ለ7 አመት እንቅልፍ ወስዶኝ አያውቅም … ድንቃ ድንቅ ኢትዮጵያ | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 500

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 2 ปีที่แล้ว +61

    ሰይፉ ለእንግዳህ ክብር አላሰየህም ሥጦታ ይዞልህ ሲመጣ እንደ ሚዲያ ሰው excited ሆነህ appreciative and thankful እልሆንክም .. አንዳንድ እንጭጮች ለብሄር ብሄረሰቦች ክብር አይሰጡም ሚባሉትን አንተ አስተማሪ መሆን ነበረብህ .. ስታከብር ትከበራለህ .. አስተካክል

    • @minamulu4932
      @minamulu4932 2 ปีที่แล้ว

      Yes he is idiot . He disrespected him at all.

    • @hanat5607
      @hanat5607 2 ปีที่แล้ว +2

      Exactly

    • @rahelbogale1767
      @rahelbogale1767 2 ปีที่แล้ว

      exactly enem astewyalehu

    • @ninatadele622
      @ninatadele622 2 ปีที่แล้ว

      True

    • @sebelsolo6381
      @sebelsolo6381 2 ปีที่แล้ว

      👍🏾💚💛❤️❤️🕊🇪🇹

  • @Semirahome950lifestyle
    @Semirahome950lifestyle 2 ปีที่แล้ว +31

    አይ አቶ ሰይፉ ፋንታሁን በጣም አክባሪህ ፣አድናቂህ ነኝ 🙏 ምነው ስጦታው በክብር እና በምስጋና መቀበል ከበደህ ❓ አድናቂዎችህ / የባህል ልብስ ለላኩልህ እግዚአበሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ አይባልም እንደ ❓

  • @GG-wf1mw
    @GG-wf1mw 2 ปีที่แล้ว +45

    አክብሮ ስጦታ አምጥቶልህ ምስጋና ማቅረብ ሲገባህ የንቀት አቀባበልህ በጣም ያሳዝናልም ያሳፍራልም:: 😌

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 ปีที่แล้ว

      Kezi melata min yitebekal

    • @betiygrima9287
      @betiygrima9287 2 ปีที่แล้ว

      ምን እሱ ብቻ መልክት ማስተላለፍ ይቻላል እያለው እራሱ ዘጋው 😢

  • @mengistutena5164
    @mengistutena5164 2 ปีที่แล้ว +40

    ሰይፉ ሰው አትምረጥ ሁሉንም እኩል ማየቱን ይልመድብህ የምታሳየሁ ሾው ለተመልካች እስከሆነ ድረስ ስርአቱንም ባህሉንም እያስተዋልክ ደግሞም ተጋባዡም የማመሰግናቸው ሰዎች አሉኝ እያለህ ቀልድ ታበዛለህ ቆማችሁ እንኳን ምስጋና ላቅርብ እያለህ ቶሎ ለመገላገል ብለህ ቶሎ ጨረስክ እባክህን ሙሉ ሾው አድርገው በማንኛውም ነገር የሚቀርቡትን ሰዎች የሚያስተላልፈው መልህክት ሊኖረው ስለሚችል ጊዜውን ስጣቸው

    • @tktk2709
      @tktk2709 2 ปีที่แล้ว +3

      Betekekel. Eyawora enuan selalebsu edel alsetewm.

    • @ninatadele622
      @ninatadele622 2 ปีที่แล้ว +3

      Betam nw zare sefu yanadedeage

    • @henok4368
      @henok4368 2 ปีที่แล้ว +1

      ይህች ልጅ ከባድ ስህተት ሠራች!! (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      th-cam.com/video/ZAaJu7agWok/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/ZAaJu7agWok/w-d-xo.html

    • @Sami-dp5ss
      @Sami-dp5ss 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል:: እኔ እራሱ እንዴት እንዳበሳጨኝ:: ሁሉ ነገር እንደ ቀልድ ማየት እንዴት ያበሳጫል:: ደግሞ እኮ የማመሰግናቸው ሰዎች አሉኝ ወደ ቡኃላ ላይ እድል ከሰጠኸኝ እያለው:: ምን አልባት ደክሞት ከሆነ በቂ እንቅልፍ እና እረፍት እያደረ መምጣት ነው እንጂ የምን ማካለብ ነው:: ኧረ ደግሞ ስቱዲዮ ውስጥ ያሉት ተመልካቾች ምንድነው ዝም ብሎ መሳቅ ነው መገልፈጥ???!! ኤጭ

    • @MrJared33
      @MrJared33 2 ปีที่แล้ว

      "የ12 አመት ልጄን እንድታስረግዝ ፈቅጄልሃለው" - እውነተኛ ታሪክ
      👇👇👇👇
      th-cam.com/video/goJgoerYwR8/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/goJgoerYwR8/w-d-xo.html

  • @eteneshtesfaye3705
    @eteneshtesfaye3705 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰይፉ ሰው ተኝቶ ሲነሳ በሕይወት ውስጥ የሚከናወን ተግባር ይመስለዋል ግን እግዚአሔር ሰውን አብዝቶ ስለሚወድ ሀብታም ደሃ ሳይል የተሰጠ ትልቅ ፀጋ ነው፡፡ይህን ፀጋ ካጣሁ ሰንበት ብየ ነበር ለ17 ዓመት ሳልተኛ ኖሬያለሁ አሁን ግን ዘንዶ አሥራ በአታለማርያም ፀበል ከሄድኩ 1 ዓመቴ ነው ቢያንስ ለ2 ስዓት እንቅልፍ እየተኛሁ ነው፡፡ ክብርና ምስጋና ለመድኃኔዓለምና ለእናቱ ድልግል ማርያም ይሁንልኝ፡፡

  • @user-kj9hl4wu9p
    @user-kj9hl4wu9p 2 ปีที่แล้ว +41

    እግዚአብሔር እረድቶህ ጥሩ እንቅልፍ ለመተኛት ያብቃህ ሰይፍ ግን ትልቅ ሰው ነህ ጥሩ ሰርተህ የምታጠፋው ነገር አለ እሱ አክብሮ ነው ስጦታ ያመጣልህ በስርአት ተቀብለህ ብታመሰግን ይሄኔ አንድ ታዋቂ ሰው ቢያመጣልህ አካብደህ ትቀበላለህ ይሄን ሁሉ ቂቤ አምጥቶልህ you should have say thank you ብትል ከመቀለድ ይልቅ ልጁ ስላከበረህ እንጂ ግዴታ የለበትም ለማንኛውም ሰውን ሁሉ እኩል አክብር ይሄ ልጅ በእውቀት ይበልጥህ ይሆን እንጂ አያንስህም የማመሰግነው ስው አለ እያለህ ignored ማረግህ አንተ አለመተኛቱን ከሚስቱ ጋር ባለው ነገር ብልግና ለማውራት ትዳዳለህ እንደእድሜህ ሁን የሚቀለድበት እና የማይቀለድበትን እወቅ!

    • @abebatadese3690
      @abebatadese3690 2 ปีที่แล้ว +5

      እጅግ በጣም አመሰግናለው
      እውነተኛ ምክር ነው የሰጠህው! ሰይፉ የቤተሰብ የሰፈር ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ምክር ያስፈልገዋል

  • @22zello
    @22zello 2 ปีที่แล้ว +28

    ኸረ ግን ሰይፉ መቼ ነው ትልቅ ሰው ምትሆነው።ለምንድነው ቁም ነገርን የዚን ያህል ምትጠላው?ሰው አክብር።እንደውም ካንተ እሱ ነው የጋዜጠኝነት ስነ ምግባር ያለው

  • @የማርያምአብርሀም
    @የማርያምአብርሀም 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዝዮ ማኸረነ ክርስቶስ እና በእንተእግዚነ ማርያም አስራ ሁለት ጊዜ ደጋግመህ ፀልይ ወድያው ነው የምትተኛው! እኔን በጣም ጠቅሞኛል!በተጨማሪ አለመተኛትህ ለመልካም ተጠቀምበት ሰዓታት እየጠበክ ፀልይ ከዛ እግዚአብሔር ወደ ተፈጥሮ ይመልስሀል!

  • @yeshearty1670
    @yeshearty1670 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኮን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ፍልሰታ ለማርያም በሰላምና በጤና አደረሳችሁ
    አሜን አሜን አሜን
    ስጦታ ሲቀበሉ ግን እንደዚህ ነው እንዴ

  • @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ
    @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ 2 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን ሰባት አመት እኔ ነኝ የማውቀው ለ ሶስት ሳምንት እንቅልፍ እንቢ ብሎኝ ማታ ሁሉም ሲተኙ እኔ ቁጭ ብዬ አለቅሳለው ለምን አይወስደኝም እንቅልፍ እያልኩ ሃኪም ቤት ሄጄ እንኳን የእንቅልፍ መዳኒት ስጡኝ ብዬ ነበር ለጤነኛ አይሰጥም ብለው ከለከሉኝ እንደእብድ ነበር የሚያረገኝ ጨንቆኝ ሙስሊም ጎደኞቼ ክርስቲያኖችም ይፀልዩልኝ ነበር ቀን እንኳን ረጅም መንገድ እጒዛለው ደክሞኝ ማታ እንድተኛ ቢቻ ጌታ መልካም ነው እንቅልፌም ተመለሰልኝ በጣም መጥፎ ስሜት ነበር የሚሰማኝ

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 2 ปีที่แล้ว

    ተመስገን እግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏 በፈለከው መንገድ ጥበብ ህን ትገልፃለህ አንዱን ምግብ ሳይበላ ሌ ላው እንቅልፍ ማጣት አንዱን ደሐ በማድረግ በሁሉም ውስጥ ያንተ ጥበብ ይታየኛል ተባረክ ሁሉን ማድረግ ትችላለህ የተናቁ ሰዋች እግዚአብሔር ያከበራቸው ናቸው🙏🙏⛪🙏💯💯💯 ። እየሱስ ክርስቶስን የድንግል ማርያም ልጅ ተባረክ
    ሌላው ስጦታን በምስጋና ተቀበሉ ለሰው ክብር ስጡ💯💯💯። በጨለማ ውስጥ ብርሐን አለ 🌺🌻 ወገኖቼ እራሳችሁን ጠብቁ አመሰግናለሁ 🌹💐

  • @ethioshola5115
    @ethioshola5115 2 ปีที่แล้ว +63

    ሰይፋ ልጁ ያመጣልህን ስጦታ የ ሀገር ባህል ልብስ ምን አለ ብድግ ብለህ ብትቀበለው ንቀት ነው

    • @yaserjjj4370
      @yaserjjj4370 2 ปีที่แล้ว +1

      ይሄ መላጣ እህንየ ታዋቂ ቢሆን ብርጭቆም ቢሠጡት ብድግ ብሎ ተቀብሎ ያስጨበጭብ ነበር ወራዳ ነዉ

    • @teddy318
      @teddy318 2 ปีที่แล้ว +1

      Be kebere yetelakeleten be ke kebere bekebele Teru neber

    • @yosasyosas
      @yosasyosas 2 ปีที่แล้ว +3

      መች ነው ከአሉታዊ አስተሳሰብ የምትወጡት ግን🤔

    • @abebechbizuneh8726
      @abebechbizuneh8726 2 ปีที่แล้ว

    • @fekadaily
      @fekadaily 2 ปีที่แล้ว +1

      ነገሮችን በ negative ብቻ ባናይ ጥሩ ነው

  • @betedesta66
    @betedesta66 2 ปีที่แล้ว +24

    ሰላም ሰይፉ ከአድናቂዎችህ አንዷ ነኝ ግን ዛሬ ??? አክብረው የለኩልህን የክብር ልብስና
    በተወደደ ቂቤ ለዛውም ለ2 ለታችሁ አክብረው እንደላኩልህ በክብር ተቀብለህ እግዚያብሔር ይስጥልኝ ማለት ማንን ገደለ ???

    • @minamulu4932
      @minamulu4932 2 ปีที่แล้ว

      Betam, yenem teyakeye new very idiot new

    • @abebatadese3690
      @abebatadese3690 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰይፉ ዛሬም ነገም የማይማር ንቀት የበዛበት ሰውን በልብሱ በዝና በስም የሚያከብር የወረደ አስተሳሰብ አለው

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 2 ปีที่แล้ว +4

    ህኔ መተት ተደርጎብኝ 11 አመት አልተኛውም ነበር 6አመቱን ስራ ላይ ቤሩት ነበርኩኝ አንድ ቀን እራሴን አሞኝ ደክሞኝ ግን አያውቅም አሁን ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት መተኛት ጀምሬያለው

    • @rahelmelesse6913
      @rahelmelesse6913 8 หลายเดือนก่อน

      ነይ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተጸልዮለት ሰላም አግኝታል አንችም ሰላም እና እንቅልፍ ታገኛለሽ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 ปีที่แล้ว +1

    በል ኢንሻ አሏህ ያለኝ ይበቃኛል
    የሌለኝም ይኖረኛል
    ስታምን በሙሉ ልብህ
    ስትመካ በአንዱ ጌታህ
    ይሄን ካደረክ ሁሌም ደስተኛ ነህ💪
    ኢላሂ ከሀራሙ አርቀህ በሀላሉ አብቃቃን!

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 ปีที่แล้ว +36

    የስው ልጂ ከተፈጠረበት ስአት ጀምሮ.. እስከመጨረሻው ሕልፈቱ ድረስ አንደኛው መስረቱ,መተኛት,መብላት መጠጣት, አለማቆሙ ነው!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹

  • @allahisone7100
    @allahisone7100 2 ปีที่แล้ว +31

    የልጁን ስጦታ ተነስተህ መቀበል ነበረብህ ስታከብር ትከበራለህና።
    ልጁ ግን አሳዝኖኛል እኔ አንድ ሌሊት ሳልተኛ ካደርኩ እራሱ ሙሉ ቀን ሲዞርብኝ ነው ሚውል።

    • @melesechwassie7993
      @melesechwassie7993 2 ปีที่แล้ว

      አክብሮ አደል የጋበዘው እጭ

    • @allahisone7100
      @allahisone7100 2 ปีที่แล้ว +1

      @@melesechwassie7993 ለራስሽ ኢጭ የጋበዘውማ ላይክ ለመሰብሰብ ነው

    • @samirasamira7080
      @samirasamira7080 2 ปีที่แล้ว

      @@allahisone7100 ሀሀሀሀሀሀሀ ለራስሽ ኤጭ አልሻት እህቴ ይች ድንዙዝ

    • @allahisone7100
      @allahisone7100 2 ปีที่แล้ว

      @@samirasamira7080 የእርጎ ዝንብ የሆነች ልጅ በማያገባት ጥልቅ ትላለች እንዴ😂😂😂

  • @makiethiopia7844
    @makiethiopia7844 2 ปีที่แล้ว +20

    ይገርማል ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለፍልሰታ አመታዊ ዖም በሰላም አደረሳችሁ ብያላችሁበት ፆመ በረከት ያድርግላችሁ🙏 ሰብስክራይብ አድርጉኝ እና ሙሉ ሰዉ አድርጉኝ እባካችሁ ስላደረጋችሁልኝ ቀድሜ አመሰግናለሁ

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube 2 ปีที่แล้ว +10

    ስጦታ ስትሰጥ በክብር መቀበል አለብህ ለሰዉ ክብር ይኑርህ ሰዉን ስታከብር ትከበራለህ

  • @rahelregassa7819
    @rahelregassa7819 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰይፍሻ ያጋጥማል እኔም ለ6 አመት አልተኛም ነበር 2 አይነት የእንቅልፍ መድሃኒት ወስጄ አልሰራም ነበር አሁን ግን አምላክ የተመሰገነ ይሁን እየተኛሁነውለ1ሰአትናለ2 ሰአት ተኛለሁ

    • @4dmatters184
      @4dmatters184 2 ปีที่แล้ว +2

      እንኳንም እረፍት አገኘሽ የኔ እህት። የተሻለውን ሁሉም እመኝልሻለሁ።

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว +24

    የእንግዳው እንቅልፍ አለመተኛት እና የሰይፉ ፋንታሁን የተሰጠውን ስጦታ በአክብሮት አለመቀበሉ በጣም ያስገርማል ።

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 ปีที่แล้ว +1

      Misgana saysetew yigermal

    • @Touristy.Habesha
      @Touristy.Habesha 2 ปีที่แล้ว +2

      I agree. It was so so so rude.
      Seifu owes this guy an apology.

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 2 ปีที่แล้ว +73

    እኔ አንድ ቀን አልፎኝ 24 ሳአት ከቆሁ አይኔ ብቻ ሳይሆን ሰውነቴ በሙሉ ያመኛል መቆም አልችልም

    • @senaitdesalegn4953
      @senaitdesalegn4953 2 ปีที่แล้ว

      P

    • @fidelreact
      @fidelreact 2 ปีที่แล้ว

      ተመርመሪ

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 2 ปีที่แล้ว +3

      @@fidelreact ብዙ ሰው እደዛ ነው አረብ አገር 12 ቆመሽ 8 ሳአት ካልተኛሽ ያማል በጣም

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 2 ปีที่แล้ว +37

    መዳም ብታየው አምጡልኝ ትል ነበር ወንድ ሆነባት እንጂ.....ጥዋት ጥዋት የኔን በር በመደብደብ መከራዋን አየች እኮ።ወንድማችን ዋናው ጤና መሆንህ ነው።

    • @bizuayehu10
      @bizuayehu10 2 ปีที่แล้ว

      ahah ere maedam yimechat

    • @fts4117
      @fts4117 2 ปีที่แล้ว

      ere madmen agenangingii

    • @kokikoki2195
      @kokikoki2195 2 ปีที่แล้ว +1

      😁😁😁ወይኔ በሳቅ ሳህ ወላህ የኔዋም ብታየው🙄

    • @fts4117
      @fts4117 2 ปีที่แล้ว

      @@kokikoki2195 yanchi men men taregalechi eski😃

    • @hayatahmed6427
      @hayatahmed6427 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

  • @ga3775
    @ga3775 2 ปีที่แล้ว

    እኔም ለ አራት አመት እንቅልፍ መጥቶብኝ አያቅም ነበር በጣም እግዚአብሔርን እባክህ አምላኬ እያልኩ እፀልይ ነበር ከዛ ቸርች ፀሎት አለ በወረቀት ጸፊ ማንም አያቅም ኪሴ ውሰጥ ይዠው እሄዳለሁ ከዛ አንድ አገልጋይ ከኢትዬጰያ መጥቶ አስተምሮ ከጨረሰ ቡሐላ አንድ ሴት አለሸ የእንቅል እምቢ ያለሸ ሲል አንድ ሴት ተነሳች ሌላ ሴት አለች ሲል ተነሰቸ ወጣሁ ተጸለየልኝ ያች እግዚአብሔርን የጠየኩበት ወረቀት ለምሰክርነት አሳየሁ ከዛ ማታ ላይ እንቅልፍ መጣብኝ አሁንም ወንድሜ ዶክተሩ እንዳለህ አጥብቀህ ፀልይ እግዚአብሔር ለሁሉም እኩል ነው እግዚአብሔር ይርዳህ እግዚአብሔር ይችላል

  • @peacemakerchannel3466
    @peacemakerchannel3466 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰይይፋ አድናቆት እባክህ ተማር ይህ ሰው ዕውቀት የታመቀ መሆኑ ያስታውቃል የተሰጠህ ስጦታ ከምንም በላይ ነው🫤

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰይፉ ፋንታሁን ክብርህን እያጣህ ነውና ተጠንቀቅ::

  • @ninahabtamu290
    @ninahabtamu290 2 ปีที่แล้ว +3

    ለስጦታው አመሰግናለሁ ማንን ገደለ

  • @በኢትዮጵያስምአትነግዱ
    @በኢትዮጵያስምአትነግዱ 2 ปีที่แล้ว +17

    አንተ መላጣ ሰው ትንቃለህ እንዴ? ይሄኔ በልቃጣ አርቲስት ነን ባይ ወጠጤ ህፃናት ስጦታ ቢያመጡ ተነስተህ ታሽቃብጣለህ ማፈሪያ ምናለ ተነስተህ ብትቀበለው አፈርኩብህ ማርያምን

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 2 ปีที่แล้ว +9

    ሚስትዬዋ መቻያውን ይስጣት

  • @adoniyaadam3010
    @adoniyaadam3010 2 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ በጣም በጣም ነውር ስራ ነው የሰራህው ስጦታውን ተነስተህ ዞረህ መጥተህ አመሥግነህ መቀበል ነበረብህ እድሜህ ሲጨምር እየበሰልክ መምጣት ይጠበቅብሀል የስጦታ ትንሽ ትልቅ የለውም በጣም ነው ያፈርኩብህ

  • @tetenajiji6540
    @tetenajiji6540 2 ปีที่แล้ว +4

    ወንድሜ ምን አልባት አምላክ እንቅልፍህን የነሳህ እንድትፀልበት ይሆናል እባክህን ከስልክ ወደ ቴሌቪዢን ከቴሌቪዢን ወደ ስልክ ግዜህን በከንቱ አታባክን እባክህን ሰለሀገራችን ቆመህ አንድ ገዳም ወይም ዋሻ ገብተህፀልይ

  • @DynamicTube-jk6cc
    @DynamicTube-jk6cc 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰይፉ ፕሮግራምህ አሪፍ ነዉ ግን ቁምነገር እንግዳወችህ ሲያወሩ አትቀልድ

    • @22zello
      @22zello 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ትክክል ቁም ነገር ሲያወሩ ቦታም አይሰጣቸው በዛ ላይ ንግግር አያስጨርሳቸውም

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 2 ปีที่แล้ว +2

    ክርስትያን ከሆንክ ለልት ስትሰግድ ብተድር ብተነብ የጾሎት መጽሐፍ መንበብ ከመታ እስክነጋድረስ እርግጣኛነኝ ከእግዚአብሔር ጋር

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 2 ปีที่แล้ว +5

    እሱ የመጀመሪያ የሆነው በቴለቪዥን ሰላቀረበች እነጂ ወደ ካህን ሰፈር ወይንም ወደ ሰላሴ ቤተክርስቲያን ሜሄጃ በተለመዶ ሺህሰማኒያ ተብሎ የሚጠራ በነበረው ሰፈር ትኖር የነበረች ልጅ እድሜለኳን አትተኛም ነበር ካለፈቃዷ ሰሟን መግለፅ ሰለማለፈልግ እነጂ በጣመ ሲበዛ ቆነጆ ሁሌም እነቀለፏን በደንብ የተኛች የመትመስል ነበረች።
    ሌላው ሰው ሰጦታ ሲቀበል በጨዋነት እጅ ነስቶ ነበር ምነው ሰይፉ ? ከአሜሪካ ሰላልመጣ ወይስ ተዋቂ ሰላልሆነ????

  • @yrgalmebokure8810
    @yrgalmebokure8810 2 ปีที่แล้ว +5

    Hi Guys. I’m from Eritrea 🇪🇷. I live USA 🇺🇸. Before 2016. I don’t Sleep 😴 for 12 years. Now For 2016 until Now I’m Sleeping Great. I’m orthodox. I Came to Ethiopia I GOT 🇪🇹 HOLY WATER 💦 IN THE CHURCH now for 7 years. I Slept good. You need to go Orthodox Church to get Holy Water 💦

    • @nunu7353
      @nunu7353 2 ปีที่แล้ว

      Maybe Ethiopia was your medicine. Lol
      Now we can’t sleep bc of you guys!

    • @gethobella7538
      @gethobella7538 2 ปีที่แล้ว

      Tanx you are so smart and I wishe you the best

  • @ablakat4821
    @ablakat4821 2 ปีที่แล้ว

    ሰይፉየ ተኝም ቆመም እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነውና ቀኑን አምሽቶ ሌሊቱን አንግቶ ስንገናኝ እንቅልፍ ወሰደውም አሎሰደውም እግዚአብሔር ይመስገን ነው የሚባለው ሲቀጥል እሱ 7 አመት ነው ያልተኝው እንቅልፍ ምን ደሆነ አላውቅም አይባልም ለማንኛውም የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው ፀሎት ነው የሚያስፈልገው ተፈጥሮ አይደለም ፀበልም ፀሎትም ያስፈልጋል ቀለማቱ ትርጉማቸው በጣም ደስ ይላል አገላለፁ ደስ ይላል

  • @zinabmohammed9735
    @zinabmohammed9735 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ አሏህ ወደ ትክክለኛ ተፈጥሮው ይመልሰው እኔም የአቅልፈ ችግረ አለብኝ እንደሱ ባይሆንም ይችም እጦት ተብላ ታሰቃየኛለች የኔ ወንድም አሏህ መፈትሄውን ያምጣልህ አሳዘነኝ

  • @hailegetachew2533
    @hailegetachew2533 2 ปีที่แล้ว +9

    ልጁ ማመስገን የሚፈልጋቸውን ሰዎች እንዲያመሰግን ብትፈቅድለት ጥሩ ነበር:: ሌላው የአካባቢውን የባህል ልብስ ቢቻል ለብሰህ ብታሳየው ጥሩ ነበር::

  • @bekurelesanat
    @bekurelesanat 2 ปีที่แล้ว +2

    ልጁ ሊናገር የፈለገው ነገር ነበረው ግን ሸፋፈነበት በዛ ላይ ስጦታውን ከምንም አልቆጠረውም።እንደዚ ጥሩ አይደለም ።ሁሉንም ሰው እኩል ማየት አለበት።

  • @Addistoday
    @Addistoday 2 ปีที่แล้ว +3

    ይህ ልጅ ልናዝንለት ህክምና ካለ ልናፈላልግለት ሲገባ አንዴ ሪከርድ ሌላ ግዜ ደግሙ እንደ ቀልድ አድርገን ለመሳቅ ስንሞክር ምን ያህል ከሰብአዊነት ውጭ እንደወጣን ያሳያል። በሁሉ ነገር እንዴት ይሳቃል?? 😭😭😭😭 ሰይፉ በተለይ ትገርማለህ

  • @Sara-nh3zg
    @Sara-nh3zg 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል እኔ አንድ ከሁለት አመት በፊት ነው የጥምቀት በአልን አላይን ዱባይ ልናከብር ቀኑ አርብ ነው ሌሊት አልተኛሁም ነበርና ለቅዳሴ ቆሜ እያስቀደስኩ በቁሜ
    የተኛሁትን መቼም አረሳዉም

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት አደርክ የሚለውን ሰላምታ ስንጠቀመው የቆየ የራሳችን ሀብት ነው። ነገር ግን በእስልምና ያለው ሰላምታ ግን ዘመን የማይሽረው በቃ ሰላምታ ነው እኔም አልኳችሁ "አሰላሙ አለይኩም "
    ትርጉሙም ሰላም በአንተ አንች በናንተ ላይ ይሁን የሚል ሰላምን የማስፈን በጎ ፍላጎት ነው።

  • @richkasu4992
    @richkasu4992 2 ปีที่แล้ว +2

    ምናለበት ብድግ ብለህ ስጦታውን ብትቀበል ባለጌ ሰው አትምረጥ

  • @rewuda3462
    @rewuda3462 2 ปีที่แล้ว +7

    ወይንቀት ምናለበት በፈገግታ ብትቀበሉት ሥጦታው ይደብራል ነፈርኩሉ ሙሽኪለ

    • @وبوي-ع3ي
      @وبوي-ع3ي 2 ปีที่แล้ว

      ወላሂ በጣም ነው ያናደደኝ ምርጥ ስጦታ ነበር ያመጣለት ግን ፈገግ እንኳን አለለም ለአርቲስቶቹ ያሽቃብጣል

  • @HamidBeshir
    @HamidBeshir 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰይፍየ ሰላም 7 ዓመት ያለ እንቅልፍ እጅግም የሚደንቅ የፈጣሪ ታዓምር ነው ፈጣሪ ሁን ካለው የማይሆን ነገር የለም ሁን ሲለው ይከሰታል

  • @mihertmechal3834
    @mihertmechal3834 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉዴ እንኳን ሰባት አመት የእንቅልፍ ሰዓት ሲደርስ በአንድ አይኔ ነው የምተኛው

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 2 ปีที่แล้ว +7

    ምስጋናውን ምናለበት ቢያቀርብ? አይ ሰይፉ እይ እይ እይ!
    😡😡
    ሰውየው ግን እንቅልፉ መቷል ያስታውቃል!
    ሚስቱ ልጆች ስትወልድ ሌሊት ጠባቂ አታጣም::

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +2

    አረ ጉድ ነው ታዲያ የጤና ነው ይሄ እኔስ ብችል 24ሰሐትም በተኘው ሚስቱ ጉድሽ ነው ፈጣሪ ያበርታሽ 🙏

  • @Only1God777
    @Only1God777 2 ปีที่แล้ว

    የእንቅልፍም ብዛት የተቦጫጨቀ ጨርቅ ያስለብሳል.... ሰካራምና ሆዳምች ይደኸያሉ ፣ ሙያው ማንቀላፍት የሆነ ሰው ደኸይቶ ብቱቶ ይለብሳል። መፀሐፍ ምሳሌ 23:21

  • @ethiolove5970
    @ethiolove5970 2 ปีที่แล้ว +5

    ሀገር ቤት እያለሁ አላስተኛ የምትለኝ ልጅ ነበረች። ከሷ ጋር ቢተዋወቁ ጥሩ ነበር ። እሱ እያወራ አሁን እራሱ ሸለብ አደረገኝ።

    • @asrat7515
      @asrat7515 2 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክ

  • @henokerassa6176
    @henokerassa6176 2 ปีที่แล้ว +1

    ግን አንዳንድ ጊዜ እግዚአብሔር የሰጠንን ፀጋ እንደቀላል እናየዋለን

  • @fekertube3543
    @fekertube3543 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ እቅልፍህን ይመልስልህ ያረብ በጣም ከባድ ነው

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 2 ปีที่แล้ว +1

    የሐገር ሰላም ማጣት እንዳይሆን እንቅልፍ የነሳው ፡፡ከ2008 ጀምሮ እስካሑኗ ሰዓት ድረስ ሰላም የለንም፡፡ልክ ከ97ዓ.ም-1999ዓ.ም ድረስ እንደነበረው፡፡

  • @msertdaig5134
    @msertdaig5134 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህማ የጤና ችግር አለበት እግዚአብሄር ምረቱን ይላክልህ ወድሜ

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
    @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ 2 ปีที่แล้ว +8

    አሏህምንም አይቸግረዉም ሀያልና ጥበበኛነዉ ሁሉንበማድረግምላይ ቻይነዉ አሏሁአክበር

  • @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
    @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ 2 ปีที่แล้ว +4

    ሳኡድ አረቢያ በመጣህ 24 ስትቆም ቀላል አሠራም ነበር ግን አይደክምህም እንቅልፍ እረ ከባድ ነዉ
    ወላሂ ፈጅር ሶላት ለመስገድ በግድ ነዉ ሱበሀን አላህ ገራሚ ነዉ

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 2 ปีที่แล้ว

    እኔ እጅግ በጣም ሞት እመኝ ነበር እንቅልፍ ካልወሰደኝ ሞት እንቅልፍ ነው ብዬ አምን ነበር የቤሩት ዶክተር እጅግ በጣም ከፍተኛ ለሆፕራሲዬን የሚጠቀሙበትን መድአኒት ነበር እንድተኛ የሰጠኝ ግን አልሰራልኝም ነበር ሁሉም በግዜው ነው

  • @eluyagoytom6158
    @eluyagoytom6158 2 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ ለስጦታው አመሠግናለሁ አትልም እንዴ የንቀት መሰለብህ

  • @semuweloyiwa3188
    @semuweloyiwa3188 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ እቅልፍህን ይመልስልህ ይሄ የፈጣሪ ስራነው

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr 2 ปีที่แล้ว +18

    ኧረ ወንድሜ ቃጥላ ማርያም ሂደክ ተጠመቅ

    • @natty8481
      @natty8481 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂

    • @sobrinatube.2086
      @sobrinatube.2086 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

    • @aberhamwelde7538
      @aberhamwelde7538 2 ปีที่แล้ว +1

      ምን ሆንኩኝ ብሎ የሚጠመቀው😂😂😂 በግ ነሽ እንዴ

    • @henok4368
      @henok4368 2 ปีที่แล้ว

      ይህች ልጅ ከባድ ስህተት ሠራች!! (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      th-cam.com/video/ZAaJu7agWok/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/ZAaJu7agWok/w-d-xo.html

  • @madina3096
    @madina3096 2 ปีที่แล้ว

    ወንዲሜ። ጤና የለለውሰው ነው እንቀልፍ የመይተኛው😢😢ለሰው ለጅ ወነው ጤና። እቀልፈነው።እዴውም አለማበዲህም። ይገርማል ።በሽታ። እንደየመጣበህ ከፍተኛ ሀኪም። ሂደ ባይነኝ

  • @KidusYared12
    @KidusYared12 2 ปีที่แล้ว +2

    ቅዱስ ጊዮርጊስ በርሜል ፀበል ቋራ ወረዳ ጎንደር ሄደህ ተጠመቅ ትድናለህ።

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ሁለት ቀን ካልተኛዉ ምግብ መብላት አልችልም እራሴን ያመኛል የሆነ ጭቅላቴ ቅዝብርብር ይላል ግን እኔ እንደሚተኙ ስዎች አደለሁም ተኝቼ በጣም ጥቂት ድምፅ ከስማሁ እነቃለሁ ተኝቼ በጣም እስማለሁ ስገላበጥ እንኳን ልክ እንዳልተኛ አይኔን ገልጬ ነዉ ለሽንት ከተነሳሁ እርጅም ስዓት እገላበጣለሁ አይወስደኝም ብርሀን ካለ አልተኛም በፍፁም አንዴ ታምሜ አኪቤት ተኝቼ አንድ ወር ከምናምን አልተኛሁም ግን የዛኔ ሳልተኛ የሚስማኝ ስሜት ትዝ አይለኝም ልጅነት ስላለ

  • @ኤልሳቤት-ለ8ቨ
    @ኤልሳቤት-ለ8ቨ 2 ปีที่แล้ว +2

    አለማውቅ ነው እንጅይህ ክባድ በሽታ ነው ምን ድንቅ ድንቅ ነው በእንቅልፍ ማጣት ክባድ ጭንቅተ እና ሀሳብ ስንወጠር ነው. ይህም ምሉ በምሉ አልተኛም ባልልም ግን በጣም የእንቅልፈ ችግር አለብይ ይህም ሀሳብ እና ጭንቀት እንደሆነ መንስዔው ግን ጥዋት እኔ መንሳት አልችልም አዚም ነው እሚጫጫነይ አሁን ደህናንየ እግዜአብሔር ይመስገን ስብከት አዳምጥ የንስሀ መዝሙር ክዛ እስኪ ልብህ ድርስ ስገድ ሀገር ቤትም ስለሆንክ ፀበል ሂድ ይህ የመንፈስ ስራ ነው ስላም ነስቶ እንቅልፍ እሚሳጣህ የእግዚአብሔር ችርነቱ ይህን ያሀል አመት ሳይተኛ ጤነኛ ሆኖ መንቀሳቅሱ አጀብ ነው

    • @ኤልሳቤት-ለ8ቨ
      @ኤልሳቤት-ለ8ቨ 2 ปีที่แล้ว

      አሜሪካ ሀገር ብትሆን ለስራ ግን ጭንቅላትህ ጤነኛ መሆኖ??

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ አንተን እያዳመጥኩ ሁላ እያንቀላፍኝ ነው በዚ ኑሮ ውድነት 24 ሰአት ተበልቶ አይቻልም ከባድ ነው ምግቡስ ተሰርቶ ይገኛል የአይምሮ እረፍት ሜጣት ግን ከባድ ነው

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 2 ปีที่แล้ว +1

    ከትላንት ወዲያ ለ 20 ሰአታት ነገር ስላልተኛው አይኖቼን ውጋት ተሰምቶኝ ነበር። ለ 6 አመታት አለመተኛትህ በጣም ይገርማል!

  • @hamakattention7225
    @hamakattention7225 2 ปีที่แล้ว

    _እረ ይገርማል ግን ለሊት እንዴት ነጋልክ በፈጣሪ ከባድ ነው ግን የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው_

  • @hayouyeshgeruwa2616
    @hayouyeshgeruwa2616 2 ปีที่แล้ว +5

    እስቲ ፓርላማ ይግባ ምትሉ ✊✊ እስካውን ያልተኛክ የነበረውን አጠናቀህ ትወጣለህ 🤗🤗🤗🤗🤗

  • @abiramit7894
    @abiramit7894 2 ปีที่แล้ว +5

    ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ

  • @የአባይዳርልጅቲዩብ-ኸ1ገ
    @የአባይዳርልጅቲዩብ-ኸ1ገ 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ታምሜ 2ወር ሣይወሥደኝ ቀርቶ ላብድነበር ያረቢ ያንተ ሥራ ብዙነው በጣም ከባድ ስአት ነበር አለፈ

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 2 ปีที่แล้ว +7

    We get to sleep at least 8 hours. It's gift from God. Love it. So sorry for the guy.

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 ปีที่แล้ว

    ውይ እንቅልፍ አሁን እራሱ ማታ ተኝቼ አድሬ ቀን አቀላፉለው እንቅልፍ ውስጤ ነው

  • @makdes2123
    @makdes2123 2 ปีที่แล้ว

    እግዞ መሀረነ ክርስቶስ ተመስገን አምላኬ

  • @fitseveski6915
    @fitseveski6915 2 ปีที่แล้ว

    አቤት እንቅልፍ የወሰደው ቀን ግን ይታየኛል መድፍ አጠገቡም ቢተኮስ የሚነቃ አይነት አይመስልም 😊

  • @ninahabtamu290
    @ninahabtamu290 2 ปีที่แล้ว +1

    ደህና አደርክ የሚባለው መሽቶ ለመጋቱ ነው እንጂማ ቀንም ይተኛል አይደል

  • @nebiyunegede5039
    @nebiyunegede5039 2 ปีที่แล้ว

    እንቅልፍ የእግዚአብሔር ፀጋና ስጦታ ነውና ይሄ ደሞ በራሱ ዓለም ላይ ያለ ልፈላሰፍ ብሎ የሚቀባጥር ሰው ስለሆነ የማይሆን ነገር አታቅርቡ

  • @አሰታራቂYoutube
    @አሰታራቂYoutube 2 ปีที่แล้ว

    ምን ጉድነው እኮን 7 አመት አልተኛሁም ማለት እኔ እኮን ይህን ያክል ሰአት ከተዛነፈብኝ እራሴን ያመኛል የጤና አይመሰለኝም

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 ปีที่แล้ว +1

    አይሉ ፈረጃን ለምን እግዳህ አታደርገውም ሴፍሻ ስወደውኮ

  • @selmentxxx
    @selmentxxx 2 ปีที่แล้ว +6

    ምንም አይገርምም 😉በዚህ ኑሮ በመተኛታችን 😋😛 የኛ ነው ሚገርመው

    • @RUKIYATube485
      @RUKIYATube485 2 ปีที่แล้ว

      😂

    • @rabiawali1915
      @rabiawali1915 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @Only1God777
      @Only1God777 2 ปีที่แล้ว

      የእንቅልፍም ብዛት የተቦጫጨቀ ጨርቅ ያስለብሳል.... ሰካራምና ሆዳምች ይደኸያሉ ፣ ሙያው ማንቀላፍት የሆነ ሰው ደኸይቶ ብቱቶ ይለብሳል። መፀሐፍ ምሳሌ 23:21

  • @ethiopiatikdem3949
    @ethiopiatikdem3949 2 ปีที่แล้ว +1

    ለነብይ ዮናታንና መሰሎቹ ጥሩ የፈውስና የድራማ ርዕስ ሰጠሃቸው ሰይፉ። እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ደግሞም እመን እንጂ አምላክ ይችላል ባለመመላለስ ቁጭ ብለህ አንድ ገዳም በጽሞናና አርምሞ ሱባዔ ግባ።

    • @biruketawitkefelegn8010
      @biruketawitkefelegn8010 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂ትንሽ ጎረስ አድርገው ሳይተኛ ተኝቻለሁ በል ብለው በአዲስ መልክ ይመጣሉ

  • @aklieambelu2014
    @aklieambelu2014 2 ปีที่แล้ว

    እቅልፍ የተፈጥሮ ስጦታ ነው እቅልፍ ስንተኛ ድካማችን ሁሉ ያልፋል ግን እቅልፍ እኛ የማናውቀው ጥቅምም አለሁ ስንተኛ ነብሳችን ወደፈጣሪዋ ትሄዳለች ለሚመጣው አለም ስራዋን ለማስመዝገብ ግን ይህን ሚስጥር ተማርነን የሚሉትም አያውቁትም ታዲያ አተ በምን አወቅኸው ባትሉ እቅልፍ ተገቢ ነው
    ለስራ ሲባል ግን ባደጉ ሀገር ቢሆን ስንት ብር አመለጠ እኔ መስራት እየፈለግሁ በንቅልፍ ብዙ ግዜየን አሳልፋለሁ

  • @ይቅናሽሀገሬ-ገ8ዀ
    @ይቅናሽሀገሬ-ገ8ዀ 2 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ መሳለሚያ ሞቢል ጀበርቲ ጋር አቡዬ ብለህ ብትሄድ እረጅም ጊዜ ያልተኛ ሰው አለ ከዚህ የሚበልጥ ጊዜ

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 2 ปีที่แล้ว

    አቤት የእግዚአብሔር ሰራ

  • @dikiyahappyfamily3603
    @dikiyahappyfamily3603 2 ปีที่แล้ว

    ነብሴ በ24 ሰአት ውስጥ ለ18 ሰአት ለእግዚአብሔር ነግሬ ተኛለሁ እናማ ያልተኛው ቀን እኔ እኔ አይደለሁም ለ7 አመት ይለኛል እንዴ ጎበዝ እየሄድክ 👉👉ፈጣሪ ይሁንክ

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ወደ ወንቅሼት ገዳም የገብርኤል ፀበል ያድንሐል

  • @አርሴማየማርያምልጅወለተስ
    @አርሴማየማርያምልጅወለተስ 2 ปีที่แล้ว +5

    እሄ ፀበል መሄድ አለበት እንቅልፍ የለመተኛት ከባድ በሽታ ነው ሂድ ፀበል

    • @betiygrima9287
      @betiygrima9287 2 ปีที่แล้ว

      ሄጄ ነበር እኮ አለ እግዚአብሔር ይርዳው ብቻ ከባድ ነው እግዚአብሔር ያድነን

  • @loveisjesus9267
    @loveisjesus9267 2 ปีที่แล้ว +18

    ይሄ እኮ አረ መንፈስ ነው።ወደ ጌታ ኢየሱስ ፀልይ ለሱ እኮ ሁሉን ይችላል።

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 ปีที่แล้ว +2

      ልጁ ጸሎተኛ ነው አታስቢ

    • @በረከትእንድሪስ
      @በረከትእንድሪስ 2 ปีที่แล้ว

      ለምን ጥንት መናፍቃን አሁን ደግሞ ግብረሰዶማውያንና አለማውያን ለሆኑት ፡በ666 ለተወረሱት ፡አዳራሾቻቸውን ለጭፈራቤትነትና ለመስጊድነት እየሸጡና እየዘጉ ቤታቸውን ዘግተው ለተቀመጡት ለፈረንጆቹ አጸልዩላቸውም?

    • @loveisjesus9267
      @loveisjesus9267 2 ปีที่แล้ว

      @@በረከትእንድሪስ Indeed.we pray for them as well.'caise prayer change the situation.but God works according to our choice.If one self choice is to ignore the truth,that's unto Him!!!!

  • @የሀሙሷበለስ
    @የሀሙሷበለስ 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ይሄ ምኑነው ድንቅ የሰውልጅ ካልተኛ ከባድነው የሚመስለኝ ምን አልባት እኔ እንቅልፍም ስለሆንኩ ይሆናል

  • @bilalwelela1474
    @bilalwelela1474 2 ปีที่แล้ว +6

    አቤት የሚስቱ መከራ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 2 ปีที่แล้ว +1

    ተኚቸ አዲሬ ሳልጨረስ ስነሳ እደት እሆናለሁ በጣም እቅልፈ እወዲለሁ 😂😃😃😋

  • @rehima4916
    @rehima4916 2 ปีที่แล้ว +6

    ይኸ ለመዳም ሸቅል ይሆን ነበር አለመተኛቱ 24ሰአት ብንስራላቸው ደስ ይላቸዋል እና አሰብኩት ሳይተኛ ..

    • @selambahca3513
      @selambahca3513 2 ปีที่แล้ว

      👍👍

    • @fts4117
      @fts4117 2 ปีที่แล้ว

      hehe madam gin moodua kebad new

    • @henok4368
      @henok4368 2 ปีที่แล้ว

      ይህች ልጅ ከባድ ስህተት ሠራች!! (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      th-cam.com/video/ZAaJu7agWok/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/ZAaJu7agWok/w-d-xo.html

  • @akitman1785
    @akitman1785 2 ปีที่แล้ว

    ብታነብበት መልካም ነው ወንድሜ

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 2 ปีที่แล้ว +10

    Seyifu you should have given this guy time to tank whoever he said he wanted to tank. You should also give attention to what is he talking about. Why do you take everything as a joke? You really need to work on your communication skills mate. Respect treat everyone equally and respectfully.

  • @uaeuar8642
    @uaeuar8642 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የማቀው ከተወለደ ጀምሮ ቢያንስ እድሜው 27ወይም ከዛን በላይ የሚሆን ልጅ ነበር ማለት ከተወደ ጀምሮ አለመተኛቱን እናትየው ናቸው የነገሩን ግን እና ግን ተስሎ ፀበል ሂዶ መተኛት ችሎአል ብቻ ከባድ ነው

  • @amanuel7643
    @amanuel7643 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔ እቺን 22 ደቂቃ ቪዲዮ ለማየት ሁለት ግዜ እየተኛው እየተነሳሁ ነው የጨረስኩት ሆሆ

  • @abetu_maren2682
    @abetu_maren2682 2 ปีที่แล้ว +1

    ድጋሜ ካሰው ዛሬ አናደህኞል እንደዚህ አክብሮት ??

  • @hhbh6022
    @hhbh6022 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን ይደንቃል እኔም አስርኛ አመቴ መጣ በመዳም ቤት እንቅልፍ እሚባል ባይኔ ሳይዞር

  • @dhhdbzhx9763
    @dhhdbzhx9763 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ታምሜ 1ወር ስላልተኛው ሰውነቴ ምን ያህል እንደቀነሰ ላያስችል አይሰጥ አላህ አስችሎሀል ብቻ አላህ እንቅልፍ ይስጥህ

  • @mamicotube1244
    @mamicotube1244 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰይፉ እኔ አያቴ 130 አመት ናት እና በኢትዮጵያ እንዴዝህ ያለ ሴት አለች ወይ አድራሻ ከስፈለገ በደቡብ ክልል ሀደሮና ጡንጦ ወረዳ አጆራ ቀበሌ አርሴማ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ስሟ ለሬቤ ያኖሬ ትባላለች

    • @asrat7515
      @asrat7515 2 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክ ማምጣት ነዋ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል እኔ ሰአቴ ካለፈ ሲያሳጋኝ ነው የሚውለው