ህዝብ ናቸው
    ሀገር ወዳዶች ሥለሆናችሁ እወዳችሗለሁ የኔ ልዩወች
    እኔም በኢትዮጲያዊነቱ ከማይደራደረው ፍቅር ከሆነ ህዝብ ነውየተፈጠርኩት ወሎዬ ነኝ

    • @tegestmiss5880
      @tegestmiss5880 ปีที่แล้ว +3

      እትዮጵያን ወዳድነቱ ሁሉ ደቡብ ሁሉም ነዉ ❤❤❤። እትዮጵያን መዉደድ እርስበራስ በመጣላት/በመዋጋት ይመስላቼዋ መዉደድ ማለት በመስራት በልማት እትዮ በማሳደግ/ከስደት መሰብሰብ ነዉ በስደት ላይ በሰዉ ሽንት ቤት እየጠሬጉ ሀገር እየበጠበጡ ጀግንነት የምመስላቼ ይህ እትዮጵያን መዉደዶ አይደለም።

    • @sSa-xu8xc
      @sSa-xu8xc ปีที่แล้ว +2

      @@tegestmiss5880
      ከኢትዮጲያ ተሠደን ብንኖርም በላባችን የሠበሠብነውን ገዘብ ኢትዮጲያ ውሥጥ የመኖሪያ ቤት ሡቆች እየገነባንበትነው
      የቸገረውን እየረዳንበትነው
      የኢትዮጲያ የቢሄር ህገመንግሥት ፈራርሦ የኢትዮጲያን ህዝብ በኩልነት የሚያምን ህገመንግሥት እሥኪሠፍን ድረሥ እንታገላለን እጅ ከኢትዮጲያ ውጭ የሆን ሠወች በፍፁም ሀገራችነን አንበጠብጥም በጥባጩ በቢሄር የተሸፈነ ከቱ አሥተሣሠብ ያለው ብቻ እና ብቻነው

    • @abdurehman2
      @abdurehman2 ปีที่แล้ว

      ሚስኪን😂😂🌚

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 ปีที่แล้ว +9

    አቤት ተሰጦ እነኚህን የወለሽ እናት መንኛ ታደልሽ 😢እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የኔ በለማሀተቦች 🙏❤ኩራታችን ናቹ🎉

  • @danidanimanman1131
    @danidanimanman1131 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ሴት ነሽ ድንቅ ልጆች ፈጠርሽ ምን አይነት ሰው ነሽ ተባረኪ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 ปีที่แล้ว +3

    ጀግኖች ልጆች ጀግና አሰልጣኝ ኢትዮጵያ እንደዚህ ያሉ ናቸው የሚያስፈልጓት ይሳካላቹ

  • @rebka5068
    @rebka5068 ปีที่แล้ว +6

    ሰይፉ እናመሰግናለን እነዝህን ጎበዝ ልጆች ሰላቀረብክልን እህታች እናመሰግንሻለን
    ጎበዝ ጠንካራ ለሀገር ሀሳቢ ለትውልድ አሳቢ ሁሉም እዳንቺ አሰቦ ሀገራችንን ከፈ
    ቢያደርግ የት በደረሰን በጣም ጥሩ ነገር አሰበሻል እግዚአብሔር ይርዳሸ በርቺ
    ሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ህዝቦቿም ሰላም ይሁኑ

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB ปีที่แล้ว +4

    ትክክል ነው ያልሽው ድምጽ አጥፍቶ ነው መስራት /ነጠቂ ጠቅላዮች ሰላሉ ጎበዞች ናቸው አናንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው።አይዞሽ አንቺም በጣም ጎበዝ ኘሽ ለዚህ አላማ መነሳሳትሽ ያው እኛ ሀገር ያለው ችግር ሁላችንም ከሲታዎች መሆን ነበረብን ግን አሁን አሁንማ ጭንቀቱ ነው መሰለኝ ሁሉ ሰው አንቱ የሚያሰብለውን ቦርጭ ነው ተሸክሞ የሚሄደውና እባካቹ እንደነዚ ተወርወሩ ማለቴ ሳይሆን ለ30 ደቂቃ መንገድ የት/ት ግፊያ ትታቹ በእግራቹ ለመሔድ ሞክሩ/ለጤናም ጥሩ ነውና።👍

  • @ፍቅተማርያም
    @ፍቅተማርያም ปีที่แล้ว +25

    ጎበዞች በርቱ እግዚአብሔር ፍጻሜያችሁን ያሳምርላችሁ

  • @beetyube
    @beetyube ปีที่แล้ว +3

    ስላም ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ ዋውውውውው ኢትዮጵያ ስላም ስላም ይመለስልን አሜን አሜን አሜን አሜን ኢትዮጵያ ጀግና አላት ግን መሪ ይላትም እግዚአብሔር ይፍርድ

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta ปีที่แล้ว +40

    ዋው ዋው ❤❤❤ ደሞ ስታምሩ ለዛውም ባለ ማህተቦች ናቹ በየሄዳቹበት በድል ተመለሱ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ❤❤❤❤

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ ปีที่แล้ว +5

      አሜን፫ እህቴዋ እኔ ማህተብ ያረገ ሳይ ልቤ በደስታ ፍልቅልቅ ነው የሚለው የመስቀሉ ፍቅር እፍፍፍ ቃል የለኝም😢😢❤❤❤❤

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta ปีที่แล้ว +3

      @@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ እኔ እራሱ በተለይ አሁን አሁን ቶሎ ብዬ አንገት ነው ማየው ባለ ማህተቦች ሁላቹም ስስቴ ናቹ እግዚአብሔር በያላቹበት ይጠብቅልኝ ተዋህዶዬ

    • @ሰለሜ_Tube
      @ሰለሜ_Tube ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @ቡርክአንቲእምአንሰትወቡሩ
      @ቡርክአንቲእምአንሰትወቡሩ ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ሁላችንም አያን ነዉ

    • @zinasheyoutube
      @zinasheyoutube ปีที่แล้ว

      ደውቸ ደምሩኝኝ❤❤

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከባድ ነው ማየት እራሱ አቤት የእግዚአብሔር ስራ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว +17

    ጊዜአቸውን በከንቱ ያላሳለፉ ብርቅ እና እውቅ ወጣቶች በፌስቡክ እና በአልባሌ ጊዜአቸውን ለሚያሳልፉ አርአያ የሚሆኑ እግዚአብሄር በሄዳችሁበት በሁሉም ስፍራ ይጠብቃችሁ ❤️❤️🙏💚💛❤️

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 ปีที่แล้ว +4

    ትህትናቸው ደስ ሲል!!!💚💛❤

  • @godislove3936
    @godislove3936 ปีที่แล้ว +3

    ደቡብ ፍቅር ❤እና ስራ በተግባር🎉Bravo so proud of you 👍

  • @senayetteshome8402
    @senayetteshome8402 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዞች ናቸው ሀገራችንን ኢትዮጵያ የሚያሳውቁ ናቸው

  • @yesibethigi
    @yesibethigi ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ይጠብቃቸው❤❤❤እንቁወች

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 ปีที่แล้ว +4

    ይልቅ ይሄን ከመንገድ የወጣ ትውልድ የሚመልስ ድንቅ ስራ ነው:: በርቺ ከጎንሽ ነን::

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 ปีที่แล้ว +5

    ክፉ አይንካችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏❤❤❤❤🙏🙏

  • @negutube
    @negutube ปีที่แล้ว +2

    እህ ምናለ ልጆቹን እንድያወሩ ብትፈቅጅላቸው

  • @zinginitube3536
    @zinginitube3536 ปีที่แล้ว +11

    በመንገዳችሁ ሁሉ ድንግል ማሪያም ከጎናችሁ ትሁን❤❤❤❤❤

  • @SufiaKsa-ds5nv
    @SufiaKsa-ds5nv ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ አላህ ከክፍው ሁሉ ይጠብቃቸሀ
    እናመሰግናለን የሀገር ጀግኖቻችን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ ปีที่แล้ว +9

    እመ አምላክ ትጠብቃችሁ እስኪ የጻደቃኔ ማርያም ወዳጆች ዛሬ የአመቷ ናት 👍👍🙏🙏

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @tigitube3
    @tigitube3 ปีที่แล้ว +8

    የሚገርም ችሎታ 👏👏

  • @almazseyfu3287
    @almazseyfu3287 ปีที่แล้ว +1

    ሶሲ በርቺ ፈጣሪ ሃሳብሽን ፈጣሪ ያሳካልሽ አንቺማ ከአገርሽ አልፈሽ ኦዚ ሰርከስ ሆነሽ በአለም አውስትራሊያን ወክለሽም የሰራሽ ጀግና ነሽ❤❤
    የጋሞ ልጆች ትንሹማ ህፃን ሆኖ ተአምር አሳይቶናል እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ሰጥቶአችሁ ከዚህ በላይ ለመስራት ያብቃችሁ ትሰራላችሁም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 ปีที่แล้ว

    ሶሲ ጎበዝ፣ ድንቅ ኢትዮጵያዊት!
    Honored meeting you !!

  • @አሥቻለውካሳ
    @አሥቻለውካሳ ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @Temsalet
    @Temsalet ปีที่แล้ว +11

    ውይይ ምነው አላስወራ አልሻቸው በስማም

    • @kerlamkerla2547
      @kerlamkerla2547 ปีที่แล้ว

      እኔምእያልኩነበር😂😂😂

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 ปีที่แล้ว

      ​@@kerlamkerla2547 ምናልባች ይሄን እድል ትጠቀምበት እንጅ አታገኝም ይሄን እድል

    • @Temsalet
      @Temsalet ปีที่แล้ว

      @@kerlamkerla2547 እንዴ ተቆጣጠረችው እኮ

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆጆ ይከልጅ አደገ ማሻአላህ ስወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @HAseyaa729
    @HAseyaa729 ปีที่แล้ว +42

    ሰይፉ ትናንተና ሁለት ህፃን ልጆች በአክስታችዉ እየተደበደቡ በቲክቶክ ታይቷል እንሱን ልጆች ፈልግህ አቅርብልን
    በጣም ነዉ አንጀት የሚበሉት😢

    • @afif3932
      @afif3932 ปีที่แล้ว +2

      አባታቸው ወሥዳል

    • @fatimah-fj9wb
      @fatimah-fj9wb ปีที่แล้ว

      አወ እኔም አይቸው እፍፍፍፍፍፍ😢😢

    • @BlueLionProduction44
      @BlueLionProduction44 ปีที่แล้ว

      link

    • @BlueLionProduction44
      @BlueLionProduction44 ปีที่แล้ว +1

      @@fatimah-fj9wb link

    • @jciciciufufuf8227
      @jciciciufufuf8227 ปีที่แล้ว

      ABTACWE.DRSOLACWAL.AKSYWE.TFTALCU.EYTFLGCUNAWE.SAGURINFOLAY .AKRBLUCUEYUT

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ሶስት ወንድ ልጆች አሉኝ እያንዳዳቼው ምግብ ይሰራሉ ከቤት ፅዳት እስከ ልብስ ማጠብ ይሰራሉ ሌኔ ሳይሆን ለራሳቼው ነው ወላጆች አስተምሮችው ሁሉም ጊዜ አለው ሰራተኛ እቤት ካለች መማር ይከብዳል

  • @sofilove6087
    @sofilove6087 ปีที่แล้ว

    ማሽ አላህ ተባረኩ እኔ ሴት ልጄ እንድትሆንልኝ የምመኘው ሞያ ነው ❤❤❤

  • @almazseyfu3287
    @almazseyfu3287 ปีที่แล้ว +1

    የጋሙ እንቁዎች በርቱልን❤❤

  • @okoo3056
    @okoo3056 ปีที่แล้ว +3

    I Really proud of them as Ethiopian 🇪🇹🙏❤️👌

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 ปีที่แล้ว +1

    ሠርቶ ማደር!!!ስራ ያኮራል!!!GAMO BROTHERES ❤❤❤❤ በርቱልን!!🎉❤❤

  • @hayathamza6115
    @hayathamza6115 ปีที่แล้ว

    ጌታ ከክፉ ይጠብቃቹ

  • @kalkedanmangestab3405
    @kalkedanmangestab3405 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና ናቹሁ በቃ ውድድድድ🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏❤️❤️

  • @gamocircusschoolofethiopia3167
    @gamocircusschoolofethiopia3167 ปีที่แล้ว +6

    Our pride Gamo brothers . You are our babies and this a beginning. We are always proud you 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️

  • @hshhehsge7113
    @hshhehsge7113 ปีที่แล้ว +3

    ውይ እውነቶም ጓጉተሻል ለማውራት ስለነሡ አውርተሽ ጨረሽ እነሡ ምንያውሩ 😅😅😅

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር

    ዋውው በእውነት ጎበዝ እሚለው ቃል ያንሳችኋል በርቱ

  • @yonasteka7780
    @yonasteka7780 ปีที่แล้ว +1

    I love them they are not only talented but also have a beautiful personality

  • @addisalemwold
    @addisalemwold ปีที่แล้ว +1

    ሶስዬ ቆንጆ ከነልጆችሽ ጋር ድንቅ ስራ ነው በርቱ❤

  • @eyobmusic7098
    @eyobmusic7098 ปีที่แล้ว

    እውነት አውነት ናት ትለያላችሁ 💚💛❤️

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ጀግኖች❤

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 ปีที่แล้ว +3

    በርቱ ጉበዞች ናቸው

  • @betiabelo644
    @betiabelo644 ปีที่แล้ว +12

    ሴትየዋ ምነው በኔ ምላስ ነው ሚተነፍሱት አለችሳ😒😏 ያውሩበት እንጂ

    • @tewodrosburka1794
      @tewodrosburka1794 ปีที่แล้ว +2

      😂😂 የምር በጣም 😂😂

    • @DisciplineGu
      @DisciplineGu ปีที่แล้ว

      Eko😂

    • @kal.27
      @kal.27 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂

    • @elsabetbirhu5053
      @elsabetbirhu5053 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @adilsabo8680
      @adilsabo8680 ปีที่แล้ว

      She control the show...more to hear from gamo brother

  • @helentadese3555
    @helentadese3555 ปีที่แล้ว +1

    ቤተሰባችሁን እዳከበራቹ ፈጣሪ አምላክያ ክብራቹ ይጠብቃቹ ለውጥም አግኝታቹ ቤተሰባችሁን በመደገፋቹ ፈጣሪ ሁሌም ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 ปีที่แล้ว +1

    Thanks seyfu show to እነኚሕ የኢትዮጽያ ሕዝብ ምርጥ ዜጎችን ፈልገሕ አቅርብልን ይቅርታ I'm sorry Ethiopian people ሑላችንም ምርጦች ነን ግም ወይም ወላይታ ሲዳሞ ኢትዮጵያ ባሕላቸው ነው ስርከስ God Gift ራፐሮች እኮ የአማሪካኖች ከኛ ነው የወስዱት ።im shering saymen show because you are talent Ethiopian .

  • @netsibutik9401
    @netsibutik9401 ปีที่แล้ว

    woww ጌታ ካንቺ ጋረ ይሁን ❤❤❤ድንቅ ስራ ነው በረቱ❤❤

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye ปีที่แล้ว

    እድህነው ማሳደግ በዘር መከፋፈል ሳይሆን አንድነትን ፈጥሮ ለቁምነገር መብቃት

  • @danielamera004
    @danielamera004 ปีที่แล้ว

    These Three are TRUE ETHIOPIAN HEROES!
    And She is REAL WONDER WOMEN!!

  • @tigitube3
    @tigitube3 ปีที่แล้ว +28

    አጥንትም የላቸዉ በመዳም ኩሽና ያልተነካ ወገብ እኔ ላየሁት አዞረኝ አጥወለወለኝ 😂😂😂

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn ปีที่แล้ว +2

      የኔ ውዲ❤❤❤

    • @ቋቋዬነሽድንግል
      @ቋቋዬነሽድንግል ปีที่แล้ว +2

      የኔውድ እኔንእህትሽ ያልፋል ሁላችንእደዛውነን

    • @fetumayimame8543
      @fetumayimame8543 ปีที่แล้ว +1

      ልክእደኔክክክክ

    • @samiiraaxmad1451
      @samiiraaxmad1451 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እኔን ሲስ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta ปีที่แล้ว +1

      ጭራሽ ቁሎ ይሁን😂😂😂😂😂

  • @mitu-hn9kf
    @mitu-hn9kf ปีที่แล้ว +7

    እነሱን እየጠየቀ እሶ ናት ምትመልሰው ምናለ ቢያወሩ

  • @GiasBd-qp3bu
    @GiasBd-qp3bu ปีที่แล้ว +5

    እስኪ ዝም በይ እነሱ ያውሩበት እነሱ እየተጠየቁ አንች አትቅለብለቢ 😡😡😡😬😬😬

  • @seidaseida1937
    @seidaseida1937 ปีที่แล้ว +10

    ጸጉራቺሁ ተስተካከሉና እንደወንድ ሁኑ

  • @youtubechanal6809
    @youtubechanal6809 ปีที่แล้ว +4

    ፍትህ ለመሥጊዶቻችንንንንን ፍትህ ለሙሥሊሞች 😢😢😢😢የሞቱትንም አላህ በጀነተል ፊርዶስ ያበስራቸው ለቤተሠቦቻቸው አላህ ሶብር ይሥጣቸው ያረብ 😢😢ሤይፉ ለምን ዝምታ መረጥክ ለምንንንን??? አሎ ይሠማል??

  • @ShyShydh-nn1qc
    @ShyShydh-nn1qc ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ

  • @amru123
    @amru123 ปีที่แล้ว +9

    አላስወራ አለቻቸዉ

  • @yetimw9961
    @yetimw9961 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @jemilaguragewa
    @jemilaguragewa ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ውድ ኢትዮጵያ በሙሉ ሰላም ፍቅር አድነት ለእናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ይሁን ማሻላህ ብያለው

  • @ganaganat1948
    @ganaganat1948 ปีที่แล้ว +2

    ጀግኖች.😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @titiyoutub6254
    @titiyoutub6254 ปีที่แล้ว +1

    እዴ አር ያወሩበት ልጆጁ

  • @tsiyecherelij3709
    @tsiyecherelij3709 ปีที่แล้ว

    ቃአላት የለኝም ዲጪቴ ዳሪቴ ፆሳይ ናጎ❤❤

  • @yerosan19
    @yerosan19 ปีที่แล้ว +1

    Alasewra alchachewko😞bertulen gamo brothers 🥰🥰esti benantko Ethiopia tetra

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 ปีที่แล้ว +1

    Thanks our Ethiopian sister you are welcome 😮

  • @dawoodsultan4215
    @dawoodsultan4215 ปีที่แล้ว +3

    ሶስና ሰላም ብያለው በጣም ደስ ይላል ምንተዋወቀው አብረን ጊዮን ዋና ቦታ ግቢው ውስጥ ማታ ከማስተር አብዲ አብረን ትሬንግ ስናደርግ ቤተሰብ በግሩፕ NTO ተከራይተውልን ላንጋኖ ሽርሽር የሄድነው ቪዲዮ አብዲ ጋር ይኖራል በጣም flexsible ነበርሽ ትንሽ ሆነሽ 10 ዓመት ?
    የ አውስትራሊያ አክት አይሽ ነበር በጣም ነው ማደንቅሽ good luck!!!👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @lizaethio7670
    @lizaethio7670 ปีที่แล้ว

    Mirt lejoch. Sreat ke chelota ga. Egizeabher yetebekachehu❤

  • @mebuaddis3079
    @mebuaddis3079 ปีที่แล้ว +11

    ከነሱ በላይ ስለሷ እንዲወራ ትፈልጋለች ግን ቢሆንም ጥሩ ስራ እየሰራች ነው

    • @zinashdemeke5123
      @zinashdemeke5123 ปีที่แล้ว +1

      ምን ማለት ነው እሷ ነች እኮ እዚ ያደረሰቻቸው እናታቸው ማለት እኮ ነች ።እናስተውል እባካችሁ!!!!!

    • @mogesgebreyes8766
      @mogesgebreyes8766 ปีที่แล้ว

      ወሬኛ

  • @godislove3936
    @godislove3936 ปีที่แล้ว

    ውይ እነዚህ ልጆች አደጉ

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 ปีที่แล้ว

    Masha allhe allhe yahmirlhehe

  • @tewodrosburka1794
    @tewodrosburka1794 ปีที่แล้ว +6

    እረ ልጅቷ ግን ሰው አታስወራም 😡😡😡 ስትጨንቅ

    • @bedrimussa4109
      @bedrimussa4109 ปีที่แล้ว

      ምን ማውራት ፈልገህ ነዉ ?

    • @tewodrosburka1794
      @tewodrosburka1794 ปีที่แล้ว +3

      @@bedrimussa4109 አደለማ ለልጆቹ ዕድል መስጠት አለባት 🤔 ሲጠየቁ እሷ ነች ምትለፈልፈው ይደብራል በጣም

  • @itagenysharif3090
    @itagenysharif3090 ปีที่แล้ว

    Wow ke ayin yixebiqachu qecin liji alechiny mezgibuliny memar tifeligalech🎉🎉🎉🎉🎉

  • @senai974
    @senai974 ปีที่แล้ว

    😮😮😮እነኚ ልጅች 😮ትግራይ ናቸው ብለዉ ነበር የጋሞ ልጆች ናቸው እነዴ ለማንኛውም ኢትዮጵያ 💚💛❤በእናንተ ትኮራላች🎉

  • @Anthony-f4x5u
    @Anthony-f4x5u 11 หลายเดือนก่อน

    She is our hero

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 ปีที่แล้ว +1

    GAMO BROTHERS;
    The AMAZING Acrobats,
    PROUD ETHIOPIANS
    Have, So Far, Proven Themselves,
    To the World Of Circus,
    That they're _ The True MASTERS!!!!!😁😁😁👍👍👍👍👍
    * THANK YOU for LIFTING
    ETHIOPIA On The Global Stage!!!!!
    * Seifu Fantahun Show; SUPER SUPER, Like Always!!!!!😁👍👍👍👍👍

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 ปีที่แล้ว

    በርቱልን በጣም ደስይላል

  • @DoyseDech
    @DoyseDech 5 หลายเดือนก่อน

    Subhanallah i am Gamo Arbaminch.

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo ปีที่แล้ว +4

    ትንሹ ልጂ እንደት አደገ የሚገረምነዉ

  • @tesfayenigatu3588
    @tesfayenigatu3588 ปีที่แล้ว

    Gamo proudly Ethiopian

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 ปีที่แล้ว +3

    መቼም የኢትዮጵያ ህዝብ ለራሱምቀኛ የሆነ ህዝብ ነው የሚሰራ አንወድምአስተያየት ሰጪዎች (አንዳንድ ምቀኞች ) ምን ማለት እንደሆን አልገባኝም :: እህታችን የምታኮሪን እህታች አከበርንሽ በርችልኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ :: ምቀኛን አይኒን ይያዝልሽ :: ይሄኔ ፈረንጅ ቢሆን ቂጣችሁንገልባችሁ ታሻቃብጡ ነበር::
    ሰይፉ ስለገቢ ለምን እንደምትጥይቅ አይገባኝም እርፍፍፍ

  • @ttyy6198
    @ttyy6198 ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው ❤❤🎉🎉🎉

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 ปีที่แล้ว +28

    ከአይን ያትርፋችሁ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤እንኳንም ከደቡብ ሆናችሁ ደቡብ በኢትዮጵዊነታችሁ አትደራደሩም

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta ปีที่แล้ว +1

      እውነትሽን ነው ደቡብ ፍቅር ❤❤❤❤

    • @rfds7894
      @rfds7894 ปีที่แล้ว +2

      ዘረኛ ሁላ ሁሉም ምርጥናት

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta ปีที่แล้ว +1

      @@rfds7894 ማናት ምርጥ ናት አልሽሳ እኛ ደቡብ ዘርኛ አይደለንም ባንዳዎችማ ኢትዮጽያ የሚል ስም መጥራት እንኳ አይፈልጉም

    • @Mitubekele
      @Mitubekele ปีที่แล้ว

      Weregna

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta ปีที่แล้ว

      @@Mitubekele ኖ ወርኛ ክክክክ የተዋህዶ እህቴ ነሽ ምንም አልልም ማሬ

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ አብዛኛዎች ሆነ ተብሎ የተኮተኮቱ አለመሆናቸው ኢትዮጵያን ታላቅ ዋጋ ያስከፍላል. የተኮተኮተች ሴት ጥቅሙ ለራሷ ብቻ አይደለም. ቤተሰቧ የመጀመሪያ ተጠቃሚ ሲሆን በተለይ ተኮትኩታ አድጋ የነቃች ሴት ልጆቿን ታንጻለች. ከዚያም አልፎ ለሕብረተሰብ መካሪና ዘካሪ አኩሪ የሕብረተሰብ ማገርና ቋሚ, ጥሩ ዜጋ ለአገሯ አበርካች አለኝታ, አኩሪ, መሠረት, አናጭ, ምሰሶ, ክብር ናት. የጠንካራ ሴት ህይወት ራሷን ብቻ አይደለም የሚገነባው. የአንድ አገርን ማንነት ይቀይራል. አብዛኛው ወንድ አገር ስትደፈር ግንባር ቀደም አዳኟ መሆኑን በተግባር አይተናል. ግን ሴት አገርና ክብር ናት ብላችሁ ተሳስተሃል የሚለኝ ይኖራል. እንዲያውም ያልከውን ይጣረራል ብትሉኝ አልደነቅም. ሴቶች በተለያዩ ሥራዎች ገብተው ማገልገል የጀመሩት ሩቅ አይደለም. ይገባኛል. የምለው ሥርዓት ውስን ያደርጋል. አብዛኛውን የሕብረተሰብ ክፍልና የሕብረተሰብ ተሳታፊ በማነቆ መያዝ አገርን በኢኮኖሚ ኋላ ያስቀራል. የሚወለዱትን ልጆች ከጽንስ ወይም ማህፀን ጀምሮ በጤንነት አንጾ, ተንከባክቦ, መሰረት የምትጥለው ግንባር ቀደሙ እናት ነች. ይህን ሁሉ ስል የወንድን አስተዋፅዖ ለማሳነስ ሳይሆን ዘጠኝ ወር ተሸክማ በቅርብ የተንከባከበች ወንዶችም ስለሆኑ የእሷ ማንነት ልጅን ያጠነክራል አሊያም ሸክም ያደርጋል. ራሷን ያልጠበቀች በሽተኛ, ደካማ, ወዘተ... ይሆናል. እንኴን አገሩን ራሱን አይጠብቅም. ከፍተኛውን አስተዋጽኦ የአደረገች መሆኗን ሳንዘነጋ በተለይ የተኮተኮተች ሴትና ብዛቱን ስናይ የአገርን እምርታ በእጥፍ የሚጨምር መሆኑን ለማለት ነው እንጂ ወንድና ሴት የተፈጠሩት ለጥሩ ምክንያት ነው. ወንድ ከሴት ያነሰ አያደለም. ሁሉም አስፈላጊ ናቸው. የአንዳቸው አለመኖር የሰው ልጅ አይኖርም ነበር.

  • @hayathmuhammed2254
    @hayathmuhammed2254 ปีที่แล้ว

    አላህይጥብቃችሁ

  • @firdosyoutube3195
    @firdosyoutube3195 ปีที่แล้ว

    የሚጠየቁት ለነሱ የምትመልሰው እሷ ኼር

  • @amenkbrom1728
    @amenkbrom1728 ปีที่แล้ว

    ዘቢባዬ ወዴ አብዛኛው ኮመንት ደበቅ በሉ እሚሉ ከሆነ ስለምንወድሽ ላንቺ ከማሰብ ነው እና አትጥይው

  • @ረሃማትነኝአበቴንነፈቂ
    @ረሃማትነኝአበቴንነፈቂ ปีที่แล้ว +2

    ሰለም

  • @Abawtes
    @Abawtes ปีที่แล้ว

    talented boys.... visionary lady...keep it up!

  • @Anthony-f4x5u
    @Anthony-f4x5u 11 หลายเดือนก่อน

    Gobazoche yagrea legiche bravo

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 ปีที่แล้ว

    kayen yawetachuh tibebun yichemirlachuh❤❤❤

  • @robyohannes7055
    @robyohannes7055 ปีที่แล้ว

    proud of u may God be with u
    🥰🥰🥰

  • @user-ev7xq1yj6v
    @user-ev7xq1yj6v ปีที่แล้ว

    ጀግኖች

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 ปีที่แล้ว

    Meshallah gin segurachew sitay asetakakilu

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂 ነገሩም ዶላር ነው ያልከው ነገርስ ሰይፍሻ

  • @kamal-ws9ue
    @kamal-ws9ue ปีที่แล้ว +2

    መስጅድ አይፍረስ

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 ปีที่แล้ว

    I love you and respect you❤❤❤❤

  • @tgabyoutb6269
    @tgabyoutb6269 ปีที่แล้ว

    Ehite ebakish lemitiserw sira egzabiher yagizish gn demo ewnt tiwld mafirat kehon alamash benetsa balshiw neger mengelayi mastish yemisibutin tadagiwoch asibyachew minalbat anchinim agerunim mitekim tiwld taferyalsh biye asibal biyans keyakababiw and and lij bitrej kemulu akibrot gar yinin silesh ❤❤❤❤❤

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 ปีที่แล้ว

    እነዚህ እህትማማች አትሏቸውም ወንዱ እንደ ሴት ፀጉር ማሳደግ

  • @zoharazohra9234
    @zoharazohra9234 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤masaliah.tbarkeliaha Aliaha ytbkacew

  • @richnegn1505
    @richnegn1505 ปีที่แล้ว +3

    የኛ ወርቅ ናቹ ❤️🇪🇹🙏 አዳሜ social Midea ላይ ቁጭ ብለህ ሰዉ ታባላለህ እነሱ ግን በዚህ እድሚአቸዉ ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ ስሟን ከፍ እያረጉ ነው 🙌🙌