Ethiopian Music : Maritu Legese (Salmot) ማሪቱ ለገሰ (ሳልሞት) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 839

  • @tigistbelete6351
    @tigistbelete6351 2 ปีที่แล้ว +5

    ማርዬ ያንን ደግ ህዝብ ባየሽው እንደት እንደተጎሳቆለ አምላክ በቃ ይበላት ሃገሬን

  • @mekdesabebaw5285
    @mekdesabebaw5285 2 ปีที่แล้ว +6

    ማርየን እንደኔ የሚወድ ማነው ይህ ሙዚቃ ሰሰማ በእንባ ነው የምታጠበው ሀገሬ ኢትዬጰያ 😢😢

  • @amrishpap5963
    @amrishpap5963 3 ปีที่แล้ว +17

    የኢትዮጵያ ሰው ማለት ምንድነው ቅመሙ
    የሚያስደነግጠው ገና ሲዩት ደሙ
    አድልቷል ፈጣሪ ሲሰራ ለአማራ ልጅ ሰፈር 😜
    ሁሉን አሟልቶ አሳምሮ መፍጠር
    እኒ አማራዎች አቤት ውበታቸው
    እንግዳ ያለምዳል ውበት ፈገግታቸው 😘አኢትዮጵያ ታሸንፋለች💚💛❤️

  • @s.8681
    @s.8681 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ናት 😭😭🙏🙏💚💛❤️🙏🙏❤️❤️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🙏🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🙏🙏🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @בוסנהאטביאו-נ2צ
    @בוסנהאטביאו-נ2צ 3 ปีที่แล้ว +19

    ሁሌም አዲስ ድምፅ የማያረጅ ድምፅ እረጅም እድሜና ጤና ይስሽ የኔናት እኔም አገሬ ናፍቃኝአለች

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 ปีที่แล้ว +8

    ሁሌም የምንወድሽ የምናከብርሽ የባህሏ ንግስት ኑሪልን ዛሬም እንደወጣትነትሽ ነው ድምፅሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mamushkiya5882
    @mamushkiya5882 3 ปีที่แล้ว +25

    እንደ ወይን እያደር የሚጥም፣ የሚገርም ድምፅ ፣ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!

    • @guest1680
      @guest1680 3 ปีที่แล้ว +1

      አለባበሧ ሲያምር

    • @enanamekuria
      @enanamekuria 2 ปีที่แล้ว

      ​@@guest1680

  • @mqw544
    @mqw544 2 ปีที่แล้ว +1

    ማርየ አላህ ለሀገርሽ ያብቃሽ ወሎባህል አንባ እንገናኝና ይነአባ አራጌ ይማምን ሀዘን ግብርን እርማችንን እናውጣ

  • @wagayedesalegh4501
    @wagayedesalegh4501 3 ปีที่แล้ว

    ማሪቱ ለገሰ ቆየት ያለች ዘፋኝ ነች ርዕሱ ሳልሞት ሲሆን በቃ ዘፈን አቁሜአለሁ ሳልሞት በዚህ ድምፄ ፈጣሪየን ላመስግን አምትል መስሎኝ ነበረ ትልቅ ሰው ነች ዘፈን አቁማ ወደ ፈጣሪዋ ምስጋናዋን ብታቀርብ በጣምደስ ይለኛል አለማዊ ህይወትን ንቃ ልክ እንደ አቦነሽ ፈጣሪዋን ብታመሠግንና ለክብሩ ብትበበቃ ጥሩ ይመስለኛል እንደኔ እንደኔ

  • @alemhussenalemhussen7615
    @alemhussenalemhussen7615 3 ปีที่แล้ว +16

    የኔ መልካም ሺ አመት ኑሪልኝ የሀገር ፍቅር ጥበብ አንችላይ ድምቃ ትትታያለች እናት ሀገሬ ሠላምሽ ይመለስ እያለቀሰሁ ጨርሰሁት የሚያምር ድምፅ ❤❤❤😘😘😘

  • @ethiopiayoutube
    @ethiopiayoutube 3 ปีที่แล้ว +24

    ማርየ እድሜና ጤና ይስጥልን ሁላችንንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mesietube8261
    @mesietube8261 3 ปีที่แล้ว +7

    የስደቱ ዘመን ጊዜው እረዘመና
    እንደሰው ናፈቀኝ የአገሬ ጎዳና 😥😥😥

  • @نجاتمحمدآحمد
    @نجاتمحمدآحمد 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ አስለቀስኝ አንች ወሎየ አላህ የለመንሽውን የሀገርሽን ተንሳኤዋን ሳታልፊ አሳይቶ ያስደስትሽ።

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Kibirt Ethiopian artist Kibuir Doctor Maritiu Leges Thank you Ethiopia Lezelam Nurie.

  • @emebetwondimu8418
    @emebetwondimu8418 3 ปีที่แล้ว +5

    አይ......ደስ የሚል ዘፈን አገሩን የሚጠላ ይዉደም! ማሪያ እረጂም እድሜ ይስጥሽ

  • @almazyimar432
    @almazyimar432 3 ปีที่แล้ว

    ማርይ ብርቅየዋ ወሎየ መተኪያ የሌለሽ አገሬን ብለሽ አስለቀስሽኝ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይታደጋት አንቺንም እድሜ ሰጥቶሽሁላችንንም እድሜና ጤና ሰጥቶ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ለማየት ያብቃን ማሬ

  • @hiwotassefa4336
    @hiwotassefa4336 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን እናንተ በሩቅ ያላችሁት እኔም ውስጧ እምኖረው ሀገሬ ትናፍቀኛለች።ማሪቱዬ የልቤን ማን ነግሮሽ እንደዘፈንሽው ባላውቅም አንቺ ስለዘፈንሽው ደስ ብሎኛል።

  • @abebazewdu2894
    @abebazewdu2894 3 ปีที่แล้ว +2

    የባህላዊ ሙዚቃ አምባሳደር ዶ/ር ማሪቱ ለገሰ መቸም የማትሰለቺ ነሽ የሚያምርና የሚስብ ድምፅ አለሽ ሺ አመት ኑሪ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ይመችሽ

  • @h.4039
    @h.4039 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት የሚገርም ስራ ነው ዕድሜ ጤና ይስጥሽ ኑሪልኝ

  • @tigstworkneh9127
    @tigstworkneh9127 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ወርቅ ሁሌም እንዳዲስ ስሰማው አልጠግበውም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ ማሚ

  • @hiwotealemualemu6828
    @hiwotealemualemu6828 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልን የአምባሰሏ ንግስት ማረየ ለገሰ በጣም ምረጥ ስራ ነው እምዬን ሰላም አንድነት ያምጣልን አሜን

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሪቱ ለገሰ የወሎ ንግሥት እዲሜ ጤና ይስጥልኝ እናኔዋ ላሀገርሽ ያብቃሽ

  • @eeee4817
    @eeee4817 3 ปีที่แล้ว +5

    ለዘላለም ክበሪ እናት ትልቅ ሰው እንደዚህ ነው ዘመንሽ ይባርክ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 3 ปีที่แล้ว +11

    ለአገርሽና ህዝብሽ ታምነሽ ከመስመርሽ ሳትወጭ በሙያሽ ያገለገልሽ የሁላችንም እናት ማሪቱ ለገሰ ባለሽበት ሰላምና ጤናሽን ያብዛልሽ!❤

  • @ayaleejashagel3358
    @ayaleejashagel3358 3 ปีที่แล้ว +7

    ምን እማይናፍቅ ነገር አለ ሁሉ ይናፍቃል ሠላምሺ ይብዛ 💚💛❤😍😍😍😍👍👍👍

  • @abeggar7016
    @abeggar7016 3 ปีที่แล้ว +8

    የኔ እናት። ድምፀ ሸጋይቱ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር።

  • @tilahungetachew8950
    @tilahungetachew8950 3 ปีที่แล้ว +7

    ማርዬ እድሜ ይስጥሽ ምርጥ ስራ ነው ዘመኑን የሚመጥን

  • @tamirahmed3513
    @tamirahmed3513 2 ปีที่แล้ว

    ማርየ ያገሬ የውንዜ ልጂ በጣም ያምራል ሆድ ያባባል በሰላም ነይልን ዘመዶችሽ ናፍቁውሻል

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 2 ปีที่แล้ว

    ፍቅር የሆንሺ እናት ፈጣሪ ቀሪዘመንሺን ይባርክልሺ እድሜ ጤናውን ያድልሺ💓💓💓💓

  • @semiisem1733
    @semiisem1733 3 ปีที่แล้ว +9

    ጊዜ የማይሽረው ድምፅ ምርጥ ስራ

  • @حياةمحمد-ع8ن
    @حياةمحمد-ع8ن 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀገሬ ኢትዮጲያ እምየ እደነሽ😢😭

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 3 ปีที่แล้ว +22

    እናት ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ውብ ዘፈን ነው🇨🇬🇨🇬🇨🇬💋

  • @fekaduadam7898
    @fekaduadam7898 3 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ፡ መልእክት ፡ ነው ፡
    እግዚአብሔር ፡መልእክትሸን ፡ ይሰማ
    ኢትዮጵያ ፡ አንድነትሸ ፡ ይመለስ ፡ ማሪቱዩ ፡ እድሜሸ ፡ ይርዘም ፡

  • @ahmedendres5063
    @ahmedendres5063 2 ปีที่แล้ว

    የኔናት በሰላም ግቢ እረዢም እድሜ ይስጥሽ

  • @shimeleszegeye6677
    @shimeleszegeye6677 3 ปีที่แล้ว +4

    ሺ አመት ኑሪልኝ አይዞሽ ኢትዮዽያዬ ማሪቱ ልዩ ነው እንደ ሁልግዜው የሀገር ፍቅር👍👍👍

  • @የራያጥንቅሽ
    @የራያጥንቅሽ 3 ปีที่แล้ว +14

    ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ከዚህ በዘር ሃማኖት ከሚያባላን ፈጣሪ ይታደገን ሁሌም ከፍ በይ እናት ሃገር ኢትዮጵያ አድ ያድርገን ገራሚ ስራ ነው የኔ እናት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ቢታኒያየናቷልጅ
    @ቢታኒያየናቷልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ እናቴ ዞሮ መግቢያዬ ክፉሽን አልይ አልስማ በክፉ የሚያይሽ አይኑ ይያዝ የኔ ንግስት👸 ማሬዋ ሀገሬን ከነ መአረጓ አንቺ ጋር አያታለሁ ጤናና እድሜ እናት አለሜዋ

  • @mahib799
    @mahib799 3 ปีที่แล้ว +3

    ግሩም የሆነ ስራ ነው ማርዮ እረጂም እድሜና ጤናን እመኝልሻለሁ።ሳትሞች ለሀነርሽ ያብቃሽ።አባት ሆይ እባክህ ሀገራችን ሰላሟን አብዛለት።

  • @aaaaaa7910
    @aaaaaa7910 3 ปีที่แล้ว +4

    ማርየ እውነት እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም የሚያምር ድምፅ ነው ያለሽ እወድሽ አለው እሽ

  • @lubabmohammed4496
    @lubabmohammed4496 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣሞ የሚያምርና የሚመስጥ ሙዚቃ ነው ማሬዋ ብዙ ጊዜ የምትመኝው ነው ለሀገርሽ በሠላም አላህ ያብቃሽ።

  • @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ
    @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ 2 ปีที่แล้ว

    እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የሁላችንም እናት ነሽ ሀገሬ ለዘላም ኑሩ

  • @fatumaahmed5335
    @fatumaahmed5335 3 ปีที่แล้ว +10

    ልዩ ነው እንደ ሁልግዜው የአባሰሏ ንግስት ሁላችንም በአፋችን የምምናገረውን ክፋት ሳይሆን በልባችን ያለውን የሀገራችንን ፍቅር የምንኖርበት ግዜ አይርዘምብን🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕✅✅✅😍😍

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome1548 3 ปีที่แล้ว +8

    እጅግ ደስ የሚል ስራ ነው ዶክተር ለአገርሽ ያብቃሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @wubeshimelsworkie191
    @wubeshimelsworkie191 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ድምፅ አቤት ውበት የኔ ጀግና የሚገርም ስራ ነው

  • @ማራኪዬየድሬዋ
    @ማራኪዬየድሬዋ 3 ปีที่แล้ว +6

    Wow ደስ ይላል ሀገራችን ሰላሟ ይብዛ💕🙏 ማነው እደኔ የሀገር ፍቅር እንደ ውሃ የጠማመ ? 🥲💚💛❤️ ስደት ያለን ሆላ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤️‍🩹❤️‍🩹❣️

  • @eagleeye5818
    @eagleeye5818 3 ปีที่แล้ว +28

    ማርዬ የኔናት ኢትዬጲያ ውስጥ አንዳንቺ የምወደው ዘፋኝ የለም❤️❤️ ፈጣሪ ለሀገርሽ ያብቃሽ 💚💛❤️

  • @hamonateddy8290
    @hamonateddy8290 3 ปีที่แล้ว

    እናት ሃገሬ ሁሌም ኩፉሽን አያሰማኝ ኢትዮጵያዬ ትቅደም

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ 2 ปีที่แล้ว +2

    እንበርታ እንድ ሚሊዬን እናድርሳት ንግስታችንን

  • @teshomehailu5378
    @teshomehailu5378 3 ปีที่แล้ว

    ማርዬ ዘፈኖችሽን ስሰማ በዉበትሽ ወለዮ ነትሽን ባዛዜሜሽ ደግም ኢትዮጵያዊነትን እንዳጣጥም ታደርጊኛለሽ"ተባረኪ ረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ"

  • @እግዚአብሄርይመስገንስለሁ
    @እግዚአብሄርይመስገንስለሁ 3 ปีที่แล้ว

    ሁሊም የምትናፍቂኝ በሀሳቤ የማይሺ ኢትዮጵያየ 😭🇧🇯🇧🇯🇧🇯

  • @dpfdagigecho3714
    @dpfdagigecho3714 3 ปีที่แล้ว +6

    አቤት ድምፅ አቤት ውበት የኔ ጀግና የሚገርም ስራ ነው እድሜና ጤና ይስጥሽ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን አሜን🙏

  • @mengistukassa4058
    @mengistukassa4058 3 ปีที่แล้ว +13

    የማያረጅ ውበት የሚናፈቅ እናትነት🥰

  • @mihretbewota2986
    @mihretbewota2986 3 ปีที่แล้ว +18

    ማርየ! የወሎዋ አድባር። የኢትዮጵያ እንቁ ዘመን የማይቀይረው ድምፅ የአንባሰል ንግስት ♥እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ🙏

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ስራነው ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝመው የኢትዮጵያ ንጉስ ነሽ ኑርልን

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 3 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ ማርዬ አንድ ያረገናል እኛ ብቻ መበርታት በፀሎታችን።

  • @temesgenasefa2530
    @temesgenasefa2530 3 ปีที่แล้ว +2

    “ኢትዮጵያ” ስትል እንኳን ለዛዋ ደስ ይላል ይለያል፡፡ የአምባሰሏ ንግስት ኑሪልን፡፡

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ መልካምነት ለራስ ነው 🌿

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 3 ปีที่แล้ว +101

    2014አ/ም ሁላችንም ሠንሞት የምናሣልፍበት ዘመን ይሁንልን!!!

  • @حليمهإثيوبيا-ص3ز
    @حليمهإثيوبيا-ص3ز 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ እናት ሀይማኖት የማትልየ አይቀየሬ

  • @aznamariammerto2159
    @aznamariammerto2159 2 ปีที่แล้ว

    ማነው እንደኔ እያለቀሰ ያዳመጠው😭😭

  • @sinkeechanal9370
    @sinkeechanal9370 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሪቱ ኑሪል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ቸር አምላክ ይስጥሽ .የወሎ አድባር ከፍ ከፍ ያድርግሽ

  • @tigistbelete6351
    @tigistbelete6351 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት የደጋጎቹ መገለጫ እንዴት እንደምንወድሽ እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ የኔ ውድድድ...

  • @tefbek
    @tefbek 3 ปีที่แล้ว +6

    ማሪቱ ክብር ላንቸቺ ሀገር በልብስ ብቻ ሳይሆን ከልባችን ፍቅሩዋ ወልቆ አያልቅም ሰላም ለኢትዮጰያ

  • @HD_Combo
    @HD_Combo 3 ปีที่แล้ว +1

    የውስጤን ሚገልጽ ቃል አጣሁ...

  • @አሮንብርሀን
    @አሮንብርሀን 2 ปีที่แล้ว

    እረጅም እድሜ ይስጥሽ እናታችን ማርየ

  • @fishaalebachew4952
    @fishaalebachew4952 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ምረጥ ሙዚቃ ነው ጀግና ኢትዮጰያ ነሽ እርጅም እድሚ ይስጠሽ

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 3 ปีที่แล้ว +1

    ስወድሽ ንግስቷ እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝመው ኢትዮጵያን ባንችላይ የማያይ ልብ የለውም እኔ ሁሌ ኢትዮጵያን ባንች ላይ አያታለሁ 💚💛❤😍😍😍😍😍😍

  • @ilovemame5443
    @ilovemame5443 3 ปีที่แล้ว +3

    ስወድሽ የኛ ድምፅ መረዋ አላህ ለሀገርሽ በሰላም ያብቃሽ እናቴ ማሪቱ ለገሰ!!!!

  • @motmofT
    @motmofT 3 ปีที่แล้ว

    ክብር ዶክተር ማሪቱ ለገሰ እናመሰግናለን 🙏

  • @natanemnati734
    @natanemnati734 3 ปีที่แล้ว +7

    የአምባሰሏ ንግስት ዶ/ር ማሪቱ ለገሰ { ማር-ይቱ ❤} ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር። ለሀገርሽ ያብቃሽ🙏

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 3 ปีที่แล้ว +1

      ከድጆናት አባሠል አደለችም

    • @natanemnati734
      @natanemnati734 3 ปีที่แล้ว

      አምባሰል" ቅኝቱን ነው!!

  • @tesfutesfshe5921
    @tesfutesfshe5921 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም አሪፍ ስራ ነው ክብርት ዶ/ር ማሪቱ ለገሰ ❤❤❤

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ መልካምነት ለራስ ነው 🌿

  • @yeenatuwanafaki4802
    @yeenatuwanafaki4802 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ዘንቦብሽ እንዲያውም ጤዛ ነሽ አለ የሀገሬ ሰው ስንቴ እያዳመጥኩኝ አለቀስኩኝ ሀገሬ፣ቤተሰብ ሁሉም ናፈቀኝ።

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 3 ปีที่แล้ว +6

    ቆንጆ ሙዚቃ ነዉ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሽ 💚💛❤

  • @karimaahmde8569
    @karimaahmde8569 3 ปีที่แล้ว +2

    የዴሴ ፈርጥ ምርጥ ጥበበኛ ልጃችን እንወድሻለን ከዴሴ ነው 🥰 ልጆችሽ

  • @eyayumelkemo2442
    @eyayumelkemo2442 3 ปีที่แล้ว +8

    💚💛♥️♦️ማሪቱ ለገሠ አናት ሀገሬ ኢትዮጵያን ምርጥ የኢትዮጵያን ልጆች በ ፊቷ እዉነት ሁሉም ለእናት ሀገር ቅደም ወደ ፊት

  • @destamelku7411
    @destamelku7411 3 ปีที่แล้ว +19

    እረጅሙን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይባርክልን እናትየ ሁሌም ደምቀሽ ኑሪልን ኡፍፍፍፍፍፍ ሁሌ እማይስለች ድምፅ እሰኪ የማሪቱ አድናቄዋች ........😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤

  • @azanawsetie2311
    @azanawsetie2311 3 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ እናት ያቆይልን በጤና

  • @Tube-xx3ik
    @Tube-xx3ik 3 ปีที่แล้ว +20

    ቆንጆ ስራ ነዉ ያባሰሎ ንግስት ማሪቱ ለገሰ እንወድሻለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

    • @Hikma-zy9qq6id4r
      @Hikma-zy9qq6id4r ปีที่แล้ว

      የደሴ ናት ወይም የከድጆ

  • @ጩጬውነኝየበርሃውቀበጥ
    @ጩጬውነኝየበርሃውቀበጥ 3 ปีที่แล้ว +4

    ማዘርየ ሁሌም ያማርብሽ ክበሪልን እናታችን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ🙏🙏🇪🇹🇪🇹

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ መልካምነት ለራስ ነው 🌿

    • @ጩጬውነኝየበርሃውቀበጥ
      @ጩጬውነኝየበርሃውቀበጥ 3 ปีที่แล้ว

      @@rayabisoberi ሰብስክራይብ አደረጉሽ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว

      @@ጩጬውነኝየበርሃውቀበጥ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 👏

  • @fatmafatma1938
    @fatmafatma1938 3 ปีที่แล้ว +4

    ዘመን እማይሽርሽ ያንባሰሏ ንግስት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘

  • @danakonjo6747
    @danakonjo6747 3 ปีที่แล้ว

    አንበሳዬ ማርዬ ምርጥ ስራ አንች ብቻሽን ሃገር እኮ ነሽ

  • @sasung1516
    @sasung1516 3 ปีที่แล้ว +9

    እንወደሻለን ዘመንሺን ይባርከው ምረጥ ኢትዮጵያዊ እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሰላሟ ይመለሰልን

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ድምጽ ከነስነስራአቱ አንቺ እራሱ ማርዬ ሃገር ነሽ 365 ቀን የሃገርሽን ልብስ የምትለብሺ ምርጥ ሃበሻዊት የኔ እናት በጣም ስወድሽ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥሽ ሰላም ለሃገራችን ይሁንልን♥

  • @ajjaususu5704
    @ajjaususu5704 3 ปีที่แล้ว

    እድሜሸን ያርዝመው ጤናውን አክሎ አክሎ ይሰጥሽ አይዞሽ በልፅጋ እናያታለን

  • @እግዚአብሄርይመስገንስለሁ
    @እግዚአብሄርይመስገንስለሁ 3 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ኢትዮጵያየ ምርቱን ያምጣልሺ 💚💛❤️💚💛❤️

  • @tube1273
    @tube1273 3 ปีที่แล้ว

    ማሪቱየ እደምንግዜዉም ውብ ነው
    እድሜና ጤና ይስጥሽ ኑሪልን እናት

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 3 ปีที่แล้ว +3

    ልብ የሚነካ ነው ማሪቱዬ እድሜና ጤናውን ይስጥሽ የኔ ደርባባ

  • @MimiEngida
    @MimiEngida 3 ปีที่แล้ว

    ደሰ የሚል የሀገር ዘፈን አመሰግናለሁ

  • @funnylife2774
    @funnylife2774 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሙዚቃ ነው!!!ቀሚሷም ብዙ ምስጢር ይዟል። ዋው!!!

  • @tingrettilaye1168
    @tingrettilaye1168 ปีที่แล้ว +2

    በጣም በጣም በጣም ደስ ይላል እንኩዋን ለአገራችን በሰላም በጤና በቃሽ እንግዲህ ለመጭው ትውልድ እንዴት ዘመን ተሻጋረ ዘፈን መዝፈንና እንደሚዘጋጅ ተሞክሮሽን ለማካፈል ጥሩ ተሞክሮ ነው በድጋሚ እንኩዋን በደህና መጣሽ መልካም ጊዜ::!!!(*!*)🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @EmpressMenen
    @EmpressMenen 2 ปีที่แล้ว +4

    I love you Maritu all the way from South Africa... your voice calls me to come home to Ethiopia🙏🙏❤❤❤

  • @birukkassy8082
    @birukkassy8082 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጥ ፈጣሪ ብዙ እድሜ ይሰጥሸ

  • @hadi8301
    @hadi8301 3 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ድምፅ መርዋ ማሪዬ የኔ እናት ምርጥ ስራ ነዉ የኛ ንግስት💘 👸💜💎💚💛❤💓🇪🇹🇪🇹 ድል ለሀገሬ ያረብ🤲🥺

  • @hanaabebeymaryamlij7364
    @hanaabebeymaryamlij7364 3 ปีที่แล้ว

    ማርዬ የወሎዋ ንግስት እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ከዚህ በኃላ ግን ንሰሃ ግቢ ፈጣሪሸን አመስግኝ እናታችን

  • @etsepatosmedia825
    @etsepatosmedia825 3 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ ኢትዮዽያዬ ታሸንፊያለሽ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @seidmohammed3881
    @seidmohammed3881 3 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ የሀበሻ ልጅ
    ሺ አመት ኑሪልን!!

  • @aesefa9915
    @aesefa9915 3 ปีที่แล้ว

    ሽጋ ለገስ የአባሰሏ ንግስት እዴናጤና እምኝልሽ አለሁ መልካም አዲስ አመት።

  • @zeharahassen7810
    @zeharahassen7810 3 ปีที่แล้ว

    የኔቆንጆ አክስት እረጅም እድሜና ጤናይስጥሽ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ

  • @tsigedengil5307
    @tsigedengil5307 3 ปีที่แล้ว

    ማሪቱ እዉነትም ማር ነሽ ብዙ የሚጥሙ ዜማዎች አሉሽ አሁን ግን ወደ እግዝአብሄር ተመለሺና ንሰሐ ገብተሽ ቤተክርስቲያን እየተሳለምሽ ቀሪ እድሜሽን ብትኖሪ ጥሩ ምን አገባሽ እንዳትይኝ እንጂ ላቺ ካለኝ ጥሩ ሐሳብ ነዉ

  • @رابيه-و5ذ
    @رابيه-و5ذ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤የኔ መልካም ሺ አመት ኑሪልኝ❤

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 3 ปีที่แล้ว

    ማሪቱ ለገሰ ምርጥ ነው ክሊፕ አድናቂሺ ነኚ መልካም በዓል ❤👏👏👏👏👏