ጋሻው አዳል እና ማሪቱ ለገሠ/ዘይንዬ፤ ይመርዬ/Gashaw Adal and Maritu Legesse/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • ይመርዬ፤ የማሪቱ ለገሠና የጋሻው አዳል ቆየት ያለ ሙዚቃ

ความคิดเห็น • 74

  • @abebe1542
    @abebe1542 2 หลายเดือนก่อน +5

    እኔስ ወሎ መወለዴ በጣም ያኮራኛል ዘመን የማይሺረው ድምፅ ገራሚ ነው

  • @EmawayMuluneh
    @EmawayMuluneh 2 วันที่ผ่านมา

    አይ!!!!ጣፋጭ ዘፈን ትዝታ ወደ ኋላ መለሠኝ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +15

    ምርጥ አርቲስቶች❤ ጋሻው አዳል ነብስህ በገነት ትረፍ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-sf4qq9yn1s
    @user-sf4qq9yn1s 11 หลายเดือนก่อน +5

    I remember Asmara 1980-1 Gashawu Adal Aklilu siyum Siyum tilahun Yisak Banjawu

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 ปีที่แล้ว +8

    የመልካሙ ዘመን ጊዜ ምርጥ የማይሰለች ዘፈን ነው። ❤❤

  • @healthiswealth2560
    @healthiswealth2560 ปีที่แล้ว +5

    ቀልቤም አላረፈ ልቤም አልወደደም
    እኔስ ካንተ ሌላ ይመርዋ አደም።ደስስስስ የሚል የማይሰለች ዘፈን!!!

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 11 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት ድምፅ ነብስህን ይማረዉ ማረዋ የአምባሰሏ ንግስት እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤

  • @andinetbetre2
    @andinetbetre2 10 หลายเดือนก่อน +13

    ለምን ሆድ እንደሚብሰኝ እና ለምን እንባዬ እንደሚመጣ አላዉቅም

    • @fish618
      @fish618 8 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤❤❤የሀገር የወገን የሰፈር የአድባር ናፍቆትና ትዝታ ነው ❤❤❤❤

    • @andinetbetre2
      @andinetbetre2 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@fish618 እውነት ነው

    • @ermiyesketema299
      @ermiyesketema299 7 หลายเดือนก่อน +1

      ትዝታ ስለሆነ ነው እኔም

    • @fitsumdibekulu6555
      @fitsumdibekulu6555 5 หลายเดือนก่อน +1

      enem embaye meta abate, ljinete, sefere tizalegn

    • @josephasfaw9842
      @josephasfaw9842 3 หลายเดือนก่อน +1

      ብቻህን አይደለህም

  • @tigestyasin456
    @tigestyasin456 4 หลายเดือนก่อน +8

    የማላቃት ደሴ የምትናፍኝ ነገርስ

    • @mulutrfey3673
      @mulutrfey3673 3 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ ክስተት መልስ እንሄዳለን

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 3 หลายเดือนก่อน +2

    Kibuir General Asaminew Tsige Ayimotim ❤❤ Ethioia Tikidem.

  • @WilliamShiferaw
    @WilliamShiferaw 17 วันที่ผ่านมา

    ወሎ ኮቻ ትዝ ይለኝል ያንግዜ

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z ปีที่แล้ว +8

    😭😭😭😭አይ ሞት የኔሰ መቼ ይሆነ 😥ለዚች ከንቱ አለም ሰው ሰውን ሲገደል

  • @tesfayeeyuel7397
    @tesfayeeyuel7397 ปีที่แล้ว +6

    In memory of the good times I spent in Dessie

  • @meharigetachew8575
    @meharigetachew8575 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሁላችንም እኩል ከለፋን ይህ ጊዜ ተመልሶ ይመጣል ።

  • @abtamuayasu4184
    @abtamuayasu4184 ปีที่แล้ว +3

    የእውነት ተወዳጂ ጠአመ ዜማ ነው ነፍስህን የማረው

  • @sisayaklilu9751
    @sisayaklilu9751 ปีที่แล้ว +2

    ዘመን የማይሸረው ሙዚቃ

  • @Ambassel
    @Ambassel 2 หลายเดือนก่อน

    ላይ መለስ የሄደ ከማር የሚጣፍጥ ዘመንና ጊዜ::መገን ወሎ

  • @ethiopiahagere2889
    @ethiopiahagere2889 ปีที่แล้ว +3

    Unforgettable voice Gashaw adale love it his voice ነፍስ ይማር

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 5 หลายเดือนก่อน +2

    Kibuirt mom Kibuirt Ethiopia Green Yellow and red Flag Lezelam Nurie Our mom ❤❤.

  • @user-my5cq5eh6b
    @user-my5cq5eh6b 11 วันที่ผ่านมา

    ይመር የአባቴ ሰም ነው ዘፈኑህን የምሰማው እያለቀሰኩ ነው

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 6 หลายเดือนก่อน +1

    Full Ethiopia Tikidem thank you.

  • @alemu-n7r
    @alemu-n7r 3 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ወይኔ ትዝታ

  • @isashifa6482
    @isashifa6482 หลายเดือนก่อน

    ye enate ena abate hager wello gerager

  • @nardosag8993
    @nardosag8993 ปีที่แล้ว +3

    How beautiful love u both 💖

  • @aleemgashu1710
    @aleemgashu1710 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይይይይትዝታ😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @sefiwdessie8694
    @sefiwdessie8694 ปีที่แล้ว +1

    የማይረሳ ትዝታ

  • @user-bi3kr7ge6i
    @user-bi3kr7ge6i 3 หลายเดือนก่อน

    የአባቴ አገር ወሎ ገራገሩ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤።

  • @fish618
    @fish618 11 หลายเดือนก่อน +1

    Wollo Amhara❤❤❤ Dessie Kombolcha

  • @DerejeGeremew-l8l
    @DerejeGeremew-l8l หลายเดือนก่อน

    ዘመን የማይሽረው ስራ

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 6 หลายเดือนก่อน +2

    Rest in peace Gashu

  • @antenehademe6636
    @antenehademe6636 ปีที่แล้ว +1

    Amazing. Thanks foe sharing.

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopian sounds.

  • @tadessegoshime8714
    @tadessegoshime8714 หลายเดือนก่อน +1

    ar alichalikum..............

  • @mulutrfey3673
    @mulutrfey3673 3 หลายเดือนก่อน

    ሞቶል እዴ ነብስይማር የኔ የዋህ ሰው ወዳዲ ህዝቤ

  • @ethiopiafirst7018
    @ethiopiafirst7018 2 หลายเดือนก่อน

    ያ ደጉ ጊዜ ናፈቀኝ

  • @temusenayi
    @temusenayi ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ልቤን ወሠዱት

  • @AfriqaDesign-xm3rj
    @AfriqaDesign-xm3rj หลายเดือนก่อน

    ቃል የለኝም

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 4 หลายเดือนก่อน

    Kibirt Ethiopia Lezelam Nurie Our mom.

  • @yohannesbazezewayalew3421
    @yohannesbazezewayalew3421 2 หลายเดือนก่อน

    Enkuwoch. Enkorabachihuwalen wudochachin❤

  • @fatimayimer2436
    @fatimayimer2436 9 หลายเดือนก่อน

    እናትእናአባቴስም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesdesta80
    @yohannesdesta80 2 หลายเดือนก่อน

    J😮
    2:25 😊😊 2:32 😊

  • @MengistuTadesse-dv8uz
    @MengistuTadesse-dv8uz 19 วันที่ผ่านมา

    wow

  • @TedrosYemer
    @TedrosYemer 10 หลายเดือนก่อน +1

    0:36 0:37

    • @Tezeta-bx6dg
      @Tezeta-bx6dg 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤🌹🌹💌

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 ปีที่แล้ว

    ነፍሰ ይማር

  • @yohannesdesta80
    @yohannesdesta80 2 หลายเดือนก่อน

    J😮
    2:25 😊

  • @user-of6wb2dl1s
    @user-of6wb2dl1s 3 หลายเดือนก่อน

    አባቴ፣ይመር፣እናቴዘይነባ፣❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 7 หลายเดือนก่อน

    ማሪቱ የሷ ድምፅ ነው ጋሻው አያዳል ግን አይመሥለኝም እርግጠኛ አይደለሁም ከተሣሤተኩ አርሙኝ።

  • @mullerbelay6336
    @mullerbelay6336 2 หลายเดือนก่อน

    ሸጋው ዘመን

  • @NunushAsefa-sz4ql
    @NunushAsefa-sz4ql 9 หลายเดือนก่อน

  • @fsy1999
    @fsy1999 ปีที่แล้ว +1

    ስንት አመተምረት ላይ ነዉ የዘፈኑት😢

  • @Sammyt07
    @Sammyt07 ปีที่แล้ว +1

    Dessie

  • @user-ks3ji1rs6i
    @user-ks3ji1rs6i 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @user-wb8dm7fk3y
    @user-wb8dm7fk3y 3 หลายเดือนก่อน

    አይ ጊዜ

  • @dilishaalmazu4156
    @dilishaalmazu4156 5 หลายเดือนก่อน

    ልጅነቴን አስታወሰኝ።

  • @meseretshibeshi9846
    @meseretshibeshi9846 9 หลายเดือนก่อน

    Rip

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getahunmekonnan5808
    @getahunmekonnan5808 ปีที่แล้ว

    😅

  • @yohannesdesta80
    @yohannesdesta80 2 หลายเดือนก่อน

    J😮
    2:25 😊😊 2:32 😊

  • @dilishaalmazu4156
    @dilishaalmazu4156 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesdesta80
    @yohannesdesta80 2 หลายเดือนก่อน

    J😮
    2:25 😊😊 2:32 😊

  • @user-lh6ng8mr3f
    @user-lh6ng8mr3f ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤